Ethiopia: "ዶ/ር አብይ እርሶ ከመምጣቶ በፊት ...! " በጣም አስቂኝ የኢትዮጵያዊያን ህይወት ከአመታት በፊት

  Рет қаралды 443,327

Andafta

Andafta

6 жыл бұрын

Пікірлер: 465
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
የዚህ ሁሉ ውጤት ዶክተር አብይ ነው እድሜና ጤና እህታችን እናመሰግናለን
@alemayehutadesse1214
@alemayehutadesse1214 6 жыл бұрын
Wow ገና ብዙ ፀሐፊያን ከተደበቁበት ብቅ ብቅ ብቅ ይላሉ ተባረኪልኝ አቦ
@Beletikachew
@Beletikachew 6 жыл бұрын
ካለፈ በኍላ የሚያወራ ሰዉ ብቻ ደከመኝ።።።።።
@mekashagetnet2525
@mekashagetnet2525 6 жыл бұрын
Thank u so much This is a very informative informative message to all Ethiopians about the current and past issues of our country.
@Alehegn772
@Alehegn772 6 жыл бұрын
ሳቅና ቁምነገር :- ምርጥ መልእክት👏👏👏👏 ነፃነት ሲኖር ሰው እንዲህ እየተዝናና ቁምነገር ይጨብጣል::
@fetihafetihs738
@fetihafetihs738 6 жыл бұрын
እድሜ ለዶክተር አቢ እንደዘንድሮ ሣይሆን እንደድሮ ቢሆን አፋፍሰው እሠርቤት ይወረውርሽ ነበር ደክተር ፀሀይ እንዳወጣህለት ህዝብህ ከምንም በላይ ነፃ ያውጣህ
@user-oz7hg9bn9i
@user-oz7hg9bn9i 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት በጣም አሪፍ ነው።
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ተባረኪ
@faezahussein9381
@faezahussein9381 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተመችተሽኛል ንገራችው
@user-bm4kd5tc8h
@user-bm4kd5tc8h 6 жыл бұрын
Faeza Hussein hi konjo selam new
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 жыл бұрын
ይህቼን ጊዜ ለሰጠህን ፈጣሬ ተመስገን ዛሬ ይህንን ፍትህ ዲሞክራሲ ልንቋደስ ያለአግባብ ውድ ህይወታቸውን የሰዉ ንፁሀን ምን ጊዜም አልረሳችሁም በእስር ቤት ያለ ስራቸው የማቀቁ የናተ ስቃይ ለብዙ ኤትዬጵያኖች ነፃ አውጡቶናል ህፃናት እናቶች አያት ቅድመ አያቶች ብቻ ህይወታችሁን የሰዋችሁ ፈጣሬ በገነት ያኑራችሁ ነፍሳችሁን ይማር እንዴ ወያኔ ይነገርህ እንዴ ነበር ያረጋችሁን እኛ ኤትዬጵያኖች ኑ ተደመሩ አልናችሁ ብ0ደላችሁንና ድርጊታችሁን እረስተን እናተ ግን ል0ምን ቀረብን መግደል ም0ዝረፉ የም ሰላም ትላላችሁ አንጀቱ ያረረ ሁሉ እንዴ እየወጣ ይተንፍስ።
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ያልነካካሽው የለም። ነጻነት ያለስጋት ሲገኝ ተናጋሪና አድማጭ አፈራ። ለስንት ዘመን ጠፍቶ የነበረው ሳቃችንም ከዶር አብይ ጋር ከመሸገበት ድንገት ብቅ አለ። ደስይበለን እንሳቅ ሳቁ............
@ayniameas7478
@ayniameas7478 6 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክሽ በጣም ጓበዝነሽ በርቺ አሁን ነፃናችሀ ይመስገን።
@hanaenahaymi1158
@hanaenahaymi1158 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሻርሽልኝ እኮ ውድ እህት ከተካኑ አይቀር እዲህ ነው እጅ ቅመም እናመሰግናለን
@nugaberi4191
@nugaberi4191 6 жыл бұрын
አይ( እማማ ጦጲያ)ኢትዮጵያዊ ታገሺ ብቻ ገና ብዙ ጉድና ብዙ የእግዚአብሔርን ታምራት ታያለሽ እመኚኝ :እግዚአብሔር ለዘላለም ኢትዮጵያን ይባርክ።አሜን
@youjadcellyoujadcell5777
@youjadcellyoujadcell5777 6 жыл бұрын
Negussie Beyene አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ። ይባርክ
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 6 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው ይህ ሁሉ ሲደርስብን ነው የቆየው ተባረኪ
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
አይ የሀገሬ ሰው ይናገራዋል እኮ እንደ ጉድ እንዲህ ነው ሀበሻ ሲወድህ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጥሀል ሲጠላህ ይታገስሀል ሲመረው ይጮሀል ሲብስበት አፈሙዝ ተደቅኖበት እንኳን ሳይፈራ አደባባይ ወቶ አልሞት ባይተጋዳይ ይሆናል ነፃነቱን ሲጋኝ እንዲህ በሚያስገርም ጥበብ በተሞላበት ንግግር ቅኔ እየፈለፈለ ይቀልድብሀል አቦ ይመችሽ እንዲህ እስኪ ለናጃጅቦ ንገሪልኝ እውነት እነደዛሬ ስቄ አላውቅም hahahahahahahah
@kedusemikael6713
@kedusemikael6713 6 жыл бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H ትክክል ነው የተናገከው 👌
@romanhafi332
@romanhafi332 6 жыл бұрын
ዋውዋው ከቀን ጅቦች ያውጣሽ
@mekaali2832
@mekaali2832 6 жыл бұрын
አብይ።ልጅ።ይውጣልህ።የታፈነን።ጀግናሁሉ።ፈትህን።ሰጠህው።ይሀደግን።ከተቻለ።አርቆ።መቅበርነው።አይታመኑም።ጨካኞች
@azebd5392
@azebd5392 6 жыл бұрын
ኢትዩጲያ ትቅደም ናታንኤል ናታንኤል you are right!
@user-mi1lm3wi8s
@user-mi1lm3wi8s 6 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆ የገባው ይግባው መልክቱ
@hyteseid6114
@hyteseid6114 6 жыл бұрын
betame
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
Thank you smart lady beautiful smart lady wow thanks GOD🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 жыл бұрын
ተባረኪ ማር !!!!!
@nuru566
@nuru566 6 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል የኔ እመቤት እንዲህ ነን ኢትዮጰያኖች አህምሮ እያለን ታፍነን ከርመን ኡፌይ አሁን ተነፈስን
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ተመልከቱ እንዴት አይነት እውቀት ያላቸው ውብ ሴቶች እንዳሉ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 አርቲስቶቹንማ አየናቸው እራሳቸውን እስከመሽጥ መራከስ ደርስው አገሩን ባህሉን እስከ ማበላሽት ደረሱ ያሳዝን ነበር አአሁን 27 አመት ጨለማ ጭላንጭል ታየ
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
Igo በጣም
@eleleta5821
@eleleta5821 5 жыл бұрын
Igo። ዝንብሎ ማድነቅ ይቻላል እኮ ሌላ ሰው ሳይሰድቡ
@fikird.
@fikird. 5 жыл бұрын
ante ewketina muket ateleym doma
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔ ማር ሰው ሁሉ እንደው ምርጥ ተናጋሪ ሁኖል ምን ያክል ተብሰን ነበረ
@user-gj9ev7dw8b
@user-gj9ev7dw8b 6 жыл бұрын
እድሜ ለዶ/ር አብይ.ብዙ መስማት ቻልን !!!!!
@nipseyhussle367
@nipseyhussle367 6 жыл бұрын
አንተነህ እን Gena yikeral kezim belay buzu Ensemalen
@BB-mc9ni
@BB-mc9ni 6 жыл бұрын
This is what freedom of speech all about.this is what it should be. Thank you Dr. abiy
@jerusalem2544
@jerusalem2544 6 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም የኢትዬጵያ ህዝብ እኮ በጣም ታጋሽ ነው ስንቱን ጉድ ነበር ችሎ የሚኖረው ትእግስት ግን ዋጋ አለው ለዛሬ ቀን አድርሶናል ክብር ምስጋና ለፈጣርያችን ይሁን አንቺም ተባረኪ እህቴ ።
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ድንቅ አቀራረብ አላህ ይጠብቅልን ዶ.ር አብይ ገና እንጠብቃለን ወደ ፊ አለገራችን ለምልማ እናያለን በአብይ ጊዜ የለም ትካዜ አይደል የነበረው መፈክር ኢንሻ አላህ
@youjadcellyoujadcell5777
@youjadcellyoujadcell5777 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሰጠኸንን አንተ ባርክልን D.r አብይ ጉዳችንን ተመለከትክ አይደል ይሄ ሁሉ እውቀት ውሀ በልቶት ነበር አሁን ግን አንተ ስትመጣ ዳር አውጥቶ ተፋን እድሜና ጤናን ይስጥህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 6 жыл бұрын
ለዚ በቃን ዲሞክራሲን አየን እድሜ ለአብይ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ ነገርልኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ጀግና ነሺ
@abelreta582
@abelreta582 6 жыл бұрын
ቁመ ኣጨበጨብኩኝ ለመልካም ድንቅ ወቅታዊ ኣዝናኝ ኣስተማሪ ንግግርሽ
@lemgg1452
@lemgg1452 6 жыл бұрын
ተባረኪ ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር በጣም በጣም እውነት ነበር እኮ የጠፋው ምንም አልቀረሽም ሁሉንም ነው ያወጣሽው ሌላም እንጠብቃለን አዳማጭ ነበር እኮ የጠፋው አዳማጭ ላደረገን ለ ዶክተር አብይ እድሜ ይስጠው
@embetwubuset4443
@embetwubuset4443 6 жыл бұрын
እውነት ሲወራ ጥበብ ትፍካለች ምርጥ እጅሽን ይባረክ።
@user-vk7ie4qq4y
@user-vk7ie4qq4y 6 жыл бұрын
Wonderful and has lots of facts spiced with wisdom.Bless you
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ድንቅ ግሩም እውነታ
@messya7125
@messya7125 6 жыл бұрын
ጎበዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ እምነቱ በእግዛብሔር ላይ የጣለው ስለሆነ አሁን ላለበት መድረሱ እግዚአብሔር ይመስገን አጥፊዎች ይጠፋሉ ።
@elisabetgetachewelisabetge2880
@elisabetgetachewelisabetge2880 6 жыл бұрын
እውነት ነው በአብይ ጊዜ የለም ትካዜ መናገር መተንፈስ መቦረቅ ብቻ ነው ሺ አመት ይንገስ
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እነሱም እንዲ ነው እያሳሳቁ የጨረሱን እንዲ ንገሪልን
@user-jg1om6ku1e
@user-jg1om6ku1e 6 жыл бұрын
Wowoo በጣም ድንቅ አባባል። ተባሪኪ።
@wendeuk4244
@wendeuk4244 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ እይታ ነዉ ጎበዝ ነሽ
@unitedafrica1481
@unitedafrica1481 5 жыл бұрын
ለዚህ ላበቃን ላደረሰን እ/ር ይመስገን
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 6 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው የት ከርመሽ ነው እስከ ዛሬ ? ነፃነት ያስተፋል! እ እንኳን ደስ ያለን። ደግመሽ በይ።
@elenitegegn1511
@elenitegegn1511 6 жыл бұрын
אליאב דסה CD
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 6 жыл бұрын
eleni tegegn እንደ ዶ.አብይ ሳትታሰቢ ብቅ አልሽ አይደል! እህት እንኳን ደህና መጣሽልን ቀለምሽን ሰባስበሽ በክታቭ አስነብቢን።" ሌላ ካለ ማለቴ" ነው"
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
ወይኔ ደከምኩኝ ኢትዮጵያዬ ስቱን ችለሽ ኑረሻል
@michealgutema9520
@michealgutema9520 6 жыл бұрын
good speech my sister
@belenworku4784
@belenworku4784 6 жыл бұрын
Adinakish negne
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 6 жыл бұрын
የወጉዋ መአዛ በጣም ደስ ይላል። በርቺ።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የ27 ዓመቶች ስህተተኞችን የምያስተምር ነገርሽልን እንደዋዛ
@fafafa9679
@fafafa9679 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ዋውውውው ስወድሺ ነገሪያቸውማ እህት
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 жыл бұрын
Fafa Fa በጣም
@tnsaa1tnsaa118
@tnsaa1tnsaa118 6 жыл бұрын
waw slezim bihon egziabher yimesgen
@habtomgeriea5242
@habtomgeriea5242 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አብይ ጆርህን ከፍተ አዳምጠው ይጠቅመሃል
@hyteseid6114
@hyteseid6114 6 жыл бұрын
በነፃ እውነትን ተናገርሽ አቤት አገላለፅ
@almazterrefe6364
@almazterrefe6364 6 жыл бұрын
hyte seid p
@betelihemtassew8430
@betelihemtassew8430 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ከዚም ከዛም ሲበሉ የተባሉት ከገባቸው ለምድረ ሆዳም አርቲስቶች እንደሆነ በገባቸው እስቲ ልካቸውን ንገሪልን
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 6 жыл бұрын
የፓስተሮቹን በጣም ነው የተመቸኝ
@bisratdamtachew1272
@bisratdamtachew1272 5 жыл бұрын
Ewnet new betam tiru bilshal ይቅርብን ወታደር አፈልግም እኛ፤ ጠላት አይደፍረንም ከውጭ መቶ እደኛ፤ በውነት ይሻል ነበር በተሎ መሞት፤ ይኸን ሁሉ ስቃይ ፤ይኸን ሁሉ በደል ቁሞ ከማየት፤
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
እውቀትሽ ዋው ነው ብርቱ ሴት።
@ewnetugiru2353
@ewnetugiru2353 5 жыл бұрын
ተባርክ ልጄ!!!
@alemayehutadesse1214
@alemayehutadesse1214 5 жыл бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ ተባረኪ አቦ ።
@dmarkos963
@dmarkos963 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 жыл бұрын
ወይጉድ እድሜ ላንተ ዳ/ር አብይ ለዚ ያበቃእን። ጥሩ ነገር መስማት ሰመንፈስም ጥሩ ነወ።
@kidiamarawkidiamaraw744
@kidiamarawkidiamaraw744 6 жыл бұрын
አስፈቅዶ ስድብ ይሄ ነው ልካቸውን ነገርሻቸው
@xFlavoriax
@xFlavoriax 6 жыл бұрын
Thanx my dear sister...this is very informative and intertaining .. Great job..!!!
@asmaakmal144
@asmaakmal144 6 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ሳቅ በሳቅ አረግሽን የኢትዮጵያ ህዝብ ከወደደ ራሱን አሳልፎ ይሰጣል ዶክተር አብይ አህመድ እኖድህ አለን ሺ አመት ንገስ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 жыл бұрын
የኔ ወርቅ አቤት ስትጣፍጪ አቤት ያነጋገር ለዛ ኑሪልን እግዚአብሔር። ይባርክሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ውድድድድድ አደረኩሽ ይት ነበርሽ ???? ውይ እረስቼው ለካ ታፍነን ነበር .....
@wendesuntibebu3126
@wendesuntibebu3126 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቺ ጥሩ ነው እህቴ
@user-rz4ce8wd8r
@user-rz4ce8wd8r 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ዶ/ አቢ በመሆን ነው ዛሬም ቃሊት ማርመያ ያለፍርድ ይከቱሽ ነበር ይህ ላማየት ሥላበቃኝ ይመሥገን ካመታት በፊት ሜሮን ጌትነት በፃፈቹ ግጥም ብዙ ትፅኖ ፈጥሮባታል
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ማር
@hayatsalah5659
@hayatsalah5659 4 жыл бұрын
ስወዳት ይችን ልጅ
@rinaseyd1514
@rinaseyd1514 6 жыл бұрын
EXCELLENT PAPER AND PRESENTATION. gOD BLESS YOU .
@merkatomedia
@merkatomedia 6 жыл бұрын
እህቴ እድሜሽን ያርዝምልን ጥበብ ማለት ይቺ ናት አሪፍ ወግ ነው በርቺልን My prime minister dr Abiy Ahemed we are with you
@Adis001
@Adis001 6 жыл бұрын
Thank you,you are the best
@SalamSalam-kw6mk
@SalamSalam-kw6mk 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ዶር አብይ
@seniarsenal2199
@seniarsenal2199 6 жыл бұрын
ታፍነን ነበር እኮ ጎበዝ አሁን እንኳን እንደዚ ተናግረን ይውጣልን☺☺😊
@bezusene7122
@bezusene7122 6 жыл бұрын
Betam asakshin yene konjo !!! Tebareki ...... emuaaaaa ...... yelmedebish !!!
@konjo7249
@konjo7249 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ እንት ናት ትክክሉን ነገረቻቸው አመሠግናለው እህቴ ወያኔ አፋቺን እንዳንናገር በሙጫ አጣብቀውት ነበር አብያቺን የዘመኑ የፈርኦን አንበርካኪ መጥቶ ብትንትናቸውን አውጥቶ አፋቺን አይናቺን አህምሮዋቺን ከፈተልን እግዚያብሄር ይመስገነው አሜን በርቱልን እሺ
@seadaseid72
@seadaseid72 6 жыл бұрын
ይመችሽ
@mohammedahmed-qi4wd
@mohammedahmed-qi4wd 5 жыл бұрын
እንደ ሰላም አይነት 1000 ይኖሩ! ጥሩ ትችት ነው!!!
@lulahadgu6242
@lulahadgu6242 5 жыл бұрын
Good job God bless you
@yaredbekele5406
@yaredbekele5406 5 жыл бұрын
My Appreciation !!!!!!!!!!! nice presentation this is how we need to use our wisdom
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 5 жыл бұрын
You’re good wonderful
@debrituabate2132
@debrituabate2132 6 жыл бұрын
Tebarki
@emamaethiopia4226
@emamaethiopia4226 6 жыл бұрын
የኔ።ጀግና በርቺ አይዞን ደህናው ቀን እየመጣልን ነው .
@tzm6910
@tzm6910 6 жыл бұрын
ይመችሽ !
@habtomhagos2690
@habtomhagos2690 6 жыл бұрын
እድሜ ለዶክተር ደስ ስል እንዲህ በነፃነት የልብን መናገር. አድናቂሽ ነኝ....በሳቅ ገደልሽኝ
@dhd300
@dhd300 6 жыл бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ማማየ
@teferishenkute7263
@teferishenkute7263 6 жыл бұрын
ለንግግርሽ መከፈል ነበረብሽ! ለሚቀጥለው ጊዜ መግብያ እያስከፈልሽ ይሁን!
@marie9698
@marie9698 6 жыл бұрын
የኔ አንበሳ በውነት አድናቂሽ ነኝ ነገሪያቸው እማ ልካቸውን
@sablastega5382
@sablastega5382 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@nathanplayz2307
@nathanplayz2307 6 жыл бұрын
Brilliant good job I love it
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 5 жыл бұрын
ፀጊ የኔ ምርጥ። መሪሩን እውነት በጣፋጭ መልኩ አሳይተሼናልና ልትመሠገኚ ይገባል
@lamaa5623
@lamaa5623 6 жыл бұрын
እውነት ትመስጣለች :: እህታችን በርቺ ...ምስጋና ለፈጣሪ
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ የብእር ሰዎች አሉአት።
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን💚💛❤ 👏👏👏👏👏👏👏 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@saleshgetachew2950
@saleshgetachew2950 6 жыл бұрын
ስለጥበብ ንግግርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማስተማርሽን እርማትሽን ብስትሽን የምገልጭበት ጥበብ ድንቅ ነው ስጦታችን ነሽ ንገራልኝ ትልቅ መልክት ነው
@melatmelat570
@melatmelat570 6 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ ለጅቦቹ ልክልካቸውን ነገርሽልኝ
@habashihabashi2099
@habashihabashi2099 6 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ክክክክክክክክክክ ይመችሽ
@fatemhahmd5093
@fatemhahmd5093 6 жыл бұрын
Habashi Habashi መ
@ethioprimenews8091
@ethioprimenews8091 6 жыл бұрын
WoW So Amaizing.
@samiramohamed527
@samiramohamed527 5 жыл бұрын
Good job.
@SalamSalam-cx4sc
@SalamSalam-cx4sc 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@user-xu6kz8vp2e
@user-xu6kz8vp2e 6 жыл бұрын
kkkkkkllkkk
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 6 жыл бұрын
Wowww
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 6 жыл бұрын
ይመችሽ ማር ነገር
@BabyBaby-ko7lc
@BabyBaby-ko7lc 6 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ በርች ምርጥ ነው
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
ልቤ ቆሰለ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ፐ ወረደችባቸው
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 5 жыл бұрын
#እድሜን ለዶክተር /አብይ !
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 14 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
"ለምንድነው የምታገቢው?" ሕይወት እምሻው ክፍል ሶስት
40:05
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 11 М.
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 1,8 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 34 МЛН
СДАЧА (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
1:00
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,8 МЛН
КТО СОЖРАЛ АРБУЗ #cat #pets #топ
0:17
Лайки Like
Рет қаралды 1,1 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02