በአዉሮፓ ትልቅ የኳስ ክለብ የሚጫወቱትን ልጆቼን በአባታቸዉ ምክንያት ለአመታት ማግኘት አልቻልኩም ።

  Рет қаралды 16,189

Bego Tube

Bego Tube

Жыл бұрын

#Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
so share my tube
Comment my tube
peace for all

Пікірлер: 76
@hanaabebe765
@hanaabebe765 Жыл бұрын
አወ ልጆቹ እንፈልጋታለን ለማለት ወላጆቻቸውን ፈሩ እንጅ እንኳንስ ያጠባቻቸውን ተወልደው የተጣሉት እንኳ ወላጅን ፈለጋ ይመጣሉ አባታቸው በጣም መልኮም አባት ነው ስለዚህ በሠላም አገናኛቸው አሳዳጌቸውም ጥሩ እናት ነሽ ቅር ሳይልሽ ደስተኛ ሁነሽ እንዲገናኙ አርጌቸው መልካምነትሽ ሙሉ እንዲሆንእነደሠማነው ትንሹ ስልኩን ሲቀበል ደስተኛ አይደለሽም ከንግግርሽ ጠጥሩ መልካምነትሽን አደንቃለሁ ልጆችን ግን አታስጨነቋቸው ወላጅ እናት ግን የፈለገው ቢሆን ልጆችሽን አገር ውስጥ እያሉ አለማየትሽ ያንች ችግር ነው እነጅ ብዙ አማራጭ ነበረሽ ማየት ብፈልጊ ኑሮ
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ይገርማል በ21 ደኛ ክፍለዘመን መብት የለኝም ማለት ከባድ ነው በተለይ ከዱባይ የመጣች ሴት ካልወደድሽው እቤት ነጻነት ከሌለሽ አብራችሁ የምታፈሩትን ንብረት ምንም የማታቂ ከሆነ ለምን አብረሽው ተቀመጥሽ እህት አንች ድክመት አለብሽ እኔ በበኩሌ ድግምት ምናምን አላምንም እሱ ፈጣሪ ብቻ
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ነች ነገርግን ፡አይዞሽ ፡እሱ የዘራውን ያጭዳል ፡ ልጆቹም ፡ ያስታውሱሻል ፡ አንድ ቀን ፈልገውሽ ይመጣሉ ፡ አይምሰለሽ ፡እ ንኳን ካደጉ የተለየሻቸው ፡ ልጆች ፡ተጥለው ተገኝተው እንኳን ወላጆቻቸውን ይፈልጋሉ ፡፡ ታገኛቸዋለሽ በርቺ ፡ እግዚአብሔርን ፡ለምኚ ። መልካም ይሆንልሻል ።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ተባረኪ ቃልሽ ያበረታል እህቴ ።
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 Жыл бұрын
አይዞሽ እናት ነኝ ስሜትሽ ለወላዶ ይገባዋል : ያወራሽው በሙሉ በኔ እይታ ትክክል ነሽ አንደኛ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅርያን ያሳያል እሔውም ያንችን ስሜት ችለሽ ለልጆችሽ ደህና ቦታ እዴደርሱ እዴመቻቸው ስትይ ነው የተውሻቸው እሔም በጣም አዋቄ እናት የማደርገው ነው : ሌላው ያየሑት ነገር ለአባታቸው ያለሽ ክብር በጣም የላቀ ነው : አባታቸው ግን በ ሓብት ስሜት ጭንቅላት ነው የማስብ የወላጆ feeling የለውም እሔን በማሌቴ ይቅርታ
@michaelg9664
@michaelg9664 Жыл бұрын
አይዞሽ! ሰውዬው ደብተራ ነው በርኩስ መናፍስት ነበር ያሰረሽ ቤተክርስቲያን እንዳትሄጂ የፈለገው ደግሞ መንፈሱ እንዳይጋለጥ ስለሚፈልግ ነበር
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ጌታ ከልጆችሽ ያገናኝሽ እርግጠኛ ልጆቹ አልፈልግም እዳሉ አትሁኚ የሱ ድራማ ሊሆን ይችላል።
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
የእኔማርርር በፎቶ ስላየሁሽ በቪድዩ ደስብሎኛል. ባለቤትሽን አውቀዋለሁ ቀርባ በእርቅ መአድ ፕርግራም በጣም ባለጌ ነው ሚስቱም እሱም. የቻለሽን አርገሻል ልጂቹም እሱ እየመከራቸው ከውስጣቸው ወጥተሽል አንች
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
አይዞሺ አሁንም ተሰፋ አርጊ በርቺ
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ልጆቹ ይፈልጓታል ግን ፈሩ ትንሹ በተለይ ሲያሣዝን ተፅእኖ አለባቸው
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
ልጆቹ እኮ ለምን ጥላን አሁን ለምን ፈለገችን ማት አንፈልግም አሉ በተለይ ትልቁ ልጅ አምርሮ ነው የተናገረው ማየት አልፈልግም ብሏል ብቻ አላህ ልባቸውን ያራራላት
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Жыл бұрын
Ayiii lkkkkkkk
@ayinalemabebe4316
@ayinalemabebe4316 Жыл бұрын
Belchochis tebarkeshal wanawe.esu new
@mestawetmulat9130
@mestawetmulat9130 Жыл бұрын
የቆየ ነው ይልቅ ምን ደረሰች ይህ እርእስ ድጋሚ ነው
@girma834
@girma834 Жыл бұрын
አይዞሽ እውነት ከእነትነቱ አይወጣምና አይዞሽ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
የብርሃን እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ እውነቱን አንች ታውቂያለሽ እናቴ ሆይ 😭😭😭😭 እንዲያው ኢትዮጵያ ውስጥ የምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይነካል 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ግን እውነተኛ ፈራጅ ነው ለሁሉም እንደየስራው ይከፍለዋል
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 12 46፤ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ። ብርሀን እየሱስ ብቻ ነው ነው የዮሐንስ ወንጌል 12 46፤ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
@meazaberhanuwolde4713
@meazaberhanuwolde4713 Жыл бұрын
We need his video part 2 Rahu
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts Жыл бұрын
የማዝነዉ ለልጆቹ ነዉ ባልና ሚሰት የሚሉት ነገር ፍፁም የተለያየ ነዉ ልጆቹ ሲሰሙት ማንን ነዉ ሊያምኑ የሚችሉት
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
Tebarku
@ezrameko7911
@ezrameko7911 Жыл бұрын
አንድ ታሪክ ሁለት ገጽታ ስለሚኖረው የእናትዬውን ብቻ ሰምቶ መፍረድ ፍትሃዊ አይሆንም:: የአባትዬውንም መስማት አስፈላጊ ይሆናል:: ለማንኛውም ልጆች ዕውነቱን ሲያውቁ ከሌላው ወላጃቸው የነጠላቸውን ወላጅ ሊያገሉ ወይም ሊጠሉ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነው:: ይህም ማለት እናት ያወጋችን ታሪክ ዕውነት ከሆነ ሁለቱ ልጆች አባታቸውን ስለጉዳዩ መጠየቃቸውና በዚያም ላይ ተመስርቶ ሊያገሉት ወይም ሊጠሉት ያለው ዕድል ከፍተኛ ይሆናል ማለት ነው:: ስለዚህም ወላጆች የልጆቻቸውን ስሜት መጠበቁ ከራሳቸው ጥቅም በላይ መሆኑን ተገንዝበው (መጀመሪያውኑ በወላጆቻቸው ፍላጎት እንጂ በራሳቸው ምርጫ ባለመወልዳቸው) ለልጆቻቸው የሚጠቅመውን ተገቢ ውሳኔ/ዕርምጃ መውሰድ ይኖርባቸዋል እላለሁ:: ራስ ወዳድነትና ልጅ መውለድ አብረው አይሄዱም:: ካለዝያ አለመውለድ ነው::
@musbahhammid
@musbahhammid Жыл бұрын
አባታቸው ቀርቦዋል ልጆቹም መጥተው ማየት አንፈልግም ብለዋል
@ezrameko7911
@ezrameko7911 Жыл бұрын
@@musbahhammid ሙሉ ታሪኩን አውቀው መሆን አለበት ወይም ደግሞ ይህንኑ ቃለምልልስ ተመልክተው ይሆናል....
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Betam tandglshe
@seidyasin6736
@seidyasin6736 Жыл бұрын
በጠዋቱ አስለቀሳችሁኝ። ባልና ሚስቱ መሃል የተፈጠረው አለመግባባት እንደተጠበቀ ሆኖ ልጆችን ከወላጆቻቸው ማለያየት ግን የከፋ ወንጀል ነው። ልጆቹን የሚወድ እንዲህ አያደርግምና አባታቸው እንዲታረም ዱዓ እናደርጋለን።
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 Жыл бұрын
May Allah help you my sister.
@marthaethio3211
@marthaethio3211 Жыл бұрын
እኔ የልጅ እናት ነኝ ምቴ ይመጣታል እንጂ ልጄን አልተውም
@eyeruskebede9756
@eyeruskebede9756 Жыл бұрын
አያድርስ ነው ማለት
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Жыл бұрын
Ewuntuan new mtaworaw wondochu endzi nachew meseri nachew ayizosh geta yordashal lejochishm wondanchi yimtalu
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
አደንዝዟታል
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Shager Info laye bakrab true naw
@tsgeredabitew4541
@tsgeredabitew4541 Жыл бұрын
Anchi ljoche alsetm,lemgnem asadgalehu atym neber
@hannabiniyam4793
@hannabiniyam4793 Жыл бұрын
Emebete mariyam kelijocheshe tagenageshe ayzoshe ande qen felegeweshe yemetalu
@rahelso
@rahelso Жыл бұрын
Kawn befit semten yele ende?
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
እንዳልክዬ በ sami ከተሰማ በኃላ ነው Bigo ላይ የለቀከው: 2ኛውንም ተለቋል እኮ
@hdheyehehe1269
@hdheyehehe1269 Жыл бұрын
ይየውልሽ ጠያቅውዋ ከሱ ጠይቅና አረጋግጭ ልጆቹዋ አይፈልጉዋትም
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
እናቱን የሚጠላ የለም።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Balege beye coment lay mitexefew negative new ante baleyew nehe. Meselegh erkuse
@Ethioselamy
@Ethioselamy Жыл бұрын
Endalke, you are supposed to do this interview
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ሐና ዩሐንስ ትመስላለች
@tsgeredabitew4541
@tsgeredabitew4541 Жыл бұрын
Endet ljoch leabat ysetal HG yelem ende?
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Yememka begezer yemeka.
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
ምነው ይህን ያህል የዋህነት
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Жыл бұрын
እኔ ግን በእናትየው ፈረድኩ እንዴት ልጆች ትጨክናለች
@almazayele5914
@almazayele5914 Жыл бұрын
enateywe balge nat
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 Жыл бұрын
እባክችሁ ምን ደረሰች
@Sofia-cz6br
@Sofia-cz6br Жыл бұрын
Tfatu anchi gar new minm bifeter lijochischn merak alneberebschm kadeku behuwala memtatuu gra new yegebagn
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Setochu rasu be set lay tederbew syagebu ayaferum....wushoch nachew ....min yitawekal metet argabet yihonal yagebachiw...😕
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
እደ ምንም ብለሽ አፋላልጊያቸው እያቸው
@musbahhammid
@musbahhammid Жыл бұрын
ልጆቹ አዲስ አበባ መጥተው ሊያይዋት እንደማይፈልጉ ተናግረዋል።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
@@musbahhammid sad
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
ቀሺም ጋዜጠኛ ነሺ እረጋ ብለሺ ጠይቂ
@tigistgossaye1282
@tigistgossaye1282 Жыл бұрын
What
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Min albt gen ljochon baterbsachwe kif degon bednb esklyu betebkiy!!!!!!
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
እናት ብትሆኚ እንደዚህ ባላልሽ
@kebrontana8521
@kebrontana8521 Жыл бұрын
I have heard from the father and the children. Sounds like he got a lot of points. Still sad to see this.
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
coercive behaviour are: Isolating you from friends and family Depriving you of basic needs, such as food Monitoring your time Monitoring you via online communication tools or spyware Taking control over aspects of your everyday life, such as where you can go, who you can see, what you can wear and when you can sleep Depriving you access to support services, such as medical services Repeatedly putting you down, such as saying you’re worthless Humiliating, degrading or dehumanising you Controlling your finances Making threats or intimidating you
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
ቤት ካለው ሚስት እስከሆንሽ ቤቱን መካፈል ነበረብሽ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
exactly also leaving underage childrens
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
coercive behaviour are: Isolating you from friends and family Depriving you of basic needs, such as food Monitoring your time Monitoring you via online communication tools or spyware Taking control over aspects of your everyday life, such as where you can go, who you can see, what you can wear and when you can sleep Depriving you access to support services, such as medical services Repeatedly putting you down, such as saying you’re worthless Humiliating, degrading or dehumanising you Controlling your finances Making threats or intimidating you
@truetrust8216
@truetrust8216 Жыл бұрын
ዉሸት ብዙ ይታያል አንደበቷ ላይ አብሶ የድባዮ ጉዞ !
@hdheyehehe1269
@hdheyehehe1269 Жыл бұрын
ፍርድ ቤት ልጆቹ አልፈልግም አላልሽም
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ማንም እናቱን አይጠላም ክፉ ከመናገር ተቆጠብ እባካቹ።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Zebaraki akeme aycheleme new yslechew erkuse
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 Жыл бұрын
ተሸውዳለች ጎደኞቿ ቀልደውባታል ትዳሯን አሳጥተዋታል
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
እዳልክ ዕርቅ ማዕድ ላይ ለምን ጠፋህ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ተረት ይመስላል
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
እውነቱን ሳታቁ አትፍረዱ
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 Жыл бұрын
ውሸታም ነች ያደረገችው ነገር አለ
@hdheyehehe1269
@hdheyehehe1269 Жыл бұрын
ውሸታም ነሽ ከክ ቤት ከፍቶልሽ እየሰከርሽ ከለላ ወንድ ስትሳሳም አላገኘሽም ብሩ ስያልቅ ጥለሽ አለድሽም
@thehill6254
@thehill6254 Жыл бұрын
I don't trust this lady at all, she is making up the story.
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
በምን አወቅ አንተ/ቺ እራሳቹን ደብቃቹ ሌላው ላይ መፍረድ
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
coercive behaviour are: Isolating you from friends and family Depriving you of basic needs, such as food Monitoring your time Monitoring you via online communication tools or spyware Taking control over aspects of your everyday life, such as where you can go, who you can see, what you can wear and when you can sleep Depriving you access to support services, such as medical services Repeatedly putting you down, such as saying you’re worthless Humiliating, degrading or dehumanising you Controlling your finances Making threats or intimidating you
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
@@hermiteka5360 what the heck.!!!
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
@@aklilmesele5083 what is not clear . Coercive control behavior??
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
የዘርፈ ብዙው የጥበብ ሰው መስፍን እረፍት
6:30
ዬኒ ወንድ ሁን፣ ሰው ሁን፣ አፍህን ግራ!!
39:17
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 48 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32