#እኔ

  Рет қаралды 97,715

The Christian News

The Christian News

2 ай бұрын

#እኔ አገልጋይ ነኝ እያየሽ ግቢበት ነው ያልኳት ያልተሰሙ #አስገራሚ እና #አዝናኝ ከተወዳጁ አገልጋይ #ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቤተሰቡ ጋር ልዩ የትንሳኤ በዓል ቆይታ
#gospel #thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopia #ethiopiantvshow
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopianews #ethiopiantvshow #ebstv #ebstvworldwide #ethiopianbroadcastingservice #1choice
#ebc #news #newsong #newvideo #newsupdate #entertainment #enjoy #habesha #video #song #songs #blessed #christian #christianity #christ #christiansongs #christianmusic #happy #happynewyear
#sifu
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩ The-Christia...
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024: #TheChristiannews

Пікірлер: 440
@Mihiret855
@Mihiret855 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሆኖም ግን አንዳንዶቾ እንደሚሉት መዝሙሩ ለዳንስ ሳይሆን አምላኬን እንዳዉቅና እንድወድ ስለረዱኝ መዝሙሮችህ አመሰግናለሁ እንዳለዬ ቤትህ በክርስቶስ መገኘት ይሙላ። becouse i believe Christ is beyond religion or anything ❤ #አልደርቅም አልደርቅም ህያዉ ምንጭ አንተ አለኸኝ ኢየሱስ# ሁፍፍፍፍፍ
@sahle7029
@sahle7029 2 ай бұрын
" አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5) ከሃይማኖት በላይ ነው ጌታ የምትባል ፈሊጥ ይገባናል ለምን እንደምትነገር ጌታን ከሆነ ነገር ጋር ማወዳደር በራሱ ትልቅ ሀጢአት ነው እሱ አቻ አምሳያ የለውም። ስለመዝሙሩ መዝሙር ሲደረስ የሀይማኖቱን አስተምህሮ መሰረት አድርጎ ነው ስለዚህ አግባብ አደለም ለማመሳሰል መሞከር ዘፈን ነው ለሚሉት ግን ዘፈን ለመሆኑ ማስረጃ ከመዝሙሩ ውስጥ አውጡ ቢባሉ ምንም የላቸውም ሃይማኖታዊ ስርአታቸውን መሰረት አድርገው ስለሆነ የሚያወጡት በእርግጥ አቀራራባረባቸው ትልቅ ችግር አለበት በከፊል የወላይትኛ አገውኛ የወሎ የሰላሌ ..ዘፈን ነው የሚመስለው ጭፈራቸው ሲታይ የመዝሙሩን ግጥም ካልታየ። እኛ ዛሬ ላይ በክቡር ዙፋኑ የው ያለው አንደ በመስቀል ላይ ከራሱ ጋር የማማለድ ስራውን ፈጽሟል። ቤዛ ሆኖን አርጓል መገ ሊፈርድ እንጂ የሚመጣው ቆሞ ማራቸው እያለ እንደሰው ሊያማልድ አይመጣም እንላለን። ያንን ቤዛነት በሀጢአታችን እንዳናጣው ጠብቀን መኖር አለብን እንላለን ምክንያቱም " እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።" (የዮሐንስ ራእይ 22:12) "" ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። (የያዕቆብ መልእክት 2:26) ለመፅደቅ እኛ ፈፅሙ የተባልነውን መፈፀም አለብን ስራ ያፀድቃል ስለምንል የነሱ ደግሞ እምነት ብቻ ይላሉ መዳንን ቅፅበታዊ ያደርጉታል መፅሀፍ ግን እንደዚያ ብቻ ብሎ አላቆመም ስለዚህ እናከብራቸዋለን ግን አስተምህሯቸው ትክክል አደለም እንላለን በማስረጃ።❤❤
@Mihiret855
@Mihiret855 2 ай бұрын
@@sahle7029 ከሜንትህ ክርስቶስን ሳይሆን ደረቅ ሀይማኖተኝነትህን ያሳያል anyways ሰዉ በገባዉ መጠን ነዉ የሚኖረዉ good for you
@wtmt4038
@wtmt4038 2 ай бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”
@wtmt4038
@wtmt4038 2 ай бұрын
Protestant Ende felage yemihon kemeseleh betem tesasitehal kelegebahe legarih Egna yetsadekenaw ba sirachin sayihon eyesus keristos ba meskale bafesasew demi new yih kire kaleh minem merge ayechalim ewunatu yih new sewu ba hayilu ayeberetam eyesus yelakelin mefesi kidus meberichachin new eyesus yewudihal yewodenal❤
@sahle7029
@sahle7029 2 ай бұрын
እምነት ብቻ ነው የሚያድነው የሚል አሳየኝ እስቲ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ(ወንጌል) ላይ ወንድሜ? ❤ " በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም። ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል።" (ወደ ዕብራውያን 10:30) ይህስ ምን እያለን ነው?
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 ай бұрын
ጥሩ ሚስት ነሽ ጥሩ ባል ነህ ባጠቃላይ እግዚአብሔርን ትወዳላችው እግዚአብሔርን ትፈራላችው እግዚአብሔር በቤታችው ከበረ እግዚአብሔር ይክበር
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብሊ ድምፀዋ አራሱ ሳቅዋ እራሱ ውብ ነው❤❤❤❤❤
@edenkassagebera
@edenkassagebera 2 ай бұрын
እንዱ በጣም የሚገርም በተሰብ እግዚአብሔር ሰጥቶሀል ከአንተ ቤተሰብ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ አወድሀለሁኝ።
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 29 күн бұрын
እኔ እንዳለዬን የመጀመሪያ መዝሙሩ ሲወጣ ድምፁን ሰምቼ ብቻ ነው ማለቴ መዝሙር ቤት ተከፍቶ ዝም ብዬ ሳላውቀው ነው ድንቅ ዘማሪ ነበር ጌታ ይባርከው
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 ай бұрын
ትውልድህ ሁሉ ጌታን የሚወድና የሚያገለግል ይሁን❤❤❤❤
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 2 ай бұрын
ዋው 😂❤እንባዬን ጨረስኩ😂❤ ተባረኩ😂❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤what an interview በጣም ተጠቅሜአለሁ❤!
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 ай бұрын
ልዩ ሰዉ የተቀባ የተወደደ የወንጌል አርበኛ የጽድቅ አገልጋይ ነዉ❤❤❤
@TiziteLave
@TiziteLave 2 ай бұрын
ስብከቱም ዝማሬውም በጣም ነው የምባረክበት❤❤❤❤❤❤
@zewditudesta9894
@zewditudesta9894 2 ай бұрын
ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ የባሰ ቅድስና ቤታችሁን እና አገልግሎታችን ይክበብ የጌታ ህልውና ሁሌ..... በመግባት በመውጣታችሁ አይለያችሁ አሜን ..
@sami8249
@sami8249 2 ай бұрын
ውድ አባቴ ፓስተር እንዱዬ ባጣም ነዉ የምወድህ በትምህርቶችህ እናም በመዝሙሮችህ ባጣም የተበረኩ መንፈሳዊ ልጅህ ነኝ አንተን ሳይህ ሁሌም ትዝ የሚለኝ ሆሳዕና ቤተ ምህራት የነበራኝ ጊዜዬ አሁን ይነፊቁኛል በሁሉም ነገር ትመቸኛለህ እንዱዬ እወድሀለሁ❤❤
@genettechale2783
@genettechale2783 2 ай бұрын
እንዱዬ ዛሬ ላይ ሰኦች ሲያዩክ በምንም አይነት ውኔታ ያለፍክ ላይ ይመስላቸው ይችል ይሆናል በብዙ ችግር ውስጥ ሆነክ ያገለገልከው ጠዋትና ማታ በፊቱ የሆንክለት ጌታ ግን ታማኝ ስለሆነ እሱ አከበረክ ፡፡ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ፑፒዬ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ♥♥♥♥፡፡
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 ай бұрын
እንደው እንደ አንተ ጥቂት ሰዎች በምድር ላይ ቢኖሩ: ምድሪቱ ትፈወስ ነበር:: እግዚአብሔር አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ 🙏🙏
@genettechale2783
@genettechale2783 2 ай бұрын
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
@kuraweliza6346
@kuraweliza6346 8 күн бұрын
❤❤❤❤ተባረኩ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 ай бұрын
ሚስቱ ደስ የምትል ❤❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መዝመርህን እና ስታገለግል ተግሳፀህን አደንቃለሁ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ቃል የታነጸ ቤተሰብ ሚስትዬው ደግሞ በእውነት ዋው ነሽ ተባረኩ❤❤❤❤
@diramudub6413
@diramudub6413 Ай бұрын
የምትገርሙ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ባልና ሚስቶች! ጨምሮ አሁንም እየሱስ ይባርካችሁ!
@destabakela5309
@destabakela5309 2 ай бұрын
እንደ ከአንተ ብዙ መንፈሰዊነትን ተምሬአለሁ እውነትን እውነት ምትል ጀግነ ነህ
@medhanitrugato3499
@medhanitrugato3499 2 ай бұрын
ተባረኩ ሁላቹም,አንተና ደረጄ ሙላት የማትሸነግሉ ጌታን በእውነት የምታገለግሉ, ለሚማርባቹ ታስተምራላቹ ,ኑሩልን ጌታ ይባርካቹ
@user-rg5um5yv3z
@user-rg5um5yv3z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ጌታ የበዛልን
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 ай бұрын
እውነት ሲነገር የሚያመው አጋንንት ብቻ ነው:: ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ🙏🙏
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 2 ай бұрын
የምትገርም ሚስት🙏
@fekadeselassiesolomon9024
@fekadeselassiesolomon9024 2 ай бұрын
የምሳሌ ሠላሳ አንዷን ጥበበኛ ሴት ነው ያየሁት ባንቺ እህቴ ሰብለ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sebletube6489
@sebletube6489 2 ай бұрын
እዱዬ እርጋታህን ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
@tikurfert7665
@tikurfert7665 2 ай бұрын
This is so amazing testimonial እግዚአብሔር ድንቅ ነው ያከበሩትን ያከብራል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ቀጥ ያለ ወደ ክርስቶስ ሙላት ይሁንላችሁ
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 2 ай бұрын
በሚስቱ የሚኮራ ድንቅ ባልም አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ♥♥ love u!!!♥♥
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 ай бұрын
❤❤ ለባልሽ ፀልይ አንች ጀግና የተባረክሽ ሴት ሁለም ስወጣም ስገባም ፀልይለት ዘመናችዉ ይባረክ እድመና ጠና እረጅም እድመ ይስጣችዉ ተባረኩ💕❣️💞💋💋👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@TgDiana-dh5rk
@TgDiana-dh5rk 2 ай бұрын
ከነቤተሰብሕ ተባረክ አሁንም በጌታ ሐይል በርታ ጳውሎስ እንደፃፈው አታመቻምች ሚገሰፀውን ገስፅ ጌታን አሳይ ጌታ እስከፍፃሜ ያድርስሕ ተባረኩ
@yakibeki4037
@yakibeki4037 2 ай бұрын
ከዚህ ቤት ታሪክ በጣም ብዙ ተማርኩ ተባረኩ ሚስትነትን
@eskedartube1816
@eskedartube1816 2 ай бұрын
መዝሙር በጣም ነው የምወደው ግን በጣም የጥቂት ሰዋች ዝማሬ እና መዝሙሮች ናቸው የምነካባቸው ከነዛም መሀል አንዱ የእንዳለ ዝማሬዋች ናቸው። እቤት ውስጥ ካለሁ የእንዳለን መዝሙር ስሰማ ሁሌም ወደፀሎት እና ወደአምልኮ እመራለሁ🙏 ወንድሜ የጌታ ፀጋ ሁሌም ይብዛልህ❤ በረከታችን ነህ❤🙏
@wodehord7063
@wodehord7063 2 ай бұрын
የፓስተር ዘማር እዳለ ተባረኩልኝ❤❤❤ ሰኒዬ ተባረክልኝ ❤❤❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው
@almazmossissa7673
@almazmossissa7673 2 ай бұрын
1996 ደንበል የሰራተኞች ህብረት የምሳ ሰዓት ፕሮግራም ላይ በጣም ወጣት ልጅ ሆኖ ስዘምር ቅባት ያለበት ልብ የምነካ ነበር አገልግሎቱ ተባርካችሁ ቅሩ
@jo.111
@jo.111 2 ай бұрын
ዘምር አስተምር ይጨመርልክ ተባረኩ
@Tigmekuria
@Tigmekuria 2 ай бұрын
ፓስተር እንዳለ የወንጌል ጀግና በርታልን ዝማሬዎችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው ብሩክ ነህ ከመላው ቤተሰቦችህ 🙏🙏😍😍
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 2 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርከው
@user-et2rd4gx9e
@user-et2rd4gx9e 2 ай бұрын
Tebarekio❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 2 ай бұрын
እንዱ❤ በራከችን ነህ በእግዝአብሔርም በሰውም የተወደድክ ነህ!
@atranos2198
@atranos2198 2 ай бұрын
I like pastor endale . True man of God. May God bless your family.❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kebronmihretu
@kebronmihretu 2 ай бұрын
እንዱዬ የምወድህ ግን ሁለት አይነት ገፅታ ያለህ ሰወ ሰላም ሊልህ እንኳን ፈገግ ማትል ነህ ቁጡ ነው ምትመስለው ሲበዛ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ሰዎች ጎድቶውኝ ከፍቶኝ ያውቃል: ጌታ ግን ታማኝ ነው🙏🙏
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 ай бұрын
❤❤ አንች ልዩ የተባረክሽ ሴት ነሽ እኔ ከአንች ብዙ ተምራለሁ ስቀጥል ጋዘጠኛ እንድህ አይነት አስተማርዮችን ክርስትያኖችን አምጭልን አዳለ ጥሩ የወንጌል የተሰጠ ሰዉ ነዉ ተባረክ ዘምር ለኢየሱሲ ክብር ትውልድ ይስማሀል ዘመን ህ ይባረክ💞💞🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️
@abrhamteferi2692
@abrhamteferi2692 2 ай бұрын
በእውነት ብልህ እናት ጌታ ይባርክሽ
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 2 ай бұрын
ሠላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሣን እህት ወንድሞች ።እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሠቢያ በአል።
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 2 ай бұрын
እኔም ደንበል በመምሳ ሰአት ነበር እንዳለን የማውቀው 19 96 በዚህ አመተ ምህረት ነበር የማውቀው ልጆች ነበርን እሱም ልጅ ነበረ እንዳለዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 2 ай бұрын
ቃል የለኝም ስለእናንተ ልምልም በሉ ❤❤❤❤
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 2 ай бұрын
አነዴት አነደምወድህ በጣም ነው የማክብርህ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 ай бұрын
እዱዬ በጣም እኮ ነው የምንወድህ ባሌቤቱ ደግሞ የምትገርም ሴት በእውነት እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሬባታለሁኝ እዱ ሲመሰክርላት ብዙ አስተሳሰቤን ነው እዳስተካክል ያደረገችኝ እዱዬ ፀጋው ይብዛልህ እደፈለክ ብትሆን ያምርብሀል እዱ የተባረክ ሰው ነህ
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 2 ай бұрын
ደስ የምል ፍቅር የምሰጥ ባል ነው ታድላ
@user-kj9eu5ul1k
@user-kj9eu5ul1k 2 ай бұрын
ፓስተር እንዳለ ጌታ ዘመንክን ይባርክክ።እውነት ነው ስንት ደአ አለ ሺቶ ከተቀባው ጎን ለመቀመጥ የሚሳቀቅ።እሸተዋለው ወይስ አልሸተውም እያለ መኖሩን ሁሉ የሚጠላ
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 2 ай бұрын
እንዱዬ በዘመኔ እንዳንተ አይነት ምርጥ አገልጋይ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ የምለኝ ዘመንክ ይባረክ ለምልምልኝ የሰጠህን ፀጋ አይዉሰድብክ❤
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤታችሁንኑሮችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችው
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 ай бұрын
የእንዳሌ ወልደጊዮርጊስ ከቁጥር 1-6 መዝምሮቹ የእግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነዉ ሕይወቱ የጽድቅ የቅድስና ቆራጥ ነዉ❤❤❤❤
@user-wo8hr7vu7e
@user-wo8hr7vu7e 2 ай бұрын
❤🎉 we love you
@AdeHaho-jw7wj
@AdeHaho-jw7wj 2 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤ አስተዋይ ሚስት ነሽ ብዙ ተጠቅሜባቹሀለው ገጠመኞችክ 😂😂😂 እወዳችሀለው ። ቤታችን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ
@Truth658
@Truth658 Ай бұрын
Endu your song is a sermon not only a song and your wife truly is a gem 💎 so blessed in her work and speech be blessed
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ቆንጆ. ባል ነው. ያለሽ. ቆንጆ. ቁመና. ቆንጆ. ልቦና. ያለው. እድሜና. ጤና. ይሰጠው. ለበረከት. ያርገው
@Truth658
@Truth658 Ай бұрын
Yesw bal konjo gelmne metelu sewoch gin tinish eferu
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 2 ай бұрын
ውይ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤
@China-Mule
@China-Mule 2 ай бұрын
ፓስተር ሆሳዕና ስማር ካተረፍኳቸው ቁምነገሮች መካከል ካንተጋር ጌታን ያመለኩባቸው ጊዜያት ነበሩ፤ በጣም የሚወድህና የማከብርህ ሀላፊነት ከተሞላበት ትምህርትህ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ። ደግሞም እንደ አንተ አይነት ቤተሰብ ጌታ እንዲሰጠኝ እመኛለሁ። ሁሉ ነገራችሁን ኢየሱስ ይባርክላችሁ!!
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 4 күн бұрын
God bless u ❤❤❤❤
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv 2 ай бұрын
ሚስቱ ፈታ ያለች ድንቅ ሴት ናት❤እንዳል እንወድሀለን
@netsiake687
@netsiake687 2 ай бұрын
ዋዉ ድንቅ ግዜ ነበር ፓስተርዬ ጌታ ትዳርህ ልጆችህን ይባርክ እየተዝናናው የተማርኩበት ግዜ😂😂🥰🥰🥰🥰
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 2 ай бұрын
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩክ በሙሉ ውድ የተውደዳክ ፓስተር የእንዳ ቤተሰብ ዘመኖቻችሁ ይለምልም ለበረከት ሆናችውል ብርክ ባሉ ስብልዬ ውድ አንችም ብሩክ ነሽ ብርክ ባይ ቀጠይ አስፈው መለስ ከና ቤተስብ አቅረብለን ❤❤❤⛪⛪⛪⛪❤❤❤
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 ай бұрын
ተባረኩ መልካም እና አስተማሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤😂😂😂
@playwithmekidstoy
@playwithmekidstoy 2 ай бұрын
God bless you more ❤❤❤❤
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 2 ай бұрын
His wife voice is super❤
@nebinoh
@nebinoh 2 ай бұрын
Tebareku geta kenante yhun❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
በጣም የምወደው አገልጋይ ነዉ እንዳልክ ዘመናችሁ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜ይባረከ 🙏🙏🙏አሜን
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንደኛ ናቹ ቱቱቱቱቱቱ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
❤❤❤የተወደዳችሁ ቤተስቦች
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 2 ай бұрын
ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ተባረኩ❤❤❤❤
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 ай бұрын
ተባረክ አንች ልባም የተመረጣሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 Ай бұрын
ተባርኩ❤❤❤❤❤desii tilalachu tebarekuuu siwodachuko❤❤ erejimiiii idimenaa tena imayinilachuwalo
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 2 ай бұрын
በጌታ ይህን አገልጋይ ማለት ያቅተኛል ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦቻቸው እየሱስ ይድመቅ 🙏🙏💞💞
@betielias8196
@betielias8196 2 ай бұрын
የወንጌል አርበኛ የኢየሱሲ ጀግና
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤተሰብ ትንሳኤ የሆነልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለስሙ ይሁን ወንድማችን እንዳለ ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬሃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@Joseph-788
@Joseph-788 26 күн бұрын
ዘማሪ እንዳለ ከነባለቤትህ ልጆችህ ጌታ ይባርክህ። መንፈሳዊ አቆምህ እና ፀባይህ ኳስተራነትህ ዉዱን ባለቤቴን ትመስለኛለህ። አለባበስ እንኳን ይሀዉ 11 ዐመት አሜሪካ ቁጭ ብለን እኔ ካልገዛሁ 😅😅 ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤
@helenmichael154
@helenmichael154 2 ай бұрын
Wowww beautiful couples God bless you
@user-bd4rj8vc8x
@user-bd4rj8vc8x 2 ай бұрын
waw des yemil beteseb burukan tebareku ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@novacell9751
@novacell9751 2 ай бұрын
ተባረክከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ምርጥዘማሪምርጥሰባኪዘመንህይባረክ
@mekame2023
@mekame2023 2 ай бұрын
You are amazing mother Blessed family
@rtfdift143
@rtfdift143 2 ай бұрын
ፓስተር እዳለ ጌታ ይባርክህ ከነቤተሰብህ "አገልግሎቴን አስብልኛ የሚለውን ዝማሬ አንተ ገብቶህ ዘመርከው እኛ ስለሰማነው ዘመርነው መንገዱን ሳንሄደው።
@tsigebekele4725
@tsigebekele4725 2 ай бұрын
God blessed you
@user-kb4qt2kg2l
@user-kb4qt2kg2l 2 ай бұрын
Your blessed family 💓💓💓
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 2 ай бұрын
Ahunime EGZBHERE yebrkachu zerechu yebrkhe
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 ай бұрын
እንዳሌ ንግግሩ ነጭ ነጩን እየተናገረ የኖረ ድንቅ አገልጋይ
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 2 ай бұрын
Tebareku
@user-vz4yb2lv8m
@user-vz4yb2lv8m 2 ай бұрын
Enduy geta tewldken hulu yebarek bezemarewochk tebarekenal ❤❤❤❤
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍, ዋዉ ዋዉ ተባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 ай бұрын
የተባረካችሁ ቤተሰብ በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ፣ ፀጋ ይብዛላችሁ፣ ባለቤቱም አስተዋይነትሽ ባርኮኟል። በህፃናትና ወጣቶች ላይ ልታገለግሉ መነሳታችሁ ደግሞ እግዚአብሔርን አያሳርፈውም እጁ ትሠራለችና ምንም አታፍሩምና አትፍሩ፣ አትዋረዱምና አትደንግጡ❤
@eliasdesire781
@eliasdesire781 2 ай бұрын
ሌላው fam አገልጋይ ...በሚልበት እኔምለው አገልጋይ ድሃ ነውን? Blessed family ❤️
@senaitpink4694
@senaitpink4694 2 ай бұрын
WOOOOOOOW Geta bebizu yibarikachuuu iwunet kenanite hiwot bizu timhirt wosijiyalew💞🙏💞
@azebgchrist2751
@azebgchrist2751 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Blessed family!
@TeferaAnshebo-ft1iu
@TeferaAnshebo-ft1iu 2 ай бұрын
Wow tabarkwo.❤ god bless you&familye Nice familye❤
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 ай бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ጨፍኖ መኖር ሰብልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው እንድየ ጨፍኖ የሚኖር ሰው ነው በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 2 ай бұрын
Geta Yesus abzto yebarkachu ejege yetewededachu betesebochi❤❤❤ Bertu. !!!!
@kid7188
@kid7188 2 ай бұрын
Endale sewedek eko Le Tsedek Yemekome Sew❤❤❤ Tebareku❤❤❤
@bersabehbemnet-tc8ne
@bersabehbemnet-tc8ne 2 ай бұрын
betam yemegerm beteseb yemegerm sibina geta ybarikachu .
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 2 ай бұрын
Yes. Tabarrakii👍👍🤲✅️✅️🥰🥰🥰🥰
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 2 ай бұрын
Pastor Endale may the almighty God continues to bless you and your family too❤️! Tamagne agelegaye !!
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
ሰላም መጥቻለሁ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,2 М.
ከዘማሪ በረከት ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ
22:58
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 12 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 41 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 22 МЛН