በአይነሰውር እናቷ የምታፍረው ሴት

  Рет қаралды 192,850

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 352
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እናት ምንም ብቶን እናት ነት መቼም አለፍሪበት ኡሚ ሀያቲ😢💔💔💔
@user-ub1pf9jy4t
@user-ub1pf9jy4t Жыл бұрын
በጣም እንጅ ወላሂ
@user-kg8eb3cb5l
@user-kg8eb3cb5l Жыл бұрын
ትክክልነሽእህት
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት ❤️
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ዕናት እንደዚህ ሆናም ብዙ ዓመት ትኑር 😢🙏🏿 እንኩዋን ለአምላካችን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🤲🏿የምታምኑ በሙሉ 🙏🏿
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
🤲Aman. Enqan abero adersen ♥️
@azebmeles624
@azebmeles624 Жыл бұрын
Amen enkuan abiro aderesen 💒💒💒🙏🙏🙏
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 6 ай бұрын
Enkuwan abro aderesennnn egzabher yelbachnn asakitoln be hagerachn ke betesebichachn ke ljochacn ga bealun yemnakebr yadrgen amen amen amen
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
እናት ያለው እኮ በምድር ላይ እድለኛ ሰው ነው እናት ያላቹ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
@sarakedana8798
@sarakedana8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@abdurahaman9626
@abdurahaman9626 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 6 ай бұрын
Amennnnnn
@jruru3ur82
@jruru3ur82 4 ай бұрын
አሚንን😢😢😢😢
@user-mi1ts1on3o
@user-mi1ts1on3o Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እናት ምንም ብቶን አትናቅም አትታፈርም እናት ለዘላለም ትኑርልን 😰😰😰🥰🥰🥰🙌🙌
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አናትሰ።አትሙት።ትሂደአጉብሳ።ቀማልትቀምላለች።በጨለማዳብሳ።በልትናእዳልበላን።ይምታዋራ።እናትብቻናት።
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuan abero aderesen 🙏 🙏🙏❤❤❤
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
@@kokitube6925 eshi cgere yeleweme 👍❤
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እናቴ ክፉ አይንካሽ በእናት እና በሀገር ቀልድ የለም እናት እና ሀገር በምንም አትቀየርም ክብር ለናቶቻችን ለኛ ዋጋ ከፍሎ ላሳደጉን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 Жыл бұрын
እሥኪድምራኝ
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 Жыл бұрын
ጀማሪነኝ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን መተኪ የሌላት እናት ይሄን ያክል ክፋት አይይይይ
@user-kg8eb3cb5l
@user-kg8eb3cb5l Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-ou5uw9mu3w
@user-ou5uw9mu3w Жыл бұрын
አሚን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
አንድ ጓደኛዬ አለች እናትዋ ድሐ ስለሆነች ታፍርባታለች እና ትዳር ያዘች ሐፍታም ሆነች ነገር ግን ትዳሩዋ ተበተነ መጀመሪያ እናትና አባትን አክብር ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
በጣም
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
አዎ እናት አባቱን የማያከብር ለምንም አይጠቅም ኮ እሷም ወልዳ ከሆነ ልጆቿ እንደዛ ነው የሚሆኑት
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@altudz4055 አው በጣም ይገርምሻል እንግዳ ሲመጣ በር ትዘጋባታለች 🥺🥺🥺እናት ሆ በሷ ቀልድ የለም
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
ወላሂ የቀረዉ ይቀራልጅ በናትና ባባቴ ቀልድ የለም ባዳ እደሁ ያዉ ባዳ ነዉ በወላጆቸ ምንም ቀልድ አላቅ በጭራሽ ለኔ ሲሉ እድሜያቸዉን ጉልበታቸዉን ዉበታቸዉን ጤናቸዉን ሀብታቸዉን አጥተዋል እኔን እዚህ ቦታ ሲያደርሱኝ ስፍር ቁጥር የለለዉ መሰዋት ከፍለዋል
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@zzx4738 እረ ይሐው ለእናቴ ትዳር አልፈልግም አንቺን ከሰው እኩል ላድርግሽ ብዬ በስደት ደፋ ቀና እላለው የነሱ ውለታ በዚህ አይበቃም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ያአላህ በናቴ ምንም ትሁን ለኔ ከሁሉም በላይናት ሱበሀንአላህ እረጅምእድሜ ለናቶቻችን 😥❤️👈
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የቴዋህዶ ልጆች🙏🙏⛪⛪❤❤😍😍
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
ቀጣይ ከለ ስራ አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው ቀጣይ ከለ
@amelmaleshebabawe3198
@amelmaleshebabawe3198 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይንዎትን እመቤቴ ማርያም ታብራልወት እናቴ ልጀወት አውሬናት
@SamrawitTube242
@SamrawitTube242 Жыл бұрын
ስነ ህይወትን እንደኔ በጉጉት የሚጠባበቅ👍👍
@fatemasqid1276
@fatemasqid1276 Жыл бұрын
እኔ😘😘😘😘👍
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አኔም፣
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶች
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔ በ16 አመቴ ተሰድጄ ወላሂ ለእነናቴ 8መቶ ሺ ብር አውጥቼ ነው ቦታ የገዛሁላት ቤት ልሰራላት ነው አሁን አበጃጅቸ አስገባታለሁ ኢንሻ አላህ አሀም ሸይ እናቴ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
8 መቶሺ ብር ቦታ የት ነው
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጤናሽን ይስጥሽ
@Wolloyewa597
@Wolloyewa597 Жыл бұрын
ቤት ማለትሽ ነው ደግሞ የት ቢሆን ነው 8መቶ ሽ ቦታ ሆ🙄🤣🤭
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
@@Wolloyewa597 ክክክ እኔምኮ ገርሞኛል
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
@@Wolloyewa597 ሀርቡ 8መቶ ሺ ቦታ ብቻ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
በስምአብ እግዚአብሔር አምላካችን ለነብዩ ለሙሴ እዳዘዘው አባትህና እናትህ አክብር ተብላል እናት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት።
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
አሳዛኝም አስደሳችም ነው ምንም ቃል አይገልጸውም እናትኮ እናት ናት😥😥
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
እናት እናት ናት ብከፋም ብበጅም እማ ለዘላለም ትኑር
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
የዛራ ድራማ ብዙ ሰውችን ይስተምራል ኡፍፍፍ በእናቱ የሚያፍር ሰው የመጭርሻ ደደብ ነው ኡፍፍፍ እናቴ ሁሌም ኑርልኝ በቅናት እንድምር
@h.2428
@h.2428 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት💔💔💔💔💔😭😭😭😭ምንአለበት።ብትኖሪልኝ።በሂወት
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z Жыл бұрын
የኔ እናት ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥 አይዞወት የኔ እናት
@messy127
@messy127 Жыл бұрын
ሰለ ሂውት ማን ነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠቀው እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደርሳችው
@soleyana2691
@soleyana2691 Жыл бұрын
እናት እካልዩነች ምንብትሆን ልዩስጣታነች ፈጣሪ እናቶችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው🥺😍😍😍
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
የእናትና የውሀ መጥፎ የአባት ባለጌ የለውም እናቶቻችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን የአለም እናቶች ክፉ አይንካቸው
@zewdiw8406
@zewdiw8406 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@user-bk5lm8ku7e
@user-bk5lm8ku7e Жыл бұрын
እሄ ለትምህርት ጠቃሚ ነው እሳም እናቷም ተሳሳተዋል እናት ማለት ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ወልዶ መተው ብቻ እናት አያስብልም ምክንያቱም ለማሳደግና ለማስተማር የሚክፈለው ፍቅር ያስፈልጋል የእናት ፍቅር በሁሉም ነገር ይበልጣል ።
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Жыл бұрын
ምርጥ ትወና ነው ሆኑ አልቅሡ ቢያሥ ታሪኩ ያሥለቅሳል የኔ እንባ መጣ ያነተ ደረቀ ሆናችሁ ተውኑ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ዙፋንዬ ደምሪኝ እህቴ
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
ኣይኔስውር ስለ ሆነች እናትዋ አይደለም ያፈርባት በልጅነትዋ ስለ ተበደለች በሚል ይስተካከል ማን እንደ እናት 💞💞💞
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
አዎ ታሪኩ ወደ መጨረሻ ያሳዝናል ልጅቷ የደረሰባት ግን እናት ደሞ ገጠር ነች ትማር ብላ ነው የብዞቻችን ታሪክ ነው ያሳዝናል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
እናት እንደ ቀላል እናትዬ ምንም ብትሆን እናቴን አይይይይይ ሱባሀን አላህ ኡሚሚሚሚ😭😭😭
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Жыл бұрын
ኡሚ ንማ በምንም አላፍርባት እኮራባታለሁ እጂ እማ ናፍቶቴ
@tegesetgeber238
@tegesetgeber238 Жыл бұрын
Betam arif
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
እናቴ ብትኖርማ አደለም አለማየት ምንም እንኳን ብትሆን እድሜየን በሙሉ ብገዛልሽ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ብሌንዬ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
እናቴ😭😭ሳልጠግብሽአጣሁሽ
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
@@user-vs8kq4zi4p አይዞሽ ውዴ በርታ በይ ሁላችንም ነን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ውይ ክፋት በእናት ላይ ጭካኔ💔😭😭😭
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ዬኔ እናት😢😢😢እረዘላለም ኑሪልኘ ዬኔን ህይወት ሁሉ ላንች ይሁን ልጅቷግን አፈር ብይ ጨካኘ እኔ አደለም አይነስዉር ሆነች ብዬ ላፍርባት ይቅርና ዬስንት አመት ትዳሬንም እናቴን ካላከበርክ ብዬነዉ አሁን ላይ ዬበታተንኩት ከሱዋ ዉጪ ማንም ዬለም
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ልጂቱ ስታናድድ ምኒቱ መርዝ ናት😡 እማየ ሽ አመት ኑሬልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@anisha3303
@anisha3303 Жыл бұрын
Happy New Year! 😄😃☺😉😁😌 Good Luck To U 🎄 Happy New Year! 😄😃☺😉😁😌 Good Luck To U 🎄
@madenam830
@madenam830 Жыл бұрын
እረሱብሀንአሏህ እናቴ ንደዚህ አላደርግም በጭራሽ 😥😥😥😥😥😥😥
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል እረጅም እድሜ ለናቶች
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
መፍረድ ከባድ ነው በመጨረሻ በይቅርታ መተቃቀፋቸው በእውነት አልቅሻለሁ ስለህይወት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምነው
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ዘበናይ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@rutakifle6689
@rutakifle6689 Жыл бұрын
way gud
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው አይ ሰው ምንም ብትሆን እናት ናት እናት ምንም ብታረግ ልዩናት
@fiqirtameh9189
@fiqirtameh9189 Жыл бұрын
Wusha
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
እማእናቴ አላህበሰላምያገናኘንእናቴ እናቴእናቴሁለነገር እናቶቻችን በምንም አናገኛቸዉም አላህእናቴንጠብቅልን
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 7 ай бұрын
አቤት ጭካኔ እናት ለዘላለም ትኑር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይይልሽ እናትኮ እናት ነች መተኪያየሌላት ምንም ብትሆን የማትሰለች እማየ ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ እናቴ እናቴ እናቴ እወድሻለሁ
@adeytube5297
@adeytube5297 Жыл бұрын
ልጅ ወልዳችሁ ለዘመድ አዝማድ ለህቴ ላጎቴ ላክስቴ ለናቴ እያላችሁ እየሰጣችሁ የምትሄዱ እናቶች አስቡበት የሄ ቀልድ አይደለም
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Жыл бұрын
በፈጣሪ እንድህ ኣይነት ልጅም ይወለዳል 😭😭😭
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 Жыл бұрын
እናቴ እማየ ኡሚ የኔእናት አላፍርብሽም የኔእናት ዘላለም ኑሪልኝ ኡሚ❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Fitsamew liben arekaw sijemir betam azigne neber minim tihun min enat yelatim metekia esoa enat nech Bezih midir lay 2negeroch beminm neger aytekum Egzabiher ina enate amlake woy selamoan enda semay koakibti ina enda midir ashewa, edmewan enda Abrahaam ina sara argilign adera geta woy 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 ENAT LEZELALEM TINUR
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q Жыл бұрын
እናቴማ አይደለም አይነአማ ለምን የሆነችውን አትሆንም መቼም እናቴን አልጠላትም🥺🥺🥺
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 4 ай бұрын
አምላኬ እናቴ ሺአመት ትኑረልኝ ምንም ምንም ትሆን ትኖረልኝ እማየ ሺአመት ኑሪልኝ❤❤❤❤😢😢😢
@emebeteemebete7732
@emebeteemebete7732 Жыл бұрын
እናቴ የሚወድሽሽሽሽሽ ዘላለም ኑሪልኝ
@iloveyoubts5219
@iloveyoubts5219 Жыл бұрын
I can't stop crying🥺😭😭😭😭
@keetamaketama388
@keetamaketama388 Жыл бұрын
ምን አይነት ግዜነው የደርስነው በናት ላይ እደዚህ አይነት ጭካኔ ባለቤቱ ደስሲል እግዚአብሄር ይስጥህ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
በእንባ ፍቴሞላ ባለቅሰው ባለቅሰው እናትና አባቴ ያለኝፍቅር
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ይገርማል በቀል የትም አያደርስም ስንት አመት ይኖራል በበቀል ይቅርታ ሀይል አለው 🥰🤲
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እናትክብርናት፣እግዚአብሔር፣እድሜናጤናይስጥሽ፣
@AlAl-fc5lc
@AlAl-fc5lc 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Жыл бұрын
uuuuf subhana😭😭min alebet iji in igir atta kane gar bitinor😭😭😭😭🤲inte wude
@murtee
@murtee Жыл бұрын
Subhaanallah echema yesexan qurash
@ghebesh
@ghebesh Жыл бұрын
WOW I COULDN'T CONTROL MY EMOTION. THANKS GOD AT LEAST AT THE END THEY BECOMES MORE ATTACHED AND THAT'S ALL ABOUT WHAT IS MATTERS.
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
አክስት የሚባሉ ህልቆች የስራቸውን ይስጣቸው አላህ ላይወፍቃቸው😭😭😭
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ጎራ በይ ወደ ቤቴ ቤተሰብ እንሁን
@sosisosi8501
@sosisosi8501 Жыл бұрын
Mariyamin ehita legan askaytawalich betam beranm beach dubay hoga iyalaku isun indeseratega aderig anorechiw gine fetary uemisegin ahun inata Gari new
@saeedasaeed3613
@saeedasaeed3613 Жыл бұрын
ምንምሁናኑራልኝበሆን😭😭😭💔💔
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
ያአላህ ሱበሀን አላህ ሰው ግን ምን ነካው ልቤ ደማ😭😭😭
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እናቴ ዛሬ ብትኖርልኝ አይነስውር ሆነሽ
@temerhussen6824
@temerhussen6824 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@elsabethgetachew2390
@elsabethgetachew2390 Жыл бұрын
እቴትዬ አንቺ እኮ የኔ ነሽ ክብር ይገባሻል😭😘💋❤❤❤
@kon1067
@kon1067 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ያረቢ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ዘሬ አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ቅማሞቼ🙄🌺🌺
@user-hv9yb6pm9z
@user-hv9yb6pm9z Жыл бұрын
እኔ ኣያተ እሰከ ሰትሞት በሙሮክሰ የፍለገቹ ባታ አወሰዳት ነበር ጎደኜቼ ይሰቁኛል እኔ ግን ኣላፍርም አወዳት ነበር ሞት ኣለያየን ከዛ ስደት መጣሁ😭😢👏
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
እናት ምንም ትሁን እናቴ ህወቴ ናት ኡፍፍ
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
እርሱ እና የሰማነው አንድ አይደለም እናቷን ከድታ ሳይሆን የደረሰባት የህይወት ውጣ ውረድ ነው በመጨረሻም እናት እና ልጅ ተራርመው ሰላም አውርደዋል
@halimahm0hammed55
@halimahm0hammed55 Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ😭😭
@hiwotberhanu7978
@hiwotberhanu7978 Жыл бұрын
ምንም ብትሆን እናት ለዘላለም ትኑር
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Жыл бұрын
Edmashi yiter
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Жыл бұрын
እናት እደት እንደዚህ ትደረጋለች እፍፍፍ ያማል እናት ስንት ሆና አሳድጋ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል እናት ምንም ብትቸገር ልጇ ለማንም መሥጠት የለባትም
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
አዲስ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
እውነት የተረገምሽ እናት ለዘላለም ትኑር ምንም ትሁን ምን 😭😭😭
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@lidialidia441
@lidialidia441 Жыл бұрын
💔😭😭
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
የኔውዲ እናት ኑሪልኝ ማማየ ምንም ሁኝ እናቴነሽ 😭😭😭
@user-ub1pf9jy4t
@user-ub1pf9jy4t Жыл бұрын
አሚንንን
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Жыл бұрын
ተመስገን አምለክ ስለዝህች፡አድስ ቀን
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
ሆ 😭😭😭 እሷ ላወራቹ እኔ አፈርኩ እናቴ የእኔ ውድ ምንም ትሁን ምንም የእኔ ድምቀት ናት በእውነት እናቴ ስልኳ እቢ ካለኝ ልሞት ነው የምደርሰው ያለሷ መኖር የምችል አይመስለኝም እናቴ ስታሳድገኝ የቀን ስራ እየሰራች እንጨት እየሸጠች ነው ያሳደገችኝ የእኔ አሌታ ❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር እናት አባታቹን ይጠብቅላቹ
@AlAl-fc5lc
@AlAl-fc5lc 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 Жыл бұрын
😥😥😥😥
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ሰው ነች እናት እኮ መተኪያ የላትም
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Жыл бұрын
Very very sad
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Жыл бұрын
አፈር ብይ እደዚች ያለች ልጂ ከመውለድ ምሀን መሆን ይሻላል መናይነቷ አረመኔ ነች ቢጨከን በእናት ይጨከናል በምየ ይድፋሽ እግዚኦ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Жыл бұрын
እዴ ፌልም እኮነዉ
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 Жыл бұрын
😥😥😥
@user-mz7xr6dy4f
@user-mz7xr6dy4f 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነው መቸም ቢሆን እናት ለልጇ መልካም ነገር ስለምትመኝ ነው ልጇን አሳልፋ ምት ሰጠው እንጅ እናት እናት የዘላለም እንጎቻ
@wincell8752
@wincell8752 Жыл бұрын
😢😢
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y Жыл бұрын
ያማል ለማዬ ይሄን ያህል ክፍት😭😭😭😭😭😭😭😭
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሁቢ ደምሪኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዛመዶቸ
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻ ላይደስ ይላል
@aminaa8788
@aminaa8788 Жыл бұрын
😭😭💔💔
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm Жыл бұрын
😥😥😭😭
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 Жыл бұрын
Subbahan allah😭😭😭😭
@zaenabjware4528
@zaenabjware4528 Жыл бұрын
Lailhaailhaa wly tun hintalaa mitti hauzubilhi
@ccggg9180
@ccggg9180 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
መጨረሻው ያስዴስታልም ያስለቅሳልም❤❤❤❤❤❤❤
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
😭😭💔💔💔💔
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 12 күн бұрын
Ayyii hadhaa anaa haadhuu😢😢
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 39 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
ከልጇ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው እናት
35:46
Sile HiwotTV
Рет қаралды 307 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 110 М.
የባሏን እናት የምታሰቃየው ሴት
19:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 184 М.
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,1 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,2 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,2 МЛН
ToRung short film: 🎁special gift❤️
0:49
ToRung
Рет қаралды 19 МЛН