የጠፋችው የልጅ እናት የባልዋ ጓደኛ ቤት ውስጥ ስትልከሰከስ ተገኘች።ላስታርቃቸው ነው ቤቴ አንድ ወር ያስቀመጥኳት።

  Рет қаралды 92,510

Addis kememoch

Addis kememoch

6 ай бұрын

የጠፋችው የልጅ እናት የባልዋ ጓደኛ ቤት ውስጥ ስትልከሰከስ ተገኘች።ላስታርቃቸው ነው ቤቴ አንድ ወር ያስቀመጥኳት።

Пікірлер: 1 300
@Addiskememoch
@Addiskememoch 6 ай бұрын
እባካችሁ ዩትዩብ ቪዲዬአችንን ለብዙ ሰው እንዳይደርስ ስላደረገው ላይክ አድርጉኝ እወዳቹሀለሁ።
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
እሸ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
@Hikmaee
@Hikmaee 6 ай бұрын
አብሽር በርታልን ወንድማችን ግን መጨረሻውን አሳየን
@atti13
@atti13 6 ай бұрын
ኧረ እናደርጋለን ደጋግመን ማድረግ ቢቻል አደርግህ ነበር እውነት እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 6 ай бұрын
እሺ
@zemzem8468
@zemzem8468 6 ай бұрын
አናረገለና አት በረቲ አላህ ይጠብቅህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ጀግንነቱ የምታደንቁ 👍
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 6 ай бұрын
ጅግና ብቻ አይገልጸውም አጀት እርስ ነ
@hailudemissie2189
@hailudemissie2189 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 ай бұрын
ጀግና ብቻ ማርያምን❤❤❤❤
@letstrytogetto50ksubswithn65
@letstrytogetto50ksubswithn65 6 ай бұрын
በጣም ጀግና ነው ሰወደው❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 6 ай бұрын
ጀግናየ እራስህንጠብቅ❤❤❤
@ababtsh872
@ababtsh872 6 ай бұрын
በዚህ አይነት ልጁ የሱ አይደልም ህፃኑ ይመርመር የእሱ ላይወን ይችላል ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 6 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነው
@rahimamihmmaf1562
@rahimamihmmaf1562 6 ай бұрын
እኔም
@user-vu1vg7xc4m
@user-vu1vg7xc4m 6 ай бұрын
እኔም አስቤያለው
@user-ti3bp2mb4v
@user-ti3bp2mb4v 5 ай бұрын
ኡነቱሙ ዎለህ ሊጁ የገደኘዉ ሊዮኑ ዪችለል በለጌ ሊጁ በህሆኑ ሚስቱኑ ዎስዶበት ሊጁኑ አዪረደዉሙ ነበር ሊጁሙ የሱ ዪሆነል ዪመረመር
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 4 ай бұрын
መማል አይጠበቅብሽም እርግጠኛ ባላየሽው በከቱ አትማይ
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 6 ай бұрын
የዚህ የጀግና ልጅ አድናቂዎች ላይክ እስኪ
@rokiaali5726
@rokiaali5726 6 ай бұрын
ልጁን እንረዳው የምትሉ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 6 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 ай бұрын
YTKDSA.ASBUNAWE
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 6 ай бұрын
ማርያምን እንርዳው የጓደኛው እርዳታ ይቅርበት ምን አይነት ቆሻሾች ናቸው😢
@rokiaali5726
@rokiaali5726 6 ай бұрын
@@Tube-vt5se ለራሱ የሆነ ነገረ ይኑረው ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 6 ай бұрын
@@Tube-vt5se ኢትዮጵያዊ ቅን ሰው አለ ብንረዳው
@SaAs-rt5bq
@SaAs-rt5bq 6 ай бұрын
አቤት የጋዜጠኛውን ጀግንነት❤❤❤ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 6 ай бұрын
ውይይይይይይይች እናት ናት ጨካኝ ነሽ በእናትስ ይችም ትጠራለች ውሻ😢😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
​@@amaamm-oi6de ውሻስ አይደለችም ውሻ እኮ ልጁን አይጥልም ላቀረበው ታማኘ ነው
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 4 ай бұрын
አሚን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ መደነቅ አለበት
@hanaworku1181
@hanaworku1181 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ እንደዚህ አይነት ሚሊዮን ጊዜ ይውለድ። ሌቦችን እና ነፍሰ ገዳዮችን ትዳር አፍራሾችን የሚያዋርድ በጉልበት እና በእውቀት የበረታ። 💯💯💯🙏🙏🙏👏👏👏
@user-rn1dp2ke9q
@user-rn1dp2ke9q 6 ай бұрын
ወላሂ ይሄ ጋዜጠኛ እድት እደምወደው ጀግና በርት አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ልጆጀግናነዉ ያብርታዉ ግን በአላህእስካላመኑድርስ አላህይጠብቃችሁ ወንድሜ ማለትአይቻልም አላህሂዳይስጣችሁማለትይቻላል የበለጠአላህያዉቃል ወሏሁአለም
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 6 ай бұрын
የጋዜጠኛው ከልቡ ወንድ ነው❤ ሽይ ይወለድ አንተን መሳይ❤❤
@SeBintBaba
@SeBintBaba 6 ай бұрын
የጋዜጠኛው ጀግንነት የሚመቸው ማን ነው? የእኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ የተበዳይ እንባ ጠባቂ!!
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 6 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 ай бұрын
እባክህ የሰራ ጋርድ ይኑርህ ወንድሜ 😭😢
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 ай бұрын
ጨካኝ እናት ልጇን ጥላ ሆዷን ትሞላለች😢😢😢😢
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 4 ай бұрын
በጣም ይች ብሎ እናት ስር በናት ስም ስር ይጠራ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ በጣም ጀግንነት በጣም እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ 😢😢😢😢
@user-jn3sx3ze4h
@user-jn3sx3ze4h 6 ай бұрын
ይሄንንማ እያየን ሀገር አለን ብለን አንሄድም ኧረ ኡኡኡኡ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
@Hikmaee
@Hikmaee 6 ай бұрын
ተስፋ አልቆረጥሽምዴ እኔወላሂ ተስፋቆርጫለሁ
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
​@@Hikmaeeሙሥሊም ተሥፍአይቆረጥም ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኬል
@Hikmaee
@Hikmaee 6 ай бұрын
@@ttww9470 ልክ ነሽ ግን ሀገራችን በጣም ተበላሽቷል በዝሙትና በመተት
@abbasali-zq8vz
@abbasali-zq8vz 6 ай бұрын
እውነት ነው ምን አይነት የሚዘገንን ነገሮች ነው የምናየው ድሮ እንኳን የጔደኛህ ሚስት ወይም እህት ቀርቶ የሰፈር ልጅን አናስብም ነበር አላህ ሁሉንም ነገር ያሳምርልን
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 6 ай бұрын
​@@Hikmaeeበጣም 🥹🥹
@AjmanKarama-sl9zb
@AjmanKarama-sl9zb 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ከዉሰጥህ ሆነህ ለፈትህ የምትሰራ ጀግና ነህ ህጻኑ ብትወሰድለት ከዛ እሰከመፈጠረዋን ይረሳት ሲጀመረ ልጅም የሱ ላይሆን ይችላል
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 6 ай бұрын
እርዱት እና ከሰው በላይ ይሁን እና ትቃጠል ከነሱ ይራቅ አካውንቱን ልቀቅለት የምር😢 በጥፊ አንጥተሃት ቢሆን
@ashleyalemu8454
@ashleyalemu8454 6 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ጥበበኛ እኮ ነክ እራስክን ጠብቅ እንወድካለን❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 6 ай бұрын
ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ ልቦና ይስጥሽ ወይኔ በቃ እናት እኮ ለልጇ ሟች ነች ያረቢ እናትም ከፋች ሱባሀን አላህ 😢😢😢
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
ነበር
@ethio125
@ethio125 6 ай бұрын
ይቺማ ቆሻሻ ሴት ነች ለወንድ እንጂ ለልጅ ቦታ የላትም ሞት ያንሳት
@enate34
@enate34 6 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ጀግንነቱን እወድለታለው እግ /ር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@cocococo4233
@cocococo4233 6 ай бұрын
😢😢😢😢ፈጣሪ ዘመንሽን እንዲህ እደተዋረድሽ ያኑርሽ ባለጊዎች ጎደኝነት ኡኡኡኡ እንዲህ ነው ባለጌዋች የህፃን አምላክ ይፈረድብህ😢😢😢 ወንድማችን ከነዚህ ከውርደታሞች ጋር ፈጣሪ ይጠብቅክ አንተ መልካም ሰው ትልቅ ክብር አለኝ ደሞ ለምን ሚድያ ያስፈልጋል አለኮ ወንድ ጀግና ነህ ሃሳቡ እንዴት እደመጣልክ ስትከታተለሁ እንዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 ай бұрын
አሚንንን
@Hikmaee
@Hikmaee 6 ай бұрын
ራስህን ጠብቅልን ታስፈልገናለህ❤😢😢
@najatbezabai3758
@najatbezabai3758 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 6 ай бұрын
ከአስርቱ ትእዛዛት ጓደኛህን እንደራስህ ውደድ ያልው ቃል ተቀይሯል እጅግ አሳፋሪ ነህ ሚስትም ተብዬዋም በጣም መጥፎ ሴት ነሽ የጥቅም ሰው ነሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ እሱም የልጁ አምላክ ከወደቀበት ያነሰዋል ባለጌዎች ክፉም ናቹ የሚዲያው ሰዎ አንተ ጎብዝ ጀግና ነህ ምስጋና ይገባሃል ።
@meserettadese5741
@meserettadese5741 6 ай бұрын
ጀግናነህ ጋዜጠኛዉ❤❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 6 ай бұрын
ወላሂ ጋዜጠኛው ጀግና ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ❤❤እናትዬቱ ግን እንደት በልጁሽ ጨከሽ ያላህ ይከብዳል😢😢😢😢
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 6 ай бұрын
እኔም ፈርቻለሁኝ ልብስ ገዛላት ሲለን ወይኔ ምንአይነት ቆሻሻናቸው ከነልጇ አይቀበላትምደ ታዳ 😢 ውሀ ጠጥተሽ ልጂሽን ብታጠቢው ምን አለበት ወገን ከዲብቅ ጠላት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-sp3mt8uj2x
@user-sp3mt8uj2x 6 ай бұрын
እረአተልጅ በምን ቃል ልግለጥህ ጀግና ፍኖ ብየህ አለህ ግን ምን አይነት አጀት ነው ያላት ይች በቅሎ ወድሜ እረስህን ጠብቅ በተረፍ በርታ❤❤❤
@user-pj5dy7ej5p
@user-pj5dy7ej5p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዜጠኛ በጣም ጀግንነት በጣም እወደዋለሁ❤❤❤
@febanlove2876
@febanlove2876 4 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ከፊት ከሀላ ይቅደምልህ ዘርህ ይባረክ አተ የሚስኪኖች. እንባ ጠራጊ ነህ ❤
@fikeryashinfal2828
@fikeryashinfal2828 6 ай бұрын
የወለደችውን ልጅ ጨክና ጥላው ከሌላ ወንድ ጋር ትማግጣለች ወዮ መዳንያአለም አባቴ ይቅር በለን አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@hirut7396
@hirut7396 6 ай бұрын
ድህነት በሽታ አይደለም እድሜና ጤና ካለ እማይለወጥ ነገር የለም ቢያንስ በልጅ እንዴት ይጨከናል 😢😢😢😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 6 ай бұрын
በህግ ይጠየቁ የህፃኑ አምላክ ይፍረድባቹ
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 6 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ የሚሠራው ሁላ ዋው ነው ወላሂ ጎበዝ ነው ❤❤❤❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 6 ай бұрын
የጋዜጠኛዉ ጀገና የኔ አባተ ጌታ ካነተጋር ዩሁን ጌታ አምላኬ አንተ የምተሄደበት ቦታ ሁሉ ይቀድም ዎንድማችን❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 6 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለተጎዱት ደራሽ 🙏❤🇪🇷
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 ай бұрын
ወይ መቃጠል ጓደኛዬ እያልክ የምታመሰግነው ባለጌ ነው የልጁ አባት ቢቻል ቢመረመር ህፃኑ ልጇን አሳቅፏት የራሱን ሒወት መጀመር ይብላኝ ለሷ ጀግናው ወንድማችን በመንገድህ ሀሉ ፈጣሪ ይቅደምልህ መልካም መስራት ብዙ ዋጋ ያስከፍላልና በርታ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤!!!
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 ай бұрын
አቤት ውርደት በድንግል ማርያም ስም😢😢😢😢😢
@rvhdfy6794
@rvhdfy6794 6 ай бұрын
ወዶማችን እዶሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አነት ሽሽሽሽሽሽሽሽ ይወለዶ ለወገኑ ተቆርቃሪ ጆግና 💘💘💖💖💖💖💕💕💕❣️❣️❣️💞💞💞🙏🙏🙏
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 6 ай бұрын
የወንድ ጀግና ማለት አተ ነክ አቦ ዘላለም ኑረልኝ✅
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 ай бұрын
ለዚህ ትውልድ እናት የሚለው ቃል አያስፈልጋቸውም ጨካኞች😢😢😢
@user-xl4gk5fw2c
@user-xl4gk5fw2c 5 ай бұрын
እውነት እንደው የጋዜጠኛው ስልትናጀግንነት 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰እራስህንጠብቅ ወዲሜ ያው ጠባቂያችን ባይተኛም 🙏🙏🙏
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 ай бұрын
ምን አይነት ጫካኝ ሴት ናት በእግዚአብሔር ስም😭💔 ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልኝ የእኛ ጀግና የቡዞች እንባ እያበስክ ነህ ❤❤
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 6 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ግን ሙሉ ለሙሉ እራስህን ብትሸፍን እላለሁ❤👍
@HawaHAwa-rx1wj
@HawaHAwa-rx1wj 6 ай бұрын
ወንድነት ጀግንነት አንተን የወለደች እናት አላህ እርጂም እድሜ ይስጥልኝ አቦ ❤❤❤❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 6 ай бұрын
ምርጡ:ጋዜጠኛ:ብዬሀለሁ:በርታልን:ወድማችን:እዲት:ፈልፍለህ:እደምታወጣዉ:ትገርማለህ:ፈጣሪ:ይጠብቅህ::❤'
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 6 ай бұрын
አንተ ጀግና ወንዲማችሁ እንኳን በሠላም መጣህ በርታልን የኛ ጀግና💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@jastavms2119
@jastavms2119 6 ай бұрын
ጅግና ነህ ጋዜጠኛ❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 6 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት እናት ነች ግን ደግሞ አተን ብሎ ጓደኛ😢 ወንድሜ ግን ጀግና ብቻ አይገልጽህም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤😢😢
@fatumagetaye5593
@fatumagetaye5593 6 ай бұрын
ልጅም የሱ አይመሥለኝም አስመርምሩ ጀግና ነህ ጋዜጠኛችን
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 6 ай бұрын
ጀግናአንተን የወለደች ናት ታደላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 6 ай бұрын
እደሱ አይነት ጀግና አጠገቡ ይሁን የምትሉ!!!
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 6 ай бұрын
በርቱ።የሕዝብ፡ጠበቃ፡በመሆናችሁ፡ተባረኩ።
@user-zq5uf5np7t
@user-zq5uf5np7t 6 ай бұрын
የጀግና ጋዜጠኛ አድናቂዎች የት ናችሁ አረ አለን በሉ ❤❤❤
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 6 ай бұрын
እግዚኦ እናት መሆኗም ያጠራጥራል ጭካኔዋ በስማም ለህግ ትቅረብ 😢😢😢😢
@user-sh5bi4lv6w
@user-sh5bi4lv6w 5 ай бұрын
ኣዎ
@user-wm3hu5rf5v
@user-wm3hu5rf5v 6 ай бұрын
ነብስሽ አይማር በልጇ ያላዘነች አንተንም ስታጣ ጥላህ ነዉ የምትሄድ😢
@jijitube6557
@jijitube6557 6 ай бұрын
ስምህን ባላቅም ጋዜጠኛው የህግ ሰው ብቶን አገር ውጥ ያለውን ቆሻሻ ትጠርግ ነበር ጀግና ብየሀለው❤❤❤❤❤
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ የጀግና ልጅ በረታልንን ህፀኑኑኑኑ ይመረመረ የምትቱል የጎደኛ ልክሰክሰሞቼ ቱቱቱቱቱቱ
@meron-getachew
@meron-getachew 6 ай бұрын
እግዚኦ አቤት ወይኔ ጭካኔ ቢያንስ በህፃን ልጅ ይጨከናል 💔🥺ይቺ ሴሰኛ😡 ጋዜጠኛው ግን ሁፍ የኔ ጀግና👍💪
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠበቅህ በርታ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 5 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@fitztek8119
@fitztek8119 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስተካከል!
@user-de3zb3en5e
@user-de3zb3en5e 6 ай бұрын
ሆዳም ሆድሽ ከልጅሽ በለጠሽ ኣረሜን😢😢😢
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ ጀግና ነህ
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq Ай бұрын
ኡዉነት አንተን የሚገፅ ቃላት አጣሁ ወንድሜ ብቻ እግዛብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤
@fikerfekadu
@fikerfekadu 6 ай бұрын
አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሃለን 🙏😍
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 6 ай бұрын
አተ ጀግና የሆንክ ልጅ ቃላት የለኝም ላተ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 6 ай бұрын
በርታሊን ሺ አመት ኑሪልን
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን መልካም ሰዉ አንተን በምንልገልፅህ አልቻልኩም ቃላት አጣሁልህ በርታልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi7ok3xh4t
@user-qi7ok3xh4t 6 ай бұрын
ህፃኑን. አስመርምሩ. ድኤንኤን
@heuyye5507
@heuyye5507 6 ай бұрын
የነዚህ ሠዎች ቃጠይ ይለቀቅልን ፖሊስ
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 6 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን ኑርልን
@user-yj6ky5hh6r
@user-yj6ky5hh6r 6 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ እድሜህን ያርዝምልን አንተ ከብዙ ሺህ ሠው ትበልጣለህ እኔ ብረቱ ጋዜጠኛ ብዬሀለሁ ኑርልን
@gcy3510
@gcy3510 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ለንታ ቃለት ያጥራኛል ወይኔ ያዘንድሮ ጎደኛ ያልጁ እናት ምን አይናት ጨከኝ ሴት ነት ጉደቻውን አዋጠሐቻው ጎበዝ
@rokiaali5726
@rokiaali5726 6 ай бұрын
ወንዲሜ የሆነ ነገረ ከፈትለት እና ልጁን ያሣዲግ
@HenokArega-qq7pr
@HenokArega-qq7pr 6 ай бұрын
እንኳን መጣህ ወንድሜ 🥰🙏🙏 ወይን ዘንድሮ 😢😢😢
@halehale7257
@halehale7257 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጀግና ነህ ይችን እርካሽ መግደል ነበር
@abbasali-zq8vz
@abbasali-zq8vz 6 ай бұрын
ብዙ ፕሮግራምህን ተከታትያለሁኝ በጣም ጀግና ነህ ከልብህ በፍትህ ነው የምትሰራው በርታ ቢቻልህ ከካሜራ ማን ሌላ ሰው አብሮህ ያስፈልገሃል እንዲህ አይነት ባለጌዎች ጉዳቸው እንዳይወጣ ጥቃት እንዳያደርሱብክ ተገንቀቅ ምን አይነት ጊዜ መጣብን
@zebebatube8475
@zebebatube8475 6 ай бұрын
አይ ጀግናዬ አንተኮ አንደበትክ ኮስታራ የወዲ ልክ እኮ ነው የምታሳያቸዉ በረታ❤
@zamzam633
@zamzam633 6 ай бұрын
የኔ ጀግና እንካን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@argetoall6484
@argetoall6484 5 ай бұрын
እግዚኦ ከሱ ከሷ ምን አይነት ጨካኝ ባለጌ ናቸው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እርጉም ክሀዲወች የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ላንተ ቃል የለኝም
@GenetGenethaileHaile
@GenetGenethaileHaile 6 ай бұрын
ጀግና በርታ ጌታ ይጠብቅ እራስን ጠብቅ❤❤❤❤❤አቤት ጭካኔ እናት በልጅ ላይ መጨከን መጨረሻ ዘመን ነው😢😢😢😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
አይዞኝ ወድሜ ሁሉም በግዜዉ ይስተካከላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ አንበሳ❤❤❤❤❤❤❤
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 6 ай бұрын
ኤፍ እንዴት እንደምወድህ ጀግናዬ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🙏💪💪💪
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 6 ай бұрын
ጀግናው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tsigheamanuel3555
@tsigheamanuel3555 6 ай бұрын
Bravo 👏 GBU ❤❤❤❤❤
@mesitube1985
@mesitube1985 6 ай бұрын
ልጁሥ የሱ ለመሆኑ በምን እርግጠኛ ነው ሚስኪን ነፈር 😢
@genattadasa2730
@genattadasa2730 6 ай бұрын
ወድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባረክ ለእወነት እና ለፈት ህየምትቆም ሰውነህ እደዚያ ለሰው ነው ከመድርላይ ዘመንህይለምልም ተባረክ
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ ጋዝጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜዬ❤❤❤❤
@rabiyara2445
@rabiyara2445 6 ай бұрын
ወላሂ ትለያለክ ቃል አጣሁልክ ብቻ ጀግናነክ አላህ ይጠብቅህ
@seadahesen4564
@seadahesen4564 6 ай бұрын
አላህ ይጠብ ቅህ ወንዲሜ ጀግናነህ❤❤❤
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 6 ай бұрын
እነትዬው አፈረ ቢያ ልጆሻን ጥለሽ ጋዜጠኝው አለህ ይጠብቅህ
@user-fu4jx5mr8q
@user-fu4jx5mr8q 6 ай бұрын
በጣም ጀግና በርታ ወንድም
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 6 ай бұрын
❤❤❤❤ወላሂ ጋዜጠኛው ወንድ እናቱ ወለደችው😢😢😢😢በልጅ ጭካኔ ለምነሽም ማሳደግ ነበረብሽ
@zedalyu3523
@zedalyu3523 6 ай бұрын
ይች ሴት አደለችም እርካሽ ናት😒😒😒
@rabia4266
@rabia4266 6 ай бұрын
😂😂😂
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ሌላ ምን እንሌለን ልጁ ግን ይመርመር የሱ መሆኑ በምን ይታወቃል የጓደኛዉ ከሆነስ😢😢😢
@Abeba1985
@Abeba1985 6 ай бұрын
ውይ ምን አይነት ብልግና ኖው ልጂ ትታ እንደት አሲቻላት ትንሺ እንካን ልጆ አያሳዞናትም
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 6 ай бұрын
የአላህ የመጨረሻው ዘመን ወላሂ አይ ገንዘብ አይይ አይ ድህነት😢ሆዳም ሴት ባልሽን ተይው የወድሽው ልጅ😭
@user-fv6wy6ro3m
@user-fv6wy6ro3m 6 ай бұрын
Bayyee nama gadisisaa hiriyaa baraa kana 😢😢 obbolleessa keenya jabaadhu ❤
@munttahaaliyyi7842
@munttahaaliyyi7842 6 ай бұрын
ummatta Awrre Akanna Argee hin beku subahan Alla😢😢😢😢😢😢😢
@gufuc4671
@gufuc4671 6 ай бұрын
የወንድነት ሞራልህን ስወድለት አንደኛ በርታ😢😢😢😢 ልባና ይስጣችሁ ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን😢😢😢
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 6 ай бұрын
ዋው ይገርማል ዋው ሰው ማለት መርዝ አንተ ጋዜጠኞው በጣም ጀግና ነህ አንተ ተወልደህ ሌላው በቀረ በርታ የኞ ጀግና በርታ
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 15 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 143 М.
ለአመታት ባል የደበቀው ጉድይፋ ወጣ
51:41
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 100 М.