ባዶ ኪስ ማፍቀር በባዶ እግር ወደ ሱዳን ከመሰደድ እኩል ነዉ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 398,977

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

3 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekela is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#eshetumelese #comedianeshetu #abbaytv

Пікірлер: 612
@sarasalomon9473
@sarasalomon9473 3 ай бұрын
እሼ ሙላት ነክ፣ እንዳንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ስላደላት ክብር ምስጋና ይግባው፣ ኑርልን የማትጠገብ የምትናፈቅ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ❤፣ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ይባርክህ🙏💚💛❤😍
@Tsehay_Amharawit
@Tsehay_Amharawit 3 ай бұрын
የሰው ቤት ስልችት ምርር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን ይስጣችሁ💋👍
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-jy1fz8zk3r
@user-jy1fz8zk3r 3 ай бұрын
አሚን
@amaamm6051
@amaamm6051 3 ай бұрын
አሜን፫
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 3 ай бұрын
አሜን ንንንንን😢
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 ай бұрын
አሜን
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 3 ай бұрын
እሼ የዘመኔ ምርጥ ጀግና❤
@user-kr1ce8nu7f
@user-kr1ce8nu7f 3 ай бұрын
Selam
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
ክብር ያለው በእናት ሀገር ነው 😢እሼ ቅዱሳን አባቶቻችነን በምሳሌ እያነሳህ ይምታወራው ነገር በጣም ነው የምወድልህ ❤
@eztube11
@eztube11 3 ай бұрын
እሼን የምቶዱ በላይክ 🎉❤👍👍👍
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 3 ай бұрын
እሸ የዘመኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤🙏🙏🙏
@MDTube-eo7nx
@MDTube-eo7nx 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰዉ 👌👌
@sebleruschka8094
@sebleruschka8094 3 ай бұрын
አንተን የ ወለደች እናት ታድላ❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 3 ай бұрын
እሼ መሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤
@Enat2116
@Enat2116 3 ай бұрын
እሼ መሌ የምትለዋ ቆንጅዬ ቅመም ልጅ ስሟ ማን ነበረች?
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
ውይይይይይይይይ❤❤❤ እሼ አንተ እኮ መፅሀፍ ነህ❤ ቃል አጣሁልክ።
@meyimunahesen
@meyimunahesen 2 ай бұрын
ደምሪኝ እሲ በቅንነት
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
እሽዬ ቃላት የለኝም ለአንተ ማርያምን❤❤❤❤❤ ገጠር ባትገባ ብዬ ተመኘሁ ወይም ወደኛ ሀገር ና እስኪ ገጠር ነዉ እዛ ትኖራላቹህ በደሥታ እንቀበልሀለን ❤❤ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነዉ የምወድህ ወድም አለም የይትባረክዬ አባት እንወድሀለን ኢትዮጵያ በአንተ ዉስጥ አየናት❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-dt1st2pf4k
@user-dt1st2pf4k 3 ай бұрын
😍😍😍
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳካልህ እዉነት ሀገር እንዳለን ተስፋ የሚሰጠን ዋነኛዉ ሰዉ 😭❤🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
እሼ ደጉ ስው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልብህ ሀሳብ ሁሉ ይሙላልህ🙏🏾 እርቀህ ገጠር ከገባህ እንዴት እንደምናገኝህ ወደፊት ታሳውቀናለህ የብዙ ህጻናትንና አዋቂዎችን ህይወት ቀይረሀል ተባረክልን🙏🏾❤️
@ef6079
@ef6079 3 ай бұрын
ተባረክ አሼ ልበሙሉ የናቱልጅ❤❤❤❤
@Misrak938
@Misrak938 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የቲጅን ፕሮግራም ጀምሬ ስጨርስ እሼ የሺህ ሰው ልክ ዕድሜ ይስጥህ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 ай бұрын
እሼ ስላለ ነው???😂🙏
@Misrak938
@Misrak938 3 ай бұрын
@@user-xu5yh1ko1v ቁም ነገረኛ ሰው ስለጋበዘች !
@tadessemoti5370
@tadessemoti5370 3 ай бұрын
n Ethiopia new be alem edme??
@HAGERESTUDIO
@HAGERESTUDIO 3 ай бұрын
እሼን በየሄደበት ቤት መከታተል ሆነ እኮ ስራየ ወገን ፥ ይሄ እማይጠገብ ሰው 🥰🥰🥰
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
እሽዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ከነቤተሰብህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እሱ ከፊታችሁ ይቅደም ልጃችሁን ይባርክላቹ ይቀድስላቹ የኔ መልካም ሰው እወድሀለው አከብርሀለው ቲጂዬ እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤
@user-zs4vp1bt6e
@user-zs4vp1bt6e 3 ай бұрын
እሼ አንተ ምርጥ ልጅ ሃይማኖትህን የምታከብር የምትወድ እሼ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ልጅህን ሳምልኝ። እንወድሃለን። ከአአዩ
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r 3 ай бұрын
እሼ ስብዕናህ በጣም ነው የምታስቀናው በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እመብርሀን አትለይህ
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 3 ай бұрын
ዋለሂ በትክክል አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም የረግልን
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ፥ 🤔 - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፡ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን እና ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ [ሱረቱ መርየም] ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲
@birukasrat903
@birukasrat903 3 ай бұрын
እሽዬ በጣም በሳል ሀሳቦችን ነው የምታነሳው። እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝህ። ቲጂም ይህን ድንቅ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
እሽዬ ❤❤❤❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቲጅዬ ሥላቀረብሽልን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 3 ай бұрын
እሼ የኛ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤ትጂዬ እናመሰግናለን ሰላቀርብሽልን ❤❤❤❤❤
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲ ነው በቃ የኢትዮጵያ የጀግኖች ተምሳሌት እሼ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 ай бұрын
ዋው እሼ በጣም ታሪክ አዋቂ ነህ የክፍለዘመኑ ጄግና ነህ ጎበዝ አባት ስለአደዋ የተናገርከው በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን ጥበበኞች ናቼው ይሄ ትውልድ መማር ታሪኩን መለስ ብሎ መመልከት ይገባዋል ያልካቸውን ሰዎች መጄመሪያ ያዬኋቸው አየር መንገድ ውስጥ ነው ስሜቱን ተረዳሁህ ከመጥወልወሌ የተነሳ የት እንዳለሁ ሁሉ ነው የጠፋብኝ አገራችን ልዩ ነች ተባረክ ወንድሜ🙏
@mes-amiye8787
@mes-amiye8787 3 ай бұрын
እሼ የዚ ዘመን ጀግና ተባረክ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልል. የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እሼ የተዋህዶ እቁ ነክ ወድሜ. ዘመንህ ይባረክ ወድሜ❤
@user-wu6jf7xj8j
@user-wu6jf7xj8j 3 ай бұрын
እሼ መንታመንታ ውለድልን የመልካም ልጅ መልካምነው መልካምነት በዘርም ይወረሳል የዘመኔ ጅግና❤❤❤
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 3 ай бұрын
እሼ በጣም ጀግና ኢትዮጵያዎ ነህ❤❤❤❤
@someonevibing8721
@someonevibing8721 3 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድም በጣም ደስ ትላለህ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ደሞ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 3 ай бұрын
እውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ
@user-fb2sv9yv3h
@user-fb2sv9yv3h 3 ай бұрын
እሼ በጣም በጣም ጥሩ ሰው
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 3 ай бұрын
አሼ በርታ እግዚእብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 2 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ እንዴት ደስ እንድሚል እሼ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትህ በዘመንህ ሁሉ ያሰብከውን እያሳካ የሰራኸውን በውጤትህ እያስደሰተ ከእናቱ ጋ ሆኖ ከባለቤትህና ከልጅህ ከእናትህም ጋ ጥባቆቱን ሳይለይብህ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 3 ай бұрын
አይዞህ ባይገባንም እናየዋለን፡ ለምናቀው ፈረጅም ቢሆን ሸር እናረጋለን።
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
እሽዬ በጣም እወድሀለሁ ወድሜ ጀግና የስራ ፈጠራህ ዋው አድናቂህ ነኝ ትለያለህ በኔ ልብ ውስጥ ቪድዮዎችህ በማየቴ ደስ የሚል ነገር አሳደርክብኝ በቃላት አልገልፅህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
እሸቱ በጣም የምትደነቅ ብቃትህ ከእድሜህ በላይ እግዚአብሔር ሊሰራብህ የመረጠህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ስራህን አብዝቶ ይባርክ :: እዚህ ውስጥም ያሉትን ያንግ ኦዴይንሶች ሳያቸው በቁጭት ተመስጠው የሚያዳምጡ ነገ ኢትዮጵያን ሳትወድቅ ከመድሀኒአለም ጋ ደግፈው ቀጥ አድርገው የሚያቆሙ እንደሚሆኑ እግዚአብሔር የመረጣቸው ነው የመሰሉኝ :: በመጨረሻ ቲጂዬ እንወድሻለን የኔ ነብር በርቺ አንቺ ከምወዳቸው አንዷ ነሽና ተባረኪልኝ :: እግዚአብሔር አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን :: 🙏👌
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ታዳጊ አድማጮች = [ያንግ ኦዲየንሶች]
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
እሼ ነገሮችን የምታይበት ነገር በጣም ግርም ነዉ የሚለኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g Ай бұрын
የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤
@user-tu8ny8sw6z
@user-tu8ny8sw6z 4 күн бұрын
Aeman
@57623
@57623 3 күн бұрын
አሜን፫ ❤❤❤
@user-iw2gu1oo7f
@user-iw2gu1oo7f 3 ай бұрын
ከምጠብቀው በላይ በሳል ልጅ ኢትዮጵያን የሚመጥን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
@mimimarmar-ne2np
@mimimarmar-ne2np 3 ай бұрын
የመጀመሪያዉ ኢትዬጲያዊ ሰላምን የሚናገር መልካም አንደበት መልካምን ፍሬ ያፈራል እሼ ተባረክ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 3 ай бұрын
እሼ የዚህ ዘመን ጀግና ሰላምክ ይብዛ ኑርልን ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
እሼ የኛ ወሳኝሰው ሁሌም ክፉአይካህ❤❤❤❤
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ እሼ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከሀረብ ሀገር ወደ ገጠር ገብቶ ለመኖር እያሰብኩ ነው ለሀገራችን ሰላም ለእኛም ጤናና እድሜ ይስጠን አሜን
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 3 ай бұрын
እሽ አተ ዉስጥ ቆጅየዎ ኢትዮጵያ አያለሁ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
@netsanetmulunetsanet3864
@netsanetmulunetsanet3864 3 ай бұрын
የእሸቱ አድናቂዋች የት ናቹ💖💖💖
@heremelawesene
@heremelawesene 3 ай бұрын
እሼ የኢትዮጵያ እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 3 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣችሁ😢ስደት ሰልችቶናል🎉😢 እረመዷንም መጣልን 🎉🎉ስደት በመሆኔ ግን ከፍቶኛል😢😢😢
@AbrhamAlemayehu-sg4lu
@AbrhamAlemayehu-sg4lu 3 ай бұрын
Ayzoh hulachinm meronal
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 3 ай бұрын
አሚን❤
@user-zc1mu5di6y
@user-zc1mu5di6y 3 ай бұрын
እኔ በህይወት ዘመኔ እስከ ዛሬ እንደ እሸቱ ድንቅ ሰው አላየሁም የኢትዮጲያ በመሆንህ እግዚአብሄር ይመስገን
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 3 ай бұрын
እሼ በጣም አሪፊ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ።ግልፅነትክና ቀለል ያለ አቀራርብክን ወድጄዋለው
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h 3 ай бұрын
ምን እደናፈቀኝ ታዉቃላችሁ ከሰዉ ቤት ስራ ወጥቸ በፈለኩበት ቀን ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ኦፍፍፍፍ ስደት በሁለት ሳምንት 1ቀን ምወጣት እረፋት እዴት እደምትናፋቀኝ
@wbrestl0ve215
@wbrestl0ve215 3 ай бұрын
ትክክል ተሽዪ እኛም ያለንበት አገር እንደዚ ነዉ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
እሼ የኛ ፍልቅልቅ የኛ መልካም የድግል ማርያምልጅ ከክፎ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-mr4gx1mg4m
@user-mr4gx1mg4m 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ሰው እሼ❤❤❤❤
@talaquaethiopia
@talaquaethiopia 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቲጂ እና እሸ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤...👏👏👏👏...
@user-ij9cr9kf3n
@user-ij9cr9kf3n 3 ай бұрын
እሼ መልካም ሰው 💐💐💐💐💐
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 3 ай бұрын
እሼ መሌ የኔመልካም ዘመንህ ሁሉ ያመረ የሰመረ ይሁን❤❤❤❤
@user-wj3oj7ei2h
@user-wj3oj7ei2h 3 ай бұрын
ተሼ ካተ ዙ ተምሪያለሁ ተባረክ
@user-zx3ro4nh7u
@user-zx3ro4nh7u Ай бұрын
ውይ እሽ ሁሌም አድስ ይምትወድድ መፅሀፍ ማለት እኮ ነህ ስወድህ እኮ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@embeteferede5119
@embeteferede5119 3 ай бұрын
እሼየ እንዳንተ አይነቱ ሺ ይወለድ እድሜ በጤና ኑርልን
@clickcell4333
@clickcell4333 3 ай бұрын
የይትባረክ አባት ዘመን ይባረክ ❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
ትግዬ በጣም እናመሰግነዋለን የምንወደው ቢሰማ የማይጠገበውን እሼን ስላቀረብሽልን❤❤❤❤
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 ай бұрын
ለማንበብ ቸኩዬ ትግሬ ብዬ አነበብኩት😂 ምናለ ቲጂዬ ብትይ
@amenkalhiowtyafesu6210
@amenkalhiowtyafesu6210 Ай бұрын
የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ ተማርኩበት የዚች ብላቴና አንደበት እድግ በይ በዚህ እድሜሽ የዚህ ሁሉ ፀጋ ያደረብሽ ሁሌም ጥበቃውን ብዝት ያድርግልሽ ትልልልልልቅ ያድርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YoditTadeleYostena-kj3nd
@YoditTadeleYostena-kj3nd Ай бұрын
የኔ ዓለም እመ አምላክ አብዝታ ትባርክሽ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ታድርግሽ🙏❤🙏
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 Ай бұрын
እባክሽን ድምፅሽ በጣም ይበዛል ቀነስ ስትስቂም በጣም ነው የምትጮሂው ግድ የለሽም ቀንሽ በተረፈ አቀራብሽ ደስ ይላል
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s 3 ай бұрын
እሼዬ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ በውነት በጣም እወድሀለሁ❤❤❤❤❤
@user-fv5rv8uw3r
@user-fv5rv8uw3r 3 ай бұрын
በትክክል ፈራጅ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን❤🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ፍትህ የሚሰፍነው የሕግ ባለሙያዎች ሲኖሩ ነው። 🤔🤔🤔
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
Cimmerian eshetu yileyal hulem yemayiteka jegna nw እሸቱ አንደኛ የምትሉ በላይክ እስኪ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @davidm
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
@@TruthEz eshi
@mahletzenebe2016
@mahletzenebe2016 3 ай бұрын
የኔ ጀግና አንተ የብዙ ሰዎች ብርታት ነህ ❤️❤️❤️❤️
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 3 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር የረዳው ልጅ ።
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 3 ай бұрын
Gog bless you ashuye. Thank you tgye to inveterviewed ashuye. Youth learn a lot from his life.
@tihutagegnehu7031
@tihutagegnehu7031 20 күн бұрын
እሼ ባጭሩ ተባረክ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው
@sikosilo7977
@sikosilo7977 3 ай бұрын
የኛ ጀግና ምርጥ ልጀ እግዚአብሔር የባርከው እሸ ምርጥ ሠው ሰላምህ ይብዛ
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 ай бұрын
በእውነት ጠያቂም ተጠያቂም ምርጥ ንግግር ነው የተናገራችሁ እናመሰግናለን በረቱልን አይ ኢትዮጵያ በእኛ ዘመን እንዲህ ሆንሽ😢
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 2 ай бұрын
ባለህ ተዋቂነት ይልቅ ለሚሰቃዩት በጦርነት እና በመፈናቀል ድምፅ ሁናቸው ብልጠት አይሰራም
@tigistshiferaw86
@tigistshiferaw86 3 ай бұрын
Esha mert sew zemenh yebarek
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 2 ай бұрын
እሼ ጀግና ነህ እውነት እግዜአብሔር ስራው ግሩም ነው ጌታ ሆይ ልባቺንን ክፈት ቃልህን እሰማ ዘድ 😢😢😢
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 ай бұрын
እሼ ሰው ነህ❤
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 3 ай бұрын
እሸ ጀግና ሰዉ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን በርታልኝ ወንድማለም
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኮሜዲያን እሽቱ የውጭ ሀገር ምስጥሩ በደብ ገብቶሃል ተገንዘብሃል በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እሸቱ በእውነት ለኦዲይሱ ወጣቶች በሚስጥራዊ መገድ በደብ ነው ያስተማርካቸው እንዱ እደ ኤኔታ እደ መር ጌታ ቢገባቸው ወጣቶቹ እሸቱ ቡርታ በዝህ በምሳሌዋዊ አነጋገርህ እያዋዛህ በደብ ነው የገለዝከው የምትመስገን ጎበዝ ስው ነህ❤ በመፈሳዊውም በአለማዊውም አስተምህረሃል በአለም ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብን ልጆችን /ትውልድን።
@user-kc9yx3sy9b
@user-kc9yx3sy9b Ай бұрын
እሼ እግዛብሔር አምላክ የልብህን መሻት ያሳካልህ❤❤❤ መልካም ሰው ነህ
@user-du1ow7tf1x
@user-du1ow7tf1x 3 ай бұрын
Eshe melka Sew. Egziabher Kezih belay Ysth Zerh ybarek
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @du ow tf x
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 3 ай бұрын
it was intersting thank u tg and esea
@plal7101
@plal7101 3 ай бұрын
Egziabher edme na tena ystih❤❤
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 ай бұрын
እሺየ ክብር ይገባሀል ግን አግኝቸ ባናግርህ እንዴት ደስስስይለኛል መሰለህህ እግዚአብሔር ፈቅዶወ አይተኸዉ ብታናግረኝ ደስስይለኝ ነበርርር
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
የስልክ ቁጥሩን ሲናገር ነበር ደውሎ ማናገር ይቻላል ✌️🤗
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 3 ай бұрын
እሼ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 ай бұрын
እሼ እኮ ልበ ንፁህ ሰው ነው የኔ የዘመኔ ምርጥ ታማኝ እሼና አቤል ብርሀኑ በትክክል ተሰፅኦ የተጠቀሙ ምርጥ ጀግኖች
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 ай бұрын
አሼ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Ethioselamy
@Ethioselamy 3 ай бұрын
Eshay,you're the best ❤
@user-nn9eg7rs5h
@user-nn9eg7rs5h 2 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 3 ай бұрын
እሼ ምርጡ ወንድማችንን
@tesfasami6189
@tesfasami6189 3 ай бұрын
እሼ ያለበትን ሾ እንደኔ እያሳደደ የሚያይ👆🏽 የዉጣ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
በትክክል እሼ ፈራጅ ሁነናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
እጹብ ድንቅ እናት ኢትዮጲያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-io9fq2fq3q
@user-io9fq2fq3q 3 ай бұрын
Be ewent bedeneb ye Ethiopia mister yegebaw Abesha....keberelegn🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👉🏾☝🏾👈🏾
@user-pe6en6du4m
@user-pe6en6du4m 3 ай бұрын
እሼ ምርጦ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሼ መልካም ሰው
@user-me3yg8cs2d
@user-me3yg8cs2d 3 ай бұрын
እሼ ተባረክልኝ ድንግል ትጠብቅህ
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 2 ай бұрын
Tebareku
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 35 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 32 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30