bermel Georgis ስለፀበሉ ተጠራጥሬ ስጠይቅ ሰማዕቱ በቄስ አምሳል ሆኖ አስጠነቀቀኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት

  Рет қаралды 39,480

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

9 ай бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Пікірлер: 151
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመተት ለምንሰቃይ በተለያየ ችግር ላይ ላለን በቸርነቱ ሰማዕቱ ይርዳን ከመጥፎ ሰዎች ይጠብቀን አገራችን ይጠብቅልን አሜን
@zehabesha777
@zehabesha777 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😭
@saramamo5332
@saramamo5332 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@and-ps1pq
@and-ps1pq 9 ай бұрын
ለእኔም
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 9 ай бұрын
Amen
@saron4252
@saron4252 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mimiayele8337
@mimiayele8337 9 ай бұрын
የኔ እመቤት የጻድቃኔዋ ንግስት የጌታዬ የመድሐኒአለም እናት የዘረያቆብ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ
@klbneshshlto
@klbneshshlto 5 ай бұрын
አሜን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 9 ай бұрын
እስከ አንድ አመት ባለው ድረስ ለቦታው ያብቃኛል ብየ አስባለሁ ፍቀድልኝ አምላኬ ሆይ
@habitam
@habitam 9 ай бұрын
እኔ ሁለት ወር ቀረኝ እደ እግዚያብሔር ፍቃድ ሀገሬ ልገባ እዴት እደናፍቁ ለመህድ እህቴ ሁላችንንም ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏❤❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 8 ай бұрын
አሜን😢​@@habitam
@klbneshshlto
@klbneshshlto 5 ай бұрын
እኔ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@Biniyegna
@Biniyegna 9 ай бұрын
ፃድቃንዬ አናቴ ስውሯ ፅላት ያንቺ ስራ ተነግሮ አያልቅም ምስጋና ይደረስሽ
@saramamo5332
@saramamo5332 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zehabesha777
@zehabesha777 9 ай бұрын
አንተን የሰማች የፃድቃኔዋ ማርያም እኔንም ትስማኝ ናፍቃኛለች የወገኖቻችንን ሰቆቃ በቃ ትበለን 😭😭😭
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 9 ай бұрын
Amen
@yoditgalcha557
@yoditgalcha557 9 ай бұрын
በስላሴ እዴት ተመስጬ እደሰማዉት ለኔ የተደረገ እስኪመስለኝ የሚገርመዉ ግን ከተናገረዉ ዉስጥ ለኔ የሚጠቅም ነገር አጊቼበታለዉ ላተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
ፃድቃኔ ማሪያም እኔንም ካእብደት አድነኛላች ካአማኑኤልገ ላሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ያብቀኝ ካስደት ማልስ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ለአንተ የደረሰች የፃድቃኔዋ ማርያም የጊሸኗ እመቤት የአክሱሟ ንግስት ለኛም ትድርስልን አሜን፫❤🙏 እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን💒🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 9 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤
@user-ph4zt7vw3u
@user-ph4zt7vw3u 9 ай бұрын
አሜን፫
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 9 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እማ ፍቅር ለኔ እንደደረሰችልኝ ለናንተም ትድረስላችሁ ብቻ ጠብቋት ትደርሳለች ከሞት አድናኛለች
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን ላንች የደረሰች ለኛም ትድረሰ😢😢😢
@Biyu151
@Biyu151 Ай бұрын
Amen Amen Amen bederesechlign lenem uff😢
@naqawanawaea
@naqawanawaea 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝ 😢
@user-ph4zt7vw3u
@user-ph4zt7vw3u 9 ай бұрын
የፃድቃኔዋ ንግስት እመብረሀን መንገዴን ሁሉ አስተካክይልኝ ስደተኞች እህት ወንድሞቸን ወደ ሀገራችን ሰብስቢን ለንስሐ አብቂን
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 6 күн бұрын
ወንድማችን ዘማሪ ዳዊት ከምስክርነቱ መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ዘምርልን አዎ ይዘምርልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
@Dink159
@Dink159 9 ай бұрын
ለኔም እጅግ ብዙ ነገር አርጋልኛለች ፃድቃኔ ማርያም የጌታዬ እናት የኔ እመቤት ርህርሂተ ህሊና❤ከሞት አፋፍ አውጥታ ከልጇ አማልዳ አስታርቃ በስጋ በነፍ ሕይወቴ ተባርኮ አለው በትዳር በልጅ ባርካኝ😢❤❤❤ እናቱን የሰጠን ቸሩ አምላካች ይክበር ይመስገን🙏🥰
@rahelworku5561
@rahelworku5561 9 ай бұрын
የፃድቃነ ንግሰት እመቤቴ ላንተ የደረሰቸ ለኔም ከነ ቤተሰቦቸ ትደረሰልን እናፍቃታለው ለመሄድ እወድሸለው እመብርሃን
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 ай бұрын
የጊዮርጊስ አምላክ ስለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብለህ አስበን ለደጅህ አብቃን ከስደት መልሰን😭😭😭😭💟
@user-hn6wx9uz7h
@user-hn6wx9uz7h 3 ай бұрын
እርርት እናት የሰጠን አምላክ ይመስገን የድንግል ቃል ኪዳን ይጠብቁን።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 ай бұрын
የሰማአቱ አለቃ ሀያሉ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እስከነ ልጆቼ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@danieleyassu5346
@danieleyassu5346 3 ай бұрын
ኣሜን ቅዱስ ጊዪርጊስ ይድረስልን፡የ ቅድስቲ ድንግል ማርያም በረከት ረዲኤት ኣይለየን።
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
ሣይቀደሱ ሥጋ ወደሙ ሳይቀበሉ የወለዱት ትውልድ የሰይጣን መጫወቻ ሆኗል። ትዳር ሲመሰረት በቤተክርስቲያን ቢሆን መልካም ነው እግዚአብሔር እውቅና የሚሰጠው ትዳር ይሆናል።
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 9 ай бұрын
አባቴ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምራትህን መስማት ብቻ ሳይሆን እኔንም ከነ ልጆቼ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ኡፍፍ እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት ሰማቱ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰዉ ለደጅ ያብቃን ከስደት መልስ
@user-sh6lb3mc2h
@user-sh6lb3mc2h 9 ай бұрын
በሰመአብ አንተን የሰማች የፃድቃኔዋ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔንም ትስማኝ😢😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 9 ай бұрын
አዳልሞቴ የቤተሰብ ዛር ባህሪዉ ጫት ያስቅማል በሀይማኖት ያጠራጥራል ስዕል አድህኖ ያሰድባል በመጨረሻም ሀይማኖት ያስቀይራል
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 9 ай бұрын
አዛኝቷ የወደቁትን የምታነሳ ወላዲተ አምላክ የክብር ክብር ይደረሳት ሰማዕቱ አባየ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ለደጅህ አብቃኝ ወንደማችን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አሜን አሜን አሜን
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
ክብር ለእመቤታችን ለወላዲት አምላክ❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏🥰🤲
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ny2kk4cz5f
@user-ny2kk4cz5f 8 ай бұрын
መንገዱ እንዴት ነው ጠሩነቱስ አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ጎጎሁኝ አምላክ ለዚህ አብቃኝ ቅዱስ ጅወርግስ ለደጅህ አብቃኝ
@habitam
@habitam 9 ай бұрын
ማነው እደኔ ከስደት መልስ ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ለመህድ የጎጎ 😭የውነት እዴት ለመህድ እደቸኮልኩ ክፍ ቢኖረኝ በበረኩ ብዬ ተመኘው ሁሉንም ሲናገር ስሰማ በቅናት ይደፋኛል 😭ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ስደተኛዋን ባርያህን አስራተ ስላሴን ለደጅህ አብቃኝ 🙏በጣም ናፍቅያለዉ 😭😭😭
@merimeri5901
@merimeri5901 Ай бұрын
አሜን በእውነት እኔም እንደጓጓሁ😢😢😢
@andinetyismunigus9426
@andinetyismunigus9426 9 ай бұрын
ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህና ለበረከትህ አብቃን ነብሴን አደራ
@hffgtt9869
@hffgtt9869 9 ай бұрын
ኤፍታህ በለኝ ኣምላከ ቅዱሳን ኣባቶቼ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ጥራኝ 🤲
@monashmeis8445
@monashmeis8445 9 ай бұрын
ፆድቃኔማሬያም እናቴ ክብረምስጋና ያገባሻል እመብረሐን እመብዙሐን የአድየ እናት
@AynalemWeldegiorgis
@AynalemWeldegiorgis 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ሥራው ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@alemgosa774
@alemgosa774 2 ай бұрын
ምንም ማጋን የልለበት እውነት ያላዬ አያቀውም አባቴ ሰመአቱ ቅድስ ገወርጊስ ይክበር ይመስገን
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 ай бұрын
ደግመን ደጅህን እንድንረግጥ ርዳን፣ሀገራችንን ሰላም አድርግልን፣አሜን።
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 9 ай бұрын
እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
@user-xm9qx8qw8j
@user-xm9qx8qw8j 9 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ ትዕግስት እና ሠለም ስጠኝ❤❤❤❤😢😢😢😢
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 8 ай бұрын
ጎን ለጎን ከመቀመጥ ፊት ለፊት መሆን ይሻላል ጠያቂው ሌላ ወንበር ያስፈልግሃል
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤እናቴ ፃድቃኔ ማርያም አንተን የሰማች እኛንም ትስማን❤❤❤❤❤❤
@bruk2122
@bruk2122 5 ай бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ ሆይ እርዳኝ የገንዝብ ችግር አገዶ ከቦታህ እንዳልቀር እርዳኝ የልዳው ሰማዕት እርዳኝ
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 9 ай бұрын
እንኳን ደህናመጣህ ወድም ዳዊት በርሚል ቅዱስ ጌወርጊስ ሲከፈት ተሎተሎእንድትነግርን
@monashmeis8445
@monashmeis8445 9 ай бұрын
ቸሩመደሐኒአለም ሆይ እኞንም በስትያለንውንለደጅ አብቃን ሰመአቱ ቅድስጌወረጊስሆይለደጅሕ አብቃን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 8 ай бұрын
Amen Amen amen Amen Amen Amen amen amen Amen amen
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉❤❤❤Enyanim Laa Bakati yaa dirsan
@user-py9sy2ck1h
@user-py9sy2ck1h 8 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 ай бұрын
ሰማፀቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ለኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ይድረሰን ❤❤❤
@birhanemitiku7159
@birhanemitiku7159 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
አቤቱለንስሀሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢
@user-cw9ni4hc9g
@user-cw9ni4hc9g 2 ай бұрын
አሜን ለኛም ይደረግልን😢😢😢😢
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 8 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ለቅዱስ ቦታው ያብቃን
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
እልልል ተመስገን ደስ ሚል ምስክርነት
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 9 ай бұрын
እኛንም ለደጅህ አብቃን
@user-qx1nf7cm7h
@user-qx1nf7cm7h 9 ай бұрын
ቅዱስጊዎርጊስ እኛንም ለመፀበል ያብቃን የዛስው ይበለን አሜን።
@bettyabera317
@bettyabera317 9 ай бұрын
እባካቹህ አሁን ላይ መከፈቱን አረጋግጣቹ ንገሩን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 9 ай бұрын
እመቤቴ ድቅ እናት ለደጅሽ አብቃን❤❤❤
@user-dn8fz3fw6z
@user-dn8fz3fw6z 9 ай бұрын
ኣግዛብህር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-nl6hl1wz7f
@user-nl6hl1wz7f 7 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
@mestawet438
@mestawet438 9 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እባክህ እኔንም ስማኚ
@bezatemir5402
@bezatemir5402 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኔንም ለደጅክ አብቃኝ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 2 ай бұрын
ፈጣሪዬ አንተ አስበኝ 😢😢😢
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
ቦታው መስቀል ዓደባባይ ነው።
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 8 ай бұрын
ለደጅክ አብቃኝ ያሳደከኝ ሰማይቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጭንቀቴን አቅልልኝ 😢😢😢😢😢
@biniam9156
@biniam9156 9 ай бұрын
egziabiher yetemesegene yhun
@user-tr6fs8wj4m
@user-tr6fs8wj4m 8 ай бұрын
Enem menyot new Egziyabher yabqan😢❤ bexam yasferal gen
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድሞቺ ሰማዕቱ በረከቱ ይድረሰን እመብረሀን እኛንም ትፈውሰን
@lamrotwerkutesfaye996
@lamrotwerkutesfaye996 Ай бұрын
Fekdelge feresegeaw abate😭😭🙏🙏
@user-sj7mo1sh4q
@user-sj7mo1sh4q 7 ай бұрын
Amin🎉🎉
@JohniAyalew
@JohniAyalew Ай бұрын
ጻድቃኔዋ ማርያም እናቴ የኔንም ጥያቄ መልሽልኝ አሜን
@urumyaasafi5480
@urumyaasafi5480 9 ай бұрын
Ameen ameen ameen
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳን❤❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 9 ай бұрын
Amen
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 8 ай бұрын
እረ ትልቋ እናቴ እኔንም ከሞት ጠላቴ ካዘጋጀብኝ ወጥመድ አውጭኝ እና ታሪኬን ቀይረሽው ለምስክርነት አብቂኝ።
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 9 ай бұрын
Yeqdus gorgeous bereketu ayfeleyena
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 8 ай бұрын
እሳይ ❤❤❤❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 9 ай бұрын
selamay negar setotaw EGZEABEHEIR yemesgan🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻
@Addis-cewata
@Addis-cewata 9 ай бұрын
Temasgen ❤mehari abbate
@almazhailu8748
@almazhailu8748 9 ай бұрын
ፀበሉ መሄድ ተጀምረዋል እዴ? እባካቹ ንገሩን 🙏
@almazalebachew-p1s
@almazalebachew-p1s Ай бұрын
አፀደማርየም
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 9 ай бұрын
Metadel new ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 ай бұрын
Emeya enata😘😘😘😘😘
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
በዕምነትህ ሙሉ ሁን መጠራጠር ዓያስፈልግም።
@Atifra1532
@Atifra1532 9 ай бұрын
የሚጠራጠረው ወንጌልን አባቶች ጠንቅቀው ስላላስተማሩት ነው ከቅዳሴ ይልቅ ወጣቱን ከገሀነብ እሳት የሚጠብቀው የመድሀኒያለም የወንጌል ትምህርቱ ብቻ ነው ያኔ ብልጥ ና ጠንቃቃ እንሆናለን ያኔ መሰናክል ሁሉ የተመቸ መንገድ ይሆናል ለንስሀና ለበጎ ስራዎች ቅርብ እንሆናለን አሁን ያለነው አማኞች አይሁድ ሆነናል ክርስትና ያለ ኢየሱስ የተደረመሰ ድልድይ እንደማያሻግር ወንዘ ገሀነብ መውደቅ ነው ከተሳሳትኩ ልታረም እችላለሁ ከቀቀኖና ይልቅ መድሀኒያለም በመስቀሉ የሞተልኝ ነው ለኔ ቀኖናዬ መሲሁ ለኔ እጁን በትልቅ ሚስማር አስቀድዶ፣ሆዱን በጦር አስወግቶ እኔ ቀኖና ውግዘት እየፈራሁ ከእየሱስ ፉቅር የትም አልወጣም ሀይማኖቴም ቀጥታ ተዋህዶ ነች ማንም ንቅንቅ አያረገኝም በሀጥያት ብሰነከልም ዘንድ ልብ በሉ ዘፈን እና አንዳንድ ለስላሴ ያልተዘመሩ መዝሙሮች ዞሮ ዞሮ ዘፈን ነው ለዛውም በረብሻ የሚዘመር ፔንጤ ሆንሽ ኦርቶዶክስ መዝሙርህ ሶርአት ይኑረው ቅዱሳን ሆኑ ቅዱስ መላእክቶቹ ሁሉ 30 ቀን በሙሉ ፀጋህ ፀጋህ እያሉ ሲዘምሩ በደስታ የሚውሉት ለአንድ ለሶስቱ ስላሴዎች እንጂ ለመላእክቶቾ አይደሉም ቀተለይ የኦርቶዶክስ ድብቅ አይሁዶች ከኢየስስ ላይ እጃቹሁን አንሱልን እንዳንበት እየሱስ የሌላቸው ሙስሊሞች የት እንደሚሄዱ እናውቃለን ነቢይ ተብየው የት እንደወረደ እናውቃለን ያለ ድንግል ልጅ ወደ አባታችን ቤት መንግስተሰማይ የሚወስድ ድልድይ የለም እንዳትታለሉ አሁን ያሉ መምህራኖች ባህል ሱሴ ጠላና ውስኪ የኪስ ገንዘብ ለምን ይቅርብኝ ናቸው ዮቲውበሮቹ ደሞ ዝሙተኞቹን የማይናኩ ዘፋኞችን የማይገስፁ ልወደድ ባይ አባቶች በነጠላ ተተጀቡነው አባባል ደርድረው ላይካቸውን ወዳጆቻቸውን አስደስተው አዝናንተው ሽል የሚሉ አስመሳዮች ናቸው አስተውሉ ክርስትና ፈተና አለው አለም ከተመቸችህ ተጠራጠር ክርስትና ላይኛው መንገድ መጥረግ እንጂ ለዚችኛዋ መመቻቻ አይደለም አለም በሳጥናኤል ተጠልፋ ቤተክርሰቲያኖች እንኳን በጠንቋይ፣በአደንዛዥ፣በሰዶሞች፣በፖለቲከኞች ተወራለች የኛ ድርሻ ቃሉን ወንጌሉን መማር ማስተማር የሚነቃው ይዳን አንኳኩ ይከፐትላቹሀል አትፉሩ አለም የእግዛብሄር ነች
@kelemlove4937
@kelemlove4937 9 ай бұрын
ሰማእቱ ከጭንቄ አሳርፈህኝ መልካምና አስተዋይ ልጅ እንዳሳቀፍከኝ ይሄን የተቀደሰ ቦታህን አሳየኝ
@SURAprofwondesen
@SURAprofwondesen 9 ай бұрын
amlak hoye ye senafethe emetakle emnet setengh
@user-hm6ky8bq2v
@user-hm6ky8bq2v 6 ай бұрын
ምነዉ እኛን ገንዘብ የሌለን እንድነሔድ ብትረዱን አኛም ገንዘብ ሲኖረን ለሌላዉ እንረዳለን እባካችሁ በጉጉት አለቅን አሱ ይርዳን
@LameBora-zm7qj
@LameBora-zm7qj Ай бұрын
አሁን በምን ደረጃ ላይ ይገኛል
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t 5 ай бұрын
ኡፉ እደው ጓጉቼ ልሞተ ነው ከስት መልስ እስኪሄድ 😢😢😢
@user-hp8zd2ii8c
@user-hp8zd2ii8c 2 ай бұрын
Yeni enat weladit amilak emberhan embezuhan welelayetu embet Fetno derashu ymot deb ida yin wed hiywet yekeyresh baftert andebet hulu simesh yekeber yihun
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 9 ай бұрын
የቀድሞ ምግባሩ ጋር የሚመሳሰል ወጣት ነው እኔም ፍስሃፅዮን የፃድቃኔዋ እመቤት መሻቴን ፈፅሚልኝ 🙏🙏🙏
@TademanTade-px5bj
@TademanTade-px5bj 9 ай бұрын
የቀድሞ ምግባሩ ምን ነበር
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 9 ай бұрын
እረ የሰማእቱ ተአምር ተነግሮ አያልቅም
@asqualkidanemariam8449
@asqualkidanemariam8449 4 ай бұрын
የት ኣከባቢ ነው ደስ ይላል ቦታውግን የትነው
@wossemain1539
@wossemain1539 9 ай бұрын
Elllllllllle emaberhan dagou enat
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 3 ай бұрын
አባቴ ደጅክ ልመጣ ፪2ወር ቀርኝ
@yenantw21
@yenantw21 9 ай бұрын
የመቼውን ነው የምታቀርቡልን የቆየ ነው ወይስ አሁንም አገልግሎት አለ ቆሞዋል ተብለው ነበረ?
@user-is6ce9pt8z
@user-is6ce9pt8z 9 ай бұрын
መቸ ነው የሀድክ እባክህ ኣሁን ኮሀነ መሀድ እፈልጋለሁ ይቻላል ይሆን ዎይ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 9 ай бұрын
አብዮት አደባባይ ስሉ ኦርቶዶክሶች እንዴት እንደምያስጠሉኝ ❌ መስቀል አደባባይ እንዳይሉ✝️✝️✝️✝️✝️ አህዛቦች እንኳን እንደዛ የማይሉት
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,1 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 201 М.
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН