ባለቤቴን ሞታ እየተለቀሰ እኔ ብቻ እጇ ሲነቃነቅ አየሁ My wife died, people were crying but …I saw Something

  Рет қаралды 70,810

Lamesgnew

Lamesgnew

3 жыл бұрын

#ላመስግነው #lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship
This is a video showing how an amazing miracle God made for his wife, who has not heard, spoken or seen for three years, prays in faith and perseverance.
Amazing Heart touching Testimony and Worship
Part Two link • Video
ምስክርነት ያላችሁ፣ እንዲሁም በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 0936532336
We need your help to make videos about God's work and miracles above
1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA Mikiyas Girma

Пікірлер: 165
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ አንበሳ የኔ ውብ የኔ ሀይለኛ የኔ ንጉስ የኔ ፈዋሽ የኔ ሁሉ ነገር እየሱስ ስራህ ግሩም ነው ስራህ ድንቅ ነው ይህ ለሰው የከበደ ለአንተ ግን የቀለልህ ሁሉን አዋቂ ሁሉን ቻይ የሆነው ልዑል እግዚአብሂር ምስጋና ይድረሰው❤🙇🙏🙇❤🙏🙇🙏❤🙇❤🙏
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ቅንና የዋህ ነው ጌታም የልቡን ፅናት አይቶ ነው የፈተነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@samgeb1577
@samgeb1577 3 жыл бұрын
ጎይታ የሱስ ክብሪ ሞጎስ ንዓኻ እልልልልልልል.... ኣሰይይይይይ ኣታ ብሩኽ ወዲ ኣምላኽ የሱስ ጅግና
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
እንደ ዚህ አይነት ባል በአሁኑ ዘመን ይገኛል ያስብላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@ethionetworks1149
@ethionetworks1149 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ። ከዚህ ቤተሰብ ሁለት ድንቅ ነገሮች ተድርጎላቸዋል። 1. የአላዘርን ከሞት ያስነሳ አምላክ በዚህ ቤትም ድንቅ አደረገ 2. የፈውስ ጊዜዋን ስሰማ እህታችን እንደገና ነው የተወለደች ይህም ሌላው ድንቅ ነገር ነው። ሁሉን ቻይ የሆንክ አምላካችን ስም ለዘላለም ከፍ ይበል።
@Zee_Tube90
@Zee_Tube90 3 жыл бұрын
አንተ ፅኑ ሀያል ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው !የህይወት ምስክርነት ልቤን በእምነት ሞላው🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 3 ай бұрын
Ameenn❤❤❤❤
@kidestsisay576
@kidestsisay576 3 жыл бұрын
አቤት የጌት ስራ ግሩም ነው ለሞተው ነገር ህይወት የምሠጥ እ/ር መልካም ነው
@workafrhuanley3996
@workafrhuanley3996 Жыл бұрын
❤❤❤ በጌታ ይሆነ ሰው እኮ እያንዳንዱ ጌታ ያደረገለት ምስክርነት አለ ❤❤ሁሉን ቻይ ጌታ ይችላል
@Orange06909
@Orange06909 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ሁሉ ረቂቅ የሆንክ ጌታ ነህ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን።
@asterkidane5831
@asterkidane5831 3 жыл бұрын
4
@aminatteasfew4193
@aminatteasfew4193 3 жыл бұрын
ፍቅርእደዝሕነዉ
@meskerembelete4122
@meskerembelete4122 3 жыл бұрын
ስንት አይነት ጀግና ወንዶች አሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 4 ай бұрын
ጀግና እየሱስ ክርስቶስ ነው።እየሱን አይኑን ገልፆለት የሚንቀሳቀስ ጣት አሳይቶት በርታት ባይሰጠው ኖሮ ሁሉም አይከናወንም ነበር
@frezertesfaye9055
@frezertesfaye9055 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuu doesn't Have Word. Thank you my Almighty God!!!
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 3 жыл бұрын
በጀመርያ ላመስግነው የሚል ፕሮግራም በመሆኑ እጅግ ደስ ይለኛል ላምላካችን ምስጋና ይገባዋል አቅራቢው ፈገግታህና አቀራረብህ ደስ ይላል ምሰክሩነቱ የጊታን ታአምር አይቸበታለሁ ባልየው ያለው ትግስትና ጽናት ይገርማል ሌሌሎች ባሎች አስተማሪ ነው መልካም ሰው ነህ ጊታ ዘመንህን ይባርከው
@user-fk3fi5pl8t
@user-fk3fi5pl8t 3 жыл бұрын
እግአብሔር ሁሉን ይቸላል አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ለሃሊ ይህን
@shobashoba1413
@shobashoba1413 3 жыл бұрын
ተስፋን የሚሰጥ የታመነ ነው አሜንንንንን😭🙏💞💞
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 2 ай бұрын
እንዲህ ኣይነት ባል ኣለዴ ይህን ያህል ፅናት እምነት ፍቅር ኣሟልቶ የሰጠው❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
የኛ ጌታ ምን ይሳነዋል የ38ት አሜት የአልጋ ቁርኛ የሆነውን አልጋህን ተሽክመ ወደ ቤት ህድ ያለከው የኛ ደግ ጌታ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 😭😭😭🖐🖐❤
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr 3 жыл бұрын
Our God is Good all the time may God bless you brother lamesginew I would like to say thank you from the bottom of my heart
@huluhulu979
@huluhulu979 3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ኃያል ማነው እግዚአብሄር ይመስገን ቃላቶች ሊገልጡ አይችልም ስራውን
@md2653
@md2653 3 жыл бұрын
We worship the King who can change the IMPOSSIBLE to POSSIBLE! May God bless you brother. 🙏
@shobashoba1413
@shobashoba1413 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ኢየሱስ ጌታ ነው ሃለ ሉያ አሜንንንንንንንንንን!!!!!!!??? ለእርሱ ሁሉም ይቻላል ሁሉን ታደርጊ ዘንድ ቻይነ😭😭😭😭🙏🙇
@FerryFerry-hr1ok
@FerryFerry-hr1ok 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ስላንተ ጌታ ይባረክ እንደዝህ መልካም የትዳር አጋር አለ?መልካም ወንዶች አሉ ማለት ነው💕
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 3 жыл бұрын
ደሞ በዚህ ሊያስገርመን ሊያስደንቀን ይህንን እሱ አደረገ አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ!! ላንተ ለወንድማችን አቅም የሆነልህ እሱ ትልቅ ነዉ!!!!! እለት እለት እምናመሰግንበት ብዙ ምክንያት አለን !¡!!!!
@sofisofi4510
@sofisofi4510 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ክብርን ሁሉ ጠቅልለህ አንተ ውሰድ
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 3 жыл бұрын
እየሱስ ይባርክ ለካ ምስክርነትም ጥሩ ነው እውነት እግዚአብሔርን አየሁት ባንተ ወንድሜ መልካም ባሎች ያለቁ መስሎኝ ነበር ካለሁበት አንፃር
@hopelove5100
@hopelove5100 3 жыл бұрын
My sister. Telote tarekene yekyerale. Teleye. Egezeabehair yeredashe. Yene bale bekume gelogne hedoale. Beseatue beteleye norko tareke lekeyere yechelale beye asbekue. Zare laye Esue begefagne gets tekebelegne. Ahune kegetaye gare bekebere eyesore newe gene hulume lebego honelegne. To merone.
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን ጌታ ለመልካም አረገልሽ መግፋት እንጂ መገፋት መልካም ቦታ እንሚያመጣ አምናለሁ ከጌታ ጋር ግን ከለሁበት አንፃር እግዚአብሔር አየሁበት ወንድምን አየሱስ ይባርከው ያጽናናል ምስክርነቱ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 2 ай бұрын
ህልም ነዉ ወይስ እዉን😢እንደዝህ አይነት ወንድ አለ?ወይኔ የሱስ❤የዝህን ወንድም አይን ቀና ብላ ማየት የለባትም❤
@abebealemu9547
@abebealemu9547 3 жыл бұрын
Waw thank you for the grace ....
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ውይ ጌታ ሁይ እንደት የታደልኩኝ ነኝ ያንተ በመሁኒ መመኬያየ ነህ አባ እረ አመሰግንሀለው ሊላ ምን እከፍልሀለው
@bizunehabebe4119
@bizunehabebe4119 3 жыл бұрын
Thanks አባባ እንኳን ያንተ ልጅ ሆንኩኝ። GOD father Thanks.
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Madirek Mer Egziabher yebarikih betam das yilal woooooooooooooow katil ....
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት ቆንጆ ፕሮግራም ነበር የምታቀርበው ሰፍ ብለን ስናዳምጥ መዝሙር ግዜውን ገደለው
@wubanchibiruk8065
@wubanchibiruk8065 3 жыл бұрын
abeeet egziabher ayalqbetm kezih hulu mekera behuwala endih aynet nuro ayche alawqm yeegziabher sm lezelalem ybarek antem mrx yemrxoch hulu bal endet lyu sew neh
@meronmegersa7322
@meronmegersa7322 3 жыл бұрын
yene geta yemisanewu yelem waaw geta koo newu
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 3 жыл бұрын
egziabher awaki newu
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለካስ እንዲህም አይነት ባል አለ ሁሉም ባሎች እንደኔ ባል አይነት ይመስሉኝ ነበር ለካስ ጌታ መልካም ባሎችም አሉት እግዚአብሔር ይባርክ ለምልም ወድሜ
@beyenegeremew1648
@beyenegeremew1648 3 жыл бұрын
እግዝአብር ይባርካችሁ:አስተማርና በገታ የምያበረታታ ምስክርነት ነው::
@adha-1991
@adha-1991 3 жыл бұрын
Amaizing God All the Glory be to you Lord hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@bemnetl7442
@bemnetl7442 2 жыл бұрын
😯😯eg/r talak new sirawm girum new Be ewnet simu yibarek
@hawigirma4982
@hawigirma4982 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለክብሩ ነዉ ጌታ ይመስገን ትልቅ አምላክ ነዉ ዘላለም ስሙ ይባረክ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 3 жыл бұрын
Geta yibarek
@resurrectiontensay7774
@resurrectiontensay7774 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስራ ድንቅና ግሩም ነው ኦኦኦ አምላክ ሆይ ተባረክ ተባረክ።
@meseretm5015
@meseretm5015 3 жыл бұрын
ለግዛብሄር ምንም አይሣነው
@meseretm5015
@meseretm5015 3 жыл бұрын
እግዛብሄር በሰማይም በምድርም አተ ብቻ ንገስልን
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤kezi perogirame fekir yezogale
@lensatemesgen7561
@lensatemesgen7561 3 жыл бұрын
Tebarekuu
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 3 жыл бұрын
Waw geeta eiyesus yibarek
@frezertesfaye9055
@frezertesfaye9055 3 жыл бұрын
Mamesgen...mamesgen...God Is Good At Evry Situation
@Zee_Tube90
@Zee_Tube90 3 жыл бұрын
God bless you 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 3 жыл бұрын
hawey bruk ezi malte tergum kale kidan tebarku egzabher yemesgen
@nunudenboualaw4243
@nunudenboualaw4243 3 жыл бұрын
Egzaber yibarek
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እመን እንጂ አትፍራ
@dinikishgalob7325
@dinikishgalob7325 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN MACHAM BHON MACHAM EYASUS GATANW AMEN TABARKU
@jh2500
@jh2500 3 жыл бұрын
Amen egziyabher melkam new 🙏🏾
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
ewnet new Amen
@mimige8483
@mimige8483 3 жыл бұрын
Wawwww egzabher ymsegen kulu zkalo amlakkkk
@SaraSara-mw9vx
@SaraSara-mw9vx 3 жыл бұрын
Simu yibareki uffff des tilale yegeta Sira
@user-xv2jv7yu9p
@user-xv2jv7yu9p 3 жыл бұрын
አቤቱ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ
@fekadumamo6950
@fekadumamo6950 3 жыл бұрын
አሜን የኛ ጌታ ሁሉን ማድረግ ይችላል።
@tigistashenafi4569
@tigistashenafi4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የከበሬ ጌታ ነው።ሀለሉያ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ
@senaitsahlu9147
@senaitsahlu9147 3 жыл бұрын
Elshaday new Geta please writ a book about this story🙏🙏🙏
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Endet yaleh dinik nah Egziabher kibir hulu lanta yehun geta Egziabher hallelujah hallelujah 💕💕🌺🌺💓💓🍒🍒🍇😭😭😭😭💗💗💗
@zelealemtsegaye1979
@zelealemtsegaye1979 3 жыл бұрын
Egziabher sraw grumna dink new
@makdesmakdes8076
@makdesmakdes8076 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️
@Lemlem7682
@Lemlem7682 3 жыл бұрын
The Lord Jesus is the impossibility of authority❤❤❤🙏🙏🙏
@frehaile6298
@frehaile6298 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Jesus Christ thanks for healing her
@tsinusewermias6960
@tsinusewermias6960 3 жыл бұрын
denku egeziabeher
@frezerify
@frezerify 3 жыл бұрын
Praise the Lord
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ምስክርነት እውነት ነው።
@marryworke4601
@marryworke4601 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር የሚወደዉን ሰዉ ይፈትናል
@direlovetube9731
@direlovetube9731 3 жыл бұрын
Egiziyabiher yimesigen Le menorua mikiniyat ke Egiziyabiher betach balebetuan betam Egiziyabiher yibrikew
@scopemobile9467
@scopemobile9467 3 жыл бұрын
Abet geta hoy temazgn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maserathayilu3700
@maserathayilu3700 3 жыл бұрын
ለጌታ ምን ይሳነዋል ድንቅ ጌታነው
@alextelahun4779
@alextelahun4779 3 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 3 жыл бұрын
God is good Amen amen🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@denksiratamirat5015
@denksiratamirat5015 2 жыл бұрын
Ebakachehu ketlut yehen program
@Lamesgnew
@Lamesgnew Жыл бұрын
አሁን ይቀጥላል እናመሰግናለን
@genetfikadu5436
@genetfikadu5436 3 жыл бұрын
Geta hoy sirahi girumi nw silixani labite nw tebareki elelele wodajoche sile ina ite getan amesginalrwu
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 3 жыл бұрын
Ufeeeeee hashuuuuuu ELLELELELLEELELLEELELELL AMEN AMEN AMEN AMEN getaaa iyesusiii hulumii yichilali 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@merontesfa2058
@merontesfa2058 3 жыл бұрын
Yess God is great always 🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetaschalew1
@emebetaschalew1 3 жыл бұрын
Min yesanewal yegna geta. Elelelelelelele
@blientesfaye1845
@blientesfaye1845 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@dinikineshabebe5209
@dinikineshabebe5209 3 жыл бұрын
የእውነት የሳራዊት ጌታ እግዚአብሔር ናው እሱ ብቻ የምሳናው የላዉም
@dandesta6934
@dandesta6934 3 жыл бұрын
Amen kibiri le erisu yihuni
@makdesmakdes8076
@makdesmakdes8076 3 жыл бұрын
Abet ye geta sira
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Amazing Testemony
@elsaasweet2904
@elsaasweet2904 3 жыл бұрын
Woooowwww eyesus geta naw lasu yemisanaw minim yelem sila hulu geta yete barake yihun aleluyaaa ellllle ellllle ellllle ellllle kibir hulu la geta yihun 🙏🙏🙏🙏
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤😭😭
@timnitegebrahewat3205
@timnitegebrahewat3205 3 жыл бұрын
ላመስግነው
@yonathantesfaye5597
@yonathantesfaye5597 3 жыл бұрын
Endihm ayinet sew alle??? Geta yibarkih
@berekettizazu5919
@berekettizazu5919 3 жыл бұрын
አባባ ስምህ ይባረክ
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amen
@merontesfa2058
@merontesfa2058 3 жыл бұрын
Glory to God
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 3 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ድንቅ እኮ ነህ አባባ እንኳንም አውኩህ እንኳንም ጠራኽኝ ኢየሱሴ ድንቅ ነህ ከፍፍፍፍ በልልኝ ውዴ ኢየሱስ!!!!
@alimazayelech1886
@alimazayelech1886 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባራኩ
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
Abet yene geta lhante minyisenal sirak bezu new 😭😭😭
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 3 жыл бұрын
አቤት፣የፈጣሪ፣ነገር፣ደስሲል
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ohhhhh hallelujah silitan yanta yen geta
@askalwold4874
@askalwold4874 3 жыл бұрын
እኖደዚከይነት ባልአለ ተባሰክ
@melkamubeyene4901
@melkamubeyene4901 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእ/ር ይሁን ፡፡ አሜን ይሁን
@martaokobu2977
@martaokobu2977 3 жыл бұрын
Wawwww Amennnn Amennnn Amennnn Amennnn Amlak hulu Ychlalll🙏🙏🙏🙏🙏
@misslolicha3686
@misslolicha3686 3 жыл бұрын
Hi🙏😭😭🙌👍❤️
@bekind179
@bekind179 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ uuuuu እግዚአብሔር የሚሳነው ምን አለ
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም እውነት ነው ተባረኩልኝ
@sakabetelhemchoka3814
@sakabetelhemchoka3814 3 жыл бұрын
O God big 1 wowwwww
@biftuduba8544
@biftuduba8544 3 жыл бұрын
Hulun taderg zend chayineh
@mesi724
@mesi724 2 жыл бұрын
Endim ayinet bal ale?????????????????????Geta yibarkih tebareku
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ምስጉን ነው በክፋዋች ምክር ያልሂድ በኃጢአተኛችም ምንገድ ያልቆመ በዋዘኛኞችም ወንበው ያልተቀመጠ ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል ህጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል (መዝመር 1/1-2) ብቻ ኢየሱስ ስምህ ይክበር ሌላ ምን እላለሁ ስእራህ ድንቅ እና ግሩም ነውና።
@luchiaembaye4903
@luchiaembaye4903 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН