አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 2 - Benegerachin lay

  Рет қаралды 210,567

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
ክፍል 2 Benegerachin lay -Abadula Gemeda With Dereje Haile
#Benegerachinlay #AbadulaGemeda #Dereje Haile
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 306
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
በንባብ የ #ደረጀ #ኃይል! የጋዜጠኝነት ልቀት ጥግ! ልባምና ገራገር ሰው! እንኳን ተወለድክልን። ደርዬ ዛሬ ልደቱ ነው እንኳን ተወለድክ! Happy birthday! 🎉🎈
@liyasolomon2580
@liyasolomon2580 4 жыл бұрын
የአመቱ ትልቁ ውሽት በአባ ዱላ !! እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሊገድላቸው ከፊት እያነጣጠረ ያለውን ሽፍታ እሳቸው መድረግ ላይ ነበሩ ድንጋይ ፈልገው ባገኙት ድንጋይ ሊገድላቸው የነበረውን ሽፍታ የያዘውን መሳሪያ ተቀብለው ... እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሲጀመር ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ውሽት ውሽት ነጭ ውሽት ብዝህ እድሜ እንደዝህ ከመቀበጣጠር መሞት ሳይሽል እይቀርም! ነፍሱን አይማረውና መለስ በደንብ ነበር ይጋልበው የነበረ
@yosefabebe4166
@yosefabebe4166 4 жыл бұрын
ህፃናት ራሱ እንዲህ አይፎገሩም። ሚስቱ ታሳዝናለች ከዚህ ሰዉዬ ጋር መኖር የነርቭ መቃወስ ያመጣል። በረባሶ አድርጎ ተሸክሞ መኖር የነበረበት ሰዉ የህዝብ አደራ ተሸክሞ መኖሩ ያሳዝናል። ህውሀት በኩርኩም አያለዉ ሲያዘው ድንጋይ የለም ነበር።
@jomanman5863
@jomanman5863 4 жыл бұрын
ስለእዉነት ደረጄ ሀይሌ እና መአዛ ብሩ የእዉነት ጋዜጠኛ።
@efremyemane-brehan663
@efremyemane-brehan663 4 жыл бұрын
L
@jomanman5863
@jomanman5863 4 жыл бұрын
አባዱላን በተመለከተ (ሌባ ዉሸታም )ላልክበት በመረጃ መሞገት ከቻልክ ፃፍልኝ ።
@Ttt-ig9py
@Ttt-ig9py 4 жыл бұрын
ሁለቱ ብቻ ናቸው ያሉን !!!
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
Hard talk ማለት ይሄ ነው። ተጠያቂን ከፍ ዝቅ ማድረግ ሳይሆን እንደ ደረጀ ጥልቅ እውቀት ኖሮት ተጠያቂን አክብሮ ነገር ግን ሳይፈሩ ሕዝብ የሚፈልገውን መጠየቅ። ቤቲ ሰማሽ?
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 Жыл бұрын
ሰዉ ኩፉ !ታድያ ለምን የኣባድላ የተከበረ መልካም ስም ታጠፋላቹ.አባዱላ እንደዚህ ዓይት ሰዉ እንዳልሆንእነዉቃለን ቀረ ሂወትህ ይባረክ ኣባቴ ከትግራይ ናከአማራ ተራራዎች ግንባረ ሰትመራ የነበረክ ነወ።
@muluwork12287
@muluwork12287 4 жыл бұрын
ስው ለምን እንደጠላው ብዙ አልገባኝም። ለእኔ የማላቀው አሳውቀውኛል በአንድ ወቅት ሀገርን የመሩ ናቸው ስለዚህ ቢመስገኑ መልካም ነው።በመቀጠል ግን የገርመኝ አሁን ያለው ጠብ በፊትም መኖሩ ነው። ለመስተካከል ቢሰራ መልካም ነው።
@tarikuhaileyesuskebede9126
@tarikuhaileyesuskebede9126 4 жыл бұрын
ሰዉ የፈለገዉን ይበል ነገር ግን ሌላዉ ይቅር እሳቸዉ የአገራችን ትልቅ ጄኔራል ናቸዉ መከበር አለባቸው ዝም ብለው ያመጡት ስልጣን አይደለም ስናወራ ከአፋችን ለሚወጣዉ ቃል ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ዝም ብሎ መቀባጠር ኢትዮጵያዊ ወጉ አይደለም በተረፈ እኔ እሳቸዉን በጣም ነው የመወዳቸዉ የማከብራቸው
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 4 жыл бұрын
ሳምንቱን በጉጉት የምጠብቀው ዝግጂት.ባክክ ደሬ ፕሮግራምክን በሳምንት አንዴ ሳይሆን ቢያንስ ሶስት ቀን አድርገው.የጋዜጠኝነት ብቃትንና ጥግን ሌሎች ይማሩበታል.በርታልን ደሬ የሰው ማኛ
@nuredinkeyar1105
@nuredinkeyar1105 4 жыл бұрын
ደረጀ በስራህ በጣሙን አመሰግናለሁኝ መፅሀፉን በሽፋኑ አትፍረድ ይባላል አባ ዱላ በስራህና የህይወት ልምድህ ያሳላፍከውን ጊዜ ከደረጀ ጋር በነበረህ ቆይታ አካፍለህናል በጣም አመሰግናለሁኝ ለእኔ ዛሬ ነው ሰው ሰው የሸተትከኝ በተቻለ መጠን ወደሚዲያ አንተና ሌሎች እየመጣቹ እደዚህ ብትናገሩ ጥሩ ነው
@mengistukefelegn9227
@mengistukefelegn9227 4 жыл бұрын
When did we Ethiopians blame individuals based on facts? I really sorry to misunderstanding you (Mr. Abadulla) while you tried your best during your career for this nation. Blessings!!! Derie, you are so smart and best journalist. Keep going!
@Future979
@Future979 4 жыл бұрын
ስምንትኛው ንጉስ አባዱላ ምላሰኛ ሆኖ የለ እንዴ
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
its Ok We understand You oromo Is Alwas Mis Understud In Ethiopian Socity Starting From our On Oromo PeoPle If You are Secsessful In Oromo Socity Some People Will Spread Roomers That Your NoT Even Oromo To Bigin With And When OnE Day You Stand Strong And Become Top People Will Say I Miss Understud You ItS The Way People Are even In Amhara And Tigray People Its The Seam If Your A Sucsusfull tigre They Will Say Your not tigre if your a succsessful amhara its the seam they will say your not amhara this comen
@Timbit713
@Timbit713 4 жыл бұрын
አባ ዱላ ረጅም ጤና ና ዕድሜ !! ለሀገሩ ሙሉ ጊዜውን እና ዕድሜዉን የሰጠ።
@zerudesalegn5461
@zerudesalegn5461 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደረጀ። ደስ ይል ነበር። አንድ ቀን አቶ በረከትን ስምዖንን ታገኘዋለህ ብዬ አምናለው።
@feve680
@feve680 4 жыл бұрын
እንደ እባዱላ ፍራንካ የሌላችሁ እርዳታ ስለምንስጥ ተመዝገቡ 💸
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 4 жыл бұрын
ደሬ እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ። በተለይ ደግሞ አቶ ጄነራል አባዱላ በድንጋይ.... ብሎ ሲቀደድ አምልጦህ ባለመሳቅህ። ሶስተኛውን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው።
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
መልካም ልደት ደሬ ድንቅ ጋዜጠኛነህ ነህ ለኔ።
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 4 жыл бұрын
አባ ዱላ ገመዳ ረጅም እድሜ ጤና እና ህሊና ይስጥልን እናመሰግናለን ! ደሬ እንዴት አድርጌ ላመስግንህ ? ኢህአዴግ ራሱ ስርአቱን ብትንትን አድርህ አሳይተህኛል !
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
የምንወድህ የምናከብርህ ጋዜጠኛ ደሬ ሀሌ መልካም ልደት ይሁንልህ!እንኳን ተወለድክ ሺ አመት ኑርልን💚
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
zúzú móhåmmëd donkey Amhara game over
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
Welcome ተወዳጁ ክቡር ደሬ
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 жыл бұрын
አባባባባባ ዱላላላላ ( የዱላ አባት)
@derejezewdu6528
@derejezewdu6528 4 жыл бұрын
ያነጣጠረን ወታደር በድንጋይ ሀሀሀሀ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 жыл бұрын
I have great respect for sir💜 you do your best to your Country Ethiopia I believed your story that is way God protected you God be with you avery stop of your way thank you for your service 💜🙏
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 жыл бұрын
He is very Graceful man I like him 💜
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
የቀድሞው ባለስልጣኖች በሙሉ ገንዘብ የለንም ይላሉ እስካሁን ከአቦይ ፀሀዬ እሰከ አባዱላለነብሳቸው ስለሚሰሩ ገንዘብ የላቸውም ታዲያ ማነውገንዘብ ያለው አይኢቺ አገር ስታሳዝን ።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 жыл бұрын
Er minbwetachew bzorbet ayzorum lzayawem Abayen abadula kkk
@Aaacc76
@Aaacc76 4 жыл бұрын
ጀግና ምናሴ ክላሸ ታጣቂን በድንጋይ ማራኪ kkkkk
@danielkidane7471
@danielkidane7471 4 жыл бұрын
አቶ አባዱላ የፈለገ ወንጀል ይስሩ አያገባኝም አብይን እውቀቱን አይተው ወደ ፊት ስላመጡልኝ እናመሰግናለን በዚህ ክሰውናል እድሜና ጤና ይስጥልን
@seifuteshome5338
@seifuteshome5338 4 жыл бұрын
እይታ
@mamayehailu
@mamayehailu Жыл бұрын
@@seifuteshome5338 7777777777777777777777777777777777777777777uűyewwee3errrr444rrr4rrrrrrrr4rrrrrrrrrrdddddddddddddddrrrrrrrrrrrrrr4rr444
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Derege egeqe betame yemewedeke yemakebereke edeme ketena abezetwo yeseteke 💒⛪💒🗼💯💚💛💟akebareke k. U. A. S. A. A
@tamentega4751
@tamentega4751 4 жыл бұрын
We do urge Mr. Abadula Gemeda to respect the sovereignty and autonomy of people in a democratic state. I am sure his Excellency Ato Abadula does not believe in putting pressure over the people of Wolaita to Box-in a repressive political structure without the Will of Wolaita people! Let all support such a peaceful people of Wolaita!! Wolaita Demands its own self-Administration and Political Self-Determination!! Wolaita Regional State!! Peace and Justice for Ethiopia!!
@abdiijamaal3612
@abdiijamaal3612 4 жыл бұрын
Thank you Abbaa Duulaa Gammada
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጡ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ መልካም ከስራችሁ ጊዜ እውነት ያግዛችኃል
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደተመቻችሁኛ ፍርንካ አለ የለም ምክንያቱም ተርት ተርት በጣም ደስ ይለኛል
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 4 жыл бұрын
ፍራንካ ለሚለዉ ጥያቄ የተመለሰዉ መልስ ተመችቶኛል……… መልካም ቆይታ
@fourtyplus705
@fourtyplus705 4 жыл бұрын
Skilfull Interview
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 4 жыл бұрын
ደሬ የማትጠገብ ከች አልክልኝ አቀራረብህ ደስ ስለሚለኝ ነዉ የማየው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
ደስ የሚሉናቸው በፊት እጠላቸው ነበረ አፉ በሉኝ አባዱላ
@liyaselam3910
@liyaselam3910 4 жыл бұрын
አይ ደሬ በጣም ነው ያሳከኝ ፈራንካ ሰትል ዘፈኑን ነው እንዴ እያልኩ ነበር ሀሀሀሀሀሀ አታየውም እንዴ የፋሲካ ድልብ በሬ አክሎ ኬት መጣ
@teshagercharie9508
@teshagercharie9508 4 жыл бұрын
ጎበዝ ቀልደኛው በዝቷል ። አባ ዱላ ግን ደቡብንም በድንጋይ ነው እንዴ የበታተንከው ። ወይ ቀልደ ክበብ ተበላህ ኡኡ በል ስራህን ተቀማህ ።
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
This is so far from lie because where did he get the stone 😂😂😂😂
@zebra8028
@zebra8028 4 жыл бұрын
መልካም ልደት ለእንቁው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ::
@Live-music1462
@Live-music1462 4 жыл бұрын
ከቀደሙት ፓለቲከኞች የተሻሉ ሰው መሆናቸውን መታዘብ ችለናል :: ሌላው ቢቀር ተተኪዎችን አፍርተዋል ::
@engdawdamtie1058
@engdawdamtie1058 Жыл бұрын
endet yehzib shilmat bedrjit mels yibalal betam yegermal aba dulla betam talak sew neh abet giff
@ephremderege481
@ephremderege481 4 жыл бұрын
ደሬ ወንድሜ እንኳን ተወለድክልን መልካምልደት ሳሚ ከስውዲን
@feve680
@feve680 4 жыл бұрын
ደሬ ደርዳሬ ከች አለ ዛሬ.እንኳን ደህና መጣህልን
@aliseaid
@aliseaid 4 жыл бұрын
ere friend lela derje comedian atetra
@feve680
@feve680 4 жыл бұрын
seare kidane ደሬ ደርዳሬን ለኮሜዲያን ደረጄ ብቻ ማን ነው የሰጠው ? Patent right ይጠበቅለት ልትይኝ ባልሆነ
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Aba dwola qemeda eqezyabere 💒⛪⛪kere zemenewete kedeme ketena abezetwo yesetewete enewedewete slene enameseqenalene⛪💒⛪🗼💚💛💟💯
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 жыл бұрын
I'm really sure this man 100% tigre new
@asterasnake6777
@asterasnake6777 4 жыл бұрын
I like the way you ask you are very smart Dereje
@gasheyemanedesta9906
@gasheyemanedesta9906 4 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል መልስ - አላውቅም!! ማለትም በእግዚያብሔር ሀይል፡፡
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 11 ай бұрын
ልክ ነህ ደቡብን ለመከፍፈል በድብቅ እየሰራህ ነው አጋሰሰስ
@Daniel-zm8kf
@Daniel-zm8kf 3 жыл бұрын
አባ ዱላ ወደ ካሜራው ሰረቅ እያረገ የሚያያት ነገር ጥርጣሬ አሳደረብኝ ።
@lillygirma2947
@lillygirma2947 4 жыл бұрын
Ewnet new kelebachen west alwetahem hulem belebachen west alek enewedehalen rejem edme ketenagar yesteh keber lemigebaw kebren ensetalen we have Big Respect for you God bless you with your all family
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
ደሬ ስታነብ አባ ዱላ እንደ አዲስ ይስመሀል እሱ የፃፈው እስከ ማይመስል ድረስ እውነትም ድምጽህ በጣም በጣም ድንቅ ነው ።አጠያየቅህም ሀላፊነት ያለው ነው። አባ ዱላ ገመዳ እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜዎትን እግዚአብሔር ይባርኮት።
@solomongessesse6330
@solomongessesse6330 4 жыл бұрын
All Educated Ethiopians know every thing about this person. Talk....talk...talk...talk!!!
@alisemir2527
@alisemir2527 4 жыл бұрын
ደረጀ ግን ደህና ጎርጓሪ ነህ። ጋዜጠኛ እንዲህ ነው ሲበስል ማየት። ኮርተንብሃል።
@odaa43O
@odaa43O 4 жыл бұрын
Wow! You are incredible journalist.
@prophetshewangizawhaseen4231
@prophetshewangizawhaseen4231 4 жыл бұрын
ደሬ እየገረመኝ ነው የተከታተልኩህ ! ተባረክ
@prophetshewangizawhaseen4231
@prophetshewangizawhaseen4231 4 жыл бұрын
ከሰማሁት ስለ ዶ/ር አብይ ስለ ኦቦ ለማ ስለ ጀዋር 👉ያለውን ዕይታ አደንቃቸዋለሁ! አመስግንልኝ::
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
34:01 ኣከባቢ ኣረ ስሙት እማ የህንድ ፊልም እየመሰለኝ ነው ማን ነበር ስሙ ያ ዝናብ እየዘነበ ኣይነካኝም ያለ ፓስተር ሁሉ ነገር ራሱ ነው ያዘጋጀው።
@awabi4005
@awabi4005 4 жыл бұрын
በጣመ የሚያስቅ እና የሚገርም ነው በጣም ነው ያዝናናኝ ለህጻናት የሚነገር ተረት ነው የመሰለኝ ባለ ጠመንጃው ሊተኩስ ሳይሆን ጠመንጃው ለምርኩዝነት ሊጠቀምበት የያዘው ነው የመሰለኝ ከዚህ በመነሳት ጀኔራሉ የሚናገረው ሁሉ ውሸት መስሎ ተሰማኘ ምኑንም ማመን አልቻልኩም
@arsemadaniel9254
@arsemadaniel9254 4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
@@awabi4005 🤣🤣🤣 በጣም ተጫወተብን እሄን ሽሬክ ፊት
@ethiopiannewsetv2978
@ethiopiannewsetv2978 4 жыл бұрын
@@kante5318 kzfaq.info/get/bejne/rtmkm7RyqazQYo0.html
@merkeby6738
@merkeby6738 4 жыл бұрын
ደሬ አቀራረብህ መሳጭ ነው። thanks
@mamemame7275
@mamemame7275 4 жыл бұрын
Dere real jornalist. I respect you all the time
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 4 жыл бұрын
አንድ የታዘብኩት ነገር የአባዱላ ጥርስ ፕሮቴክትድ ነው። በምን አወቅህ ብትሉኝ በጉንጩ።
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
ይገርማል
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ አክባሪህ ነኝ ዛሬ ግን አባ ብላን ስለጋበዝከው ለማየት ከብዶኝ በአስተያየት ብቻ ወጥቻለሁ ደሬ ትልቅ ሰው!!!
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 4 жыл бұрын
ይቀጥላል!!!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
I am hear b/c I like like like......Derege Hayle voice!!!!!!!!
@binicode4221
@binicode4221 4 жыл бұрын
Big Respect for the one and only dere.i love you so much even though your gust is a big liar.
@mahlet6871
@mahlet6871 Жыл бұрын
ልቦለድ ይበዛዋል
@akliludefaru9677
@akliludefaru9677 4 жыл бұрын
Good Interview
@aberehamab9016
@aberehamab9016 4 жыл бұрын
ደሬ ከራንካ የለውም እነሡ እኮ ፈራንካ አይዙም ዶላርና ይሮ ፖውንድ እንጂ አሳቀህ አይደል ደሬ እኔም ስቃለሁ 🤣😂🙃🤓🤣😂😆😅😁😀
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 жыл бұрын
ER ENEM LBE ESKMFERS NW YSAKUT
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 4 жыл бұрын
" ሙስና"ተቆለፓፕሳ አምራ ተውባ ስጦታ" "ሽልማት "ተብላ ተገልፃለች
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
Happy Birthday 🎁 dereje haile
@kassimmohammed7955
@kassimmohammed7955 4 жыл бұрын
Dereje Haile betam adnaqih negni Abadulan yemesele tiliq ye hageritu mery mehon yichil yenebere sew yizeh bemeqrebih amesegnalehu begile. Hurso maseltegna sifetsem ene belela siltena kelela guadochi gar nebern iziyaw Hurso.yetenagerew tikikilegna yagateme new betam migerm new be hiwot enayewalen bilen alasebnim neber tamir.
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 4 жыл бұрын
ከኣህያጋ የዋለች ጊደር ወያኔ በድንጋይ ኮሎኔል ማርከናል ሲሉ ሰምቶ እኮነው መሳርያ ያነጣጠረብኝ በድንጋይ መትቼ መሳርያው ነጠቅኩት የሚለው ኪኪኪኪኪ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
???? Thanks, Dere u ask him good 👍 Question but we don't get answers!!
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
ማነው የህዋት ሽማግሌ ጡረታዪ ለኑሬ አልበቃኝም ያለው አባድላም ደገመው አረ ምን ጉዶች ናቸው ሀጠራው!
@amazerezenom4333
@amazerezenom4333 4 жыл бұрын
ስለ ደመቀ ተላኪነተስ ምን ትላለለ?
@AbrahamCarMarekt
@AbrahamCarMarekt 4 жыл бұрын
Dere I like your program And please Ermiyas Amelegan interview argew
@cleopatrabeyene672
@cleopatrabeyene672 4 жыл бұрын
ደረጀ በጣም ወድጀሀለሁ!!!!
@mrab3558
@mrab3558 4 жыл бұрын
Happy Birthday Deryee
@remissdenekewasmare9689
@remissdenekewasmare9689 4 жыл бұрын
Abadula zaray anten madinek jemeriku respect ❤
@tesfayeashameshesha7266
@tesfayeashameshesha7266 4 жыл бұрын
The Most tube are amazing.
@kerayub2681
@kerayub2681 4 жыл бұрын
Welcome Aba Dula.
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Obboo nama aja'ibaati isin
@Ttt-ig9py
@Ttt-ig9py 4 жыл бұрын
ክቡር አባዱላ ደህና መጠህ መጠህ የህንድ ፍልም አደረከው እንዴት ነው ያነጣጠረውን ሰው መድረክ ላይ ዲንጋ ፈልገህ 😁 ወርውረህ መተህ ጠበንጃ እምትነጥቀው ነውስ በማጂክ አፍዘህው ነው😁😁😁
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 жыл бұрын
ክላሽን በድንጋይ ማረኩ ይላል አባ ድላ!
@danealhaile6971
@danealhaile6971 4 жыл бұрын
007
@walleabate1280
@walleabate1280 4 жыл бұрын
ይህቺ ጥሩ ቀልድ ናት ! ነፋስ በጎራዴ ይሉሃል እንዲህ ነው።አነጣጥሮ የተቀመጠን ሰው አባዱላ ድንጋይ ፈልጎ በድንጋይ መትቶ ጠመንጃ ሲቀበለው ታየኝ እኮ ! አይ አይ ድሬ ሰውየው ታዲያ ሞተ ወይስ ተረፈ ቢለው ኖሮ !
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Peace Message Is Lessthan For War Message
@bedilutafesse542
@bedilutafesse542 4 жыл бұрын
ke oneg yeteshale tekebaynet alen yemilew betam geremegn. minew zarem ewunetun menager lemin akatot aba dula ?
@proudrorab6196
@proudrorab6196 4 жыл бұрын
Betikikl ene yewelega lij negn yigermegnal ende abadula be welega hizb tekebayinet yagegne meri yelem betam le teresawu le wellega hizb bizu negr yaregu Meri nachewu astawusalewu lik Kellem wollega zone sihon wana menged tito Ke Gimbi be Genji argo yubdo meto sewun aweyayto nebr betam hitsan hogne filefitachewu kome ayachewu nebr kesewu gar komo siweyayu betam sewu des alewu mechem ke wollega hizb lib atwetam ke oromoon hizb ❤️
@diribaleta5911
@diribaleta5911 4 жыл бұрын
Gaazexeessota Ethiopia jiran keessa namni filattu kami jedhanii yoo nagaafatan deebbiin koo namni akka nama kanaa waan jiru dha . Nama akka isaa kana biyyittiin waan qabdu natti hin fakkaatu obbo Darajjee Hailee lammummaan isaa waan fedhe haata’u ani kabajaa guddaan isaaf qaba
@ginenusmeaza5209
@ginenusmeaza5209 4 жыл бұрын
I am the witness for the incident happened in Hurso
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
እንደው ደሬ በዚ ጣፋጭ ድምፅክ ኣንድ ረጅም ልብወለድ መፅሐፍ ከበዓሉ ግርማ ሀዲስ እሚል ካልተረክልን እከሰሃለው ለዚ ላማረ ድመፅ ለሰጠክ ጌታ
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 4 жыл бұрын
ለኦሮሞ ሀዝብ ከኦሮሞ ሀዘበ ይበልጥ የትግራይ ሕዝብ ያቀርበዋል 👮🏾‍♀️
@democracyfirst1871
@democracyfirst1871 4 жыл бұрын
leba eko new
@ayeletarekegn7956
@ayeletarekegn7956 4 жыл бұрын
I must admit that this interview has completely changed my rather negative view of Abba Dula Gemeda and his role in Ethiopian politics. I never knew that Abba Dula is such a simple, unassuming, down-to-earth, good-natured, and peace-loving human being! So thank you very much for making this interview possible. I have decided to buy his book tomorrow morning to read more of what he has to say!!
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን ኣባዱላ ገመዳ ወጣት ኣመራሮችን ያበቃ መሪ ነው። እንደነ ዶክተር ኣብይ፡ ኣቶ ለማ፡ ወ/ሮ ኣዳነች ኣቤቤ፡ዶክተር ኣለሙ ስሜ ወዘተ....
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 4 жыл бұрын
Happy birthday dere
@tayeg.263
@tayeg.263 4 жыл бұрын
Matured politician
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
Happy birthday Dera!!!🍰
@mhamaraim
@mhamaraim 4 жыл бұрын
Dere endetneh meche new sel Yeshewaleul Mengesetu metenegeren please i want hear about her
@haregzerga4035
@haregzerga4035 4 жыл бұрын
happy brith day dryyacene
@yohannesdesta4251
@yohannesdesta4251 4 жыл бұрын
pls dere bereket semon
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Equality Is First
@leba22
@leba22 4 жыл бұрын
Man yehone awo servkyalehu belo ewnetun yemyawera
@ethiopialive2909
@ethiopialive2909 4 жыл бұрын
የተከበሩ አባ ዱላ በጣም ነው የተመችኝ
@jaffershurie862
@jaffershurie862 4 жыл бұрын
ሚስኪን ዳዊት ቦንብና ክላሽ ተሸክሞ በጎልያድ ድንጋይ ትቢያ ሆነ😆
@mesfinfente4037
@mesfinfente4037 4 жыл бұрын
Derey bereta
@chilallo4279
@chilallo4279 4 жыл бұрын
Mr. Dereje Thank you for being professional journalist.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 45 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 63 МЛН
පරණ පුරුදු සටන | Satana | 30.07.2024
2:04:45
Newsfirst Sri Lanka
Рет қаралды 62 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН