የማይነገር ስቃይ የማይበገር ስኬት| FEVEN GASHAW| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 29. |

  Рет қаралды 166,057

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

4 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ ዘጠነኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከፌቨን ጋሻው (የንጉሱ ሴት ልጅ)‪@fevengashaw‬ ጋር ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
ፌቨን ጋሻው ስለhigschool ሱሷ, ስለፈረሰው ትዳሯ, እኔት የልጇ በካንሰር መታመም እምነቷን እንደፈተና, አሁን ስላሳተምችው 2 መፅሐፏ እና እና ስለሌሎችም አጋጣሚዎች በጥልቀት ተውያይተታል::
በፖድካስቱ መጀምርያ አከባቢ ስላው የዝናብ ድምፅ ይቅርታ እንጠይቃለን::

Пікірлер: 282
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 4 ай бұрын
👍LIKE አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ 1. ለሴት ልጅ ክብር እንደሚገባት 2. ለሱስ ጋባዥ አለ ለአስቤዛ ግን ወፍ ! 3. ፈጣሪ እኛን ለመርዳት ሠዉ እንደሚልክልን ማሰብ 4. አትችሉም ያሉንን ሠወች ማመስገን እንዳለብን ምክንያቱም እንድንበረታ ስለሚያደርጉን " አግብተህ እየዉ ማኔ "
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የሰዉ ቤት ምርር ያላቹ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ❤❤🎉🎉
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
Mn ayinet sewu neki ?? Bakih tebarek respect you ❤
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@leleyimer8783
@leleyimer8783 4 ай бұрын
አሜንንንን
@bushurakeyo7915
@bushurakeyo7915 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏
@siaw5419
@siaw5419 4 ай бұрын
ላንተም❤
@DaneilTadesse
@DaneilTadesse 20 күн бұрын
ማኔ ለተመረጡጥ ነብሳት ስትል አንዱ እኔ ሳልሆን አልቀርም ሜኔ እግዚአብኤር አምላክ ይባርክህ ጥበብን እናቴ ኪዳነምረት❤❤ ትጨምርልህ ማኔ !!!
@user-df6vz7ui9s
@user-df6vz7ui9s 4 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ አጥቶ ያገኘን ብቻ ነው ሚጋበዘው ለምን ብዙ ሰዎች አሉ ሀብታም ሆነው አግኝተው ያጡ በስህተትም ገንዘብንም በአግባቡ ካለመጠቀም እንደዚአይነት ሰዎችንም አንዳንዴ ብትጋብዝ የሰው ልጅ ከውድቀት ይድናል ቤት ይቁጠራቸው ብዙ አሉ ከነዚ አይነት ሰዎች ከህይወት ልምዳቸው ብዙ እንማራለን የእውነት አግኝቶ ያጣ ሰው ይቅረብ ሰው ብዙ ይማራል ማኔ
@kiroswase876
@kiroswase876 3 ай бұрын
አይገርምም ልክ ነው
@Woubayehu
@Woubayehu 3 ай бұрын
በቅርብ ልጄ ስለምተብኝ ጥንካሬንና ፈጠሪን ማዳመጥ አሰፈላጊ መሆኑን፣ ሰው በእምነት ከጠነከረ አምላክ መንገድን እንደሚመራና ጥንካሬንና ቆረጥነትን አይቼበታለሁ። በተጨማሪም ለኔ ጊዜውን ጠቀብቆ የመጣልኝ ትምህርት ሆኖ ስለተሰማኝ አመሰግናለሁ። መጽሐፎቹን ፈልጌ ለማንበብ አምላክ ይረዳኛል። በነገራችን ላይ የ 71 ዓመት የድሜ ባለጸጋ ነኝ
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 3 ай бұрын
አይዞት እግዚአብሔር ያፅናዎት።
@abeselomhaile5520
@abeselomhaile5520 3 ай бұрын
E/g mestenanatun yestewet6
@newhorizon3007
@newhorizon3007 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናዎት🙏
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 2 ай бұрын
❤❤❤
@Woubayehu
@Woubayehu 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 2 ай бұрын
የሷ ሀይወት እኔን ቀይሮኛል ። ፈጣሪን ግልጥ አርጋ አሳይታኛለች :- በርታት ጥንካሬ አልበገር ባይነት ትግስት ና ፅናትን አስተምረሽኛል !!!ተባረኪ
@mebratasfaw846
@mebratasfaw846 3 ай бұрын
1.ያበቃለት ህይወት ነፍስ እንደሚዘራ 2. ሰው ያለፈበት ህይወት ነገ እኔም እንደማልፍበት የተማርኩበት ትግስት 3. በእሷ ላይ ያለው ፅናት የሚገርም እግዚያብርሔር በእያንዳንዱ ነገር በእሷ ሂወት ላይ እኛን ሊያስተምር የፈለገው ነገር ያለእርሱ ፈቃድ ሁሉም ነገር እንደማይሆን የተረዳሁበት
@NESAN245
@NESAN245 4 ай бұрын
ማንኛውም እምነት አይደልም? ወደመልካም የሚያደርስ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@TaimeTsehaye-vp1tv
@TaimeTsehaye-vp1tv 4 ай бұрын
ማኔ ተመችቶኛል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ ስሰማት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@yamtube8790
@yamtube8790 4 ай бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ እና እግዚአብሔር እንደሚወደን የተረዳሀበት እውነትን የሰጨበጠኝ የፌቨን ልጅ እህቷን እንዳልሞተች ሥትረዳ እናቷ በእግዚአብሔር መፅናናቷነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 4 ай бұрын
1. ፅናት 2. እምነት 3. ታታሪነት 🙏🏿👍🏾💗🍀
@hananali7586
@hananali7586 4 ай бұрын
Pnnn
@hananali7586
@hananali7586 4 ай бұрын
Pnnnnnnnppnnn
@tigisttube5648
@tigisttube5648 4 ай бұрын
በጣም ጠካራና ጀግና ሴት ነሺ ሰለምትሰጪን ጥልክ እና በሳል ሀሳቦች እናመሰግናለን❤
@mimikebe5572
@mimikebe5572 4 ай бұрын
ውይይ ከፌቢ ብዙ ነገር ተምሬያለው 1:አትችይም ያሏትን ስታመሰግን በመስማቴ 2:ብዙ ግዜ ታሪኬን የማወራው ሰው እንዲያዝንልኝ ሳይሆን ቢያንስ አንድ ሰው ከእኔ ታሪክ ቢማር ያለችውን 3:ተጽኖ መፍጠር ምን ያህል ዋጋ መክፈል እንዳለው የሚከተሉን ሰዎች ሁሌም ጥሩ ነገር ብቻ እንደምን ደርግ ስለሚያስቡ ስንሳሳት እንኩዋን ስህተታችንንም እንደሚኮርጁን በይበልጥ መረዳት እንዳለብን ተምሬያለሁ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 4 ай бұрын
አፍርሶ ለሰራሸ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይግባው አሜን❤❤❤🙏🙏🙏ማኔ ሰለምትጋብዝልን ድንቅ ደንቅ ሰዎች እናመሰግናለን እንደሁሌው ለፈጣሪህ ያለ ልብህ ያሰቀናኛልም ያሰደምመኛልም መልካም ነገርህን ያብዛልህ የብዙዎች አባት ወንድም ያድርግህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 4 ай бұрын
ዋው ማኔ ዛሬ ደግሞ በጀግናዋ እንስት ተከሰትክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
@hanimun233
@hanimun233 4 ай бұрын
ዋው ፌቨንዬ ተባረኪ አንደበትሽ ሲጣፍጥ❤️
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 4 ай бұрын
እውነትም አህያዋን የሰበራት የመጨረሻዋ ዱላ አይደለም የዱላው ድግምግሞሽ ነው ትክክል ነው የኔ እህት
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 4 ай бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ የ ኤርፍት ጊዜ ይስጠን እኔ ስልችህት ብሎኛል ሆድ ብሶኛል 😥😥😢😢😢 ዝም ብዬ እያለቀስኩ ነው 🥹😥😥😥
@lidiayuhanes4071
@lidiayuhanes4071 4 ай бұрын
አይዞሽ አች ጀግና❤❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
አይዞሽ በርተሽ ፀልዪ ሁሉ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾🤎🙏🏾
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 4 ай бұрын
አይዞሽ እህታለሜ ሁላችንም ነን
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t 4 ай бұрын
❤❤❤
@yttw3333
@yttw3333 2 ай бұрын
Ayzosh yene jegina ehit eskiyalf yalefal nge alfo ende teret tawriwalsh berchi anchi jegina set nesh ayzosh 💪💪💪berchi
@user-fh2st3xe2x
@user-fh2st3xe2x 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር አስተማሪ ውይይት ነው ያረጋችሁት የሚገርመው። በሱስ በጣም ወድቄ በኔ መሻት በፈጣሪ ፍቃድ ላልመለስ በክርስቶስ ሀይል ነው የወጣውት እና እራሴን ቀይሬ ውጤታማ ነኝ በምል ሰአት አሁን ደሞ በደም ካንሰር ታምሜ አልጋ ላይ አንድ አመቴ ነው እና በዚ ሁኔታ ላይ ሁኜ ነው ይህን አስተማሪ ውይይት ያየውት በጣም ነው ያጽናናችሁኝ ሰው በክርስቶስ ከአሸናፊዎች ሁሉ ይበልጣል።እናም ስራዬ ቆሞ ያለኝ በየቀኑ ወደ መጠናቀቂያው በደረሰ ሰአት እውነት እያነባው ነው ያየዋቹ በርቱልኝ ብዙ እንደኔ ተስፋ ቆርጠው የሚያነቡ ይኖራሉ ለሁላችንም ጥሩ መጽናኛ ይሆናል
@eyadethiopia
@eyadethiopia 4 ай бұрын
Keashenafiwoch enbeltalen
@love-xy2pw
@love-xy2pw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤት ትዳብስሽ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 2 ай бұрын
አሏህ ያሽርሽ
@HiwetMiliyon-we5oe
@HiwetMiliyon-we5oe 4 ай бұрын
ድንቅ ሴት ጀግኒት እኳን እ/ር እረዳሽ!!!!!!!!❤
@QnEEN1709
@QnEEN1709 2 ай бұрын
ማኔ በቅርብ እንግዳክ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ♥️👌
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 ай бұрын
ፌበን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ሀይማኖተኛ ነሽ ምንም ስው ጥፋት ውስጥ ቢያሳልፍም ህይወቱንም እስተሳስቡን መለወጥ እንደሚችል ኖረሽበት በውስጡ ብዙ መከራን እሳልፈሽ ለዚህ በቅተሻል ለሁሉም የረዳሽን እግዚአብሔርን እንቺን እንዳስተማረ እንቺን እንደለወጠ የሁሉንም ስው መንገድ ያስተካክል እላለሁ ለጌታ ምን ይሳነዋል በጣም ካንቺ ብዙ ተምሬእለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniyammekonnen7575
@biniyammekonnen7575 2 ай бұрын
1. አንዴ በክፉም ቢሆን መንገድ ጀምሬያለሁ አይባልም መለወጥም መለወጥም ይቻላል! 2. ሌሎች እኛ የሰራነውን ሀጢያት አይስሩ እንጂ እንደኛ ሀጢያት የሆነ ነገር ሰርተዋል ስለዚህ ፈራጅ ልንሆን አይገባልም! 3. ራዕይ ለግዜው አይከፍል ይሆናል ግን ዋጋ እያስከፈለ ብቻ አይቀጥልም!
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles 4 ай бұрын
የሰው ልጅ የሚኖረው በሚያውቀው ልክ ነው! እህታችን አንቺ ያካፈልሽን የዕይወትሽን ፈተና ደሞ ለኛ ብዙ ትምሕርት ሰቶናል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ቀጣይ ዘመንሽን ፈጣሪ በደስታ ያኑርሽ እናመሰግናለን ማኔም ድንቅ ሰው ነህ!🙏❤👍
@alphaayele9292
@alphaayele9292 4 ай бұрын
ከሀዘን የወጣችበት መንገድና በፈጣሪዋ ያላት እምነት እጅጉን አስገርሞኛል❤
@mulua
@mulua 4 ай бұрын
የዚህችን ልጅ ታሪክ በብዙ ቻነሎች ሰምቼዋለሁ ነገር ግን ሁሌም እንደ አዲስ እሰማዋለሁ ድንቅ ከመሆኑ የተነሳ እግዚአብሔር በዛ ያሳለፋት ለአላማው ነው ፀጋውንም ስጥቷታል she is a good story teller.
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Ай бұрын
በጣም ጀግና ናት ሌላ ማን ቻናል ላይ ለማየት ፈልጌ ነው
@MichaelSlamDunk
@MichaelSlamDunk 4 ай бұрын
ማንያዘዋል አመሰግናለሁ የምታቀርባቸዉ እንግዶች በብዛት ሰዉን የሚገነቡ የሚያስተምሩ ትምህር አግኝቼበታለሁ እያንዳንዱ ሰዉ እምቅ የመዳኛ መድሀኒት ሰቶኛል አንድ ላይ ሲሰበሰብ እንዴት ሰዉን እንደሚገነባ ተረድቻለሁ ❤ ይቅርታ ጅስ መጠጣት አምሮኛል እንደኔ ይቅርታን መጠጣት የናፈቀ አለሁ ይበል 😊አስከመጨረሻዉ አይቼዋለሁ ፌቨን በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ነች አዎ መቀየር ይቻላል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD FEVEN GASHAW.
@Messiadwa
@Messiadwa 4 ай бұрын
ከዚች ሀንብል ሴት የማይማር ሰው አለ ብለህነው ማኔ እግዛብሄር ይስጥልን ሰፊ የእጥበብ ባህር የሆነት ሴት ስለአቀረብክልን ....እኔ እስከዚች ደቂቃ 3ግዜ ሙሉ ቪድዮ አየሁት የተማርኩት 1.ፍፁም ጥንካሬ 2.ፍፁም ሳትሰስት ለህልምህ መሰጠት 3.ብቃትና ቻይነትን ተሻግሮ ማሻገርን ተማርኩባት ......ኑሪልን እመብርሀን ከነልጃጇ ወዳጇ እየሱስ ክርስቶስ ትጠብቅሽ ማኔም እንደዛው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@mekdessirahbizu954
@mekdessirahbizu954 4 ай бұрын
አህያዋን የሰበራት የመጨረሻዋ ዱላ አይደለም የዱላው ድግምግሞሽ ነው።
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 4 ай бұрын
እሰከ መጨረሻው ነው የተከታተልኩት በጠም ምርጥ ነበር :-ለራስ ይቅርታ ማድረግን,ከምንም አይነት መጥፎ አወዳደቅ መነሣት እንደሚቻል, በሌሎች ላይ የምንፈጥረው ተጽዕኖ ላይ መጠንቀቅ እንዳለብን,...
@rahelgoshu9631
@rahelgoshu9631 4 ай бұрын
በሰው ሳይደገፉ በእግዚአብሔር አምኖ መኖር፣ ወድቆ አለመቅረት/አፈር ልሶ መነሳትን/ እና ለዓላማ መኖርን ተምሬባታለው። አመሰግናለሁ።
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 ай бұрын
ዋዉ እኔ እራሱ 5ተኛ ክፍል 2 8ተኛ ክፍል 2 ግዜ ወድቄ አባቴ ግን ተስፍ ሳይቆርት 3ተኛው አለፍሁ ወደ ዘጠኝአለፍሁ 10ገባሁ አለፍሁ ወደ11 አለፍሁ መካከለኛ ደደብ ነበርሁ ግን ሳስበው እቤተሰብ ላይ እስከመቼ ድረስ ተዘፍዝፌ ብየ ስደት ወጣሁ እራሴን ለማሳለፍ ፈጣሪ ይመስገን የተባረከ ትዳርና 2 ልጆች እናት ሆኛለሁ 🙏 እና ውዶች አንደኛው ባይሆን ከበረታችሁ ሌላኛሁ ክፍት ነው ዋናው ጠንካራ ከሆንን የምንፈልግበት እንደርሳለን ሁላችሁም የምታስቡት ያድርሳችሁ
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 4 ай бұрын
ማኔ ጀግና ሰው ነህ እውነት እህታችንም እደዛው ጎበዞች በርቱልን ከብዙ ሰው ህይወት ተሞከሮ በጣም ብዙ ሰው ልምድን ይቀስማልና ቀጥሉበት
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 4 ай бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።☝️ ²³ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤☝️ Thank you both Amazing!!
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 4 ай бұрын
What a wonderful testimony of faith, struggle,pain,courage and success. Thank you for sharing your stories with us.
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 4 ай бұрын
ዋው በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ይገርማል እኔ እንደዚህ የበዛ ወሬ መስማት ፍላጎት የለኝም አንቺን ግን እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኩሽ አንደበትሽ የነገሮች አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል በቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
ማኔ እኳን ደህና መጣህ እኔም አባቴ ስወድቅ ጡሩ ነው አጣርተሺ ታልፊያለሺ ይለኚ ነበር 😢😢 ነፍስህን ይማረው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
ጀግና አባት!___
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 4 ай бұрын
Amazing conversation!!! Thank you for both of you sharing this experience with us!!
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 ай бұрын
Feven , በአእውነት፡ ከሂወት፡ ሸካራ፡ልምምድ፡ የተነሳ፡ከአፍዎ፡ የሚወጣው፡ ቃላት፡ፈውስ፡ ሆኖኞል፡በጥበብ፡ እና፡ ማስተዋል፡ የተሞላው፡ ፍርድ- የለሽ፡ ሚዛንዎ፡ መድሀኒት፡ሆኖኞል። የአእውነት፡ ሰው፡ነሽ፡ ። ፈጣሪ፡ ለብዙዎች፡ መድሀኒት፡ያርግሽ።
@gantgant6451
@gantgant6451 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማንየ እግዝአብሄር ስወድህ ሰዉ ነዉ እምልክልህ የምትለዉ ነገር እኔ ለምሳሌ እኔ እግዝአብሄር ሰለወደደኝ አንተና አቶ አሸናፊ ለከልኝ የእግዝአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን።❤ማንየ የእዉነት ከልብ ነዉ እምወድህና እማመሰግንህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቡዙ ነገሬ ለዉጠሀኛል ና❤❤❤🎉🎉🎉
@user-st2rl4xl5o
@user-st2rl4xl5o 3 ай бұрын
ፌቢ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው ካለአምላኩ ምንም ማድረግ እንደማይችል ፣ፅናት ፣እምነት ፣ለሰዎችም ለራስም ይቅርታ ማድረግ እንዳለብኝ ሰው ወደጥሪው በስብርባሪም ቢሆን መድረስ እንደሚችል በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት
@tibebu9117
@tibebu9117 4 ай бұрын
You are the most important person in my world and very valuable to us!!Mane God Bless you more!!
@user-jj5vv1wx5c
@user-jj5vv1wx5c 4 ай бұрын
1.forgive 2.connection from God 3.result of Meditation
@selamisare5466
@selamisare5466 4 ай бұрын
በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሺ ሰላምትሰጨን ጥንካሬ እና በሳል ሀሳቦች በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@user-sc4km7mn3b
@user-sc4km7mn3b 4 ай бұрын
I was in tears when i heard this podcast thank fevu 🎉🎉🎉 btmm megrem
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 ай бұрын
ጀግናችን የእዉነት ተምሬበታለኩ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉
@awetsoli8954
@awetsoli8954 4 ай бұрын
በጣም ብርቱ እና ድንቅ ሴት ናት ሁለም ፈጣሪ ይጠብቃት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመንላት ኣለው፡ ከዚ ብሮድ ካስት የተማርኩት ቢኖር 1) ሁለም መንገድህ ከእግዚኣብሔር ኣለመለየት። 2)ለሰው ይቅርታ ማረግ ቀላል ሊሆን ይችላል ለራስ ግን ከባድ መሆኑን እሱን ተረድተህ ፈጣሪ ኣግዞህ ለራስ ይቅርታ ማረግ። 3) ተጽኖ ፈጣሪነትህ ለመጥፎም ለጥሩም ነገር መዋል ይችላል ግን ኣንተ በምን ሁነታ እየሰራህለት ነው ቀን በቀን እራስህን መጠየቅ።
@meronbiru8666
@meronbiru8666 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማኔ በርታ በእግዛብሔር ላይ ያለህ እምነትና መረዳት ደስ ይላል ተምሬበታለሁ
@mekdeswolde4968
@mekdeswolde4968 Ай бұрын
Yeni konjo mexehafishin anebebkut betam new des yemiilew berchi jegna set beshi 🎉❤
@samriyeeeeeee
@samriyeeeeeee 4 ай бұрын
Betam mitgerm sew nech egzabher lehulum nger miknyat alew yanch tarikm manm wedko demayket fetari demayresan egna gar endale memariya nesh❤
@abiw728
@abiw728 4 ай бұрын
ፌቩ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለው ተባረኪ ውስጥሽ ያለው የታመቀ አቅም ይታየኛል ከዚ በላይ በገባሽ ነገር ሁሉ ፍሬአማ ሁኝ እወድሻለው
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 2 ай бұрын
Waweee hulatachum yetabarekachu nachu betam bezu temihrt new yagejahut bless you❤❤❤❤
@natinuke
@natinuke 4 ай бұрын
Yaltemengehutin alhonkum ❤❤❤ jegina ❤❤ Mani ine yemedam kimemi ngi gin etho heje antegare hedalewu siltena iwosdalewu.
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 4 ай бұрын
የስውልጅ መከርው ውጣ ውረዱ የተለያየ ነው ሁሌ ብንስማ መከራ አዲስ ነው በዛ ውስ ምን ተማርን ነው ለራስ ይቅርታ መልካም ትምህርት ማን ያዘዋል ሞት ለያንዳዳችን ይመጣል ላልከው መማር ያቃተን እሱን ነው እግዚአብሔር በውስጡ መንገድ አለው ለመፅናናት እሱ ሲወስድ ይዞት የሚመጣው መፅናናት አለ እህቴ የምታወሪው እደአንበሳው ሞባጨር ነው የተቦአጨረው ይገባዋል 🙏🙏🙏🌹
@tiruworkazerefegn8164
@tiruworkazerefegn8164 4 ай бұрын
የአስከአለሽበት ዘመን የእውቀት ቃል ከአፍሽ አይወሰድብሽ ምከንያቱም ለብዝዋች ጥንካሬ ነው ተባረኪ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD FEVEN GASHAW.
@betelhemasefa5167
@betelhemasefa5167 3 ай бұрын
ዋው ማንያዘዋል ዛሬ በጣም ለኔ የሚጠቅመኘን ነገር በዚሕ ቃለምልልስ እግኝቻለሁ ። በጠሸም ነው የማመሰግነው🙏🏻
@safronyaya8261
@safronyaya8261 4 ай бұрын
I really appreciate what you are doing.
@tanitube6936
@tanitube6936 4 ай бұрын
Betam tenkara set nesh betam ewdeshalwwwwww ❤❤
@Geoael-cp9tm
@Geoael-cp9tm 4 ай бұрын
So wow, what a brave woman.#. God never fails...!
@user-xz6xs2lw1j
@user-xz6xs2lw1j Ай бұрын
Wow Bzi Temralew jegna❤❤❤❤
@Mulievisionary
@Mulievisionary 4 ай бұрын
Enatem ande ken endzi tariktachut tawralachu ena never give up nege mistir new God bless you all ❤
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 4 ай бұрын
በናትህ ቅኝ ግዛት የተገዛህ ትመስላለህ ኢትዮጵያዊ ነው ኢንተርቪው የምታደርገው እንጊልዘኛ ትቀላቅላለህ ልጄ አሜሪካ ተወልዶ ነው ያደገው አማርኛ ሲናገር እንጊልዘኛ አይቀላቅልም
@dasashKinda-lh2mf
@dasashKinda-lh2mf 4 ай бұрын
ትዳር ላይ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስትደረስ ማቆወም እንዳለብን እናእግዚይብሄር በሚይመጣቸው እና በሚወስዳቸው ነገረ ወደ አምኖወ መቀበል ወጣት ነት ብዙ ነገሮወችን አስተምሮወን ግን ደመወዝ እንድንመለስ ም ይረዳናል እኔኔ ብጠይቀኝ ደሞወ ከስዋ በላይ የሂወት ተሞወክሮወ አለኝ እናመሠግናለን
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 ай бұрын
ወይኔ ስለ ልጇ ስትናገር ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ። የወለደ ያውቀዋል።
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Ай бұрын
የኔ ባትሆኝ ይቆጭኝ ነበር የኔ ውድድድ❤❤❤በርቺ
@eyd575
@eyd575 4 ай бұрын
tnx mane yemgrem hasab new yansachut
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 4 ай бұрын
በጣም ትክክል አባባል እኛ ስለፈለግን ህመምተኛተን ማሰቃየት
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 ай бұрын
ፌቩዬ ተባረኪልኝ እንወድሻለን ወንድማችን ማኔ እናመሰግናለን
@nicoblack3089
@nicoblack3089 4 ай бұрын
bro በጣም ነው ያከበርኩህ እግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት የተለየ መረዳት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፌቨን ደግሞ የመጣሽበት መንገድ በጣም ያሳዝናል ሂወት ላይ ያለኝን መረዳት ቀይረሽዋል ለካ ሂወት ምን እደምትሰጥሽ አይታወቅም እና እግዚአብሔርን ማወቅ የግድ ነው ሱሰኞችን የማይበት መንገድ በጣም ተቀይራል ፈጣሪ ለካ ከነሱ ጋር ነው ለመውጣት በሚያደርጉት ጥረት ቢወድቁም ተስፋ መቁረጥ የለብንም በእግዚአብሔር ስራ መግባት እደሌለብን እና እግዚአብሔር ሁሌ ልክ ነው በምን እደሚያስተምረን አናቅም እና የተሰጠንን መቀበል ብቻ ነው የሚቀየር የለም የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ካመነ ለሰው ልጅ ብርሀን እደሚሆን እና የእግዚአብሔርን ግዜ በተስፋ መጠበቅን ተምሬበታለው
@officialsolomonnegash
@officialsolomonnegash 4 ай бұрын
What an amazing speech fevi ur blessed tnq manu❤❤
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን❤
@toneamdental8252
@toneamdental8252 4 ай бұрын
u two you are so amazing . slesemawachihu min yakil edaterefku u have no idea love you so much 🦁🦁🦁
@SelamPhone
@SelamPhone 3 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ ነዉ ❤
@axolotl5282
@axolotl5282 4 ай бұрын
I’m really amazed by your story.. kip going there is a light at the end on the tonal… god bless u .
@winniembha9709
@winniembha9709 13 күн бұрын
ስዓት ቆጥብ ታሪክ ዳስ ይላል አንዳንዴ ያሳዝናል
@user-nb9nj3pm2t
@user-nb9nj3pm2t 4 ай бұрын
ጥንካሬ/ጽናት ፣ መንፈሳዊነት ፣ አላማ ፤ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን።
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 4 ай бұрын
በጣምነው ቁምነገር የሞላበት የምታወሩት 🙏🧚‍♀️👍
@worke7270
@worke7270 Ай бұрын
ዛሬ ማንያዝዘዋል subscribe እንዳደርግ አስገደደኝ good job
@HayatAhmed-vj2vl
@HayatAhmed-vj2vl 2 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@user-me1dhn
@user-me1dhn 4 ай бұрын
eshetu Seatu Gn Ejg betam Aselech New Lehulet Bekefel
@user-bw6pb4yz3c
@user-bw6pb4yz3c 4 ай бұрын
Mnm ayaselechem balaleke eyalku nw yalekew
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 2 ай бұрын
You're Amazing woman good job 👏 ❤️
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 2 ай бұрын
Thank you Manyl you bring the best person ❤️
@wubatkonjo9857
@wubatkonjo9857 3 ай бұрын
የኔዉዱ ፊቩ ተባርከሻል❤❤
@ndagne7394
@ndagne7394 4 ай бұрын
Feven bezih sifegna haymanotegna mekireb alnebrebishim
@samrayaheni952
@samrayaheni952 4 ай бұрын
Wow batm das yamtal sat nat tabarku takami temhart salngarchugn ❤❤❤
@meleketeyohannes2588
@meleketeyohannes2588 4 ай бұрын
1,የሚደንቅ እምነት በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆንሽ አምላክን አልተውሽዉም ከፍቶሽም በነበረበት ሰአት አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር በተስተካከለበት ሰፀት 2,በጎደለብን ሰፀት አምላክን ለምንወቅስ ለምናኮርፈው ትምህርት ነሽ 3,ሴትነት እናትነትን በዕናት ከ እግዚአብሔር ጋር አልፈሽዋል 2,
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ ዉድድድ ነው
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 4 ай бұрын
ዛሬ ማኔ ደግ ኣረግሽው ኣግብተህ እየው ዋው
@gfdu9298
@gfdu9298 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@seniyaefdsiyum3964
@seniyaefdsiyum3964 3 ай бұрын
ሁሌ እሰማለሁ ግን አልጠግብም ተባረኩ🎉❤
@sabasiumtedros7041
@sabasiumtedros7041 4 ай бұрын
Tebareki yene jegna feve❤❤❤❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 4 ай бұрын
ጥሩ ቆይታ ብዙ ቦታ ሰምቼሻለው ሚገርም ጥንካሬ ነው
@yonasalex1196
@yonasalex1196 4 ай бұрын
nice show keep it up
@RekikMekonnen
@RekikMekonnen 4 ай бұрын
ቀጣይ ሮፍናንን በተስፍ እንጠብቃለን ከሱ ብዙ እንማራለን
@bisrat1269
@bisrat1269 4 ай бұрын
Selam and Hureya i appreciate you!
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Ай бұрын
ርዕስ አይቼ የገባሁት ዉሽት ካለ ምግብ 2 ቀንም አንቀመጥ እንኳን 21 ቀን
@user-vj2pk7cj9p
@user-vj2pk7cj9p 4 ай бұрын
Yanchi zemen twld bemehone des yilegnal ❤❤❤❤
@zelekaakalu6683
@zelekaakalu6683 Ай бұрын
አሁን ገና ተሳሳትህ በርካታዎቹ ሀኪሞች ፀልየው፣አልቅሠው፣ግን ስሜታቸውን ድብቅ አድርገው የሚያክሙህና የሚንከባከቡህን እንዳሉ አትርሣ። ብዙዎችም ቤተክርስቲያናትን የሚያገለግሉ እንዳሉም!
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН