bermel Georgis በመጨረሻው ዘመን ይፈልቃል የተባለው ፀበል ብዙ ታምር እየሰራ ነው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 18

  Рет қаралды 21,485

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Жыл бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
1000499896477 የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ንግድ ባንክ
0914817114 ቄስ ተስፋዬ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ
ለበለጠ ስለቦታው ሰላምና ፀጥታ እና ወረዳውንና ቤተክህነቱን ለማገዝ ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት መረጃ የቋራ ወረዳ ቤተክህነት ዋና ፀሀፊ ቄስ ጥበቡ አሻግሬ ብለው 0918557709 ይደዉሉ
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 111
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቄኑ ናፍቀን ስግዳት ያለን ሁላችን እግዚአብሔር ለዝህ ቦታ ያድርሰን 😢አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ርዳን 😢
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ መቼም እንደምገባ አላውቅም ብቻ አንተ የውስጤን ታውቃለህና እስከቤተሰቤ ደጂህ እስከምመጣ ባለንበት አድነን ጠብቀን አደራህን አባቴ 😭😭😭
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Жыл бұрын
ይህን ቅዱስ ስፍራ ለማየትና ለመባረክ ፈጣሪ ይርዳን
@geni581
@geni581 Жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው በቅርቡ ግን የትግራይ ልጅ ስለ ሆንኩ ልክ አዲስ አበባ እንደ ገባው ቀጥታ ወደዛ መሄድ ነው ፍላጎቴ ትግራይ ሳልገባ 😢 ያሳካልሽ ብላቹ በፀለታቹ አስቡኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የውስጤ ታቃለህ እና ስደቴ አሳጥረህ ወደ ስፍራህ አብቃኝ ሀጥያቴን ሳትመለከት አድነኝ🙏
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ለደጅህ አብቃኝ የንስሀ እድሜ ስጠኝ ወጥቼ እዳልቀር አረ አባቴ😢😢😢😢😢
@marta-mk5we
@marta-mk5we Жыл бұрын
ታምረኛው ቅዱሥ ገወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ በሠላም ከዚህ ከአህዛብ ሀገር በሠላም የሀገሬን ምድር እንድረግጥ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አደረሀን ለንሠሀ ሞት አብቃኝ በሀጢያት አዘቀት ውሥጥ ነው ያለሁት 😭😭
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለጠራክ የማታሳፍር ያለሁበትን ርቀት ኣንተ ታቀዋለክ መች እመጣለው እኔ ኣላቀውም ኣባቴ ኣንተ ግን ቀኑን ኣሳጥረክ ባክህ ልለምንክ ከነመናፍቅ የሆኑ ቤተሰቦቼ ሰብስበክ ለደጅክ ኣብቃን
@saradesign9507
@saradesign9507 Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ እኔንም ለደጅሕ አብቃኝ
@muluyifru9196
@muluyifru9196 Жыл бұрын
የዚህን ፀበል ጉዳይ እግዚአብሔር መልስ ይስጥበትእንቆቅልሹን እሱ ይፍታው
@gatalemshife4845
@gatalemshife4845 Жыл бұрын
አባቴ ቅዱሰጌወርጊሰአተለሀገራአብቅተህ ብችልእራሴባልችልለሚያዉቅሠዉሰለትክንአገራችን ሰላምአርግልን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን::
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ሰማአቱ የሊዲያው ንጉስ ለደጅህ አብቃን አሜን 🙏💒💝🌺
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
አቤቱ አመላኬ ሰለሠማእቱ ቅል ክዳ በለህ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሰማእቱ ገዮርጊስ ለደጅህ አብቃንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭
@bezawit1148
@bezawit1148 Жыл бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ማረኝ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
አባቴ አቅም ስጠኝና ለደጅህ ያብቃኝ
@rahelejigu3365
@rahelejigu3365 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄን ቦታ ሳታስረግጠኝ እንዳትገለኝ አደራህን
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃን ከነ መላው ዘመዶቼ አደራህን አባቴ፡፡
@user-lk4wq3sw1v
@user-lk4wq3sw1v Жыл бұрын
አቢቱለደጅህአብቃን😢
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 629 М.
የስውራን ድምፅ የሚሰማበት ልዩ የፀበልና የበረከት ቦታ ! | #ethiopia #Orthodox
56:42
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН