bermel Georgis በሰማይ እመቤታችንና ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ቆመው ሲለምኑ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 13,547

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

7 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 69
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979
አሜን አሜን አሜን! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
@user-fc8bn7dp5q
@user-fc8bn7dp5q
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔንም በሰላምለደጅህ አብቃኝ ስደቴን በሰላም ጨርሸ ለቅድስት ሀገሬ እና ለቅዱስ ደጅህ አብቃኝ እርዳኝ በስደት ያለነውንም አስበን አሜን አሜን አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት አባቴ ኢየሱስ ክርሰቶስ አባቴ ሆይ መጀመርያ እኔም ቤተሰቦቼን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃን ፈውሰን ለበረከቱን አሳትፍኝ የተዋህዶ የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ወዳጆች ቅድሰተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ አሜንንን🙏❤🙏
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን የወንቅሸቱን ቅዱስ ገብርኤልን በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስን አምላኬ በሕይወት ሳለሁ ይሕን ታአምር አሳዬኝ ፈጣሪዬ በፀሎት አስቡኝ ዉድ ምዕመናን 😢😢😢😢😢😢
@-ly8jj
@-ly8jj
ታድላችሁ🎉ሰማእቱ እኛንምለደጁያብቃን❤❤❤
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i
ሰማእቱ ለደጂህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን አስበን❤🕊🙏💒
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y
የዳናችሁ የተፈወሳችሁ እሰይ እልልልልል ጨረሶ ይማራችሁ ሰመአት ቅዱስ ጊዎርጊስ በምኞት እዳንስቀረን ለደጁ ያብቃል 🤲
@gfugufyfuf8409
@gfugufyfuf8409
ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርግስ ለደጅህ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤️❤️
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ይፍቅዲ አሜን አሜንአሜን
@abebatadege7708
@abebatadege7708
እናንተን የፈወሰ አምላክ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏
@user-lw2nj9vh4l
@user-lw2nj9vh4l
ደስ የሚል የፈውስ ቦታ ለመናገር እንኳን ከአይምሮ በላይ ነው ሁሉም ማየት ያለበት ቦታ ነው አሁንም ለደጁ ያብቃኝ አሁን እኮ እኔ ትልቅ ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-eh4qe3ku9p
@user-eh4qe3ku9p
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ድረስልኝ እናቴን ማርልኝ ሰማእቱ ከሷጋ መጥቸ ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏 የድንግል ማርያምልጅ ከጭንቀት ገላግለኝ አባቴ😢😢😢😢🙏 ደጅህ ደርሸ እኔም ቦታህን ለመርገጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@BilenFre
@BilenFre
bermeal kidus georgis le beteh abkagie
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j
ሰማይቱ አንንም ልደጅህ ይባቃኝ የስደት ኑርዬ በስላም cherse
@LidiyaTsegaye-rj1tw
@LidiyaTsegaye-rj1tw
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት
@ye_mikael
@ye_mikael
ክብር ምስጋና ለፍጥረታት ሁሉ ጌታ😢❤
@astekastek1000
@astekastek1000
ተመስገን ፈፅሞ ይማራቹ እልል ሰማቱ ምስጋና ይድረሰዉ እኛም ለደጅ ያብቃን
@user-ru2qp8vg3u
@user-ru2qp8vg3u
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ወንድማችን እኔም ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለሁ እና የእሞ ወይም የዋትስአብ ቁጥራቹሁን ፃፉሉን እባካቹሁ🤲🤲🤲✝️🥰🥰🥰
@seblejemaneh5590
@seblejemaneh5590
ሰመአቱሁ ቅዱስ ጎሆሪሰ አኔና እሰከቤተሰቦቼ ለደጁ አንደያበቃን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ፀጌ ማርያም ነኝ
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣምላኽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጻሜችን ያሳምርልን ኣሜን
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 4,7 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН