ካናዳ እና አሜሪካ ያሉ ቤተሰቦቻችን ለምን አይወስዱንም ? PR ደብዳቤ ? በፅዳት እና በመሳሰሉት ስራዎች ካናዳ ይመጣል ?

  Рет қаралды 130,912

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

2 жыл бұрын

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Пікірлер: 717
@sitishamil2648
@sitishamil2648 2 жыл бұрын
ቢቀርስ ገነት ነው እንዴ የምንገባው ያውም ለዚች ከንቱ ዘመንና በስባሽ ገላ
@tdf7226
@tdf7226 2 жыл бұрын
I live in UK... all you said is the same here in england. በጣም ጥሩ ዝግጂት ነው ኢትዮጲያ እና ኤሬትራ ያሉ ቤተሰቦቻችን process ቀላል ይመስላቸዋል። ሰው ማምጣት የሚቻለው ልጅና ሚስት/ባል ብቻ ነው። ይሄን ሰው ሊረዳው ይገባል በርቺ!!
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ያው ያለውን ነገር ማሳወቁና ማወቁ ይጠቅማል 👍👍🙏🙏
@lovewins1072
@lovewins1072 2 жыл бұрын
Thank you for being a voice for a lot of ppl, like you said no one would blv it, unless they see it for themselves,
@znaol
@znaol 2 жыл бұрын
Great educational clip. Keep on doing similar stuff 👏
@user-dl8mz2cv9i
@user-dl8mz2cv9i 5 күн бұрын
It’s amazing and your analysis so right for someone who really understands. God bless you.Keep up the good work!
@dawitamare4623
@dawitamare4623 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪድ ጥሩ ግንዛቤ ነው ያካፈልሺን ፠
@danielkifle1724
@danielkifle1724 2 жыл бұрын
Thanks for your honesty and providing the real info.
@tomm9713
@tomm9713 2 жыл бұрын
Really Informative, Thank you
@mesi6213
@mesi6213 2 жыл бұрын
That you all said 100% right and great explanation. Thank you
@teklehaimanotbeyene5468
@teklehaimanotbeyene5468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ኢትዮጵያውያን በቂ ምላሽ እንዳገኙ እረዳለሁ።
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 жыл бұрын
ኪዲየ ሰላም አናመሰግናለን ሁሌም እኛን ለማስረዳት ለምታደርጊዉ ልፋትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ
@sam004sk
@sam004sk 2 жыл бұрын
You are amazing and helpful person thanks.
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 2 жыл бұрын
ውነትሽንነው እህቴ እዲህ ንገሪልን እኔም ብዙ ዘመዶቼ ተጣልተውኛል ስንትበየግዜ እየረድሁቸው እምከፍለውን ዋጋትተው ካልመጣን ይላሉ እኔ ደግሞ ባለትዳርና የልጆች አሳዳጊነቴ ከነሱጋር ይከብዳል ሁሉንም ማስደሰት አልችልም በምችለው በገንዘብ እየረዳሁዋቸው ነው ግን እግዚአብሔር ብድራቴ ይክፈለኝ እጂ እነሱስ እርካታም የላቸው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
ካመጣሽ ከ ባልም ያፋታሉ ደልቷችው እንዴትኖር ይፍልጋሉ 😏😏አትሞሪ ጎመን ብ በ ጤና
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Kidiya ena zemedem gemedem yelej selzeh men temkrejalesh
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Ewnt beleshal kidi
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 2 жыл бұрын
If they don't rejoy ,you have to stop helping them!
@tsehaymengistu3025
@tsehaymengistu3025 Жыл бұрын
ክድዬ እኔ የ3ልጂ እናት ነኝ ግን ባሌቤቴ በሞት ተለየኝ ካናዳ አክስት አለች እስፖንሰር አለን ግን እስካሁን እየሞከረች ነው ግን አልሳካ አለን ክድዬ የወንድሜ ልጂ መውሰድ አይቻልምን ክድዬ
@bezaabay3278
@bezaabay3278 Жыл бұрын
እውነት ነው ልክ ብለሻል ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያክብርሽ
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 2 жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ የሀሰት ጋብቻ ብዙዎችን ብዙ ነገር አሰከፍሎአል Information is the oxygen of the modern age. ...
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 2 жыл бұрын
I found your program very useful. Go forth
@awelkemal4637
@awelkemal4637 Жыл бұрын
ዋው አመሰግንሻለሁ ካንቺ ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው የተረዳሁት
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 2 жыл бұрын
What a nice point you raised.I always ask this question and now I've got the answer Thank you kidi
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 жыл бұрын
Kidi በጣም እናመሰግናለን ችግራችንን ስላስረዳሽ
@teferabekele395
@teferabekele395 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ ብዙ የተረዳሁት ነገሮች አግኝቼዋለሁ
@cronacrona8220
@cronacrona8220 2 жыл бұрын
አልሔድም ስደት አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያየ ሠላም ትሁንልኝ
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 Жыл бұрын
Eshi አግብቶ የሚወስደኝ ፈልጊልኝ
@feyisabunagemeda269
@feyisabunagemeda269 Жыл бұрын
Tankyou
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 Жыл бұрын
@@samrawitaddisu6693 ፃፊልኝ
@bintabduljebar5332
@bintabduljebar5332 Жыл бұрын
endi milut nachew hedewu migegnut😮😮😮😅
@tebibusolomon1018
@tebibusolomon1018 5 ай бұрын
እስቲ ልሂድ ብትልስ መቼም አትሄድም
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ እናመሰግናለን በረቺልኝ🙏
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 жыл бұрын
Unbelievable explanation 😊 thank you
@ebabekele3
@ebabekele3 2 жыл бұрын
wow!!!! kidiye God bless You really!!!! very interesting and detail explanation
@bettyabegaz51
@bettyabegaz51 2 жыл бұрын
It is a good one and true Kidi. Keep it up the good work.
@befkadumekeryaw6094
@befkadumekeryaw6094 2 жыл бұрын
anch lemn atwesjgnm enat
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊውን ሀሳብ ነው ያቀረብሽ ሁሉም ከገባቸው ይግባቸው
@asresgesses3980
@asresgesses3980 2 жыл бұрын
እውነት እውነቱን መናገር ደሰ ይላል እኛ ኢትዮጵያን ለቤተሰብ ያደረግነው መሰዋእትነት ከዚያው እያሉ በብር በመርዳት በማምጣትም የከፈልን ከፍለናል።ዛሬ ከ10 ወንድምና እቶቸ ጋር ንግግር እንኳን የለኝም አኔም መሉ በሙሉ እርዳታ የሚባል አቁሜ ወደ ራሴ መሉ ትኩረት ሰጥቻለሁ ጉልቷ ከኖረች የኔም ዘመዶች ይኖራሉና።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
Stay strong, man. That's the story of many of us.
@abebech9480
@abebech9480 2 жыл бұрын
Yasazinal
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
Ethiopia yalu Beteseb Complain mareg ayaqomum!! Manyazewal Eshetu Silazi yawetawun simu. Wushet le Family menager aqumu Dikamachun hulu Record argachu lakulet atasimesilu bilowal
@Martem79
@Martem79 Жыл бұрын
Offffu! Deep breathing.. thanks for being voice for all immigrant (us). እኔ ብቻ እምጨናነቅ ይመስለኝ ነበር እነሱን ለማስረዳት it is overwhelmed… from (USA 🇺🇸 TX)
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 жыл бұрын
wow የኔ ታሪክ መሠለኝ እኮ keep it up
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 жыл бұрын
እናቴ ሀገር ቤት ያሉ ሰዎች ሰንፈው ነው እንጅ ለውጥ ያለው እዛ ነው፡ሰው ሰርቶ ፡ነግዶ በአጭር ግዜ ውስጥ ሀብታም እየሆነ ያለው እዛው ሀገር ቤት ነው። በነገራችን ላይ እነ አሜርካ ነው የምኖረው ትንሽ ለስራ የምሆን ሳንትም እየፈለኩ ነው እንጅ በተሰብን ማምጣት ይቅርና እነ ራሱ እዛው ነኝ ከጥቅት ግዜ በኋላ
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
ያየው ያቀዋል ስደትን
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
ስለ አሜሪካ መረጃ ቢታካፍይ መልካም ነው ሰው ገነት ይመስላቸዋል አሜሪካ ማለት
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 жыл бұрын
ገነት ሳይሆን ፡እነ መጥቸ ስቃይ ነው ያየሁት፡
@davied999
@davied999 2 жыл бұрын
አትሰክሽን እኔ በስራ ምክንያት France እና canada ጨምሮ ሌላ ሀገር ሄጃለው በምንም ታሪክ ኢትዮጵያ አትሻልም until the Government policy will change
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
@@davied999 ይቅርታ በደብ አልተፃፈም መልክቱ ምን ለማለት ነው
@softlife5208
@softlife5208 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የምይደነቂ ነሽ እውነት እውነታን ነጭ ነጫን አቦ ተባረኪ
@ayn-tube7005
@ayn-tube7005 2 жыл бұрын
የአቅም እና የእውቀት ጉዳይ እንጂ ከተጠቀሰው በላይ እጅግ ቀላል ነው... እኔ አምስት ዘመዶቸን አሜሪካ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ አድእጌለሁ!! ይቻላል
@NoName-ex8ch
@NoName-ex8ch 2 жыл бұрын
Kelal malt endet nw ehite
@bereketguesh6623
@bereketguesh6623 2 жыл бұрын
Please ngerign wendm alegn america endet liwesdegn ychilal Please Please 🙏🙏🙏
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
ወጪውን ከፍላለው የturk work permıt alegn .. በዛ በኩል እንዲሆን plzzz
@Martem79
@Martem79 Жыл бұрын
Ok go ahead.. share us what you did and the all process truly b/c you are exposing us like it’s easy and simple 🤔
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
I think you did it thrugh so called family immigration .
@abrahamhabtemariam5469
@abrahamhabtemariam5469 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም ምኖረው winnipeg ነው, በብዛት የኛ ህብረተሰብ idea share የማድረግ ልማድ የለዉም. ጥሩ ሓሳብ ነው (keep going and thanks!!)
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 жыл бұрын
እባካችው ውድ ወንድም እና እህቶቼ እርዱኝ ችግር ውስጥ ነኝ እየዋሸው አይደለም በፈለጋችውት መንገድ ችግሬ የእውነት መሆኑን አጣርታችው እርዱኝ ብድራቱን ከፈጣር ትወስዳላችው
@melkamutsegaye5925
@melkamutsegaye5925 2 жыл бұрын
lovely and honest woman.!! wuded new yarekush!!
@gossaabi7410
@gossaabi7410 Жыл бұрын
Kidy thankuou for your advis
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
That’s a really good information and explained.👍🏾✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹
@makdagebre7995
@makdagebre7995 2 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ መረጃ ነው
@eshetuendashaw7649
@eshetuendashaw7649 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ። በ"Semi or low-Skilled Labour" የሚኬድበት መንገድ ካለ የኢሚግሬሽን ሎውየሮችን ቃለ-መጠይቅ ብታደርጊልን(ቢዚ እንደሚሆኑ ይገባኛል)። ሌላው ደግሞ "PR invitation" ሻጭ ነን በሚሉት የፌስቡክ ፔጅ ላይ ብዙ አርቲስቶች በርታ ጥሩ ነው እያሉ ነው። ይሄን ነገር እንዴት ታዪዋለሽ? እነሱስ በዚ መንገድ ሄደው ቢሆንስ?
@Ethioselam445
@Ethioselam445 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ውዴ
@mimishibeshi4095
@mimishibeshi4095 2 жыл бұрын
Kidiyee thanks so much lgeltsew alchilmm ejigg genbi ena astemari nw hule yzesh yemtkerbiw egziyabher ybarksh 🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
አሜን ሚሚዬ💕
@raygibson4624
@raygibson4624 2 жыл бұрын
Awesome sis keep up the good work
@banetibenson3772
@banetibenson3772 2 жыл бұрын
I like your information ur onset person God bless you
@tsehayk548
@tsehayk548 2 жыл бұрын
You are right. Thanks
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
tanks for true information
@GaGa-us9rm
@GaGa-us9rm 2 жыл бұрын
Thank you for your advice
@dawitabebe8355
@dawitabebe8355 2 жыл бұрын
U are brave and strongest girl keep ur way and we learn more thing with u Thanks good bless u .
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Thank dear dawit I appreciate 🙏
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 2 жыл бұрын
አንቺ የ አሜሪካውን ትያለሽ እኛ በአረብ ሃገር ያለነው እንኳ አርቄ ሸጦ መኪና ስለገዛ ብቻ አንተ ምን ትሰራለህ እሚለው ብዛቱ አያድርስ ነው ። ወንጀል መስራት በቶሎ ሃብታም ያድርጋል ግን ክስንቱ አንዱ ስለተሳካለት ብቻ ሌላውንም ለምን እንደሱ አትሆንም እሚለው ቤተሰብም ሳይቀር ነው።
@tihtinawmessele122
@tihtinawmessele122 2 жыл бұрын
Thank you for your information
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 2 жыл бұрын
ጥሩ ኢንፎርመሺን ነው የሠጠሽው እማሠግናለን ይህን የሠጠሽውን ገለፃ ካዩ ይረዳሉ
@yibedagm8275
@yibedagm8275 2 жыл бұрын
I thank you for sharing us your experiences and please put the link of Canada Immigration Website
@merhawiberhe2368
@merhawiberhe2368 2 жыл бұрын
Thanks my dear ❤️ I hope meet u one-day on wennpeg
@whoami29188
@whoami29188 2 жыл бұрын
ጥሩ ኢንፎርመሽን ነው በርቺ
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 Жыл бұрын
Amazing information.... good job.
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
❤️🇪🇹❤️💯from Germany 🇩🇪👍
@ethiodrawing5654
@ethiodrawing5654 2 жыл бұрын
Ewnetshn naw ehete 💗😘🙏🙏😉💙 keep it up 😍
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 2 жыл бұрын
እኔ ሰው አገር በነፃ ና ብባል ራሱ አልሄድም በቃ ለማየት ብቻ ለ አንድ ዋር ከዚውጪ ካገሬ ንቅንቅ አልልም😑 ስደትን ከእግር እስከራሱ አይቻለው
@rezenejohnson6877
@rezenejohnson6877 2 жыл бұрын
You right 100%. I don’t any comment you say most of thing what they have too know more or less GODBless you my sweet
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 жыл бұрын
Thanks you Great educational video
@zegeyekassa996
@zegeyekassa996 2 жыл бұрын
hasabesh des yemila asamegn nager ale thank you.
@asheyib6628
@asheyib6628 Жыл бұрын
Very cool sis, I request you to share all the information you need for this process. I wish you all the best
@Meazazewudu-nf3ob
@Meazazewudu-nf3ob 2 күн бұрын
እናመሰግናለን እስኪ አንችን ማገኝበት አድራሻሽን ስጭኝ አትለፊኝ በናትሽ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
ለቅኖች ምስጋና ይገባል
@samimikah3174
@samimikah3174 2 жыл бұрын
Thanks kidi! Lik neah ye sira invitation kebad new gen ye vacation invitation enkuwan fekadegna aydelum.
@antenehmelese8166
@antenehmelese8166 2 жыл бұрын
its great idea u r proud for me!
@edalegese4229
@edalegese4229 2 жыл бұрын
thank you kidi I really Appreciate you
@abela161
@abela161 2 жыл бұрын
Kidi btamm nw mnwdesh getan... Gn sle student visa kmetan bhoala yearly fee lmekfl ymiaschlun srawochn ..pls pls...asayin tolo kchalsh....mn aynt srra le tmarri endmichal ena lelochnm chmrsh 1 video pls .. Thenk you so much.
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 2 жыл бұрын
Thank you thank you great job
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ገላገልሽን ከሰሙት ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
ጥሩ መልስ ነዉ የመለሸዉ ሲስተሙን ሰለማውቀዉ እየኖርኩበት ስለሆነ 👍👍👍👍
@user-gv3uc4bu6p
@user-gv3uc4bu6p Жыл бұрын
ሰኒ ካላስቸገርኩሽ ስለ systemu ltnegrign tchiyalesh
@minteworku3590
@minteworku3590 2 жыл бұрын
Tnx a lot Kidi
@haschascha627
@haschascha627 2 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ በጋብቻ ካልመጣችሁ በግብዣ በጉብኝት ከመጣችሁ ሌላ ስቃይ ነው ስራችሁን ጥላችሁ አትምጡ ከባድ ነው።
@Aleee009
@Aleee009 2 жыл бұрын
How about student visa??
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለው እኔ አውስቲራሊያ በቪዚት ብዛ ልሔድ አስቤ ነበር
@rasali7799
@rasali7799 2 жыл бұрын
Nice info, sweet heart girl,Thanks🙏
@tawfik9064
@tawfik9064 2 жыл бұрын
THANKS KIDI
@mb74091
@mb74091 2 жыл бұрын
Egziabhair yistishi ehitalem🙏💕
@emebetalemayehu7371
@emebetalemayehu7371 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ እውቀት አግቻለሁ እህቴ
@starthabesha1620
@starthabesha1620 Жыл бұрын
Ebakeshe akesten agenagnigne.....senkneshe worku shibeshi tebalaleche
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 2 жыл бұрын
ምናለ እኔ የሚወሰደኝ ባገኘሁ በአርብ ሀገር ተሰቃዬሁ እኮ ለብቻዬ ሰድሰት ቤተሰብ እያሠተዳደርሁ😥😥😥
@uaeuae9598
@uaeuae9598 2 жыл бұрын
አይዝሽ እህት እኛም አለን
@charisa5360
@charisa5360 2 жыл бұрын
Tebareki lije, yihe le bzu sew yiteqemal, yasetareqalem🙏
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Жыл бұрын
thanks important Question.
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 2 жыл бұрын
Thanks, you explained very well. I hope those people understand. No one want to suffer here alone but as you said the process not easy. Especially for African.
@Marta-rn4kt
@Marta-rn4kt Жыл бұрын
HI
@Marta-rn4kt
@Marta-rn4kt Жыл бұрын
Hi how are you may I want to talk to you I sent for you for your number my me
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Berchi gobez nesh 👍❤
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 2 жыл бұрын
Is good information yes everyone's think life is here
@gashawgondrew9377
@gashawgondrew9377 8 ай бұрын
አሳብሽ እና ትምህርትሽ ቆጆ ነው
@amanuelsidamo2688
@amanuelsidamo2688 2 жыл бұрын
Thank you! 😊
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ የልቤን ነዉ የተናገርሹው ♥️♥️🙏
@mulugetagebreyesus2343
@mulugetagebreyesus2343 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው በተለይ ዛሬ ስለካናዳ ከኢትዮጵያ ቀጥታ መምጫው በጣም የጠበበ መሆኑ እውነት መሆኑን አስረግጠሽ በመናገርሽ ደስ ብሎኛል:: ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ባላንስ ይሆናል::ወደዚህ መምጫ መንገዶቹን ብች ተናግረሽ ብትቀሪ ኖሮ አብዛኛውን ኢትዮጵያ ያለ ሰው ቀላል ይመስለው ነበር:: አንዳንዴ በስደትም ላይ ሆነሽ Sponser አግኝተሽም ቢሆን ላይሳካ ይችላል:: ለምሳሌ የጀመረ ሁሉ ቢሳካለት ኖሮ እኔ Canada 🇨🇦 የምመጣው 2010 ነበር (ኢሮፓውያን አቆጣጠር) ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን እግዚአብሔር ረድቶኝ 2019 ወደ Vancouver Canada 🇨🇦 መጥቻለሁ:: በርቺ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ
@demelashafework8002
@demelashafework8002 2 жыл бұрын
ግሩም መልዕክት ነው እናመሰንናለን
@user-st7pi7es9m
@user-st7pi7es9m 2 жыл бұрын
እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ግን የመምጫ መንገድ ልትነግሪኝ ትችያለሽ
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 2 жыл бұрын
በርቺልኝ ኪዱዬ ማሬ
@tgetaneh40
@tgetaneh40 Жыл бұрын
That's so true thank you
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ካናዳ ብቻ ሳይሆን ።ሁሉም ስደት እኔ ብቻ ነኝ ብየነበር ከቤተሰብ የማልስማማ ው አይ ስደት የምንወደውን ቤተሰብ ።አቀያያየመኝ።
@zemaritworkneshhailutube9544
@zemaritworkneshhailutube9544 2 жыл бұрын
Thank you kidi best work
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ወርቅዬ💕
@AishaBinthassen
@AishaBinthassen 8 күн бұрын
Great advice ❤❤❤❤❤❤
@sabomyalew-uo8xp
@sabomyalew-uo8xp Жыл бұрын
ተባረኪ ኪዲ
@fantahunyehunie4515
@fantahunyehunie4515 Жыл бұрын
please tell me how to come there by learning.b/c there is hassel to continue the scholarship.
@tsegayeneda5098
@tsegayeneda5098 2 жыл бұрын
Kidy betam new des emilegni yanichi program yikirita I want talk privets I need more information
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
ስደት ክፉ ነው ሁሌም የትም ቢሆን ስደት መጥፎ ነው ብዙ ነገር በማግኘት ውስጥ እራስን ማጣት አለ በስደት ያላቹ ሁሉ በሰላም ሀገራቹ ያስገባቹ ኢትዩጵያም ወደፊት ትለወጣለች በሀገር ውስጥም ሰርቶ መቀየር ይቻላልና እንደውም ያልተሰደደ ተኝቶ ያድራል እድለኛ ነው 18 ሰአት እየሰሩ በእስትሬስ እየተወጠሩ እድሜም ሲያልቅ አይታወቅምና ስደት ያልሄዳቹ አትከፉ እንደውም እዛ ላሉት ፀልዩ
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 жыл бұрын
ስደት መጥፎ የሆነው ሀገር ውስጥ በአብይ አህመድ መጥፎ ስራ ሰው ከኖረበት ርስቱ ተፈናቅለው ሲሰደድ ነው፡፡
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 жыл бұрын
እንጂ ወደ በለፀጉት ሀገር መሰደድ መጥፎ ነው ብሎ መሰቡ ጅልነት ነው፡፡
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
thank you so much
@selomonmussie1816
@selomonmussie1816 2 жыл бұрын
kidiye በጣም ነው የማመሰግነው ነገር ግን ስለ welcome to canda immigration ስለሚለው ፎርም ገለፃ ብትሰጨኝ ? መደዋወል እችላለሁ ።
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
🔴ይሄንን ሳታዮ መምጣት አታስቡ‼️
14:20
kidi Ethiopia
Рет қаралды 74 М.
📌10 ወሳኝ ነገሮች ማወቅ ያለብን ‼️
21:03
kidi Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН