"አሳ አበላሻለሁ ጣና ዳር ነዉ ቤቴ!! "...ልዩ የኩሽና ሰዓት ባህርዳር ጣና ሃይቅ ዳር //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 114,163

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 230
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Жыл бұрын
me to its so nice
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 Жыл бұрын
ዩኒ ግን በምን ትገለፃለህ ለሠው ሁሉ ያለህ ክብር ረጂም እድሜ ከልጆችህ ከትዳር አጋርህ ከሥራ ባልደረቦችህ ጋር ይሥጥህ ያረብ መቸም ካንተ ሥለኢትዮጲያ የሚያትት ትልቅ የሆነ መፅሀፍ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ጎጃም የእምድር ምድረ ገነት ነው ማርቅቤ ወተቱ ጠጁ አሳው ሁሉ አሟልቶነው የለገሰው ፈጣሪ የአማራ እብርት
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Жыл бұрын
እውነት ለመናግር ህዝብም ሀገርም ፍቅር ነው ደስ ትላላችሁ ደግም ዩኒ እና ልጆቱ ደስ ትላላችሁ
@mitawaloyewa4388
@mitawaloyewa4388 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
ውቢቱዋ ባህር ዳር አላህ ከፍቀደ አድቀን መጥቼ አይሻለሁ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
በእውነት ዮኒ ለስራው ያለው ፍቅር ሉላዬ ውብ ነሽ ባህርዳር ውብ ህዝብናውብ ከተማ 😍😍😍😍
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ይመቻቹ ደስ ስትሉ አገሬ ኢትዮጵያ ናፈቀኝ ከዘፈኑ ጋር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign mar
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ አላህ እረ እኛንም አላህ አገራችን ሃሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ህጃለው ቦታውን ሳየው አስታወስኩት እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ። ዮኒና ሉላ በጣም ነው ደስ የምትሉት በሰላም ግቡ!😍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የሕዝቤን ሠላም አብዛልን የሀገራችን ሠላም ለማጥፋት የሚሠሩ ሠረኖችን እንደጉም በትንምልን
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
አሚን
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዮንዬ ቀለል ያለ ጭዋታው አይጠገቤ ሉላዬ ደርባቢት ሁለታችሁም ትሄዳላችሁ የአሳዋ ሽምያ የኔ ብጤ አልሰጥም ሂዲ ሉላዬ😂😂😂😘😍
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 Жыл бұрын
ውይ የኔ ልዩ አገር ክፉንም ድግኑም ያሳላፍኩብሽ ሀገሬ ናፈቅሽኝ እንደናቴ ሁሌም ትናፍቂልኛለሽ እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም መጥቸ ቅዱሳት መካንታሽን ለማየት ያብቃኝ እንደኔ የናፈቃችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለማየት ያብቃችሁ
@temu7d
@temu7d Жыл бұрын
የውቢቷ ባህርዳር ወዳጆች እየገባችሁ ደምሩኝ እስኪ 💚🧡❤️
@hasna892
@hasna892 Жыл бұрын
አለን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign melesalewu
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ባህር ዳር ዉብ ከተማ ነች ከስደት ስመለሰ አንድ ቀን አይሻለሁ
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Жыл бұрын
me to
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
ebs እናመሰግናለን የዛሬው የጠፉ ቤተሰብ ማገናኛ ፕሮግራም በቃ መግለፅ ይከብዳል የገጠር ልጅ ስሆኩ አቀባበላቸው ፍቅራቸው ደስ ሲል😢በርቱ ይቀጥሉበት ❤
@toybatoyba9022
@toybatoyba9022 Жыл бұрын
አዬይ ዛሬሥ ሆድ ባሠኝ ከቶ እኛ የመዳም ቅመሞች መች ነው የሚያልፍልን ዮኒዬ በጣም ነው የምወዳቺሁ
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r Жыл бұрын
ማየት ከምፈልጋቸው ከተማ በሀርዳርነች😍😍
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Right
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
Lemasayet alen
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
ጥሩ ድምፃዊ ነህ ዮኒ ሉላየም ጎበዝ ነሽ። ጥሩ ጊዜ አብረናችሁ አሳለፍን እናመሰግናለን።
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
እናንተ ቅን ደግ ናችሁ ዘመናችሁ ያማረና የሠመረ ያድርገዉ
@abdiwollotube
@abdiwollotube Жыл бұрын
በቀጣይ ደግሞ ሀይቅ ዳር ኑ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ትክክል አብዱየ
@rozakemal1592
@rozakemal1592 Жыл бұрын
ቁመቶ ሲያምር❤
@workutheo1598
@workutheo1598 Жыл бұрын
She is beautiful
@azebterefe5648
@azebterefe5648 Жыл бұрын
Appetiteሽን ያለመሽኮርመም እና ያለመግደርደር በደንብ ስለምታጣጥሚ ደስ ይላል። እኔ በapptiteቴ እያሸማቀቁኝ ነው ያደኩት...." አንቺን እንኳን የሸመተ ያረስም አይችልሽ" እየተባልኩ። ይኸው ዘመን ተለውጦ: ሴት ልጅ healthy appetite ስላላት እማትገመትበት ዘመን ደረስን።
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ውቢቷ ሀገሬ ባህርዳር ፍቅር የሞላባት
@girmaa5480
@girmaa5480 Жыл бұрын
በጣም ያስቀናል.... Great adventure!
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸሁ አቦ ዘና ነዉ የምታደርጉት በሁሉም የስራመስክ ተሰማረተዉ ለሜሰሩ ሁሉ እንደህ አይነት ፍቅር ተመኝሁ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይውደሙ ዘረኝነት ጥንብ ነው
@ethd8561
@ethd8561 Жыл бұрын
Beautiful city with nice people! I wanna visit Bahirdar again. By the way me and my wife been in this place 4 months ago and my wife loved the fresh fish.
@bedryaoktahlam5346
@bedryaoktahlam5346 Жыл бұрын
ይወኒ ወላሂ ምርጥ ሰው እኮ ነህ
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
ሉልዬ ዮኒዬ ስወዳችሁ እኮ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
እር ትዝታ ቀሰቀሳቹብኝ ባህርዳር ያሳ ሸክላ ጥብስ አንደኛ
@hasna892
@hasna892 Жыл бұрын
አባቴ አማራ ክልል ፍቅር ሰላም አንድነት ሞልቷል
@gashungusu1323
@gashungusu1323 Жыл бұрын
እኮ💚💛❤💪👍
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
Very remote area where r the investors why they stack in Addis ababa this is supper paradise city with out any civilisation to keep culture is some thing else but to make modern way is better it could be world number one tourist attraction area .
@Amhara632
@Amhara632 Жыл бұрын
I love Bahir Dar my city
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
የኔ ውቦች ተባረኩ በሰላም ይመልሳችሁ እኛንም እያዝናናችሁ ነው
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 Жыл бұрын
አገሬባህርዳርሰላምሽንአላህ ያብዛው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
በጣም አስጎመጃችሁን
@momenttube7631
@momenttube7631 Жыл бұрын
ዮኒ እስኪ ስለ ጣና ነሽ ትዝታ ስራልን
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ዮኒ እና ሉላ 👍👍
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Wey siamer tewu legam ezenu my beautiful city bahir dar👌👌🏝️🏝️
@adysadys6970
@adysadys6970 Жыл бұрын
ሉላዬ እና ዩኒ በጣም እንወዳችኸለን ሰው አክባሪዋች ተባባሪዋች ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ ሲደሰቱ ተደስታችሁ እንወዳችኸለን
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በተለያዩ ቦታወች እየሄዳችሁ ሀገራችንን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን በተለይ የተጠፋፉ ቤተሰቦችን የምታገናኙት የእውነት በደስታ ለቅሶነው የምከታተለው ተባረኩ💚💛❤
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
መኖርሥ አማራ ክልል ዘረኘነት አያውቁም የፈለገ ነገር ቢባል ፓለቲከኛ ቢለፈልፍ እንደከብት ተነድተው ሠው አያርዱም😭😭😭😭😭😭😭ኦሮምች እባካችሁ ከአማራወች ተማሩ ሠው እንደሣ አጋድማችሁ አትረዱ የለፉበትን ንብረታቸውን አትዝረፉ አታቃጥሉ😭😭😭😭😭😭
@ah6121
@ah6121 Жыл бұрын
Gazexangawa tilawalech yihen tag😂. Glad to see you in Bahirdar! I was graduated from the late Bahar Dar Politchnic Institute now called Bahirdar University. Great memories about Tana lake. I am now surrounded by Panamenian atlantic an pacific ocean with lot of fishes just 15 min away from my home.
@meiddemeke8536
@meiddemeke8536 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 Жыл бұрын
ዮኒዬ የድሬ ጀግና ለሁሉ ሰው ፍቅር የምትሰጥ የዋህ ሉላዬ የኔ ቆንጆ የአሳውን ጭራ በሁለት እጆችሽ ይዘሽ ስትቆረጥሚው ሞትኩኝ በሳቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ይብዛልን ኢ ቢ ስ ምርጦች በሁሉም ሥራቹ ይባረክ አመሰግናለው።
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
ባህርዳርየ ስወድሽ ሀገሬ ውብ ናት ኢትዮጵያየ ኢቢኤሶች ውሰጤ ናችሁ
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
ዮኒዬ ትለያለህ የእኔ ሰዉ አክባሪ ሉላዬም ጀግናነሺ
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 Жыл бұрын
የባ/ዳር ልጆች የካቲት 23ት/ቤት እና ፋሲሎ የተማራችሁ🌴🌴🏝🏝🐟🐟🐟
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ አገር እኮናት የወኒ አሁን በቅርብ ስመጣ አሳ እናተ ከበላችሁት ቦታ ነዉ የምበላ
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 Жыл бұрын
ውቤቷ ባህርዳር ደስ ስትሉ ሰላማቹህ ይብዛ
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
ጎበዝ ዮኒ እምዬ ባህር ዳር በ1ብር 10 ዓሣ በአንድ ብር አንድ ሊትር ዘይት አንድ ሙክት 15 ብር ነበር ዘር ሀይማኖት የማይለይበት :: አሁንም ለምልሚ እምዬ ባህርዳር አንድ ቀን አይሻለሁ:: ሆዴን ባር ባር አለው
@fkaduashame5478
@fkaduashame5478 Жыл бұрын
Yoni we like you my ethiopian brother Betatoche yemetasaywen Melket alodedkutm tewew Thank u
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገረችን ሰላም ፍቅር ይብዛ 🙏🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
እውነት ለመናግር ህዝብም ሀገርም ፍቅር ነው ደስ ትላላችሁ ደግም ዩኒ እና ልጆቱ ደስ ትላላችሁ #skynet_tube ነኝ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Жыл бұрын
በጣም ታምራለችሁ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የወነኒ ሉላየ በጣና ሽር ሲሉ ዋው
@zufangebreselase2451
@zufangebreselase2451 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቀኑት❤❤❤❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
አገሬ ሠላምሽ ከዳር እስከ ዳር ይሁንልሽ 🙏😍
@FacelesswithHirut
@FacelesswithHirut Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
ድምር
@ethiodiversity-1184
@ethiodiversity-1184 Жыл бұрын
ነፃነታቹህ በጣም ደስ ይላል
@zenebeasnakew1556
@zenebeasnakew1556 Жыл бұрын
ዮኒ የዛሬው ፕሮግራማቹህ stand up comedy በለው በጣም ነው ደስ የሚለው
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 Жыл бұрын
Bahirdar ❤. You guys Betam tamiralachihu
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ባህር ዳር ልዩ ከተማ ናት ኡፍፍፍፍ ስውዳት ምንም ጎንደር ብወለድም ለባህር ዳር ልዩ ፍቅር አለኝ ለወደፊት መኖሪያየ ናት
@abatyezeb6209
@abatyezeb6209 Жыл бұрын
betam enamesegnalen
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
ዮኒየ የሉላ ፍቅር ሳይጠልፈው አልቀረም የኔምስኪን ፤ መከራ እኮ ነው ሁለመናዋ ቆንጆ ከሆነች ሴት ጋር መዋል 😊
@sablebena5936
@sablebena5936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገር ችንይብቃን
@hussenhussena1301
@hussenhussena1301 Жыл бұрын
ዉቢቷ ባህርዳር ሰላምሺ ይብዛ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
ዋዋ በጣም ደስ ይላል በውነት
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ምርጥ ነው መተን እስክናየው
@tigistabere5987
@tigistabere5987 Жыл бұрын
Bahir Darie😍😍😍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውቢቷ ባህር ዳር 😍 ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ስታምሩ አታስቀኑን ኢትዮጵያ ናፍቆናል
@behonest5769
@behonest5769 Жыл бұрын
Oh my gosh!! What is the name of the place?
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ወይኔ ሉላዬ እና ዮኒዬ እዴት እዳሳቃችሁኝ ከወድሜ ጋር እዲ ነበር ምንጣለው በሆነ ነገር ያረሳሳኝና ይበላብኛል ከሽ ከሽ ሚለውን ዮኒዬ እኮ ትለያለክ
@user-op5vm2zr6g
@user-op5vm2zr6g Жыл бұрын
ብሰላም ልግባ እጂ አቅርም🙏
@haymacute7639
@haymacute7639 Жыл бұрын
ያምራል
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Жыл бұрын
Egzihabehire Ethiopian yibarek Egzihabehire Ezibochan yibarek Ethiopia Tikedem 💚💛❤ 😘🌹😘🌹😘❤❤❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Wowww
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ተሰዳችሁ ለምትሰቃዩ ሁሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 Жыл бұрын
Egezabeher amelaki Ethiopia selame areglen yenafekegi esu ne weyyyyyy nafekotun tewote
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube Жыл бұрын
ስውዳችሁ Tabarkiu❤️❤️
@teshomekebedewondimu2453
@teshomekebedewondimu2453 Жыл бұрын
ሉላ እና ዬኒ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ በርቱ
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g Жыл бұрын
ዋው ባሀር ዳር ውብ ከተማችን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ውይ ይመቻችሁ አቦ💞💞👍👍
@alemtube7986
@alemtube7986 Жыл бұрын
ዮንዬ ላንተ ቃላት የለኝም የምሬን ነዉ ትለያለህ
@AddisInsight21
@AddisInsight21 Жыл бұрын
ዮኒ ሳቂታ ደግና የተሟላ ስብዕና ያለው ጋዜጠኛ ነው! ክበርልኝ ወዳጄ🙏
@maedotkassa2508
@maedotkassa2508 Жыл бұрын
MINE HAGER LASAYESH KE BAHIRDAR WODIYA ........SELAMESHE YEBEZALEGNE YENEWA
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
Waw arif
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
Waw ymrall 👌
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 Жыл бұрын
ዮኒ ጥሎብኝ ስወድህ
@bahruatnafu3509
@bahruatnafu3509 Жыл бұрын
ቡና እና ባህርዳሬ ...miss u
@agdeg8435
@agdeg8435 Жыл бұрын
ሰላም ላገራችን
@beletube1231
@beletube1231 Жыл бұрын
እስኪ ባህርዳርን የምትወዱ
@mickyfc4550
@mickyfc4550 Жыл бұрын
Yoni betam stamru bahir dar yadekubat nafkagnialech
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 Жыл бұрын
@@mickyfc4550 የት ሰፈር ነሽ እኔም ከባ/ዳር ነኝ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
ካሜራ ማኑ አሳዘነኝ በልቶ ይሆን😢😢😢ብታጎርሱት ምን አለበት😏😏ለሱም ቢዘጋጅ
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
ውቢቷ ባህር ዳር ሁሌም ትናፍቂኛለሽ #Skynet_tube ነኝ ከአዲስ አበባ
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 Жыл бұрын
አቦ ውስዋስ ነው የሆናችሁብኝ የኔ ባህርዳር ❤
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
ድምር
@eses143
@eses143 Жыл бұрын
የኔ ቆጆወች
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
እንኳን ወደ አማራ በሰላም መጣችሁ
@2love640
@2love640 Жыл бұрын
Food frindoch ye bule fker albachu betam
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 90 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 75 МЛН
የጥሬ ስጋ ቅኝት በሶዶ
22:05
AddisWalta - AW
Рет қаралды 34 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,6 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 5 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 26 МЛН