ባለቤቴ በ'ቤት ሰራተኛችን' ቀየረኝ! እናቴ ይሄንን ጉድ አላይም ብላ .... Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

  Рет қаралды 111,366

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 298
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
የሗላሸትን ማግኘት የምትፈልጉ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሁሉ +966552724317 በዚህ ስልክ ታገኟታላችሁ!
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
Eshi
@raednasser5656
@raednasser5656 2 жыл бұрын
Eshiii
@fantahunbachu3075
@fantahunbachu3075 2 жыл бұрын
P
@whihbaile5773
@whihbaile5773 2 жыл бұрын
@@zemzems2429 q
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ 😢
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 2 жыл бұрын
Ayen ayto alemetegebu
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@tasfasionrahel7038 እንዛመድ በቅነት
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 2 жыл бұрын
... ዓይን ከማየት አይጠግብም ፥ ጆሮም ከመስማት አይሞላም። መጽሐፈ መክብብ.1:8። ሰባኪው ሁሉም ከንቱ ነው ይላል፣ ነፋስን እንደመከተል ነው። 👏👏👏👏👏
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 2 жыл бұрын
@@mebratukassaye9297 ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ለሴት ልጅ አላርጂክ 😭የምትሆኑ ወንዶች ለወንድ ልጅ አላርጂክ የምትሆኑ ሴቶች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ ☝🏿😢😢
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 2 жыл бұрын
አሚንንን
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 2 жыл бұрын
ትክክል
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
በጣም
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
አሚን
@agaretube2103
@agaretube2103 3 ай бұрын
ወንዶቼ ይድፋችሁ
@dst1684
@dst1684 2 жыл бұрын
ወንድ ማለት ግማሽ እንስሳ ግማሽ ሰው ማለት ነው እሄን የማታውቁ ገና ምንም የማታቁ ለማግባት እቅድ ያላችሁ እንድታቁ እፈልጋለሁ እና እህቴ ስተቱ ካንች ነው እንድ ቤት ውስጥ ሆነው ምንም አይገርምም ከወንዶች ባህርይ ሳየው እንስሳ ይሻላል የኔ ቆንጆ እርሽው ሁሉን ታሪክሽን ጤናሽን አስቀድሚ ኑሪ በጤና ቆንጆ ልጅ ነሽ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
Gemaschascwe awerarise beyaschwe
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 жыл бұрын
ትክክል ገልፀሻቸዋል ልጨምር ወንድ ማለት አብዛኛው አዙሮ የማያስብ በተለይ ኢትዮጵያዊ ወንድ ክፉ ከበላና ከተኛ ስላለፈው የማይጨነቅ ፍጡር ነው
@milonmilon5637
@milonmilon5637 2 жыл бұрын
በትክክል
@3etv303
@3etv303 2 жыл бұрын
ግን እኮ ጉዋደኛዋም ጥፋተኛ ነች ስለዚህ ችግሩ የወንድም የሴትም ነው ወንድ ብቻ ተጠያቂ አይሆንም በወንድም ላይ እንደዚህ ችግር እሚፈጥሩ አሉ ወንድ ግን እንደ ሴት መጥቶ ህዝብ ፊት ስለማያወራ እንጂ ብዙ ችግር አለ ህብረተሰቡም ወንድ ተቸገርኩ ቢል እምነት ስለሌለው የሚያዋጣው መኮነን አደለም መማማር እንጅ
@lolleady2775
@lolleady2775 2 жыл бұрын
@@ethiopianoel7454 አው ክፋታቸው አይጠል ነው !!ልክነሸ
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
የጉድ ሀገር መቸስ ዘንድሮ የማይሰማ የማናየዉ ነገር የለም ፈጣሪ ይርዳሽ
@ruhi1416
@ruhi1416 2 жыл бұрын
እርጋታሽ ቁንጅናሽ ስረዐትሽ ❤❤❤❤❤አላህ የማታ እንጀራ ይስጥሽ አብሽሪ የኔ ቆንጆ አሁንም በጣም ውብ ነሽ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 жыл бұрын
ይሄ ሚዳያ የማያሰማን ጉድ የለም ለካ ሁሉ በሆዱ አምቆ ነበር የሚኖረው
@lovedream217
@lovedream217 2 жыл бұрын
Betam enjeeee
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ወንድና ድመት አይጥ አይታመኑም ይባላል ኮመታተሮች ሰላማዊ ሰልፍ እንዳትወጡ ሁሉንም ወንዶች አይደለም
@user-le3xu6uu3v
@user-le3xu6uu3v 2 жыл бұрын
ጉድ ሳይስማ መስከረም አይጠባም አሉ አቤት የዳዊት አምላክ የመጨረሻየን መውደቂያ አሳምርልኝ🙏🙏🙏
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 жыл бұрын
Amen
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ በቅንነት እንደማምር ጀማሪ ነይ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 🙏💝
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@user-ew6wh8tm3p እንዛመድ በቅነት
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
Ameeen
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 жыл бұрын
ጆሮ ለምን አታዲግም ቢሉት እንደትልደግ ይሄን ጉዲ እየሰማሁ አለ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
ቀጣዩንለመሠማት፣የጎጎማነዉእደኔ፣ላይክ👍👍👍👍👍👍👈
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 жыл бұрын
እናቴ ወንድ ልጅ ባዳም ጠላትም ነው ለራስሽና ለልጅሽ ኑሪ ገደል ይግባ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጠንካራ ሴት ነሽ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝💝
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጠካራ ነሽ እውነት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ጤና ፍቅር ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ
@mmadura1232
@mmadura1232 2 жыл бұрын
ወይጉድ እረ እኛ ስደተኞች ምን ይሻለናል በቤተሰብም በደነዚ አይነቶች አረመኔ እየተካድን ፈጣሪየ የኛን ህይወት አተታቃለህና አተድረስልን
@nardostekle8705
@nardostekle8705 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጎማ ጨማ የኔን ህይወት አስታወሽኝ እኔ በማዳበሪያ ነበር ምሰፍው
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
አይዞሺ ማማየ ዋናው ጤና ነው ጠንካራ ሁኝ ብዙ ወንዶች የሴትልጅ ሂወት አበላሺተዋል ማሥተዋሉን ይሥጣቸው
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 🙏🙏🙏🙏
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን ተወልደን እዳ ካፋይ ሆነን አቤቱ አምላኬ ሆይ😭😭😭😭😭
@user-it5nf5uv7f
@user-it5nf5uv7f 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 жыл бұрын
እውነት ነው በቅንነት እንደማምር የኔ እህት ጀማሪ ነይ ስብስክራይብ አደርኩሽ አንችም ቀቤይ እናት
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭😭😭😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ይህች እህታችን ጠንካራ በጣም ያሳዝናል የህግ ባለሞያዋች የለፈችበትን ትብብር ይደረግላት አይዞሺ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ውውው ያማል ሕይወት ይቀጥላል ጠንካራ ነሸ 😭 አርብ አገር መኖር ማለት እንደሻማ ነን እራሳችንን እየተቃጠለነ ለሰውች ነው ምናበራው
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 жыл бұрын
በትክክክልልል እኛ በአረብ ቤት ስንደክም እየዋልን በጣም ይገርመኛል እድህ እየደከሙ ለምን ብሬን አሊዝም ብየ ከራሴጋ ፀብነው
@lovedream217
@lovedream217 2 жыл бұрын
Berachun yazu ethio segbu gud nw manm ayaychume birr nw zemedsh hulachinme
@elianaantanher6886
@elianaantanher6886 2 жыл бұрын
Lp
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ሆላችነም ነው የተጉዳነው ያለፈ ነገር መልሰነ ማምጣት አንችልም ካሆነ በዋላ መጠነከር አለብነ መማር አለብነ👆❤❤❤
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@elianaantanher6886 እንዛመድ በቅነት
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም ነገረ ያሰማን ዘንድሮ ጭካኔ በዛ አይዛሽ እህቴ ለበጎነው ፈተና😥😥😥
@user-jq7ly9xc3j
@user-jq7ly9xc3j 2 жыл бұрын
ይቺ ስልጣን ናት እባቺሁ የባላቺሁን ቤተስብ አትጥሉ አቺ ሳትመጪ አብርውት የነበሩትን ቤተስቦቹ የሁሉም ፍቅሪ ያልቃል የፈጣሪና የቤተስብ ፍቅሪ መቸም አያልቅም
@user-hk7mc4ec6y
@user-hk7mc4ec6y 2 жыл бұрын
ወዶችኮ የከተማ ውሻ ናቸው በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ 🙏🙏
@CamelaT
@CamelaT 9 ай бұрын
Hi
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
ወንዳች እኮ ታማኞች አይደሉም አንች 100% ስላመንሽው ነው ይሔ ጉዳት የደረሰብሽ አይዛሽ አንች እካ ጠንካራ ሴት መሆንሽን አትርሽው ካሳለፍሽው የህይወት መንገድ። ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል ጠንካራ ሁኚ ራስሽን ጠብቂ ነገ አዲስ ቀን ነው !!
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
አቤት የዘንድሮ ጉድ ማለቂያ አጣ ወገኔን ምን ነካው ማሰብ ተሳነው በጣም ያሳዝናል እንዴት ነው ታዲያ ሰውን አምነን አብረን የምንኖረው አይ የመጨረሻው ዘመን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝
@515mobil2
@515mobil2 2 жыл бұрын
ውይ እኔንም ብለውኝ ነበር ግን ጤነኛ ልጅ ነው የወለድኩ እግዚያብሄር ይመስገን
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 2 жыл бұрын
እህቴ። አይዞሽ ጠንካራ ሴትነሽ ሌቦች ወንዶችን። በአንድላይ ሰብስቦ ማቃጠልና። ቁላውን በመቀስ ማኮላሸትነው እሔ ሚዲያ ስንቱን ገበና ያወጠዋል
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 2 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ወንድ ማለት እራሰ እና 2 እግር ያለዉ እንሰሳ ነዉ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ እህት ሁሉም አላፊ ነው ጠካራ ሴት ነሽ የሚገርመው ከወንዶች መልከስከስ የሴቱ የሰው ትዳር አፍርሰው ምን እንደሚጠቀሙ አላቅም ተው ሴቱ ልብ ግዙየሰው ቤት የሚታበላሹ ልጆች ልቦናውን ይስጣችሁ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እሕቴ አይዞሽ ጐበዝ በርቺ አልፋል ከዚሕም በሖላ ምንም ችግር ቢደርስብሽ ስለማይከብድሽ አይዞሽ እሕቴ ቆራጥ ሑሉም ሴቶች ቢሖኑ ደስ ይል ነበር በርቺ
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
ማርያምን ግን እኔ ከልቤ ነው ወንዶች ምን ነካቸው በፈጣሪ ስም እኔስ ተስፋ ቆረጥሁኝ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_ወንዶች ዋግ መቷቸዋል_
@user-qy9fm3ff7o
@user-qy9fm3ff7o 2 жыл бұрын
@@fatumaabdallah2039 kkkkkk
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ኡፍ እህቴ ይህው እኮ ነው ለሰው ሞት አነሰው ይላል ያገሬ ሰው ግድ የለም አንቺ ከአሁን በሀላ ለልጅሽና ለራስሽ ኑሪ ጥሩነትሽና ያሁሉ በደልሽን ፈጣሪ በልጅሽ ይከፍልሻል ፈጣሪ ትልቅ ቦታ አድርሶልሽ እናቴ አለሁልሽ ለማለት ያብቃልሽ የበደሉሽንም ፈጣሪ የእጃቸውን ይከፍላቸዋል እህቴ አይዛሽ ፈጣሪ ከአሁን በሀላ ጤናና ሰላሙን ያውርድልሽ
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አይዞሽ እህቴ ጎበዝ ነሽ አሁንም በዚሁ ቀጥይ 👌👍👍👍👍👍
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
አይይይይይይይ ትዳር እና ስድት ይባላለ ይህብ😔📖🌹🌷🌻🇪🇹😢👂
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
ደሞ ጥሩ ጎደኞች አበልጆችሽም አሉሽ የእግዚአብሔር እጅ ይጠብቅሽ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ወንድ ማመን ከባድ ነው ለነገሩ ወንድ እና ሴት አንድቤት ጥሩ አደለም ማመንም የለብሽም ነበር
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 2 жыл бұрын
በእውነት ማን ይታመናል ባሁን ዘመን አይዞሽ እህቴ ዋናው አንቺ ሰላም መሆንሽ ነው
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን አሁን ካለችበት ሙሲባ ነፃ አውጣልን ውዲ የሀገሬ ልጆች በተለይ የስድት እህት ወዲሞቸ እባካችሁ በየ ሀይማኗታችሁ ስለሀገራችን አብዝተን ዳዓዋ እናርግ ሀገራችን እደ ውሀ ጠምታን ይህን ሁሉ መከራ ማየት መስማት ከባዲ ነው
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት
@user-qk3rz2lq9u
@user-qk3rz2lq9u 2 жыл бұрын
መልካምናገር የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ
@stube3350
@stube3350 2 жыл бұрын
_ሁለየም ዘድሮ እየተብስለ ይወራል የዘድሮው ግን በጣም ከባድ ነው የሚሰማው ሁሉ_
@user-gr5hf6mv5d
@user-gr5hf6mv5d 2 жыл бұрын
ወይ ጉደ መጨረሻየ ምን ይሆን የኛ የሀበሻ ሤቶች እክረታቴ ብዛቱ አግቶ መኖረ ደሰ ይለናል የወደድነው ትልቅ ያረግነው ሠው መውደቂችን ይሆናል አላሆይ ችግራችንን ተመልከት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰይጣን እንዴት በዶክተሮች እያደረ የሰው ሕይወት እንደሚያበላሽ እኮ 😭ያሳዝናል እንዴት ጤነኛ ልጅ ሾተላይ አለበት ይላሉ? በዶክተር ምክንያት ስንቱ ሕይወቱ ተበላሸ? 😢እግዚአብሔር ይወቀው ☝🏿እንኩዋን ጤነኛ ልጅ ወለድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏿🥰🥰🥰🥰🥰
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ወድና አኽያ አድነው ወዱ ከሙላ መራገጥ ነው ስራው አይዞሽ የውላችንም ቁስል ነው 😥😥😥😥😥
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 2 жыл бұрын
ትክክል. ነሽ የብዘወቻችን ቀስል ነው
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
ትክክል 🥺🥺🥺🥺
@yayushalemu175
@yayushalemu175 2 жыл бұрын
የብዙ ወንዶች በጣም በጣም ትልቁ በሽታ ምግብ እና ምኝታቸው ነወ 😣😣😣
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын
የብዙዎቻችን ታሪክ ነዉ ብቻ ምን ይባላል ይድረስባችሁ አልል መልካም መመኘት ለራስ ሴንቅ ነዉና ልቦና ይስጣችሁ ወንዶቸ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
God bless you my sister fetre edemena tena ysethes🇪🇷🙏🙏🙏
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 жыл бұрын
ኢትዮ ያሉ ወንዶች ምነው እንዲ ቅጥ አጡሳ እጭጭ
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
ስታምሪ የሴት ልጅ ውበትዋ ሂጃብዋ ነው አላህ በሂጃባችን ያፀናን
@emureyan4173
@emureyan4173 2 жыл бұрын
እ አለባበሷ ስርዓቷ ሙስሊም መስላኝ ነበር ታርኳና ጥንካሬዋ ይገርማል
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
ክርስትያን ናት ክርስቲያን ማነው ሻርፕ ወይም ሰውነትን የማያሳይ ልብስ አይ ልብ ስም ያለህ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ውበቷ ስትከናነብ ነው የሚያምርባት ሁሉም ሀይማኖት
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል አይ ወንዶች ሁሉም ግን አንድ አደለም እንዲ የሚያደርጉት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው አብሶ በስደት ላይ መሰሰማት በጣም ከባድ ነው ያልደረሰበት አያቅም ሁሉም በልብ ይዞ ነው 😭😭😭😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝🙏🙏
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
leke newe hode yefgewe .yemibalewe sedte laye yalu wendoche emk ( bezowoschu )
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እሙይዬ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
በብዛት ዶክተሮች ያጋንት መጫወቻ ናቸው ከእምነታቸው ይልቅ በሞያቸው ይመካሉ ስለዚህ መልካም ነገር በአይናቸው አይታያቸዉም ሲያክሙ ።
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 😘😘😘😘
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ውብብብ አንችም ንግግርሽ ፣ሁሉ ነገርሽ እሸት ነሽ እንደስምሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይ ሞኝነት ባል እና ሚስት ተለያይተው አውሮፓም ይሁን አሜሩካ ወይም አረብ ሀገር መኖር በፍፁም የለባቸውም። አይ ምን ያደርጋል ጊዜን ጠምዝዘው ወደሁአላ የቀረውን ወደፊት አያመጡት ትንሽዬ ታግሰሽ ቢሆን የፅዳት ስራም አታጭም ነበር በዛው ትማሪ ነበር። ትምህርቱ ባይሆን የሞቀ ትዳርሽ አይፈርስም ነበር። ባል አይደለም ሰራተኛን እህትሽን ትተሽለት ብትመጭ ቤቱን አሙቃ ከፍታ የምትጠብቀው እስር ፣ቡና አፍልታ ፣ምግብ ሰርታ ፣ ልብሱን አጥባ ተኩሳ፣ ጠዋት ተነስታ ቁርስ አብልታ ሸኝታ ....ታማኝ ይሆናል ማለት ዘበት እህትሽንም ሚስት ካላደረግሁ ይላል እንኩዋንስ የማያውቃትን ባዳ ።ሆድ ሲሞላ የስጋ ፍላጎት ይጨምራል ይባላል ። መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ ስንከታተል ባል እና ሚስት በፃም እና በግዝት ባእላት እንዴት እንደሚፈተኑ ሳይ ተለያይተው የሚኖሩት 99%% ይሄን ያደርጋሉ ብዬ ደምድሜአለሁ ። ያን የመሰለ እውቀት ስራሽ አሳዘነኝ ብቻ ድንቅ ነሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክፍል ፪ እንጠብቃለን አይዞሽ ሥገች ፣ፁሚ የኔ ውድ
@tsinatnahom9816
@tsinatnahom9816 2 жыл бұрын
አሜንን አሜን
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ልክ በሰለሻል ወላሂ
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
ሲጀመር አቸ ሰራተኛእና ባልሺን እድቤት ማረግሺጥፋትነዉልጂሺንከናትሺጋርብታረጊነበርጥሩ ወዶችእኮ እኻን ቤታቸዉ ገብታቀርቶ አደዉም መልከሥከሥይወዳሉ ፅናቱን ይስጥሺ ቀጣይ ይለቀቅ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጠንካራ ነሽ ከ58 ቃሊቲ ይርቃል አይ የሴት ፈተና የሰው ክፋቱ ይገርማል😢
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እይዞሽ የኔ ህእት እግዚአብሔር ሁሉንም ያሻግራል
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ሆይ ውይ የማይሰማ ጉድ የለም።
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 🙏🙏🙏🙏
@beebrr3617
@beebrr3617 2 жыл бұрын
you deserve better Honey don’t worry you’re so beautiful 😻 & you have a soft ❤️
@zabibazabibba7612
@zabibazabibba7612 2 жыл бұрын
በውስጡ ብዙህመም ተቀብሮ እያለ እንዳንቺ ህመሙን ችሎ የሚኖር ስንት አለ የኔ ውድ አንቺ ጀግናነሽ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ነሽ ለዚም ምስክር ነኝ በርቺልኝ.....Z.@ ቀጣዪን አታቆዩት
@yemiserachyalew5233
@yemiserachyalew5233 2 жыл бұрын
ይቀጥላል? መቼ እኔ መጠበቅ የሚባል ነገር አልወድም
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
እህቴ ወደ እምነትሽ ተመለሺ እሱ ይርዳሽ ለእመቤቴ አልቂሺና ንገሪያት ወደ እምነትሽ ግን ተመለሺ
@fhhv1552
@fhhv1552 Жыл бұрын
ክርሰቲያን ናት እኮ
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
ወይ ወዶች ምን ይሻላችኋል ኧረ ልብ ግዙ የምድራዋውን እያሰባችሁ ልባችሁ አይደፈን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ወንድን ያመነ ጉም የዘገነ!አንችው ልብ ግዥ እንጅ ወንዶች መቼም አይቀየሩም!
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
@@ethiosenytube2138 ለነገሩ ልክነሽ
@yemtubepersonal
@yemtubepersonal 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን አትሂጅ እያለሽ መሄድ አልነበረብሽም
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
እረወንዶች ጨረሱን
@beebrr3617
@beebrr3617 2 жыл бұрын
Your so beautiful 😻 You deserve better
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
የሙእሚን ማን ነት አደለም እራሥ ማጠፊት አለህ ሂድያ ይሥጠን
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Berchi ehetachn xenkara nesh anchi lhulum egzhabher mlkam nw anchi gn berchi geta anchnm ljeshnm yasadglsh❤
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያለው ሁሉ ይሆናል
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት አይዞሽ በጣም ያማል ህይወት እንደዚህ ናት ወጣ ውረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሁላችንም ነን ስዴት ያስመረረን መከዳት ሰው በገንዘብ የተለወጠበት ጊዜ ሆኗል እግዚአብሔር አለልን አይዞሽ እህቴቴቴቴቴ 😢😢😢😢😢😢
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 2 жыл бұрын
God bless you
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ሾተላይ ማለት ምን ማለት ነው የምታውቁ ንገሩኝ አስረዱኝ
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 2 жыл бұрын
ye gered emse eko yetaftal. betam besu gisa fefeteral. betam besu
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሽ ውዴ ኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
Wow እንካን እግዚአብሔር ረዳሽ🙏🙏🙏👍☝️🇧🇴
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ የዘራውን ያጭዳል ታያለሽ
@meronmolla5214
@meronmolla5214 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጠንካራ ነሽ ህይወት ይቀጥላል
@beebrr3617
@beebrr3617 2 жыл бұрын
God blessed you 👌🇪🇹🤙🏽💪🏾
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሸ😭😭😭
@user-jq7ly9xc3j
@user-jq7ly9xc3j 2 жыл бұрын
አይ ወዶቺ ለስሙነው ስው የተባሉት ከሳሳ አይሻሉም አስተሳስባቸው ሁሉም ባይሆኑም አብዛሀኛው ወዲ ካህዲነው ውይ
@user-jq7ly9xc3j
@user-jq7ly9xc3j 2 жыл бұрын
ግን ብዙ ሴቶቺ የባላቸውን ብልተስብ አይወዱም ግን ለምን ብዙ ሴቶቺ ላይ እሚታይ ቺግሪ ነው ግን ለምን
@user-cr7bl4lt3u
@user-cr7bl4lt3u 2 жыл бұрын
ግን አዳድ ዶክተሮች አያቁም እዲ ልጅሽ ጢነኛ አይደለም ብለው ግን ጢነኛወለድሽ ማናቹም ዶክተሮች አትመኑ
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ትክክል
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 2 жыл бұрын
Enezi docteroch wuyyyyyyy .....
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
ሠላም እዩሀ ሚዲያ
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አላሕ ካንች ጋር ነበር
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ayzosh habibty
@mekdesyismaw8243
@mekdesyismaw8243 2 жыл бұрын
አይ ሴቶች አንቺ የሰው ባል ቀምተሽ ጥሩ ኑሮ የምትኖሪ ይመስልሻል አንቺም አንድ ቀን በሌላ ትቀየራለሽ 🙊 አይ ሰው
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Yzndro servant enkowan kbale kras gar ytalalu Sytanoch nachw
@gadissanegawo9344
@gadissanegawo9344 2 жыл бұрын
This is Ethiopian style.
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ☝️☝️
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 🙏💝
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
መጨረሻው ምን ሆነ
@mussieghebryohans3094
@mussieghebryohans3094 2 жыл бұрын
Yasaznal Betam gn Aeyzosh yalfal yemiyalf neger yelem
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
ETHዉሥጥ ሥለትደር ህግ መዉጣት አለበት ባይ ነኝ እዴ በዛ ወላሂ በቃ አድሤት ከባሏ ዉጪ ወድገር ሥትገኝ በህግ ብትጠየቅ ወዱም እደዛ በቻ በጣም ቢጨቀኝ እኮነዉ ወላሂ በዛ በጣም የምሰማሁ ሀሉ የሴት ለጅ እባ እዴ እደት ይሀንን እየሠማሁ እደት ትዳረ መያዝ ይቻላል😡😡
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 2 жыл бұрын
ክክክክ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 жыл бұрын
Weyine Etalemye Betam New Yasazenshige Allah Kanchi Gar Yihun Yene Yewa
@nanidanel7670
@nanidanel7670 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱን ልክስክስ ወንድ አልታገሰውም በተኛበት ነው ቁላውን የማጭድለት
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 жыл бұрын
ኪ ኪ ኪ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
አይ ወዶች እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ
@swghg4410
@swghg4410 Жыл бұрын
እፍፍ የኔዉድ የኔም ታሪክነዉ
@ethiopiatikdem624
@ethiopiatikdem624 2 жыл бұрын
Ufff hulubet Yale new ye wendim Mist negeregoch kifu achew
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Жыл бұрын
Teste Gegna Beyshalhune Ayzoshe Medhanialeme Edmena Tena Yesteshe Ayzoshe Ehte huleme Yalfale Berchi ❤❤❤
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 2 ай бұрын
ለካ ያልተሰማ እጄ ያልተስራ የለም 😢
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
ለካ ጆሯችን የማያዲገው በምክንያት ነው
@user-cr7bl4lt3u
@user-cr7bl4lt3u 2 жыл бұрын
ክክክክ 😂😂😂😂😂😂
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
@@user-cr7bl4lt3u ሳቂ አንች ምን አለብሺ እማ ክክክክክ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴቆሠለኮ፣እዉነትሺን
@user-gb5kv8xj1p
@user-gb5kv8xj1p 2 жыл бұрын
በትክክል
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
😜😜😜ክክክክክ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
This pains me! What can be said, I wish you blessings for the rest of your life!
@tsinatnahom9816
@tsinatnahom9816 2 жыл бұрын
Amenn amenn!!
@almazayichiluyutb9796
@almazayichiluyutb9796 2 жыл бұрын
Yene wud laka ehe hulu yehotesh nebar wayine alawkem naber uuuuufffff ayizosh imaa koo♥♦♣♣♦♦♦♥♥♥♥♥
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
መጨረሻዋ ምን ሆነ
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Yzndro servant enkowan kbale kras gar ytalalu Sytanoch nachw
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42