አምባር ድራማ -ክፍል 1 | Ambar drama | new ethiopian movie part 1

  Рет қаралды 651,158

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

10 ай бұрын

#addiswalta #አምባርድራማ #ambardrama new_amharic_movie 2023
Engdasew habte(tedi) | welela assefa | melat nebyou | dawit abate | nuamin meseret | kalkidan tamiru | dagmawi abate | efhrem tadesse | siefemichael tesfaye | Tina gebreamlak | sebsbie fekede | ambar drama | አምባር ድራማ
አምባር ድራማ ክፍል 1/ Ambar Ethiopian new Drama part 1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 563
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 10 ай бұрын
ከሳምት ሁለቴ ይሁን የምትሉ
@saramamo806
@saramamo806 10 ай бұрын
❤❤ምርጥ ድራማ ነው በዛላይ ምርጥ ተዋያናዮች እዳይቋረጥ አደራ❤
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 10 ай бұрын
ከጅምሩ ልብ ያንጠለጥላል ተወዳጅ እና ምርጥ ተዋናዮች ጥምረት ነው ቀጣዩን በጉጉት
@fozifozity3699
@fozifozity3699 10 ай бұрын
ዋው ድራማ ብሎ ዝም የምርጦች ስብስብ እንደማይቋረጥ ተስፋ እናረጋለን ❤❤❤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 ай бұрын
አይይይ እግዚአብሔር አምላክ የሰው ህይወትን የሚያበላሹ ጨካኞችን ከምድር ገጽ ያጥፋልን 😢😢😢
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 8 ай бұрын
Amen🙏
@geni2791
@geni2791 10 ай бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ደሞ ፖሊስ ሆኖ ሲሰራ ያምርበታል❤❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 10 ай бұрын
Btm❤
@Betelihemgetachew-zj6bi
@Betelihemgetachew-zj6bi 10 ай бұрын
ወፈረ ግን❤❤
@geni2791
@geni2791 10 ай бұрын
@@Betelihemgetachew-zj6bi አዎ ግን ያምርበታል 💟💟
@geni2791
@geni2791 10 ай бұрын
@@gelanemegeresa-nb8xc 💟❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
ሑሉም ነገር ያምርበታል
@samira7639
@samira7639 10 ай бұрын
አስለቀሳቹኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ደሞ ልዩ የሆኑ አርቲስቶች ናቸዉ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ኢትዮጵያ እዝብ 😢😢😢😢
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p 10 ай бұрын
ዉድ የሀሬ ልጆች ሀገራችንሰላም ያምጣልን ወጥቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያመጣብን መከራ አላህ ያንሳልን አሚን በሉ❤
@fireahiywet7373
@fireahiywet7373 10 ай бұрын
አሜን
@elsaeshetie5086
@elsaeshetie5086 6 ай бұрын
አሜን
@YutttFhff
@YutttFhff 10 ай бұрын
እደማይቋረጥ እና ምርጥ ድራማ እንደሆነ ተሥፋ አለኝ❤❤❤
@zinash1
@zinash1 10 ай бұрын
ከእንደዚ አይነት ፈተና አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን ፊልሙ ምርጥ ነው ግን በጣም እየፈራሁ ነው ያየሁት ጌታን
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinash1
@zinash1 10 ай бұрын
@lua559 ከዚን በፊት የተሰሩ ድራማም ፌልምም አይቻለሁ እንደዚ ግን ጭራሽ እኔጃ አላስታውስም
@sarahusen8675
@sarahusen8675 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስብስብ ያለው ድራማ ነው አሳዛኝ ነው ገና ከጅምሩ ያስለቅሳል ቃልኪዳን ጠፍተሽ ነበረ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የመለከት ምርጥ ተዋናይ ❤❤
@tiruyemanaye7017
@tiruyemanaye7017 10 ай бұрын
የአማራህዝብ ሰቃይ ይሔነው ጌታሆይ የአማራንህዝብ ከጅቦች ጠብቃቸው😢😢😢😢😢😢
@ElyasKfle
@ElyasKfle 2 ай бұрын
እንዴት??
@user-xt8bh2vg6o
@user-xt8bh2vg6o 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድራማዎች ምርጥ እና ተወዳጅ እየሆኑ መተዋል በርቱልን
@Tijiyoutube
@Tijiyoutube 9 ай бұрын
ምርጥ ጅማሬ ነው በርቱ ለተመልካች ክብር ይኑራቺሁ እናመሰግናለን ቶቶሎ ይለቀቅ
@misgenemolito2343
@misgenemolito2343 10 ай бұрын
አላየሁትም ገና በማየት ለይ ነኝ ግን በጣም ምርጥ እንዴምሆን አልጠራጠርም
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 10 ай бұрын
ለፖሊሶች ትልቅ ትምህርት ነው....ህይወት ነፍስ ህክምና ይቀድማል። በራስ ላይ ወይም የሚያውቁት ሲሆን በፍጥነት. .የሌላ ሲሆን ነገሮችን በዝግመት ይጣራ ቆዩ እግዚቢት ምናምን አትበሉን
@realmkexuai5726
@realmkexuai5726 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚሰቃየዉ ሁሉ
@bettylove6359
@bettylove6359 10 ай бұрын
❤❤ድራማውቹ ሁሉ ምርጥ ምርጥ ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው ጀመረው ያቃርጡታል😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 ай бұрын
ቃልኪዳን ታምሩ በስት ጊዜዋ ተመለሰች ደስ የሚል ስብስብነው በርቱ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ዋው ከጅምሩ በጣም ምርጥ እና ልብ አንጠልጣይ ነው በርቱልን 🥰
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 10 ай бұрын
ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም ያስጨነቀው😢😢
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@tigistmolla30
@tigistmolla30 10 ай бұрын
የሴት ልጅ መከራ 💔 አይ የ🇪🇹🥺ሰዉ በፊልሙም በእዉነተኛዉም ልቅሶ 😢
@sawa8227
@sawa8227 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 10 ай бұрын
በጣም አርፍ ነው የምወዳቸው ናቸው ሁላቸውም ❤❤ ግንአደራቹ እንደ ሰኔ እና ሰኞ መላቅጡ የወጣ እዳይሆን😢 እኔ እሱ ድራማ አቁው አለሁ😢😢
@mintamirendalamaw8156
@mintamirendalamaw8156 10 ай бұрын
ፍትህ ለደጉ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 10 ай бұрын
አረ እባክሽ ስለ ፈልሙ ብቻ ኮሜንት ስጪ : ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም
@fasd1614
@fasd1614 9 ай бұрын
. @@ahmedhassan6097 yemenabash zeregnet nw. Sew aymut malet. Be amara dem yemtdesetu chirakoch
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 8 ай бұрын
@@fasd1614 alferdbishem altemarshim mahayim lemin Endasew atasibem?
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 10 ай бұрын
ከጅምሩ ልብ ያንጠለጥላል በጣም የምዉዳች ተዋናዩች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ke4sx3zy9i
@user-ke4sx3zy9i 10 ай бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ሰወች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 ай бұрын
አይይይ ሴት የልጂ መከራ እደመደፈር የሚያስከፋ የለም 😭ህግ የለምጂ የ13አመቷ እህቴ ተደፍራብኝ ልጁ እደልቡ ይቀሳቀሳል እህቴ ግን ታመመችብኝ ያማል በጣምምም እኔም በሰዉ ሀገር መጭቀት ሞትኩ 😭😭😭😭 💔💔
@user-it1og5lz3h
@user-it1og5lz3h 10 ай бұрын
አይዞኝ! የአምላክ ፍርድ ቅርብ ነዉ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 ай бұрын
@@user-it1og5lz3h አወ ከክርስቶስ እጠብቃለን 😭😭 ዉጫይቱ ልጂ አጨለመባት 😭😭
@helitube1271
@helitube1271 10 ай бұрын
አይዞሽ ፍራጅ በሰማይ አለ ለሁሉም እንደየ ስራው ዋጋውን ሚከፍል ፍርዱን ለሱ ተይለት😥🙏
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 ай бұрын
@MaranataKZfaq እሽ እተርኔቱም ተዘጋ በመሥመርም አልተዘለቀ ብቻ እናቴና አበዋ አሉላት እማልበረዉ ነገር አጋጠመኝ ዋጋይከፍላል የጊዜ ጉዳይ ነዉ ጦርነቱን ተጠቅሞ እዳጋጣሚ ከተደበቀበት ወጥቶ ባጃጁን እየነዳ ነዉ በመግስት ተስፋ ቆርጠናል
@amytk6095
@amytk6095 10 ай бұрын
​@@user-de8jl7bc6oወንድ የለም በቤታችሁ ማሬ? ከነባጃጁ ገደል መወርወር ነበር 😭😭
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ነው እስኪ እንየው ባይሆን እንድ ይንዳታቋርጡት😢
@user-tt9vx6db8k
@user-tt9vx6db8k 10 ай бұрын
Tekuwarete Ande ihe drama kifil 2 sitebik iko yelem
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶች ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@sead4314
@sead4314 10 ай бұрын
አሪፍ ነበር ግን የኢትዮ ድራማ የሚያናድደኝ ቢያንስ በሳምንት ሁለት አይለቁም ይሄኳ ከተለቀቀ 13 ቀኑ ክፍል ሁለት የለውም😏
@mesganaayele2869
@mesganaayele2869 8 ай бұрын
እረ በሳምንቱ ነው ክፍል ፪ የተለቀቀው እሁድ ፲ ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቭዥን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 8 ай бұрын
ዘግናኝ ታሪክ ነው : የሴት ልጅ ትልቅ ብትሆን ትንሽ የጥቃት ሰለባ ናት. እያንዳንዱ ሰው ይህን የዓውሬ ተግባር የሚጠፋበትን ስራ ለመስራት መተባበር ግድ ነው:: በቀል እና ጭካኔ ሁሉንም/ ማንንም አይጠቅምም ሰው መሆን ይሻላል :: መልካም እየሰሩ ሞትም ፅድቅ ነው ::
@beniyhayilu6889
@beniyhayilu6889 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማወች ደስ ይላለሉ ግን ያለንን የድራማ ጉጉት አያስጨርሱም ብዙ ግዜ መጀመር እንጂ አያልቅም ጓጉቶ መቅረት ጥሩ አደለም ማስጨረስ ተማሩ አረቲስቶች በስርዓት ጉጉታችን የማታስጨርሱን ከሆነ አትጀምሩት ደስ አይልም በእይታ ገንዘብ ማፍራት ብቻ ዋጋ የለውም መጨረሻውን አይተን እንማርበት ካለበለዚያ አታሳዩን ይቅርብን እድሜ ለቲክቶክ መጨረሻ ለለው ግዜ ለማሳለፍ ከሆነ ካላስተማረን በማየት ግዜ አንገልም መጨረሻቹህንም አሳምሩት አሳዩን 🙏😍በተረፈ በርቱ የሚቃረጥ ድራማ አትልቀቁ
@milikam3918
@milikam3918 10 ай бұрын
ዋው ሁሉም የምወዳቸው ተዋናወች ❤
@user-dk7fs9fi4h
@user-dk7fs9fi4h 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ ግን አደራ እንዳይ ቋረጥ❤❤❤❤❤በዛ ላይ በጣም ደስ የሚሉ ተዋናዮች ስብስብ ነው በርቱ
@merongm5989
@merongm5989 10 ай бұрын
ዋው አንደኛ ደም ስወዳችሁ ሁላችንም ተዋንያን ምርጦች ናችሁ ቀጥሉበት
@user-ye1gv8jn3c
@user-ye1gv8jn3c 10 ай бұрын
ምነዉ ገና ከመጀመሩ ጭንቀት አደረጋችሁብን በተረፈ ዋዉ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች ናቸዉ ሁሉም
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 10 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለታሰሩ ንፁሀን አማሮች ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ለአማራ ህዝብ ፍትህ
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 10 ай бұрын
ፓሊስ ሆኖ የሚሰራው ልጅ በሁሉም ፍልሞች በየቀን ባየው አይሰለቸኝም በጣም ነው የሚወደው❤ ሆኖ ነው የሚተውነው
@SaraMlp
@SaraMlp Ай бұрын
ይሄን ሠውዬ እዴት እደምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Nebiha574
@Nebiha574 10 ай бұрын
♥️♥️♥️💚💛❤🎉🎉🎉👌👌👌ምርጥ ተዋናዮች ስብስብ ❤
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 10 ай бұрын
አባር እስኪ እንየው ብዙ ኮሜንት አለው. ቆንጆ አንደሆነ. ተስፋ አደርጋለሁ😂😂
@GyGy-lh4ve
@GyGy-lh4ve 7 ай бұрын
እኔም ደስ የሚል ነው ተብሎ ሲፃፍ እና ብዙ ኮመንት አይቼ ነው የማየው😂😂😂
@makih.m6685
@makih.m6685 10 ай бұрын
ወይኔ እናት ምርጥ ድራማ ይም እዳይቋረጥ እጂ 😢😢😢😢😢
@AsdAsd-jk6sr
@AsdAsd-jk6sr 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚሰቃየው 😢😢😢😢😢😢😢
@teenateena3461
@teenateena3461 9 ай бұрын
ለምድነው አማራ አማራ የምትይው ሌላው ወገንሽ አደል እዴ በየ ቦታው የሚደፉት ፈትሕ ለወገኔ በይ ።
@haimanotmulu3679
@haimanotmulu3679 10 ай бұрын
መጨረሥ አታውቁም እጅ መጨመርማ ዊይ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 10 ай бұрын
ሀገራችንን ስላም ያደርግልን 😢😢😢😢ጌታ ሆይ ብቃ በለን 😢😢😢😢
@hanagirma309
@hanagirma309 10 ай бұрын
ምርጥ ድራማ 👌 can't wait for the next part
@tinaatensu
@tinaatensu 10 ай бұрын
በየቀኑ ልቀቁት ደሰ ይላል😢😢የሰት ልጂ መከራ😢😢
@yordibayu678
@yordibayu678 10 ай бұрын
ድራማ ከመጀመርያ ጀምሮ ስመልከት ይሄ የመጀመርያዬ ነው ምርጥ ነው እንዳታቋርጡት
@tamema8928
@tamema8928 10 ай бұрын
ዋው ከጅምሩ ተመቸኝ እደማይቋረጥ ተስፋ አለኝ
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 10 ай бұрын
የሁሉም የምወዳቹ ምርጥ ተዋንያን ናቸው ድራማው እንዳይቋረጥ ምርጥ ጅማሬ ነው
@tigestderibaw7507
@tigestderibaw7507 8 ай бұрын
አይቆረጥም የሚል ተስፋ አለኝ
@Eyerus879
@Eyerus879 10 ай бұрын
በናታችሁ ልዩ የሆነ ድራማ ነው 😢
@genetasefa7034
@genetasefa7034 10 ай бұрын
ዋው አጀማመሩ👌 ካልተቋረጠ
@yohansgetachew32
@yohansgetachew32 10 ай бұрын
በስማም ፊልም የሚመስል ድራማ
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 10 ай бұрын
ምንድን ነው ፤ኢሄ የመንግስት ቻናል አልታይ ሲል እንደምንም የአገሪቱን ተዋናዮች በሙሉ አሰባስቦ ለመታየት እየሞከረ ይመስላል😂
@brtiabuhay3037
@brtiabuhay3037 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ከአጀማመሩ ማማሩ👍
@ዳጊwomen2119
@ዳጊwomen2119 10 ай бұрын
የምወዳቸው ተዋናዩች አሉበት ግን እንደመጀመሪያ ድራማው በጣም ያስፈራል
@sarageleta2094
@sarageleta2094 8 ай бұрын
Fetari ethiopiyan selame aderegelene
@user-jw6zd9nq5j
@user-jw6zd9nq5j 10 ай бұрын
ዋዉ እሚገርም opening scene እሚገርም epsode እሚገርም floyement ዋዉ ምርጥ ድራማ ነዉ ተባረኩ
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 10 ай бұрын
ከጅምሩ እደዚህ ያማረ ዋው በስንት ጊዜያችን አገኘን ተከታታይ ❤❤❤❤❤በርቱ
@usernunu695
@usernunu695 10 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለው❤😊
@samirasweet6567
@samirasweet6567 10 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው❤❤❤
@brtukantefera958
@brtukantefera958 10 ай бұрын
Wow new አታቆርጡት❤❤
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Kalye yene wed sewdeshe eko bezu serta yaltewralt artist ❤
@yabatwa
@yabatwa 10 ай бұрын
ነብሴ ልቶጣ ነበርኮ ሆ😢😢
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 10 ай бұрын
እናመሰግናለንበጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን
@user-kh9py1er2p
@user-kh9py1er2p 10 ай бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው ይቀጥል
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው እዳይቋረጥብን አደራ❤❤
@universal8534
@universal8534 10 ай бұрын
I love this drama thank you 👍👍
@Rachelkebede
@Rachelkebede 10 ай бұрын
ሀሪፍ አጀማመር ነው ቀጥሉበት🎉
@asdasdf2050
@asdasdf2050 10 ай бұрын
Wooooooooooow.wooooow.yaamatu mirit.dirama.enaday.korat.❤
@bayushtefera3958
@bayushtefera3958 10 ай бұрын
በረቱ❤❤❤
@roserose5889
@roserose5889 10 ай бұрын
ዋው የምወዳቸው አርቲስቶች
@dustabashir6177
@dustabashir6177 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆና ግልፅልፅ ያለ ምርጥ ነው ። እንዳታቋርጡት
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 10 ай бұрын
Wow ምርጥ ድራማ
@Hiwisol-cz7sz
@Hiwisol-cz7sz 10 ай бұрын
wowwww des mil drama new gena kejiru lb yiseklal ❤❤❤❤❤❤❤
@GmelahHbsha
@GmelahHbsha 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው የአማራ ህዝብ 😢😢😢
@user-et3ku9op7c
@user-et3ku9op7c 10 ай бұрын
Waw ግን ያስፈራል
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 10 ай бұрын
ዋዉዉ ደሰ ይላል በጣም የምወዳች ትውናዩን
@HayuYummy-bt9re
@HayuYummy-bt9re 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 kajmru arifnaw tmratum andagna❤❤❤❤❤❤
@user-pp7fx8zy1g
@user-pp7fx8zy1g 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@firewgabiso1167
@firewgabiso1167 10 ай бұрын
ድራማው ልቡ አንጠልጣይ ነው እባካችሁ የምቀጥለውን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን እሽ
@PTHETH
@PTHETH 10 ай бұрын
Amazing drama wow ❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 10 ай бұрын
የምወዳችው አርቲስቶች
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 10 ай бұрын
Wow wow💚💛❤️
@user-qp1pm3rs1e
@user-qp1pm3rs1e 10 ай бұрын
ምርጥ ስብስብ በርቱ ❤
@user-ph7il6me5w
@user-ph7il6me5w 10 ай бұрын
ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@faeizayasin440
@faeizayasin440 10 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@tegestwasey8552
@tegestwasey8552 10 ай бұрын
በጣም ያምራል❤❤❤
@missemebaite1994
@missemebaite1994 10 ай бұрын
ዋው ከጅምሩ ደስ ይላል 👍
@user-pk9sz1ky9o
@user-pk9sz1ky9o 10 ай бұрын
Wow❤❤
@user-et3ku9op7c
@user-et3ku9op7c 10 ай бұрын
ዋው 🎉🎉🎉ግን ያስፈራል
@altudz4055
@altudz4055 10 ай бұрын
ጅማሬአቹ ጥሩ ነው👏👏
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 10 ай бұрын
ደስ ይላል
@user-zd5ol6qs5v
@user-zd5ol6qs5v 7 ай бұрын
The best one aretisetichune mayete beki newe selemeretenetu
@SofiaHassenSofiaHasse
@SofiaHassenSofiaHasse 5 ай бұрын
ዋው አጎጊ ነው👍👌👏👏
@liulteferi6274
@liulteferi6274 9 ай бұрын
Part 2 መለቀቅ አለበት 🙌🙌
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 10 ай бұрын
ካላቋረጣችሁት ጣም አሪፍ ነዉ
@makiyam8368
@makiyam8368 10 ай бұрын
ካላቆማቹህት ምርጥ ይመስላል❤❤❤
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 448 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 623 М.
ኮድ 3 ተከታታይ ድራማ ከፍል 1 Ethiopian Series Drama Code 3 Episode 1
33:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 190 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН