በእነዚህ 6 ነጥቦች ትህትናዬን ስፈትሸው ውጤቱ አሳፈረኝ!

  Рет қаралды 267,726

Donkey Tube

Donkey Tube

4 ай бұрын

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/3ldYl5
እጹብ ድንቅ ልጆች ላይ ለማስመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!!
tally.so/r/mO5JdM
ትሁት ማለት ሰውን ጎንበስ ብሎ ሰላም ማለት ይመስለኝ ነበር ነገር ግን እነዚህን ስድስት ነጥቦች ከሰማሁ በኋላ ለራሴ ከ ስድስት ዜሮ ሆኜ አገኘው ይለናል። በዛሬ ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ ስለ አንድ እናት መነኮስ ታሪክ ይነግረናል።
ይህን ቪዲዮ ከተመለከቱ በኋላ እርሶ ከ 6 ለራሶ ስንት ይሰጣሉ?
I used to think that being humble means bowing down and saying hello to someone, but after hearing these six points, I found myself from six to zero. In today's video, Comedian Eshetu tells us the story of a mother, Monkos.
After watching this video, how many out of 6 would you give yourself?
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------

Пікірлер: 926
@comedianeshetu
@comedianeshetu 3 ай бұрын
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wa6bvZ
@haymanotTaye-hb7sw
@haymanotTaye-hb7sw 4 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እሼ የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን የወለድከዉም ይባረክ
@laylalayla9893
@laylalayla9893 4 ай бұрын
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TAS27483
@TAS27483 4 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 4 ай бұрын
💚💛❤🤝👏👏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrhamAweke-xu1fq
@AbrhamAweke-xu1fq 4 ай бұрын
𝑨𝒎𝒆𝒏 𝒃𝒆 𝒆𝒘𝒖𝒏𝒆𝒕 𝒚𝒂𝒍𝒆𝒉𝒂𝒔𝒆𝒕
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 4 ай бұрын
የአንተን ንግግሮች ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል 🙏🏻በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሺዬ 🥰
@muluhilu
@muluhilu 4 ай бұрын
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢
@Hasesa1
@Hasesa1 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ አዘል ትምህርት ቪዲዮ ይቀጥል እስቲ አንዴ ሁላችንም እንበል
@comedianeshetu
@comedianeshetu 4 ай бұрын
በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/3ldYl5
@tihitnaadugna1921
@tihitnaadugna1921 4 ай бұрын
Online abreh new mitjemrew …. Because eskahun altedewelelegnm eshe I need to attend your class please 🙏
@betelhemabebe2763
@betelhemabebe2763 4 ай бұрын
Eshetu please release yezachn setyo video it has been a week
@hewantesfay7691
@hewantesfay7691 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ዋልክ እሸቱ ወንዴሜ ዩቱብ ለመማር ፈልጌ ግን ኖሮ አሸንፈኝ እባክህ ወንድሜ በቻልከው አቅም እርዳኝ እንድማር መልስህ እጠብቃለው ደውየም ነበር
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
እሼ ጀግና ነህ ቅድስት እንባመሪና ድቅ ሴት ናት በረከቷ በላያቺን ይደር አሜን
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 4 ай бұрын
እዴት ልመዝገብ 😢
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 4 ай бұрын
ምድረ ነገት ኢትዮጵያ አዬሯ ልምላሜዋ እፁብ ድንቅ እኮነው የሰራዊት ጌታ ስለ ቀደሙ አባቶቻችን ሲል ምህረቱን ይላክልን አሜን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@befikadudubale9021
@befikadudubale9021 4 ай бұрын
ሃይ እሼቱ ቦታው አየሩ ሳር ቅጠሉ የትፈጥሮ ውበቱ አለባበስህና ቃላቶችህ እጅግ በጣም ትምህርት ስለስጠሄን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን
@banamet5409
@banamet5409 4 ай бұрын
እንባ መሪና አይቼ ነዉ ተዋህዶ እምነት የተቀላቀልሁት❤😢ብዙ አሉ ግን የነሱ በጣም አስለቅሶ ሳበኝ❤
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 4 ай бұрын
ተባረክ የኣባ ኤፍሬም ሶርያዊም ታሪክ ብታየው ትደነቃለህ በyotub ታገኛው ኣለህ
@aesopesolyana4484
@aesopesolyana4484 4 ай бұрын
Ye yohanes hatsirenim tarik Anbeb wendime
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 4 ай бұрын
Enkuan fetari wodebetu terah/sh
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 4 ай бұрын
ተባረኪ ለሁላችንም እምነት ይጨምርልን❤❤❤❤❤❤❤
@edentaye5552
@edentaye5552 4 ай бұрын
ገድሎቻችን ክርስትናችንን ማጠንከሪያ፤ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መምሰያችን ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሼ።
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
እባ መሪና ስሟ በተጠራ ቁጥር የኔ ከንቱነት ና የእሷ የእምነት ጥንካሬ ልቤ ይነካዋል አይ አንቺ አለም ያልታለልሽ ምስኩን ነው የገዳማዊያን ፀጋና በርከት ይደርብህ ወንድማችን
@atranoshabtom1690
@atranoshabtom1690 4 ай бұрын
Fkren enkuan megelets alchelem maryamen beka endesua mehon new mefelegew
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 4 ай бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን🙏ስለ ቀደሙ አባቶቻችን ብሎ ሓገራችን ይማርልን❤ ቦታው ሲያምር😮❤😢 አሼዬ ተባረክ❤ እራሴን እንድጠይቅ አደረከኝ
@Addisvibe_et
@Addisvibe_et 4 ай бұрын
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
@MeaziTube
@MeaziTube 4 ай бұрын
ቅዱሳን እናት አባቶቻችን በረከታችሁ ትድረሰን ቃል ኪዳናችሁ ይጠብቀን በጸሎታችሁ ይማረን። አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሼ ወንድማችን❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 4 ай бұрын
ዋዉ ተመሥጪ ነበር የሰማሆት አጠር እጂ አላህ ይጠብቅህ እሺዬ አተ ማለት ለሂወቴ አላረም ነህ❤❤❤❤❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 4 ай бұрын
ወንድሜ በየገዳሙ እየዞርክ የምታስጎበኘን ነገር እባክህን ተጠናክሮ ይቀጥል!
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 4 ай бұрын
የልቤን ጠየቅሽልኝ
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 4 ай бұрын
አሼየ እንኳን ደና መጣህ 🙏 የእናታችን ቅድስት እባመሪና ምልጃና ፆለት ከኛጋ ይሁን 🤲😥
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 ай бұрын
ዋው ይሄን ፍልም አይቼው አለሁ የእናታችን በረከቷ ይደርብን😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ😢😢😢
@user-os2ex5wj8p
@user-os2ex5wj8p 4 ай бұрын
Benatash or benatihu lakilgn
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 ай бұрын
@@user-os2ex5wj8p መንፈሳዊ ፍልም ብላችሁ ብትገቡ ሁሉንም ታገኛላችሁ
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 4 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ለእኛም የቅዱሳንን አንደበት ህይወታቸውን የምናስተውልበት ልቦና ያድለን አቤቱ ጌታ ሆይ የትህትናን ልብ አድለኝ
@Dirsanat
@Dirsanat 4 ай бұрын
የሆነ የተለየ ሀይልማ ዉስጥህ አለ! ለዛ ነዉ እያንዳዱ ሰዉ በዉስጡ ያለዉን ችሎታ እንዲያይና እንዲጠቀምበት አንዱና ዋናዉ ምሳሌ የሆንከዉ። እኔም ከእነዚህ መካከል አንዱ ነኘ እሼ እናመሰግናለን!!🙏🙏🙏
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 4 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ግን ሁሉም ግዜ ያንተ መደብ ኣልፎን ኣላውቅም እሽየ ፍጹም የፈጣሪ ልኡክ ነክ ድንቁ ሰው ፈጣሪ ረጅም ዕድመ ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ። ስራህ ይባርክልህ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Ewayyy halewlew😂😂😂😂😂 yefeterari liuuk neh do belki 😂😂😂😂😂😂
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 4 ай бұрын
Mn ametaw ertrawi hun ethiopiawi hun whats the mater hasabh bcha btset beki nw eritrawi mntse 😂
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 4 ай бұрын
@@alganesh-xe4yb ክክክክክ ምን ማለት እንዳለብኝ ጽፉልኝ ና ልፖስቶውውውውው
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 4 ай бұрын
@@kukukuku5502 ምን ልበከው ወንድሜ በጣም ምርጥ ሰው ከሆነ ለኔ። ይህ የኔ ሃሳብ ነወ ባንተ ሃሳብ ልሂድ እሺ ጽፍልን ምን ልበለው ክክክክክክ ለ ምርጡ እሽየ
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 4 ай бұрын
የይትባረክ አባት😍 ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ ለሐገራቸዉ ያበቃቸው የእረፍት እንጀራይስጣችው❤
@user-dx6mv3yg3v
@user-dx6mv3yg3v 4 ай бұрын
amen amen
@enemannegn6606
@enemannegn6606 4 ай бұрын
Egziabher amelak bebetu yatsenahe eshe!!! Egziabher yibarkeh,,,,kekirb gize wedieh be emenet endeberta mikeniyat honehegnal Egziabher ❤❤❤antenna betsebochen kekifu yitbkachu
@yordanostesfasilassie9682
@yordanostesfasilassie9682 4 ай бұрын
😊
@user-gd1xy4ul6x
@user-gd1xy4ul6x 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@enataleme375
@enataleme375 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Yohannes1958
@Yohannes1958 4 ай бұрын
እኔም ከ0/6 ነው ያገኘሁት ግን ካንተ 6 ነጥቦች ውስጥ መልካም ትምህርቶችን ተምሬያለሁ ከዚህም በላይ ለማወቅና ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ እሼ አመሰግናለሁ.
@rahilrahil2303
@rahilrahil2303 4 ай бұрын
ዋዉ ቦታው ሲያምር አተጀግና ካተብዙእየተማርኩነው ተባርክ🙏🙏🙏🙏💋❤❤❤❤
@soultube07
@soultube07 4 ай бұрын
እሼ ግሩም ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን የትህትና ካባ ያልብሰን።
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ እራሴን እንዳይ ነዉ ያደረገኝ ጣፋጭ የሆነ ጥኡም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ትህትናን ማስተዋሉን ያድለን 🤲🙏
@geez2115
@geez2115 4 ай бұрын
ወላዲትዋን ይሄ ልጅ ስለክርስትና ሲናገር ብረት ያቀልጣል እብሪተኛን ያቀዘቅዛል እውነት ስሰማው እረፍት ይሰማኛል ሰላምህ በቤትህ ይሁን ይህ አለም አላፊ ነው የንግድነት ጊዜ አላቂ ነው ሁላችንም ለዚች ምድር እንግዳ ነን እንግዳ ደሞ ሂያጅ ነው ሁሉም አላፊ ነው ግንዘብም ጠፊ ነው ዝናም ይደበዝዛል ጊዚያዊ ነው ውበትም ደምግባትም ከንቱ ነው መኖር በእግዚያብሔር ልክ እንዳንተ ነው🙏
@merrymerryta
@merrymerryta 4 ай бұрын
Wow ቦታው ሲያምር እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
@Addisvibe_et
@Addisvibe_et 4 ай бұрын
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
@familytube2130
@familytube2130 4 ай бұрын
የተዋሃዶ እምነት ተከታዮች በቅዱሳት ታርክ ሙሉ እዩት እነማርበታለን ❤
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 ай бұрын
እሼን እኛ ሙስሊሞቹም እንሰማዋለን ምክንያቱም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ
@familytube2130
@familytube2130 4 ай бұрын
@@hayuademhayuadem2708 ኣትሰሙትም ኣላልኩም ግን ሙሉን እዩት ማለቴ ስተት የለኝም🙏
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 4 ай бұрын
​@@hayuademhayuadem2708 ተበረኪ የኔ ትሁት እግዚአብሔር በነሱ ህይወት ያስተምርሽ
@mekonenpawi
@mekonenpawi 4 ай бұрын
ፊልሙን ''እንባ መሪና ''ብላችሁ እዩት በጣም አስተማሪ ነው ።
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 4 ай бұрын
አወድ በጣም ነው የሚያስተመረው
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 4 ай бұрын
በጣም እያለቀድኩ ነው ያየሁት
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 4 ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን ቅዱሳን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@Asefawwelela778
@Asefawwelela778 4 ай бұрын
ወንድሜ እሼ እኔ እምኖርው አርብ ሀገር እህትህ ነኝ በጣም ሂወቴ ውስብሰብ ሆኖብኝ ከሀይማኖት አፍግጨ ነበር ግን ከፍጣሪ በታች አንተን መከተል መስማት ስጀምር በጣም ተቀይሪለሁ አመሠግናለሁ ወንድሜ እራሴን ከመግደል አድነህኛል በጣም አከብራለሁ ሰላም ላንተ ይሁን ወጌሻን በኦላይን ጀምርልን እሼ
@user-ky2ed3mj2s
@user-ky2ed3mj2s 4 ай бұрын
አለ እኮ onlineተመዝገቢ ሊኩን ተጪነሺ ግቢና
@adamia3883
@adamia3883 4 ай бұрын
Egzabher yemasgen 🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 ай бұрын
የደንግል ማርያም ልጅ እሺው ምርጥ ሰው ከአንተ ጋር ይሆንልን 🙏🙏🙏💛💚❤️❗❗❗
@natibantube7406
@natibantube7406 4 ай бұрын
እሼ ግን ታቃለህ አንተ ስታወራ የነፍስ አባቴ የሚመክረኝ ነው እኮ የሚመስለኝ ። እግዚአብሔር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ።
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 4 ай бұрын
ከሥራ ገብቼ እየሰማሁ በነበረው ዝማሬ መሀል ቴሌቭዥኔ ላይ ይህ ቪዲዮ መጫወት ጀመረ ጆሮዬንም ዓይኔንም ሰጠሁት....እግዚአብሔር ፀጋን ሲያበዛ እንዲህ ነው፣ በአንተ ውስጥ ብዙ ነገር ይታየኛል.... የኢትዮጵያን ትንሳኤ በፍጥነት ያሳየን ዘንድ ልብን በሚሞላ ሥፍራ በሚያሳዝን ግን ልብን በሚያሞቅ ቅዱስ ሥፍራ ሆነህ ለአጋራኸን ምስጢር እናመሰግንሀለን። የእግዚአብሔር ፀጋ እና ቸርነት ይብዛልን። ሰላም ለሀገሬ!!
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
እግዜአብሔር ስራው ግሩም ነው እሼ ፀጋውን አልብሶሀል ጨምሮ ያልብስህ ❤
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq 4 ай бұрын
አንድ ቀን እኔ ያሰብኩት ሳይሆን እግዚአብሄር የሰጠኝ የፈቀደልኝ የበለጠ የተሻለ መሆኑን እረዳው ይሆናል።
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 4 ай бұрын
የኛ ሃፅያት እማ ምን ማለቅያ አለው አባቴ እግዛብሄር ሆይ ገዘብም እና ዝና ቀሬና አላፌ ነው ያአንተ ባንተ ፌት ሞገስ ማገኝት ግን የዘላለም ነው ጥሩ ልብ ለኛም ስጠን ❤🙏🙏💒
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 4 ай бұрын
ሁላችንንም ነን እሹቱዬ ትህትናችን ዜሮ እኮ ነን አየህ ቅዱሳንን ማክበር ማለት እኮ ወንጌልን በተግባር ተርጉመው ያሳዩን ናቸው። ግን ጎበዝ ነህ ለካ ስንክሳር ታነባለህ ሁልጊዜም አንብብ ይጠቅማል። እኛ ወደ ክርስቶስ የምን ቀርበው ቅዱሳንን ስንከተል ነው። ምክንያቱም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ብሏል።
@AMEN12728
@AMEN12728 4 ай бұрын
እሼ ይሄን አቀራረብህን ስወደው። አለባበስህ፣ ያለህበት ቦታ... ሁሉም በጣም ደስ ይላል። ስለምታካፍለን መልካም ሃሳቦች አመሰግናለሁ። በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ! ተባረክ።
@user-ow5kl5ds1d
@user-ow5kl5ds1d 4 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ እያለኝ እንደስማሁት ነገረ ቅዱሳን ሁሌየም ቢስሙት ቢስሙት አይጠገቡም የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ በመገስ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሼ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ላይክ ሸር አርጉ ዝምብላችሁ አትውጡ እናበርእታታው 💒 የኛ እንቁ ወንድም ❤እግዚአብሄር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወት ያሰማልን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
እሼ የእኛ እንቁ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ የእሼ አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍
@user-go2sz9iz9w
@user-go2sz9iz9w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 4 ай бұрын
ኡፍፍ ቦታው እንዴት ያምራል እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማስተዋልን ያደለህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
@Addisvibe_et
@Addisvibe_et 4 ай бұрын
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
@aahh5158
@aahh5158 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በስመአብ ማርያምን ፀት ብየ ነው ያዳመጥኩት አሼዬ በጣም ነው ምወድኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታተችንም በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@ZemnZemu-mq4lg
@ZemnZemu-mq4lg 4 ай бұрын
በስማምም በጣም ነውውው ብዙዙ ነገርርርር የተማርኩኩትትት ! ስማቸውንን የጠራካቸውው የቅዱሳንንን አባቶችች በረከትት ይደርብንንን!! አሜን
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 4 ай бұрын
ፊልሞቻቸው አለ እይው
@Kidist19
@Kidist19 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሼቱ የማከብርህ ከክፉ ሁሉ እእግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w 4 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን እድሁም የእናታችን እንባ መሪና በረከታቸው ይደርብን አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@abyottesema9814
@abyottesema9814 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እሼ የተዋህዶ እንቁ ነህ
@tsebel3211
@tsebel3211 4 ай бұрын
የእንባ መሪና በረከቷ ትደርብን እዚህ ሊባኖስ ገዳሟን ረግጬ ተደንቄ መጥችያለው ከከተማ በጣም እሩቅ ነው በመኪና በጣም ተጉዘን ከመኪና ወርደን ከሁለት ስዓት በላይ የእግር ጉዞ ተራራውማ ተስፋ ያስቆርጣል ወደሁዋላ ተመለስ ተመለስ ያስብላል ግን ያንን በብዙ ድካም ደርሰን ወደ ቤት ተመለስን እኔ ያሰብኩት ጥዋት ስራ መስራት አልችልም በቃ እስትራፖ ይዘኛል በቃ ብዬ አሰርዬ ምን እንደምትለኝ እየጨነቀኝ አደርኩ ጥዋት በጣም ሚገርመው የአስራምስት ደቂቃ የተራመድኩ አልመሰለኝም በጣም ደንቆኛል ይሄ የእናታችን በረከት ነው
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 4 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ክብር እና ሀይል ሙልጭ አድርገሽ ለሌላ ፍጡር የሰጠሽ ምስኪን ሴት፣ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
እንዳታስተውሉ አዚም ያደርገባችሁ ባነው ስለእግዚአብሔር ክብር የሞቱ እድሜ ዘመናቸው መከራ የተቀበሉ ማክበር ማለት የእግዚአብሔር ክብር ከፍ ማድርግ እንጂ ማጉደል አይደለም አምላክ በእናንተ አስተሳሰብ ስለምታስቡት ያሳዝናል
@tsebel3211
@tsebel3211 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ክብርና ኃይል የተገለጠባቸውን ቅዱሳንን አለማክበር አለመታደል ነው ልቦናህን ክፈት ማስተዋልን ያድልህ​@@abeltekletsadikdemissie6684
@TIGABBISET
@TIGABBISET 4 ай бұрын
ላባኖስ ማለት ቤሩት ነዉ???
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
@@TIGABBISET አው
@familytube2130
@familytube2130 4 ай бұрын
ኣባማርያና //ማርያም // ሰሞኑ ነው ያሰመሃት በረከቷ ይደርበን ኣሜን🙏
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅድስቲቱ በረከት ይደርብን ውይይይ አንደበትህኮ ግሩም ነው 😢
@MeseretAdisu-zc9hv
@MeseretAdisu-zc9hv 4 ай бұрын
በእውነት እስከዛሬ ከሰማዋቸው ሁሉ ይህ ትምህርት አእምሮየ እንዲነቃ ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም እሸቱ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዪ ወገኖቻችን 😢😢😢ድምፅ እንሁናለቸው💔😭
@fyyd9676
@fyyd9676 4 ай бұрын
😢😢😢
@ZedKahsay
@ZedKahsay 4 ай бұрын
ያስምዕ ለነ ቃሌ ሠናየ እኁየ ❤ ይደንቃል የአባቶቻችን ትሕትና ። በቤቱ ያፅናህ ወንድ አለሜ
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 4 ай бұрын
ሆ!ሆ!ሆ!ምን አይነት ድንቅ ነገር አሰማህን ባክህ .ወይ ጌታ በዚህ በጾም ወቅት እንዲህ አይነት መልካም ነገር አሰማኝ!!
@user-me3yg8cs2d
@user-me3yg8cs2d 4 ай бұрын
እሼ አንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ ኑርልን
@tar5792
@tar5792 4 ай бұрын
አየ እሸ ትለያለህኮ የቦታው ውበት ትረካህ ትልቅ ትምርት ነው የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን
@mhmoh6727
@mhmoh6727 4 ай бұрын
የቅዱሳን ረድኤት በረከታችው ይደርብን እሸየ እግዚአብሔር ዘበንህን ይባርክው🤲
@alemalayu9193
@alemalayu9193 4 ай бұрын
የኔ ጌታ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክ እንደነዚህ አይኖቹን አርዮስ እግዚአብሔር ያጠፋቸው
@zenadejen7437
@zenadejen7437 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ንሮህን ይባርክልህ🙏
@user-Weynua
@user-Weynua 4 ай бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን በፀሎታቸዉ ይማረን ልቦናችንን ያብራልን
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
እሽየ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ብሰማህ ብሰማህ....አልጠግብም
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 ай бұрын
እሼ ወንድማችን ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን🙏♥️♥️♥️
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼየ ተባረክ ፈጣሪ ትህትናን ይስጠን በደላችንም ይቅር ይበለን🙏😢
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 4 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተብረክ ሼ:: የስማነውን በልቦናችን ይሳድርብን ከስሚነት ሆነን ንድንገኝ እግዝአብሄርረአምላክ ይርዳን🙏🏼🙏🏼❤️
@sofanyastemesgn
@sofanyastemesgn 4 ай бұрын
እሼ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@SelameKind
@SelameKind 4 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብር ምርጥ ወንድማችን
@umhuzayfa521
@umhuzayfa521 4 ай бұрын
አህለን ብክ የ ራማደን እንደኔ በነፊቆት የጣበቀ በሰላም የድርሰን
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 4 ай бұрын
እረወየውለኔ እሼ ለራሴነው ያለቀስኩት ተባረክ እራሴን እንድመረምር አድርገክኛልና አመሰግንካለው ❤❤❤
@meherat938
@meherat938 4 ай бұрын
በሥመ ሥላሴ .እሼ የተሰጠህ ፀጋ ልዩ ነው አስተዋይ ልቦና አለህ እስከመጨረሻው ያፅናህ ብዙ አውቀት አገኝቼያለው አመሰግናለው::
@enataleme375
@enataleme375 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከነመላዉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ! እሼ ድንቅ ትምህርት ነዉ ልብ የሚነካ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍፁም ትሁት እንድንሆን ይርዳን በፍፁም ትህትና እንድንሰማ እና ወደልባችን እንድንመለስና አምላካችን ትህትናን ገዘብ አድርጎ እንዲሰጠን ባንተ ተጠቅሞ ህዝቡን ሊምርና በትህትና መኖር እንዳለብን ስለተናገረን እናመሰግነዋለን! አንተም በደንብ እንድንረዳዉ አስተዋፆ አድርገሃል ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ🙏 እንዴት ያለ በሁለንተናዊ ፀጋና በረከት መታደል ነው እናንተዬ! ለነፍስና ስጋ። እድሜና ጤናውን ያድልልን ኑርልን ወንድማለም።
@tube-ge7mw
@tube-ge7mw 4 ай бұрын
እሽዬ በሒወቴ ስኖር እንደዛሬ ርካሽና ውዳቂ መሆኔን አላውቅም ነበር ምን አልባት እራሴን መመልከቻ ምክንያቴ ሆነሀል በእውነት እስከዛሬ እያስመሰልኩና በውሸት እራሴን አየኮፈስኩ የሰውን ውድቀት ስጠብቅ ነበር ለካስ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 4 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ የትትና ልብ እናም እውቀት ይስጠን አቤቱ ሐፅያቴ ቲቢቴ መዳናለም የድንግል ልጅ አተ ገስፀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወድማችን እሸቱ እናመሰግናለን
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 4 ай бұрын
የምትነግረን ትምህርት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ መላው ቤተሰብህ ❤❤❤ያለህበትም ቦታው ድንቅ ነው❤❤❤
@user-fq3qm9js6q
@user-fq3qm9js6q 4 ай бұрын
እሼ ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የቅዱሳን አምላክ ትትናን ያድለን😢😢
@YoDaha
@YoDaha 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኣሼ እግዚኣብሔር ይባርክህ እኔም ቢሆን ትእግስት የለኝም በረከታቸውን ይደረን ኣባቶቻችን እናቶቻችን ያለህበት ቦታስ ደስሲል እፁብ ነው😮 ኣሜን
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 4 ай бұрын
ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እንድሰጥልን በጸሎት ❤ እንበርታ❤😢
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 4 ай бұрын
ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም እህቴ
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 4 ай бұрын
@@user-bj1ck9fk8i እሸ♥️
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 4 ай бұрын
አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን እሼ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብህ አባቴ❤❤❤❤እንደቸርነቱ ዚሮ እራሴን እንድ ምልክት ስላደረከኝ አመሰግናለሁ
@betygeremew8975
@betygeremew8975 4 ай бұрын
እሼ ቃለህይወት ያሰማልን እሼ የወጣቶች ተማሳሌት ትለያለህ እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን 👏👏👏👏😍😍😍😍😍
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 4 ай бұрын
የቅድስት እንባ መሪና የቅዱስ ዮሓንስ ሀጺር ትዕግስታቸው ለእምነታቸው ያላቸው ጽናት እፁም ድንቅ ነው አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር በረከታቸው ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤
@endeshaw527
@endeshaw527 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰተኸናል እሼ አናመሰግናለን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AhmadAlshahrani-ds3yj
@AhmadAlshahrani-ds3yj 3 ай бұрын
የተማርሁበት ትምህርት እኛንም ትህትና ይሥጠን ቸሩ መድሀኔአለም 12:39
@EkramRodas
@EkramRodas 4 ай бұрын
በጣም ነው የቅዱሳኑ ትህትና የሚመስጠኝ!!! በተጨማሪም የሙሽራው ገብረክርስቶስ ትህትናም በጣም ነው ሚገርመኝ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 4 ай бұрын
እሼ ተባረክ የትህትና ህይወት ያድለን እውነት የቅዱሳን እናት አባቶቻችን ፀጋ በረከት ይደርብን ምን ልበል ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤❤
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 3 ай бұрын
እሼ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ይሆን ከነመላው ቤተሰብህ እናትህን በጤና ያቆይልህ በጣም አከብርሀለው ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ
@user-to3oq3pu4y
@user-to3oq3pu4y 4 күн бұрын
እደ አባመሪና ያለ ትህትና እግዚአብሔር አምላክ ያድለን❤
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 4 ай бұрын
እሼ ቃለ ሒወት ያሰማልኝ ከማር ከወተት የጣፈጠ ትምህርት አሰማኀኝ ተባረክ እሽዬ ዘርህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 4 ай бұрын
አውደ ምህረት ላይ ከምንሰበከው ይልቅ አንተ አስበህ ለህዝቡ ይጠቅማል ብለህ ያቀረብከው ይህ ትልቅ ስብከት ለህዝቡ ይጠቅማል ተባረክ❤
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኛንም ልባችንን ይግራልን እንደ ድንጋይ ጠንክሯል ልባችን የቅዱሳኑ ፀሎት ይደርብን
@user-mz5fi6mo2l
@user-mz5fi6mo2l 4 ай бұрын
እሼ በእውነት ሀያሉ ልኡል እግዚያብሔር የስራ ዘመንህን ይባርክልህ እዴሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በእውነት ለሰው ክፉ ነበርኩ አስተማርከኝ ለመላው ኢትዮጵያን ህዝብም ትትናን ያድለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ያስበን እሼ በጣምነው ደስያለኝ እንወድሀለን ቀጥልበት እደዚሁ ❤❤❤❤❤
@endale55
@endale55 4 ай бұрын
እንባዬ እየተናነቀኝ ነው ሙሉ ጊዜውን ያየሁት። ተባረክ
@hsjejkwkeo5830
@hsjejkwkeo5830 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን እሼ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mirtgirmamirtgirma6447
@mirtgirmamirtgirma6447 4 ай бұрын
እሼ በጣም ነው የማከብርህ እና ደግሞ ከወጌሻ ብዙ እማራለሁ ታርኩን አውቀዋለሁ እውነት ነው የታደሉ የሰውን ሀጥያት ይሸከማሉ እኛ ደግሞ ሀጥያታችንን ለሰው እናሸክማለን ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እንጂ ወርደናል ብዙ ሀጥያት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች የመኖራችን ምስጢር ይሄ ብቻ ይመስለኛል!!!
@hailuwosen9648
@hailuwosen9648 4 ай бұрын
በዚህ አይነት እማ እኔ ከነኝ negative ላይ ነኝ, እግዚአብሔር ምረቱን የውርድልን
@user-nx9vw7jv3p
@user-nx9vw7jv3p 4 ай бұрын
እሼ አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ አዝናኝና አስተማሪ ትምህርት ሰጭ ነዉ በርታልኝ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
@user-yx5yp2lh8e
@user-yx5yp2lh8e 4 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ፀጋ ላሊበላን ዕድሜ ማቱሳላን ሀብተ ቅዱስ ዳዊትን እግዚአብሔር ያድልህ
@sabrinarigodo429
@sabrinarigodo429 Ай бұрын
God bless you.., your family.., your job.., your dreams.., yega jegna!!!!
@user-iq8yf3ib2e
@user-iq8yf3ib2e 4 ай бұрын
በጣም ያስተምራል የነሱ ጥንካሬ የእምነት ፊሬያቸው አሜን ይደርብን። እሼ እግዚ አብሔር ወደ ራሴ እድፈትሽ አቅቶኛል
@solomonambachew6632
@solomonambachew6632 4 ай бұрын
እሸ ጌታ ይባርክህ ፀጋ በረከት ይጨምርልህ እወድህ አለሁ አመሰግናለሁ::
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 89 М.
Pov Anxiety made an unfortunate  prank | Inside Out 2
0:23
MiNiKa YT
Рет қаралды 18 МЛН
Cleaning gadgets #food #funny #comedy
0:19
IK REACTS
Рет қаралды 8 МЛН