ልብ የሚነካው ታሪክ ስፔን የጠፋው ወጣት በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ተገኘ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 101,346

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 475
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ ወንድሜን😢 ስፔን ያላችሁ ተባብራቹ የሆነ ነገር አድርጉ በጌታ
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Жыл бұрын
በሂደት መገኘቱ ደስ ይላል እንዲሁም በመሆኑ በጣም ያሳዝናል እስፔን ሀገር ያላቸው ኢትዮጵያ እባካችሁ ተባበሩ እና ወደ እራሱ የሚመለስበት መንገድ ካለ ከእግዚአብሔር ጋር
@Rosa12137
@Rosa12137 Жыл бұрын
መገኝቱ አሁን የሰማሁት የት ነው አድሬሱ በናታቹ
@liligirmaalemayehu5857
@liligirmaalemayehu5857 Жыл бұрын
Adrashawen endet enwek spien endale becha new yemiyawerut spien yet ketema endeminor bemen enewek ene spien new yalehut adrashaw bitawek enteyekew neber
@nunususu6797
@nunususu6797 Жыл бұрын
እስፔን ያላችሁ አድራሻው የት ነው የምትሉ እናቱ ጋ ወይንም መሲ ጋ ደውላችሁ ያግኗኟቸን ስዎች ነግረዋችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣሪ ይርዳችሁ😍
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
አይ የኛ መከራ መቼ ይሆን ማብቂያው ያሳዝናል ስት መከራ አይተህ እዛ ደርሰህ ለዚህ መብቃት ያሳዝናል 😢😢😢 እግዚአብር ይማርህ ወንድሜ
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እስከ መቼ ነው ለቅሶ ስቆቃው መከራ እናት ታነባለች እግዚአብሔር ትምህርቱን ይላክለት
@fevenrussom5426
@fevenrussom5426 Жыл бұрын
Ew setazsazen gata hoy 😂😂😂😂
@fevenrussom5426
@fevenrussom5426 Жыл бұрын
Mesey ene yetlfon elkilat alhu tlfon setunegn ebakchu Eritreaw Negen ye Ethiopiawan hemam ymegenal 😢😢😢😢❤
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
 እግዚአብሔር ፡ ይስጥሽ ፡ የኔ ፡ እህት። በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሰዉ ፡ ነሽ።
@user-rp9nd3ml1n
@user-rp9nd3ml1n Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
የኔ ወንድም በህይወት ሰላለ ደሰ ብሎኛል ሰንት መከራ አልፎ ሰፔን ከገባ በውሀላ እንደዚ መሆኑ በጣም ያሳዝናል እባካቹ ሰፔን ያላቹ ያገሬ ልጆች ለዚ ልጅ ድረሱለት ገና ወጣት ልጅ ነው እባካቹ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በትክክል
@saratasahi590
@saratasahi590 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ አይዞሽ እመቤቴ ሥደተኛዋን ልጆቿን አሣልፋ አትሠጥም 😭😭😭😭😭💔☝እመኚ ህጄ አትፍሪ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
አይ እናት እንደው ፈጣሪ ኩሉ አለም እንባሽን ያብስልሽ የመልካም ነገሮች ሁሉ አባት የሆነው ፈጣሪ ኩሉ አለም ለልጅሽ መልካምን ያድርግልሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወደጤናውም ይመለስልሽ 😭#እንጸልያለን
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Жыл бұрын
አላህ ይርዳው ወንድሜን እባካቹ ኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ይህን ልጅ ህክምና እንዲያደርግ አግዙት
@ggbh7225
@ggbh7225 Жыл бұрын
እባካቹ እንባዋን አብሱላት ለዚች እናት ቸር ነገር ያሰማን
@selamkidan3392
@selamkidan3392 Жыл бұрын
የኔ ከርታታ ወድም ፈጣሪ ይማርህ ስደት አውቀዋለው እባካችሁ እስፔን ያላችሁ አድኑት።
@endaleh4814
@endaleh4814 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጬመርበት
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
አይዞኝ የናትነት አንጀት ከባድ ነው ዋናው እንኩዋን ፊቱ አየሹ 🙏🙏የውጭ ሂወት ከከባድም ከባድ ነው 😭
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆች መሠደድ ተጠያቂ ናቸው ምክንያቱም አተ ስታድግ ነው የሚያልፍልን እያሉ ያሳድጋሉገና በልጅነቱ ጫና ያስቀምጣሉ አሁን ይች እናት ስደት ስደት መጥፎ መጥፎ እደሆነ አይተዋለች ስለስደት ሲያወራ ማስቆም ነበረባት ዛሬ ከማልቀስ እነሱ ሠርተው ያላለፈላቸው በልጅ ሊያልፍላቸው ይፈልጋሉ እግዚያብሄር ይሁንሽ
@coffelove9215
@coffelove9215 Жыл бұрын
Ewenete beleshale
@umhuzayfa521
@umhuzayfa521 Жыл бұрын
ሀቅ ነዉ ደሞም
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Жыл бұрын
Period
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ጠፍቶ ነው የሄደው
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ንጹህ ንግግር ትእቢት የሌለበት ኢትዪጵያ ውስጥ ወላጆች ናችው ልጆችን ለችግር የሚዳርጉ
@ggbh7225
@ggbh7225 Жыл бұрын
የኔ እናት አጥብቂና በምታምኝው እምነት ፀሐይ እግዚሐብሔር ታሪክ ይቀራል አይዞሽ
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
ስፔኖች ተባበሩ። አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም ነው ነገር ይለወጣል።
@elsaalemuethiopia
@elsaalemuethiopia Жыл бұрын
Inatu spien new YALECHIW spen yetigaw stet new irso yawkalu betam yikrta slaschegerku
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
ስደት ስቱን ከህልሙ አጨናገፍከው በሰላም ላገርህ ያብቃለህ ወንድሜ😢😢😢
@ritatadsse675
@ritatadsse675 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ አምላከ እስራኤል እኛን ኤርትራውያን ኢትዮጵያዊያን አስበን በቃቹ በለን በሀገራችን መኖር አልተቻለም በስደቱ እዲሁ ኡፍፍ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@kal9065
@kal9065 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እመብርሀን ትማርልሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ ስደት ክፉ ነው
@etiosa9865
@etiosa9865 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማንም በስደት በመከራ ወቶ ለአገሩ ለቤተሰቡ ሳይበቃ ምንም አይሁን ህዝቤን ከመከራ ከክፉ ነገር ጠብቀው ያሳዝናል 😢😢እግዚአብሔር ይማረው መልካም ዜና ያሰማት ለእናቱ አይዞሽ
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
ኤሮፖ ውስጥ የነፆ ሕክምና አለ እባካቹህ ስፔን ያላቹህ ሰዎች ተባበሩት
@elsaalemuethiopia
@elsaalemuethiopia Жыл бұрын
BETIKIKIL YALEBET BOTA altegesem bedefenaw spien new YALUT stetun altenagerum indet merdat YICHALAL???
@hayatworku1009
@hayatworku1009 Жыл бұрын
Nesa hikamen eko werekta kaleha nw enje werketa kelaleh menen yestahme
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Жыл бұрын
ወጣቶች እባካችሁ አትሰደዱ አገራችሁ ሠርታችሁ ለመለወጥ አስቡ ያለወረቀት መኖር አይቻልም የውጭ ኑሮ አገር ቤት ሆናችሁ እንደምታስቡት አይደለም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንደው የአማረ ሀገር እኮ ነበረን!!!!!!!!! አቤት አቤት አሁንም ወገን ተስባሰቡና እሳፍርችሁ ለእናቱ አብቁት እባካችሁ!!!!
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 Жыл бұрын
ሀገር ቤት ያለ ሰው አይገባውም ስደት ላይ ብዙ ችግር አለ ከባድ ነው እደምታስቡት አይደለም ብቸኝነት ወርቀት ማጣት ስራ ትምህርት አይፈቀድ ከዛ በላይ ቤተሰብ እንቀይራለን ብለው በንጭንቀት በሽተኛ ይሆናሉ እና ሁሉም ተሳክቶለት አይኖርም
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 Жыл бұрын
Very true.
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ፈጣሪ ኣብ ኢድኪ የረክበልኪ ወላዲት ምስኪነይቲ እግዚኣብሄር ምስኡ ይኹን 🙏🏾💐😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️💠
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Жыл бұрын
ኣሜን መዓረይ😢
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ ልችሽን በጅሽ አስገቢ በዱአ በቁርአን ሁሉም ይስተካከላል አብሽሪ ያማል😢😢😢
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Жыл бұрын
አይ የእናት መከራ ጌታ ይድረሥልሽ🙏🙏🙏
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 Жыл бұрын
ወይኔ አይዞሽ ፈረንሳይ ቢሆን እንረዳዉ ነበረ ኡፍፍፍ እባካቹህ ልጁ ይድናል ስፔን ያላቹህ ልጆች አሳክሙት መንግስት ያሳክመዋል ስፔን ያላቹህ አደራ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
አቤት መስየ ላንቺ ያለኝ ክብር ሌላ ነው እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ የኔ መቤት እናትም ልጅሽን በሰላም እጅሽ ላይ ያስገባልሽ በየእምነታችን እንፀልይ ልጅሽ ድኖ ለማየት ያብቃን ወላድ ይፍረደን አይ እናት ስደት መከራ ሀኪሙን መዳሀኒቱን ያገነአኝሽ ፍርሀቱን ጭንቀቱን እረዱኝ ገደሉኝ በ16 አመት ህመሙ እሱነው ይፈወሳል አይዞሽ🙏🏽🙏🏾
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ከስደት ይከፋ ነገር የለም ፤ ኑሮ የተመቻቸልቸውም ቢሆኑም ስንት መከራና ስቃይ አልፈው ነው ፤ ብዙዎች ሞተው ቀርተዋል ፥እንደዚህም ታመውና በሱስ ውስጥም ገብተው የሚሰቃዩ አሉ ሆኖም ስደቱ አልቆመም ፤በጣም ልብ ይሰብራል
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h Жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሀገር ቢመጣልሽ በዱአም በፀበልም ቢሆን እግዚአብሔር ይምርልሻል አይ አምላኬ አደራህን መንገዳችንን አንተ ጠብቅልን
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ! እድለኛ ነሽኮ! ባህር ላይ መከራ ነው ፣ከገባ በሁዋላም ባይቀበሉት ምን ይሆን ነበር? በሕይወት መኖሩና ያለበት መታወቁ በቂ ነው።እግዚአብሔር አሁን ያነሳሳሽ ለሱ መትረፍ ምክንያት ይሆናል።ይድናል ፣አይዞሽ! ተረጋጊና ፀልይ፣ይህ ከፈጣሪ የሚጠበቅ መልስ ነው ።ሰው ይስጥሽ ልጅሽን የሚከታተል።ምህረት ከአምላክ ነው።
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q Жыл бұрын
በመገኝቱ እግዚአብሔር ይመስገን እስፔን ሀገር እምትኖሩ ኢትዮጵያዊ ይህን ልጅ ልትርዱት ይገባል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እውነት ነው😭😭😭😭😭😭😭
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
አይ ስደት ። አይዞሽ የናቴ ልጅ እግዚአብሔርን ብቻ ለምኚ። አምላክ ይርዳሽ። የኛስ መከራ ዘንድሮ ባሰ። እባካቹ እዛ ያላቹ ወገኖቼ ተባበሩ ስለእግዚአብሔር ብላቹ
@Demonslayer4521
@Demonslayer4521 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እሱንም ከመልካም ሰው አገናኝታ ጤናውን ትመልስለት ቸር ነገር ያሰማን
@abebanigatu8244
@abebanigatu8244 Жыл бұрын
ተሽሎት በሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ ፈጣሪ
@asterdamei5507
@asterdamei5507 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አለ የሊቢያን የሳሃራንና ባህርን ያሻገረው አምላክ ይረዳዋል አንች በርች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይለውጣል ይቀይራል ጤና አግኝቶ በሰላም ወደ ሃገር ቤት ተመልሲ ልጅሽን በእጅሽ ያስገባልሽ 🙏🙏🙏
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዛብሔር ካንች ጋ ይሑን እሱንም ጤናውን ይስጠው
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
እህቴ እግዚሐብሔር ከናተጋር ይሁን አይዞሽ በፀሎት በርቺ
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 Жыл бұрын
መሲ ከሊቢያ እስከ እስፔን ድረስ አብረን ነበር ጣሊያን አልቀበልም ብላ እስፔ በፈቃዱአ ነው የተቀበለችው 600 መቶ ነበር ከዛ ግማሻችን ፈረሳይ ወሰደችን እና በፈቃዱአ ስለተቀበለችው የመኖሪ ፈቃድ ይኖረዋል ያገኘችው ልጅ ቅስ ብላ ትጠይቅው ከሞት ተርፈን ነው የደረስነው ፈጣሪ ይማርህ ነቢል በጣም ነው ያዘኩት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አይዞችሁ እሱን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማር
@foziaamar4886
@foziaamar4886 Жыл бұрын
እኔም እዛ ነኝ እንደሱ ነው ወረቀት የተሰጠኝ
@foziaamar4886
@foziaamar4886 Жыл бұрын
ጠበቃ አለው እርግጠኛ ነኝ ሁላችንም ጠበቆቻችን ናቸው የሚከታተሉን ቢጠፋባቸው ነው
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
በሕይወት በመገኘቱ ፈጣሪ ይመስገን
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
አይ እናትና መከረዋ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያደርጋል
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔርም እራርቶ መልካም ዜና ትሴሚያለሽ የኔ እናት
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Жыл бұрын
የስደት ጥጉ የሰው ህይወት የጎዳና ሰው መሆን ነው እባካችሁ ለመሰደድ ያሰባችሁ ቆም ብላችሁ 7 ጊዜ አስቡ ወረቀት ኬዝ ለማግኘት መንከራተቱ ያሳብዳል ።
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
የሐሳብ ብዛት ወደ ጭንቀት ይቀይራል😢 በሰዉ ሐገር ከወጡ በሗላ ሰዉ ሚያስበዉ ገንዘብ ድሎት ያለ ይመስለዋል ስንት ሚያስጨንቅ ነገር አለ ጌታ ይድረስልሽ የኔናት
@tisi3500
@tisi3500 Жыл бұрын
ወይ ጊዜ በእዚህ እድሜ ያሉ ወጣቶች ውጭ ብቻቸውን ቀርቶ ከቤተሰብም ጋር መኖር ከባድ ነው ወጣትነት በተለይ በውጭው ዐለም እሳት ነው። ወይ እናት አይዞች ደህና ይሆናል ብሎ አሉ እንደሱ ሆነው አሁን ድህና የሆኑ በርቺ ያንቺ ጭንቀት ሌላ ህመም እንዳያስከትልብሽ ። በርግጠኝነት እግዚአብሔር ይምረዋል አንቺ ብቻ አይደለሽም ውጭ የሚኖር ሰው ያውቃል የኔ እህት በርቺ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አይ እናት😢😢😢 እመቤቴ ጤናውን ትመልስልሽ
@antenehbezabh2721
@antenehbezabh2721 Жыл бұрын
ግን ሁሌ የማስበው መቸ ነው የኢትዮጲያ ወጣቶች ስደት የሚያበቃው :: ሰው በአገሩ ሰርቶ የሚኖረው::አገር አልባ የሆነ ትውልድ::😢😢😢
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ባሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ ሽማግሌና አሮጊቱም ቢሰደ ድ አይገርመኝም
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 5 ай бұрын
አቤትየሰው ልጅ ፈተና እግዚያብሔር ይራራለት
@mizanabr5371
@mizanabr5371 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አንደር እጅ ሆኖ ብዙ ችግር ስላየ ኤሮፓ ሲገባ ደግሞ እሱ እንደጠበቀው ስላላገኘው ለዚህ ነው ይሄሁሉ በባህርና በሰሃራ የመጣሁት ብሎ ነው ጭንቀት የያዘው የኔ እናት እየደወልሽ አይዞህ ማለት አለብሽ እግዚአብሔር ይፈውሰው በሰላም ወደ አገሩ ይመልሰው 🙏
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
አይዞሽ ምን ማድረግ እንዳለብን እየተነጋገርን ነው።
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ምሮት ለሀገሩ ያብቃው።
@fsedfsd-ch9fk
@fsedfsd-ch9fk Жыл бұрын
ኣዶ ኣይትንባዕ ድኣ ምሕረት የውርደሉ ንምርኣይ የብቅዕኩም🙏🙏🙏
@mariammm4610
@mariammm4610 Жыл бұрын
ወይኔ ነቢልዬ አብሮ ደግ ጎደኛዬ አላህ ይድረስልክ አብሽሪ ዘምዘም
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
አይ የእኛ መከራ ያን ሁሉ አሰቃቂ መንገድ አልፎ እፎይ ሲል ሌላ መከራ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Жыл бұрын
አይ እናት ዉይ ፈጣሪ ደስታሽን ያሳየን
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚያብሔር ይርዳሽ 💔
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ውይ እኔ አፈር ልብላ ምን አገኘው ወንድሜን ደጋግ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ ይሄንን ልጅ እርጁት ለነፍሳችሁ ትልቅ ዋጋ ነው ።
@selamlalem2062
@selamlalem2062 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይዬው ዐይዞሽ ይይሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አይዞሽ ልጄ አይክፋሽ🤔 የአንችም ጤና መሆን ሐሁሉም ነገር ወሳኝ ነዉና አምርረሽ አትከፊ🤔
@makysolly1837
@makysolly1837 Жыл бұрын
ኡፍ የኔናት አይዞሽ የናት መከራዋ እንደው "መድሀኒያለም" ጤናውን ይመልስልሽ።
@meserethabte2661
@meserethabte2661 Жыл бұрын
አረ ተመሰገን ፈጣሪ ብለሽ አመስግኚ 🙏🏾 ( በእምነትሽ ማለቴ ነዉ ). ጭራሽ ድምፁ። ቢጠፋስ ስንቱ። የገባበት ሳይታወቅ የቀረ አለ እግዚአብሔር ይማረዉ። ይድናል አይዞሽ በልጅነቱ ስለሆነ መከራን የተጋፈጠዉ አይዞህ የሚለዉ ሲያጣ ከብዶት ነዉ ደጋግ ኢትዮጺያኖች ይደርሱለታል እመቤቴ ኪዳነምሕረት ትዳብሰዉ አይዞህ የሚለዉ ነዉ የሚፈልገዉ ይድናል
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህታችን :: ቅዱስ ሚካኤል ይዳብስልሽ:: ሌላ ምንም የምልሽ የለኝም
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
ኤጭ እንደው አሁንስ ይህ አለም አስጠላኝ! ማሬ አታልቅሺ እግዚአብሔር እንኳን አስገኘልሽ ይማርልሽ!
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት ትርዳሽ🙏🙏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አትረበሺ መንግሥት በትክክል ተቀብሎት ከሆነ ያሳክመዋል ይድናል ካልሆነ እዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ትብብር ብያደርጉ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
ወንድሜ እናቱን እጠቅማታለሁ ብሎ በዛ በለጋ እድሜው ቀላል አይደለም የዛ አይነት ጉዞ፣ አይዞሽ እናት እግዚአብሔር መሀሪ ነው ይምርልሻል በርቺ
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 Жыл бұрын
መሲ በዙ አለህ ዘርሽ ይብዛ አቦ አፋር ጀማል
@yeshiharegmeka7908
@yeshiharegmeka7908 Жыл бұрын
አይዞሽ ይልጅ ነገር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር የልጅሽን ጤና ይመልስልሽ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Жыл бұрын
ኣይ እናት ሰው ውጭ ውጭ ይላል እዚ ያለውን ፈተና ማን ያቀዋል ሳይቀበሉ ሲቀሩ ጭንቀት በወረቀት ጭንቀት በናፍቆት ጭንቀት የናትን ሂወት ያለመቀየር ጭንቀት ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ኣይዞሽ እመብርሃን ታቃለች ኣይዞሽ እመብርሃን ቸር ታሰማን እንጂ እዛ ሆኖ ክፉ ነገር መስማት ከባድ ነው የኔናት ማሬ እህቴ ድንግል ለቅሶሽን ትዳብስ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እህታችን አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ወኔድማችንንም ምሕረቱን ይሰጥልን
@familytube4409
@familytube4409 Жыл бұрын
አላህ ይርዳው መሲ ኑሪልን እኔ ግን ላገኝሽ አልቻልኩም እኔም አሜሪካ ሚኒሶታ ወድሜ የናቴ ልጅ ጠፍቶብኝ ደጋግሜ ብደውልም አላገኝሁሽም ስሙ ዙላል ይባላል የምታቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ ወገኖቼ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
በቲክቶክ ልቀቂው ፎቶ ካለሽ ወይም ተዋቂ ቲክቶከሮች ጠይቂያቸው አሁን ሰው ወረቱ ቲክቶክ ላይ ስለሆነ ተደራሽ እንዲሆንልሽ አይዞሽ እግዚያብሄር ያግዝሽ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ኪዳነምህርት ትድርስለት አይዞሽ እናት ፍጣሪ ይርዳቹ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አይ የወላድ መከራ ወንድሜን በሰው ሀገር እንደው ምን ገጥሞ ይሁን አይ የኛ ነገር መቼ ይሁን ስቃያችን የሚያበቃው አይዞሽ እህቴ ዋናው በሕይወት መኖሩ ነው ይድናል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት 😭😭😭😭😭
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ጭንቀት ይሆናል ይድናል
@aleti4562
@aleti4562 Жыл бұрын
Ethiopian Embassy in Spain has to do something.
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድረግልሽ ። እባካችሁ በአካባቢው ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ተባበሩት እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ።
@abbytaye6837
@abbytaye6837 Жыл бұрын
😂🎉❤😢😮😅
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Жыл бұрын
የኔ ከርታታ በሰው አገር እኔን ምን አባቱ ይሔ ድህነት አይኑ ይጥፋ ምን አጋጥሞህ ይሆን እግዚአብሔር ለሀገርህ ያብቃህ ላንቺም ለሱም ከባድ ነው
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 Жыл бұрын
God will be with you and your family God will hale and protect him don't worry 🙏 ❤
@yh4es
@yh4es Жыл бұрын
ይሄስ መገኘቱ በጣም ጥሩ ነው በዚህ 10ና15 አመታት ውስጥ አውሮፓም ሆነ ሰሜን አሜሪካ ያለምንም ወረቀት በስደት የመጡና ስደተኝነታቸው ተቀባይ ያላገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶች ሴትም ወንድም ገዳና ተዳዳሪ ሆነው በየፓርኩ የሚያድሩ ራሳቸውን የሚያጠፉ ሞልተዋል ስለዚህ በባህርና በእግር ተጉዘው አውሮፓ ለመግባት የሚደረገው ሙከራ አደጋ አለው አታድርጉት
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h Жыл бұрын
አይዞሽ እግዝያብሔር ታላቅ ነው ሁሉ ነገር ይለወጣል
@batebety4455
@batebety4455 Жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ ገና ልጂ ሁነን ወተን ቀርን በስደት አይዞሽ እናቴ እግዚያብሄር ልጂሽን ዳግም በቅፍሽ ያስገባልሻል ፀሎት አድርጊ ስደት በላን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኚ
@sabahagos9645
@sabahagos9645 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይምርልሻል ሰደት ክፉ ስንት ስቃይ መከራ አለው መሰላቺው በርሃው እርሃቡ ዱላው ይሄን ሁሉ ያሣለፈው ፈጣሪ እሱ ያቃል አይዞሽ እሱንም እግዚአብሔር ይማረው
@uaeuae5639
@uaeuae5639 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትድረስለት አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 Жыл бұрын
አይቼዋለው ስደት ለሁሉም ስኬታማ ላይሆን ይችላል መኖሪያ ፍቃድ አይሰጡም ስራ ፍቃድ ያነሳሉ አንዳድ ሰው ጠንካራ ነው አንዳንድ ሰው አይችሉም ድባቴ ውስጥ ይገባሉ ያልጠበቁት ነገር ሲሆን እውሮፓ ገባን ብለው ሲገቡ እዛም ሳይሳካ ሲቀር መጥፎ ሁኔታ ይገባሉ እናቱ እድለኛ ነች በህይወትም እማይኖሩ ብዙ አሉ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምር ስደት አይኑ ይጥፋ
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይማረውና ወደ እናቱ ጉያ ያስገባው ጌታ እንባሽን ያብስልሽ እህቴ ጸልይ አይዞሽ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት እናት አታልቅሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
አይ እናትነት😢መከራው መብዛቱ በልጅ ፍቅር እናት አትዘን አትሳቀቅ 😢ኡፍ ፈጣሪ ሰላም ያገነኛችሁ🙏
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርልሽ እንኩዋን መኖሩ ታወቀ መላ አይጠፋም ከእግዚአብሔር ጋር
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳዋል አቺ ብቻ ጠንክርበይ አቺ ካልጠነከርሽ ምንምነ ነዉ 😭😭😭🙏
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f Жыл бұрын
እፍፍፍ መጨረስ አልቻልኩም አመመኝ ልጅ ስደት ላይ ሆኖ ወላጅ መከራዉን ስትሰማ ከባድ ነው እመአምላክ ልጅሽን ፈዉሺዉ ስደትን ታውቂያለሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለአንድያዉ ልጅሽ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብለሽ ጤናዉን መልሽለት ሞትን ማንሳት የቻለ ጤናን መመለስ ይቻለዋልና ኤልሻዳይ ነው ልጅሽ አደራሽን
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ምንም አይሆንም እ/ር አምላክ እቅፍ ድግፍ አርጎ በእጅሽ ያስገባልሽ እመቤቴ ትጠብቅልሽ አይይይ እናት
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እዛሄደሽልጅሽን ለማሳከምና ጤንነቱ እንዲመለስለት 🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሽ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል አይዞሽ
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
የኔ ጌታ እጅግ ነው አንጀቴን የበላህኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደው መቼ ነው እንደው የእኛ እንባ የሚቆመው። ግን ደግሞ ሰው ቢያገኝ ወደ ጤናውና ወደ መረጋጋት ህይወት ይመለሳል ዋናው ግን ሰው ቢኖር ጥሩ ነው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
አቤት ፡ ይህ ፡ መከራ ፡ ለእናት ፡ እንዴት ፡ ይሆን ፡ የመትችለዉ ፡ እሰፔን ፡ ያላችሁ ፡ ወገኖች ፡ ተባብራአችሁ ፡ ከዚህ ፡ መከራአወጦአት ፡
@Rosa12137
@Rosa12137 Жыл бұрын
ኸረ በናታቹ እሰፔን የት ነው አድራሻውን ሰጡን
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
እባካቹ ወገኖቼ እባካቹ እርዱት ነግ በኔ ነው። እባካቹ በእግዚአብሔር ስም
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
አባካቹ ደረሱልት ሰው አጡ ብቸኝነት ይሆናል አንዴህ ያረገው ሰደትን ይማቅው ይትሰድድ ብቻ ነው
@foziaamar4886
@foziaamar4886 Жыл бұрын
ልጅታ የት እንደሆነች አጣን
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Жыл бұрын
መድሀኒአለም ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
@BeYouTube-hj5bj
@BeYouTube-hj5bj Жыл бұрын
አይ እናት እግዚአብሄር ወደ ቀድሞው ጤናው ይመልስልሽ😢😢
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን ተገኘ እንጂ ፀበል ይፈውሰዋል ብቻ እንኳን ተገኘ ቢከብድም ስፒን ያሉ ኢንባሲዎችም ከተባበሩ ሀገሩ እንደምን ከላኩልሽ በፀበል ይፈወሳል ችግሩን መቋቋም ስላቃተው ነው ማለት ነው አይዞሽ እህቴ ፀሎት እንጂ አታልቅሺ ይገባኛል የልጅ ነገር ከባድ ነው
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Жыл бұрын
እንኳን በህይወት አገኘሽው አይዞሽ መሲ እባክሽ እኔም የልጄ አባት እፈልጋለሁ ስልክ ደውዬ አታነሽም ዋትስአፕ ላይ ደውዬ ነበር በቀጥታም እባክሽ ደውይልኝ ተባበሪኝ
@yenebettube
@yenebettube Жыл бұрын
እንደው የኔ እናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ የልጅ ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@conniebisrat4553
@conniebisrat4553 Жыл бұрын
መሲ ተባረኪ:- ትልቅ ሥራ እየስራሽ ስለሆነ ላማመስገን እወዳለሁ!! ተባረኪ!!!!!❤
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 31 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 21 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
Difference of girls and boys when eating sweets 😂😬
0:35
VovaLika Family
Рет қаралды 7 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 6 МЛН
Этот парень написал картину... 😎
0:29
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН