🛑 አባታችን ላይ ምን ቢያገኝ ነው ይሄ ሁሉ ማስፈራሪያ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 105,053

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

አባ ገብረኪዳን መምህር ተስፋዬ አበራ aba gebre kidan memehir tesfaye abera
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube
የኔታ ገብረመድህን እንየው,መምህር ገብረመድህን እንየው,gebremedhin enyew,አዲስ ስብከት,የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን,የዓለም ብርሀን የትጉሀን መማክርት,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,ethiopian commedy,new ethiopian film,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official

Пікірлер: 2 200
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
በዐይናቸው እንዳያዩ፥በዦሯቸውም እንዳይሰሙ፥በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኗልና፥ዦሯቸውም ደንቍሯል፥ዐይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል። የማቴ 13:-15
@bitaniyat6493
@bitaniyat6493 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ማስተዋሉን ያድለን
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Жыл бұрын
Wendme ebakh yememhr mhreteabn mulu skbet yet nw emagegnew bemaryam zm atbelegn ngeregn
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
@@edenfiseha1223 ይኸው እህቴ kzfaq.info/get/bejne/p-B_eb2bntG1las.html
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 Жыл бұрын
እሄ የእግዚኣቢሔር ቃል ለኣንተ ነው የሚመለከተው ለምህር ተስፈየ ወይም የመምህር ተስፋየ ተማሪወች ኣይመለክት መምህር ተስፋየ ወንጌል ዘመኑ ዋጁ ያስተማረን ጀግና ነው
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ይሄ ጥቅስ እውነት ላንተ ይጠቅምሀል አይን ያወጣ ጥላቻ ከምትናገር ስብከቱን እንጂህ ሰባኪውን ባትከተል መልካም ነው አዳማጮችህን ክፉ በማናገርህ እራሱ እግዚአብሔር ይቅር ይባልህ አየር ላይ ከማውጣትህ በፊት ምን አለ ብታስተውል ገጠመኝ አዳማጭ ብትሆን ኖሮ እንደዚህ አትናገርም ነበር ለምን ጠላትህን ሴጣንን አውቀህ እግዚአብሔርን ይዘህ ትዋጋ ነበር እኔ የተረዳሁት አንተ ምንም ስለመናፍስት እውቀቱ እንደሌለህ ነው ግዜውን የዋጀ እውቀት ቢኖርህ ትጠቀማለህ
@user-nj3vj4xq9s
@user-nj3vj4xq9s Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረኬዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን የወንጌል አርበኛ በጣም እንወዶታለን❤❤❤❤
@user-xd2yv2ck8r
@user-xd2yv2ck8r Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚሀብሄር የመረጣቸው አባታችን ናቸው መድሀኒአለም እድሜንና ጤናቸውን ይስጥልን ትምርታቸው ከማዳመጥ አልፎ በልብ ውስጥ የሚቀር ነው ፈጣሪ የሰጠን አባታችን ናቸው !!!
@yosephgirma1995
@yosephgirma1995 6 ай бұрын
እጅግ በጣም እመቤቴን የፈለገ ስህተት ቢኖራቸው እንኳን እሳቸውን ለመንቀፍ ሞራል የለንም .......
@MsaMsa-ud8jo
@MsaMsa-ud8jo Жыл бұрын
አባ ገብረ ገብረ ኪዳንን የሚጠሎቸው እንቅጭ እንቅጫን ስለሚናገሩ ነው እውነት መራራ ነት ለዚያ ነው አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት እንወዶታለክ
@user-hf6gk7bg1w
@user-hf6gk7bg1w Жыл бұрын
እደአባገብረኪዳንያሉ፡አባቶችን፡ጨምሮያብዛልን፡እንወዳቸዋለን
@An..
@An.. Жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን መንፈስ ቅዱስ የመረጣቸው ትሁት መምህር ናቸው። ይህን ሁሉም ይመሰክራል።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
ትሁት ከሆኑ መምህር ግርማንና ሌሎቹንም አባቶች ፍቶአቸዉን ለጥፈዉ ለምን አብጠጠሎአቸዉ?? ትሁት ማለት እግዚአብሔር የመረጣቸዉን መቃወም ነዉ እንዴ? ያዉም በቁስላችን እንጨት መስደድ ማለት ነዉ። ለተብታቢና ለመተተኞች ደብተራዎች ወገን መሆናቸዉን ያየንበት።አጋንትን ከሰዎች ላይ ለምን ያስወጣሉ ዝም ብለዉ መስቀል አሳልመዉ ይለፉ በማለት። ታዲያ ይሄ ነዉ እንዴ ትህትና? እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ማለት ትህትና ነዉ?
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
እኔ መጀመርያ በአለማዊ ወየረም በዝሙት ነበር ያገባሁት ሁለት ልጆች ወልደን ከጊዜያት በኃላ እግዚአብሔረደ ጠርቶን በቅዱስ ቁርባን ቤታችን ተባረከ። ወዳጄ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልኩ በኃላ ያለው ህይወቴ የተረጋጋ ሰላም ያለው ነው ❤🙏🏽
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ እህቴ❤👏
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Esy yene wudd tebareki
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን።
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው የአባታችን ድንቅ ትምህርት ሁሌ ነው የምሰማው የአባታችን ትምሀርት ሂይወቴ ቀየረልኝ💕🙏💕🙏💕🙏💕
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 Жыл бұрын
የአባቴን የአባ ገብረ ኪዳንን ትምህርት ስሰማ የበለጠ ፈጣሪዬን ሀይማኖቴን ቤተክርስትያኔን እንድወድ ያደርጉኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን።
@zekiendale
@zekiendale Жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እንኳን ያሁኑን ዘመን መጪውን ዘመን የሚዋጁ ሊቅ መምህር ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
እምነታችን ከሰዉ ይልቅ በእግዚአብሔር ላይ ይሁን።
@zekiendale
@zekiendale Жыл бұрын
@@zeritualemu8784 ልክ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ነው ፍፁም እግዚአብሔር ይመስገን
@genetbekele8017
@genetbekele8017 Жыл бұрын
መምህር ላይ አፍ አለህ የመናገር እንደናተ አውርቶ ሳይሆን ስርቶ ስንት ነፍስ አድኖ ነው እንደነሱ አይነቱን ያብዛልን
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Kkkkkk
@zteshome75
@zteshome75 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምልኪ ሰው አታምልኪ
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
ገኒዬ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ንስሐ ግቢ ከአቶ ተስፋዬ ሂደሻል መሰለኝ😂
@betimariedi4377
@betimariedi4377 Жыл бұрын
Thank you
@feritsirgut7103
@feritsirgut7103 Жыл бұрын
Of course esum eko neseha gebu kurebu new eyale yalew
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ በጣም የምወዳቸዉ አባት ናቸዉ!
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
ትክክል
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
አሜን3,መምህር፣ተስፋ አበራ፣ስወድው፣ጠለሁት፣በአባትችን፣እማ፣አይምጥብን፣አባትችን እንደኛ፣አለማውይ፣አይደሉም፣😭😭😭
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
​@@user-zr8kv4gd5gሰወች ቢጠሉ ከክብር አያሳንሱም ቢወዱም ክብር አይጨምሩም መምህር ተስፋየን የሚጠላ ሰው ችግር ያለበት ነው ጤነኛ ሰው አይጠላም የአባ ገብረ ኪዳንን ትምህርት በጣም እወደዋለሁ ግን በጥቅስ የሚያጠምቁ አባቶችን ይተቻሉ ይህ ደሞ የተያዙበት መፈስ ነው አባ መምህር ግርማን ዘመኑን ሙሉ ጠቋይ ደብተራ ይላሉ እነሱ ሆነው ይገኛሉ ይልቅ ትምህርታቸውን እንመርምር እንወቅ የመምህራን ቲፎዞ አንሁን
@Only1God889
@Only1God889 Жыл бұрын
ገብሬ ግርማም ያው ገበረ የደሮው ታሪክ አሰቆኛል😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
tesfay wenbede tenkay nw​@@user-nt7wi5rj9b
@tigistdemissie
@tigistdemissie Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን የሳቸውን ትምህርት ቢሰማ የማይጠገብ ነው የሳቸውን አይነት ያብዛልን
@yemenzwerktadese
@yemenzwerktadese Жыл бұрын
አተ እሽ የመምህርን ትምህርት ጠላህ ለምን ሁሉንም ሙሉውን ቢዶ አታየውም አታወጣውም ለነገረ አተምላይ አጅሬው አደለ ያለው በየት እኔ ሚገ ርመኝ ትላንት አብረህው በልተህ ጠጥተህ አብረህው ስርተህ ዛሬ መተቸት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን መምህር ተስፈዬ ለኔ ብዙ ነገር ያደረግልኝ በስደት አገር ሆኝ ቤተስቦችን ለንሰህ ለቅዱስ ቁርባን እግዚአብሔር በሱላይ አድሮ አብቅቶኛል እመቤቴ ምስጋና ይግባት ሰይጣን አተኛም የሰው መለውጥ ያስቀነዎል ባጎረስ እጄ ተነከሰ ትላለች እናቴ አምላካችን ሆይ እደቸርነትህ ማረን
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Жыл бұрын
ገጠርውስጥ፣ማገልገልኮ፣መባረክና፣መመረጥ፣ነው፣አባታችኔ፣በጣምነው፣የምንወደዋት፣የምናከብረዎት፣ጌታሆይ፣ማሥተዋሉን፣ይሥጠን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ወሬ አጣማችሁ ትተረጉማላችሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
​@@user-nb1vz6bt2yምነው አንቺ በየኮመንቱ እየገባሽ ልታይ አልሽ ትል ቱልቱላ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
@@peacelove4778 ምንአገባህ ኮተታም ኮተትህን እንድታሶግድነዋ ምነግርህ ትብታባችሁን አሶልቁ አንተ ስትኮምት እንኔ እንድፅፍ መሰለኝ ተብታቢዎች ተባኖባችሆል ገና ፅፋለው ተቃጥለል መተታም ደብተራ ስርማሽ ቅጠልበጣሽ ይዋረዳል ከመቅደስ እናሶጣለን ገናምንአይተህ ወሬብቻ ተግባር ስሩ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
@@user-nb1vz6bt2y ለጤና ያርግልሽ መቀሰፊያሽ ቀርበዋል ሒጂ አንቺ ሳር ጋጪ ፈጣሪ ያልፈራቹ ምን ሰው ተከብራላቹ ሳር እያስጋጠ በጫማ ጥፊ ለሚመታቹ ስገዱ የት የምታውቁትን ፈጣሪ እንደተቅበዘበዥ ትሞቻለሽ የኔ ገረድ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
@@peacelove4778 hhhhhhhhhhhhhgggለራስህ አድርገው
@BelayneshHabtemaryam-yb3xl
@BelayneshHabtemaryam-yb3xl Жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን እድሜ ይስጥዎት መምህሩ ልብና ይስጥህ አሜን
@yehilenaenattube3463
@yehilenaenattube3463 Жыл бұрын
እህቴ ላንችም ለያብስራም ልቦና ይስጣችሁ ።እናንተ ሰው እየተከተላችሁ እኛ ሰውን ሳይሆን አስተምሮአቸውን የእግዚአብሔርን ቃል የምንከተለውን ሰው እየተከተላችሁ ትሉናላችሁ።አወ የአባ ገብረ ኪዳን የአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው።ግን ደግሞእሳቸው መላእክ አይደሉም ይሰሳታሉ እና አጠፍ ዘመኑን ዋጁ ነው የላቸው ምዕመኑ ቀድሞአቸዋል ግን ደግሞ እንደኔ ደግሞ ደካሞች ስላሉ እነሱ ይወድቃሉና ሚያስተምሩትን ማወቅና መመርመር ይገባል።
@hiwotmebrtu
@hiwotmebrtu Жыл бұрын
መምህር ያስተላለፈውን ፕሮግራም በመጀመርያ ገብታችሁ ሙሉውን አዳምጡ እንደ ህጻን ያብስራ ጫፍ ይዛችሁ መህርን አትተቹ
@bkagimengesha
@bkagimengesha Жыл бұрын
@@yehilenaenattube3463 አቤት አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቱ ህይወት ስለሆነ ነው ይህኛውን መምህር ተስፋዬን የተቸንልሽ ያውም በቅዱሳን ታሪክ ዕርዕስ አስተው የቅዱሳንን ፈለግ ተከትለን የክርስቶስ እንድንሆን የሚያስተምሩን እንደ መምህር ተስፋየ የአጋንት አስራር እያለ ዘመናዊይ የጥንቁልና አስተምህሮት ባላስተማራችሁ ነበር አንድ ነገር እወቁልኝ አጋንት የራሳቸው ለማድረግ ምንም አይነት ነገር ቢሆን ይናገራሉ ያደርጋሉ ለምሳሌ እኔ ገጠር ነው ያደኩት ብዙ ስለነዚህ መንፈስ ተብለው ስለሚጠሩት አውቃለሁ ለምሳሌ ዛር የሚባለው የመንፈስ አስራር ብዙ አይነት አስራር አለው በአንዱ ቤት ፍየል በከለር አስመርጦ እንዲያርዱለት ወይም አዙረው እንዲያረቧቸው ያደርጋቸዋል ፣በሌላ ቦታ ዶሮ በከለር አስመርጦ እንዲያደሙለት ወይም ከራሳቸው አዙረው እንዲያረቧቸው ያስደርጋቸዋል ሌላ ቦታ ጌጣጌጥ ገዝተው እንዲለብሱ ያደርጋቸዋል እንደ ልብስ ፣ ወርቅ ሽቶ እና የመሳሰሉትን እንዲያደርጉ በሰዎች ላይ አድሮ ይጮሀል ሰዎቹም ለዛ ታዛዥ ስለሆኑ ያደርጉለታል ካላደረጉ የተለያየ በሽታ በሰዎቹ ወይም በልጆቻቸው ላይ ያመጣባቸዋል መጮህ ልማዱ ነው የትም ቦታ ቢሆን ሰውየው ወይን ሴቲዮቱ ካቅም በላይ በተጨነቀች ጊዜ ወይን ካቅም በላይ ደስታ ካበዛች ያ የዛር መንፈስ ይነሳል ይጮሀል ይህን ነው እውነታው እንግዲህ እነ መምህር ተስፋዬ አጋንትን እያስለፈለፉ በሰዎች ላይ እሚጫዎቱባቸው መምህር ነን ከሚል ባለ ዛር የሚለው ስም ይገልፃቸውል ፀበል በሞላበት ሀገር እነሱ የአጋንትን አስራር ተመራምረን ተምረን አወቅን ብለው ህዝቡ እንዳይነቃባቸው ንስሀ ግቡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ምጽዋት ስጡ ይሏቸዋል ዋናው የአምልኮቱ ቦታ ልክ ካልሆነ ምንም አይነት ምፅዋት ብንሰት ብንፆም ብንሰግድ አስራት በኩራት ብናውጣ ዋጋ ቢስ ያደርገዋል የምንውልበት ቦታ ልክ ካልሆነ ሌላው ጥንቁልና የሚሰሩ ሰዎች አብዛህኛዎቹ መርጌታ ተብለው የሚጠሩ ናቸው ባለዛርም የሆኑት አብዛህኛዎቹ የቤተክርስቲያን ልጆች የሆኑ ናቸው ይህ ልንገረምበት ልንደነቅበት አይገባም ሌላው መንፈሱ ለራሱ ለማድረግ ከፈለገ እውነት ይናገራል ምክኒያቱም በነዛ ሰዎች አድሮ የራሱ የሚያደርግበት መንገድ ይፈልጋል ለጊዜው ነው እውነት የሚናገረው እንጂ ዘለቄታው ግን የውሸት አባት ስለሆነ ከመገዱ ከገባን ቡሀላም በምንም መንገድ መውጣት እስኪያቅተን ድርስ ነው የሚታገለን መረዳት አለ መረዳት የራሳችሁ ችግር ነው ሰሞኑን ከተማርናቸው ትምህርቶች ዕርዕሱን ልጥቀስላችሁ እና ገብታችሁ አዳምጡ በሦስት የተገመደ ገመድ አይበጠስም ይላል ያንን ትምህርት ያዳመጠ በእውነት የዘለአለም የህይወት መስረቱን የሚያስተካክልበት የትምህርት ዕርዕስ ነው።
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 Жыл бұрын
@@bkagimengesha 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
እኔ አባታችንን በጣም ነው እምወዳቸው ትምርታቸው ደስ ይለኛል እድሜና ፀጋ ይስጣቸው
@dgtube8511
@dgtube8511 Жыл бұрын
ሰው መስማትም ሆነ ማየት የሚገባው እግዚአብሔርን ብቻ ነው።እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ነገር ብቻ ይናገራል ያከብራል።መልካም ልቦና ይስጠን።
@birhanutilahun9920
@birhanutilahun9920 Жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን አባትን እግዚአብሔር ያብዛልን እንወዳቸዋለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-yu3kv6fc3h
@user-yu3kv6fc3h Жыл бұрын
በጣም በጨለመ ዘመን እርሳቸውን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
ትክክለኛ ክርስቲያን ልክ እንዳንተ እውነታውን አይቶና መርምሮ ይናገራል አባ ገብረ ኪዳን ለጠንቋዮችና ለመተተኞች ለሐሰተኞች መድኃኒት ናቸው!!! እውነታው ይህ ነው
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
ይሄማ እርግማን ነዉ። እግዚአብሔር ቤቱን ከአስመሳዮች ያፅዳልን።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
​@@user-yu3kv6fc3h😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ለአባታችን ለዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ፀጋውን ያብዛለወት የኔታ እንወደዎታለን አባታችን ለመምህር ተስፋየ ልቦና ይስጠወት
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
ምን አደረገ መምህር ተስፋዬ እውነት ከመናገር መቼም ወደ ኋላ አይልም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ መምህራኑም ተማሪውም አይነ ልቦናው አለመብራቱ ያስገርመኛል። እኔ የሁሉም መምህራንቼን ትምህርት በደንብ እከታተላለሁ ለህይወቴ የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ ከመምህር ተስፋዬም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠውና ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት በአደባባይ እመሰክራለሁ ። አንዳንዶቻችሁ በጭፍን ነው ጥላቻቹ እኛው በኛው መጠላላት እግዚኦ። ደግሞ ይህ መምህር ቢያጠፋ እንኳን የቤተክርስቲያን አባቶች ጠርተው አያወያዩትም ሁሉንም ጥላቻ ባደባባይ አቤቱ የተከፋፈለውን ትውልድ አድን።አሜን ።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
ሰው እንደ ውሻ ሲባላ ውሻ እንደሰው የእግዚአብሔር ቃል ያከብራል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏💚❤️💛‼️‼️‼️
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን ማስተዋልን ለሁላችንም ያድለን🌺👏 ልዑል እግዚአብሔር አሜን🌺👏🌺👏
@asmerakitchen7501
@asmerakitchen7501 Жыл бұрын
መምህር ተስፉየ እግዛብሄር ልቦና ይስጠው መዳፈሩን ምን አመጣው ??? ስንት የሚሰራ እያለ መወንጀሉን ምን አመጣውመ ምህራችንን መ ምህር አባ ገብረኪዳንን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በሳቸው ትምህርት ስንቱ ተቀይራል እግዛብሄር የቅር የበለን
@jsogt8786
@jsogt8786 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባ ገብረኪዳን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን። ለተስፋዬ ደግሞ ልብ ይስጠው።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ወንድማችን አንተ መምህር ተስፋዬን በቅርብ ታቀዋለህ ሂደ መጠየቅም ትችል ነበር እህት ወንድሞቼ የሚስቡት በሊላ መንገድ ነው የሚያስቡት ጥሩ ላይ ነው ያለህው እንደዚህ ባታቀርብ ጥሩ ነው እኛም አባታችን እንወዳቸዋለን ብዙ ነገር ነው እያስተማሩን ያለው መምህራችንም ያላወቅነውን አስተምሮናል ሁለቱም ለእኛ ትልቅ ቦታ አላቸው ❤ ወንድማችን መጀመሪያ እስከመጨረሻው አዳምጠው የመምህር ተስፋዬ ቁርጠ ባታቀርብ ጥሩ ነው
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Awenti naw tikkkkl nash ihet kalhiwote yisemalign
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምንም የጠለቀ ግንዛቤ የለውም። ስለ ምን ዓውድ እንደሚነገር እንኳ ኣያውቅም። ኣባታችን ለምን የድሮ እንደተባለ እንኳ ኣያውቅም። ስለ ሰይጣን በርገር የሚባል ኣባታችን ኣያውቁም ግን ሆኖም ይህንን የሚደግፍ የሚመስል ኣስተምህሮ ሲናገሩ የድሮ የተረዱትን በኣሁኑ ዘመኑ እንዴት ይዋጃል ? ይህ ነው ታስወቀሳቸው። ይህ ልጅ ግን እውነተኛ ማንነቱ የበለጠ ስላሳየን እናመሰግናለን።
@rahelmehari1991
@rahelmehari1991 Жыл бұрын
Tkkl alesh ehtachn le memhr tesfaye yawqowal kealemawinet wede menfesawinet siqeyer rasu ye xelot biet yazegajeletm memhr tesfaye nebere endiet ahun yeteqorete video amtto le memhr tesfaye yneqfal endealshuw mulu video bedemb mesmat neberebet.
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
ďżźtikkil bileshal ye Absera youtub genzeb asabedachu Lemin yihin media Letiru meliekt bicha atitekemutin ere sew kifu ere be ageru sedomawi molto eyale agelgay ena youtiberoch ere Besmeab yikir yibelih.
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
 ፡ yigermal yikir yibelew chuche.
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ለስጋዎ ደሙ አብቅቶናል ስለዚህ መተቻቸቱን ትተን አንድ እንሁን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ሁሉም የራሱ ግዜ አለው
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
በትክክል
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
እውነት ብለሃል ከሚገርምህ ስም እየጠሩ የሚተቹ መምህራን አደብ ብይዙ ጥሩ ነበር
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
እኮ ሁሉም እኮ ለንስሀ ለስጋወደሙም እያበቁን ነው ግን ማንም ራሱ ያለበት ጋር ቀርቦ ማናገር እያለ ማማት እዚህ ጋር አያሥፈልግም😢😢😢😢
@Atede9383
@Atede9383 Жыл бұрын
ታድላችሁ እኔንም ለዚህ ፀጋ እዲያበቃኝ ፀልዩልኝ 🤲🤲
@yemariamlege945
@yemariamlege945 Жыл бұрын
ሲጀመር ክርስቲያን ስለራሱ ሀጥያት ይናገራል እንጂ ስሌላው ሰው ለማውራት አይገባውም ።ለማንኛውም አባታችንን እድሜ ከጤና ይስጥልን።❤
@user-mp4uf1or8v
@user-mp4uf1or8v Ай бұрын
እግዜአብሄር ይመስገን አባ ገብረ ኪዳንን ስለተሰጠን።
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
መምህር ፡ ተሰፋዬ ፡ አበራ ፡ ተከታዮች ፡ መምህር ፡ ተሰፋዬ ፡ የሰበከዉ ፡ ያስተላለፈውን ፡ መልእክት ፡ በጣም ፡ ብዙ ፡ ሰው ፡ ቀይረዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስተዉ ፡ ክፉ ፡ አይንካዉ ፡ እማ ፡ ፍቅር ፡ ትጠብቀው።
@betimariedi4377
@betimariedi4377 Жыл бұрын
Amen 🙏
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Amen ene erasu basu temhert neasha gabeche balbetem nesaha gabto ene lekorbe erasu arbe ager selalehu buzu fatana honobegne enje egzabeher be geze hagere gabeche ende korbe be tselotachu asebugn
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
እና እሱስ ምን ሆኖ ነዉ ሰላለፈ የሰዉ ሂወት የሚፈትሸዉ በዛ ላይ እኒህ አባት በድሜም ይበልጧቸዋል መምህር ተሰፋየ ዛሬ በጣም ወርዶብኛል የሰዉ ልጅ ብዙ የህይወትን ፈተና አልፎ ነዉ አንድ ነገር ላይ የሚደርሰዉ ዛሬ መምህር ተሰፋየ ከጤናዉ አይመሰለኝም ወራዳ ነዉ
@Mercy2821
@Mercy2821 Жыл бұрын
Amen
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን 🙏❤❤❤🙏🙏
@EmeberhanEnate
@EmeberhanEnate Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን በጣም የምናከብረው ድንቅ መምህራችን ነው ቃላት መርጠህ ቪድዮ ከምትሰራ ለማለት የፈለገውን ብትናገር ጥሩ ነበር አንተን ወደ ዩቱብ ያመጣህ ያስተዋወቀህ እሱ አይደል ያደረገልህን እረሳህ የፀሎት ቤትህን በስእለ አድህኖ አሳምሮ እንድትሰግድ እንድትፀልይ ያበረታህ እርሱ አልነበር በውስጥ ብታወራው ጥሩ ነበር
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Iwenti ihe naw gen
@frehiwet4437
@frehiwet4437 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ጠቋይነውገጠመኝየሚያወራወረኛ
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
@@mihretmengestu2798xenquay tsumu tseliyu yilal malet new? Eski subae gibina memihir tesfaye abera tenkuay new aydelem yemilewn Egziabherin teyqi.
@hilanhilan2513
@hilanhilan2513 Жыл бұрын
​@@mihretmengestu2798 mejemriya esu yemiserachewan video eyina keza lesedbu tedresaleh
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
ቃልቻ ቃልቻን ያመልካል😅😅😅
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ያብስራ መምህር ተስፋዬ የተናገሩት እውነት መሆን አለመሆኑን እግዚአብሔር ይወቀው ግን አንድ ወገን ወግነህ አትከራከር አባ ገብረ ኪዳን የምንወዳቸው አባት ናቸው ግን 666የተናገሩትን ለምን አላቀርብክም ለምን እሳቸው የተናገሩትን አለቀከውም 666 የተናገሩት ልክ አይደለም ስለ ስለክትባቱ የተናገሩት ልክ አይደለም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስለምትቃወም ብቻ መምህር ተስፋዬ አትወጅል
@tilahunbedane7209
@tilahunbedane7209 Жыл бұрын
betam lk neh mulu vidio yilkekew ye huletunm ewnetegna ye egziyabher sew kehone
@user-nm5fu3jv9b
@user-nm5fu3jv9b Жыл бұрын
እርሰዎ መጀመሪያ 666 ምድነው የሚለውን የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ቅንጫፉን ሳይሆን ሙሉውን ያድምጡ
@rahelatube3781
@rahelatube3781 Жыл бұрын
Thank you that was the point u see who you fouling not us we know what is gone on God give long life for to Memher Tesfaye Abera ..Amen 🙏
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 Жыл бұрын
ከባየን በጣም ነው እምወዳቸው 😢❤❤❤ አባ ገብር ኬዳንን ❤❤❤የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤
@chuchuchuchu5019
@chuchuchuchu5019 Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር። ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
@zteshome75
@zteshome75 Жыл бұрын
እባካችሁ በማስተዋል እንናገር ለእግዚአብሔር እንታመን የኛ ችግር ሰውን እያመለክን ነው ሁለቱም አባቶች እግዚአብሔር ይመርምራቸው ቤቱንም ያፅዳ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
​@@zteshome75እድሜና ጤና ይስጥ ማለት አምልኮት አያስብልም አች ራሱ አሥተውይ ስትናገሪ
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
​@@zteshome75እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@sinetibebu7544
@sinetibebu7544 Жыл бұрын
የአባታችንንፐየአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው
@bettykassa3135
@bettykassa3135 Ай бұрын
የቅናት ነገር ብዙ ያስብላል አባገብረ ኪዳንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ደካማ አስተሳሰብ እንደሆነ ንግግሩ ገልጦበታል መንፈስ ቅዱስ ወደ ልቦናህ ይመልስህ ለነገሩ ብዙም አዳምጨህ አላውቅም
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባገብረኪይዳንን በእድሜበፀጋ ይጠብቅልን
@betazerihun2498
@betazerihun2498 Жыл бұрын
አሜን
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
@@betazerihun2498 ❤⛪🙏
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Жыл бұрын
አሜን❤❤
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
@@nrjsnrjs8074 ❤⛪🙏
@Ethiopianortodox
@Ethiopianortodox Жыл бұрын
አሜን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በምንም ላይ ጣታችሁን አትቀስሩ እውነቱን እግዚአብሔር ይፍረድ በፍርድ ወንበር አተቀመጡ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
❤😢
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
እውነት ነው ,😭😭😭
@mahidertesfaye4108
@mahidertesfaye4108 Жыл бұрын
egizer yisetelign endesu nw mibalew sijemr hulum yetesemawn nw miyaweraw
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Жыл бұрын
ሁሌ በተንጋደደ መንገድ ሲወስዱን አብረን የምንጓዘው ነገርስ ለምን እሚልሰው ሲመጣ የማናዳምጥ ዱኑዙዝ ትውለድ ሆነናል
@user-vf2su3sm5s
@user-vf2su3sm5s 11 ай бұрын
ልቦና ይስጥህ ፈጣሪ እኛ አባታችንን በጣም ነው እምንወዳቸው
@yyfff4809
@yyfff4809 Жыл бұрын
እደው ማሰተዋሉን ያድለን አሑን መምሕራችንን አባ ገብር ኪዳንን የሚነቅፉ ሰዎች ተኮላቸውንና የሰይጣን ሴራቸውን ሰለሚያጋልጥባቸው ነው ለአባታችን እርጅም እድሜ ይሰጥልን አሜን ፫
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
ምን የሰይጣንን ስራ ያጋልጣሉ?? እንዳይጋለጥ ጥረት ያደርጋሉ በሚለዉ ቢስተካከል?
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ የክፉ መንፈስ አሰራርን የሚያጋልጡትን ሲቃወሙ ነው የሰማነው አረ ምን ጉድ ነው
@Ezgihareya
@Ezgihareya Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@SenaitGHiwot-nx9gp
@SenaitGHiwot-nx9gp Жыл бұрын
የዛሬ አምስት አመት ምንም ቢሆኑ እግዚአብሔርም የዛሬን መመለስ ነው የሚያስደስተው
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ማከብርህና በጣም ምወድህ እንቁ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ነህ ስርአትህ እርጋታህና ነገሮችን የምታይበት አንግል በጣም በሳል መሆንህን የሚያሳዪ ናቸው ነገር ግን ክርስትናን ከተግባር ጋር ያስተማሩን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው እንዲሁም ጎበዝ ተማሪዎቻቸው በዋናነት መምህር ተስፋየ እና ከቻልክ እዉነታውን ለማወቅ ትምህርታቸዉን ብትከታተል ጥሩ ነው
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
እውነት ነው ❤
@yousuf6587
@yousuf6587 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@Nebatsiyon
@Nebatsiyon Жыл бұрын
Yabsira memhir tesfayen kemanachinm belay beakal bekirbet awkotal betefetere alemegbabat sleteraraku yekereme video lay hasab eyesete sim yematelshet sra lisera eyemokere new
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ሁሉም እኮ ትክክል ናቸው እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ግን አባ ገብረኪዳንን በሚዲያ ማማት ክልክልልልልልል ነው 😢😢😢😢😢😢
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Жыл бұрын
​@emanafkeshgnal205 eni ye manm teketay aydelehum gn enesu stelu sgedu stumu bcha sayhon hulunm endit betikikil madreg endalebn yastemaru nachew bzu wetat benesu mknyat sgawe demun weseual bechfin kemefred mejemeriya tmihirtun meketatel nw
@roychehwan1959
@roychehwan1959 Жыл бұрын
እኔ የገባሁት መምህረች ተስፋ ሴላሴ ስላየሁ ነው ዛሬ ወዳንተ ቤት ለብዞች መንገድ የሆ መምህረችን ነው ❤❤❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
🤣🤫😉
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j Жыл бұрын
😂😂😂😂ክክክክ ኣረ ውዮ እናተ ማታመጡት የለ ህልም ኣይታቹ ነው እዴ😅
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ሁሉም እኮ መምህር ናቸው ጥሩ ናቸው ግን እሱ ማማት አይችልም
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Kalhiwote yisemalign ihet
@KHA-oe4re
@KHA-oe4re Ай бұрын
አባታችን በጣም ነዉ የምንወዳቸዉ ❤❤❤❤❤ ፀጋዉን ያጎናፅፍልል ፈራጅ እግዚሃብሄር ነዉ አስተማሪ መምህር ይፅልይላቸዋል እንጅ አይከሳቸዉ እዉቀት በዚም አለ ቅድሳን አባቶቻችን እንዳስቸማሩን ❤❤❤❤❤❤ ❤❤ የሰዉ ዘር እንዋደድ እንከባበር
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረኪዳን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ጌታ🙏 ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏❤
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የመምህርን ተስፉዬ ገጠመኝ ገብተህ ሙሉውን አዳምጥ ጫፍ ይዘህ ምንም ባትናገር ጥሩ ነው መምህር ያለው ስለ መናፍስት ስራ ነው እውነቱን ነው እሳቸው ያስተምሩ እንጂ ስለ መናፍስት ምንም እውቀቱ የላቸውም ምንም እውነቱን ነው ሁሌ ሲናገሩ እውቀቱ የላቸውም ፀጋውም የላቸውም አንተ ደሞ ስለወድካቸው ሳይሆን ስለ መናፍስት እውቀቱ የላቸውም ስለዚህ ዝም ቢሉ ጥሩ ነው አንተ እራስህ ምኑንም ሳታቅ ዝም ብለህ አትናገር ገጠመኝ ገብተህ አዳምጥ እራስህን ፈትሽ ወድሜ ሁሉም እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ አለ ብታምንም ባታምንም ልቦናን ትዩብ ገብታችሁ አዳምጡት ሲል ሰምቼ ነው አንተ ቤት እራሱ የመጣሁት የመምህር ተስፉዬንም ሆነ የመምህር ግርማን ትምህርት የሚቃወሙ ሰዎች ችግር ያለባቸው ናቸው ወደው አይደለም መምህር ተስፉዬ በየግዜው ደብተራ መከራውን እያሳየው አይደል እንዴ የሚያስተምረው እና አንተንም ያወቅንህ በእርሱ ነው
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
😉😉
@zteshome75
@zteshome75 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰውን ሳይሆንበ እግዚአብሔር ታመን ሲቀጥል አስተምህሮው ትችት ነው የሳቸው ከገጠር መምጣት 5 አመት በፋት አቃቸዋለሁ እዴት እደመጡ እሱ ሀጥያት የሌለበት ፃድቅ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ቤቱንም ሀረተኞችንም ያፅዳልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
እኔም እኮ ያልኩት ሰውን አትይ ነው ደብተራ አባቶችን አይተን አሞኛል ስትላቸው ይቺን ጠጪ ይቺን ተቀባቢ የሚሉ ስንት ደብተራ ነብስ አባት አሉ እነሱን ብናይ ኖሮ ቤተክርስቲያን በር ባልደረስን ነበር ስንቱ ባለማወቅ መናፍቅ የሚሆነውም እኮ ሰባኪ በመከተል ነው ግን ማንም ሆነ ማንም ሰው ሰው ነው ሁሌም ደካማ እግዚአብሔርን ብቻ ድንግል ማርያምን ብቻ በማመን ኦርቶዶክስ እምነታችንን ይዘን ፀንተናል ማንንም ከመውቀስ ትምህርታቸውን ማስተዋል አንደኛው የመፈወስ ፀጋ ሲኖረው አንደኛው የመስበክ ፀጋ ይኖረዋል ሌላም ሌላም እግዚአብሔር ፀጋን መስጠት የባህሪው ነው ስለዚህ ሁሉም በፀጋው እና ደሞ ግዜውን ባማከለ አሁን ያለንበት የእርኩሰት ዘመን ነው ስለዚህ የውጪዎቹን የሉሲፈርን መንፈስ እንወቅ ክርስቶስን ይዘን እንዋጋ ነው የሚለው የመምህር ተስፉዬ ትምህርት አስተዳደጋችሁን መርምሩ ነው የሚለው ትምህርቱ በሴጣን ሴራ ላይ ንቁ ነው ስብከትን እማ ሰማነው ሰማነው ትውልዱ ግን ለውጥ የለም ለምን ጠላቱን ስላላወቀ እውነት የቤተክርስቲያን ጠበቃ ነኝ አገልጋይ ነኝ ካለ ወንድማችን መጀመሪያ ደፉር ሆኖ እግዚአብሔርን ይዞ ደብተራን ይቃወም በር ላይ የሚሸጠውን የአስማት የጥንቆላ መፀሀይ ማስቆም ይሄኔ ነው ለክርስቶስ ቤት መቆም ማለት ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንጂ ሰባኪውን ሳይሆን ስብከቱን ማስተዋል ማጣራት አስፈላጊ ነው
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Kal hiwote yisemalign
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb Жыл бұрын
Ere mne gude new tenkoy eyeteketelachuh eskemeche betekrstian mayawkew awrto ader eko new liba
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
አይይይ አንቴ ልጅ የአለም ሰው ሆነህ በዳንስና በዳንክራ እንዳትጠፋ የአለም ሰው ሆነህ በነበርክቤት ወቅት የአለም ሰው ስልህ እኔን እራሴን ፃድቅ ለማድረግ እንዳላሰብኹኝ እግእግዚአብሔር ያውቃል ና ..አምላኬ እግዚአብሔር በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ የፀሎት ቤት አዘጋጅቶልህ የተሰጠውን ጥበብ ና እውቅት ሳይሰሲት ያስተማረህ የመከረህ መምህር ተስፋዬ እንደ ነበሬ እኔ መቶ % አምናለሁ እና ዛሬ ተነስተህ ደግሞ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አልቀበልም አልህ እግዚአብሔር ይፈውሰን ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን እኛ ደካምች ልንወቅሳቸው አንችልምና ግን እንደ አንድ ምዕመን እውነት የቱ እንደሆነ የተረዳሁ እኔነኝና እውነቱን መናገር አለብኝ አባታችን በረከታቸው ይደረብንና ምን እንዳሉ ሰምተኀል ግን አንቴ መምህር ተስፋዬ ከመውቀስህ በፊት እሷቸው እኮ ስዲስት ስልሳ ስድስት አትበሉ ስልኩም የሱ ቦርሳውም የእሱ ልብሱም የእሱ አላችሁ አሉ ታዲያ እውነት አይደለም ወይ በልብስ አልመጡም በስልክ አልመጡም ይህው በምበላም መጡ እኮ እና መምህር ተስፋዬ ምን አጠፋ? እንደውም ባለፈው ምን አሉ መሰለ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔ ደካማ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ መውቀስ አይቻለኝም እና የፀሎት ጋጋታ ዝም ብላቹሁ መልካ መልክ ምናምን እያሉ ሁሉ ነበር እንዴ ምንድነው በስመአብ ... እና ያብስራ አትሳሳት መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ከእግዚአብሔር በተሰጠው ጥበብና እውቀት የረዳን እያገዘን ያለ የዘመናችን መምህር ነው ቅዱስ ሩፋኤል ከእኔ ቤተሰቡ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀው አሜን ...
@almaztm1853
@almaztm1853 Жыл бұрын
ለናንተ እንቁ የመንፈስና አጋንንት እየጠራ ከግርማ ጋር ለገንዘብ ነው የሚሰራው ልብ ብላቹህ መርምሩ ግርማ በገንዘብ ነው ተስፋየን የያዘው እኔ አብራቸው የሚሰራ ጉዳቸውን የሚያው እዚህ ውጭ አገር ያለ ሰው አለ በቅርብ የማቀው ስለዚህ ተስፋየ ቀንቶ ነው ብዙ ነገር አለው ግርማኮ ልጆች ሆነን ምድጃ ዙሪያውን ሰንደል ለኩሰው ሌሊት ሌሊት እየወጡ ሲለፈልፉ የሚያድሩ ከሰይጣን ጋራ ልምምድ ሲያረጉ እናቃቸዋለን ጎረቤታችን ነበሩ ሃያሁለት ሰፈር ነበርን ዝም በሉ ብዙ ነገር የምናቅ ሰዎች አለን ግርማ ጠንቋይ ነው ዋጡት
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን 😢😢😢😢😢😢😢 29:27
@Tsedi2112
@Tsedi2112 Жыл бұрын
መቸም እኔ ከአገር ወጥቸ የማየውም የምሰማውም 666 ተራ ነገር እንደሆነ ሳይሆን በሚያስፈራ ሁኔታ የያንዳዳችን በር ላይ የደረሰ ነገር መሆኑን ነው እና መምህር ተስፋየ እሱን ለምን ቸላ ትሉታላችሁ ዘመኑን ዋጁ ነው ሚለው እና ስተቱ አልታየኝም
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
​@@almaztm1853እኔ በፍፁም አላምንም። ቁረቡ ፁሙ ፅልዮ የሚል ጠቁዋይ ካለ ይብዛልን 😂😂😂
@zteshome75
@zteshome75 Жыл бұрын
​@@fgbh865ወንድሜ ነገሮችን በማስተዋል ተመልከት ሰይጣን አስመሳይ ነው እንኳን የሰው ልጅን አምላካችንን መዳኒታችንን ፈትኖታል ግን የሰይጣን መጨረሻው ውድቀት ነው ሁለቱንም እግዚአብሔር ያውቃቸዋል እሱ ይፍረድ ቤቱንም ያፅዳልን
@Woinshet27
@Woinshet27 Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረኪዳን የወንጌል አርበኛ ናቸው ፣ፀጋውን ያብዛልን
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
የመምኅረ ተሰፋይ ገጠምኝ ት/ቲ ከዳመጥኩት 4ት ዓመት ይሆናል የኣባ ገበረኪዳን ት/ቲ ምዳመጥ ከጀምረኩ 1ት ዓመት ነው ኣባታችን ኣባ ገበረኪዳን ዕድመን ጥዕናን ይኃቦም ካብ ናይ ሰይጣን ሓይሊ ናይ እግዚአብሔር ሓይሊ ናይ እመ ብርኃን ፍቅሪ ሰለ ዝማኃሩና እግዚአብሔር ይመሥገን።🙏❤
@AbrehamBanksra-il8uq
@AbrehamBanksra-il8uq Жыл бұрын
አደኛ ሙሉዉን አድምጠው ሁለተኛ ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት አስተምር ሶተኛ እነመምህር ተስፋዬ አበራ አብይ ይልማ አለልኝ መካንትesop በየቀኑ ህዝባችን ለማንቃት በነብሳቸው ተወራርደው የዲያብሎስን ስራ እያጋለጡ ወደ እግዚሐብሔር የሚመልሱንን ቢቻል አግዛቸው ካላወክ እነሱ የሚያቀርቡትን ፕሮግራም አይተ ተረዳ ከተረዳ በኋላ አገራችን የሚያድን ከጊዜው ጋር የሚሄድ ፕሮግራም አቅርብ
@ababufenta6205
@ababufenta6205 Жыл бұрын
አባቴ አንተ ብዙ ይቀርካል ቅናት አለብክ።
@solutiontube7859
@solutiontube7859 Жыл бұрын
ለእኛም የህይወት ትምህርት ያገኘነው ከአባታችን ነው።እውነታውን ብናውቅ ጥሩ ነው ፈራጅ እግዚአብሔር ነው
@user-tc9ei5dq4n
@user-tc9ei5dq4n Жыл бұрын
ኣባ ገብረክዳን ህይወቴ የቀየሩ ኣባት ናቸው እድሜና ጤና ይስልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
መምህራችን ተስፋዬ አበራ ምንም ስተት አልተናገረም ደግማቹ ስሙት የጥላቹ መንፈስ እግዚአብሔር ይሰርላቹ ለተናገሩት የተሳሳተ ንግግራቸውን ወጣቶች እዳይስናከሉ መልስ ነው በግሉ የሰጠው ስድስት ስልሳ ስድስት የለም ዝም ብላቹነው እንዴት ይባላል በቅቻለው ከሚል አባት ያአብ ስራ አባ ገብረ ኪዳንን በጣም ትወዳቸዋለክ ነገር ግን ስለምትወዳቸው ብቻ ስተትን ስህተት ነው ከማለት አትዘንጋ እኔ ትንሽ ቆየት ብሏል የሆነ እውደ ምህረት ላይ ከገዳም አባቶች የተናገሩት ትንቢት የለም እኔም የበቃው አባት ነኝ ሲሉ ሰምቻለው ይሄ ሰው አያሰናክልም
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
ለምሳሌ ተስፋየን እና መሰሎች ግርማ ሲነካ ለምን ይጮሀሉ እስኪ የትኛው ቅዱስ ነው አንዱ ቅዱስ ሲነካ አትንኩት ብሎ የጮኸው በእውነት የግርማ ተከታዮች ተሳዳቢ ያውም ስም እየጠሩ ማህበረ ቅዱሳንን አይወዱም ለምን አይመጡም እና አንነጋገርም ይላሉ ማን ስለሆኑ ነው ማህበረ ቅዱሳን ከግርማ ልጆች ሄደው የሚነጋገሩት እስኪው እናተ ሄዳችሁ ማህበረ ቅዱሳንን አናግራችኋል? የለም አያችሁ እናተ የበላይ ለመሆን ነው ሀሳብባችሁ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
ምንም ስህተት ያልሆነው ለአንቺ ነው አባ ገብረ ኪዳንን ከ5 አመት በፊት ምን እደነበሩ መረጃው አለኝ ማለት ምን ማለት ነው ? ለሁሉም እናተም ልብ ይስጣችሁ ወሬ ድግምት ምናምን ገጠመኝ የሚባል ተረት ተረት ልባችሁን ሰውሮት መቼም አትነቁም ለሁሉም ከአባታችን እራስ ላይ ውረዱ ።
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
የለም አላሉም ትምህርቱን ስሙት።
@yousuf6587
@yousuf6587 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ❤
@user-yu3kv6fc3h
@user-yu3kv6fc3h Жыл бұрын
ስለ666የለም ሳይሆን ያሉ ማብራሪያነው የሠጡት ተንትነው የተናገሩ ሲጀመር ልክልካቸውን ስለሚነግሯቸውነው እሱ እኮ ስለ አስተምሮ ሳይሆን ስለ አለፈ ሕይወት እናገራለው ነው ያለ ይህ ፍፁም ስተትነው እሱ ሳይወቀስ ስለ አጋንት ሲያስተምር ጭራሽ ወቃሽ ሆን
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
ያብስራ ትንሽ ልትዘባርቅ መሠለኝ !!!!!! እና እንደ ዩቱበር አትቀባዥር መምህር ተስፋዬ በምን ላይ ተመርኩዞ ነው ይህ የተናገረው እና መጀመሪያ አጢነህ ስማው ለገበያ ቢቻ ባይሆን ወንድማዊ ምክር ልለግስህ ምንም ማላቅ ቢሆን !??????? እና ያገራችንን ጉዳይ ታቀዋለህ ዛሬ ምን እየተሰራ ነው ከላይ ከቤተ ክህነት ጀምረን ልባችን ያደነደነው ምንድነው ??? ማን ገባብን ምን ነካን ............ተሰበክን ተሰበክን ካልኖርነው ምንም ባዶ በድ ንጋይ ላይ ውሃ መድፋት ሆነ አንተ የውነትህ የቆምህ ከሆነ ሙሉውን ልቀቀው ስለ 666 የተረዱበትን የተናገረው ልጁ እራሱ ይቅርታ ጠይቆ ቪዲዮውን አውርዶታል ባይሆን ሳስበው ከመረጃ ርቀሃል መሰለኝ ሰሞኑ እንዳልኸው ??????????? ሃሳብህን ደስ ያለህን ተናግረህ ገና ስድብ ምናምን ትላለህ በውነት ወረድኽብኝ በጣም ካንተ አልጠብቅም ነበር የጥቅም ሰው ነህ አረዳድህን አስተካክል ?????👎👎👎 አባታችን ስለምትደግፍ ወግነህ ተናገርህ መምህር ተስፋዬን ግን ስላማትደግፍ ማለቴ ጋንጩርህ ስለማይወደው ( የቢዝነስ ሰው ስላልሆነ) በዚ አጋጣሚ ተቃወምህ ያውም በተቆረጠ ቪዲዮ ማፈርያ ነህ ትልቅ ትመስለኝ ነበር ግን !!!!!
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
ተስፋየ በለው ተከታዮች ሁላችሁ ከቅዱሳች የእግዚአብሔርን ቃል መማር አይበልጥም ከአጋንት እና ከሰይጣናት ከመማር ራሄሎ እንዲህ ብሏል ወሰንጋላ እንዲህ ብሏል የናቴ ወይ አአባቴ ዛር እንዲህ ብሏል ብሎ የሰይጣ ቃል የእግዚአብሔር ነው ብሎ ከመከተል የበለጠ ጅልነት አለ ከቅዱሳን ከእግዚአብሔር የበለጠ የአጋንትን ቃል መቀበል አያስፈልግም ተቀይሪያለሁ ተቀይሪያለሁ ትላላችሁ ከትችት ውጡ ስንቶች ተቀየሩ የሳቱትን ያውቃል መምህር ዘላለም ትክክል አይደለም ማህበረ ቅዱሳን ትክክል አይደሉም እህ ሳ ተስፋየ ብቻ ትክክል ግርማ ብቻ ሌሎች ኖ ምን ማለት ነው ተስፋየ አይስትም ግርማ አይስትም ?
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Ante kesu bemn teshalke ante endalkwe yabsera kesate atem eko le memehire teyfaye wegnhe eyawerahe new . Esu yamenebten yemnagre mebte alwe ya dgmo kezem kefeme aydergem. Genzeb lakwe dgmo yehen selawera yetlye genzeb aygegnm
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ መምህር ተስፋየ የዩቱፕ ብር አይበላም ጨዋ ነው አይደል😄😄😄ገጠመኝ እያለ ቪድዎ እየሰራ እሚበላው ብር ምንድን ነው እባክሽ🙄🙄🙄
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
@@user-di3rq8ll2j እሱ እንደ ሌላው ይቱበር አያስጮህም በደንብ ተመልከች(ት) አላቀውም በል(ይ) የቢዝነስ ሰው ቢሆን የት በደረሰ በጭፍን ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ቢከፈለውም የሚራዳቸውና የመቁረብያ ልብስ ነው ሚያውለው !!
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
@@BeliMar-gy4lp ቃሉ መማራችን ምን ማረጋገጫ አለህ አየህ ፈጽሞ የማታቀውን ትናገራለህ ፍሬው ግን ተምረን ስራላይ ማዋል ነው ዋናው። ጥቅስ እውቀት መናፍቃንም ካንተና ከመሰሎች በላይ ያቃሉ ዲያብሎስ ይጠቅሳል የቤተክርትያን የጀርባ ቅማ የሆኑባት (በጥበብ) ስም የሚነግዱ ሰውን የሚያበላሹ እና በቤተሰብ የሚመለኩ ባእድ አምልኮ ነው የሚነቅፈው ... ይሄኔ ከነዚ አንዲ ተጠቂ ነህ ባይሆን ንስሐ ግቡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ስጋወደሙ ተቀበሉ ከማለት ውጪ ምን አለ ከነዚ ውስጥ ስንቱ ተገበርህ(ሽ) .?????? ምላሹ ለህሊና ትቻለሁ ...
@user-bu2ly2td1t
@user-bu2ly2td1t Жыл бұрын
መምህርዬ ተስፈዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እድሜ በጤና ያቆይልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@sssshh208
@sssshh208 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኣባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማን ሠላም ለሀገራችን😭አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😥🙏
@user-hr2ui2ip9k
@user-hr2ui2ip9k Жыл бұрын
መምህራችን መምህር ተስፋዬ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድመ ይስጥህ ❤
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ይልቅ አስተውይየሱየገጠመኝአጋንትአንቺወራሽ እደትሆኝ ሰውከምትከተይ ቃሉንከሚሰብኩ ተማሪ
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Amen amen amen
@birukgetachew937
@birukgetachew937 Жыл бұрын
Amen amen
@tirsitmulugeta7248
@tirsitmulugeta7248 Жыл бұрын
Endeme yesetew gn sew aban yehene yahele menageru tegebi aydelem esachew yesefer gudegaw aydeleum bihon bihone cheger enkuan binorbachew hulum Sega lebash yatefale demo sew be 5 or 6 amet befit beserut Sera ayekonenem esu egziabeher new ende sew be maseraga yemiyaseferaraw
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ድንግል ማርያም መጨርሻህ ታሳምርልህ
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
ለአባታችን ለርዕሰ ሊቃውንት አባ ገበረ ኪዳን ረጅም እድሜ ና የበዛ ጸጋን ይስጥልን‼️
@user-tq2ny2np8c
@user-tq2ny2np8c Жыл бұрын
አሜን በእውነት❤
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
አሜን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
አሜን
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ለንስሀ ያብቃን ንፁህ ልቦና ይፍጠርልንደግመህ ስራኝ ጌታዬ
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን የህይወት ቃል ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤መምህሮቻችንን ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን አሜን ❤
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
ሲጀመር እግዚአብሔር ይመርምራቸው እንጂ ባርቶስን ይቃወማሉ መቁጠርያ ይቃወማሉ እንደገና ደግሞ ስለ ስድስት ስልሳ ስድስት ያ የገለጹት ገራሚ ነው እኚህ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይመርምርልንና እውነቱን ያውጣልን
@MeskiBirhanu-fq6kw
@MeskiBirhanu-fq6kw Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ጸበል ተጠመቅ ሲጀመር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ? አባን መግለጽ ስነማልችል ምንም ልልህ አልችልም ግን አንተን መግለጽ እችላለሁ ታውረሃል እግዚአብሔር አይንህን ያብራልህ አባን የተናገርከው ግን እግዚአብሔርን ያስከፋዋል ንስሃ ግባ
@kebede9803
@kebede9803 Жыл бұрын
በትክክል አዳምጫቸው። ከዛ እውነቱን ትለያለሽ። እሳቸው ጸልዩ ያሉትን ጸልይ እና ሞክሪው 🙏 ልብሽ ይነቃ እና የ ተስፋዬንም ባርቶስን የፃፉትነም ስህተት ታውቂዋለሽ ።
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤💔💔💔💔😭😭😭😭ጌታ ማረን ከማለት በቀር ምን እንበል ቶሎ ና ጌታ መረረኘ
@AyateMohmmed
@AyateMohmmed 21 күн бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@birhanbayu2987
@birhanbayu2987 Ай бұрын
በጣም ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር አሁንም ቃሉን ሳይሆን ሰዎችን ነው የምንከተል እስኪ ዛሬ እንኳን እንንቃ!😢
@hirutgirma7236
@hirutgirma7236 Жыл бұрын
በመረጃ ተደግፎ የሚቀርብ ትምህርት ይበልጥ ይጠቅማል ስለዚህ መምህራኖቻችን በርቱልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@Ethiopianortodox
@Ethiopianortodox Жыл бұрын
ያብስራ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ምንም ይሁን ምንም ግን አባ ገብረ ኪዳን በጣም ነው እምወዳቸዉ ምንም ደሞ የተሳሳተ ትምህርት አላስተማሩም እዉነት እዉነቱን ነው እሚናገሩ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያከበረውን ማንም አይንቀውም እግዚአብሄር የመረቀውን ማንም አይረግመውም ስለዚህ አባታችን አባገብረኪዳን ከዬትም ይምጡ ከዬትም ይነሱ ነገር ግን ማንም እሳቸውን የመንቀፍ መብት የለውም
@abiyotgebre1039
@abiyotgebre1039 11 ай бұрын
ለመምህር ተስፋይ ልቦና ይስጣቸው።አባ ገብረ ኪዳን ግንህይወቴን የቀየሩት አመምህር ናቸው።እረጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን,እግዚአብሔርን ግን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም በሀጥያት በወደቅሁበት ግዜ እኝህን አባት ስለሰጠኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Memehir tesfaye Abera 🎉🎉🎉🎉❤❤❤egzabher ermena xena yesxachu selam eskena betasabimu
@user-qq2dm5ng9g
@user-qq2dm5ng9g Жыл бұрын
ወንድሜ እሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ መምህር ለምን እንደዛ እንዳሉ ለመረዳት ሙሉ videoን ብታየው መልካም ነበር ብየ አስባለሁ ይሄ ስሜታዊነት እና ችኩልነት ነው ቤተክርስትያናችንን እየጎዳ ያለው
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
ትክክል ነሽ በደንብ ሥሙት፡መምህር፡ሊነቅፍ፡ፈልጎ፡አይደለም፡ትክክለኛ፡መልሥ፡ነው፡የሠጠው፡
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
ያወቀውን፡ነው፡የተናገረው፡አንተ፡እራሡ፡መምህር፡ተሥፋዬን፡መንቀፍ፡ፈልገህ፡ካልሆነ፡ምንም፡ሥተት፡አልተናገረም፡እኔ፡ሁለቱንም፡መምህራን፡እወዳለው፡ግን፡አንተም፡በግልጉዳይ፡ከሡ፡ብትቃረን፡አሁን፡ነቀፌታውን፡አትዘርዝርልን፡ዝምብለህ፡ጠቃሚ፡ቪዲዮ፡ብቻ፡ልቀቅ
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
እንዴ እኔ ሙሉ ቪዲዮውን አይቼዋለሁ ላለቅስ ነበር ምክንያቱም መጀመሪያ ማን ስለሆነ አባቶችን በሚዲያ ነውር ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
አንተ/ች ወደ ጠንቋዮች እየሄዳችሁ ነው ቤተክርስቲያን እንዲህ የምትታመሰው መተታሞች
@dawitargaw8088
@dawitargaw8088 Жыл бұрын
​@@Israel9563😂😂😂😂
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁሉን ለፈጣሪ መተው ነው ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ተምረናል
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh Ай бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በቤቱ ያፅናን
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ገጠር ብያስተምሩ ምድነው ጥፋቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
ወይንዬ ጥፋት ሲያጣባቸው ምን ይበል ይህ ጠንቋይ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
​@@tsehayababaw2126 ካምስት አመት በፊት የእነሱ መረጃ ከእጄ ላይ አለ አላለም እኔኮ እሚገርመኝ ደሞ አጥማቂዎቹ በጣም ብዙ ናቸዎ እረ አንዳንዶቹማ በላይቪም የጄመሩ አሉ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እሱ በቸርነቱ ከመተታም ይጠብቀን እኛ ኦርቶዶክሳውያንኮ ሀብታሞች ነን ማርያምን ምን ጎሎብን እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ፀበል አለን ቅዱስ እምነት አለን ቅዱስ መስቀል አለን ከኛ እሚጠበቀው ማመን ብቻ ነው ለሁላችንም እምነት ይጨምርልን
@user-tq2ny2np8c
@user-tq2ny2np8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን😊ለመምህሮቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በአጭር ደቂቃ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤እውነት እኔም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 Жыл бұрын
ያብስራ ወንድሜ በርታ እንኳን ደስ አለክ ምንም ይበሉ አባታችን የተማሩት በጉባኤ ነው በመስኮት የመጣውን ሁሉ ወሬ አንሰማም
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 Жыл бұрын
ሁላችንም የአማኑኤል ልጆች ነን መከፋፈል አይጠቅመንም አንድ መሆን ነው ያለብን ነገሮችን ሁሉ በፀሎትና በእውቀት መማማር ያለብን ሌላው መምህር ተስፋዬ የሚያስተምራቸውን ትምህርቶች በደንብ በማስተዋል ከተማርክ የብዙዎቻችን መንፈሳዊ ችግራችንን እንድናውቅ ያረገናል ሌላው ሁለቱ ተገናኝተው ቢማማሩ ቢወያዩ መልካም ነው እላለሁ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን ለመተቸት ነው እዳትል መምህር የስንቱን ሕይወት የቀየረ ነው ተጠንቀቅ
@betazerihun2498
@betazerihun2498 Жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳንስ አልቀየሩም
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እርሶ እራሱ ተጠንቀቁ 😢
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 Жыл бұрын
​@@betazerihun2498ኣልቀየሩም
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ሁሉም ቀይረዋል እዚህ ጋር ማማት ለምን አስፈለገ ነው አባ ገብረኪዳንን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
​@@fikrutadesse7659አችስ ሰው ተከታይ ሆነሽ ነውጄ ስጋወ ደሙን ለመቀበል ወንቅሸት ምን አስኬደሽ የራስሽን ጉድ ታቅፈሽ በሰው ላይ አትጠልጠሊ
@sosetg1
@sosetg1 Жыл бұрын
ይህ ትውልድ ሳቅ እና ቀልድ የሚያበዛ የሚያዝናናው መምህር አድናቂ እና ወዳቂ ነው
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
በትክክል
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
የማይሳሳት አንድ ሰማይ ና ምድር የፈጠረ ፈጣሪ ብቻ ነው ና ኣባቶች ስሳቱ ለምን ተሳሳቱ ሳይሆን የምጠቅመን አና የምጎዳን መርመረን ማወቅ ኣለብን አናም ፈፁም ሰው የለምና ወንድማችን ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤❤
@yemariamlege945
@yemariamlege945 Жыл бұрын
ስለሳቸው ከማውራትህ በፊት ስለራስህ ንሰሀ ግባ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን😢
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
ሰዉየዉን ምከሩት ቀልድና ፌዝ ቤት ያበላሻል በሉት።
@Belaynesh2121
@Belaynesh2121 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ወንድማችን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@Belaynesh2121
@Belaynesh2121 Жыл бұрын
ወድማለም ይህ እኮ መምህርአይድለም።መምህር ጠንቋይ ተስፋየ ነው የሜባለ።
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
​@@Belaynesh2121እግዚአብሔር ለቦና፣ይስጥች፣እሱ ጠንቆይ፣አይደለም
@lekiea2384
@lekiea2384 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን እንወዳለን የምትሉ ፀልዮለት ሁሉንም እኔ አዋቂ ነኝ ማለት ከባድ ነው
@Tsedi2112
@Tsedi2112 Жыл бұрын
እንደሱ ለማለት አደለም ያን የተናገረው ዘመኑን ዋጁ ነው ያለው ሰውን አንቁት እንጂ እንዲዘናጋ አታድርጉት ነው ያለው
@askualh2360
@askualh2360 Жыл бұрын
ቲፎዞ የተቸገርነዉ እግዛብሔርን ሳይሆን ሰዉን እያመለክን ነው የተቸገር ነዉ ንጽሕናዉን እግዚአብሔር ይመርምረዉ። ስለ ባርቶሰ ከሳያቸው በላይ እዉቀቱ የለዉም።
@rrgreg3137
@rrgreg3137 Жыл бұрын
@lekiea2384 betam entlyalen kekfu hulu yetbkw yemgrmw yemyakwen bemasrja selhwon yemyakrbw
@kaleb-em6bs
@kaleb-em6bs Жыл бұрын
ሁሉን አዋቂ ነኝ ያለውስ እሱ እንዳልሆነ ግልፅ ነው.....መጀመሪያ በንፁህ ልብ ድጋሚ ለመመርመር ሞክር ወንድሜ ከይቅርታ ጋር!
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽህ መቸም የቀና ሰይጣን እውነት ከሚናገር ላይ አይተኛም ሁሌም እንደተቀዋወመ ይኖራል
@user-nm5fu3jv9b
@user-nm5fu3jv9b Жыл бұрын
እኔ መንፈሳዊ ሕይወት ከጀመርኩ 3አመቴ ነው ይህንም እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ነው ያስተማረኝ ነገር ግን በዚህ ሶስት አመት ውስጥ አንድ ቀን እንኳን የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት እግዚአብሔር በሚያውቀው አድምጨ አላውቅም ምክንያቱም የሚጠቅመኝን እኔ ነኝ የማውቀው የሚጠቅመኝን አደምጣለሁ የሚይጠቅመኝን አላደምጥም ይህ ደግሞ መብቴ ነው ነገር ግን አንድ ቀን ተቃውሚያቸው አላውቅም ሰው ነኝና እደሰውነቴ እወዳቸው አለሁ አሁን ግን በጣም ተናደድኩባቸው ምክንያቱም ያባታችን የአባ ገብረ ኪዳንን ትምህርት ሙሉውን ሰላደምጥኩት ሰለዚህ ትምህርቱ ትክክል ነው ያስተምሩት እኛ አታስተምሩ ብለን አልከለከልናቸውም ሰላለው እዲህ ሲል በጣም ተናደድኩ እንኳን እነሱ ቀርቱ ስንተ በቤተ ክርስቲያን ላይ በስመ ክርስቲያን ነን ብለው የሚቀልዱትም አልተከለከሉ ይህ አንድ መምህር ነኝ ብሉ ከሚያስብ ሰው የሚወጣ ነግግር አይደለም የእውነት ለሁላችነም ልቦና ይስጠን😢
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ እንቁ መምህር ዘመኑንን የዋጀ መምህራችን ነው በተለይ ለኛ በስደት ላይ ላለን ሰወች ሃይማኖታችንን እንድናውቅ መፆም መፀለይ መስገድ ያስተማረን እኛ ተቀይረን ቤተሰቦቻችንን የቀየርን በመምህር ተስፋየ ትምህርት ነው ለንሰሃ ለስጋ ወደ ያበቃን መምህራች እግዚያብሔር ዕድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ❤🙏
@betimariedi4377
@betimariedi4377 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Amen amen amen biwenti
@lelinamulu5214
@lelinamulu5214 Жыл бұрын
መምህር ተስፉየ ለካ እንደዚህ አይነት ሰዉ ነህ አወረድኩህ ወደ ታች ቤት በጣም ትገርማለህ
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 Жыл бұрын
ከማውረድህ በፊት ገጠመኝ አዳምጥ
@etheth4582
@etheth4582 Жыл бұрын
በመምህር ተስፋየ ያለውን ጥላቻ ብት ቀነስ የተመረጠ ነው . መምህራችን ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገረው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Ewuntenewu
@abelabyssinia6752
@abelabyssinia6752 Жыл бұрын
Aw tikkl
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
እውነት ነው በአባ፣እማ፣አይምጡብን😭😭😭😭
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ጠንቋይ አልሠማም ሲጀመር ከየት ያመጣው መምህርነት ነው አጁዛ
@facon1780
@facon1780 Жыл бұрын
እንደው የመምህር ተስፋዬን ሙሉ ሃሳቡን ብትረዳ አሪፍ ነው ያው የምትለቀው ቪዲዮ ብዙ ሰው ይመለከተዋልእና ስንት ስራ የሰሩ መምህርን ቪዲዮውን ባለመረዳት ሌሎችን ግራ ባታጋባ አሪፍ ነው
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ምጥ ለናቷ አሉ .....
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
የሰው ገመና አውቃለሁ ማለት ነው ልትረዳው ማወቅ ያለብን ከሚገርማችሁ የሰው ገመናን ማወቅ ማለት እግዚአብሔርን ማወቅ ማለት አይደለም።
@facon1780
@facon1780 Жыл бұрын
​@@BeliMar-gy4lpወንድሜ ለምን ሙሉ videown አታየውም ከዚ መልስህ ብቻ አንተም ብትሆን እንዳላየሀው ነው ሚያመለክተው!
@emeraldyy657
@emeraldyy657 Жыл бұрын
የትኛው ምክንያት ነው በቤተክርስቲያን 4 ዓይና ተብለው የተሾሙን አባት በአደባባይ መሳደብ ትክክል የሚያደርገው??? ኧረ እያሰብን😭
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
​@@emeraldyy657ቢሆኑስ፣እንሱ፣አይሰሳቱም፣እንድ፣እግዚአብሔር ፣ብቻነዉ፣የማይሰሳት፣እግዚአብሔር ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጠን 😥😥🤲🙏☝️
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
ያብዬ መምህር ተስፋዬ ምንም ስህተት አልተናገረም መልስ ነው የሰጠው ግባና ሙሉውን እየው
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
እህቴ ምናወራው ስለ እውነት ነው ስለዚህ ደግሞ መምህር ተስፋዬ አጥፍቷል ቤተክርስቲያን የ4ቱ ጉባኤ መምህር ብላ በስንት ሊቃውንቶች ፊት መስክር የሰጠችውን ሰው ላለፉ 5 ዓመታት ምን ላይ እንደ ነበር ምናምን አይባልም እንዲሁም ሌላ መምህር ተስፋዬን መውደድ ሌላ ነው ነገር ግን ስለ እወነት ከተወራ አጥፍቷል በደንብ በመምህር ደረጃ እሳቸውን በዚህ ልክ መመዘን ደስ አይልም ለኛ ለተራዎቹስ ችግር የለውም
@facon1780
@facon1780 Жыл бұрын
​@@libonatubeምነው አባ ገብረኪዳን እስከዛሬ ድረስ መምህርን በየ interview እና በየ social mediaw ሲነቅፏቸው ግን ችግር የለውም አይደል ምነው መምህር ስለ አባ ገብረ ኪዳን አንድ ነገር ሲሉ ልክ አልሰራም,ነገር ግን አባ ገብረ ኪዳን ስለ መምህር ይን ሁላ ነቀፋ እስከዛሬ ሲነቅፏቸው ግን ልክ አደረጉ አይደል...ጥፋተኛ ሚያስብለው ከኛ ሃሳብ ጋር ካልሄደ ብቻ ነው በቃ...ያሳዝናል!
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
@@facon1780 ሲጀመር ተስፋዬ የአጋንንት አስተማሪ እንጂ ህጋዊ የቤተክርስቲያን መምህር እኮ አይደለም። በአንጻሩ አባታችን በቤተክርስቲያን ህጋዊ መዋቅር ያለፉ የብሉይወሐዲስ ተጠያቂ ሊቅ ናቸው። በተስፋዬ ደረጃ ባለ ሀሳዊ ሊተቹም አይገባም ደረጃ የሚባል ነገር እኮ አለ። ተስፋዬ ጉባኤ ቤት ተምሯል ❌ ህጋዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያስተምራል❌ ጥያቄ= እና ተስፋዬ ምንድነው የሚያስተምረው ? መልስ= ገጠመኝ 🤔🤔🤔🤔🤔
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
@@libonatube ምንም ማለሳለስ አያስፈልግም ተስፋዬ እና መሰሎች በቤተክርስቲያን የተሰገሰጉ ሀሳዊያን ናቸው። አይደለም እነ አባ ገብረኪዳንን ሊተቹ ገና ሊማሩ ገና ሊወገዙ ይገባል። ጠንቋይ ግርማ ስንቴ እንደታገደ ይታወቃል። የሱ ደቀመዛሙርት ዛሬም ቤተክርስቲያንን ያምሳሉ!!!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
እኔ ይሄ ትንሽ ልጅ በጣም እኮ ነዉ የምወደዉ! ! አይዞህ አንተ ታናሽ ብላቴና በወጣትነትህ ወራት እግዚአብሔር ባርኮሃል! በርታ ተባረክ!
@user-po4rd4cj5q
@user-po4rd4cj5q Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yd2li8if8u
@user-yd2li8if8u Жыл бұрын
የመምህር ተስፋይ እድሜና ጤና ይስጠው የስንት ሂወት የቀየረ ነው ለምን ሁሉ አታሳየው 666 የሚባል የለም አሉ እሱ አታሳየየውም የባታችን ስብከት እወደው አለሁ በ666 የሰበኩት ትክክል አደለም አድምጠዉ ወንድም መምህራች ተውልን
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
Inje inem algebignim biwenti
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
ልቦና ታዮብን ያወቅነው ማየት የጀመርነው በመምህር ተስፋዬ ነው አንተም ከቤቱ አትጠፋም ነበር
@rd9087
@rd9087 Жыл бұрын
ምንማለታቸው እንደሆነ ማስተዋልን ይጠይቃል ዝም ብሎ ለትችት መሮጥ አግባብ አይደለም። ልቦና ይስጠን!
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 Жыл бұрын
ሲጀመር መምህር አልለውም ተስፋዬ ተብየው አፍህን ባትከፍት አሪፍ ነዉ አባታችን ለማስረዳት የፈለጉትን ካልገባህ አንተን መምህር አልልህም አትመጥንማ
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
ወይኔ ምንአይነት ግዜ ደረስን 😢😢😢😢😢😢😢መነቃቀፍ አቤት ከእንድ ኦርቶዶክሳዊ አይጠበቅም
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 ай бұрын
አይለካም ልቦና ይስጠን በስመአብ
@ribekaassfa7889
@ribekaassfa7889 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ትክክል ነው እኛም ከኝአባት የተማርነው ምንም የበቁ አባት ቢሆኑም ስተት እንደሚገኝባቸው ተረድተናል እንዴት666 የሚባል የለም የላሉ አለም በገሀድ ባደባባይ ቁጥሩን ጸፎ እየመለከው ከሳቸው አንጠብቅም እኖዳቸው ነወርና
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН