የምታምር እና የምታስደነግጥ....!

  Рет қаралды 414,352

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

ህጻን ጽዮን አያና የ ዘጠኝ አመት ህጻን ስትሆን አስተዋይ እና ሃገር ወደድ ህጻን ናት፡፡ በዚህ ክፍል ከኮሜድያን እሸቱ ጋር በጣም አዝናኝ ቆይታ አድርጋለች፡፡
Child tsion Ayana is a nine-year-old child who is intelligent and patriotic. In this episode, she had a fun time with comedian Eshetu.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ባል እና ሚስት ሲጣሉ....! #family #dinklejoch #new #ethiopia #rich
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 200
@sjsi6754
@sjsi6754 10 ай бұрын
እንደዚች አይነት አሰተዋይ እና ጣፋጭ ይስጠን
@tsehaygashaw3672
@tsehaygashaw3672 10 ай бұрын
አሜን
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
አሚንንን አላህ ያሳድጋት እሶንም❤❤
@work_enesh
@work_enesh 10 ай бұрын
አሜን❤
@mdali7731
@mdali7731 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 10 ай бұрын
የልቤን ገለፃችልኝ
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 10 ай бұрын
ይችልጅ በአላህ 🥺ድጋሜ እድትቀርብ 😘ድጋሜቀርባ ትሸለም የሚል 👍
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 10 ай бұрын
Awo betam tasazinalchi
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 10 ай бұрын
እንደዚች አይነት አሰተዋይ ና ጣፋጭ ልጅ ይሰጠን አሜን።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 10 ай бұрын
አሜን
@user-bg9bn9sb3v
@user-bg9bn9sb3v 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Esraleaserat
@Esraleaserat 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h 10 ай бұрын
አሚንንን ቅመም ናት አስተዋይ ፈጣሪ ትልቅ ዴረጃ ያድርሳት
@siadwello9793
@siadwello9793 10 ай бұрын
አሚንን❤❤
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 10 ай бұрын
የኔ አደበት ጣፋጭ❤😢ስለአረብ ሀገር ያወራቹሁ እደኔ ልብ የነካው ማነው😢
@f3se585
@f3se585 10 ай бұрын
የልቤን ገለጽሽው የአረብ ሀገርን ኑሮ ላይሞላ ኑሮ አባቴን አጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@messymessy5966
@messymessy5966 10 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ ጎበዝ ሁነሺ ሀገርሺን ለመግባት ሞክሪ እህቴ
@jossyd2720
@jossyd2720 10 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ነበስ ይማር
@user-yy4gd8gv4d
@user-yy4gd8gv4d 10 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም እኔም አጣሁት 😢😢🥺🥺🥺🥺
@abilove1451
@abilove1451 10 ай бұрын
አይዞን የኔ ውድ እኔም ልጀን አጥቻት አለሁ ላይሞላ ተንከራቶ መቅረት የልብላይ ቁስል😢😢😢😢😢😢😢
@naeimaabdoulkadir343
@naeimaabdoulkadir343 10 ай бұрын
ትክክል
@HaymiTube138
@HaymiTube138 10 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💘♥❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@Tig2127
@Tig2127 10 ай бұрын
አሜን፫
@BuzegirmaBuzegirma
@BuzegirmaBuzegirma 10 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u 10 ай бұрын
አሜን
@user-wl6xt1tl1p
@user-wl6xt1tl1p 10 ай бұрын
​@@kidsettesfya4645ተ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 10 ай бұрын
እሹት አደራ የዚችን ልጅ አባትና እናት አስታርቅና አንድ ላይ አድርግላት በቻልከው መጠን ያረቢ ግን ልጆች በምን ወንጀል ይሠቃዩ በወላጅ ችግር 😢😢😢😢
@user-ux9te8em1m
@user-ux9te8em1m 10 ай бұрын
እኔም ምኞቴነዉ ሴታሳዝን😢
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 10 ай бұрын
ልክነሺ
@Desbelekasa
@Desbelekasa 10 ай бұрын
Tkekele beleshsale ahta
@user-oi3br3nh2v
@user-oi3br3nh2v 10 ай бұрын
የአረብ አገር ሴት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእረፍት እንጀራ ይስጠን ...ድክም ስልችት ብሎናል በእውነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kadotube9947
@kadotube9947 10 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያስታርቅልሽ አያቹሁ የባልና ምስት ጥል ለልጅ ተፅኖ ያሳድራል በተለይ የዝ ዘመን ልጅችህ በጣም ይፈልጋሉ እናት አባት አንድለይ እንድኖሩ ይፈልጋሉ😢😢
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 10 ай бұрын
በጣም እኔ ይቺልጅ ሥትናገር እራሤን መታኝ ነገ ልጄ ምን እደሚሆን ታየኝ ኡፍፍፍፍ በፍላጎት ወልደናቸው በመለያየት ፍቅር አሳጥተን እናሠቃያቸዋለን
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 10 ай бұрын
እኔም በስደት ሰምቼ ለሸታ ነው የሰጠኝ😢😢😢
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 10 ай бұрын
በስመአብ ሰለአረብ ሃገር የተናገረችው እንባዬን አመጣችው 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወዬ በጣም ድንቅ ልጂ ነሽ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TiiIiii-uu4hl
@TiiIiii-uu4hl 10 ай бұрын
እግዛብሄር ያሳድግሽ ❤❤በአረብ አገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ በሰላም ወዳ አገራቹህ ተመለሱ😢😢አገራችንን ለነዚህ ህፃናት ፈጣሪ ሰላም ያድርጋት
@zena4992
@zena4992 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gig9732
@gig9732 10 ай бұрын
የልብ አውቃ የኔ ጣፋጭ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅሽ❤ እውነቷን ነው እኔም እናት እና አባቴ ተለያይተው ወንድሜም ከጠፋ 3ተኛ ዓመቱን ይዟል እኅቴም በሽተኛ ሆነች እኔም በአረብ ቤት እፋጋለሁ እናም የእናት እና አባት መለያየት በጣም ነው የሚጎዳው ወላጆች ለልጆቻችሁ ስትሉ ሁሉንም ታግሳችኹ ኑሩ
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 10 ай бұрын
እባካችሁ ስለ ህፅናት ስትሉ ሰላም ፍጠሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ እድግ በይ ስለስደት አች ብቻ ነሽ የገባሽ 😢😢😢😢
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ አየሽልን የአረብ ሀገር ስቃይ😢😢😢 እግዚአብሔር እናት አባትሽን ያስማማልሽ ድጋሜ ትቅረብልን የምትሉ👍❤🙏
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 10 ай бұрын
ይቺ ልጅ እማ ከዚ እድሜዋ ጀምሮ የተመኘችውን ትወና መስራት ትችላለች ፈጣን ልጅ ነች በናታችሁ በዚ ሞያ ውስጥ ያላችሁ ካስት አድርጓት
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 10 ай бұрын
_የወለዱን እናቶቻችን እንኳን እንደዚች ህጻን እኛን የአረብ ሀገር ስደተኞችን አልተረዱንም😢 የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏 እሼ በፈጣሪ ቤተሰቦቿን አስቲርቁና ድጋሚ አቅርቡልን በአርሴማ አቅርብልን😢_
@alemtube12
@alemtube12 10 ай бұрын
አይ ስደት እዉነት ብለሻል ከምንም በላይ ሀገሬ እንደት ይናፍቀኛል 😢😢💚💛❤
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
እመቤቴን ልክ ብለሻል የኔ ጠፋጭ ስደት ማነው እደኔ ያደከመው ፈጣሪ ለናት ሀገራችን ያብቃን 😢
@edenteshome7065
@edenteshome7065 10 ай бұрын
አሜን
@merieyob6828
@merieyob6828 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 10 ай бұрын
አሜን፫🤲🙏❤❤❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-tm6je7mu4y
@user-tm6je7mu4y 10 ай бұрын
እናት እና አባትዋ እረ ታረቁላት ዊይይ❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 10 ай бұрын
የእዉነትን ተናገረሸ😢😢😢 የስድት መጣፎ ነዉ😢😢😢 ፍጣሪ ለሀገራችን አየር ያብቅን😢😢😢
@Esraleaserat
@Esraleaserat 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pf4jg6wn1g
@user-pf4jg6wn1g 10 ай бұрын
ካብ ዶክተር ኣቢይ ትነቅሕን ትልብምን ህጻን ተረኺባ❤❤❤❤God Bless You Comedian Eshetu❤
@hayatgenet
@hayatgenet 10 ай бұрын
እውነት ስለሀረብ ሀገር የተናገረችው ነገር ልብ ይነካል😭የስደት ኑሮ ሞልቶ አይሞላም የሀረብ ሀገር ሳት ማለት እደሻማ እየቀለጠች ለሌላው ብርሀን የሆነች ልጅ ናት ማንም አይረዳንም ከፈጣሪ በቀር እንግባ ስንል ሀገር ሰላም የለ እስከመቸ በሰው ሀገር እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤እሸ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዛብሄር በእድሜና በፀጋ ያኑርህ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 10 ай бұрын
የኔቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናትና አባትሽን ያስታርቅልሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Enat363
@Enat363 10 ай бұрын
እዳው ምን የመሠለች እስማርት የሆነች ልጅ ነች😍😍😍😍😍❤❤የኔ ፈጣን ልጅ ኪዳነ ምሕረት ታሳድግሽ እዳለችው ባልና ሚስት ሲለያዩ😢😢በእውነት በጣም ከባድ ነው አውቀዋለሁ
@etietenesh1424
@etietenesh1424 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ህፃናቶች በጦርነቱ እንዲህ ሲጨነቁ ስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች ምን ይሉ ይሆን 😢😢😢😢😢ያሳዝናል ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-nl4lb8sw2f
@user-nl4lb8sw2f 10 ай бұрын
እኔ ባእንቺ እድሜ ጭቃ ማብካት እና መጫወት ብቻማውቀው የዘንድ ልጆች ጭንቅላት ይገርማል ፈጣሪ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር 💒✝️🙏🏻 አባት እናትዋ ታረቁ ደስ እንድላት
@user-lu1yq2kz4g
@user-lu1yq2kz4g 10 ай бұрын
የኔ ውድ ላንች ሲል እግዚአብሔር እናትና አባትሽን አንድ ላይ ያደርጋቸው ሰላም ፈጥረው ይታረቁ አንችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤❤❤
@fatmaali7750
@fatmaali7750 10 ай бұрын
ሰለ አረብ አገር ስታወራ በጣም ነወ ልቤን የነከሺወ አፊ ቆረጥ ይበልልሺ እድግበይ😭😭😭😭
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
😭😭😭 እውነትሽን ነው ሰለወላጆች የተናገረችው በእሷ እድሜ ይህን መናገር ይደንቃል እባካችሁ የዚህች ልጅ ወላጆች ለዚህች ልጅ የወደፊት ህይወት አታበላሹ
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 10 ай бұрын
She is so cute and clever little girl. May God bless her 🙏❤
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 10 ай бұрын
አንደበቷ ሢጣፍጥ እመብርሀን ለቤተሶቦችሽ ፍቅር ይስጥልሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤ የምር በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ የምር ባንች እድሜ የቤተሠብ ፍቅር እያሠብሽ ❤
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 10 ай бұрын
😢😢😢 እዉነት ነዉ በሰዉ ሀገር ተሰቃየን እኔ 14 አመቴ ጎዶሎ አይሞላም ልጂነታችን አለቀ ሀገራችን ጦርነት ነዉ ሰላም የለም በሀሰብ አለቅን😢 የስደት እሕቶቼ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢😢
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 10 ай бұрын
አሜን፫🤲🙏❤😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
አሜን
@foziyatube1752
@foziyatube1752 10 ай бұрын
አኔም ነኝ በ13አመት መጠን ቸ ያው ሳኡድ 13አመት ሆነኝ ያረቢ
@debesegaltewahdo456
@debesegaltewahdo456 10 ай бұрын
እንዳች አይነት ልጅ ያብዛለን❤🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በጸጋ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እኛ የሰው ልጆች አናስተውልም እንጂ በህጻናቱ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚገስጸን እንደሚመክረን ግን ማስተዋል የለም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት እናመሠግናለን እሼ
@MSHawac
@MSHawac 10 ай бұрын
ወይ አተ ምርጥ ሰው ምርጥ አባት ምርት ባል ምርጥ ኤቶብያን አገራችንን ሰላም የመዳብ ቅመሞች በስደት ያላችሁ
@user-ps3yb4ry9k
@user-ps3yb4ry9k 10 ай бұрын
ማን ግን እንደ እኔ በጉጉት የምጠበባቃው😊
@fantanesh7777
@fantanesh7777 10 ай бұрын
ስለስዴት ስታወራ አስለቀሰችኝ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሀገራችን ሰላሟን እግዚአብሔር ይመልስልን እና ለሀገራችን ያብቃን እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ
@balinsnugsaa923
@balinsnugsaa923 10 ай бұрын
በዚህ እድሜዋ ስለናትና አባቷ መጣላት ተጨነቃለች የኔ ምስኪን ንግግሯ ውስጤን ነው የነካኝ አይዞሽ እናቴ
@xboxone8393
@xboxone8393 10 ай бұрын
የኔ ቅመም አንች ብቻ ነሽ ለማዳም ቅመሞች መከራችንን የተረዳሽ እድግ በይ❤❤❤
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq 10 ай бұрын
እናቴ ማርያም አሳስቢልን በሀገራችን ፍቅር እንዲበዛ ሰላም እንዲሰፍን ዘንዶው እንዲወድቅ እባክሽ አሳስቢልን።ቤዛዊተ አለም፣ርህርህተ ልቦና፣የበላኤሰብ እመቤት፣የልብን የምታውቂ የህዝብሽን እንባ ተመልከች ወደ ፀባኦት አሳስቢልን
@Esraleaserat
@Esraleaserat 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fhhv1552
@fhhv1552 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 10 ай бұрын
አሜን አሳስቢልን
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 10 ай бұрын
በእግዚአብሔር ይችን ልጅ ወላጆቿን አስታርቅሏት በድንግል ማሪያም:: እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማሬ እግዚአብሔር በመገስ በፀጋ ያሳድግሽ:
@rabitube5961
@rabitube5961 10 ай бұрын
እውነት ይች ልጅ ላገር ትጠቅማለች አላህ ያሳድግሽ በእውስጣችን ያለውን ተናገርሽ😢😢😢
@maledachekol6594
@maledachekol6594 10 ай бұрын
ዉይ አሳዘነችኝ 💔💔💔እባካችሁ ቤተሰቦች ታረቁላት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ዉጭ ሀገር ያለው የፍች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይግባ 😴😴እባካችሁ ለዚህች ልጅ ስትሉ በእግዚአብሔር ቤትም የተወገዘ ነው ፍች 🙏🙏
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 10 ай бұрын
አላህ ያስድግሽ❤❤❤❤❤አላህየ ያገራችን ሰላም ናፈቀኝ 😢😢😢😢ያርብ ስላሙን አጣልንንንንንን
@bei77
@bei77 10 ай бұрын
ከመልካም ነገሮች የታነጸ ድንቅ ስብዕናን እንደተላበሰች በዚሁ መልካም ማንነቷ እንድታድግ እመኛለሁ። ዕድለኛ ነች በመልካም ሰዎች አጅ እንዳደገች ግልጽ ነው።
@user-nh8dv3rr2p
@user-nh8dv3rr2p 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እዉነት ብለሻል ባረብ አገረ ያየ ይፈረደን ለሠዉ ነዉ የምንኖረዉ😭😭😭😭😭😭😭😭በሺታ ብቻ ትረፍ
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c 10 ай бұрын
እፍ ምን ልበልሽ የሰው ሀገር ምርርርር ነው ያለኝ የውስጤን ነው የተናገረችው እፍፍፍፍፍ😢😢
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ህፃንነሺ❤ውሀ እንካን ይሄዳል አረንጓዴ ለብሶ አንታረቅም ወይ የበደለ ክሶ🙏ትክክልነሺ ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye 10 ай бұрын
እረ እልቅሼ ልሞት ነው ስንቶቻችን ይሆን ይሄን ግጥም የገባን ሁፍፍፍፍፍ
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 10 ай бұрын
ማሸአላህ ብስል ያለች ልጅ እድግ በይልን የኔ ጣፋጭ ልጅ ተንከባክበው ላሳደጉሺ ወላጆች ይባረኩ አላህ በጥበብ በህልምሺ ልክ ያኑርሺ
@susu-qx9tp
@susu-qx9tp 10 ай бұрын
አንቺ ጣፋጭ ጌታ ያሳድግሽ።የአረብ አገር ኑሮ የማይሞላ ክፋ ነው።የሚረዳን የለም እንዳንቺ እንኳን ንገሪያቸው እስኪ የኛ ህመም አንቺ ገብቶሻል።
@letshy
@letshy 10 ай бұрын
ልጆች እኮ ልባቸው ንፁህ ነው የኔ ማር ስታምር እግዚአብሔር ብጥበብ ያሳድግሽ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 10 ай бұрын
በሥማም ከቤተሠቦቻችን ይበልጥ የሥደተኛን ሒወት የተርዳች ህጾኝ እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያሣዲግሺ አቦ 😢😢😢😢😢😢 የራችችንን ችግር ወጠን ለቤተሠብ የምንጨነቅ እኮ ነን ያርብ አገር ሴት ማለት 😢
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 10 ай бұрын
የእዉነትን ተናገረሽ 😢😢የስደት መጥፎ ነዉ ፈጣሪ ለሀገራችን አየር ያብቃን😢😢😢
@senai974
@senai974 10 ай бұрын
ከዘንድሮ መሪዎች አነኚ ሕጻናት አርቀው ያሰባሉ 😢😢💚💛❤የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ማነው 😢 አንደኔ በሰዉ ሐገር በጭንቀት ተሰቃየን በጭንቀት 😢
@zdmohammed
@zdmohammed 10 ай бұрын
ወይ ጉድ አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ስለአረብ ሀገር ላለነው የገለፅችው አገላለፅ 😥😥😥 👌👌👌👍👍👍
@RedmiRedmi-pi4oq
@RedmiRedmi-pi4oq 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሺ ማማየ❤❤❤❤እናት እና አባትሺን እግዚአብሔር ያስታርቅልሺ ዉዴ❤❤❤የአርብ ሀገር ኖሮ የገባሺ አንች ነሺ ማማየ❤❤❤❤❤❤
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 10 ай бұрын
ወይ የኔ ማር የትንሽ ትልቅ ውስጤን ነካሽው በወላጆችና በሀረብ አገር ስለምንኖር ሰወች የገለፅሽው ነገር ሱብሀን አላህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
ቅመ ምየሆሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበ ብ በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
እንደ እኔ ስደት ድክም ያለው ሂወት ስልችት ያላችሁ እርፍ እምንልበት ትዳር የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገሬን አማራዬን ሰላሙን ይስጠን አሜን😢ስለ ስደት የተናገረችው ልቤን ነካኝየኔ ማር ስለ ተረዳሽን እናመሰግናለን❤😢
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
አሚን
@hanlove412
@hanlove412 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኡፍፍፍፍ እውነትሽን ነው እኮ ማርያምን 😭😰አረብ ሀገር በር ተዘግቶ እንደልብ ሳይወጣ እድሜ እያለፈ😭😰እህህህ ብቻ ለሀገራችን ያብቃን
@tube896
@tube896 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ በእውነት ግሩም ነዉ ከእድሜዋ በላይ ነዉ የምታስበው የ ፂዮን እናትና አባቷ እባካችሁ በማርያም ታረቁ ይቺ ልጅ አእምሮዋ ይጎዳል በማርያም ስለዝች ልጅ ስትሉ ቀራኒዮ ላይ ስለኔና ስለ እናንተ ብሎ ስለ ተስቀለው ክርስቶስ ብላቹ ታረቁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ልጁ የአርብ አገር ጭንቀት የሆንብን የአገርችን ጦርነት ነት ነው እውነት እሼ. ሁሌም ክማልቅሴ የተነሳ ሁሌም እንባይ ክአይኔ አቁም አያውቅም
@kasahun4859
@kasahun4859 10 ай бұрын
አረ ድንቅ ልጅ ነች እመቤቴ ጠብቃ ታሳድግሽ🎉❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 10 ай бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ አረብ አገርን የገለፅሽበት ያወቅሽበት አቅምሽ በጣም ደስ ይላል እድግ በይ🙏
@user-ew2ge4me9y
@user-ew2ge4me9y 10 ай бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልጅ ስለአረብ ሀገር ያወራይው ትክክል የኔም ልጅ አላህ ብስል ያድርግልሽ በሉኝ እህህ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 10 ай бұрын
እመአምላክ ታሳድግሽ ❤ልቦና በህፃናት ሆነ እግዚአብሔር ስለነዚህ ብሎ ይማረን 😢
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 10 ай бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
@user-jy9ww9xc1b
@user-jy9ww9xc1b 10 ай бұрын
እዉነት ትለያለሽ አላህ ያሳድግሽ የስደትን ኑሮ በደብ ገለፅሽዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 10 ай бұрын
እባካቹ በማረያም ወላጆችዋን አስታረቁዋቸው እንኳን ተዋልዳቹ ይቅርና ተጋድሎውም ይታረቃሉ
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ እድግ በይ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያስማማልሽ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 10 ай бұрын
ወይይይይ ዘበኑ ተቀይረዋል ህጻናይ ትልው ሆኖው ትልቆዎች ደሞ የህጻናት ስራ ይሰራሉ ይገርማል❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 10 ай бұрын
ምርጥ ልጅናት አላህ ያሣድግሺ ካሠብሺው በላይ ያውልሺ የአረብ ሀገርን ሥደትን እደዚህ ከብዙው ጉዳታችን ትንሺም ቢሆን ሥላሥታወሣችሁን እናመሠግናል ቀጥሉበት ቢያሥ ለመምጣት ያሠቡ ካሉ እድተርፉ እኛም የገባንበት ሥደትን የሚያሣውቀን ሥለለለነው
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 ай бұрын
የአላህ በጣም ግሩም ልጂ ናት አላህ ያሳድግሺ በጣም ከተረዳሁት ከንግግሯ በጣም ተጎድታለቺ በቤተሠቦቿ መለያየት በቻላቺሁት አቄም ተረዷት በኛ ስተት እነሱ መጌዳት የለባቸዉም
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
ማምየ የልባችንን የገለጽሽልን 💔😭
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 10 ай бұрын
ውይ ስለአረብ ሀገር ስትናገር እንባየ😢የኔ እናት የልቤን እኮ ነው የተናገረችው❤
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 10 ай бұрын
እኔም እቺህፃን እደዚህ የኛን ህመም ተረዳቸው ትልቆቹን ገግማወች ልቡናይስጣቸው የአማርኛው እናመሰግናለን በዚህ እድሜሺ የኛን ስቃይ ስለተረዳሺው
@makoyamanigtu3223
@makoyamanigtu3223 10 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ናት ጌታን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድገሽ📖✋ሀገሬ ሰላምሽ ይቢዛ🙏🇪🇹
@wkefabilahiwokilla
@wkefabilahiwokilla 10 ай бұрын
ስታምር ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ እናት አባትሽን ተስማምተዉ በፍቅር ይኑሩልሽ መለያየት ከባድ ልጅ ይጎዳል
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤ቤተሰብ እባካችኹ ልልጆቻችኹ ስትሉ ተቻቻሉ 😢ገና ሳልጨረስ ለድንቅ ልጆች የምኮምተው ነገር እኔ ብቻ ነኝ😅
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 10 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔቆጆ አላህ አባትናእናትሺን ያስታርቅልሽ😢
@kokoba1686
@kokoba1686 10 ай бұрын
አሚን😢 ከባድ ነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 ай бұрын
የኔ ቅመም እድግ በይልን 🙏 እቺን የመሰለች ብሩህ ልጅ ያለው ወላጅ መለያየትን አስወግው ወንድም እና አህት ቢሰጧት ።
@abay5630
@abay5630 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ሁፍፍፍፍ የኖርሽው መሰለኝ እማ የኔ ማር የልጅ አዋቂ ቃለ አጣውልሽ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ይስጠን ❤❤❤ እሼ መልካም ሰው
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p 10 ай бұрын
ደግማ ትቅረብ የምትሉ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ እጅ አውጡ
@bezibezi4697
@bezibezi4697 10 ай бұрын
የኔ ሚጣዬ እግዚአብሔር ትልቅቦታ ያድርስሽ እኛ እንኳን መቸም አልሞላልን😢😢😢😭😭😭💔💔💔
@comceill6635
@comceill6635 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 10 ай бұрын
እናትና አባቷን አስታርቁላት ኡፉፉፉ ምን ያክል እደተሰማት በዚ ጉዳይ የአረብ ሀገርን መታ ያያቸው ነውኮ ምትመስለው የኔ ቅመም
@seid7319
@seid7319 10 ай бұрын
ዉይ ስለ ሀረብ ሀገሩ ስታወራ እንባየ ፈሰሰ የሌቤን ነዉ ያወራችዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ei4sm2mx3b
@user-ei4sm2mx3b 10 ай бұрын
የኔ ቅመም እውነት በለሻል የአረብ ሀገር ሴቶች እናሳዝናለን ይሄው የኩላሊት በሽተኛ ሆኛለሁ ትርፋችን በሽታ ነው ሌላ አናተርፍም የሰራነውን ቤታችንን እኳን አንኖርበትም ከስንት አንድ ነው የሰራው ቤት ለመኖር የታደለው አበዛኞቻችን ግን😢
@haimanottube
@haimanottube 10 ай бұрын
የአርብ ሀገር ኑሮ አይወራ ይቅር ዝም ብሎ😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ከፈጣሪ በታች አንቺን በመልካም ስነ ምግባርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽም ሊመሰገኑ ይገባል እናትና አባትሽ ሰላም ፈጥረው በእንድ ሁነው እንዲያሳድጉሽ ምኞቴም ጸሎቴም ነው ❤❤❤
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 10 ай бұрын
በጣም የምትጣፍጥ ልጅ ናት ፈጣሪ ባለሽ ጨምሮቀሬ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 10 ай бұрын
የኒ ማራ እድግ በይ የኒ ጣፍጭ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭
@WiaTube770
@WiaTube770 10 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን 💋💋💋💋💙
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 10 ай бұрын
አሚን ያአረብ
@Esraleaserat
@Esraleaserat 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 10 ай бұрын
አሜን
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 10 ай бұрын
አሚንንንንን
@RahmaTami
@RahmaTami 10 ай бұрын
አሚንንንንንንያረብ🌹🌹
@BESTRONG544
@BESTRONG544 10 ай бұрын
ወላሂ አስለቀሰችኝ እዉነት ነዉ ብቻ አላህ ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ተባረኪ😭😭😭😭😭😭😭
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 10 ай бұрын
እናትና አባትሽን እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያስታርቅልሽ 🙏🏽
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 10 ай бұрын
በምርጥ ትወና እንደማያት ተስፋ አደርጋለው እደጊልን❤
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 10 ай бұрын
ቢመርጦትሀሳቦንቢረዳዋት
@mera-2121
@mera-2121 10 ай бұрын
ጣፋጭ❤
@nigate757
@nigate757 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ልክ እንዳየ ሰው ስለ አረብ ሀገር ስትናገር የውስጤን ያየችልኝ መስሎ ተሰማኝ 🙏😭😭😭❤❤❤❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 10 ай бұрын
የኔ ልእልት ክበሪልኝ እውነትሽን ነው እኛ በሰው ሀገር እየተሰቃየን ማጣትም ማግኘትም በሀገር ላይ ነው የኔ አስተዋይ❤❤
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 132 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
ጉደኛው ልጅ  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
5:35
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 566 М.
Is it really different to drink Coke?#trending #dog #shorts
0:40
小狗KK
Рет қаралды 3,6 МЛН