13 አመት ወሲብ ሳይፈፅም ልጅ የተወለደለት ታሪክ የDNA ውጤት ይፋ ሆነ ሚስት ግን ራሷን ሳተች

  Рет қаралды 125,605

Bego Tube

Bego Tube

9 ай бұрын

#Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
so share my tube
Comment my tube
peace for all

Пікірлер: 756
@fitsumwubishet9590
@fitsumwubishet9590 9 ай бұрын
ይች መልካም እናት በጣም ተጎድታለች ከዚህ ሰውየ ጋር ለልጆች ስትል ከዚህ ሰውየ ጋር ከዚህ በሆላ አብራ ባይኖር ይሻላል እሷን ለመርዳት ነው ይላል ብዙ ግዜ እራሱን ይርዳ መጀመሪያ እሷን ሁላችንም የአቅማችንን እረድተናት የራሷ ስራ ብትሰራ እና ቀሪ ዘመኖን ከልጆችዋ ጋር በሰላም ብትኖር ጥሩ ይመስለኛል ስንት አመት ሲያስለቅሳት እና ሲያሳዝናት ኖረ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሺ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ከሀዲያን ወዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ለስሜታችሁ እጂ ለሚመጣው ነገር ሀላፊነት አትወስዱም
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 9 ай бұрын
እባክሽን ልጆሽችሽን እርስዎ አሳድጊ በህይወት እያለሽ እስካሁን ለፍትህ እሳድገሻል የሌላ ስው ፊት እዩ እንደው አሳድጊእቸው።ይሄ ሰውዬ ይቅርታ መጠየቅ እለት ምን ድንበር ላይ ሆኖ ያኅማለዋል።
@neimaali7125
@neimaali7125 9 ай бұрын
ያሣዝናል
@fafifafi7121
@fafifafi7121 9 ай бұрын
ምን ከንቱ ነህ ጀዝባ
@YemikirWorku
@YemikirWorku 7 ай бұрын
ኧረ ተዉ የኢትዮጵያ ወንዶች ሴት ማለት እናት እህት ወላድ ናት እንዴት ነዉ እንዲህ ያለ ከልክ ያለፈ በደል ለእህታችሁ ለእናታችሁ ከአጥንታችሁ አጥንት ከስጋችሁ ስጋ ሁና ለተገኘች እህት እናት በጣም ልብ የሚሰብር ቀደል መበደል መልካም ነዉ ለእናንተ እግዚአብሔር የለም እንደዚህ የሴትን ልጅ ልብ ሞራል ለምትሰብሩና ለምታሰቃዩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 9 ай бұрын
አይ እንዳልክዬ ሰውየውን ይቅርታ እንዲል ብትገፋው ብትገፋው ሰውየው የይቅርታ መንፈስ አልፈጠረለትም እናት ግን ልጆችሽን አትስጭ አይዞሽ ቀን ያልፋል ወገን እንርዳት እሷም ለራሷ ጥሩ ምግብ መመገብ አለባት አይዞሽ የኔ እናት :: አንተ ግን !!!!
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
አወ ይጀመርና ትደገፍ ግን ይስማሙ።
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 9 ай бұрын
@@elaybright8884 መስማት ትልቅ ነገር ነው ግን ሰውየው አላመነም እኮ አምላክ ይርዳቸው
@godislove4988
@godislove4988 8 ай бұрын
የቅርታ ያለ ሙዚቃ ቢሆን ቆንጆ ነው ተባረክ💜🙏💜
@stenabereket5563
@stenabereket5563 9 ай бұрын
እናትዬ መከራሽን ያሳየን ይህን ክፉ ቀን አልፎ ቸሩ ፈጣሪ ደግሞ ፈጽሞ ሙሉ ደስታሽን ያሳየን😢😢😢😢😢😢😢😢
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 7 ай бұрын
አሜን
@fitsumbereket5022
@fitsumbereket5022 9 ай бұрын
ስሜቷን ሳስበው በቃላት መግለፅ ከባድ ነው😢 ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ልጆቹም ያድጋሉ ትርፉ ትዝብት ነው አንቺ ራስሽን ጠብቂ❤
@user-ij3fb5ku2f
@user-ij3fb5ku2f 9 ай бұрын
ውይ የኔ ልጅ ጡጡ እያለች ነው እናት ልቧ ተሰብሯል የተሰበረ ልብ የሚጠግን አምላክ ይድረስላት
@abebamiki4193
@abebamiki4193 8 ай бұрын
የኔ እናት የተሰበረውን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እማ
@tmuniye795
@tmuniye795 9 ай бұрын
ስራህ ጥሩ ነው አደንቃለሁ ግን አንዳንዴ ወሬ ታስረዝማለህ ይቺን ነገር ብታስተካክል መልካም ነው
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እህት አባትየው ግን መጀመሪያ ቀበቶህን ስትፈታ ነበረ መጠንቀቅ ያለብህ የማትረባ ከሀዲ ነህ አንተን ግን የነዚ ልጆች አምላክ ይክዳህ፡፡
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 9 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ምስኪን የሴት ልጅ ስብራት በጣም በጣም ያማል ሰውዬው ምን አይነት ድንጋይ ነው በእርግጥ ታሪካቸው ብዙም አልገባኝም ምን አይነት ትዳር እንደሆነ አልገባኝም ግን አንጄቴን በላችው እግዚአብሔር ያበርታሽ የኔ እናት ልጆችሽን ለማንም እንዳትስሰጭ ጌጦችሽ ናቸው
@mishu372
@mishu372 9 ай бұрын
የሰውዬው ሞኝነት በጣም ያሳዝናል ልጆችህ ባይሆኑ እንኳን ነገ አድገው ጉልበትህ ሲደክም ውሀ ቀድተው ያጠጡህ ነበረ እሷ በሽተኛ ከሆነች 15 አመት አሳድገህ ዝም ብለህ ብትኖር ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ሁሉን ያዘጋጅልህ ነበር
@sameraheb4449
@sameraheb4449 9 ай бұрын
እንዴ ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ምን አልባት እየጠጣ እይሰከረ ሳያውቅ እየተገናኛት ይሆናል. አየ እናት እኮ ልዩ ምስጢር ነች❤❤❤ ግን ስንት መልካም አባት ባሉበት ሀገር አንተን ስናይ ይከብዳል 😢😢 አባትየ ሁሉም ነገር ያልፋል ገንዘብም ያልፋል ልጆችህን ግን ብታሳድጋቸው መልካም ነው በሽታ እኮ ምንም አይደለም እግዚአብሔር ሊፈውሳት ይችለዋል እኛእኮ እንደዚህ መሆን የለብንም እናትየየየየየ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እማየ❤❤❤❤
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 9 ай бұрын
እዳል የተባረክ ነህ ዘመንህን ይለምልም❤❤❤
@user-sl3qz9fu2z
@user-sl3qz9fu2z 9 ай бұрын
ሰውዬው በጣም ስድ ነው የኔ ወንድም ተሳስተሀል እሷ ምስኪን ያጣች ስለሆነች እንጂ ራሷን ብትንከባከብ Hiv ማለት ባሁን ሰዓት እንደማንኛው በሽታ ነው አንተ ነገ ምን እንደሚደርስብህ አታውቅም እግረ ቀጭን እያለ እግረ ደንዳና ልቦና ይስጥህ ለሷም አምላኳ አይጥላትም❤❤❤
@helenaraya672
@helenaraya672 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ኣይ ወንዶች እህት ኣለም ኣይዞን ሁሉም ያልፋል ልጆችሽን በእግዚኣብሔር ጸጋና በረከት ታሳድጊያቸዋለሽ ተስፋ ኣትቁረጪ ተስፋችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ሁሉም ያልፋል
@user-wi7rd2hy6u
@user-wi7rd2hy6u 8 ай бұрын
በጣም ጨካኝ ደሞ ክፉ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ እንኳን እግዚአብሔር ፈረደልሽ እግዚአብሔር ብቻ ፊቱን አያዙርብሽ
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 9 ай бұрын
የኔ እናት እናት ለምን ታልቅስ ስታሳዝን ባልየው ግን ነገ ልጆቹ አድገው የሄ ቪድዮ ያዩታል ለሞራኑ እንኮን አያፍርም 😮😢
@user-ki4oi9de6g
@user-ki4oi9de6g 9 ай бұрын
እባካችሁ. ደጋግ. ኢትጲያን. እናቲቱ. በሽታው. በራሱ. ጥሩ. ምግብ. ይፈልጋል. እፃናቶቹም. ያሳዝናሉ. እባክሽ. መርዳት. የቻላቹ. እርዱዋቸው
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 9 ай бұрын
እማ ጡጡ ኡፍፍፍፍፍፍ ልጄን አስታወሰችኝ እንዲ እያለኝ ነው ትቼው ስደትን የተያያስኩት ሁሌ ድምፁ ጆሬዬላይ ያቃጭልብኛል የኔ ጌታ የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@eshetewolde9315
@eshetewolde9315 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በዝርዝር ባልናገረም የኔን ስሜቱ ይገባኛል !!!
@geberu899
@geberu899 8 ай бұрын
ሰውየው ከጊዜ በኋላ ተሰልቧል ይህን የህል ጊዜ አብሮ እየኖረ ፤ለማንኛውም የአእምሮ ችግር አለበት ህክምና ያስፈልገዋል። እናትየዋ ግን አኮራሽኝ ጀግና።
@nunuabate2868
@nunuabate2868 9 ай бұрын
እሱ የመሰለዉ ወሲብ ስላላደረገ ልጅ የሚጸነስ አልመሰለውም ግን ስሜቱን ሲጨርስ ፈሳሽ እሷ ዉስጥ ከገባ ልጅ ተፈጠረ ማለት ነዉ።።
@KirubelTsegaye-kd8ju
@KirubelTsegaye-kd8ju 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 በዘመነ ሁሉ ሃዘን የነበረው የእሷ ነበር በትዳር መሐል አለ መታመን አሰቸጋሪ ነው ግን እግዚአብሔር ከክህደት መንፈስ ይመልስ ❤❤❤❤ይህ ፍቅር ለልጅቹ ያላት መሰዋት መክፈል ትልቅ አምላክ ከአንቺ ጋር ይሆን ብዬ አምናለሁ ፈጣሪ የተስተካከለ ህይወት ይስጣቸው
@zenebechbabeta970
@zenebechbabeta970 8 ай бұрын
እእእእእእፍ እናት መከራዋ. የእኔ እናት አይዞሽ ይህ ክፉ ቀን በትዝብት እለፊው እግዚአብሔር መልካም ነው
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 9 ай бұрын
በእውነት ስውየውን አባሮ እውነተኛዋን እናት ተባብረን እንርዳት እውነት ያሸንፍል
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 8 ай бұрын
ምን አደረገ?
@naymasaid1746
@naymasaid1746 7 ай бұрын
የእንቅልፍ ከኒን ሰጥታዉ እንደሆንስ አስባችሁታል
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 7 ай бұрын
@@tigistyilmaamdemicael5229 ህሌና ሚባል ነገር አለ ልጆቹን የኔ አትደለም ያለ ስው ነው ምን አደረገ ??? ማለት ምን ማለት ነው
@astuworku7780
@astuworku7780 7 ай бұрын
​@@naymasaid1746ኦኦ እቃው ከአገልግሎት ውጭ ነው እንዴ 🤣 ስሜት የሚባል ነገር የለም እንዴ ?
@emuye9817
@emuye9817 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የእውነት አምላክ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ይአስማናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከባድ ነው ክህደት ይአማል ሳይንስን እግዚአብሔር ይስጠው እውነት መስከረ ምን ትል
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 8 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ ጌታ ያሳድግልሽ ስልክ ካላት ብታስቀምጡ ሰው ይርዳታል
@samrawitsamrawit4661
@samrawitsamrawit4661 9 ай бұрын
ሠዉየ ጤነኝ አደለም የኔ እናት ፈጣሪ እባሸን ያብሥልሸ😢😢😢😢😢
@abebayelema5176
@abebayelema5176 8 ай бұрын
አይዞሽ ድንግል ማርያም በልጆችሽ ትክስሻለች። እውነተኛነትሽ ፍሬ አፍርቷል። በርቺ ተቸግረሽ አስተምሪያቸው። እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ያሰርሺው ማተብ አድኖሻል። አይዞህ የኔ ወንድም ለምታምንባት ድንግል ማርያም አሁንም ትረዳሀለች። እሷም ትፈወሳለች። መልካም ሰው ነህ። አይዞህ በርትተህ ጸልይ ጸበል ተጸበል።
@abeba5936
@abeba5936 8 ай бұрын
ሁሉንም ያረገው እግዚኣብሔር ነው እባክህን መልካምነትህን አታጥፋው ይቅር ተባባሉና ልጆቹን አብራችሁ አሳድጓቸው.
@fevenmulu7454
@fevenmulu7454 9 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ስታሳዝን እንደዚህ ኣይነት መከዳት ከኣቅም በላይ ነው😢
@muniraalhanoon6265
@muniraalhanoon6265 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ታገሽ
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 9 ай бұрын
ሰውየውን አለማድነቅ አይቻልም 13አመት አንድቤት እየኖረ የአስቻለው ሰው አቤት ፅናት ግን ልጆችህ በመሆናቸው ደስሊልህ ይገባል የባከነ ጊዜህን በልጅ ክሰውሀል እመብርሀንን ደጋግመህ ትጠራለህ ማንያውቃል መልካምነትክን በልጅ ልትክስህ እንደው አሜን ብለህ ልጆችህን አሳድግ እሷን ለመርዳት ይሄን ያክልጊዜ ኑረህአይደል ሳትሸክክ አሜን ብለህ ተቀበል እመብርሀን ስለምትወዳችው ፅናታችውን አይታ በልጅ ባረከቻችው የምር ደስሊላችው ይገባል
@meserettekie1421
@meserettekie1421 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው?በመንፈስ ተወለዱ?
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 8 ай бұрын
@@meserettekie1421 እስከመጨረሸው አዳምጭው ውዴ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 7 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሰውዬውን አለማድነቅ አይቻልም ማለት ከሃዲ መሆኑን ነው እረ የሰጠኸው ሃሳብ ግን በጣም ያስገርማል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 9 ай бұрын
እዳልክዬ ስወድክ የኔ መልካም ምርጥ ሰው ❤️
@getanehkassa
@getanehkassa 9 ай бұрын
ቀጣዩ የሰውዬውን ጤና ማስመርመር ነው ልል አልኩና ለነገሩ በዚህ ዘመን ምን ጤነኛ አለ ብዬ ተውኩት 😮
@user-iz5qt7vf5k
@user-iz5qt7vf5k 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😊
@tinajesus5499
@tinajesus5499 9 ай бұрын
Errrh ale egizabehre yimsgn
@serkmu3336
@serkmu3336 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@sayameen760
@sayameen760 8 ай бұрын
እውነት ነው እንደሱ ብለን ቁጭ 😄😄😄
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ETHIO1800
@ETHIO1800 9 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ዘመን ነው እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለን።
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 9 ай бұрын
አንተን ረጂ እሷን ተረጅ ያደረገ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ
@-zedye
@-zedye 9 ай бұрын
አይ ወንድ ለስመቱ እንጂ ማሰብ የለም አይይይይ የኔ ከርታታ ልጆቺሽ መፅናኛሽ ናቸው ለማንም አትስጭ 😢😢
@matub4261
@matub4261 9 ай бұрын
ሰውየው ፀበል መሄድ አለበት ፈጣሪ ወደራሱ ይመልሰው
@wubitseife1672
@wubitseife1672 9 ай бұрын
ጦስሽን ይዞ ይሂድ ይሄ ቢመጣም ሌላ በሽታ ይሆንብሻል አንቺ በርቺ ልጆችሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሻል ወንድ ሲባል ጨካኝ ነው ወድቀሽ ሲያይሽ ይበልጥ እራሱን ያካብዳል ንቀሽ ተይው ለልጆችሽ ኑሪላቸው ነገ እሱም አልጋ ላይ ይወድቅና የሚያለቅስበት ጊዜ ቅርብ ነው መስሎት ነው
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 8 ай бұрын
የኔ እህት አታልቅሺ ንጽህናሽን አውተሻል ሰውዬው ግን ጤነኛ አይመስልም ለሱ ይለቀስለት
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 9 ай бұрын
እንዳልክ ተባረክ እሷም ፀበል ብትጠመቂ በሽታውም ይተውሻል ጤነኛ ሰው ትሆኛለሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
@salamtube4640
@salamtube4640 7 ай бұрын
ወንዶች ከአዲ ናቸው የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ። ወይ ጉድ መጋደም እንጂ አያምኑም ሴቶች ተጠንቀቁ ለሁሉም ትምርት ነው።
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 8 ай бұрын
ወንዶች ሁላቾሁም ሳትሆኑ ብዙዎቻችሁ ሰው አታምኑም በጣም ጥሩ አይደለሞ እህቴ ጌታ ይወድሻል ልጆችን ሰጠሽ ጌታ ያሳድግልሽ
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 ай бұрын
እንዳልክ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል አስተካክሉት
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 9 ай бұрын
ያረቢ እንደው የወንዱ ጭካኔ ሲገርም ምንም ሳይነካካ ልጅ ለማግኘት በሽታ ሳይዘው አላህ የሰጠው በደስታ መቀበል ትቶ እንዲ ሚስኪኗን ደጅ አሰጣት ማትረባ
@meazamathewos3137
@meazamathewos3137 8 ай бұрын
True👍👍
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs 8 ай бұрын
አይ ሰውዮው ነገር በጣም አሸማቀቀኝ አሸማቀቀን በፐንቲ ተሻሽተናል አለ ኦ ማ ጋድ💔😢😢😢😢😢😢ግን ይህ ስሜት የተባለው ነገር ምነኛ ሰይጣን እንደሆነ የፈጣራው ፈጣሪ ይወቃው አይዞሽ የኔ እናት መካራ ሁሉ ለአንቺ እየሆነብሽ እየተሸመቀቅሽ ዕድሜሽን ተጎሰቁያለሽ 😢😢😢አይዞሽ ይህ ቀን ያልፈል😢😢😢😢
@SelamGirma-je5zc
@SelamGirma-je5zc 9 ай бұрын
ምን አይነት ዶማ ነህ ዶማ እንኮን ስራ አለው ይቆፍራል አሳፋሪ ልብህ የደነደነ ትንሽ እንኮን ፀፀት የይቅርታ ልብ የለህም እረተመለስ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ
@serkalemanagaw1205
@serkalemanagaw1205 9 ай бұрын
በናታችሁ አገናኙኝ ልጅቱን እኔ በእግዚያብሔር እርዳታ መርዳት እፈልጋለሁ
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 8 ай бұрын
Ena akatalew ayer tena ney
@user-ji1cj8js5f
@user-ji1cj8js5f 8 ай бұрын
​@@haymanotgebreyes9865እግዚአብሔር ይስጥሺ
@user-zu7ci2bz8t
@user-zu7ci2bz8t 7 ай бұрын
Enem
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 9 ай бұрын
አይ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ😮😮😮
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይላቹ የኢትዮጵያ ውንዶች ሰው ያሳምማሉ ከአብራኩ የውጡትን ልጆች ጣጣ ሰያበዛ እዩት ሌላው ልጅ አቶ እግዝኦ ይላል ልቦና ይስጥክ ሌላ ምን ይባላል
@GodashignYenealem
@GodashignYenealem 7 ай бұрын
እህህህህ የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ ፈጣሪ እሄን ቀን የሳልፈዋል
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 8 ай бұрын
እንዳልክ ከባድ ነው ምንማለት አልችልም ሁለቱም ያዛዝናሉ እግዝያብሕር ሁሉን ይችላል ባትለያዪ ደስ ይለኛል የኔ ምኞት እሷም ተፈዉሳ እሱም ስለንቦናው ተስተካክሎ አብረው እንዳኖሩ እመኛለው እንዳልክ በጣም ነው የምወድክ ዘመንክ ይባረክ
@rahwahagos2531
@rahwahagos2531 9 ай бұрын
ጤና ያላቸው ልጅ ስጦህ ኣምላክ ማመስገን እያለ ሌላ ጣጣ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 9 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 9 ай бұрын
ምን አሳፋሪ ሰው ነው መለስ አይልም ደግሞ በእጁ ያሳደጋቸውን ልጆች ቢራራላቸው እናትነት እውነት አባትነት እምነት ይባላል አንተ ግን አሁንም ታንገራግራለህ እህቴ አይዞሽ እግዚያብሄር በጸጋው ያሳድግልሽ እድሜ ይስጥሽ ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 9 ай бұрын
አታልቅሺ እግዚአብሔር ሲሰጥሽ አዋቂ ነው።እእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፈውስ የሱ ነው ፈውሱን ይስጥሽ። ያለ ምክንያት እየረዳሁ ነው ፡ ሲጠሉ ምክንያት ይፈልጋሉ አይዞሽ እህቴ። በርቺ ለልጆቺሽ ታስፈልጊያለሽ።
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 8 ай бұрын
ወይ የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 8 ай бұрын
የናትነት ፍቅር እኮ በጣም ከባድ ነው እመብርሀን ሙሉ ጤነኛ አርጋ ከልጆችሽጋ ታኑርሽ ❤!
@user-dw8uz6br5j
@user-dw8uz6br5j 6 ай бұрын
እህቴ ደስ ይበልሽ መከራሽ ቀጣይ አይደለም ልጅ በረከት ነው በርትተሽ የሳድጊ እሱን ተይው ፍርድ ቤት የወሰነውን ተቀብለሽ በምትችይው መልካም እናት ሆነሽ ቀጥዬ ማን ያውቃል በልጆችሽ ፈጣሪ ይባርክሻል
@zed8332
@zed8332 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዛሽልኝ አይወዶች ግን የሰራቹሁን ይሰጣቹሁ የሰዉን ልብ ከመሰበር ወደ ባሃላ አቱለሙ😢😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
አይ ሰዉዬዉ ድንጋይ ነገር ነው😢😢😢😢 እራስ ወዳድ የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
@FereATS
@FereATS 9 ай бұрын
ሰውየው ሴክስ ሲያረግ ራሱን አያውቅም ይሰውረው ይሆናል ፀበል ይጠመቅ።
@abebakebede2354
@abebakebede2354 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 8 ай бұрын
ባለፈው ተናግራለች እሷ እሱም እውነት አለው የባለፈውን ቪደወ ካየሽው
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 9 ай бұрын
እንዳልክ ተባረክ አንቺም እንካን ድስ አልሽ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው ሁሌ የምንሰማው ፍትህ ለሴቶች ለራሷ የተጎዳች ሴት ነት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ
@user-fo1nh4ug1t
@user-fo1nh4ug1t 7 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ከልጆችሽ አይለይሽ በርቺ ተስፋ አትቁረጪ ይህቀን ያልፋል ልጆችሽን አትበትኝ
@tinajesus5499
@tinajesus5499 9 ай бұрын
Endalkiye yen mlekam tebark
@user-dw8uz6br5j
@user-dw8uz6br5j 6 ай бұрын
ወንዶች እረፉ ልጆቻችሁን ክዳቹ ሚስታችሁን አስለቅሳቹ በእርግጠኝነት ቀድማቹ ትሞታላቹ የልጅ በረከት ፈፅሞ አታዩም እድሜአቹ አጭር ነው
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 9 ай бұрын
አባት ሃላፊነቱን ይወጣ።
@user-fi7zt4gh9u
@user-fi7zt4gh9u 7 ай бұрын
ቃል አጣሁ ለመፃፍ የኔ ናት ታሪክሽ ይቀይር እንባሽ ይታበስ ይህም አለፈ አለፍ የምትይበት ቀን ይምጣ😢😢😢😢😢
@etetu7155
@etetu7155 9 ай бұрын
በጣም ነው ይምታሳዝነው አይዞሽ። እሱ እረፍ እፈልጋለሁ አሉ እሷስ ምን አላት እግዚአብሔር አላት ደስም አላለሁም ምን አይነት ሰው ነው እንኳን እውነቱ ወጣ ፍጥር ይረዳሺ
@emebet1238
@emebet1238 9 ай бұрын
የሰው ልጅ ምንም አይኑረው እውነት ግን ይኑረው ። እባካችሁ እውነትን እንስራ።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 9 ай бұрын
ማን እንደናት! ወንድ ሁሌም መካድ መሸሽ ልማዳቸው ነው።እናት ለፍታ አሳድጋ አስተምራ ልጆቹ ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ አባታቹ ነኝ እያሉ የሚመጡ ወንዶች ግን ቀልብ ይስጣችሁ።
@adm6182
@adm6182 8 ай бұрын
Min kelb alachew zim bilew chigru siyalf mtegagat yifelgalu enji.
@destadesta64
@destadesta64 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን😢😢😢😢😢
@meserettessema6613
@meserettessema6613 8 ай бұрын
ህፃናቱ በጣም ያሳዝናሉ እንተ ጉዳዩን ያቀረብከው ሰው ግን በጣም ጥሩ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁለቱ ም ወላጆች ግን ጨካኞች የልጅ ፍቅር የሌላቸው እግዚአብሔርን የማያውቁ ናቸው ልባቸው ውስጥ የተደበቀ ነገር ያለባቸው ናቸው
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 9 ай бұрын
እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ
@epheratsworka3605
@epheratsworka3605 7 ай бұрын
እሄ ሰውየ በህልሞ ነው የሚኖርው ልበል እንዴ ካሃዲ ልጅቴ ግን ታሳዝናለች አይዞሽ ምርጥ እናት ነሽ
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 9 ай бұрын
እንክዎን ደስ አለሽ እህቴ
@ImegnGuta-lf6mf
@ImegnGuta-lf6mf 9 ай бұрын
ላቺ በጣም ደስ ብሎኛል
@zufansolomon592
@zufansolomon592 9 ай бұрын
ጌታይባርክሕ እንዳልክ እግዚአብሔር ይቁምልህ ተባሰክ በምድራቸን ላይ ሕፅናትን ለጎዳና የዳረገ ይሕ የወንዶቸ ክሕደትእና ሐላፊነት አለመሰማት ነው ለትውልድ ግድ የማይላቸው መሆኑ በጣም ይገርማል
@user-sp6mq9ml2w
@user-sp6mq9ml2w 9 ай бұрын
አታልቅሺ የኔናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 9 ай бұрын
ውይይይይ ልጅቷ በስላሴ ስም እመብርሀን ታሳድግልሽ እናቴ የናት መገራዋ ብዙ ነው አይዞሽ በርቺልኝ ግን አባትየው እኛ ኢትዮጵያን ጉዲፈቻ የሚባል ደስ የሚል ባህል አለን እሺ ካላወከው ብዬ ነው እንዲ አፏ የሚጣፍጥ እቺን የመሰለች ልጅ ክዶ መውጣት ብቻ ይቅር ይበልህ
@NserssTyoub
@NserssTyoub 7 ай бұрын
ኣብሽሪይ እምዬ ሁሉም ላኻይር ላባጎናው ኣላህ ካጎንሽ ናው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetsiBetsi-dp7ij
@BetsiBetsi-dp7ij 7 ай бұрын
Ayzosh ehita
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 7 ай бұрын
ኡፋ በጣም ልብ ይሠብራል ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-zu7ci2bz8t
@user-zu7ci2bz8t 7 ай бұрын
Ayzosh eheta hulum yalfal Egziabeher kanchi gar yhun Kezi sew gar beftsum menor ylebeshem
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ህፃኑዋ ኡፉ የምረ ግን እኮ ሰውየውን ነው ምትመስለው አይ ወድ አላአህ እስቱረ በስ😢😢😢😢😢
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 6 ай бұрын
ወይ ፈተና ሰውየው በእምነቱ ቤፀልይ ምክንያቶም እርኩስ መንፈስ ከአምሮው ዴሊት አርጉበት እንዳይሁን ይህን ቤተሠብ ሠላም ሌነሳ የገባ የመተት መንፈስ እንዳይኖር እህቴ አንችም ፀልይ ፈጣሪ በቤትሽ ሠላም እንዴያመጣ
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 7 ай бұрын
የኔ እህት አግዛብሔር መልካም ነው ጌታ ይርዳሽ
@ZhainabMohammad
@ZhainabMohammad 9 ай бұрын
😢😢😢 እናትነት ከባድነው ልጂን መለየት ማስብ
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 9 ай бұрын
Endalik keberelin!!
@MeseretGirma-qp2pg
@MeseretGirma-qp2pg 8 ай бұрын
አይ እንዳልክ እሱ የሚያስበው ስለ እራሱ ብቻ ነው። እናት ግን ኡፍ..... ከበፊቱ አሁን ነው የበለጠ ስነ ልቦናዋ የሚጎዳው እሱ አላመነም እንዳልክ ሁኔታዎችን ብታመቻችለትም እሱ የሚያወራው ስለራሱ ነው።እናትዬ አንቺ ብርቱ እናት ነሽ የበለጠ ደግሞ መድሃኒአለም ያበርታሽ።
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 8 ай бұрын
አይይይይይይይ እናት😭😭😭💔💔💔ሥታሣዝን አብሽሪ እማየ እናት ውደ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 9 ай бұрын
እድልክ የኔ የዋህ መዳኒአለም ይጠብቅህ
@mesku4066
@mesku4066 6 ай бұрын
በድምፅ. ብቻ ነበር ማቅህ ዛሬ ምልክህን. ስላየዉት. ደስ ብሎኛል.
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 9 ай бұрын
የኔ ወንድም አንተ የማታውቀው አይነ ጥላ ነው የጋወደህ እና የከለለህ ፀበል ሂድ በእምነት ፀልይ በተጨማሪ መምህር ተስፋዬን አበራን ብታገኘው የበለጠ ይረዳሀል
@rozarozena7749
@rozarozena7749 9 ай бұрын
ጌታ ይርዳችሁ ሁለታችሁም ማጣት አይኑ ይጥፍ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 7 ай бұрын
Sewuyewun asemermerut tamal yezemenu fashen Lemen abro ynoral mayhid errr sekay
በዳሌ ቅርጿ ሞታም ያላለቀ ጉድ የገጠማት አሳዛኝ ሴት Abel Birhanu
12:22
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН