በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን ..ከ11 አመቴ ጀምሬ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት..እግዚያብሄር ይመስገን እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ

  Рет қаралды 824,872

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

25 күн бұрын

በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን … ከ11 አመቴ ጀምሯ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት ... እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 800
@wosenageru9723
@wosenageru9723 23 күн бұрын
እናት ቢኖርህም ባይኖርህም አባት ቢኖርህም ባይኖርህም እግዚአብሄር ማኖር ይችላል ይህንን አይቻለሁ🎉🎉🎉🎉
@Bilen439
@Bilen439 23 күн бұрын
En3m endezawu negn geta yanoral ankebaro😢😢
@user-iy1cp8br9z
@user-iy1cp8br9z 23 күн бұрын
True!!!
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ቢለን ​@@Bilen439
@addisw1713
@addisw1713 22 күн бұрын
Aemn 🙏🙏
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 22 күн бұрын
በትክክል ክብሩና ምስጋና ለእርሱ ይሁን❤
@kababushnuguse
@kababushnuguse 23 күн бұрын
Naman akka koo Rache jalatan like godha ❤❤❤❤💔💔💔👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 23 күн бұрын
Maatii naa tahaa 🥰🥰
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 23 күн бұрын
Rache 😍❤❤❤
@WABIITUBE526
@WABIITUBE526 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@skalechala8360
@skalechala8360 22 күн бұрын
Rache ❤❤❤❤❤
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 22 күн бұрын
@@skalechala8360 Maatii naa tahaa 🥰
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 22 күн бұрын
ዋዉ ሴት ነች ከልቧ በስመአብ አለባበሷ ስርአቷ ሁሉ ነገሯ እባካችሁ የኢትዮጰያ ሴቶች ከሷ ተመሩ እስኪ ልብ ግዙ❤💐
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 22 күн бұрын
ወንድም ከሰጠ አይቀር በዚ ልክ ፍቅር ያለው ጀግና እና ሀላፊነት የሚሰማው ይሁን ። ራቼ አላህ ቀሪ ሂወታችሁን ያሳምርላችሁ ። ሂዳያውንም አላህ ይስጣችሁ እስከእህትህ❤❤❤
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me😊
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 23 күн бұрын
ሰይፉሻኮ መመስገን መሸለም ያለበት ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
በጣም
@user-ug2nv7ny3k
@user-ug2nv7ny3k 23 күн бұрын
በጣም
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 23 күн бұрын
Eski shelmew
@firehywotleykun
@firehywotleykun 22 күн бұрын
Betam hule yemelew neger new mert sew new meshelem alebet
@dawitezewolde5201
@dawitezewolde5201 21 күн бұрын
ቲሽ!
@GalaxyA-cb9sj
@GalaxyA-cb9sj 23 күн бұрын
የሳቅ ሁላ ደስትኝ አይደለም ራቼ ጀግና ነክ😥😥👍👍👍👍
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me 😊
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 23 күн бұрын
ራቼ መቐለ ከነጓደኝቼ ጋር ሆነን እያየንህ ነዉ አንተ ያሳለፍከዉ ሂወት እዚህ ብዙ ልጅች እያለፉበት ነዉ! አርአያ ትሆናቸዎለህ ጀግና ነህ እግዚኣብሔር ሁሌም አይለይህ እንወድሀለን 🙏🏻👏🏽
@momojojo5634
@momojojo5634 21 күн бұрын
የመቀሌ ወንድሞቸ እኔ አማራ እህታችሁ ነኝ እስኪ ካለፈው እንማር መለያየት ጥላቻ ይብቃን ግን ከየት ነው ያመጣነው እኔ በበኩሌ ተዘርቶ አድጎ ፍሬውን እስክንቀምስ ፅዋውን እስክንጎነጭ ድረስ በመካከላችን ይሄን ያክል በላያችን ላይ ስራ እንደተሰራብንና ይሄን ያክል ክፍተት እንደፈጠሩብን አላውቅም ነበር ለነገሩ አሁንም ቢሆን 90% እንደኔ ግራ የሆነበት ይመስለኛል ከሁሉም በላይ በሃይማኖታችን ላይ የተፈጠረውን አጥብቃችህ ልትቃወሙና ቤተክርስቲያናችንን ከመለያየት አደጋ ልትጠብቋት ይገባል ሁላችንንም ልቡናውን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow 3
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 23 күн бұрын
እኔ የልጅቱ ስርአት በጣም ነው የገረመኝ አስባችሁታል አገራችን ያሉት በተራቆቱበት ሰአት እሱአ ግን በጣም ትደነቃለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 23 күн бұрын
Oromo erakutun yet sihed ayhe? Oromo sireat ena nawer yawkal rakutachewn yemhedut zerbisochu nachew
@beletetigist9830
@beletetigist9830 22 күн бұрын
​@@nunu7353ማናቸው እነሱ ?
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 22 күн бұрын
ኧረልብስ ብሄርአያውቁም ብዙአሉ ከሁሉም ራቁትየሚሄዱት​@@nunu7353
@selammulatu3807
@selammulatu3807 22 күн бұрын
@@nunu7353oromia ነው እንዴ ያደገችው ጡጦ ራስ😂😂😂
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 22 күн бұрын
Oduu 🥸​@@nunu7353
@abuyetube
@abuyetube 23 күн бұрын
ማርያምን ራቸ ታሪካችን ምንም ልዩነት የለውም ለዛ ነው ስሜትህን የተረዳውክ እኔ እናት አባቴን ያጣሁት በ5 ዓመቴ ነው😢😢😢😢😢 ህመሙ ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ለማንኛውም እህትህን በማግኘትህ እጅግ ከልቤ❤ ደስ ብሎኛል ❤❤
@hayat6270
@hayat6270 23 күн бұрын
አይዞም የኔ ውድ😭😭😭
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 23 күн бұрын
አይዞሽ እማ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ህመሙ ባይገባኝም ግን ውስጤ ተሰምቶኛል እናቴ ስትይ እኔ እናቴ አብራኝ ኑራ በጣም ነው የምጣላት ስቆይ አስቀየምኮት እላለሁ ገጠመኝ መንፈሳዊ ነገሮች ስከታተል የቡዳ መንፈስ እና መተት አናቁር አፍጅ የሚል መንፈስ ተልኮብን ሰላም የለንም ነበር አሁን ግን የገባኝ ስሄድ ትንሽ መታገስ ጀመርኩ ሰው በስልክ ይጣላል ወገኖቸ አስር አመቴ ከተለየዋት😢😢😢😢 በጾሎት አስቡኝ
@Yamadamkimam
@Yamadamkimam 23 күн бұрын
አይዞሽ ሞት ለ ሁሉም የማይቀር ቤት ነው
@firewen9668
@firewen9668 22 күн бұрын
አብዛኛዎቻችን ታሪካችን አንድ ነን ውዴ አብሽሪ 😭😭😭
@birhanemengistu
@birhanemengistu 22 күн бұрын
Egzabher fkn ena selamn yawridilachuhu ema birhan trdachuhu❤❤❤❤​@@user-cb2tr4cd9m
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 23 күн бұрын
ወላሂ ሰይፉ በጋበዘው እያልኩኝ ነበር አይገርምም❤
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
እኔም እያልኩኝ ነበር
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
ሰይፉ እንወድሃለን
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
በዛላይ ተጫዋች ነህ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 23 күн бұрын
ድሮ ቀየሽሰይፍ እድሜ ለቲክቶክ
@fuadBilal1
@fuadBilal1 23 күн бұрын
ራቼ ከእህት ጋር በመገናኘትህ ወላሂ በጣም ደስስስ ብሎኛል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 22 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 12:39
@yemariam628
@yemariam628 22 күн бұрын
​@@TemimaNasir-cv2jwውዴ እንደማመር
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 22 күн бұрын
@@yemariam628 አሸን ደማረኩሽ ማልሽ👈
@yemariam628
@yemariam628 22 күн бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw ደምሬሻለው👋
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 23 күн бұрын
ራቹ ብዙ ስቃዮችን አልፈህ እዚህ ላይ ስለደረስክ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤
@user-wj1zr9hg9s
@user-wj1zr9hg9s 23 күн бұрын
ወይ ይሄ ልጂ ኤሄንን ሁሉ መከራ የሰለፍ አይመልም ሱበሀነ አለሀ
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 22 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:57
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 22 күн бұрын
​@@DadaTube225 ዉድ ደሚሪኝ
@user-wj1zr9hg9s
@user-wj1zr9hg9s 22 күн бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ መመ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 21 күн бұрын
በትክክል ውዴ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ የሚመስል ሁሉ ጥሩ የሚለብሱ ሁሉ ደስተኞች አይደለንም😢😢😢😢
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 23 күн бұрын
በእሳት የተፈተነ ወርቅ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ዉብ ያድርግልህ
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 20 күн бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@wediweyinking
@wediweyinking 23 күн бұрын
እየተረጎመች ያለቺው ልጅ በጣም ነው ያሳቀቺኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ትርጉም በስለሺ😂😂😂 ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 23 күн бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እስት በላይክ አሳዩኝ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፍልን💚💛❤️
@fatherofmineral
@fatherofmineral 23 күн бұрын
rachu abbaa lenca
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 23 күн бұрын
ራች ስለማይናገር እንጅ ዘረኛ ነው ቢሞት የአማራ ሙዚቃ አይከፍትም
@amarm6758
@amarm6758 23 күн бұрын
@@user-dk7kj2vq2x zerish ytfa kiftaf
@Wankooshow
@Wankooshow 22 күн бұрын
𝑨𝒎𝒆𝒆𝒆𝒏
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 22 күн бұрын
Min malet new zeregna achi nesh oromo be mehonu zeregna kasbale enkuan abet kinat ​@@user-dk7kj2vq2x
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 23 күн бұрын
ራቹ ጠንካራ ልጅ ነው ለብዙ ሰው ተምሳሌት ይሆናል❤🎉👌
@netsanettube9580
@netsanettube9580 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@abrahaml4560
@abrahaml4560 20 күн бұрын
ማዚ ከኛጋ እናሰራው😀😀
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 20 күн бұрын
የስራ ባልደረባዬ ያዋጣናል😂😂
@tensaeararsa4818
@tensaeararsa4818 23 күн бұрын
ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር የአንድ ሀገር ዜጋ መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል። አንድም ቀን የማይደበዝዝ ታላቅ ጥበበኛ የሆነና ሁሌም ለሙያው ታማኛ የሆነ ዕንቁ ሰው ነህ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤናዉን ይስጥህ። ዉድድድድድ ነው የምናደርግህ
@firehywotleykun
@firehywotleykun 22 күн бұрын
Betam seyfu mert sew❤❤❤❤❤
@jebdb
@jebdb 22 күн бұрын
በትክክል ሀቅነው ምርጥ ጋዘጠኛ ነው ያለተወራልት
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t 16 күн бұрын
እንዲህ ነው በህይዎት ሳሉ መሞጋገስ መመሰጋገን ከሞቱ ቡሃላ እከሌ እንዲህ ነበር ጥሩ ሰው ነበር ምን ዋጋ አለው
@teferazemelak6668
@teferazemelak6668 22 күн бұрын
ምን አይነት ሙሉ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 23 күн бұрын
ወላዲት አምላክ ምስክሬ ናት እደሚቀርብ እርግጠኛ ነበርኩ አሁን በጣም ነው የገረመኝ ራቺዬ እንኳ ደስ አለህ ወድማችን በጣም ጥሩ ልጅ ነህ
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
ቀጣይ ደሞ እነሱ እጣቸው
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
አደራ መቸም ተይው አለህ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 19 күн бұрын
@@jebdb ?
@elaybright8884
@elaybright8884 23 күн бұрын
OK የስለት ልጅ ልዩ ስለሆነ መከራዉ ብዙ ነው መከራየን እያየሁ ነው አላህ ይርዳን ብቻ።
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 23 күн бұрын
ለማን ተስለው ወለዱሽ
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 23 күн бұрын
​@@almazalmaz5248 እኮ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 23 күн бұрын
😂የኔም ጠያቄ ነው ​@@almazalmaz5248
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 23 күн бұрын
ለማን ተስለው ወለዱሽ ለአላህ ወይስ በሽርክ ነው
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 22 күн бұрын
እግዝያብሄር የዘገየ ቢመስለንም የሚቀድመው ግን የለም ራቹ እንኳን ደስ አለህ እህትህን ስላገኘህአ በጣም ጠካራ ነህ❤❤❤
@jelo3241
@jelo3241 23 күн бұрын
ሬችዬ የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ክእስቶስ ስሙ ይባረክ ደግሜ ደጋግሜ ነው እንኳን ደስ ያለህ ያልኩህ ተባረኩልኝ ከነእህትህ ዘመንህ ይባረክ!!
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል ስለ እናንተ❤❤❤❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 23 күн бұрын
ራቼ ጠንካራ ነህ እኳንም ተገናኛችሁ❤🥰 አዳደየ ሂወት እዲህ ናት 🥺🥺ሲያሣዝኑ🥺እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@BoriifStudio
@BoriifStudio 21 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ebKma7dlyrDZZI0.htmlsi=jeEgj3NEMge4MP9Y
@DinkaFufa
@DinkaFufa 23 күн бұрын
This Rache is strong both psychologically and spiritually.. All youth should share his life process
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 22 күн бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ስሰመው ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪነው የሁላችንንም ታሪክ ይቀይረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@user-kk7vc2lg4o
@user-kk7vc2lg4o 23 күн бұрын
የሚገርም ልጅ የበሰለ ስነስርዐት ያለው የልጅ አዎቂ ከነጫዎታው ራቼ ቲያ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ነገር ይስጥህ ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@biruktewolde206
@biruktewolde206 23 күн бұрын
በእውነት በልቤ ቢጠየቅ ብዬ እያሰብኩ ነበር ተባረክ ሴፉ ማለት ብዙዎቻችን የለኝ በሚል መውጣት አልቻልንም ግን ራቹ ጥሩ ምሳሌ ነው ያለሌው አምኖ አምላኩ ታምኖ መውጣት የቻለ ድንቅ ወንድም ነው ❤ተባረክ ይጨምርብህ ዋው❤
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 23 күн бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ ወገኖች ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 23 күн бұрын
ራቻ እንኳን ደስ ያለክ እህትህን ስላገኘህ በጣም ላንተ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 23 күн бұрын
እኔም ስለአንተ እግዚያብሔርን አመሰግናለው እንኳን ደስ ያላቹ
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 23 күн бұрын
❤❤ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ❤እራቸ እንኳን ደስ አሐህ
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
እሱ ምርጥ ሰውነው ሰይፉ
@jebdb
@jebdb 23 күн бұрын
እንወድሃለን ሰይፉየ
@user-cn3mz4fv9i
@user-cn3mz4fv9i 23 күн бұрын
የኔ መልካም ሰው ሳሪየ ስወድሽ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 23 күн бұрын
ልጄ እሰይ እንኳን እህትህን በሰላም አገኘህ :: እግዚአብሔር ብዝት ብርክ ያድርጋችሁ::
@kukuendrias
@kukuendrias 23 күн бұрын
ሰይፍሻ አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ! እነኚህን ደስ የሚሉ ወንድምና እህት ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን! ከእነርሱ ህይወት ብዙ የሚያስተምሩ ነጥቦችን አስተውለናል!
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 23 күн бұрын
😢😢😢😢ማርያም በጣም አሳዘነኝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@lilymogess3081
@lilymogess3081 23 күн бұрын
He is charming soft kind❤️
@helentefera6792
@helentefera6792 23 күн бұрын
እንኳን እህትን አገኘህ ወንድሜ
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me 😮
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 23 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አሰተዋይ ነህ አልሃምዱሊላህ ለዚህ በመብቃትህ እኮን ደሰሰ አላችሁ🎉🎉🎉
@elenimelaku7853
@elenimelaku7853 23 күн бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ያለህ ???ሲስቅ ሲጫወት የከፋዉ አይመስልም በዚ ሁሉ መከራ አልፈህ መሳቅ መቻልህ ያስደንቃል ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ራቼ❤❤❤
@fgty4821
@fgty4821 23 күн бұрын
ልጃቱ ግን ካየኋት ቀን ጀምሮ አለባበሷ ደስ ሲል
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 23 күн бұрын
በጣም ❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
@@user-xi1ko3du8p Oromo sireat alew:: Milk, sireat, beza lay smart
@OfficialYemi-
@OfficialYemi- 17 күн бұрын
Follow me 😮
@yehalemkedist7522
@yehalemkedist7522 23 күн бұрын
እውነት በጣም ከልቤ ደሰ ብሎኛል እንኳን ፍጣሪ አገናኛችዉ እውነት በጣም ጠንካራ ነክ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 23 күн бұрын
ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ ራቼ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የስው ደስታ ያስደስተኛል ❤❤❤
@meklittena3831
@meklittena3831 22 күн бұрын
ራቼ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ስርአት ያለህ እውነት ነው ለፈጣሪ ሚሳነው የለም ተባረኩ 🥰🙏🙏🙏 ቃላት ያጥረኛል
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 23 күн бұрын
ሶሻል ሚድያ ላይ ዘረኝነት ካላየውባቸው ጥቂት ሰዎች መካከል ይሄ ልጅ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 23 күн бұрын
ዘረኛ ነው አማራን ይጠላል ስለማይናገር ነው የአማራን ሙዚቃ ቢሞት አይጠቀምም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 23 күн бұрын
​@user-dk7kj2vq😂😂😂😂😂 2x
@nunu7353
@nunu7353 23 күн бұрын
@@user-dk7kj2vq2xaykefeta mebtu naw:: anta ye Oromogya tikftalhe?
@zineterhem5681
@zineterhem5681 23 күн бұрын
አማራ ሆኖ የኦሮሞን ሙዚቃ እሚያዳምጥ አለ ምክርና ሸዋር ከራስ ይጀምራል​@@user-dk7kj2vq2x
@ambowerkkuma6340
@ambowerkkuma6340 23 күн бұрын
ኡፍ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ትዕግስት እና ትንሽ እምነት ነው ከኛ ሚፈልገው በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ።
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 23 күн бұрын
ተባረክ አንደበትክ እራሡ እንዳንተ ላሉ ወንድሞች አሥተማሪ ነው 👍👍
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 23 күн бұрын
የሳቅ ሁላ ደስተኛ አይደለም ራቼ ጀግና ልጅ ነክ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤
@tsigetg7429
@tsigetg7429 23 күн бұрын
ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነው ስሟም ያልቀየሩት ራቼ እንኳን ደስ አለ ❤❤❤❤የኔ ጀግና ሴፍዬተባርክ
@tigi886
@tigi886 23 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል እና እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ታሪክ ያላቸዉ ወንድም እና እህት ናቸዉ ዘመናችሁ ይባረክ።
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 23 күн бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ይመስገን ግን በጣም የምያሳዝን የሕይወት ታሪክህ
@mesazgihabte7786
@mesazgihabte7786 23 күн бұрын
One of the most beautiful stories I have heard ... እውነት እግዚአብሔር ይችላል... congrats rachu❤❤❤
@lifeofheaven1292
@lifeofheaven1292 23 күн бұрын
ጌታ መልካም ነው ለታመኑት ተባረክ ራቼ! *Thanks Sefiye!
@beletaShibiru
@beletaShibiru 23 күн бұрын
ስታወራ በጣም ቀላል ግን በጣም ከባድ ደግሞ ጥንካሬ የተሞላበት ታሪክ። ባንተ ህይዋት የእግዝአብሔር እጅ አለበት። እንኳን ፈጣሪ ረዳክ። Waaqayyo beekaadha.
@HaadhaZakariyya
@HaadhaZakariyya 23 күн бұрын
Maatii naa tahaa 🥰
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 22 күн бұрын
በጣም የሚገርም ሂወት ረችየ ብቻ እንኳን ደስ አለህ ጠንካራ ጎበዝ ነህ እህትህን ስላገኝህ ደስ ብሎኛል
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw 23 күн бұрын
Thank God, for making this reunion possible! Congratulations, I’m thrilled for both of you!
@takelederesa
@takelederesa 23 күн бұрын
አስገራሚ ታሪክ የራቼን እህትህን ስላገኘህ ደስብሎኝ ለመለው ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቀነ::❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 22 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 23 күн бұрын
ማርያምን ሰይፉብላይቀርባል ብዬ ለርሴ ነግሬው ነበር ራቹ እንኳን ደስ አለህ ሲስቱን ሰላም በላት
@AlexTube472
@AlexTube472 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ስራ እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ደስ አላችሁ
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገናኛቹሁ ከምናውቀው ሰው ጀርባ የማናውቀው ታርክ አለ ይገርማል
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 23 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 23 күн бұрын
ራቼ እንኳን ደስ አለክ አንተ የአለም ምርጡ ወንድም ነክ ።
@yafilms2169
@yafilms2169 17 күн бұрын
Heartwarming story. God bless you all! So happy for you
@warkiwadajo
@warkiwadajo 21 күн бұрын
ራቹ አይዞህ ሁለም የአልፋሁ ከዛሁ በላይ እግዚአብሔር ይገዛሉ 💕💕💕💕
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 23 күн бұрын
የሳቅ ሁላ ደስትኝ አይደለም ራቼ የኔ ጀግኖ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-qe3oo1oh7g
@user-qe3oo1oh7g 23 күн бұрын
የምር ራቼ እንኳን ደሥ አለህ ከልቤ ደሥ ብሎኛል ከምንም በላይ እግዚአብሄር ይመሥገን
@maranathajesus1442
@maranathajesus1442 23 күн бұрын
በጣም ያዝናናኝ ቃለ መጠይቅ ነበር ፣ስራቱአን አለማድነቅ አይቻልም ፣ ዉጭ አደግን ብለው ራቁት ለሚመጡ ይብላኝ
@tarikulemma5596
@tarikulemma5596 23 күн бұрын
ራችሾ ትልቅ ሰው መሆንህን በግል አውቃለው። ተባረክልኝ
@AssbsVvh-hs7ss
@AssbsVvh-hs7ss 23 күн бұрын
እውነት ነው የማያልፍ ነገር የለም በጣም ነው ደስ ያለኝ ራቹ❤❤❤
@muazjemal1308
@muazjemal1308 23 күн бұрын
ዋው የራቼ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እኔም ከ 13 ዓመት በኃላ አንድ ታላቅ ወንድሜን አገኘሁ እሱ ሶማሌ ሞቃድሾ ነበር በጦርነት ምክንያት ወደዚህ መምጣት አልቻለም በልጅነቱ ከእናቱ ጋር ስለሄደም ስለ ኢትዮጵያ ምንም አያውቅም ስንት ዓመት ሶሻል ሚዲያ ላይ ከፈለገን በኃላ አግንቶን መጨረሻ ላይ ተገናኘን ስሜቱ በጣም የተለየ ነበር እኔ እረደሃለው ራቼ 🥰
@antenehassefa6403
@antenehassefa6403 22 күн бұрын
A lovely life history! Rache, you are amazing! congratulations on your reunion with your lovely sister and Happy for you.
@genetyemareyam6559
@genetyemareyam6559 23 күн бұрын
አስተዋይ ነህ በጣም ራቸ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@hannansaeed9883
@hannansaeed9883 23 күн бұрын
ዛሬ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም የምር ደሰ እያለኝ የሰማሁት ራቹየ አንኳንም።ደሰሰ አለህ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 23 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤ እንኳን ደሥ አለህ!! ስንት ማይነገር ህመም አለ ከየ ሠው ጀርባ !ጥርስ ምን አይደብቅ! thank you seifu❤❤❤❤
@user-jr8tr1rk4h
@user-jr8tr1rk4h 23 күн бұрын
በጣም ንፁህ ልብ ያለዉ ልጀ ነዉ ዉድድድድድ ዉዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለዉ
@yakibeki4037
@yakibeki4037 23 күн бұрын
ኦኦኦኦኦኦ የኔ ጌታ እንኳን እግዚአብሔር በብዙ አገዘህ አስለቀስከኝ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 22 күн бұрын
እግዚአብሔር የእራሱ ጊዜ አለው ጠንካራ ሰው ሁሌም የጀግና ምሳሌ በርታ❤❤❤❤❤
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw 22 күн бұрын
እኔ እንዴት እንዳለቀስሁ ያንተ ናኔ ታሪክ አንድ ነው የአባት ልጅም የናት ልጅም ቢኖርም. እኔግን አብሪያቸው ስላላደክሁ ብዙም ስሜት የለኝም ለነሱ ባዶነት ነው ሁሌ ሚሰማኝ እኔ ሳልወለድ የሞተው አባቴና የናት ፍቅር ነው ሁሌ የሚናፍቀኝ ግን እንደድል የናትም ፍቅር አላውቅ የአባትም ብቻ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ በጣም ይከፋኛል የነሱን ስሜን ያመኛል😢
@user-lv7qj2ju2t
@user-lv7qj2ju2t 23 күн бұрын
ደስታህ ወላሂ አስለቀስኝ ዘላቂ ያርገለህ
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤
@user-zb6ro3ym5w
@user-zb6ro3ym5w 23 күн бұрын
ራቼ እንኳን ደስአለህ ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 22 күн бұрын
።።።። ጎበዝ ወንድሜ በልጅነትህ ብዙ ስራዎችን በመስራትህ እናከብርሀለን።።መስራት በጣም ያስከብራል።።ቀሪው ዘመንህ የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።።
@caaliiwarrashawaa6698
@caaliiwarrashawaa6698 23 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ራቼ የኔ ጀግና🥰
@makiamakia9996
@makiamakia9996 23 күн бұрын
በጣም ጃግና ነክ ወለሂ ሀዘኑን በውስጡ ዳብቆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekiamekia459
@mekiamekia459 22 күн бұрын
ራቼ እንኳን ደስ አለህ ከችግር በኻላ ምቾት አለ ታይታ የማትጠገብ እህትህ በእጅህ ያስገባህ ጀግና ነህ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉
@Ekram685
@Ekram685 23 күн бұрын
ራቹ እንኳን ደስ አለህ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል ጎበዝ ልጅ ነክ
@DadaTube225
@DadaTube225 23 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@Aus169
@Aus169 23 күн бұрын
Thanks we are waiting for this moment
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 22 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን የናት እና አባታቹ አምላክ ለሁለታችሁም ጠባቂ መላክ እየላከ አሳድጎ ደግሞ አገናኛቹ እዉነትም ሀፒ ኢንዲንግ 🎉🎉🎉🎉
@sisbettybettys491
@sisbettybettys491 23 күн бұрын
እዉነትም ነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው 😢😢እንኩዋን ደስ አለኪ ረች!!!!!
@ETBeMore
@ETBeMore 23 күн бұрын
What doesn't break you, make you stronger. Amazing reunion. Happy for you both!
@tesfayteklehymanot1343
@tesfayteklehymanot1343 22 күн бұрын
ፈረንሳዮች እጅግ በጣም ደጎች ናቸዉ ፈረንሳዮ ብቻ ሳይሆኑ ግን ቋንቋቸዉን የሚናገረዉ በሙሉ የሰዉ ፍቅር ያላቸዉ ጅግ በጣም ደጎችና ተወዳጅ ህዝቦች ናቸወ።
@gigichernet80
@gigichernet80 22 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ከእናትም ከአባትም በላይ ነው አመስጋኝ ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw 23 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
@Foziyq-ib4qy
@Foziyq-ib4qy 23 күн бұрын
ገና ዛሬ ትክክለኛው ሰው አቀረብክ ደስ ብሎኛል ❤እራቹ
@user-vd5qe7ok6x
@user-vd5qe7ok6x 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ethio1news
@ethio1news 21 күн бұрын
ለብዙዎች ትምህርት ነው በጣም የተመቸኝ Self-confidence is happy
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 22 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 23 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉ስይፉ እናመሰግናለን በእዉነት ተባረክ ፉይስ
@user-op9wy4nm4l
@user-op9wy4nm4l 22 күн бұрын
በናተት በአባት ተቀጥቶ ያደገም እንዲህ ስነስርዓትና አምነት አይኖረውም አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
Ke melkam enat ena abat naw yetfeyrut…motubachew enji:: Of course yemetubetim mahabreseb chewa naw
@Mesu653
@Mesu653 23 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰይፍሻ
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 27 МЛН
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3 МЛН
FILO PART 93
30:09
Abukar Mahdi
Рет қаралды 205 М.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,1 МЛН
Форчан ищет Флаг (Финал) 🍀
0:46
i11ushenka
Рет қаралды 1,6 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 17 МЛН
Изменила с Лучшим ДРУГОМ😱☠️
0:45
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,1 МЛН