ለምን አወዛጋቢው የግፍ ድርጊት ኢትዮኢንፎን አስወቀሰ? Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 40,160

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 713
@tsigeredatesfaye2490
@tsigeredatesfaye2490 2 жыл бұрын
አሁን አስተያየት እየሰጡ ያሉት እህታችን ዋናው እርስዎ ቢሆኑ እዚያ ክፍል ውስጥ ሊገለገሉ ፈቃደኛ ነዎት ወይ?
@merimaabdulaziz5148
@merimaabdulaziz5148 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ሲያደርጉት የኖረ ስለሆነ ነው ኖርማል ነው ለነሱ
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 2 жыл бұрын
ይቺን ሀሳብ የሰጠቺውን ወስዶ ሺትቤት ውስጥ 1 ሰአት ማቆየት ነበር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ በርታ ጋዜጠኛዉን ያለማመስገን አይቻልም እስቲ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ የምትሉ 💟💟💟💟💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
@@tegsetderese3279 አዲ ወር ማቆየት ነበርጂ እያገዘችኮነዉ ለባሎ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@merimaabdulaziz5148 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏በትክክል
@belaybelay1770
@belaybelay1770 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሚድያ👍👍👍
@senyetbeyene5298
@senyetbeyene5298 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ ትክክለኛ ሚዲያ ነው።
@wintasweet3808
@wintasweet3808 Жыл бұрын
በትክክል
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 2 жыл бұрын
በርቱ ምንም ስተት አልፈፀማችሁም ለድሀወች ማን ይቁምላችው በርቱልን
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
በርቱ ኮሜቶች
@seritu9867
@seritu9867 2 жыл бұрын
ሽንት ቤቱ አገልግሎት ይስጥ አይስጥ የፈለገ ቢሆን የሰው ልጅ እዚህ ቦታ ላይ አይተኛም ለውሻ አራስ እንኳን ጆንያ/ማዳበሪያ ተደልድሎ እንድተኛ ይደረጋል
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
እነሱ ያሳሰባቸው በህግ መጠየቃቸው እንጂ የሰሩት ሰራ በጣም አፀያፋ መሆኑ አየደለም ያሳዝና አነጋገራቸው በጣም የተማረ ይመስላል ግን መሀይም ናቸው ፈጣሪ ሆይ የተገፍ እና የተናቁትን አንተ እያቸው
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ምን አጠፉ? እዛው ያሉ ሰራተኞች ሲወልዱ ራሱ እዛ ክፍል አርፈዋል እኮ:: ይህ የሰራተኞቹ ስህተት ሳይሆን የአገሪቱ ድህነት ያመጣው ጣጣ ነው:: እነሱ ለሴትየዋ የጠቀሙ መስሏቸው እንጂ አልጋ የለንም ብለው ሌላ ሆስፒታል ሂጂ ቢልዋትስ ኖሮ? ለክፋት የተደረገ አይመስለኝም::
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
አዎ ያሳስባት የነሱ ስራ መባረርነው አራሳ ታማለች እካ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
በጣም
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናል😭 ሀገራችን እንደዚህ አይነት አፀያፊ ተግባር መደርጉ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደ ስራቸው ይስጣቸው 🙏🙏
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
አይኖ አያይም ብለው ነው ግን የሚያየውን አምላክ አላሰቡም ባለጌወች እግዚአብሔር ይድፋቹሁ ዝም በይ አንች ወጥ ፊት ጊዜ ደጉ ለወንጀለኛ ጠበቃ እረ ግፍ ግፍ ፍሩ ኢትዩ ኡንፎ ተባረኩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ኤልያስ ደግነት? 😘ሚዲያው እውነተኛ ስለሆነ ነዋ እንግዲህ በርቱ ኢትዮ ኢንፎወች 💪🏿💪🏿💪🏿ወሮ በላ በዝቶ ነው ሀገሬ ሰላም ያጣች ው 👊🏿😠😠
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ትክክክል❤️❤️❤️❤️👍👍
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
አቤቱ ግፍ ሰሪ አታድርገኝ አምላኬ😭😭😭ብበደል እመርጣለሁ ከምበድል🙌🙌🙌
@ekujab8285
@ekujab8285 2 жыл бұрын
awo wellahi
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Ayadiris
@niyatm.3938
@niyatm.3938 2 жыл бұрын
በእውነት እውነተኛ ሚዲያ ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ ላይክ ሼር ያስፈልገዋል
@eyutube7776
@eyutube7776 2 жыл бұрын
በእውነት ያሳዝናል ሴት ሆና ትከራከራለች በሰሩት ግፍ ነው የተባረሩት
@teralemteralem659
@teralemteralem659 2 жыл бұрын
ይች ከንቱ ነት ግን ለምን ከስርራ ተባበሩ ብላ ስሞታ ታቀርባለች ይችስ አታርባም ክንቱ ነትሴት ሁነ በሴት ትጨክነለች
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
ንቀዎት ነውእንጂ የሆንሽ ባለጊ
@zufansolomon7684
@zufansolomon7684 2 жыл бұрын
እቺ ቆሻሻ የነሱ መባረር ነዉ ያሳሰባት ሴት ሁና ደሞ ባለጌ
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 жыл бұрын
ወረኛ ሽንትቤት በሆኑ በግልፅ ያሳያል ።ሌቦች ፌትህ ያስፈልጋታል ።ከስራ ታግደው ወረቀታቸው መቀማት አለበት
@samirajamal3285
@samirajamal3285 2 жыл бұрын
Betikikil balege nachew
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 жыл бұрын
@@samirajamal3285 እኮ መጀመሪያ ክብር ለአካል ጉዳተኛ ነው መደረግ ያለበት ሁለት ጥፋት
@user-sy3bm7xk2p
@user-sy3bm7xk2p 2 жыл бұрын
@@rutsweet8658 ትክክል
@teralemteralem659
@teralemteralem659 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር አምላክይባርክህ
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 жыл бұрын
እናተ ጋዜጠኞች እርሚያችሁ ይርዘም 🙏
@edentilaye653
@edentilaye653 2 жыл бұрын
ቅሬታ ያቀረብሽው እህት ላይ እኔ ጥያቄ አለኝ አንቺ ወይም ያንቺ ዘመድ ብትሆኑ እዛ ቦታ ለ ሰከንድ እንኳን ትተኛላችሁ? ሲቀጥል ደሞ ድሮ ነው መፀዳጃ የነበረው አሁን አይደለም ትያለሽ አይሰቀጥጥሽም? ተይው የግድግዳውን መቆሸሽ አይተሽዋል ሲቀጥል የጤና ባለሙያው ተገደው ይሆናል ስትይ ሽንት ቤት ካላዋለዳችሁ ተብለው ነው የተገደዱት? እማይመስል ነገር እንናገር ሲቀጥል እንደዛ የገማ መፀዳጃ ቤት የጤና ህክምና ቦታ ነው ብለን ባንናገር ይሻላል። ግን ከስራ የታገዱት ባለሙያዎች ዘመድሽ መሆን አለበት ። ቢሆንም ግን የራስሽንም ሰው አሳልፉሽ ስጪ ለህሊናሽ ነገ አንችም ላይ ይሁን ሌላ ሰው ላይ እንዳይደገም
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዋጋቸዉን ይስጣቸዉ ባለጌዎች😡😡😡
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
ደሞኮ ውሸታቸው ሊቦች
@munamamo8100
@munamamo8100 Жыл бұрын
ትክክለኛ ስራ ነው የሰራችሁት ጌታ ይባርካችሁ, እኔ ብሆን ማለት ከማይችል ስው ጋር ማውራት አስፍላጊ አይደለም ተዋት
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 жыл бұрын
ባለሙያዎቹ ለወደፊቱ ስነስርአት ይይዛሉ ምን ይሰማቸዋል ብሎ ክርክር አይሰራም አንታይም ብለው ነው ፈጣሪ አጋለጣቸው
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 2 жыл бұрын
ፍትህ አይኗ አያይም ብለው ነው እንደዚህ ያደረጓት እጦሮጦስ ይግቡ
@user-sy3bm7xk2p
@user-sy3bm7xk2p 2 жыл бұрын
ትክክል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
አዎ ምን አስጨነቃቸው? ልወልድ ነው ብላ የምትመጣን ሁላ አልጋ የለንም እያሉ ማባረር ነው የሚያስፈልገው:: ያን ግዜ መሬት ላይም ቢሆን አስተኙንና እንውለድ ማለት ይጀምራሉ:: ሰራተኞቹ ሴትየዋን ለመርዳት ብለው በመልካም ባደረጉት ይሄን ያህል መታሰር ድረስ መድረስ የለባቸውም:: ይህ የአገሪቱ ችግር እንጂ እነሱ ያመጡት አይደለም:: ያንን ክፍል በቃ ይዘጋ ማለት ነበር የሚያስፈልገው:: አሁን የተደረገው ግን ባለሙያዎችን ማንገላታት ነው::😡 ስለዚህ አትቀባጥሪ
@blukiya8400
@blukiya8400 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 hasabshin nekfe bkerakersh ayikfash/ayikfah kehasabsh/h enji chigre kanchi/kante ayidelem. Sijemer bemeseretu ayidelem ena segera kerto fes enqan sisheten mn yakl wustachin endemirebesh meches yitawekal ayidel ende? Kezih gar tyakew sleserategnoch amarach matat ayidelel mknyatum amarach bitata bado welel lay madaberiya antfewm bihon yastegnalu enji bemnm ayinet huneta yesewn lij tena lemetebek bleh tena ayiserkum yihe yemuya ethicsu rasu ayifekdm kdmiya lesew lij sew bemehonu bcha kbr mestet yigebal keza endesew snasb besewochu tarik wust erasahinn asgebten mefetesh enchilalen erasachinn snfetsh degmo yetgnawa ayinama (ayin yalat) nat ayinua eyaye shint bet wust gebtesh dekika koyi lijishin yizesh tebla eshi bla yemtsmamaw?? Yetgnawa enat nat lijishin shint bet wust tenkebakebiw stbal eshi bla yemtkebelew?? Sewoch enasb kemnm belay ene bhons betebeday bota blen enasab siketl sle balemuyawochu degmo kemejemeriyaw bemnm ayinet mknyat bihonm shint bet wust weladn maskemet bemerz kemegdel mnm ayitenanesm slezih lektatachew frd magignetachew gd new mnm yakl yetemaru ena muya yalachew bihonum enqan setoch mehonachew ejigun yasaznal enes malet kelele manm bihon behiwotu medesetna betkkl memrat ayichilm. muya yalew ena yetemarew hulu awaki alemehonun astemrewnal. Betechalen akm enes
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
" የጉድ አገር ገንፎ 🥣 እይደር ይፋጃል " በሰሩት ሥራ ማፈር ይገባቸው ነበር ደሞ አለማፈርዋ ትሟገታለች ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ያደርስሻል ይሄ ድፍረት ጭካኔ ነው ያሳዝናል ክፉዎች 🤨
@MommaManderkin
@MommaManderkin 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ለጥፋተኛ መከራከር ነው ወይስ ሌላ ሰው ላይ እንዳይደገምመሥተማር ይሻላል ለባለሞያወቹ መቆርቆር የገርማል
@meronlindkvist6149
@meronlindkvist6149 2 жыл бұрын
betam chikane
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ በርቱልን!!!!💪💪💪💪💪😭
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ ትክክለኛ ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 2 жыл бұрын
አልተጋነነም እንደውም አልተነገረለትም👍👌🙏አለቀ
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 2 жыл бұрын
እንዴት ኣይነት ደንቆሮ ሴት ናት ሽንት ቤቱ በስኣቱ ባይጠቀሙበት በዚሁ ስኣት ነፍስ የለሽም ኣንቺ ገገማ ነሽ ባለጌ።
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
በጣም ልቦና ይስጣት
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል ብረሀን ቢኖራት ኖሮ እንዲ አያደርጉም ግን ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጣቹ እንኳን ለሰው ልጅ እዛ ለይ ለማረፍ ይቅርና ለውሻ እንኳን ይከብዳል ለማርያም አራስ ክብር የሌላቹ ናቸው 😢😢😢😢 ፈጣሪ ይፍረድባቸው ። ወንድማችን ጋዜጠኛ ኤልያስ ተባረክ የአንተ ቃለመጠይቅ በጣም ድንቅ ነው ጎበዝ በርታ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
መጀመርያ ሰብአዊነት ይቀድማል ምን ትቀባጥራለች ነገ በራስሽ ሲደርስ የሚዝሽ የለም መረጃ የላትም እሶ የልጅቶ ስነልቦና ይቀድማል ሽንትቤት መቀመጥ አለባት እማትረባ ካላወቅሽ ምን አቀረቀበሽ
@ferakaiu9806
@ferakaiu9806 2 жыл бұрын
ወገኖቻችን በዚህ ሁኔታ ወልደው ስናይ የተሰማን ሁላችን ይህንን ጤና ጣቢያ የመስራት ሃላፊነት አለብን ተባብረን
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ጤና ጣቢያው ተቸግሮ አደለም ሽትቤት ያረጓት
@ferakaiu9806
@ferakaiu9806 2 жыл бұрын
@@genitube1438 ይሄው ነው ያላቸው ማሳረፊያ ሁልግዜም የሚገለገሉበት እኮ ነው
@user-mo5lq4yw9w
@user-mo5lq4yw9w 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ተስፋሽን ይንሳሽ ለልጆቹ ወግነሽ ተለፋደድሽብን ገና እናራግባልን በሰሩት ወንጀል አይጠየቁ አለች ይች ድንጋይ እራስ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 жыл бұрын
😀😀😀gena enaragibalen
@elsabethtamrat3887
@elsabethtamrat3887 2 жыл бұрын
እኔም እናት ነኝ በጣም ነው የሚያመው ለምንድነው እነዚ ሰዎች መደባበቅ የፈለጉት እነሱስ ቢሆኑስስ ኖሮ
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
የጤና ባለሙያ ነው ያሳዙናት ስለማታይ የተጣለችውን ሀራስ አንችም ጠያቂው ግብረአበር ነሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
አይይይይይይ አኛ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ያሳዝናል በእውነት እኛ የምንሔደው በስልጣን በገንዘብ ሆነ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@dejenegoshu6927
@dejenegoshu6927 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አንዴ ልክነህ አንዴ ልክአይደለህም መጀመሪያ ሀሳብሽን አንድ አድርጊ
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ በርቱልን
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
ሴት ሁነሽም ነገሩ ለምን ተጋነነ ትያለሽ እዴ ሲቀጥል ሙያተኛ ካልሆንሽ በጤና ሙያ ህግ ወይም ኢቲክስ ደግሞ ገና ሙያን እስከመንጠቅ ሊያስደርስ ይችላል ። የሀገራችን ህግ ግን ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው !!
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
ምን ይደረግ ከየ ግል ኮሌጅ ይመረቃሉ ከዛ በሰው ሕይወት ይቀልዳሉ
@zainabmohammad9268
@zainabmohammad9268 2 жыл бұрын
በዘመደነዉየሚቅጥሩት በጉቦ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ኢትዮ ይንፎ ሚዲያ ትክክለኛ ታማኝ መረጃ አቅራቢ ነው ሰለዚህ ጤና ጣቢያ አሳፍሪ ተግባር በመፈጠሙ እራሱን ማጥራት አለበት ሚዲያውን ከመውቀሰ ችግሩ የጤና ጣቢያው ነው ኢትዮ ይንፎ ሚዲያ ትክክለኛ መረጃ አቅራቢ ነው
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Kireta akirabeha Eko yebelamuyawochche zamade nachchawe
@erozaseid5861
@erozaseid5861 2 жыл бұрын
የልጅትዋ ሽንት ቤት መተኛት ያልገረመሽ የልጆቹ ከስራ መባረራቸው ነው የገረመሽ ለምን እንጦሮጦስ አይወርዱም ሞያቸውን ይላከበሩ ያልተማሩ ደደቦች ናቸው እንደውም ሆስፒታሉ ሁላ መዘጋት ነበረበት በሽንትቤቱ ንፅህና ጉድለት ብቻ ይቅር ሰው መተኛቱ
@selambelay2499
@selambelay2499 2 жыл бұрын
እናንተ በርቱ ድሮም ትክክለኛ መረጃ የሚናገርን ሚዲያ አይደለም በማህበራዊ ኑሮ እንኳ ሥንኖር እውነት ተናጋሪ አይወደድም ሁሌም ሥለእውነተኛ ተናጋሪ የሚወሩት መጥፎና ጥላቻ ብቻ ነው ሥለዚ እናንተ ለህብረተሠቡ የሚጠቅሙትን መረጃዎች መናገራችሁንና መዘገባችሁን አታቋርጡ በርቱልን👍👏💪
@aynalemkassay721
@aynalemkassay721 2 жыл бұрын
መፅዳጄ ቤቱ እገልግልት ባይሰጥም ለአራስ ወይም ለታማሚ የተሟላ ቤት ነው? መፅዳጃ ቤት ከማሳረፍ በረንዳላ ላስቲክ ከልለው ቢያስትኞት ይሻል ነበር
@enanuhaile341
@enanuhaile341 2 жыл бұрын
አቤት ግፍ የስራችሁን ይስጣችሁ ማሠር ብቻ አይደለም የሞት ፍርድ መስጠት ነው
@emuhayat1554
@emuhayat1554 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ እማይሰማ የለም
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ማሬ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ልብ ይስጣቸው በስማም ጨካኞች ኢንፎ ሚዲያ ሑሌም እውነተኛ ሚዛናዊ ናቹህ በርቱ 🙏
@user-gu3es4ci2e
@user-gu3es4ci2e 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ከሰው ልጅ እንዲ አይነት አይጠበቅም
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠይቀቸው :: እነዝህ ነፍስ በሎች
@queenesther6744
@queenesther6744 2 жыл бұрын
ለዚህ አጸያፊ ተግባር ሴት ሆነሽ ለነዚህ አጸያፊ ተግባር ለፈጸሙ ሰዎች ለምን ትከራከርያለሽ ምንም ችግር ቢኖር ሽንት ቤት ውስጥ መቀመጥ አይገባትም። ያልተነካ ግልግል ያውቃል።
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ደነዞች ናቸው ሀላፊነት ቁጭ ያሉት ባለሙያዎቹ ደንቆሮች ናቸው
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
ሲጀመር ነውር አይደለም እንዴ ሽንት ቤት ወሰደው። የሚያስቀምጡዋት ይህ ማለት ለሰው ዲንታ ነለሌው የህክምና ባለሙያ አለ አንቺ እራሱ መቀጣት አለብሽ ሴት ሆነሽ እንዲ ታወራለሽ አታፍሪም !?ስንት ጉድነው በሀገራች እንዲፈፀም ያደረገው ያሳዝናል😥😥😥😥 ጥሩነው እህትዋ ያደረገችው ጀግና ስንቱነው በዚመልኩ ህይወቱ የሚያልፈው
@aazz2412
@aazz2412 2 жыл бұрын
አላህ ይፍረድባቸዉ ሌላ ይባላል
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 2 жыл бұрын
እሷ አይኗን ባያይ እግዜአብሄር ያያል ተመስገን ፍርዱን እሱ የእጃችሁን ታገኛላችሁ እናንተ የሰራችሁትን ሸፋፍኑ ነፃ ለመሆን አትሞክሩ የአይጥ ምስክር ድንቢጥቁጭ ብለሽ አውሪ አንቺን ብሎ ባለሙያ አትቀባጥሪየጠፋ ትዉልድ
@senyetbeyene5298
@senyetbeyene5298 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነው ያጋለጣቸው ።
@suzyaraya5843
@suzyaraya5843 2 жыл бұрын
The second time interview with the lady is super good. She knew all the people 💪 in the maternity care and the responsible person who are not doing their job properly.
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 2 жыл бұрын
ግን ኮ ሰዎቹ ለልጃቸው አዝነው እንጂ ሽንት ቤት ለተጣለቺው ሚስኪን ምንም አዘኔታ የላቸውም
@workneshdejene6516
@workneshdejene6516 2 жыл бұрын
ሸንት ቤቱ አገልግሎት ይሰጥ አይሰጥ አይደለ ም ጥያቄው ሴትየዋ አይኑዋ አያይም የትም ብትሆን ምንም አታመጣም ነው ፖይቱ ግን የሰራ ሰነምግባሩ ይፈቅዳል ወይ ? ምለው ተገዝተው የገቡበትን ሰራ እንዲህ ዝቅ ማድረግ ነውር ነው
@meski12apptubechanale60
@meski12apptubechanale60 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ በርቱ ምንም ስህተት አልሰራችውም ትክክለኛውን ነገር ነው በማሰረጃ ለህዝቡ ያቀረባችውት ለእውነት ለፍትህ የቆመ ሚዳያ ነው በጣም ሳላመሰግናችው አላልፍም በርቱ ተባረኩ
@godislove5271
@godislove5271 2 жыл бұрын
የእናትየዋ ጥሩ አስተያየት ነው
@almazassefa4990
@almazassefa4990 2 жыл бұрын
The best media 👍
@tktk2709
@tktk2709 2 жыл бұрын
Ethioinfo good job 👏👏👏👏
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
ምን አይነት እራስ ወዳድ ሴት ናት ሌላው ይጎዳ የኔ ወገን ይደገፍ የምትል ይቺ ሴት ብትሞት
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ!!! እውነት ላንቺ የናቶች ቀንን ማክበር ??? እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@mahedertilahun155
@mahedertilahun155 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁሌም የኔ ልጆች አያተፋም ነው የሚሉት ሁሉም ትፉተኖች ናቸዉ ፉት ፉት ለተበዳይ
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 жыл бұрын
ሀላፍትነታቸውን በትክክል ይስሩ
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 2 жыл бұрын
በእወነት በጣም ያሳዝናል የተደርገው ነገር ፋርዱን ለእግዚአብሔር ነው የምሰጠው
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
በርቱ እና ማን ይቁምላት ለዚች ምስኪን እህታችን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 жыл бұрын
እንዴ ደፋር ናት ሲጀመር ቦታው ላይ የለችም ጭራሽ ስራ ታገዱ ትላለች ?ሚዲያ ላይ ስለወጣ ነው እንጂ ተደባብሶ ይቀር ነበር ፧ሽንት ቤት ካልሆነ ሽንት ቤቱ አይደፈንም ?እንዴትስ ይሆናል ?ይሄ ለሌላው እርማት ይሆናል ዝርክርክ አሰራር ።
@tgbrown3909
@tgbrown3909 2 жыл бұрын
Ere defretwa degmo
@shwaalem6542
@shwaalem6542 2 жыл бұрын
She is one off family member She’s denying
@shwaalem6542
@shwaalem6542 2 жыл бұрын
You just waste your time interviewing this women she cannot deny the law it doesn’t matter how crowded or anything they cannot do that restroom newborn baby with him Mom
@shwaalem6542
@shwaalem6542 2 жыл бұрын
Police they have to questioning her to she’s maybe involving with this situation if she is working with them or she’s family member
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
ስልክ ምታወራው ምንአስባነው ቅሬታ ምታቀርበው ሴትሆና ለምን ታሰሩ አትበይ ፍትህ ለተበዳያ ወረኛነሽ ኢትዮ ኢንፎ ምርጥ ሚዲያ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
ምንድነው የምትከራከረው ይቺ ሴት የገዳዮቹ ወገን ናት ስሙንም አታዳምጥም የራስዋን ነው የምትለፈልፈው የሰው ህይወት እንዱህ የቀለለበት ነገር ያሳዝናል
@ejesera
@ejesera 2 жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ
@sefinameka7756
@sefinameka7756 Жыл бұрын
አስታያያት ሰጪዋ አንቺ ወይ ሴት ልጅሽ ቢሆን ይህ ሀሳብ ታቀርቢ ነበር አላህ ይፈርድባቸው ለም ይፈፀማል ?አላህ ይይባቹ
@woinyalemu24alemu12
@woinyalemu24alemu12 2 жыл бұрын
ያራግብሽ
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 2 жыл бұрын
ETHIOPIA human rights
@hirutyohannes757
@hirutyohannes757 2 жыл бұрын
እዉነት አሁን አስተያየት ምትሰጠዉ ሴት እስዋ ብትሆን ደስተኛ ትሆን ነበረ?? ቅቤ ጠባሽ ነች!! ፍትህ ለ እናት እና ልጅ😭😭😭
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 2 жыл бұрын
😭😭😭
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 жыл бұрын
እናት ሀገር ናት እናት ሁሉ ነገር ናት ይሄን ሁሉ አለም የሞላችው እናት ናት እጅግ ክፉ ዘመን ነው ያለነው ፈጣሪ ይታረቀን አሁንስ ክፍታችን ይጨንቃል 😭😭😭
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s 2 жыл бұрын
አቺ ባለጌ እንቺ እራስሽ በጣም ታሳፍሪ ነሽ ጥሩ ነው ቦታው ማለትሽ ነው
@acespade7676
@acespade7676 2 жыл бұрын
Balege nati setitiyewo betam maybe esuwam yenesu wogen litihon tichilalechi bayihonima yewolede yawukal
@dcghetto
@dcghetto 2 жыл бұрын
Aye Ethiopia 😭😭😭
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 2 жыл бұрын
መታሰር ያለበት የጌዲዮ ዞን ጤና ቢሮ ኃላፊ የዲላ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ የጤና ጣቢያው ኃላፊው ናቸው።ነርሶቹ መታሰር የለባቸውም።
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Huuuulum metaser alebachewu
@nibretmusse9591
@nibretmusse9591 2 жыл бұрын
ልጆቹም ስራቸውን በአግባቡ መስራት ነበረባቸው !!!!!!!!
@user-mo5lq4yw9w
@user-mo5lq4yw9w 2 жыл бұрын
ኢትዩ ኢንፎ የኢትዩጲያዊያን አይን እና ጆሮ ነው
@munabrhane9585
@munabrhane9585 2 жыл бұрын
ምንም አይነት ነባራዊ ምክንያት ቢኖር አንድ እናት ሽንት ቤት ውስጥ ማስተኛት አግባብ ነው ብሎ ቅሬታ መቅረብ ልክ አይደለም በዚ ደረጃ ተገደው እንኳን ቢሆን ሌላ አማራጭ መፈለግ ነበረባቸው
@senaitjira209
@senaitjira209 2 жыл бұрын
ይቺ የሰዎቹ ተባባሪ ነች አታዳምጥም
@acespade7676
@acespade7676 2 жыл бұрын
Awo ewunet newu tebabari nechi
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎን መነካካት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቀልዱ አይብዛ
@muluworkbireda6172
@muluworkbireda6172 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭እሷ ባታይ የሚገርም ነው የፈጠራት አምላክ ግን እሷን ግፏን ያይላታል የበፊት ነው ትላለች እዴ ሽንትቤቱ እኮ ታሽጎ እንኳ አደለም ክፍት እየታየ ሽንት ያበለዘው ፊለፊት ነው ማየት ማመን ነው እኮ
@selamawitemeka9989
@selamawitemeka9989 2 жыл бұрын
GBU my brther ❤❤❤❤
@danehabesha158
@danehabesha158 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚያሳዝን እራስን የማያዩ የባለሙያነት ሰነምግባር የሌላቸው በአጠቃላይ ኢትዮጰጵያዊነት ሰነምግባር የጎደላቸው ባለሙያ መጠየቅ አስከ መባር አለባቸው ህግ የለም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
ይች ሴት ባሏ ወይም ልጆ ወይም እራሷ የዛ ዉሰጥ ሰራተኛ መሆን አለባት እንጂ ይሔንን ነገር ትክክል እንዳልሆነ እያወቀች ፍጥጥ ያለ ክርክር ለመን አሰፈለጋት እንደሴት ወይም እንደ ወላድ ሰታሰቢዉ በጥንቃቄ ጉድለት ሰንት እናቶች እንደሚሞቱ ታዉቂያለሽ ሰላልሞተች ነዉ ?ሐነሱ በትክክል የሕክምና ግዴታቸዉን ላልተወጡ ሰዎች እንዴት ከሰራ ይባረራሉ ሰትይ አታፍሪም ተይ እንጂ!!!
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
ምስኪን አስፈራርተዋት ይሆናል
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት የሰው ጭካኔ ልቦና ስጠን
@3sistersfunworld514
@3sistersfunworld514 2 жыл бұрын
የሴትየዋ አስተያየት ያሳዝናል ምክንያቱ እሄ ነገር በስዋ ላይ ወይ በልጅዋ ላይ ብሆን ንሮስ ምን ይሰማት ነበር? ታይም ብሎ ኔው እንጂ ብታይ ንሮ ራስዋ ትኸላክል ነብር የሰዎቻሁ ልጆች ኣይበልጡም ከኣራስዋና ከሕጽኑ 😭ለማነኛው ኣምላኽ ይፍረድ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እደው ሀገራችን ወደት እየሀደችነው በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 жыл бұрын
ውይ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭 ስታሳዝን እንዴት አደዚ ይደረጋል😭😭😭😭😭😭
@jisanali3772
@jisanali3772 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
እደዚህ ጉዳቸዉን አዉጡት በጣም እናመሰግናለን ኢፎዎች ምን አይነት ግፍ ነዉ አረ ኢቺ አገር ስንቱ ጉድ ይዛለች
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዲያውም ደዚአይነቶችን ሰወችነው መረዳት ያለባቸው እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጣልደ እዚቦታላይ አችብትሆኝ
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
ትወልጃለሽ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
etio በርቱ ትልቅ ሚዲያ ነው በርቱ መጠየቅ አለባቸው
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 4 ай бұрын
ምን የጤና ባለሙያ ናቸው የጤና ጠንቅ ናቸው አይነስውር ናት ብለው ነው አይናችሁ ይጥፋ አሳፋሪ ሀኪም ቤቱ መጠየቅ አለበት ሀኪም ቤቱ ማነው የፈቀደው ሽንት ቤቱ ለህክምና እንዲሆን ማነው ያዘዘው ነርሶም ሆነች ሀኪሞ እሶ ብትሆን እዛ ክፍል ትተታኛለች እቺ ሴትዬ ምንድነው የምትከራከረው እዛ አትሰራም ለምን ዝም አትልም
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 2 жыл бұрын
እናት ተከበር 🙏🙏
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ግን የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትግስትህ የተለየ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም እርጋታህ ባለሙያ እንጀራህን አክባሪ መሆንህን ያሳያል እንጀራህን ያብዛልህ።
@teralemteralem659
@teralemteralem659 2 жыл бұрын
አሜን እርጋተውን ትትነውን እኔም ስውድለት የማታ እንጅራ ይስጣው
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 2 жыл бұрын
ሰው ከነ ህይወቱ አቃጥለው ከሚገድሉ ሕብረተሰብ አንዲት አይነስውር ሐራስ ሽንት ቤት ማኖር እሚያስገርም አይመስለኝም ሌላም ከዚህ የባሰ እንደማናይ እርግጠኛ አይደለንም ' ኢትዮጲያዊነት '
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
እናንተ ምንም አላጠፋችሁ ኢትዯ ኢንፎዎች ሴትየዋ ልትሸፍን ነዉ የተጋነነዉማ ማየት የተሳናት ስለሆነች ነዉ
@tediwon
@tediwon 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ግን አስተያየት ሰጭዋ እኔብሆንስ ብሎ ማሰብ ያቃታት እዛ ማቆየት ካልቻሉ ወደቤት አይመልሷትም እንዴ አገልግሎት አይሰጥም በዚህ ሰአት ምን ማለት ነው እረ እየተስተዋለ
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 2 жыл бұрын
እረ ጀዝባ እዲደበቅ ትፈልጊ አለሽ ደሞ ልክ ነው ካልሽ ምን አመጣሽ የሌላውን አጋልጭ ከፈለክግሽ ለጤነኝ ሰው ታስቢያለሽ ኢትዮጵያ በደችያለ ግቧኛ ነው የዝቅዝቅ የምትሄድበት
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 60 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 53 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 60 МЛН