No video

ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ!!3 አመት ያሳደገው ልጁ የሌላ ሆኖ ተገኘ!!

  Рет қаралды 117,691

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ!!
3 አመት ያሳደገው ልጁ የሌላ ሆኖ ተገኘ!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 677
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
መቼም በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሠማንው እንጂ ያልተደረገ የለም
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
አይ የሁላችንም ሀጥያትነው
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 2 ай бұрын
እዉነትነዉ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Ай бұрын
በትክክክክል
@delited1179
@delited1179 2 ай бұрын
ዘሌ የዘገዬ ጅግና የነሰር አይን ነገር እንዳይረሳ እየጠበቅን ነዉ የልጅትዋን ነገር
@user-su4tp4ct6j
@user-su4tp4ct6j 2 ай бұрын
ወይ ሰው ! ለራሴ ክብር አለኝ ታመኝ በመሆኔ ክብር ለራሴ ክብሬ የደስታየ ምንጭ ነው !!!!❤ዘላለም አዲናቂህ ነኝ! ብዙ ነገሮች አስተማርከን እናመሰግናለን
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ስላንቺ ያየሺ ያውራልሺ አትበጥረቂ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
አድናቆት ከራስ ይጀምራል ምክንያቱም በራስሽ እርግጠኛ ሆነሽ ስለምትናገሪ!!!​@@user-zb2zf6yp1l
@Jamila-yh4in
@Jamila-yh4in 2 ай бұрын
​@@user-zb2zf6yp1lhhjjjjuuuuoko
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
ደስ ብሎታል አላለችም
@Enqu-lg1og
@Enqu-lg1og 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ወደፈተና አታግባን
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 2 ай бұрын
አሚን
@michgj5143
@michgj5143 Ай бұрын
አሜን አሜን😢
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 ай бұрын
እሄ ነገር በሀገራችን በጣም እየተስፉፉ ነው ኤደው ወዶች ብትችሉ ስታገብ ወይም ህይወት ለመመስረት ስታስብ ቅድመ ምርመራም ሆነ ዝግጂት አድርጉ ብዘሐዎች አሉ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Tikikil saw hilnawn atol
@rokiaali5726
@rokiaali5726 2 ай бұрын
ውዲ የኢሰላም ልጆቺ እንኳን ለተከበረው ለአረፋ በአል እንኳን አደረሣቺሁ በሰው ሀገረ በመሆኔ ከፈቶኛል❤
@medinatube5989
@medinatube5989 2 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን❤
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 2 ай бұрын
Allah beselam yakoyish enji ezam honesh makber tichiyalesh Alhamdulillah bey
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
ዘላለም የኔ ጀግና ክፉ አይንካዉ ፈጣር ይጠብቃቹ🎉🎉
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ በጣም አከብርህ አለሁ እወድህ አለሁ ከንሰር ዐይን ጎን ሁነህ ሰለምታግዘዉ ❤❤❤❤❤ እረ እሴቶች ተዉ ለልጂቼሁ አሰቡ ክብር ይኑራችሁ ማፈሪያ ሁላይ አንች እርጉዝ ሁነሸ ምን ሊላ ወድ አሰፈለገሸ ቆሻሻ😢😢😢😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 2 ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች ግን ምን እያጨሳቹሁ ነዉ ኧረ ተረጋጉ በቂ ምክንያት አላት በቃ በሶ ጫማ ስትቁሙ ታዉቁታለህ
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 2 ай бұрын
@@user-cq2sy3ot9n ምንም ምክኒያት ቢኖር አርግዘህ ይገባል ባል ሆ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
​@@user-cq2sy3ot9nየምን ምክንያትነው ያላት ኧረ ዝምበይ አውዙቢላህ አስዳቢናት
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ግን ሁሉንም ሴት መሳደብ የለብህም
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 2 ай бұрын
@@Zahra-so5rl እሺ የኔ እህት ሁሉን አይደለም😍😍
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 2 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ወላሂ እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ በጣም ነው የምወድህ ኑረልን ወድማችን ከነስር አይን ጎን በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛን❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 2 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተናዋ ማለቂያ የለውም ጀግናቺን እንወድካለን እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😒😒ከረፍፍ አዑን የ እሷ ፍተና የቱ ጋር ነው አንችም ጥቅመኝ ሴት ትኦኝለሽ 😒😒🤮🤮አሳፍሪ ከርሳም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
ኣረ ባክሽ እንደዚሁ ልክስክስ ሴቶች ፈተና በዛ
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 Ай бұрын
ይች ጥቅመኛ ሰው ናት አፈር ብይ
@yebelay1253
@yebelay1253 2 ай бұрын
ትዳር ህይወት ነው ፥ አንቺ ትልቅ ስህተት ፈፅመሻል ፥ ከልጁ ጋር ስትገናኝ ማርገዝሽን ማሳወቅ ነበረብሽ ፥ ብትገልጭለት ከወደደ አብሮሽ ይኖራል ፥ ካልፈለገ ደግሞ የራሱን ህይወት መምራት ይጀምራል ፥ ሌሎችም ከዚች ልትማሩ ይገባል ፥ አንቺ የራስሽን ህይወት እንጂ ባለቤትሽ የሚደርስበትን የሞራል ውድቀት አላሰብሽውም ፥ ደግሜ ልንገርሽ ፍጹም ስህተት ፈፅመሻል ፥ ከእንግዲህን ወዲያ እንዴት ይቅርታውን ማግኘት ትችያለሽ ? ወደፊትስ አንቺን አምኖ ሌላ ወንድ እንዴት ይቅርብሻል ? በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ፡፡
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
You are absolutely right
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 2 ай бұрын
እባካችሁ ለማፈዱ አትቾኩሉ በሱዋ ቦታ ሆነን ስናስብ በጣም ካባድናዉ ❤❤
@erbiyaeshitu406
@erbiyaeshitu406 2 ай бұрын
ረሴሴ🎉መነኘገነጀቨ
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 2 ай бұрын
@SaraJorje
@SaraJorje 2 ай бұрын
ዞላዬ አንተ ምርጥ መልካም ሰው የንስር አይንን ጉዳይ አቃለሁ እየተከታተልክ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ጥግ ድረስ እንደምትሔድ ወንጀለኞቹም ለህግ እንደምታቀርብ እግዚአብሔር በከለላው ይጠብቃችሁ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አሜን
@user-jz7in7mm7w
@user-jz7in7mm7w 2 ай бұрын
ዘላለም በምትሰራው ስራወችህ በጣም ደስተኛ ነኝ ለብዙ ሰወች እንባ አብሰሀል ግን ባሁን በተፈጠርው ስራ እንዳንተ ያለ ጎበዝ ልጅ ሲሸወድ በጣም ነው ያዘንኩት ሁልግዜ ከውጭ የሚጠብቁህ ሰወች ታቆም ነበር በዚህ ቀን ግን ብቻህን ለምን ሄድክ እናቷን ስታናግር እሷን የሚጠብቅ ሰው ያስፈልግህ ነበር አሁንም ያለፊ ክርምት ቤት አይሰራም። ባለህ ግብዝና እተማመናለሁ ከገባችበት ገብተህ ለህግ እንደምታቀርባት ወጣ ስትጣፍ በሱ ጉዳት ባላደርሰች ብየ በጣም በጣም አስቤ ነበር እግዚሐቤር ይመስገን ቁሞ በግሩ ለመሄድ ላበቃው አምላክ ክብር ይድርሰው ሁልግዜም ይላል ለበጎ ነው አክሎ አክሎ ምርት ያምጣ እነሱም ለህግ ተይዘው ለማየት ያብቃን ለናቱም እድሜና ጤና ይስጥልን እናትየ እንኳን እንደዚህ ያለ ጎበዝ ልጅ ወለዱ ክብር ይገባወታል እንኳን ቁሞ ሲሄድ ለማየት በቁ ሲሮጥም በቅርብ ቀን ለማየት ያብቃወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 ай бұрын
አሜን ።
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 ай бұрын
ዘላለም እባክህን የንስር ዓይንንጉዳይ ተከታተልን ያ ጀግና እቤት እንዳይቀር አደራ
@user-no1kc7qs9x
@user-no1kc7qs9x 2 ай бұрын
ውይ በጣም ከባድነው ምን አይነት ጉዲነው ለምን መጀመሪያ ወልዳ ልጅን አላሰደገችም የሰው ልብ መስበር 😢 አብሺር ውንድማችን ነገ ሌላ ቀንነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😔😔አምላክ ይጠብቃት ከ እዚህች ልጅ በዋላ የሚአግኝት ሴት እንደሚበቀል 😭😭ይከብዳል
@user-ln5ps2wr9j
@user-ln5ps2wr9j 2 ай бұрын
ዞላየ ግን ስወድህ ፍርጥርጥ አረግ ስለምታወራ100%ጀግና
@genetm7576
@genetm7576 2 ай бұрын
ወንድሜ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሶ ሰውን ልምያዝ ብለሽ ነው ያልካት
@Bbbd-pc9vg
@Bbbd-pc9vg 2 ай бұрын
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 ай бұрын
ሙስሊም።እህት ወንድሞች እንኳ. አደርሳችሁ ኢድ ሙባርክ
@RahmahAlkaledi
@RahmahAlkaledi 2 ай бұрын
ዋአልናአሊኩም🎉🎉🎉🎉
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 2 ай бұрын
We aleyina we aleyiku🎉🎉
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
ወአለይና ወአለኪ ውዶ እሕቴ
@user-rs5wt6cu8k
@user-rs5wt6cu8k 2 ай бұрын
❤❤❤❤ 𝚎𝚗𝚔𝚊𝚗 𝚊𝚋𝚛𝚘 𝚊𝚍𝚎𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗
@IkramAl-jh3og
@IkramAl-jh3og 2 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረስን ኢድ ሙባረክ እህቶቸ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
ዘልዬ ጀግናው የንስር አይን ነገር እንዳይረሳ አደራ በጉጉት እየጠበቅን ነው እናቷን ለመጠየቅ እሷን ውጭ ስትል ሌላ ሰው ውጭ ማስቀመጥ ነበረብህ አሁንም በጥብቅ ፍላጋው ይቀጥል 😢😢
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 ай бұрын
የልሰማነዉ እጂ ያለተደርገ ነገር የለም ሚገርም አነጋገር ነዉ ዘላለም ዘገየ ምርጥ ሰዉ የንስር አይን ስለምታግዘዉ ከልብ ትልቅ ምሰጋና አለኝ የዘገየ ልጂ
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k 2 ай бұрын
አምላኪሆይ አደራህ ለትዳሬ ታማኝ ሴት አድርገኝ አሁንስ ሰዉ መሆኔን አስጠላኝ በስማም ምናይነት ህሌና ነዉ ያላት😢😢
@lifamjiyakho2387
@lifamjiyakho2387 2 ай бұрын
Sila irash minm atkm silaz ayibalem
@michgj5143
@michgj5143 Ай бұрын
እንደዛ ኣይባልም እሳም ወደ ኣይደለም እሽ ማማ😢😢😢
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
እንደዛሬ ልብ ስብር የሚያረግ የተካደ አባት አይቼ አላውቅም. አይዞህ ላተም የተባረከ. ልጅ ይሰጥሀል ወንድሜ. በርታ ተፅናና ልብህ እንዳይሰበር. አተ ገና ወጣት ነህ አረፈደብህም
@hirut8456
@hirut8456 2 ай бұрын
ዘሌ የተባረክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ብለካል ይህው እያየን ነው ❤
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 ай бұрын
ዘላለም እንዴት ናቹ የንስር አይን እንዴት ነው መግቢያክ ደስ ይላል በጣም እንንተ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 2 ай бұрын
ኡፍ እዉነት እራስ ወዳድ ነች ሁሉንም ነገር የህልም አደረገችበት የኔ ጌታ 😢😢😢
@user-vw2ww4on4e
@user-vw2ww4on4e 2 ай бұрын
ዝለዓልም, በርታ, ወድማችን 👍
@mimochahin1335
@mimochahin1335 2 ай бұрын
አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቆ😢😢 አቤት ጉድድድ
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 2 ай бұрын
ልክ ነሽ የጨነቀው ሌላ ያደርጋል እ/ሄር ይርዳሽ ብሰላም ያስቀጥላቹ ❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
አወ በፈጣሪ ስም
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 2 ай бұрын
አረ ምን አይነት ግዜ ነዉ የደረስነዉ ዘሌ ወደም አለም እራስህን ጠብቅ በተረፈ በርታ
@menberdebela6977
@menberdebela6977 2 ай бұрын
እኛንም አሳቀቅሽን፣እግዚአብሔር ያሳቅሽ
@aronbrhane374
@aronbrhane374 2 ай бұрын
እግዚአብሄርን እንደመፍራት ምድራዊ አስቀድመሽ የሰው ልጅ ልብ ሰበርሽ ምናለ ሃቅ ነገረሽ ብትኖሪ ጊዛዊ ሂወት አጭር ነች ነገ በሰማይ የማያስጠይቀን ሰርተን እንለፍ እባካቹ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 ай бұрын
በህይወቴ የገረመኝ ታሪክ ንሰሀ ግቢ ሀጢያት ነው።
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b 2 ай бұрын
ከግፋች ፡ ሁላ ፡ ግፍ ፡ ልጅ ፡ ያልሆን ፡ አባት ፡ ልጅህነው ፡ ማለት ፡ ነው ፡ በጣም ፡ መጥፋ ፡ ነሽ
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
በጣም ነው ዱብዳ የወረደበት እኔ ባላ አስለቀሰኝ እውነት ፈጣሪ ያጠንክረው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ኧረ ዘሌ በጣም እየወፈርክ ነው ማሻአላ የጤና ወፍረት ጥሩ ነው ቢሆንም ግን ለመቀነስ ሞክር ጂም ግባ 1 ሰአትም ቢሆን ጂም መግባት ያስፈልግሀልና ዱብ ዱብ በል በተረፈ በጣም የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህና በመንገድህ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 👍🌷
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Enem endza new yasbkut
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 2 ай бұрын
የእኔን ባባ አለ ሚሰኬን 😭😭😭 ዘሌ ከልጁ ጉን ሁን አደራ 🙏
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😔😔በጣም
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b 2 ай бұрын
አቤት ጌታዬ አድነኝ ምናለ እምነት ቤኑር መጀመሬያውን መናገር ነበረባት ልጅ ያሳዝናል በድሀነት ያሳደገው ያንተ አይደለም ሴባ ል
@Rody-sd7tq
@Rody-sd7tq 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ የኛ ጀግና ወንድም ሰወድህ እኮ ❤❤🎉🎉
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 2 ай бұрын
እግዞማህርአነክርስቶስ😢😢😢😢ጥሩአላርግሽምያሳዝነል
@wellowello1084
@wellowello1084 Ай бұрын
ዘላለምየበምትስራዉሰራወችህበጣምደሰተኛነኝየብዙሰወችአንባአብሰህል አላህይጠብቅህ ወንድሜየጀግና ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@Aynalem291
@Aynalem291 2 ай бұрын
እውነት መናገር ነብርብሽ ትጥቅምሽብት አሁን ልጁም አባት ሆኖ ይሚኖሮውም በጣም ነው ይሚጎዳው ፈጣሪ ያብርታህ😢😢😢😢😢
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 2 ай бұрын
ዘሌ ሰላም ለአንተ ይሁን ከሰው ጋ ስትገመጥ ብዙ አትጠገ የኔ ጀግና❤
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 ай бұрын
በጣም ንው ያምግርሟ መና አአንት አአምርው ንውሯተ ይስክህን ተቅምትች በጣም ያስዝንል በትስብ ያመትፍው ጠፋት ለላጅ ያቅምጣል ምንአም ባሏቅው ለጃ ያግዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉
@Asnakech100
@Asnakech100 19 күн бұрын
ምን ለማለት እንደፈለግህ/ሽ አልገባንም፣ አማርኛሽ/ህን አሻሽል/አሻሽይ!
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 ай бұрын
ዘሌ በጣም ይቅርታ አንተና አባቴን አይጨምርም ግን ለወንዶች ክብርም ፍቅርም አይገባቸውም ታውቃለህ ልጅን ያክል ነገር በሆዷ ይዛ የራስሽ ጉዳይ መባል ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ያው እኔ ሁሌም ከሴቶች ጎን ነው የምቆመው እናም አይዞሽ ውዴ ነገ ሌላ የተሻለ ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሌ ላንተ ሁሌም ክብርም ፍቅርም አለኝ
@TewfikAbuRayan
@TewfikAbuRayan 2 ай бұрын
Abatish set new ende!
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 2 ай бұрын
የኔወድም ልጁ አሳዘነኝ ካልበላ ያደርኩበታለ ለልጀ ብየ አለ ባለጌይቱ ልጅቱ ናት😢😢😢😢😢😢😢
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 2 ай бұрын
ከመጀመርያው ብትነግሬው አይተውሽም ብየ አስባለሁ በጣም ጥሩ ሰው ይመስለኛል።
@user-cu9di3nv8z
@user-cu9di3nv8z 2 ай бұрын
ምን አይነት ሀሳብ ነው ልጅ ማሳደግ እኮ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍላል ሁሉን ወዳ እራስ ወዳድ ነሽ ማቋረጥም ይቻል ነበረ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 ай бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ ምን ስለሆነ ያላሳደገውን መቶ ይወስዳል መደበቅሽ ትልቅ ስተት ቢሆንም አሁን ያለውን እውነት ነግረሽው የልጅ አባት ነው ያልሽው ሰውዬ ልጁን ይርዳ እንጂ እንዴት ይወስዳል ክፉውንም ደጉንም ያሳለፈው አጠገብሽ ሁልጊዜ በህይወት ቁማር መበላትም አለ
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
ዘላለም እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 ай бұрын
በጣም ይሳዝነል ልጁ በፈጣራ
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን ጉድ ነሽ ልጅን ይሀል ነገር የደበቅሽው ልጅና አባት አሳዘኑኝ ለማንኛውም ዘሌዋ እራስክን ጠብቅ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
ከበድ ያለ ነው ያአሏህ
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
@@user-tt5ne9uv4s በጣም
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
ሱብሀናላህ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 2 ай бұрын
ኣቤቱ መድሃኒኣለም ኣደራህን ወደ ፈተና ኣታስገባኝ ምን 😢😢😢ምን ጉድ ነዉ
@aduadu3685
@aduadu3685 2 ай бұрын
የዝሙት መጨረሽው ያዋርዳል
@Gashsetit377
@Gashsetit377 2 ай бұрын
ሰላምና ጤና ለዱካ ሸው ፕሮግራም ኣቅራቢዎች ይሁን። ፍቅር እውነት፡ፍቅር ግልጽነት፡ ፍቅር ደስታ እንጂ ድብቅነት ኣይደለም። ማንኛው ችግር ብያጋጥምም ሃቅ ተናገርን ከማንኛው ችግርና ጣጣ ያድናል። ቸር ያሰማን።
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 2 ай бұрын
ዘሌ እኛ ወይ ጉድ እያልን ከሰው ስተት እንማራለን። አንተ ብቻ በርታ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም እሱ አስደናቂ ሰው ነው። ❤❤❤
@KelemeworkTsegaw
@KelemeworkTsegaw 2 ай бұрын
አቶ ዘለዓለም ጥሩ ክትትል ነው የምታደርገው ነገር የምክር አሰጣጥህ ትንሽ ቀዝቀዝ ያለ ነው ምክንያቱም ለጥፋተኞች ማለትም በወንድ ላይ ወንድ በሴት ላይ ሴት የሚደርቡትን ሌሎተች ሰዎች ይህንን ድርጊት እንዳይፈጽሙት ጠንከር ያለ ግሣጼ ማድረግ አለብህ ይህ መደራረብ በሥጋም በነፍስም ወንጄል ነውና ስለዚህም የግሣጼ ውግዘት ጨምርበት ስል ከታላቅ አክብሮት አሳሥህአለሁ
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ያልሰማነው እጅ ያልተደረገ የለም አልክ አተው ዘልየ ያዛዝናል
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
የምር አሳዘነኝ ይከብዳል ኧረ አምላኬ ንፁህ ልቦና አስተዋይ ልብና ፍጠርልን ግን እንዴት በውሸትና በሀሰት ሕይወት ትመራለች አለመታደል ነው አምላኬ ለንስሐ ሞት አብቃን🙏
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 ай бұрын
ኧረ ለመፍረድ ይከብዳል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
ልክ ነህ ዘላለምየ ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ የለም😢😢😢😢😢😢 የኛ ክፋት ይለያል
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዘሌ እንኳን በስላም መጣህልን ወይኔ ያአሁንስ ከፋ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ መጨረሽችንን የስምረልን😢😢😢😢
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 ай бұрын
መጀመሪያ እውነቱን ነግረሽው ቢሆን መልካም አሁን መንገሩ ድብቅነትሽን ያሳያል ልጁ አሳዘነኝ አረ እባካችሁ ሴቶች አታሰድቡን ምን አይነት ጉድ ነው ማን ይታመናል አረ እግዚአብሔር ፍሩ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ያማል 💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 ай бұрын
❤❤❤አሁን ምን አስነገረሽ ዝም አትይም ደነዝ የሰው ልብ መስበር
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ሞት ሲመጣ ንስሃ መግባታ አይርም መናገራ ግን ጥፋት የሰራቺው ከመጀመርያ በተናገረች ባሌጌናት ማርያምን😢
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 2 ай бұрын
አላህ ልብ ይስጣችሁ ሴቶችየ ባል እያላችሁ ከሌላ የምታርግዙ ሰወች ሱበሀን አላህ ነገኮ ሞት አለብን ቆም ብላችሁ አስቡጂ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ መመዬ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😒😒ቪዲዮ አይተሽል ከረፍፍ
@taybatube194
@taybatube194 2 ай бұрын
በጠም የሰዝነል አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
እራስወዳድ ነሽ በጣም
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 ай бұрын
ክፉ ነሽ እራስ ወዳድ ነሽ የኔ ልጄ ብሎ ያሳደገው ልጁም አባቴ እያለ ጠረኑን ለምዶት ክፉ ነሽ ግን ሕሊናሽ ምን አለ አንቺ አትጎጂም ልጁ ይጎዳል ሰው ለማጋደል
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 2 ай бұрын
ይቺ ባለጌ ናት ወንዶቹን የተጠጋችው ከጥቅም አንፃር ነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
እኮ ችግርዋን እስከምትውጣ ድረስ ተጠቀመችበት 🤮🤮አዑን ደሞ ጥቅሙ የ እዛ ስለሚበልጥ 🤮🤮ልጅክ አደለም አለች ያ እኮ ኮቴውን ቢአጠፍ እኮ ይህን ልጅ ለ ዘላለም ልጁ እንደኦነ ታሳምነው ነበር 🤮🤮🤮😊
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 2 ай бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም
@fitztek8119
@fitztek8119 2 ай бұрын
May God help you sister.
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 2 ай бұрын
መጀመሪያ ችግርን ነግራው አምኖበት ቢቀጥል ዛሬ ቀላል ነበር የሚሆነው አባት ትብየውም ዛሬ እወስዳለው ማለቱ ከባድ ነገር ይፈጥራል ለአሳዳጊው ልጁ እንደሆነ ነበር አሁን ግን ልጁ እንዳልሆነ ሲያውቅ በጣም ይጎዳል😢😢😢😢😢
@hananetaye7027
@hananetaye7027 2 ай бұрын
ኸረ ሴቶች ምን ጉድ ነው ለምን ትጎጂዋለሽ ከመጀመሪያ መናገር ከወደደኝ እስከ ልጅ ከጠላሽም እነደዛው ለልጅም አይምሮ ላሳደጊውም በሽታ ሆንሽ አይቆጭሽም
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 2 ай бұрын
ዘላለም አያድርስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አባትነት እምነት ነው እናትነት ግን አውነት ነው የሚባለው።እዚህጋ ማን ይጎዳል ብትል መጀመሪያ ልጁ ሲቀጥል አሳዳጊ አባቱ ናቸው።
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አይይይይይ ይጨንቃል በጣም ዘሌ ጀግናው በርታልን ዘሌእፈልግህ ነበር ግን በምን ላግኝህ
@ayaalshikh12alshikh
@ayaalshikh12alshikh 2 ай бұрын
ዘሌ የኔ ጀግና የነስር አይን እንዳይረሳ❤
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 2 ай бұрын
ማርገዟን አዉቃ መደበቅ አልነበረባትም አርሱም አዉቆ ብገባበት አሁን አይከብደዉም ነበር
@genimulat9858
@genimulat9858 2 ай бұрын
እዴት ይቀበላታል እሶ እኮ ተከድታለች ማንም ሰው የላትም እና በሶም አልፈርድም
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እስት ደሚሩኝ ለሀገሬ እነ ላልጆቼ እድበቀ አድርጉኝ
@ZerfuaMuche
@ZerfuaMuche 2 ай бұрын
ሰላም ዘሌ የምትሰራው ስራ እጅግ አስገራሚና ችግር ፈቺ ነው ምስጋና ይገባሀል ነገር ግን ባለታሪኮች በግልፅ ማንነታቸው እንዳይታወቅ ተፈልጓል ሆኖም ስማቸውን እና አገራቸውን ማሳወቃቸው ከተመልካች እውቅና ሊድናቸው ይችላል ወይ? ዘሌ ይቅርታ ግራ ስለተጋባሁ ነው።
@አልሀምዱ
@አልሀምዱ 2 ай бұрын
አለይና አለኩም ብያለሁ እኳን አብሮ አደረሰን
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 2 ай бұрын
ባለጌ ነሽ አሁን የልጁ አባት በልጁ ምክንያት ይወስደኛል ብለሽ ነዉ በባለሽ ላይ ግፍ የሰራሽዉ ያልወለደዉን ልጅ ልጅህ ነዉ ብለሽ ያታለልሽዉ አይቀናሽም አይቅናሽ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
You are absolutely right
@Efratameketa
@Efratameketa 2 ай бұрын
በሕግ መጠየቅ አለባት በእውነት የቆሻሻ ቆሻሻ ነሸ በእውነት ዘላለም ትግሰትክ እንደዝች አይነት የቆሸሸች ጋር ማውራትክ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 2 ай бұрын
🌹እንኳን አደረሳችሁ🌹 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وعيد مبارك أعاده الله عليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان እንኳን ለ1445 ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!! በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። EID MUBAREK ኢድ ሙባረክ
@MeherteMolla
@MeherteMolla Ай бұрын
,ዘልዬ እወደሀለዉ እራሰህን ጠብቅ መሌካምነዉሥራህ
@addisbattle6263
@addisbattle6263 2 ай бұрын
So sad konjo just be strong everything will be okay 👍 🙏🙏🙏
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጁ😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ያወጣው ወጭ ሀ እስከ ፐለ3አመት የለፋው ትመልስ ይቺ ሽንትቤትናት ምርምርመራ ይከሃድ እና አሳውቁን😢😢😢
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
መገን ዘድሮ ዘልዬ እማታሰማን ጉድ የለም ያተ ጀሮ. አድናቂ ነኚ ያተ አምሮ እራሱ ጥንካሬው ጉድ ነው ይህን ጉድ እምታስተናግድ ሰው መገን ሴቶች ወዶች ወዶች ይባላል የሴቱ ጉድ ባሰ ዘድሮ😂😢 ላልቅስ ልሳቅ ወየሁ ያችውስ ከፍ
@nanny3146
@nanny3146 2 ай бұрын
Selam selam to u too inquwan dehina metah our lovely great brother egzabeher yetebkeh all ur family's amen 🙏
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
የትናትነውን ሳጨርስልን ወንድሜ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 ай бұрын
Lijio betam asaznegn betam azenalhu wundme ayzoh egizabeher yetbikeh ☝️😭🙏
@user-bm4ph6ul3r
@user-bm4ph6ul3r 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
ምናይነት የተረገምሽ ነሽ አችግን ለምን እደዛ አደረግሽ ባለጌ
@weynshetbekele302
@weynshetbekele302 2 ай бұрын
ውይ ልብ የሚሰብሮ ነው
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Ай бұрын
ኸረ ተው ከሸይጧን ውስወሳ ውጡ ወንጀል በጣም እየጨመርን ነው ያአላህ በጣም ከባድ ነው ስርአት ሲኖራት ነው ሴት ልጅ ወንዶችም እንደዛው በአደብ ኑሩ
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 2 ай бұрын
ሴቶች መርዝናቸው ብዙ ነገር ይደብቃሉ ጥቅማቸውን ነው የሚያስቀድሙት
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
ሌቦች ወንዷችስ መጀመሪያ እፈለገውን አድርጎ መጥፋት የወንዶች አይበልጥም
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@saadadxb8820
@saadadxb8820 2 ай бұрын
እረ ሁሉም ሴት አደለም
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 2 ай бұрын
Be wedoche ayebesem
@user-no1gx6pp4k
@user-no1gx6pp4k 2 ай бұрын
😳😳😳😳😳እኔ ከተወለድኩ አስቸ ከወንድ ጋር ነኪኪ ምናምን ምንም ነገር የለኝ ከሀገሬ የወጣሁት 15 አመቴ ነው ስደት ነኝ አስር አመቴ ካንድ ቤት አሁን እኒ ከደነዚህ አይነቱች አስቀያሚ ጋር እቆጠራለሁ😳😳😳😳😳😳😳😏😏😏😏😏😏😏😏
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 2 ай бұрын
ሤቶችመጀመራ ፍቅርኛቹ አክብሩ ትዳር ክብርነው😢😢😢
@EmebetEe
@EmebetEe 2 ай бұрын
❤❤❤❤ሠላምምም ዘገዬዬዬዬ ሠላምህ ይብዛልን ላይክ አረጉኝ ፈልጌዉ ነዉ ውዶች🎉❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
❤እሽ
@user-ux3km8ev2j
@user-ux3km8ev2j 2 ай бұрын
ያረብ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እረ ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ. ታማኝ ሁኑ እኔ በበኩሌ ማግባት እየፈለኩ ካለ. በምሰማውና በማይው ነገር ሴትን ልጅ አምኔ መቅረብ እያስፈራኝ እሄው. አለሁ. በበብቸኝነት እባካችሁ ተስፋም አታስቆርጡን ሁላችሁም እንዳልሆናችሁ. አውቃለሁ ሁኖም ግን. ያንዳንዶቻችሁ ስራ የቡዙወችን ልብ. ይሰብራል
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 2 ай бұрын
ምስክኑን ተጠቀመችበት 😢😢
ድንገት የሰማነው የሞት ዜና!!
27:28
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 138 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 85 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 117 М.
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 231 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН