ባህር ዳር ስለ ነገደ ወይጦ ማህበረሰብ አኗኗር እና እጅ ስራቸው

  Рет қаралды 23,934

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 89
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
ውድ ኢትዪጵያ በቤሩት ያሉት እህቶቻችን በፀሎት አስብ ሀገራችን ፈጠራ ሰላም ያዋርዳል
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 3 жыл бұрын
ውቢቱ ሀገሪ እሰኪ ባህርዳርን የሚወድ ላይክ ሳብሰክራይብ ያርገኝ መጉብኝት የሚፍልግ ደሙ እነሰተነግዳለን ውዶች
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 жыл бұрын
የነፈጠኛ። ከተማ ፈጠሬ። ያነደደው
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
ባህር ዳርዩ ስወዳት miss you እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝባችን ይጠብቅልን🤲🤲🤲
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 3 жыл бұрын
በርቱልን እዲህ እዳማረባችሁ ቀጥሉበት ምርጥ ምርጥ ቦታዎች አሉ በሀሎች ብዙ ያልተዳሰሱ ነገሮች አሉ ዘዎርዌር እያላችሁ ብታዎጡት ሀሪፍ ይመስለኛል እናመሰግናለን 🙏 በነገራችን ልይ ሰውዬው ዎይጦ ሆኖ ብዙም ስለዎይጦ ግንዛቤ ዬለውም ነገር ግን ደልጊ ከተማና ጎርጎራ ያሉ ዎይጠዎች በጣም ብዙ ዬራሳቸው ባህል ዎግ ስርአት አላቸው ቆንቆቸው በእርግጥ ጠፍቶል ግን ብዙ ታሪክ እዳላቸው ይነገራል ከአመጣጣቸው ጀምሮ አማራ ክልል ብዙ ባህል ብዙ ቆንቆ ነበር ነገርግን እዬጠፋ መጦል እድሜያቸው ገፋ ያሉ አንዳንድ አባቶቻችን ብዙ ነገር ያቃሉ ግን ሀገራችን መንግስት በተቀያዬረ ቁጥር ብዙ ነገር ይጠፋል ባህል እምነት ቆንቆ እዲሁም ልጆቾን ሳይቀር ታጣለች እናም ታላላቆች ዎይ ዘመን ብለው ያልፉታል እኛም ስለሀገራችን ከማዎቅ ይልቅ ዬነጪ ታሪክና ባህል ተከታዮች ሆነን ልንቀር ነው እርስ በእርሳችን ስለሀገራችን ሰላም ና እድገት ከማሰብ ይልቅ በዘረኝነት በሽታ ታመናል መድሀኒቱ አንድዬ ነው ዎደሱ መጮህ ብቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ❤️🙏
@girmagebremariam734
@girmagebremariam734 3 жыл бұрын
ዩኒ ቆንጆ ዝግጅት ነው በርቱልኝ የረሳነውን የሀገራችን ን መልካም ገፅታ እያስታወሳቹን ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገራችን ስንመለስ ደግሞ በደንብ ሀገራችንን እናያለን .
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 жыл бұрын
ጋሽ አዝመራው የድሮ መምህሬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ባሕርዳር። የፍቅር። የአርት። የሰው ፍቅር የፈሰሰባት። ነግዶ። የሚያተርፉባት። የሰው። ዘር። መኖሪያ። አልጋውን። ለቆ። የሚያስተናግድ ብሔራት ሠላም ሁኑልን።
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 3 жыл бұрын
Ya Allah lebin wesedahehut eko bdr hageri 😘😘😘😘
@hannaamare1755
@hannaamare1755 3 жыл бұрын
Enamesegenalen ebs👏👏👏👏 👏👏👍🇪🇹🇪🇹👍👍
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ናቸው በጣም ነው ማስደቃቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🇪🇹
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 3 жыл бұрын
ዋውውው ውቦች ዛሬ በጉጉት ስጠብቃችሁ መሸ እኮ እኳን ደና መጣችሁ ሰወዳችሁ
@tigis7723
@tigis7723 3 жыл бұрын
Oh I I love berdar I wish I will go soon
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 3 жыл бұрын
ዉቢቷ ባህርዳር ዱባይን መስላ እንዳያት ፀሎቴ ነዉ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@mihretkasaye6938
@mihretkasaye6938 3 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 жыл бұрын
Hgrachyenye.ftaryeslame.arglyenye
@yemethio6961
@yemethio6961 3 жыл бұрын
ጎበዞች። በውነት እንደሰው ትኩረት አልተሰጣቸውም። እንደዚ የሚኖሩ ፈልገውት እኮነው የሚመስለን። ትኩረት ,እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ።
@user-ji1qt7uc8d
@user-ji1qt7uc8d 3 жыл бұрын
ውቢቱ ባህርዳር አገሪ በስደት ብኖርም ሁሊም እናፍቃለሁ እህህህህ ሰላምሽ ብዝትትትትት ይበል 🙏
@dhgh8468
@dhgh8468 3 жыл бұрын
እመሠግናለሁ አገሬን ሥላሥጎበኛችሁኝ ወይጦዎች ጎበዝ የሥራ ሠው ናቸው መግሥት ቢረዳቸው ጥሩ ነበር
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት 😍
@hayathassen78
@hayathassen78 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ባህርዳር
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዛት ይበል ወኖቼ
@eyerusmengiste225
@eyerusmengiste225 3 жыл бұрын
You guys are involving in politics interesting
@dhgh8468
@dhgh8468 3 жыл бұрын
አገሬ እንዴት እንደናፈቀችኝ በጣም አመሠግናች
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
እኔ ባህር ዳርን አላቃትም ግን በጣም ደስ የለኛል ባያት😍
@ehgssh6052
@ehgssh6052 3 жыл бұрын
እኔም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጠረ ይጠብቃቸው
@MunnaMunna-dp2sz
@MunnaMunna-dp2sz 3 жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ ስማችው ጎበዝ ነው
@tejeaenley865
@tejeaenley865 3 жыл бұрын
Wbi hagera wbi hagera bachi eko new mekebera. Zuro zuro megbiyaye hagera kifushin alisham.
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 3 жыл бұрын
አይ እልቅሶችው ዜማው ሰርጋችው ደግም እንዴት አንደሜደምቅ ትዝ አለኝ ባህርዳሬ የኔ ውብ ከተማ
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 3 жыл бұрын
ጠባቸውን አይጣል እንጂ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 3 жыл бұрын
@@user-er2so8vd3x ልክ ነህ (ነሽ) አስታወሸኝ 😂😂😂😂 እኔማ ጎረቤት ነኝ አብረን ነው ያደግን ትዝ ይለኛል ፀጉሬን የሚሰሩኝ ሁሉ የኔ ባህርዳር የፍቅር ሀገር ❤❤❤
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 11 ай бұрын
​@@ot5698 እውነት ነው
@oo-nv7mt
@oo-nv7mt 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል ባህል ነው ያለው ግን ወይጦን እና አዊን ምን ለየው?
@barcontube1216
@barcontube1216 3 жыл бұрын
የባህር ዳር ጨፌ እንል ነበር። ✅
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
አማራዬ ባለ የሞያ ጥግ
@hannaamare1755
@hannaamare1755 3 жыл бұрын
Behredar konjo Hger New
@asiakaleel3687
@asiakaleel3687 Жыл бұрын
🥰🇪🇹🥰
@MunnaMunna-dp2sz
@MunnaMunna-dp2sz 3 жыл бұрын
አይዞአችሁ ይህም ያልፋል ውዶዶችችች
@electroshop307
@electroshop307 3 жыл бұрын
ውብቱ አገሬ ለዘላለም ትኑር
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 3 жыл бұрын
Be grateful to Allah some people don't have what you got. Allah help them ameen 👍💋🤔💪
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
እንድህ በሰላም አንድ ላይ ምኖርባት ውብቱዋ ባህርዳር
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 3 жыл бұрын
ለምን እግረ መንገዳችሁን ዙምራ አውራባ አትሄዱም በጣም ቅርብ ነው ደቡብ ጎንደር ወረታ አሪፍ ደስ የምትል ናት ባህር ዳርየ ናፍቀሽኛል ያደኩብሽ የተማርኩብሽ
@getawbelku262
@getawbelku262 3 жыл бұрын
ምንም ነገር እላሳያችሁም ብዙ የማህበረሰቡን ክፍል አልዳሰሳችሁምበመሆኑም አንድ ስው ብቻ ጠይቃችሁ ሁሉንም በዛው መለካት አይቻልም::
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 3 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 3 жыл бұрын
Tadiya lemen yemeseriya bota ayisetachewum
@samsamsun367
@samsamsun367 11 ай бұрын
ወይጦ የአሁኑ አማራ ናቸው ።
@abebakonjo6869
@abebakonjo6869 3 жыл бұрын
ጎጃምዬ
@hannaamare1755
@hannaamare1755 3 жыл бұрын
Melewte Albahew Mengegest tekurt Hzebu tekurt Mestete Albet‼️‼️🇪🇹🇪🇹👈🏽👈🏽
@wollorayatube-2120
@wollorayatube-2120 3 жыл бұрын
ለጀማሪ KZfaqr @T-00
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
ለምለሚታ ባህር ዳር
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r 3 жыл бұрын
ወይጦ ማለት ምንድነው
@samsamsun367
@samsamsun367 11 ай бұрын
የአሁኑ አማራ ናቸው
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r 11 ай бұрын
@@samsamsun367 አይሻልም አረብ
@befikirusewgeday4932
@befikirusewgeday4932 3 жыл бұрын
ከእኛ ሀገር ነበሩ ከእነሱ ጋር ምግብ መብላት አይቻልም ነበር እነሱ የበሉበት እቃ እራሱ ፀበል ካልተረጨ አይበላበትም
@munasherefa7168
@munasherefa7168 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን አማራ ሙስሊም ሚጠላው ይንቃሉ ያገሉዋችዋል ?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@munasherefa7168 ቲሽ ወረኛ አማራ ሙስሊም ክርስቲኑ ተጋብተን ተዋልደን በአንድ ቤት ነው የምንኖረው በሐይማኖት አትከፋፍሉን ።
@munasherefa7168
@munasherefa7168 3 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 ለዛ ነው ሙስሊም የበላበት 7ግዜ ምታጥቡት መስጌዶችን አቃጥላቹ ምጭፍሩት
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 3 жыл бұрын
አልገባኝም. ሙስሊም. ስለሆኑ. ነውደ. እንድህ. የሚያናንቆችው. እስኪ. አስረዱኝ.
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 3 жыл бұрын
ሀስቡን. አላህ. ወኔመል. ወኪል. ☝
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 3 жыл бұрын
ሌላ ቦታም አሉ ሰሜን ጎንደር ውስጥ ልዩ ስሟ ጣቁሳ ወረዳ እምትባል ከተማ ውስጥም በብዛት አሉ
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 3 жыл бұрын
የውቦች ሀገር ባህርዳር
@haregubinegaworke4651
@haregubinegaworke4651 3 жыл бұрын
????????
@samsamsun367
@samsamsun367 11 ай бұрын
ወይጦ አማራ ነው
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
አፈ ር ብሉ ሥንት ሠዉ ሢታርድ የማትደርሡ አማራን ከ10 ትከፍሉናአላችሁ በሽታ ይክፈላችሁ
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Mindinew demo weyto ??????
@sheiksirajudinsheikhussen4138
@sheiksirajudinsheikhussen4138 3 жыл бұрын
ወይጦማለት 3000አመትበፊትየነበሩ የፈሸትዙርያናቸው ደሸትማለት ከጣናላይሁኖ የከዎክብት ተመራማሪ ነበር
@sheiksirajudinsheikhussen4138
@sheiksirajudinsheikhussen4138 3 жыл бұрын
የደ
@sheiksirajudinsheikhussen4138
@sheiksirajudinsheikhussen4138 3 жыл бұрын
የደሸት
@hannaamare1755
@hannaamare1755 3 жыл бұрын
Ere Yehn Mengest tekurte lisetew Yegebal
@alvinmedia6940
@alvinmedia6940 3 жыл бұрын
ዳግም እባላለሁ ስለ hacking አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ በቅንነት subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፎቶውን በመንካት
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
አቤት አማራን ለመከፋፈል ማትገቡበት የለ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
ቀደም ሲል ከተማ ሳይገቡ በባህር ጥግ ወይም ዳርዳሩን ይኖሩ ነበር አማራዎች ወይም ክርስቲያኖች ዋጮ ይሏቸው ነበር ከወንዝ ያገኙትን ስለሚበሉ እርሻ ላይ ተሠማርተው አይገኙም እና በዓመት አንድ ጊዜ ወፍ ሳይጮህ ለሊት ከተማ ገብተው ሰው ሳያያቸው ገንዘብ ይለምኑ ነበር ለሰጧቸው ይመርቃሉ ላልሰጧቸው ይራገማሉ እና በአማራው ወይም በክርስቲያኑወይም በአምሀራው ህብረተሰብ እንደ እርኩስ ይታዩ ነበር አነሣሣቸው ከሚድል ኢስት ከፍልስጥኤም ነው ይባላል። የራሳቸው የሆነ ቋንቋ ቢኖራቸውም ጠፍቷል።
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 3 жыл бұрын
ማለት. ሰው. ሳያያቸው. ከማን. ነው. የሚለምኑት. ከየት. አገር. የመጡ. ሆነው. ነው. ስላልገባኝ. ነው. ወይስ. ሙስሊም ስለሆኑ. ሌላ መጠሪያ. አላቸው. ? ለመጀመሪያ. ጊዜ. ስሰማ.
@hayatali5809
@hayatali5809 Жыл бұрын
እረ የተሳሳተ መረጃ በመሰለኝ እና በደሳለኝ ደበላልቆ ማውራት ምንድነው?
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 жыл бұрын
የሸረሙጣከት ማ። ለቀመአደረጌ አወቃታለወ
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 3 жыл бұрын
ትላም የሸርሙጣ ልጅ አንተ እከክ
@hileleyew459
@hileleyew459 2 жыл бұрын
አንተ ባላገር የሴት ልጅ ነህ አህያ የበታችነት ይሰማሀል ማለት ነው
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,8 МЛН