"አባቴ ከ ኃይለሥላሴ ጋር ቢቀያየሙም ሀገር ስትወረር ግን ወራሪን የተዋጉ ናቸው!" - የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም

  Рет қаралды 130,311

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

7 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 467
@Bretanssa
@Bretanssa 7 ай бұрын
ከእንጨት መርጦ ለታቦት ከሰው መርጦ ለሹመት ማለት እነዚህ ነበሩ መሠረቶቻችን ዛሬ የማንም ጋጠወጥ መንግስታችንን ሳይፈነጭበት
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 7 ай бұрын
አባታችን በ97አመታቸው still በጣም ደህና ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ጆሮአቸው በጣም ደህና አሁንም እድሜ ይስጦት አባታችን ❤
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
teranafit ❤️💛💚ityopyawe democratinnya hebret, rasta (seka)🇪🇹
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 7 ай бұрын
ሁልጊዜ እኛ ኢትዮጵያውያን ሰው እስኪሞት ጠብቀን ማክበር ማቆም አለብን። ያንን ሠው በህይወት እያለ የማክበር ልምድ ይኑረን እባክችሁ።ልዑል ራስ መንገሻን አክብራችሁ ስለጋበዟችኋሸው እጅግ ደስ ብሎኛል። በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይባርካቸው!!!
@aronyonas7563
@aronyonas7563 7 ай бұрын
ልኡል መንገሻ ልክህን ነግሮሀል ባንዳው ሀይለስላሴና ሙሊሉክ የአረብ ባንዳዎች ያው የአረብና ተርክ ስብስብ ፈልስህ ከነ መተትህና ቁምጥናህ ሽዋ ስፈርክ አማራ የሚባል በታሪክ የለም አትጩህ ብሄር ያልሆነ ኢ/ት አትልቀውም
@NutritionWithYou
@NutritionWithYou 7 ай бұрын
አሜን
@NutritionWithYou
@NutritionWithYou 7 ай бұрын
⁠የምትቃጅስ አንተ አፄ ዬሀንስ ልጆች አሏቸው የ አፄ ዬሀንስ ሌላ ልጃቸው ከ አምሀራ ጋር በጎንር በለሳ ተጋብተው የልጅ ልጆቻቸው አሜሪካን አገር ፕሮፌሰሮች ናቸው:: እንዲሁም ልኡል እራስ መንገሻ ዬሀንስ የራስ ስዩም አባት ናቸው:: የራስ ስዩም እናት የ አገውምድር ሰው ናቸው እናም እራስ መንገሻ የ አፄ ዩሀንስ የልጅ ልጅ ናቸው በአባታቸው እናትም የ አግው ምድር የ ባላባት የ ትልቅ ዘር ናቸው:: ስለዚህ ምንምን ሳታውቁ አትቀባጥሩ::
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 7 ай бұрын
@@aronyonas7563የነፍስ እና የስጋ ህክምና ያስፈልግሃል።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 7 ай бұрын
​@@aronyonas7563=የማናባህ የችጋራም ልጅ ብትሆን ነው በዚህ ልክ የበታችነት መከራ ያበላህ??መቼም ይሄ ጭንቅላት የ ሆድ ክብደት የሸፈነው ከርሳም ነው ::ባንዳ ነው ያልከው?? ባንዳ በደማችሁ የናተ አይነት ጥራጊ ናችሁ ሀገር ያግማማችሁ ይንቀላችሁ ኢና ::የማነው ቅማል በፈጣሪ መሃይም ኢና ደፋር እናተ ጋር ነፍ ነው ::
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 7 ай бұрын
በ97 እድሜ ታሪክን ልቅም አድርገው እንዲናገሩ ማድረጋቸው መነፅር ሳይጠቀሙ አብራርተው ነገሩን እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎናል አሁንም ሙሉ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥዎት የማስታወስ ከፍተኛ ችሎታዎ እናደንቃለን
@alemwelela5777
@alemwelela5777 7 ай бұрын
አባታችን ልኡል ራስ መንገሻ እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 Haile Selassie tikdem! rasta🇪🇹
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 7 ай бұрын
ደራሲ እንዳለ ጌታ ላንተ ቃላት ያጥረኛል አንተን የወለደች ማህፀን ለዘለአለም ትባረክ❤🙏🙏🙏
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱ras❤️💛💚 tafari!!!🇪🇹
@user-zg5zy3ou8n
@user-zg5zy3ou8n 7 ай бұрын
እኔም መቀሌ ትግራይ ተቀጥሬ ሥሠራ በነበርኩበት ጊዜ ፣ ቤተ መንግሥት ዕራት ጋብዘውናል፣ ከማከብራቸው ውድ ጥቂት አባቶች መሀል፣ግንባር ቀደም የኢትዬጵያ አባት ናቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤፣ አሁንም የአብርዓም የሥሃቅ ዕድሜ ይስጥውት። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ክብር ይስጥልኝ።
@degomulu6757
@degomulu6757 7 ай бұрын
አባታችን ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ለኢትዮጵያ ላደረጉት አስታዋፀኦ በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ይዞ ይኖራል። ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 tyenayistalgn, rasta(seka)🇪🇹
@fissehaassefa8145
@fissehaassefa8145 7 ай бұрын
የሉዕልን ዕድሜ እና የማስታወስ ችሎታ በጣም ይገርምል። እግዚአብሔር ዕድሜያቸውን ያስረዝምልን።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 tyenayistalgn, for our sakes! that H.I.M.'s mesafint can lead i&i into A future generation😎😇😎, rasta🇪🇹
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 7 ай бұрын
የአገራችን ብርቅዬ ሰው። እድሜ ይስጥልን።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱ras ❤️💛💚 tafari🇪🇹!!!
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c 7 ай бұрын
ታላቅ ስው ክቡር ልዑል ራስ መንግሻ ስዩም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 7 ай бұрын
ለሕያው እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው። በእድሜ በጤና አቆይቶ የማይጠገብ አንደበትዎን ለመስማት አበቃን። ክቡር ጌታየ አሁንም የእድሜና የጤና ባለጸጋ ያድርግልን። አይኖቸ እንባ ተሞልተው ነው ልብ ብየ ያዳመጥኩት።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 negus wadada, rasta(seka)🇪🇹
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 7 ай бұрын
እነዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው !!!
@ethioaddis9673
@ethioaddis9673 7 ай бұрын
መዳረሻው ይሄ ነው ብለን ባልተዘጋጀንበት ከስሜት ብቻ በሚመነጭ የለውጥ ሂደት ውስጥ ሆነን የሀገር ባለ ውለታዎችን አተናል ከክቡርነታቸው መማር ጠቃሚ ነው
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 imperial ethiopian crown council in exile inna ethiopian democratic union, rasta🇪🇹
@tekleababera1965
@tekleababera1965 7 ай бұрын
100000000% Big Respect to ራ ስ መ ን ገ ሻ ስ ዩ ም 👍👍👍
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 2 ай бұрын
I appreciate all commentators. You recognized the quality and ETHIOPIAN NATIONALISM OF THIS LEGEND!!!!!.
@danielabayneh8473
@danielabayneh8473 7 ай бұрын
እንደ እርሶ ያለ ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየ ሆት።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 tyenayistalgn wendemin, rasta l🇪🇹
@user-su9qj3zt4m
@user-su9qj3zt4m 7 ай бұрын
ልዑል አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ግርማ ሞገሶች ሀገር ወዳዶች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላችው ግፍን የሚጠሉ ውድ አባቶቻችን ናቸው በ፩፱፮፱ዓም በስራ ምክንያት ሁመራ ነበርኩና በሁመራ ተገኝተው ሳለ ህዝቡ እንዲህ ሲዘፍንላችው አስታውሳለሁ""ጽራይ ዳጉሻ ነአየ ነአ ወድ መንገሻ"" አሏቸው በጣም የተወደዱ ናቸው እንኴንም ኢንተርቢዉ አደረጋችሁ ተባረኩ ከአርባ ሰባት አመት በኋላ ሰለአየጝቸው ደስ ብሎኛል
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እድለኛ ነህ እድሜ ፀጋ
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 the roots of reggae, the rhythms of love and life to be regained, rasta🇪🇹
@hadasshshay3636
@hadasshshay3636 3 ай бұрын
ኣነ ደሞ ኣደይ ትነግረኒ ነይራ ልዑል መንገሻ ድራረይ ሕንባሻ ፀብሐይ መዓርየ ይበሃል ነይሩ ትብለኒ ነይራ ዝገረመኒ ነገር ግን ብሂወት ምህላዬም ኣይፈልጥን 😢
@geminimars7704
@geminimars7704 7 ай бұрын
He is amazing!!! He loves Ethiopia and he always maintained that! A true Ethiopian figure!! Our jewel! Continue to be blessed, your highness🙏🏼
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱leul ras, ras tafari!! negus wadada!🇪🇹
@MehariGGebru
@MehariGGebru 7 ай бұрын
Long live our Prince 🙏
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 7 ай бұрын
አባታችን አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤንነት ይስጥልን የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅኖት ። እድገት እና መሰረት ወሳኝነው እናመሰግናለን...
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱qadamawi Haile Selassie tikdem!!! rasta🇪🇹
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 7 ай бұрын
ይገርማል ። አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዎት ።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 tzion i ityopya, rasta🇪🇹
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 7 ай бұрын
ልዑል ራስ መንገሻ። ታላቅ ሰው። መንግስ ከሳቸው ብዙ ትምህርት ቢወስድ ምኞቴ ነው። እግዚአብሄር ይባርክዎት።
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 leul ras inna mesafint are the governance,mengistu ❤️💛💚rasta🇪🇹
@SolomonHailemelekot
@SolomonHailemelekot 7 ай бұрын
ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ በኢትዮጵያ በህይወት ያሉ በራስነት ማእርግ የሚጠሩ ሰው ናቸው ሌላ በ97 ዓመታቸው ያለ መነፀር ነው ሲያነቡ ያየናቸው በአጠቃላይ ዓይናቸው ጀሮቸው ንቃታቸው ና አነጋገራቸው የሚያስገርም ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 4 ай бұрын
መንገሻ ስዩም ወደር የማይገኝላቸው ውድ የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው
@user-yj3cf6ei4s
@user-yj3cf6ei4s 7 ай бұрын
Long live our Prince 👏👏👏
@fitsumbrhan206
@fitsumbrhan206 7 ай бұрын
ክቡር ወንድሜ እንዳለጌታ እ/ብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ የዘመኑ ከሃዲዎች የትግራይ ህዝብ ጸጉረልውጥ ያሉትን ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከምድረገጽ መጥፋት አለባቸው ብለው ሲቀደዱ የተጨበጨበላቸው ራስ መንገሻና አጼ ዮሐንስ እንዲያስታውሱ ስላደረክ እናመሰግናለን ስለወልቃይት ብትጠይቃቸው ደሞ በጣም አሪፍ ነበር ከ2ቱ ብሄር ተወላጅ ስለሆኑ የበለጠ ተኣማኒነት አለው 10q
@yetbarek63
@yetbarek63 7 ай бұрын
ሰውን ልዕልት እመቤቴ ብለው ሲጠሩ፣የአምላክን እናት ማርያምን እመቤቴ ለማለት የሚጠየፉ በዝተዋል።
@godsaves8457
@godsaves8457 7 ай бұрын
Betam
@chritingeorge2072
@chritingeorge2072 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢንተርቪውን ስላየሁ ደግሞ በጤና ስላየዋቸው ክብርና ምስጋና ለመድሀኒአለም
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 7 ай бұрын
አግዝሔብሔር በአይምሮ በግልበት ከሙሉ ጤና ጋር ልቆ ዮት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባውና ዶክተር አንዲህ ያሉ የታሪክ አባት አስታራቂ ሽማግሌ ትልቅ ቤተ መፃፍ ሰላቀርብክልን አናመስግናለን አንዲህ ያሉ ምስክሮች ለሀገራችን አንድነት ቅዋሚ ሕያው ምስክሮች ያስፈልጉናልና ለሕዝብ ጆሮ አደርስልን 🙏🙏🙏🌹🌹
@mulumassa9214
@mulumassa9214 7 ай бұрын
Enkwan ye Ethiopian trike awake bahun gzze menorachw lemeskrntena le wemdemamachentn ymeyglebet new egzabher ybarkot abatachen ❤
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 7 ай бұрын
አጼ ዮሀንስ ልጅ የላቸውም ምንድነው የምትቃጁት? ውሸት ባህላችሁ ሆነ ማለት ነው?
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 7 ай бұрын
​@@emaleyjored7043😂😂😂ቅጀቱ በንተ አይበቃም
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 7 ай бұрын
​@@emaleyjored7043ሰውዬው ጉዲ ፈቻ ነው ።ልወደድ ባይ ቀልማዳ ነው ።እንደዚህ አይነት ርካሽ ሽማግሌ ከቂጡ ስር ቱስ ቱስ የሚሉት እነሱ የነገሩትን እንደ በቀቀን ስለሚያስተጋባላቸው ነው ።ምድረ ቅንቅናም ።
@NutritionWithYou
@NutritionWithYou 7 ай бұрын
@@emaleyjored7043የምትቃጅስ አንተ አፄ ዬሀንስ ልጆች አሏቸው የ አፄ ዬሀንስ ሌላ ልጃቸው ከ አምሀራ ጋር በጎንር በለሳ ተጋብተው የልጅ ልጆቻቸው አሜሪካን አገር ፕሮፌሰሮች ናቸው:: እንዲሁም ልኡል እራስ መንገሻ ዬሀንስ የራስ ስዩም አባት ናቸው:: የራስ ስዩም እናት የ አገውምድር ሰው ናቸው እናም እራስ መንገሻ የ አፄ ዩሀንስ የልጅ ልጅ ናቸው በአባታቸው እናትም የ አግው ምድር የ ባላባት የ ትልቅ ዘር ናቸው:: ስለዚህ ምንምን ሳታውቁ አትቀባጥሩ::
@fisehawelu2102
@fisehawelu2102 7 ай бұрын
ክቡር አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ።
@Sintesin
@Sintesin 7 ай бұрын
መታደል እድሜ ከጤና ጋር አባቴ❤❤❤❤
@user-rz8cx4rv6l
@user-rz8cx4rv6l 7 ай бұрын
ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በዘዉዳዊው አገዛዝ ዘመን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ተመድበው ሀገራቸውን በቅንነት ፣ በታማኝነት ያገለገሉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ረጅም ዕድሜ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም!
@kirosgebrekidan1422
@kirosgebrekidan1422 7 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዯጵያዊ!! መማር የሚያስችል ዝግጁነት ካለን ብዙ ቁም ነገሮችን መማን ይቻላል:: እናመሰግናለን ልዑል ሆይ::
@tayalemu9311
@tayalemu9311 7 ай бұрын
ታሪክ እንዲህ መነገሩ መልካም ነው🙏🇬🇳
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 from leul ras to mesafint, earths rightful ruler.(addis and mekelle real estate prices, poor people!) rasta🇪🇹
@Lemlem7682
@Lemlem7682 7 ай бұрын
ሉዕል ራስ መንገሻ ስዩም እስካሁን መኖራቸው ደስ ይላል እኔ ገና የ8 አመት ልጅ እያለሁኝ በኤድዩ ግዜ ሁመራ መጥተው እኔ እሳቸውን ማየት ፈልጌ ብዙ ሰዎች ስለነበሩ እጃቸውን ብቻ አይቸ ነው የተመለስኩት እጃቸው ደግሞ ብጣም ቀይ ነበሩ እንደ ፈረንጅ😊አሁንም እረጅም እድሚ ይኑሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እርስዎ።
@janemoha4420
@janemoha4420 7 ай бұрын
¹😅a
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 7 ай бұрын
Thank you for your service! You will never be forgotten.
@fikadarado4221
@fikadarado4221 7 ай бұрын
እንዳለ ጌታ (ዶ/ር) በመጀመሪያ ለምትሰራቸው ስራዎች ምስጋና ይድረስህ አንድ ታሪካዊ ስራ ብትሰራ ደስ ይለኛል እኚህን ራስ መንገሻን እና ደጃዝማች ወልደ ሰማየት ጋር በአንድ መድረክ ብታቀርባቸው 🧠🔥
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 7 ай бұрын
Your Highness Ras Mengesha, I wish present day rulers of Ethiopia and Eritrea, in their respective "countries," see you as a role model, for hard work and dignified leadership.
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 7 ай бұрын
እስካሁን ያቆየዎት አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏ይኑሩልን 🙏እውነትን ተናጋሪዋን ያቆይልን 🙏🙏🙏
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጤና በእድሜ ላቆዮት❤❤🙏ይሄ ታሪካችንን ረሰተው ዛሬ ኢትዮጵያኖች ባዮች ከምድረ ይጥፉ አሉን ከውጭም ከክልልም አብረው ጨፈጨፉን ታሪክ ይቅር የማይለው ቆሻሻግፈ ተሰራ ሁሉም የታሪክ አተላ ሆነ ይገርማል ዛሬሰ ኢትዮጵያኖች ባዮች እኛን ያለማጥፋታቸው??? ሀይላችን እግዚአብሔር ብቻ ነው
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 7 ай бұрын
ይቅር
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱 and wadada one love, rasta🇪🇹
@bettybetty6542
@bettybetty6542 7 ай бұрын
አባቴ እድሜ ከጠና ይስጥዎት በጣአምደስ በሚልሁኔታ አስቀምጠውታል
@dkidane870
@dkidane870 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎ
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 7 ай бұрын
አባቴ እዲሜ ይስጥዋት እግዚአብሔር ይባርኮት😊 አዘጋጅ ትልቅ ክብር ይገባሀል ግን ምን አለ በሂወት እያሉ እንህ ትልቅ ስው አባት ስለ ወልቃይት ፀገዴ ብትጠትቃቸው መልካም ነበር ምክንያቱም ከባለቤቱ መስማት ትልቅ ነገር የመስለኛል አመስግናሎሁ ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 7 ай бұрын
ቀደም ብለው ተከዜ ነው ወሰናችን ብለዋል! አልሰማህም?
@user-pc5fm4kv3g
@user-pc5fm4kv3g 7 ай бұрын
Thank you brother to give presentation
@Gebrat254
@Gebrat254 7 ай бұрын
ሀገርን የሚያኮራ ስራ ነው የሰሩት ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@TsgahunGeleso-lt7ub
@TsgahunGeleso-lt7ub 7 ай бұрын
ይኑርልን ጄግናችን❤❤
@gwalbo7547
@gwalbo7547 7 ай бұрын
What a respectful, full of grace and insightful father! Remain Blessed Abundantly! I really appreciate and thank you, my brother who presented this plate for your audience. Keep up the good work!
@alfredFreeman-qq9yn
@alfredFreeman-qq9yn 7 ай бұрын
🇮🇱"degg ityopyawe mebil"😎😇😎, rasta🇪🇹
@SofanitWorku
@SofanitWorku 7 ай бұрын
ከአፄዎቹ እንደ አፄ ዮሐንስ የምወደው የለም እኛ በጀግኖቹ የተሞላ የለም እኮ ወይ አለማወቅ
@kkmm5988
@kkmm5988 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጋዜጠኛው እኒህን የሀገር ባለውለታ ስላቀረብክና ላሁኑ ትውልድ ለኛ ስላሳወክን። ኣዋሳ ዩኒበርሰቲ ነው የተማርኩት እና እሳቸው እንደቆረቆሯት አላውቅም ነበረ።
@soyegerado6831
@soyegerado6831 7 ай бұрын
እውነተኛ እድሜ ጠገብ አባት።
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 7 ай бұрын
ድንቅ ታሪክ ከዋናው ሰራተኛ መስማት። በብዙ ሥራቸው የሚታወቁት በትጋታቸውና በሥራ መውደዳቸው እጅግ የተከበሩ ታላቅ የኢትዮጵያ ቅርስ ከነዘራቸው ጭምር ለኢትዮጵያ በረከት ናቸው ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም።!!!
@user-pj8mz6jn6d
@user-pj8mz6jn6d 7 ай бұрын
ዘራቸው ማ በድሮን እና በባእድ ሰራዊ ተጨፈጨፉ፥ ታረዱ ፥ኢትዮጵያ ከሀዲ ናት
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 7 ай бұрын
@@user-pj8mz6jn6dexactly so sad
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 7 ай бұрын
@@user-pj8mz6jn6d ወሬኛ! ኢትዮጵያ ምን፣ታድርግህ? ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅለል አ፣ታፍርምና ማንን ተጠያቂ ልታደርግ ፈልገህ ይሆን? አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው ሆነ ነገሩና እናትነቷ ክደህ ጡቷን ነክሰህ እንደገና አንተው መልሰህ ከሃዲ ትላታለህ? የእርጉም ልጅ እንጂ የእናት ክ፣ህደት አልተለመደምና።
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 7 ай бұрын
አቤት ለዛ ። ደስስስየላል 💚💛❤️
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይሰጦት ዘንድ ልመናዬ ነው የኔ ድንቅ አባት!!!!
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 7 ай бұрын
Let God bless our great leaders of the time His Emperial Majisty HS the 1st, Ras Mengesha, thank Endalegeta
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 7 ай бұрын
እንደው የእግዝኣብሄር ስራ ሁሉም ኣልፈው ኣባታችን ግን በእድሜ ስለኣቆያሃቸው እጅግ ተደንቅያለው❤
@yayineabebasolomon5591
@yayineabebasolomon5591 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነዎት ክብር ይስጥልን ❤❤❤❤
@yared2112
@yared2112 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዎት ጀግና !
@Gelane1
@Gelane1 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዕንቁዎች አሁንም አሉ አሁንም ዘመኖት ይባረክ 🙏
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 7 ай бұрын
Endu pleas show us the gift clearlly .thank you Prince Mengesha Seume . Ethiopia loves you as you love her
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 7 ай бұрын
እድሜ ይጨምርለዎት
@captainayub6482
@captainayub6482 7 ай бұрын
ዛሬ ቅርስ ስላመጣህ ደሞ ደግሞ ያሳይህ ይባርክህ እሳቸውንሳይ አንተግን አረጀህ መፆፍ ብቻ አይደለም ተነስ ባክህ ላንተም ነው ላዳመጥክ አብዝቶ ይባርከን ይባርክህ🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@queenofshebatransportation7268
@queenofshebatransportation7268 7 ай бұрын
Ras Mengesha Sium is a great person
@tekolaweldu4235
@tekolaweldu4235 7 ай бұрын
ተጋሩ በእግዚአብሄር የሚያምኑ መሪዎች ስለ ነበሩ ቅንነት ነበራቸዉ። እግዚአብሄር የማያምን ግን ወንድሙ ይገድላል ቤተክርስቲያን ያፈርሳል ካህናት ይጨፈጭፋል።
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 7 ай бұрын
ጌታየ ሉኡል ራስ መንገሻ ስዮም በጣም የምወዳቸዉና የማከብራቸዉ ጀግና መኳንት ናቸዉ በተለይ ወላጅ አባቴ በትግርኛ በ1963 አመተ ምህረት መቐለ የሚል መፃህፉ ፅፎ ሉኡልነትዋንና ልእል ል አይ ዳን የሚገልፅ አነስተኛ መፀሀፉ ነበረት ወላጅ አባቴ በወቅቱ በሻለቃ መአረግ 6ኛ ብርጌድ መምርያ አስተዳደር በነበረበት ወቅት ነበር ጦ/ር ሠፈሩም ኩሃ ከተማ ዳር ነበር በዘን ግዜ ጦሩን ሲጐበኙ የሚየሣይ እንዘ የሆነ በማንም አጅ የለለች ፎቶ ጌታየ ሉኡል መንገሻ በጌልማሣ እድሚያቸዉ ከሙሉ የሉኡል አልበሣት በሀገሪቱ መኰንኖች አጃቢነት በወላጅ አባቴ የዛኑ ሻለቃ ሀይሌ ዘዉዴ የሠልፉአሰጒብኝነት የሚያሣይ ነዉ እኔ አሜርካን ሀገር ነዉ የምኖረዉ ታማኝ ሰዉ(ቤተሠብ) ቢገኝ ለመላክ ፍቃደኛ ነኝ
@drendalamawat15
@drendalamawat15 7 ай бұрын
I would love to get that picture!
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 7 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይጨምርልዎ።
@berheabai7594
@berheabai7594 7 ай бұрын
Thank you Endale for inviting the legendary man grand son of emperor Youhannes. I’m great full to listened and understand him on this show.
@zortebo
@zortebo 7 ай бұрын
ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም! እናከብርዎታለን! እናደንቅዎታለን! ረጅም እድሜ እንመኝልዎታልን!!
@user-hm3ii8rk6g
@user-hm3ii8rk6g 7 ай бұрын
በራሕ ገንበር የ ሠላም ኾይኑ እዩዋ ልዓዲ በልየ , ወድላሕምና የባሃል ነይሩ1967
@user-ov9il4tj9i
@user-ov9il4tj9i 6 ай бұрын
thanks for the media interviewing this big Father it is very impressive history. long live for our Father.
@fiqrugeleto6007
@fiqrugeleto6007 7 ай бұрын
Truly an Ethiopian ❤May God bless His Highness
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 ай бұрын
እድሜ ጠገብ አዛውንት የኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክ አብሳሪ ናቸው
@VDT.2023
@VDT.2023 7 ай бұрын
አባታችለን ልኡል ራስ መንገሻ ስዮም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስለሰጣቸው ጌታን አመሰግናለው። ብዙ ነገር ተምረናል ለእርስዎ ያለኝ ክብርና ፍቅር ትልቅ ነው ።
@meselehailu749
@meselehailu749 7 ай бұрын
God Bless you and wish you long live 🙏
@kassas4
@kassas4 7 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ግርማ ሞገሶ እንዴት ያምራል
@millionmathewos8965
@millionmathewos8965 7 ай бұрын
Thank you 🎉 Revolutionary father in Reactionary system!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 ай бұрын
ትልቅ የሀገር ባለውለታን በዚህ መድረክ ማየት እድሜ እና ጤና እመኛለሁ የነበሩ እንዲህ ለትውልድ ያስፈልጋሉ ተባረኩ
@fantaneshejigu6467
@fantaneshejigu6467 7 ай бұрын
የማከብርህ ወንድሜ
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 7 ай бұрын
እንዳለ ጌታ በጣም የምትመሰገን ትሁት ሰው ነህ ።
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s 7 ай бұрын
እንዴት ደሰ እንዳለኝ አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@gimjaamare509
@gimjaamare509 7 ай бұрын
Thanks NBC TH Honorable Luel Ras Menghesha Seyoum is respectful hard worker Enginer .I saw Awassa 1960 and 2018 big change because of him memory excellent long live.Nice to listen to you!
@samieyob8353
@samieyob8353 7 ай бұрын
Hero Wedi TIGRAY ❤💛💪👑
@hahu3881
@hahu3881 7 ай бұрын
Endale, many thanks! This is a treasure.
@agas1974
@agas1974 7 ай бұрын
It was wonderful!!!!!!
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 7 ай бұрын
❤ I love and respect Luol Mengsh, you're a unique and clever from Royal family very close to Angeles, and Kudosan so God bless you, dear! So far has been extending and waiting in whole your world love you our father. I'm extremely excited about your speech that interested me. Thank you so much !
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 7 ай бұрын
Abatachin nurilin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 7 ай бұрын
እንደነዚሕ አይነት ታላላቅ የአገር ባለውለታዎች ምነው አንደገና። ቢፈጠሩ ያሰኛል !!!
@lukewarm170
@lukewarm170 21 күн бұрын
ዋዉ ጋዜጠኛው ስላቀርባቸው በጣም እና መስግናለን ዬሀንስን ታሪክ ግን ያነበበ የተመራመረ በኢትዮጵያበኤርትራ በህቡም በነበሩት ንጉሶች ላይ እንዲሁ በወሎ እና በጎጃም ህዝብ የስሩት ይታውቃል እኔህ በእድሜ አረጋዊ ይባረኩ
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 7 ай бұрын
Kubur Abatachin LEUL RAS MENGESHA SIYUM ke lijinet eske ewket ager wedad hizb akbari ye Tigray kuru abat ye hizb akbari asabi le ager limatina Edget mesrach slehonu kibirna misgana yogebawetal nurulin edmena tena yistilin enwediwotalen ❤💐🙏
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 7 ай бұрын
Endless geta similar ketegbar yetekelakelebeet fetari yitebikih amen amen amen
@rahelkasa2892
@rahelkasa2892 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ራስ መኮንን ስዩም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ከመላ ቤተሰቦት ጋር እውነት ደግ ቤተሰብ ናቸው የማከብራቸው ቤተሰብ ናቸው ደስ ብሎኛል ❤
@fitsumbrhan206
@fitsumbrhan206 7 ай бұрын
ራስመንገሻ ናቸው ከወዲሁ አታምታቱ
@user-wq2qw1gg9t
@user-wq2qw1gg9t 7 ай бұрын
Big respect to Ras mengesha
@getush3423
@getush3423 7 ай бұрын
አያቴ ክቡር ደጃዝማች ኃብተ ሥላሴ በላይነህ የሸዋን አርበኛ ጦር እየመሩ ራስ ስዩም ደግሞ የትግራይን አርበኞች እየመሩ ግንቦት 10 ቀን 1934 ዓም አምባላጌ ላይ የጣሊያኑን የኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ጦር አዝዥ የነበረውና ከአዲስ አበባ ሸሽቶ አምባላጌ መሽጎ የነበረውን ዱክ ዳዎስታን ከእንግሊዞች ጋር በመተባበር ከከፍተኛ ውጊያ በኋላ ከ7000ሺህ ወታደሮቹ ጋር ማርከውታል።
@bettybetty6542
@bettybetty6542 7 ай бұрын
አባቴ ን እስቲ ጠይቅልኝ ጋዜጠኛው የአሁኑ መሪየተባለው ይንን የትግራይህዝብ እረሶ ኢትዮጲያዊነቱን አላስተምረውም ለኢትዮጲያ ሰንት ገፈት ቀማሽነው በኢትዮጲያዊነቱ አሉ የራሱን ወገን ጠላት አሰገ አሰገበቶ የሀገሩን ሰራዊት አሰባስቦ የትግራይን ህዝብ ኢትዮጲያዊ አደለህም ብሎ ጨፈጨፈ አሰጨፈጨፈ ምንይሰማዎታል በልልኝ እባክ
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 7 ай бұрын
❤እድሜን ጤና ይስጥልን
@kidanassefa9985
@kidanassefa9985 7 ай бұрын
I love luel Ras Mengesha Seyoum. He did a lot to Ethiopia. He is a real hard worker. If he didn't leave his country because of political reason he could have change Ethiopia. The streets of Makalle are the fruits of his good job.I am very happy to see him in good shape & very brilliant at this age. I was in junior high school when he leave his country. He is the hero of Ethiopia.
@karozimathestar929
@karozimathestar929 7 ай бұрын
Hawassa too.
@user-be1vc5rq6t
@user-be1vc5rq6t 6 ай бұрын
Betam Des ylal Ayatochen Astawessugn beteseboche nachew ylunal enam Des Alesgn mamaye Astawesugn
@Zelealem.N24
@Zelealem.N24 7 ай бұрын
እንዴት ያለ የሚገርም አቀራረብና አገላለጽ ነው! ክቡርነታቸው (የታይታ ያይደል በተግባር የተደገፈ ሀገር ወዳድነት ያለው) ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም እግዚአብሔር እስከዛሬ ያቆይዎት በምክንያት ነው፡፡ የሰሯቸውን ዘመን ተሸጋሪ ስራዎች ፤ ካለፉት መንግስታት ጋር የነበርዎትን መስተጋብር በእውነቱ ከአንደበትዎ አድምጠን ተደመምን - ታሪክን ከባለታሪኩ፡፡ ማን ያውቃል የእርስዎ መኖር ይህቺን ዕንቁ ሀገራችንን ወዴት እንደሚያሻግራት - በረከትዎ ይደርብን ፣ ቀሪ ዘመንዎንም ‘’እንደበለ ጻማ ወህማም ያድርግልዎ’’ ወንድሜ እንዳለ ጌታ ከበደ (የማዕረግ ስም እንደተሰጠህ አስታውሳለሁ - ዘንግቸው ስለሆነ ይቅርታ) ዕድሜና . . . ለምን የኤሊ አይሆንም . . . ጤናም ይስጥህ ፤ ጸጋህንም ያብዛልህ
@almazbreda
@almazbreda 7 ай бұрын
Big respect❤❤❤❤❤❤
@muluasgedom746
@muluasgedom746 7 ай бұрын
I'm Tigraway who did his part for sure and I believe on tangible results, look what happened to Tigray! I am doing what Tigrayan can do should do for sure so..
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,6 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 8 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 9 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 8 МЛН