ልባችሁ ከማመን የዘገየ | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 20,911

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

2 ай бұрын

ልባችሁ ከማመን የዘገየ | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 263
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 ай бұрын
እንኩዋን ለኢትዮጵያዊታላቁ ሊቅ ቁድስ ያሪድ ዓመታዊ ባእል አደረሰን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 ай бұрын
እንኳንለኢትዮጵያዊው ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@asfaw8154
@asfaw8154 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 2 ай бұрын
አሜን ፫
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 ай бұрын
😘😘😘
@almazabrham879
@almazabrham879 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 ай бұрын
አሜን፫እንካንአብሮአደረሰን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይገባዋል የኔ ቸርጌታ 🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን እኛንም የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን አምላኬ ሆይ የጥርጥር መንፈስ ከኔ አርቀህ ያንተ አድርገኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️🥰🥰❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 2 ай бұрын
መምሕራችን መድሀኒአለም ሁላችንን ያሠበን የአገልግሎት ዘመንኽን ያርምልኽ እንደወንድሜ አንተ ነው የምልኽ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅኽ
@tesfaldethabte8277
@tesfaldethabte8277 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸው መድሃኔኣለም ኣባታችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 ай бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew 2 ай бұрын
እንኳን ለኢትዮጵያዊ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ባህል እንዲሁም ሌሎቹ ቅዱሳን መታሰቢያ ባህል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እኛንም የሰማነው በልባችን ብልባችን ጽላት ይጻፈልን
@henna9179
@henna9179 2 ай бұрын
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይስጥልን በጣም ነው የምወድዎት የማከብርዎት እንዴው ሲያስተምሩ አፌን ከፍቼ ነው የምሠማው ሁሌ የምሠማው የእግዚአብሔር ድንቅ ሚስጢርን ሲያመነጥሩት ወይ ግሩም እላለሁ በእውነት የተዋህድ ልጆች በዚች እምነት ውስጥ ላደረገን አምላክ ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
አዉነት ነዉ❤❤😢 አሜን፫
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-wp2de2tw6n
@user-wp2de2tw6n 2 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሳአ ሙታን በዐብይ ኃይል ወሰልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይዜስ ኮነ ፍሳሐ ወሰላም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን የሰማነውን ቃል30//60//100// ፍሬ የሚናፈራበትን ያድርግልን🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ተራድእነት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን
@MomoAlemNigusu
@MomoAlemNigusu 2 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን እግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮን ፍስሐ ወሰላም።
@firehiwotfhabte
@firehiwotfhabte 2 ай бұрын
መምህራችን ህይወታችንን የሚያለመልም የክርስቶስን ወንጌል ዕለት ዕለት በሚደንቅ ሁኔታ ስለምታስተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 2 ай бұрын
እንኳን ለኢትዮጲያዊ ሊቅ ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን የሰማነዉ በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ckh8256
@ckh8256 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን ውድ አባታችን ክርስቶስ ሆይ ወደኛም ሒወት ግባ❤❤❤❤❤❤❤
@sebneabeyenh4640
@sebneabeyenh4640 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! አባታችን መድሀኒአለም ይስጥልን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 ከ72ቱ 2ለቱ ደቀመዛምርት ሉቃስና ኒቆዲሞስ ወይም ሉቃስና ቄሌዌጣ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞተው እየሩሳሌም የተቀበረው እየሩሳሌም ሆኖ እነሱ ግን ወደ ኢማስ በሐዘን፣ በግራ መጋባት ተስፋ በመቁረጥ፣ በብስጭት እየተነጋገሩ እየሄዱ እንደነበር። አለማስተዋል፣የልብ መዘግየት ስንፍና ነበረባቸው እምነት የጎደላቸው ጌታችን መነሳቱን እንኳን ያላመኑ እንደነበሩ፣ ወዴት እንደሚሄዱ እንኳን አላወቁትም ነበር። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ግን አብሮአቸው ነበር❤🙏 በትካዜ እንደዚህ እየተነጋገራችሁ የምትሄዱት ምንድነው ብሎ ጠየቃቸው። እነሱም ነብይ ነበር ብለው አሉት አምላካቸው መሆኑን እንኳን አልተረዱም ነበር። ይህ የሚያስተምረን መወላወል፣ መጠራጠር ወደ አልሆነ አምልኮ መሄድ አልተነሳም ብለው ለሚያምኑትም ትልቅ ትምህርት ነው። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እብስቱን ባርኮ ሲሰጣቸው አይናቸው በራ ተገለጸላቸው ❤ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይገለጥልን❤🙏 አይናችንንም ያብራልን አሜን❤🙏 ድንቅ የሆነ ትንታኔ ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 ምንም ተስፋ ብንቆርጥ ብናዝን የኛ አምላክ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አይተወንም አሜን❤🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን የስማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከትዎ ይድረስን አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 ай бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ሰላሞት ያብዛል እግዚአብሔር ይመሰገን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በረከትን ያድልልን አሜን ❤እኛም የምሰማውን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያፅናል ያቆይልን አሜን አፀሎቶው አይለየን አስቡን የኛ የነብሳችን መጋቢ ኖት አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንበረከተውይድረሰን፣
@user-eg3mt1lb1j
@user-eg3mt1lb1j 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤
@RomanMangsha
@RomanMangsha 2 ай бұрын
መምህራችን። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። ያገልግሎት። ዘመኖት። እመቡርሀን። ትባርክሎት። አሜን
@matios3876
@matios3876 2 ай бұрын
መምህራችን ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ህይወታችንን የሚያለመልም የክርስቶስን ወንጌል ዕለት ዕለት በሚደንቅ ሁኔታ ስለምታስተምረን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@abebafitta5377
@abebafitta5377 2 ай бұрын
እንኳን ለቅድስ ያሬድ ከብር በዓል አደረሶት ❤❤❤
@astuastura9332
@astuastura9332 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉ ይባርከን ❤❤❤ እንኮን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ እለት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለታላቁ ቅዱሰ ያሬድ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን በምልጃው ከክፋ ሁሉ ነገር በምልጃው ይሰውረን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸንከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏♥️♥️♥️እኛም የሰማነዉ በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን🙏♥️♥️♥️
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 2 ай бұрын
👍👍👍🌡️❤️አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን ። ❤ ይችላል በእውነት ታርኬን ልቀዬር---❕☮️☮️☮️⚖️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አባታችን መምህራችንን ክድሃን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
ቅዱስ ሉቃሰ ም24 ቁ 13-33 ቅዱስ ማርቆስ ም16 ቁ 12-13
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤና ይስጥልን አባቴ በፀጋው ያቆይልን🙏✝️⛪️❤️
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
አድርገኽልኛልና ጥፋቴን ሸፍነህ በደሌን ገድነህ ለዛሬዋ ቀን በምሕረት ብዛት ጠብኽ እርሰህኛልና የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሃለኹ: መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን የኤማሁስ መንገደኞች በረከታቸው ይደርብን በመንገዳችን ሁሉ ክርስቶስን እያሰብን እንድንግዋዝ እኛንም ይርዳን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Eyodag937
@Eyodag937 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ በፀሎት አስቡን
@amanuaela2370
@amanuaela2370 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤ክብርና ምሥጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 2 ай бұрын
ረቡኒ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጦት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ክርሰቶሰ ትንሰአ ሙታን በዓብይ ወሐይለ ሰልጣን አሰሮ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምየሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም
@amycorriveau5034
@amycorriveau5034 2 ай бұрын
Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 long live to you Memherachin🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️
@user-mk5gf9wu3u
@user-mk5gf9wu3u 2 ай бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tibebtsehay
@tibebtsehay 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏🙏🙏
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-re3by4rf7c
@user-re3by4rf7c 2 ай бұрын
AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN Yetkebru memhrachin Abatachin Dr kesis zebene lemma kale hiwet yesmalina regim edmena Tena yistlin aglglotachi yibrkilin Betselotu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@user-rg3sw8ki1c
@user-rg3sw8ki1c 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 2 ай бұрын
አሜን፫ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤❤
@user-pl4ce3gd5l
@user-pl4ce3gd5l Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን
@user-vg3zo1lc8k
@user-vg3zo1lc8k 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏
@MeseretBest
@MeseretBest 2 ай бұрын
አሜን የኔ አባቴ እግዚአብር የሰቤን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው የባዞሉተ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት የሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርራችን አለማመኔን እርዳው ጌታዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ክርስቶስ ተነስታል አይተወንም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏♥️
@haythayat6345
@haythayat6345 2 ай бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን ስደተኛ ነን ፀጋውን እድሜውን ፈጣሪ ያብዛልሑ
@liltya3613
@liltya3613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@burakkselam
@burakkselam 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@babimergia3856
@babimergia3856 2 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tughb65
@Tughb65 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ሄይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን ዕዲም ይስጥልን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ያቆይልን🥰🥰🥰🙏
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 ай бұрын
አሜንአሜንመምህርቃልህይወትያስማልን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን
@genetadamu8130
@genetadamu8130 2 ай бұрын
አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።እረጅም፡እዴሜ፡ከጤና፡ጋራ፡የሰጥልን።አሜን፡አሜን፡አሜን።
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥልን ለሀገራችን አለማችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 ай бұрын
እንኳን ለሊቀ ሊቃውንት ቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ከብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ይደርብን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@burtegirma757
@burtegirma757 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መምራቺን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 ай бұрын
ቃለህይወት፣ያሰማልን፣እንቁአባታችን❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ከእምነት ከተዋህዶ ከመለየት የአብረሐም የይሳቅ የያእቆብ የእዬብ አሞላክ ስላሴ ይጠብቁን አሜን!!
@Ethio50
@Ethio50 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልን🙏❤🙏❤🙏❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹👏👏
@yekidusmichaellige.3527
@yekidusmichaellige.3527 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ይደረግልን !!!
@MekuanintE
@MekuanintE 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@skwt8566
@skwt8566 2 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ማርያምን እንዴት ደስስስ የሚል ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር። እድሜ ከጤና ጋራ ያድሎት ይስጦት❤❤❤ የኔንም ልብ ያብራልኝ ክርስቶስ😢
@TGTG-ke6tj
@TGTG-ke6tj 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️💞💞💞⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💖💖💖
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን!!!
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Rgebray
@Rgebray 2 ай бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mariebelay6689
@mariebelay6689 2 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin Amen Amen Amen yehemawosin mengedegnoch lib yekefete Amilak yegnanim ayene libona esun endinaye yekifetilin abatachin
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰
@Rgebray
@Rgebray 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💖✝️ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል💖 ማርያም ልህልቲቱ እናታችን💖✝️🙏 ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን🙏✝️ ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ 💖🙏 ክብር ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ደጎች መልአክቶች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 አሜን✝️🙏ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይጠብቆት ከነቤተሰቦ እመብርሃን እናታችን💖✝️ ከክፉ ሁሉ ትሸፍኖት ትኑር ከእርሶ ጋራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን💖✝️ ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏በቀለመወርቅ ይመዝግበው ረጅም ☀️እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንካን✝️ አብሮ አደረስን አሜን✝️🙏አሜን✝️ አሜን✝️🙏💖☀️🙏✝️💖✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤
@sabahabte8948
@sabahabte8948 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን አባታችን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e 2 ай бұрын
Amen amen amen abatachn qale hiwet yasemaln yetewahdo lgoch bestlotachu asbugn welet slasi tru lay aydelehum memhrachn ybarkugn yftugn ❤❤❤❤❤
@user-ve1zb1tc2z
@user-ve1zb1tc2z 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ በቪድዮ እየተከታተልኩ ነኝ አብርሃም ነኝ ከኢትዮጵያ ደቡብ ክልል ካፋ ዞን ቦንጋ ከተም
@askaleworku8717
@askaleworku8717 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasamalin Mamarichin magisita samayati yawrisilin❤❤❤
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 ай бұрын
አሜን አሜን መምህራችን አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን ለኛም ልባችንን ይክፈትልን❤🎉🙏🏽❤️🙏🏽❤️
የሕይወት ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
35:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 6 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 78 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
ከእኛ ጋር እደር የሉቃስ ወንጌል ም. ፳፬፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:36:30
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН