ከአዲስ አበባ እስከ ካናዳ! በእድሜ ስለሚበልጠኝ ያኖረኛል ብዬ አሰብኩ! አስገራሚ የህይወት ጉዞ! Ethiopia |Eyoha Media |Habesha

  Рет қаралды 135,949

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 211
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ሻሎምን ወይም ፋሲካን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ በ +251922452485 ማግኘት ትችላላችሁ!
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
በዚህ ምድር ላይ የሀበሻ ሴት እና የኢትዮጵያ ፈተና መቼም መቼም አያልቅም! ሀገሬ ስላምሽን ይስጥሽ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ቅኖች ለኢትዮጵያ እንፀልይ 🥺🤲🏿🤲🏿☝🏿አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ሀገሬን አስባት ጌታ ሆይ 😢
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Ere 🙏🙏🙏
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 жыл бұрын
እኔም አመመኚ እህቴ ዜና ሰማ ሺንት ቤት ነው የምሮጠው አዛይቲ ይዞኛል ይህ ደግሞ የማንንም ታሪክ ያቀርባል አሁንስ ሚድያን የማልሰማ በት
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
አይዞን
@mimijonathan7106
@mimijonathan7106 2 жыл бұрын
እህቴ የኔም ቤተሰቦች ጥንቅ ላይ ነኝ ግን ፈጣሪን በፀሎት በምልጃ መጠየቅ ነው ይህ ነው የኛ አቅም ኣትጨነቂ አሣልፈሽ ለሡ ሥጭው
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 2 жыл бұрын
አረ ሰወች ዱአ እናድርግ
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 2 жыл бұрын
ጠያቂው በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው እንደ ሌሎቹ ጠያቂዎች አይንቀዠቀዥም ጣልቃ አይገባም የተጠያቂዎቹን ሀሳብ በሚገባ ያስጨርሳል ጎበዝ!! በዚሁ ቀጥል!
@edenetissa6361
@edenetissa6361 2 жыл бұрын
እባክሸ አህቴ ልጆችሸን በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር ጸልይ ልባቸው ን ይጠብቅልሽ ባምላክሸ ታመኘ አንቼ ኑሪላቸዉ ካነዳ መሄድ መንግስተ ሰማይ መግባት አደለም ባገርሸ ጌታ ምንጭ ያፈልቅልሽ እንባሸ ይታበሰ
@freweyninegusse1508
@freweyninegusse1508 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ታሪክሽ ከኔ ጋር በጣም ይቀራረባል አይዞሽ እግዚያብሄር ይፈርዳል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ማነዉ የስደት ኑሮ የመረረዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
📖🌻🌷🌹🙌🇪🇹😢🇱🇧🙋👈
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ከመምረርም አልፎ አዙሮ ሊደፋኝ ነው የሰው አገር
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
እኔ የኔ ቆንጆ የስደት ኑሮ መሮኝ ሀገሬ ልገባ አኳብኩቤዪለሁ።ሰላምዋንም እዛው ሆኜ እጠብቃለሁ ብያለሁ 😍😍😍
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
@@lemelemyakob8546 በጣም እድለኛ ነሽ መልካም መንገድ ይሁንልሽ
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
@@user-ni9db2td3m አሜን በጣም አመሰግነዋለሁ ።በጣም የሚገርምሽ ብዙ ሰው ያምሻል ምን ነካሽ ነው የሚለኝ።ስለምኞትሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
ግን ለምንድነዉ እንደማይወዳት እንደማያፈቅራት ልቡ እያወቀ የሴትን ልብ መጎዳት ጥሩ አይደለም በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አለና ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ።
@mekiltgirma9152
@mekiltgirma9152 2 жыл бұрын
የተረገሙ ስለሆኑ ነዋ እርኩሶች
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 2 жыл бұрын
እደዚ ነው ሚያምርባቹ ጥጋብ አይወናቹውም
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የስው ልጅ ህይወት ውጣ ውረድ ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤🇪🇷❤🇪🇹🙏🙏🙏
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ውይ በየሱስ ስም ምን አይነት ርግማን ነው ውጭ የወጣው ለመግባት ሀገር ቤት ያለው ለመውጣት ልቡ የተሰቀለበት ዘመን። በየትም ቦታ ላይ እኮ የሚያኖረን እግዚአብሔር ነው። የኔ ቆንጆ እባክሽ ልጅሽ አጠገብሽ አንቺው ጋር በመኖሩ አመስግኝ ባለመሔዱ የቀረበት ነገር ያለ ሆኖ አይሰማሽ ። እግዚአብሔር ሊያስመልጣቸው ያሰበው ነገር ቢኖር ነው አጠገብሽ ያሉት። በውጭ ሀገር እናት አጠገብ ሳትኖር ቀርቶ እያለች ልጆች እያለፉበት ያለውን መንገድ ስላላየሽ አታውቂም።ትልቅ ነገር ያመለጣቸው መስሎ አይታሰብሽ እግዘብሔርን አመስግኚ የኛ እድል ፈንታ ያለው በእግዚአብሔር እጅ እንጂ በምንኖርበት ሀገር አይደለም🙏🙏 እንዴ ሀገራችን እኮ ይሄንን ያህል ለመኖር ገሀነም የሆነች አታስመስሉት ለነገሩ ምን ይደረግ የዘመኑ አገልጋይነን ባዮች አይናችንን ከክርስቶስ ላይ አንስተን ምድር ላይ ገንዘብ ላይ እንድናደርግ አስተምረውናል ስለዚህ ለነገሮች የምንሰጠው ምላሽ ስጋዊ ነው አይኖቻችንን ያብራልን
@seyoumgeberaselas9941
@seyoumgeberaselas9941 2 жыл бұрын
ትክክል
@netsanetl8529
@netsanetl8529 2 жыл бұрын
True. Tebarkilege lemelem tekekel beleshal
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
@@netsanetl8529 አይገርምሽም በቀደም ደሞ በዚሁ ፕሮግራም ላይ አንዲት እናት አባቱ ወስዶት አይደውልልኝም ብላ እያለቀሰች ቀርባ ነበር።ልጁ ደሞ ከአባቱ ጋር ቀርቦ ምላሽ ሰጠ ትምህርቴን ስጨርስ እደውልላታለሁ። እባክሽ እናቴ አትረብሽኝ ብሌ እርፍ አባትዬው እኔ እና ሚስቴ(የእንጀራ እናቱ) ማለት ነው።ሁሌ ደውልላት እንለዋለን አለ።እናት ደሞ ተደብቆ ደውሎልኝ ነበር አለች።አየሽ ልጁ በምን ውስጥ እያለፈ እንደሆነ እሱ እና እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቁት።እኔማ በዚህ ዘመን የምሰማው ነገር ልቤን ያንቦጫቡጨዋል። ትላንት በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ሜዳ ላይ ለፈሰሱት ምስኪኖች የሚላከውን እርዳታ መንገድ ላይ እየሸጡ ግማሹ ነው የሚደርሰው ተብሎ ዜና ስሰማ ሆዴ ተገለባበጠ።ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ይሄንን ነገር ራስ ወዳድነት አይገልፀውም።ምን አይነት ጭካኔ ነው? ወይኔ ጉዳችን ፈላ እግዚአብሔር እንዴት ይለመነን ብዬ የእውነቴን ፈራሁ። እና የያዝነው ስልክ ስንቱን ያሰማናል ያሳየናል።ወይ ስልጣኔ ምኑን መከራ ነው አይናችን ስር ያመጣው ? እግዚአብሔር ይርዳን ልቦና ይስጠን ብቻ🙏🙏🙏
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
አንቺ አልገባሽም እኔ አንቺን በመሰለ ታሪክ ዉስጥ ነዉ ያለፍኩት ዉሸቱ በደንብ እስኪገለጥልኘ ድረስ አሁን ከሱ ተለይቼ 3 አመት በብቸኘነት በካናዳ በሰላም እየኖርኩ ነዉ አንቺ እሱን ማመን አቁመሽ ኑሮሽን ኑሪ
@kkm3596
@kkm3596 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ሁሉም ሴቶች ልብ ቁሱል😢💔💔
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 2 жыл бұрын
እብዛኛውን ወንዳች የሴትን ህይወት እንደኳስ የሚጨወቱበት የእበሻ ሴት ጠንካራ ስላልሆነች ትዳር ክብር ስላላት እራሷን ስለማታስቀድም ነው !!! እረ ሴቴች ንቁ ወንድ ላይ እትንጠልጥሉ ባይገባስ ቢቀር !!! እግዚአብሔር ያልባረክው ትዳር እሳት ነው!! እስት ውስጥ እትግቡ !!እለማግባት ይሽላል ደስተኛ ሆኖ መኖር ! እይ የእበሻ ሴት መክራ 80% ተማሩ ውንድ ላይ እትንጠልጥሉ!!!!እጭበርባሪ ወንዳች ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሀል ስው የዘራውን ያጭድል እና !!!!
@mekiltgirma9152
@mekiltgirma9152 2 жыл бұрын
ሰው መች ያስቀምጣል አታገባም እንዴ እያሉ
@imanmesgnina7878
@imanmesgnina7878 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
እኔ የምትገርሙኝ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች 🤔
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-lg2fm2er6t
@user-lg2fm2er6t 2 жыл бұрын
እረ አውን አውን የሚስማው ሁሉ ልብ ስባሪ ነው እባካችሁ ወንዶች የእውሽት አትኑሩ ሴቶችም እንደዛው ልብ ይስጠን
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣው ምድረ ወንበደ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ 😥 መቸም የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው እስኪ ልስማው
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 2 жыл бұрын
በጣም
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
ታሪኩ ኡጋንዳ እራት እየበሉ ያለው ጋ ነው የተቋረጠው እናንተ ጋ ታሪኩ አልቋል ማለት ነው
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ግራ የሚያጋባ ነገር ነው እህታችን ወይ ወንድ ልጅ ????!!! ምንስ አስቦ ነው አንች እንዳቅሪበትየቀድሞዋን ደግሞ ለጥቅሙ ግራ ያጋባል ውድ እህታችን መጨረሻውን እግዚአብሔር መልካም ያድርግልሽ !!
@yamarymlove6275
@yamarymlove6275 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የብዙወቻችን ገጠመኝ ነው ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው ዋናው ልጆቻችን ይደጉልን አይዞሽ
@user-sr6fd8qh8c
@user-sr6fd8qh8c 2 жыл бұрын
አሁንስ በጪቀት ላብድነው እሲኪ ዱአ አሩጉ ላገራችን ሰላም እድሆን ያረብ ከይሩን አሰማን😭😭😭
@user-gl7yw5qt8f
@user-gl7yw5qt8f 2 жыл бұрын
ሀላምለሀገራችንአላህያስፍንልንያረብፍትህከአላህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሁላችንም ነን በድአ እንበርታ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Ere huolachneme nene eyetsekayene yalnew geta selamone yametalne beselote bedwa enbereta 🙏🙏🙏
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 2 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ቃጥላ ማሪያም ከጭንቀትሽ ትገላግልሽ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ዛሬስ ሰለቸኝ የባለትዳሮች የዥዋዥዊ የሚሉት ትዳር ቆይ እኛ ፍቅረኞቻችን ለማመን ተቸገርንኮ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች በእናንተ ምክንያት ነው አገራችን መአት የወረደበት እንደው የስራቹን ይስጣቹ ምን ጉድ ናቹ እስቲ ብሄራዊ የይቅርታ ቀን አሳውጁ እና ይቅርታ ጠይቁ ሴት ሁሉ አልቅሶባቹ እንዴት ይኖራል እስቲ የዚን ደሞ መጨረሻ እንስማ እስቲ ጉዳቹ አያልቅ መቼስ ቱ
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያዳም ዘር ሰብስቦ ቢቀጣ ከቅጣቱ በዋላ የሚማሩ ይመስለኛል አዳንዱንን በክፉ ጠላት ተይዘው ይመስለኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይፍታቸው
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 2 жыл бұрын
@@HelenamanuAmanu በሷ ታሪክ ብቻ ሳይሁን እንደው እምንሰማው ሁሉ ኡኡኡ ያስብላል የሷ ታሪክ እደውም ቀላል ነው ስንቱን ሰማነው አየነው
@mrvip3243
@mrvip3243 2 жыл бұрын
ትክክል
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 жыл бұрын
I can see your innocence in your eyes! PLEASE SOMEONE START GO FUND ME FOR THIS POOR LADY???🙏🏽
@zelataye639
@zelataye639 2 жыл бұрын
እዮሃ በጣም ጎበዝ ሚድያ ናቸው ድንቅ የሆነ ፕሮግራም ነው የሚያቀርቡት
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
ታሪኩ አላለቀም እኮ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ባለፈው ወር ወጥቶ ነበር ይሄ ታሪክ በድጋሚ ከምታወጡት የሚቀጥለውን እስከ መጨረሻው ብታቀርቡ ይመከራል አንቺ ግን በጣም ጨዋ ፅድት ያልሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መልካም ዜና ለመንገር በስልክ አይበቃም ይህንን ሁሉ ጋሻ መሬት ዋጋ መክፈል ለምን አስፈለገ ሲጀመር አንዴ ከዋሸሽ እዛ ላይ ማብቃት ነበረበት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ አስተዋይን ሴት ማን ያገኛታል ? ሴቶች ግን ወንድ ልጅ ሲጀምር ሲቆጣጠር ሲዋሽ እዛ ላይ ያበቃል ግንኙነቱ ጏደኛችሁን መምረጥ መብት የባለቤቱ ነው በተረፈ ቃልኪዳኑን መጠበቅ ይኖርበት ነበር በእዚህ ሃሳብ አይግባሽ ልጆችሽን ከእጅሽ እንዳታርቂ ሰዶ ማሳደድ ነው የሚሆንብሽ በሃሳብ ትሞች ነበር ልጅሽ አንቺን በማጣት እንዲሁ አይዞሽ ይህም ያልፋል !
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
በዝች ምድር ላይ የሴት ልጅ ጠላት ወንድ ነው ውይ ውይ
@shunumii7214
@shunumii7214 2 жыл бұрын
አረ ወንድ ኣይደለም ጠላታችሁ። ልባችሁ ቀላል ስለሆነ ነው።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
@@shunumii7214 አይ መስሎት ነው የብዙ ሴት እንባ የሚፈሰው በወንድ ነው
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 2 жыл бұрын
የብዙወች እህቶችሽ ታሪክ ነው
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሲገርም ቀጣዩን እጠብቃለሁ
@selamselam7720
@selamselam7720 2 жыл бұрын
የባል ዘመድ በተለይ እህቶች እግዚያብሔር ፍርድን ይስጣቸው ።
@tigistwalid270
@tigistwalid270 2 жыл бұрын
Amen 🤲 Amen
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
የባሌን ዘመዶች ስጠላቸው 😏 ግን በምክንያት ነው
@rabha7553
@rabha7553 Жыл бұрын
Ewnet new EGZEABHER yfrdbachew
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
😢በቃ መልካም ነገር እምንሰማትትመ ነገር ቀረ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አረ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ችግር ተወርቶ አላልቅ አለ 😭😭😭
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 2 жыл бұрын
ያአላሕ ሰላሙን አውርድልን ሠላምም ካተነውና
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 2 жыл бұрын
የእዮሀ ሚዲያ ባልደረቦች በሙሉ አቤት ትግስታቹ ማሻአላህ 💚💛❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ከየትኛውም ሳይድ ሰውን ለመጉዳት ለማሳዘን ሰውን መጠቋቆሚያ ለምታደርጉ ወጣትነትን ልጅነትን ለምታበላሹ እርጉሞች የስራችሁን ይስጣቹ
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 2 жыл бұрын
አይይይ ማነው እንደኔ ማስታወቀያ ሲመጣ ሚናደደው 😡
@atsedegemeda9699
@atsedegemeda9699 2 жыл бұрын
ምን አለ ዝም ብትይ በሰው ኑሮ ስትገቢ ሰው ተይ ሲልሽ ብዙ ያለቀሰች እህት አሁን ተራ ያንቺ ሆነ በሰፈርሽው መስፈሪያ ነው ግን እግዛቤር ይርዳሽ ልጆቹ ያሳዝናሉ እውነትን ግን አሁንም መናገር አትችይም ያቺ ሚስኪን ያሳዘንሻት ምን ትል ይሆን
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 2 жыл бұрын
ለምን የደርግ ወታደር ትያለሽ የኢትዮጵያ ወታደር እንጀ አስተካከይው
@yosephgebretensay7305
@yosephgebretensay7305 2 жыл бұрын
ፍሲጋ እርጋታቨ እነጋገርቨ በጣም ደስ ይላል ይህ ክስ እንቻን እይወክልም ያሳለፈስቨው መክራ በጣም ከባድ ኑው እግዚአብሔር በቃ ብል ከባለቤትቨ ጋር ያገኛኘቨ በተለይም ልጃቨ ጌታ እየስስ ይርዳቹ እባክህን canda. ያለህው መልስ ስጥ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!
@Huda19998
@Huda19998 2 жыл бұрын
toletola 🤥
@asterworku8404
@asterworku8404 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@Hela259
@Hela259 2 жыл бұрын
የቀድሞ ባለቤቱ ምንም ብትል ሀቅ አላት ልጅ እስታቅፏት ሌላ ጋር ሲማግጥ እንቺም ነግ በኔ ብለሽ ማሰብ ነበረብሽ ለሷ ያልሆነ ላንቺም እይሆንም
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
እኔ እደገባኝ ከሆነ አንዳንድ ወንዶች ከሱውጭ መኖር እንደማንችል ከተረዱና ባዶ መሆናችን ከገባቸው እኛ በእነሱ ቤት በጣም ስቅ ያልን ነን እናም ሴቶችየ ቅድሚያ ለራሳችን ኢኮኖሚ ሊኖረን ይገባል ፍቅር ምናምን የሚለውን ተውት ምክንያቱም ፍቅር ያለገዘብ ስለማያምር ብቻ ራሳችንን ስንችል እናግባ ከወንድ ለማኝ አንሁን የበታችም አንሁን ደግሞም ከሄደ አንለማመጥ ጥርግ ይበል አንድ ሰው ምንም አይነት ምክኒያት ብኖረው እካን ቢኖረው ሪቀን አይችልም ለኛ ላላለው ሰው ብዙ ምክንያቶችን እየደረደርን እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ ትርጉም የለውም ትርጉም ያለው ለራስ ቦታመስጠት ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ቀጣዩን በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@gebrielhayalu20
@gebrielhayalu20 2 жыл бұрын
ወሬኛ የራስሽ ጉድ ተጠምጥሞብሻል ስራ ፈት ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ጉድ ነው።
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ገና አስራ አምስት ሰከንድ ኮመንት የምታደርጉ ሰዎች ሱስ ነው አይደል
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ገና ሣንገባ ላይይክ ይገባዋል ይህ ሚድያ
@yerufael9487
@yerufael9487 2 жыл бұрын
በ ወንዱም ሰንት ብሶት አለ ወድን አንደ ሴት አደባባይ ወቶ ያለ መናገር ነወ አንዲ አግዛብሔር ሰናቱ የስትሽ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል:: ❤️
@mizanabr5371
@mizanabr5371 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የፈርዳል
@friehiwotferede437
@friehiwotferede437 2 жыл бұрын
ሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል የሚባለው እኮ ትክክል ነው ምነው እንደሱ ሲባል አልሰማሽም በ ሚስት ላይ መደረብሽን እያወቅሽ በዛ ላስ ሰፈር ውስጥ ድረስ መጣች እየተባልሽ ተጠንቀቂያት አሉኝ ከምትይ እሷን አግኝተሽ እውነታውን መስማት ትችይ ነበር ሌላው ስትሸኙት ሚስቱን እያየሽ አንቺ የተመረጥሽ መስሎሽ እንዴት እንዴት ልትሆኝባት እንደምትችይ መገመት አይከብድም አንቺ የተወደድሽ እሷ የተጠላች እሮጌ መስላሽ ነበር ግን እግዚያብሄር ያያል ያንቺ ልጅ አባት ሲያስፈልገው የሷ ልጆችስ? ለማንኛውም ይሄ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ይሆናል ትዳር ካለው ወንድ ላይ ለምትጠለጠሉ ከድሮዋ እናንተ የተወደዳችሁ ለሚመስላችሁ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
አይ... መፍረድ ስትችሉ😏😏😏 ብናስተውል ጥሩ ነው
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 2 жыл бұрын
እህቴ መፍረድ ቀላል ነው እሷም የሕጋዊ ሚስቱ ናት እኮ ውሽማው አደለችም
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
@@HelenamanuAmanu ትክክል ብለሻል ደሞም መጀመርያ ዋሽቷት ነው እንጂ ጠይቃው ነበር አንዳንዶቻችን ሳናስተውል እንፈርዳለን
@heyablisan4214
@heyablisan4214 2 жыл бұрын
Don't judge
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
I proud of you sister coz how u manage all the problems how do u study and reached out on this level you are strong enough women. I’m sorry what happened to the kids
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ታሪኩን በማስታወቂያ ጨረሳችሁት እኮ 😃
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
አረ ለምን ቆረጣችሁት ቀጣዩን ልቀቁልን
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
Boyfriend. ይዘሻል. ያለሸ. የስው. ወሬ. ሳይሆን ለመሽሽ ያረገው. ነው. ሌባ.
@yamarymlove6275
@yamarymlove6275 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ምን ይሻላችኋል በውሸታችሁ በክፍታችሁ የስንቶቻችንን የሴት ሂወት እንዳመሰቃቀላችሁ የክፍታችሁ ጥግ ለሚወለዱት ህፃናት እንኳን የማትራሩ ከሴት ማህፀን መወለዳችሁን የረሳችሁ ልባችሁ የማይገኝ እባቦች እኛም ሴቶች ልብ የለን
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ትክክል ገልፀሽዋል ሴቶችዬ ነቃ ነቃ እባካቹህ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
እኔም አነድ ቀነ እቀርባለሁ ብዙ ታሪክ አለኘ
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ምን ጉድ ነው ግፍ በዛ ሕዝብ እያለቀ አገር በጦርነት እየታመስ እንደገና እንዲህ አይነት ተጨማሪ ጭንቀት በጣም ግራ ይገባል ከመኖርያው የሚፈናቀል በረሃብ የሚሰቃይ ብዙ አሳኛኝ ወገን ባለበት ወቅት እንዲህ አይነቱ ጉድ በጣም የሚገርም ነው ምን ማለት እንደሚቻል አይታወቅም ሴቶችም ወንዶችም እባካችሁ አላስፈላጊ ሕይወት ውስጥ እየገባችሁ ሰውን ግራ አታጋቡ ሳይወድ የግዱን የመኖርያው በግፍ የሚፈናቀልና የሚንከራተት ሕጻን ሽሜግሌ ስላሉ እነሱ ቅድማያ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ይህንን ስል የሚከፋችሁ ሊኖሮ ይችላል ግን እውነታውን መቀበል ግን ግድታ ነው። ልጅሽን ለእንጀራ እናት ልከሽ እንዳይጸጽትሽ እመኚኝ የእኔ እህት እንዲህ የምትሰፈሰፊለትን ልጅሽን ሄዶ ለእኛም ያሳልፍልናል ብለሽ የምታስቢ ከሆነ በጣም የምትጸጸችበት ነው የሚሆነው ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እኔም የልጆች እናት ነኝ በልጆች ላይ የሚደርስ በደል በጣም ያመኛል ልጅሽን ለአውሬ አሳልፈሽ አትስጭ።
@hiwihiwi8550
@hiwihiwi8550 2 жыл бұрын
ኣይ ሴት ልጅ ሁላችን ተጎጅ ነን ወንዶች ልብና ኮላሊት የምመረምር ይፍረድባችሁ ብየ ኣለው !
@mikemarigos7810
@mikemarigos7810 2 жыл бұрын
Wommns break means heart too not only men
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ይሄን ግፍ ምትፈፅሙ ወንዶች እንትናችሁ 👈ቁርጥ ይበል 🥴🥴
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
You’re so funny 🤣
@Vip-ow7zm
@Vip-ow7zm 2 жыл бұрын
ክክ እቃችሁ ይቆረጥ ችት የምታረጉ ወንዶች እቃችሁን ቆርጦ መጣል ነበር
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ክክክክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@Vip-ow7zm ቆርጦ ጥሎ በስሚንቶ መድፈን 😢🤮🥺🙉
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
እግዚኦ ሰው መሆን ስንት እንችላለን በተለይ ሴቶች
@yabatoalijetube6852
@yabatoalijetube6852 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይለቀቅ
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 2 жыл бұрын
ወንድንኮ ማመን ቀብሮ ነው አፈር ውስጥም አይታመንም ከይሲ
@hhgechggff4474
@hhgechggff4474 2 жыл бұрын
ግን ወዶች ምን ይሻላቸዋል ኡፍፍፍፍ
@yefekersew24
@yefekersew24 2 жыл бұрын
Ethiopians how sad and disappointing that losing our humanity our goodness 😢 ourselves as habesha we were knowing as good example when it comes to perception what happened to use i can't stop crying ooh god 😭🙏🏽 have mercy on us 😢 🙏 prayers be with us my people in the name of God!!!
@Becxx88
@Becxx88 2 жыл бұрын
They just want be sperm donor because that don't want to have responsibility
@chudinato8224
@chudinato8224 2 жыл бұрын
Amen. God help all Habrshas. What is wrong with us and help us not to lose our senses
@stube3350
@stube3350 2 жыл бұрын
ከጭንቅ አውጣን ያርብ
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
እስክ ሳምንት.ቸር እንስብት📖🌷🌹🌻🇪🇹🏃👂🇱🇧😥
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ታዲያ፡ያችን፡ከሞላ፡ልቡን፡ወደዛና፡ወዚህ፡ምን፡ያዘበራርቀዋል
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
አየ ወንዶች እረ ተው ግን ተው😥
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 жыл бұрын
የእናንተንስ ማን ይናገር
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
እሂው አንዱ ሊሳብደኘ ወይ አይተወኝ ወይ ቁርጡን አይነግረኝ🙄😰😰😰
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
@@lemmalegesse8342 የናተ ይብሳል😰😰😰😰🙄🙄🙄😁😁😁😁😁💞💞💞💞
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 жыл бұрын
ሳር ያየ በሬ ገንዘብ ያየች ሴት ገደሉን ሳታይ መጨረሻው ይህ ነው
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
@@lemmalegesse8342 ከሁሉም አለ ግን የወንዶች ጭካኔ የበዛ ነው ሴት ልጅ ወንድ ላይ አጨክንም
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
እኔግን የሚገርመኝ ነገር ሣንጋባ አረገዝኩ የሚሉት ነገር ነዉ
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 2 жыл бұрын
Mechereshawin lemesmat guaguahu.
@wengilawitmengesha7529
@wengilawitmengesha7529 2 жыл бұрын
Lejochuwa maradat alabachawe yamoral kasa ykafalachase mskin
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በጣ የሚገርም ታሪክ ነው:: አንቺ ግን የተረጋጋሽ አስተዋይ ሴት ነሽ::የልጅሽም አባት ልጁን አይጥልም:: አንቺን ግን ኡጋንዳ በፊት አትምጪ ብሎ ነበር በሁዋላ ደግሞ ነይ ብሎ ያስመጣሽና ከሄድሽ በሁዋላ የነገረሽ ታሪክ አስገርሞኛል? ለምን ልጅሽን ለእህቱ ሰጥተሽ ነይ አለሽ? እዛው አዲስአበባ እያለሽ ለልጁ ብቻ ፕሮሰስ እንደሚያደርግ ሊነግርሽ አይችልም ነበር? እስኪ ታሪኩን በሚቀጥለው ክፍል እንሰማለን:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 жыл бұрын
Setoheyeeee life 50_50 aderegahuuu assebutt
@wengilawitmengesha7529
@wengilawitmengesha7529 2 жыл бұрын
Ayzoshe enat gata yrdashe
@user-kb4co4re4t
@user-kb4co4re4t 2 жыл бұрын
👍👍👍
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
ታሪኩ ሳያልቅ ነው የተቋረጠው እኮ ወይስ ይቀጥላል
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ካንድ ታሪክ ብሶ ቆራርጣችሁ እምታቀርቡት ለምንድነው 30 ደቂቃ አሳይታችሁ ትቆርጣላችሁ ክፍል ሁለትንም ልቀቁት እረ
@user-yu8lg6bv8t
@user-yu8lg6bv8t 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@user-sy1mf7uw6f
@user-sy1mf7uw6f 25 күн бұрын
29:08
@hanaayele8650
@hanaayele8650 2 жыл бұрын
Part 2 please
@hewan1291
@hewan1291 2 жыл бұрын
Yewendoch hateyat new hagerituwan kulkul yeketetat!!!
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
It’s horrible for you but passed all the tests that you faced
@wengilawitmengesha7529
@wengilawitmengesha7529 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 жыл бұрын
አገሬ ህዝብ በጦርነት እና በራብ ይሰቃአያል አንተ የሰው ታሪክ ታወራላቺሁ እኛ ምን አገባን አቦ ምን ጥርቅምቅም ያመጣል ማፈሬያ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
የደበረው መውጣት ማን ለመነሽ /ለመነህ ጉፋያ ከንቱ
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 жыл бұрын
@@mamijimma5414 ዝምበይ ጁንታ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
hahahahaha ቅንቅናም አይገርምሽም ጁንታማ አንቺና መሠሎችሽ አተላ ሸታታ ትላም
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አይ ወንድ
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ሌላው ደግሞ ኢትዮጵያ የምትኖሩ በየትም ሃገር የምትኖሩ ሴቶች እህቶቻችን ሆይ ጋብቻ ወይም ቀለበት ከማከናዎናችሁ በፊት የ ጋብቻ ሁኔታ ሲንግል ስለመሆኑ ህጋዊ ወረቀት እዪ ;መርምሩ ሳታውቁ ውጭ ሃገር ለመሄድ ብላችሁ መቼኮል መልካም አይደለምና እስተውላችሁ ተጏዙ ብዙ የምትታለሉት ውጭ ሃገር ለመሄድ ብላችሁ ብዙ የስነ ልቡና ; የተለያዩ ነገሮች እንዳይደርስባችሁ !!!
@wengilawitmengesha7529
@wengilawitmengesha7529 2 жыл бұрын
Uffffff yasat Lige tekat batam yasazenal
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 2 жыл бұрын
እድው ወዶችእኮአልታመኑም ምንይሻለናል ሴቶች
@Abeross4574
@Abeross4574 2 жыл бұрын
ሠላምሠላም ጥሩምክርነዉ
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
አበሮስ ነይ እንዛመድ
@Abeross4574
@Abeross4574 2 жыл бұрын
እሺማሬ
@edenetissa6361
@edenetissa6361 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሸ ጌታ እየሱሰ ጸጋውን ያብዛልሸ ያልተገባ ዋጋ ላሰከፈሉሸ ሁሉ እግዝአብሔር የዘሩትን ያሰጭዳቸው አረፍት አነ እንቅልፍ የልሽን እድል የንቼነ እድሜ አይ
@tirsit9001
@tirsit9001 2 жыл бұрын
ይገርማል ጆሮ አይሰማው የለ እክክክክክክክክክክክ ክክእንደዚህ አይነት አባት አባት ቱብሎ ይፈለጋል ምንይደረግ መቼም አባት ነው
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 жыл бұрын
ቀጣይ
@wengilawitmengesha7529
@wengilawitmengesha7529 2 жыл бұрын
Selkwan setun
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Forgot about your wife if u doubt ful but look after the kids maintain their lives maintain their life maintain their heart that broken I lost my mom and dad they pass away when I was too young and I grow up in relative house and I know how they treat me and I feel the same thing it’s so bad they will torture them and insulted them and not even feed them always they May beat them so much that’s what they do when parents are not around
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 2 жыл бұрын
That's my story too
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
እስካሁን ከተናገርሽው ውስጥ ሰውየው ብዙ በደል አላደረሰብሽም ምክንያቱም የቀድሞ ሚስቱን ለመፍታት ፕሮሰስ ላይ እያለ አንቺን ወደደ ላንቺ ፈረመ ዞሮ ዞሮ እሷን እንደማይወዳት እቤት እየመጣ ያረጋጋሽ ነበር ድትወልጂ ካርቶን ላይ እየተኛ አርሶሻል ሌላው ኡጋንዳ ሲሄድ 2 አመት ድምፁን ያጠፋብሽ የስደት ኑሮን አንቺም ማዳም ቤት ሆነሽ ስላየሽው ኑሮ ከብዶት ነው ሌላው አንቺን ኡጋንዳ ጠርቶ ፋይሉ ላይ የቀድሞ ሚስቱን መሙላቱ ልክ ነበር ምክንያት 80 , ስላልወረደ የጋብቻ ሰርተፍኬት አቅርብ ሲባል የእሷ እንጂ ያንቺ የለውም እናም እስካሁን ባወራሽው ላይ ሰውየው መልካም ሰው ነው 2 ኛው ታሪክሽን ለመስማት ያብቃን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
መፍረድ ቀላል ነው።
@bc763bell8
@bc763bell8 2 жыл бұрын
Its true
@bc763bell8
@bc763bell8 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ i credited for sleeping under floor to show you his respect and love. ሌላው እዚህ መጥቶ የጠፋበት ብዙ ምክንያት አለ፣ እሱንም ነግሮሻል። ብዙም ባንፈርድ
@yibeltalsewmehon7959
@yibeltalsewmehon7959 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት መረዳት ነው።እሷ የምትለው ሌላ ኮመንቱ ሌላ
@tittms2199
@tittms2199 2 жыл бұрын
yemigermegn setoch lemndnew betdar gebtachu tdar yemtafersu....betam wshetam nesh
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
ግን? ወንዶች የጉዳገር ሆነው ቀሩ
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Dear father please find kids and help them your young hood kids they must be sad and broken-hearted 😞😞😞😔😔 coz the frist one u promise to take him over there he knows about it and you could not take him and u don’t even look after him why the second kid also u denied 🙅🏻‍♀️ him can’t u imagine how does it feel??? They are your blood and you are biological father and legal father how don’t you feel them????? Please find the them u can still fixes it
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 2 жыл бұрын
Ayezosh yeni ehit Anchi tenkara lije nesh . Berchi egzybre lijeshen yasdagelish .Konjo ye menge lije!!
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Enqnm absha alagbhu bsmabe
@miningtadesse249
@miningtadesse249 2 жыл бұрын
I like those programs but, they’re disorders which means don’t have parts part 1, part 2 ...,,,,
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
አሁን ሰላም በሆነ ሀገር😥💔ፍትህ ለወሎ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ኤጭ ፍትህ ያድርግሽ ወሬኛ እዚህ መጥተሽ ነው ፍትህ እምትጠይቂው
@marmym1344
@marmym1344 2 жыл бұрын
@@user-sv1lq2qu8e ክክክክ እህህ ተቃጠልን።አይይ ሀገሬ
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
@@user-sv1lq2qu8e የሸርሙጣ ልጅ ምን አባሽ ላድርግሽ እከካም 🤮🤮🤮
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
@@marmym1344 አይዞን ሁሉም ይስተካከላል
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
@@eutimjv ባንዳ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
ወንዶች ግን እር በስመአብ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ለእናንተ እሳት አለምዝነቡ
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 2 жыл бұрын
የራስዋ ጥፋት ነው ሚስት እንዳለው እያወቀች ጆሮዋ ላይ የተኛቹ እሷ ናት ማመን ስላልፈለገች ወደተዘጋጀላት ገደል ሰተት ብላ የገባቹ ልቦና ስጠን አምላኬ
@Becxx88
@Becxx88 2 жыл бұрын
habeshae man doesn't want to be a father anymore only perm doners. Just want to say I have kids to show off.
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
But even your wife how do u know things happened as u heard? Is any hard proof for your doubt ppl will take anything just to separate your family
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 16 МЛН