ብዙአየሁ ደምሴ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ | Bezuayehu Demissie Best Music Collection

  Рет қаралды 925,459

Ethio Playlist

Ethio Playlist

Жыл бұрын

ብዙአየሁ ደምሴ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ | Bezuayehu Demissie Best Music Collection
#amharicmusic
#habeshamusic
#habeshatiktok
#lovemusic
#የፍቅር ሙዚቃ
#Ethiopian music
#ብዙአየሁ ደምሴ
#Bezuayehu Demissie

Пікірлер: 329
@abebegebremedhin9414
@abebegebremedhin9414 4 ай бұрын
ብዙየሁ በጣም የማደንቀው ዘፋኝ ነው ይህንን ዘፈን ሲለቀቅ የመጀመርያ ልጄን ትዝ ይለኛል ነገር ግን የልጄን እናት እና ፍቅረኛየ የነበረችው በካንሰር ብትሞትም የተወችልኝ ልጄን በማሳደግ ላይ እገኛለሁ በጣም ያማል ....
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 4 ай бұрын
ኣይዞን ኣባቴ እድሜ እና ጤና ከነልጅህ ይስጥህ ኣምላክ😢
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 4 ай бұрын
Ayzoh fetari edmie ena tena ystachu
@YebeltalBizuayehu-fd1dj
@YebeltalBizuayehu-fd1dj 3 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ፅናቱን ይስጥህ።ሙዚቃ ስታዳምጥ ከህይወትህ ጋር አታያይዘው።
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 3 ай бұрын
አይዞን
@SinduBeharu
@SinduBeharu 3 ай бұрын
አይዞህ ጌታ ፅናቱን ይስጥህ ልጂን ያሳድግልህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
ዋው የዱሮን የመሰለ ዘፈን የት ይገኛል ዛሬ እኮ በዳቦ ጀምሮ በእንጨት ነው እሚጨርሰው!! ኮፒ አድርገውም ቢዘፍኑት በጣም ውብ ነው አሁን ይሄ ዘፈን የኔ ቆንጆ የሙሉቀን መለሰ ነው ግን አስመስለው ሲዘፍኑት ውብ ነው የአሁኑ ዘፈን ግን ዘ ብቻ ብሎ ማቆም ነው!! እረጅም እድሜ ኑር!!
@hailugofta7171
@hailugofta7171 10 ай бұрын
የሕልሜ ንግሥትን በሰርጌ እለት ለሚስቴ ዘፍኜላታለሁ በጣም ነው የምወደው
@helina123
@helina123 7 ай бұрын
ውንድም አልህ ወንድም?😂 እህትህ አደለው እዝነትህ ያስፈልገኛል።😊
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 7 ай бұрын
​@@helina123😂😂😂
@BiruktawitTenkir-ep1vb
@BiruktawitTenkir-ep1vb 2 ай бұрын
​@@helina123😂😂😂😂
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ty4ci9nt8g
@user-ty4ci9nt8g Ай бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww❤
@MbappeXaep
@MbappeXaep 6 ай бұрын
ይህ ዘፈን የወጣበትን ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ ብዬ ሁሌም እመኛለው ምርጥ ትዝታ አለብኝ ነገርግን አሁን ያሀ ትዝታ ላይጨበጥ ላይዳሰስ ላይደገም ጭልጥ ሙጥጥ ብሎ ሄዳል ❤
@Amharizz
@Amharizz 6 ай бұрын
መቼ ነው የተለቀቀው፧
@yewubdartadesse2798
@yewubdartadesse2798 6 ай бұрын
Gabrieln ene rasu bizu tizita alebgn ❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
@@yewubdartadesse2798 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
በጣም እኔ ራሱ በቃ ያን ዘመን ላይ መመለስ በቻልኩ እላለሁ 😢
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
​@@Amharizzየዛሬ አስራ ሁለት አመት ልክ ትናንት የሆነ ይመስለኛል ጊዜው ግን ይሄዳል 😢
@SaronTadesse-yv2ui
@SaronTadesse-yv2ui 4 күн бұрын
Old is gold I love this busayehu song it's make me cry. Betelye yemewdewn wendemi hulem yastawesgnal bcz esu hulem yadamtew nberr.
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 12 күн бұрын
panama እስር ቤት ታስሬ ወደ Guatemala ለመሸጋር ስል ከ ወንድ ደፋሪዋች ጥቃት ሊደርስብኝ ስል አንድ እንደኔ ከ togo የተሰደደ ደርሶልኝ በጩቤ ለ ሁለት ወግተነው እስር ቤት panama ታስሬ የቡዜን ዘፈን ኣዳምጥ ነበረ። ማመን አቀተኝ የሚለው የመጀመርያው ፈቅረኛያን ያስታወኛል። አግብታ ሁለት ልጅ ወልዳለች እኔ እስካሁን በስደት አለም እየባከንኩ mixico ግብርና ውስጥ ተቀጥሬ እየሰራው ነው። ትንሽ አጠራቅሜ ወደ America እሞክራለው😭😭😭
@HiwotGeorge
@HiwotGeorge 4 күн бұрын
ayzon tenkara hun
@mesfindegu2099
@mesfindegu2099 4 ай бұрын
ይሄነው የምለው ትዝታ የለኝም ግን ወደኋላ ይመልሰኛል
@eyobmesfin1029
@eyobmesfin1029 Ай бұрын
ምንጊዜም ቢሰማ የማይሰለች ነው።
@user-ql9qm5xp9u
@user-ql9qm5xp9u 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን
@sebliesubalew1222
@sebliesubalew1222 3 ай бұрын
ሁሌም ስሰማህ እንደ አዲስ ነው ❤
@Habte.H_2-M
@Habte.H_2-M Ай бұрын
የማይረሳ መልሼ የማላገኘው ትዝታ አለኝ በጣም ደስ የሚል ዘፈንነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
ወይ ድምፅ ቡዜ ተባርክልን!!
@zmack1830
@zmack1830 2 ай бұрын
BETAM Mar Mereq Mereq dmts.....He is first !!
@BetmariamBelayneh-lw7op
@BetmariamBelayneh-lw7op 7 ай бұрын
ዋው ብዜ❤❤❤❤❤
@rozabelachew8626
@rozabelachew8626 3 күн бұрын
❤🔥🔥🔥🔥👏👏
@user-vr5uc9bi7o
@user-vr5uc9bi7o 6 ай бұрын
arif sira new👍
@fentawubu-cd1ri
@fentawubu-cd1ri 11 ай бұрын
የምንጊዜም ወርቅ ቡዜ
@kidistafework529
@kidistafework529 6 ай бұрын
ምርጥ ትውስታ ትዳር ያለትውስታ እንጃ
@seid-vw7fo
@seid-vw7fo 21 күн бұрын
Ameezing song
@TikisssBikiss
@TikisssBikiss Ай бұрын
ሳላየሽ የሚለውን ሙዚቃ አሁን ላይ ለቀደሟ ሚስቴ አንጎራጉርላታለሁ ትዝ ስትለኝ
@user-iy4cn4uy7s
@user-iy4cn4uy7s 10 ай бұрын
ተስለሻ እንዴ ቡዜ በጣም ነው የምወደው ሰምቸ አልሰለችም ግብዣየ ነበር
@Alem-ch5bq
@Alem-ch5bq 7 күн бұрын
ተመችቶኛል ደስይላል
@AbayGelan-pj3rn
@AbayGelan-pj3rn 2 ай бұрын
Iam from Toronto ✨️✨️✨️
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 3 ай бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃነው
@Azbeeshetu-ez3xn
@Azbeeshetu-ez3xn 16 күн бұрын
Hulem ende Addis new yemisemaw ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanoMektaya-wk4qm
@fanoMektaya-wk4qm 3 ай бұрын
የኔ አደኛ ስወድህ ♥♥♥♥♥
@abt1292
@abt1292 6 ай бұрын
It remind me my AAU gibi life l swear. 😢😢
@chichita_media135
@chichita_media135 7 ай бұрын
የህልሜ ንግስትን የሰርጌ ቀን ለሚስቴ መዝፈን አመኛለሁ
@helina123
@helina123 7 ай бұрын
አቤት ❤ ዝፈንልኝ እባክህ ❤ ፍፍፍፍቅቅቅቅቅርርርርርር❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
​@helina123😂😂😂😂😂
@user-zh7ss9mo6l
@user-zh7ss9mo6l 27 күн бұрын
እባክህ ለኔ ዝፈንልኝ😊😊😊
@AbebaAshebir
@AbebaAshebir Ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም የሚወደድ የማልሠለቸው ቡዜ
@eshetubalcha9884
@eshetubalcha9884 8 ай бұрын
ሳላይሽ ማመኔ.... ከሌላ እንዲመጣ ስምምነታችን አላገናኘንም አምላክ እኔና አንችን 🥰🥰🥰 ይገርመኛል ሙሉው ያንተ ዜማ የኔ ህይወት ነው
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 ай бұрын
የሆነ የማይጠገብ የድሮ ዘፈን ይመስላል የማይሰለች ነው ይገርመኛል ጥሩ አድማጭ ነህ ሙዚቃውን የስራህበት መንገድ እንደተጠበብክበት ያስረዳል
@seid-vw7fo
@seid-vw7fo 21 күн бұрын
Alnagerm yemlewn degagime esemalegugn ketenagerku endaykefat eyeferahu
@user-qo1ls2zf7s
@user-qo1ls2zf7s 25 күн бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማው ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ይሰማያል ብዜ ሺ አመት ኑርልዬ❤❤❤
@amlaktume6417
@amlaktume6417 Ай бұрын
Nice music 🎶 my brother 👍
@zmack1830
@zmack1830 2 ай бұрын
Buze.......When it comes to voice Buze is on top in Ethiopian singers' history.....merewa mereq mar dmts!!
@ALEMWORKU-co8bf
@ALEMWORKU-co8bf 7 ай бұрын
የምወደው ዘፋኝ
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
ቡዜ የኔ ጀግና ስወድህ ❤❤❤❤❤❤ 2:01
@MulugetaBogale-yt6tg
@MulugetaBogale-yt6tg 7 ай бұрын
ብዜክበርልን
@ermiasbelayneh167
@ermiasbelayneh167 10 ай бұрын
ደስ የሚለኝ ዘፈ የኔ ቆንጆ የሚለውማ❤❤❤❤❤
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 6 ай бұрын
Lovely ❤🎉
@JaleWaqjira
@JaleWaqjira 8 ай бұрын
ihe my first love music ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eu5rh3yk9w
@user-eu5rh3yk9w 7 ай бұрын
ይህን ዘፈንትዝታ አለብኚ እምባየ ይመጣል ስሰማው
@user-pc4tj6eg7v
@user-pc4tj6eg7v 17 күн бұрын
አየትዝታ❤❤❤❤❤
@user-qq2hp1xn3u
@user-qq2hp1xn3u 7 ай бұрын
mulu musicu migerm new tesleshal ende milew gn yleyal eyalekesku new mademtew 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@Amharizz
@Amharizz 7 ай бұрын
0:00 የሕልሜ ንግሥት
@habtomtekle9341
@habtomtekle9341 6 ай бұрын
Addis Ababa zeatklu kab Eritrea 🇪🇷 ezi derfi kesmo kelaku betami nedhret tezmlsaley ezi geze buzuye betam nw yemwdik Amharic ❤ bezhu alchelm metsehaf
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 11 ай бұрын
ማመኔን እንዴት እንደምወድልሕ ትዝታየ ነው ከጓደኞቼ ጋር ተስብስበን እየሔድን የስማሑት ዘፈን ነበር እናም ስስማው የማስታውስው ተስብስበን እየሔድን ስንጨፍርበት የነበረ ዘፈን ነውና ትዝ ታየ ነው ማመኔ ማመኔ ።።።።።❤
@kassahunbekele1801
@kassahunbekele1801 11 ай бұрын
@AbdulazizDerib-qq1zi
@AbdulazizDerib-qq1zi 10 ай бұрын
እኔም ተመሳሳይ ትዝታ አለኝ በጣም ነው ምወደው
@hayatehayate9620
@hayatehayate9620 10 ай бұрын
​@@kassahunbekele1801😊የ
@Ozil129
@Ozil129 10 ай бұрын
እኔ ደሞ ቶትናም ላይ ሰዎች በፍቅር ሰክረዉ እኔ ባይገባኝ ፎንቃ ብቻ ዝጌነበር 2007 ሮቢት
@mihretweldu1524
@mihretweldu1524 9 ай бұрын
😮😂😢 ቀ
@negussieweldesembet4936
@negussieweldesembet4936 Ай бұрын
በጣም የምወዳት ልጅ በሀብታም ያጣሁበት ነዉ አላሳዝን?
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
አብዝር ❤❤
@wehibebelachew3527
@wehibebelachew3527 Ай бұрын
To begin such laddy was not yours and If I were you, move on until you get the right one who don't trade her soul for money. I got one and no regret to those losers
@sarataloun9515
@sarataloun9515 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ my king❤❤❤❤
@menamundino1417
@menamundino1417 29 күн бұрын
በጣም ይከፋኛል
@user-uv9gx9np8b
@user-uv9gx9np8b 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋው ተወዳጁ
@mulgetamengesha2591
@mulgetamengesha2591 7 ай бұрын
ቡዜ ለኔ አንደኛ።
@TgDerese-ot6eg
@TgDerese-ot6eg 23 күн бұрын
Ehen zefen sisemaw betam wuste yirebeshal....guwadegnaye gabzogn nbr ihe zefen yetelekeke gize nbr guwadegninet yejemernew gn teleyayen
@TikisssBikiss
@TikisssBikiss Ай бұрын
ምርጫየ ነህ ሁሌም ደጋግሜ ባደሞጥህ አልሰለችም
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 29 күн бұрын
Nice sound
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 6 ай бұрын
Hej i like you i am from Eritrea gorowing Etiopia desse i addis Abeba
@user-qv5ll3vr8d
@user-qv5ll3vr8d 3 ай бұрын
my kind memory in KSA i always lv ur music
@TeferiBeshir
@TeferiBeshir 26 күн бұрын
ሁልጊዜምአድስነህ
@eyobmesfin1029
@eyobmesfin1029 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ
@user-dc7yk6ou9v
@user-dc7yk6ou9v 3 ай бұрын
እህቴ ክልብ ትወደው ነበር
@user-ii6qq6lr7v
@user-ii6qq6lr7v 27 күн бұрын
2ሺ 10 ትዝታ አለብኝ
@aziebzemede5238
@aziebzemede5238 11 ай бұрын
Buzi tileyaleh am eritrean But i like amharic,,,music Specialy buzie,tamie,madingo, The first one kenedi,,,,
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@tenossolomon7863
@tenossolomon7863 5 ай бұрын
አቶ
@SamuelBogale-op2hf
@SamuelBogale-op2hf Күн бұрын
የሰርጌ ዕለት ለሙሽሪት የዘፈንኩላት… መቼም የማልረሳው….
@user-kh7kr7iw2i
@user-kh7kr7iw2i 8 ай бұрын
Wow kane bakane ymadametwo mozeka nwo
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@user-zr7cz8xy6d
@user-zr7cz8xy6d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oe7dv7md4v
@user-oe7dv7md4v 3 ай бұрын
One love ❤buzayehu betam newu yemwedewu
@user-iw8zv7kv1r
@user-iw8zv7kv1r 3 ай бұрын
Wawe buza
@user-yc3gw6pw7k
@user-yc3gw6pw7k 3 ай бұрын
❤waw-andanya
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 11 ай бұрын
ማመኔ ማመኔ ማመኔን ❤❤❤
@JILOOQOCOO-we5sz
@JILOOQOCOO-we5sz 8 ай бұрын
Dawulod
@user-tx4jh9tn3c
@user-tx4jh9tn3c 11 ай бұрын
Gobez merti
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 ай бұрын
ሑሉኑም በጣም ነው የምወደው ተስለሻል እንዴ የሚለውን ዝምብዬ እወደዋለው
@hayateali-tx8tk
@hayateali-tx8tk 9 ай бұрын
Buzeko tileyaleh bewnet
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@bemnt2187
@bemnt2187 17 күн бұрын
❤❤❤
@tigesthailu2323
@tigesthailu2323 6 ай бұрын
ብዙዬ ሁልጊዜ አዲስ
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
ማመን አቃተኝ ደሥ ይላል
@TemesgenDesalegn-bs7rp
@TemesgenDesalegn-bs7rp 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉this music is amazing 🎉🎉🎉🎉
@amallalashi-6400
@amallalashi-6400 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@MareyDagy
@MareyDagy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YigremKingo-yh1ew
@YigremKingo-yh1ew 7 ай бұрын
I love this songs thanks buza
@MekdesTesfaye-lt9kw
@MekdesTesfaye-lt9kw 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@JaleWaqjira
@JaleWaqjira 8 ай бұрын
Lovely music ❤❤❤❤❤
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 6 ай бұрын
አልቅሺ እንይሽ😅😅😅
@abitiarab7512
@abitiarab7512 8 ай бұрын
I love this songs ❤️👍 best buze man
@ZhraLink-cs4pk
@ZhraLink-cs4pk 2 ай бұрын
Buzye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliasmohammed2221
@eliasmohammed2221 7 ай бұрын
Missed you Bro
@user-xi9sr7ku7c
@user-xi9sr7ku7c 3 ай бұрын
So beautiful voice ❤
@afrahmohamed3274
@afrahmohamed3274 11 ай бұрын
ማመኔ
@user-xv4qb3ts9b
@user-xv4qb3ts9b Ай бұрын
Mamena sisemawu yehone simat alegn yekedimo fikiregaye yehunu yelijocha abat gabizogn yemayiresu kenatin asalifebetalehu betam yemiwedewu zefen new
@user-bn1sf3vw4j
@user-bn1sf3vw4j 9 ай бұрын
Yehilema negeset yebale gebezha nw ena betam nw emewodaw ahun 2 lijoch aferetena 😅
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@dsfbgsdh
@dsfbgsdh 2 ай бұрын
manaaa
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 4 ай бұрын
የልቤ ንጉሥ የት ነህ❤ መቼም ሰወድህ እኖራለሁ❤ አንተ ብቻ ናና❤❤❤❤
@betybabi
@betybabi 4 ай бұрын
bcheyen shon nefsa yemidesetbet zefen
@magielala1110
@magielala1110 7 ай бұрын
yimechih
@MisgaErmi
@MisgaErmi Жыл бұрын
My best ❤❤
@Amharizz
@Amharizz 7 ай бұрын
8:45 ማመኔ
@sebliesubalew1222
@sebliesubalew1222 3 ай бұрын
@DawitTeferi-pp5lk
@DawitTeferi-pp5lk 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@user-bz7ci9ng8v
@user-bz7ci9ng8v 6 ай бұрын
Met my current wife when this album came out. With a friend while having lunch this music was playing. The conversation started about the album which lead to more casual discussion with a lovely lady at the restaurant. Now married for ten years, It still takes me back to the days we met whenever I listen to this album. Music is one of life’s mysteries with so much power and meaning. For some it is the beginning of a life together and for others it might be the end of a love that was once the only thing to live for. When in love, life makes sense and music transcends it into the highest ground.
@user-ej8dy8ui8s
@user-ej8dy8ui8s Ай бұрын
Kesedet yetemelesekubet geze masetaweswe
@ZerayEnzo-mn2ie
@ZerayEnzo-mn2ie 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@lubabaaa7211
@lubabaaa7211 11 ай бұрын
ማኛ
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 121 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 21 МЛН
Alemayehu Hirpo Collection Non Stop አለማየሁ ሂርጶ የዘጠናዎቹ
33:56
tami tima tube ታሚ ትዩብ
Рет қаралды 1,1 МЛН
bereket tesfaye vol 1 full album  | ሊቀ ካህኔ |
1:00:24
AMAN'CHO
Рет қаралды 7 М.
Ademim
3:50
Izbasar Kenesov - Topic
Рет қаралды 67 М.
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 413 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 236 М.
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 134 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Yetar (Official Music Video)
8:28
NevoMusic
Рет қаралды 5 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg music) remix
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 50 М.