ክፍል 3 -አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር - Benegerachen lay part 3

  Рет қаралды 114,879

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 3 - Benegerachen lay part 3
#Benegerachenlay #በነገራችንላይ #abadulagemeda
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 242
@mosesmygrace8515
@mosesmygrace8515 4 жыл бұрын
ደሬ! ድንቅ አጨራረስ ነው። በበሬዱ ታሪክ ልቤ በጣም ነው የተነካው። አዎን ሁላችንም ሰው ነን! እንደ ደረጀ አይነቱን ጋዜጠኛ ያብዛልን። የቤት ሥራውን አስቀድሞ የሰራ ድንቅ ጋዜጠኛ ።
@rationalthoughts9609
@rationalthoughts9609 4 жыл бұрын
ወደድንም ጠላንም ስለ ሰዉዬው ወሬ ከሚነዙ ሰዎች ሺ እጥፍ ሃገሩንና ህዝቡን ይጠቅማል ብሎ ባመነበት መንገድ ሲያገለግለን ኖሮአል:: መቼም ያን ሁላ የጦር ሜዳ መከራ የራሱን ሀይወት ለማቃናት ብሎ አይደለም የመረጠው:: ክብር ለሚገባው በ አግባቡ ክብር እንስጥ ወገኖቼ:: galatoomaa obboo!! Thank you for your service🙏🙏🙏🙏🙏
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 жыл бұрын
Is that why he mocked and laughed at someone when he said "God bless Ethiopia" in parliament?
@kibromkiros4249
@kibromkiros4249 4 жыл бұрын
አንድ ነገር ተርድቻለህ። አባዱላ ጀግና ነው!!! እምነቱ ምንም ይሁን ምንም በማንም ሊላላክ የማይፈቅድ ጀግና ነው።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
ከአባዱላ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ። በዚያ ወቅቱ የሕወሃት ጊዜ በነበረበት ጊዜ ሁሉን እየቻለና ጊዜ እየጠበቀ የለውጡ እንቅስቃሴ እንዲበስል አስተዋፅዖ ማድረጉ እሱንም ለራሱና ለቤተሰቡ አተረፈ፣ አገርንም አረጋግቶ ለመቆየት ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል። በዚህ ላይ ሲናገር አስተውሎ ነው የሚናገረው፣ እውነትም ይታይበታል። በተረፈ ደረጀም ቢሆን የአፍሪካ ምርጥ ጋዜጠኛ ብለው የሚበዛበት አይመስለኝም።
@argetahunde899
@argetahunde899 Жыл бұрын
ኦቦ “አባ ዱላ ገመዳ” እጅግ በጣም እናከብራለን ጥሩ ተሞክሮዎችን አግንቻለው 👨‍✈ም/ኢ/ር አርገታ ሁንዴ
@haregzerga4035
@haregzerga4035 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያከበርኩዋቸው የበሠለ ኢንተርቢው ነበር ተባረክ ደሬ
@Bereda100
@Bereda100 4 жыл бұрын
ውጤታማ ጀግና። we love you Abbaa abba DuLA!
@fishaba7862
@fishaba7862 4 жыл бұрын
ሌባነው መታሰር ያለበት ነው አብይ ችግር አለበት በዚህ ሰውዬ ጉዳይ
@user-wh3wn6fs7b
@user-wh3wn6fs7b 4 жыл бұрын
ወይ ታሪክ በቃ እችን አገር አናውቃትም በቃ ስለማንም ምንነት እስካላወቅን ድረስ ምንም ማለት ያሳፍራል
@mohammedabdella7714
@mohammedabdella7714 4 жыл бұрын
በመጀመርያ አቶ ደርጀ የቃል ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ባዱረጉባቸው ቪድዮዎች ዕድሉ ገጥሞኝ የስማኻቸው በሙሉ በጣም አርክተውኛል። ለፕሮፌሽናል ስራው አመስግኖታለሁ። ነዋሪነቴ በሀይድልበርግ ጅርመኒ የሆንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ነኝ። እዚህ ሆኜ ስለክቡር አባዱላ ገመዳ ሲታሙ የስማሁት እርሶ የጠየቃቸውንም ክቡርነታቸውንም የመልሱትንም አዳምጫለሁ። በተጨማሪም በስማቸውና፣ በባለቤታቸውና ብልጆጃቸው አዳማ ብዙ ፎቆች እስርተዋል ተብለው ይታማሉ። ክቡር አባዱላ ገመዳ ምንም ነገር የልኝም ብለው አፋቸውን ሞልተው ሲናገሩ ዛሬ በመስማቴ ክብርነታቸውን አምኜአቸዋለሁ። ሕይወታቸውን በሙሉ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ሲዋጉ ለኖሩ ጀግና ለውለታቸው የተስጣቸው የውሸት ስም ማጥፋት ነው። እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ብዙ ኢትዮጵያኖች ባልትረጋገጠ ወሬና ፍርድ ቤት በማያውቀው ጃነሆይና ቤተስቦቻቸውን፣ ክቡር መንግስቱ ሀይለማርያምንና ክቡር መለስ ዜናዊን እንዲሁም ኢትዮጵያን ያግለገሉ ባለስጣኖች በሙሉ በድላዋል ዘርፈዋል ብሎ ማውራት የስው ስም ማጥፋት እንደባህል የያዝነው ይመስላል። አቶ ደረጄ ሀይሌ እባኮን ለክቡር አባዱላ ገመዳ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ በጀግንንት ለፈጸማቸው ሥራዎቻቸው በሙሉ የክበረ ምስጋናዬን አቅርቡልኝ።
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
አባዱላ 20 አመት ሙሉ ያራመዱትን ፓሎቲካ ባልወደውም በዘመኖት ለዚች አገር በሚችሉት አቅም እና ልክ በመሰሎት ሁሉ ለአገሮት ብዙ ሰርተዋል ለዚች አገር ዳርድበር ለማስከበር ሲሉ ብዙ ለፍተዋል ለዛም ብዙ ምስጋናለኝ ክብር ለኢትዮጵያ ሰራዊቶች።
@hafizmohammed3045
@hafizmohammed3045 4 жыл бұрын
Good
@etheth5034
@etheth5034 Жыл бұрын
ዋዋዋዋ በሬዱ ተገኘች እንዴት ደሰ ይላል አባዱላ አረ ጋቢውንም ለኔም እንዳይረሱ እንግዲ ግዜ ለኩሉ እርሶ እስፖርት ይሰራሉ እድሜ ለእቢቹ እንጂ እነአቦዬ ሸቤ ገብተው እርሶ እየተቀባረሩ ነው ጊዜ ለኩሉ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ኤርሚያስም በመገኘቱ
@elimnoha
@elimnoha 4 жыл бұрын
በጣም የማከብረው የጌታ ልጅ።
@tedroskassanegussie4771
@tedroskassanegussie4771 4 жыл бұрын
የጌታ ልጅ እውነትን አይሸሽም በግልፅነት ኦቦ ገለፀው።
@zabibahussein6322
@zabibahussein6322 4 жыл бұрын
ደሬ እናመሰግናለን
@ertrametkel700
@ertrametkel700 4 жыл бұрын
ኣባዱላ ገመዳም እንኳን ምርጥ የዘመኑ ሰው ለመሆን በቃህ። ኣልተገረምኩም። 5 ዓመት በኤርትራ በርሃ መታገል እንኳንስ ኤርትራዊ ሌሎችም ምንያህል ወደ ሰብነት እንደ ሚለውጥ እንደ ጥዋት ጎህ ቀደድ ብሎ ታየኝ። በነዛ 5 ዓመታት፡ ሂወት ምን እንደ ምትመስልና ምን ማድረግ እንዳለብህ ተማርክ። የጦርነት ኣስከፊነት፡ የባርነት ሸክም፡ የናጽነት ዋጋ፡ የህዝብ ትርጉም፡ የሞት ቅጣት፡ ሓዘን፡ ደስታ በኣይንህ ማየት ምን ያህል ሰው ሰው እንደሚያደርግው ተገነዘብክ። You become the architect of peaceful living. Congrats!
@yeabsra7681
@yeabsra7681 4 жыл бұрын
አባዱላ ገመዳ በእዉነት እርሶ አንድ ትልቅ የ ሐገራችን ዋርካ ኖት በስራ ዘመንዎ ላሳለፉት ዉጣ ዉረድ እንዲሁም የረቀቀ አስተዋይ አመራርነት በልባችን ለዘላለም ይኖራሉ ''የ ሰዉ ልክ''
@fishaba7862
@fishaba7862 4 жыл бұрын
የከብት ልክ
@eludj8412
@eludj8412 4 жыл бұрын
Dere! My heartly appreciation! I liked the bold questions raised by you and the responses given by Abadula.
@agidewzenebe
@agidewzenebe Жыл бұрын
አቶ አባዱላ ገመዳ I respect you Thank you
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
ዉድ አባ ዱላ በዉነት ብዙ እሰማ ነበር ስለእርሱ 😊 ነገር ግን በዉነት ከአንደበትዎ ሁሉም ስሰማ ከልብ አዘንኩኝ! በዉነት እጅጉን በጣም አገሮትን አገልግለዋል ብዙ መልካም ስራ ሰርተዋል!
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 жыл бұрын
Did you know he mocked and laughed at someone when he said "God bless Ethiopia in Parliament." I guess that's the type of guy you want to respect.
@mekonnongoitom4342
@mekonnongoitom4342 4 жыл бұрын
በእውነት ፍቅር እስከ መቃብር ልብ ወለድ መፅሀፍ ያነበብኩ ነው የመሰለኝ በእውነት የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ልጆችህ የኦሮሞ ህዝብ ከዚያም በላይ ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራለች እነ አብይንና ለማ መገርሳን ያዋለደ ብዙ ካድሬዎችን በውስጡ ያሰለፈ አንቱ የሚባል ጉንቱ ብልጥ ፓለቲከኛና ደግ አዎ ህውሀቶች ተራ ካድሬዎች እንኳ እንዴት እንደሚንቁትና የ VIP የመኪና ፓርካንግ ለማግኘት በራሴ በአካል የታዘብኩት በኦሮሞ ጀግና ህዝብ ላይ የነበራቸው ንቀት ተወርቶ ተሰፍሮ አያልቅም ከዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ጀምሮ አባዱላን መኪና መቀማት ቤት መቀማት እነሱ በራሳቸውና በዘመድ አዝማዶቻቸው ሞልና ቤት ተከፍፋለው አዎ ህውሀቶች ጥግብ ብለው ጠግበው ነበር ከወሎ ራያ የኦሮሞ የልጅ ልጅ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር አቶ አባዱላ እውነተኝነት የሚታይባቸው ሰው እንደሆኑ ተረድቻላው ሃጺያት እንደሆነ ሁላችንም ሰርተናል እና ከመፍረድ ተቆጥበን ቀሪ እድሞያቸውን አምላክ እንዲባርክላቸው እንዲሆን ተመኘው !!
@SamiSami-hy8lq
@SamiSami-hy8lq 4 жыл бұрын
አባ ዱላ በጣም ወደድኮት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእርሶና ለቤተሰብዎ አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት
@Timbit713
@Timbit713 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ባለዉለታ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ክቡር አባ ዱላ ገመዳ ።
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Excellent invitation!
@yosephherpo8479
@yosephherpo8479 4 жыл бұрын
great show, I think the rest of the media should learn from this guy, being a respectful, professional, and deep reader.
@negashabebe3945
@negashabebe3945 4 жыл бұрын
Thank you Arts TV❗️Thank you the one and only Dereje❗️🙏 I am beyond impressed with who Aba Dula as a person is and what he has done❗️🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ደሬ ብዙ የሚባሉት አባ ዱላ ገመዳ የሚባሉትን ሁሉ በተቃራኒው በመመለሳቸው እየተገረምኩኝ አንተን ግን ጥሩ ወሳኝ የሚባሉ እንግዶች ስለምትጋብዝልን ሳላመሰግን አላልፍም።😍😍😍😍💚💛💘💗💚💛💗💚💛💗
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ሰኔ 7 የተወለዱ የቁድስ ኣባት የሆኑ እንግዳ ኣክባሪ ድምፀ መረዋ ክቡር ደረጀ ሃይለ ከበዓሉ ግርማ ኣንድ መፅሐፍ እንዲ ተርኩልን በትህትና እጠይቀዋለሁ 🙏 በጣም ኣከብረሃለው ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
አይ ደሬ የአንተአጠያየቅ ጨዋነት አባዱላ በጣም በሳለና አራዳ ናቸው ስለዚህ መልሱን እራስህ ገምተው አባዱላ እረጅም እድሜና ጤና በድጋሚ እመኝሎታለሁ የቤረዱ ነገር ያሳዝናል በሬዱን እንፈልጋት ብትገኝ እንዴት ደስ ይል ማን ያውቃል ትገኝ ይሆናል።
@seidahmed772
@seidahmed772 Жыл бұрын
አባዱላን ሳላደንቅ ማለፍ ንፎግነት ይሆንብኛል ለክብሩም ለሰውም ሳይጨነቅ የዛሬ 47 አመት የጠፋችውን ፍቅረጀኛውን ታሪክ ፅፎ ያገኘ ጀግና ሰው ነው ካለሁበት ዝቅ ብየ ክብር ሰጥቻለሁ
@W.W.J.D
@W.W.J.D 4 жыл бұрын
Wededkut Aba'Dula , I can see his kindness !
@derejezewdu2102
@derejezewdu2102 4 жыл бұрын
አባ ዱላ ምርጥ ሰው። ዘግይቶም ቢሆን በተረዳውህ መጥን ክፋት አላየውብህም። ደሬ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ነህ።
@friewabebe1142
@friewabebe1142 4 жыл бұрын
This is the only interview that I didn't skip like.
@e-gebeya_consulting2269
@e-gebeya_consulting2269 4 жыл бұрын
Thank You Dereje for presenting this icone Ethiopian, I learned a lot
@soumeya-zb8rp
@soumeya-zb8rp 4 жыл бұрын
ትልቁ ጀግናው አበ ዱላ ገማደ ግን ጀግነቱ ያልተነገረ ለት ቆራጥ
@eyobwondu
@eyobwondu 4 жыл бұрын
Bareedduun ያገናኝህ፣ ፈጣሪ፣ ስሰ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን አባዱላ😍😍😍፣ ደሬ ክብረት ይስጥልን።
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 4 жыл бұрын
በአባዱላ ገመዳ ዙርያ እኔም ሆንኩ ብዙዎች የማናውቃቸውን ተቆጥረው የማያልቁ እውነታዎችን እንድናውቅ ያደረገን እና ከምርጡ ደረጀ ሀይሌ የሚጠበቅ ጥሩ እና ባለ ሶስት ክፍል ሰፊ ቃለመጠይቅ …………….. ……….ግን ግን ከሁሉ ነገራቸው ያንን ቀን የጣለውን እና እርሳቸውም አባል የነበሩበትን የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት “የደርግ ሰራዊት“ ሲሉ ባልሰማቸው ደስ ይለኝ ነበረ …………እርሳቸው ሳት ቢላቸውም ደረጀ ሀይሌ በኤዲቲንግ ቆርጠህ ብታወጣው እንዴት መልካም ነበረ …………………
@nunualemu8183
@nunualemu8183 4 жыл бұрын
በእውነት ፓለቲካ አልወድም ግን በደንብ ሳዳምጦት ወደድኮት ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እንደአንተ አይነትጋዜጠኞችን ያብዛልን ደራ ሰላምና ፍቅር ለአገራችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@babamaki6146
@babamaki6146 4 жыл бұрын
የተሳሳተ አመለካከት እሚቀይር ፕሮግራም ደሬ እናመሰግናለን አባ ዱላ የምር አመለካከቴን ነው የቀየሩት ክበሩልኝ
@fishaba7862
@fishaba7862 4 жыл бұрын
አንቱ ከማይባሉና ሀገርን የዘረፈ ነው
@embayegebrehiwetmekonnen1327
@embayegebrehiwetmekonnen1327 3 жыл бұрын
የልጃቸው ዕድሜ ቢወለድ ስንት ይሆን ነበር ?
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
አባ ድል እባ ገመዳ በጣም የሚደንቁ ኢትዮጵያዊ ኖት ብእውነትና ሀገር እፍቃሪ በመሆንዎ ይከበራሉ እግዚአብሔር ይጠብቆት
@sanithutler7063
@sanithutler7063 4 жыл бұрын
Akeberkut yin sew! Kibir lemigebaw kibir ensit.Big respect Aba dula gemeda.
@lakomelzaa
@lakomelzaa 4 жыл бұрын
በድንጋይ ክላሽ የተማረከበትን ቀልድ ተወት አድርገን ያቺ የልጅነት ፍቅረኛ የመጀመሪያ የልጅ እናት የሆነችውን በሬዱን በተገኘው አማራጭ ብትገኝ ደስታዬ ወሰን የለውም።
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Way bareedduu🥰
@fisehatadesse9228
@fisehatadesse9228 4 жыл бұрын
tanx a lot # dere i respect for u and ur spcial gust ur execellency Mr ABADULA GEMEDA ........... now ikow u
@lieasmelash6121
@lieasmelash6121 4 жыл бұрын
በሬዱ ያገኛት እኔም ሸልማት አለኘ!!
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 4 жыл бұрын
Thank you Ato Dereje Haile. I really enjoyed all the three episodes of the interview. It was very witty and enlightening to learn from senior politicians in Ethiopia like Abbaduula who went through many ups and downs for their country. I wish long and happy life to Hon. Abbaduula Gamada. May God reveal the where-about of Bareeddu at last to make Ato Abbaduula's happiness complete !
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 Жыл бұрын
ደሬ እንዴት እኮ ጥፍጥ እንዳደረከው አተራረክህ አቶ አባዱላንም ፍቅራቸውን ድጋሚ አደስክባቸው የፍቅርን ሀይል ፊታቸው ላይ አየሁ አነበብኩ ታድለው በሬዱ ተገኝታ ዜናውን የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ..........
@jomanman5863
@jomanman5863 4 жыл бұрын
እስቲ የየትኛዉ የሕዉሀት ባለስልጣን ልጅ ነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተማረዉ
@maybostube4042
@maybostube4042 4 жыл бұрын
ማንም ሰው በህይወቱ መልካም ነገር ወይም ስህተት ሰርቶ ያልፋል :: ስህትት በይቅርታ እና መልካም ስራን በመስራት ሲስተካል እጅግ አስደሳች ይሆናል :: አባ ዱላ እንደ ሰው ልጅ ተሳስተህ ሊሆን ይችላል :: ነገር ግን የሰራሃቸው መልካም ነገሮች እጅግ በጣም ብዙ በመሆናቸው ስህተትህን አክስመውታል :: ረጅም እድሜ ከምልካም ጤንነት ጋር እመኛለሁ :: ደርጀ ሃይሌ አንተ ደግሞ ፈጣሪ ለዚህ ለጋዜጠኝነት ስራ በተለይ ለቃለ ምልልስ በአለማችን እንዲሆኑ ብሎ ከፍጠራቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ::
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow wow Happy father day abadula you are really Ethiopia protaccter
@fendikatube-8266
@fendikatube-8266 4 жыл бұрын
thank u dere! i like your bold speach ever
@natiman5850
@natiman5850 4 жыл бұрын
Very interesting I learned a lot from it we really appreciate the way you share your stories life is like a movie just play what is
@gasheyemanedesta9906
@gasheyemanedesta9906 4 жыл бұрын
I respect you!
@tizualayu9320
@tizualayu9320 4 жыл бұрын
ዋው ደሬ የጋዜጠኛ ልክ!! ክብረት ይስጥልን፡፡
@gutemadunfa1000
@gutemadunfa1000 4 жыл бұрын
Aba Dula! Iconic, Hero love you
@solomonmulugeta5789
@solomonmulugeta5789 4 жыл бұрын
Very attractive interview. I respect Ato Abadula!
@tetetesfaye9641
@tetetesfaye9641 4 жыл бұрын
ደርዬ❤
@AhmedAli-cz4pt
@AhmedAli-cz4pt 4 жыл бұрын
very interesting and intellectual discussion we have been heard with aba dula gemeda !! to me as a person ,it was interesting and life education ,how each of us cannot control our destiny also I learn that the more you give GOD will BLESS you more!! also teach you that yesterday is history and enjoy today !! EXCELLENT interview both three parts !! THANKS for your good manner journalism MR.DEREJE !!
@tekomodise99
@tekomodise99 4 жыл бұрын
Woww beraduuuu 1q aba dula viva I respacte u yetezaba amelekaketane asetekakelhewale enamesegenale dera
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
አባዱላ ገመዳ ፊልም ቢተውን በጣም ታዋቂ ሚሆን ይመስለኛል 😄
@amishawarsenal2216
@amishawarsenal2216 4 жыл бұрын
Dere the best journalist.you know what if you get chance give to those un professional journalists talent class please.
@yeneyene2937
@yeneyene2937 4 жыл бұрын
@Dereje, you are a real journalist. I really appreciate your contribution to our country's journalism field. I can see that you read a lot and learn very well about your guests before they appear in your talk show. I have never seen a journalist like you who bring their guests with their book so that they ask questions by referring to their book page by page. Actually, lately, I have also noticed that almost all of your guests had written their own book. I guess you are selecting your guests based on that. Let me summarize it; YOU ARE GOOD IN YOUR JOB. YOU CAN BE AN EXAMPLE FOR ANY JOURNALIST IN OUR COUNTRY. KEEP YOUR GOOD JOB!
@mofob7042
@mofob7042 3 жыл бұрын
Great interview questions Dereje! I like your professionalism and being direct. Interesting life journey. Hope those who serve in Abadula capacity learn that power doesn’t stay forever and to serve with honesty. Melkam sim ke Melkam shito yibeltal. Serve your country with integrity! Great job Dereje
@abdinasir8122
@abdinasir8122 4 жыл бұрын
Abba Duula Jiraadha Fayya Taa Umrii Dheeradha Galatooma Waan Ummata Oromootif Ojjettan.
@yonasabebe1459
@yonasabebe1459 4 жыл бұрын
ትክክል!! አሁን ላይ ድል እየቀማ ያለው ህፃኑ ጃዋር ነው!! የውስጥ ትግል ባይኖር ኖሮ ኢህአዴግ የውጭ ትግልን ፈርቶ ስልጣን ሲለቅ ታየኝ
@seidahmed9282
@seidahmed9282 Жыл бұрын
በመጨረሻም ኤርሚያስ አባዱላ ወልዳ ተገኘች እንኳን ደስ አለህ አባዱላ ገመዳ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 4 жыл бұрын
አባዱላም አንድንም ነገርንም ፀባይንም አለዉ ስለራስዉም ወዳድነትም አለዉ ካማራዉም ትግልም ኢሃደንም ሲሳደድም የራስዉንም ምንገድም ማየትም ወደሚጠቅመዉም ማድላትም የተጠጋቸዉም መክዳትንም ከኢህደንም መሸሽም ነዉ የጀመረዉም ሊሎችንም የኢህደንም ጋዶችዉም መእስርንም ሲማቅቁም ከህዎሀትም ምንም ከኦነግንም ጀርባም ቁም ውል የሊሎችም ኢሄደኖችንም በእስርንም ሲማቅቁም ያንም ጥፋትም እያወቀም መቀያየርም ስራም ብዝዉም አለዉ ያዉቃል ሁላችንም በፊስትንም ቡህንም የተገለባባጭነትዉም ተቃዉመናል ሁላችንም ትክክልም ስለናይሰራም ለትግልዉም ላላማዉም እየሸሸም ለህዎሀት ።እድልም አንጋሽንም እየሆነም አሸግሮንም ነበር እና ያንም ስራዉም በፊስትንም በምንም ጭሆንበታል ስለለቀም ሰላምንም መምጣት ችለዋል እስዉም የረዳቸዉም ኤነግም መግደልም ጀመረም እራስዉም ከዉስጥም እየረዳዉም በድብቅም ሱራም ሰርትዋል እተሳቀን ህዝብንም እንዲፋጅንም ሰርትዋል ከንግግርዉም ስራዉም ሊላም አይነትም ነዉ በአልድንም ነገርንም ትክክልዉም ተናግርዋል ከኢሄደንም ጋርንም ሳልዉም ምን ያህልም ደስተኛንም ስለነበረም ተናግሮታል ሲታሰርዉንም ግን አላዉቃችሁም ብልዋል እራስዉም የዘርም የቢሃርም ትግልም ጀመርን ።ማለትንም ነዉ ስለዚህም ነዉ እሽይ ቻዉ
@yohanneskebede7361
@yohanneskebede7361 4 жыл бұрын
አባዱላ ለእርስዎ እጅግ ትልቅ አክብሮት አለኝ.ከቀድሞ ስርአት ጋር የሰራ ሁሉ ክፉ እንዳይደለ አየሁ.እንደእርስዎ ያለ አብሮ ባይሰራ ኖሮ ይህ ለውጥ አይመጣም ነበር.
@godsplan3262
@godsplan3262 4 жыл бұрын
Am felling completely confused who is to blame every one is a saint this days 🤔🤔🤔
@malekseifert9909
@malekseifert9909 4 жыл бұрын
Is it God‘s plan?🤔. I used to hate this guy before as he was Eprdf member. Because i hated the system which was clearly fascist regime. Now with this interview i understand abadula as he narrates his story . I think anyone who lived in Ethiopia knows how hard life for anyone of us it is/was.
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 4 жыл бұрын
Derege I never listened to you before I left Addis. You are a very good interviewer and you do your homework very well. I have never met Abadulla , I only knew him on TV as I left the country before his time. Following Ethiopian politics, I have always thought that this guy was just a puppet of meles (satnael) . Thank you for making Abadulla human! I enjoyed the interview and my opinion about him has changed. I kinda like him now. He needs to be grateful for this interview. I hate to believe that Beredu is not alive.
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 4 жыл бұрын
መልካም ውይይት ነው። እንዲያ ገዝፈው ከነበሩ ሰው ጋር በእኩል ተቀምጦ መወያየት የማህረሰብ ባህል ለውጥ ነው ። በውይይቱ ላይ አስተያየት መስጠት አልፈልግም ። ነገር ግን የአቶ አባዱላ የፍቅር መጀመሪያቸው የበሬዱ ታሪክ መጨረሻው ፣ ልብ የሚያንጠለጥው የእዩኤል ዮሀንስ ያቺ ዛሬም በእርጅናቸው ከልቤ አትጠፋም የሚሏት ትዝታ አያረጅምን የገጠሙላት አጭር ድንቡሽቡሽ ፍፃሜ ያህል ልብ ያንጠለጥላል ። አንደእኔ እነኝህ ሁለት ታሪኮች የፍቅር አምላክ በህይወት እያሉ ለአይን ቢያበቃላቸው የሚፈጥረውን ደስታ ባይ እንዴት ደስ ባለኝ ። ደሬ / አስደናቂው ጋዜጠኛ / ሽልማትክን ብላ ።ሎ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
Tigray Vote Is Good Vote For Tigray
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
esey selet semery abadla wyane kebere
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow aba dula westa kbnow egezeyabher berk yargow
@kerayub2681
@kerayub2681 4 жыл бұрын
Welcome Aba Dula.
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይል ነበር
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 4 жыл бұрын
Good artist yewetekal bewenat good job 🤷‍♀️🤷‍♀️
@aberakassa9987
@aberakassa9987 4 жыл бұрын
Aba Dula ,Aba Laba , Aba Gedaye ,Aba Achberbary, ahun sake nege talcsalh
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow wow this is Ethiopian
@fitsty1444
@fitsty1444 3 жыл бұрын
ኑርልን!
@kwowolde3127
@kwowolde3127 4 жыл бұрын
ደረጄ ቆንጆ ጥያቄ
@user-pf7mq9mc6x
@user-pf7mq9mc6x 4 жыл бұрын
Wow
@temobishoftu944
@temobishoftu944 4 жыл бұрын
Betame enamesgenalen Dereje antena Azebe worku ye Ethiopia meret gazetega nachehu
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
this is yhe one Ethiopia protacceteer
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 Жыл бұрын
ድንቅ ባለታሪክ አባዱላ ከምርጡ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ጋር እጅግ ጨዋነትና ልምድ ካለው ጋዜጠኛ በሚቀርብ መሪ ጥያቄዎች አማካኝነት ባለታሪኩ ከተወለደበትና ካደገበት አካባቢ ጀምሮ መጠይቁ እስኪጠናቀቅ ድረስ ያሳለፈውን ሕይወት እንዲሁም ከመጠይቁ ጋር የቀጥታም ሆነ የተዘዋዋሪ ጉዳዮችን ለማወቅ ጠያቂው ድንገት ጣልቃ እያስገባ ለሚያቀርብለት ጥያቄ የሚሰጠው መልስ በግልጽ በማስረዳት ረገድ በሦሥት ተከታታይ ክፍሎች ከልብ እንድንከታተለው በመደረጉ እጅግ እናመሠግናለን ።
@simesh4548
@simesh4548 4 жыл бұрын
Thanks Dere you showed us the other part of life
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 Жыл бұрын
Abiy Ahmed lee baidd Agerr siselel tegengto New yetebarerew endiyawem aznewelett New injji Banda megedel New yalebett
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 4 жыл бұрын
እነዲህ ያለ አንደበተ ሩት ሰው ናቸው ለካ በዚህ አልገምታቸውም በጣም አርቆ አሳቢ መሪ ሰለሆኑ ግንባራቸውን ፊት ለፊት እያሳዬ በነጻነት የሚሄዱ ናቸው ።ደረጀ እንዲህ ያሉትን መሪዎችን ሰላቀረብክ የምትደነቅ ነህ በርታ።
@nikon6308
@nikon6308 4 жыл бұрын
በእውነት የተከበሩ አባዱላ እየተናገሩ ያሉት ነገር ከቁ1-3 ሰምቻለሁ እውነት ከሆነ ገነት ትገባለህ ነገር ግን እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥ ማስመሰል ጥሩ አይደለም ምንም ጥሩ ስራ አልሰራህም ማለት ሳይሆን ብዙ አይን ያወጣ የቀበርካቸው እውነት አለ ለማንኛውም እኔ ንጹ ነኝ ስትል የምታዘብህ እግዚአብሔር አለና ተጠንቀቅ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Deriye, amrobihal! Michit yibelih
@hagere1703
@hagere1703 4 жыл бұрын
የኛ ሀገር ትልቁ ጠላታችን "የተሳሳቱ የመረጃ ምንጮቻችን" ይመስለኛል። We blame every one. በስማበለው ሚዲያዎች (ጋዜጣ፣መፅሄት፣ ሬድዮ፣ ቲቪ ...)በርካታ ለሀገራቸው የደከሙ ሰዎች ተጎድተዋል። ሀገርም ተጎድታለች። አሁንም እየተጎዳን ነው። IT IS NOT TO LATE TO LEARN.
@user-bq1hx5id7u
@user-bq1hx5id7u 4 жыл бұрын
ደሬ ደራራው ሞት የማይፈራው አክባሪክ ነኝ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
Recorder Is Good
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
አክባሪዎ ነኝ ጋሽ አባዱላ !!!
@wondwossenwoldesilasie562
@wondwossenwoldesilasie562 4 жыл бұрын
አቶ አባ ዱላ አርቆ አሳቢ ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ሀገራችን ያስፈልጉዋታል
@ThThTh40
@ThThTh40 4 жыл бұрын
ለውጡ ሲመጣ ህዋህት ያን ሁሉ ሀይል ይዞ ማለትም መከላከያውንና ደህንነቱን ይዞ በሰላም ስልጣኑን ስላስረከበ ነው እንጅ ኢትዬጵያ ከመፈራረስ አትድንም ነበር።
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow sebate nga ahun seruwen awelko yebede
@ertrametkel700
@ertrametkel700 4 жыл бұрын
ሰላም ደረጀ። 'ክቡር ሰብ ማዕረ ነብሱ የኽብራካ' ነው የሚባለው ባገሬ ኣነጋገር። በኣክብሮትና ጥሞና የምከታተለው ዝግጅትህ ተናፋቂ ነው። ደጋግሜ ብሰማውም ኣይሰለችም። ከየጓዳው ሰብቅረህ የምታወያያቸው ሰዎችም ምርጥ ናቸው። እዲሁ በኣክብሮት መነጋገር ኣይደለ የናፈቀን! ካንተ የሚማሩ ኣይጠፉምና ቀጥልበት። እንድያው የኣፍሪቃ ቀንድ ምርጥ ግዜጠኛ ለመሆን የሚቀርህ ትኬቱን ቆርጠህ፡ ኣንድ ቀን ኣስመራ፡ ሁለትኛ ቀን ናይሮቢ፡ ከዛ ቀጥለህ ካርቱም፡ ከዛም ጁባና መቃድሾ እያልክ ወደ ኣውሮፓና ኣመሪካ ጎራ ማለት ነው። እስኪ ኣስብበት።
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
ASS For Share
@filas3179
@filas3179 4 жыл бұрын
abadula hodam wushetam
@samit288
@samit288 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጄ የተለየ ነው! እንደ አንተ አይነቱን የሞያውን ስነምግባር ያላቸውን ጋዜጠኛ በሀገራችን ያፍራልን! በየ ዩቱቡ እየተንበጫበጩ ካስቸገሩንና በትላልቅ ሚዲያም ጭምር ወረቀቱን ብቻ ይዘናል ብለው የሚበጣረቁ ስመ ጋዜጠኞች ከአንተ ብዙ መማር ይችላሉ። በነገራችን ላይ ጀግናውን ጄኔራል አባዱላ ገመዳ ጥሎብኝ ከምወዳቸው ባለስልጣናት አንዱ ነበር። ክፋትና ተንኮል ከማይነበብባቸው ባለስልጣናት አንዱ ነበር ለኔ.... የሶስቱንም ክፍል ቃለ መጠይቅ በሚገርም ሁኔታ ነበር የሰማሁት.... ችግራችን አብሮ መውቀጥ እንጂ ለየብቻ በጥፋታቸው ኮንኖ በጀግንነታቸው ማወደስ አልፈጠረብንም። ይህ ትልቁ ስህተታችን ነው። ጄ/ል አባዱላ ወደድን ጠላንም ከአብዛኞቻችን ሀገር ወዳድ ነን ባዮች በላይ ሕይወታቸውን አስይዘው መስዋዕትነት ከከፈሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን አንዱና ግንባር ቀደም ናቸው። ታላቅ ክብር ከዚህ ትውልድ ያስፈልጋቸዋል። ሰዎች ለከፈሉት መስዋዕትነት እውቅናን ለማግኘት የግድ በሕይወት ማለፍ አይጠበቅባቸውም። ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!!! ደሬ በድጋሚ እናመሰግናለን! ቀጣዩን እንግዳ በጉጉት እንጠብቃለን!!
@nik9283
@nik9283 4 жыл бұрын
ፓለቲከኛ እና የፊልም አክተር አንድ ናቸው••••• በአባዱላ ትእዛዝ ያሁሉ ወጣት ተጨፍጭፎ አሁን እዚህ መልአክ መስሎ አፉን ይከፍታል። በአባ ዱላ ትእዛዝ የሞቱትን ወጣት ኢትዮጵያውያን ነፍስ ገና እናወራርዳለን።
@muluwork12287
@muluwork12287 4 жыл бұрын
በጣም ተምሬበታለው፡ በተለይ ከፈ በል ወይ ውጣ ብለው የወሰድት መርህ አሁን ላላቸው ህይወት ጠቅሙዎቸዎል።" የመርዝ ብልቃጥ ጊዜው ሲያልፍ እራሱን ይበላል" ይባላል። የተርፉትና የተሻለ ኑሮ የኖሩት ጊዚያቸው ማለፉን ማወቃቸው ነው። በመሆኑም በስላም ለመኖር ተስፉ አላቸው።ከእነሱ ተምርው ለሌላ ቦታውን ቢለቁ የብልቃጡ ታሪክ አይደርስባቸውም ከሳቸው ጋር ሥራ ጀምርው ጡርታ ላልወጡ።
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Balge selhonu enji galawoche Tigre sigeza oromon balseltan asro aykem syachebreber yeyazachewn kalhone beker ensu gen Gala sibal yekdehal esu weyanen keda Pasta enji abro new yezerefew
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН