No video

bermel Georgis ሬሳዬ ነበር የሄደው ሰው አርጎ መለሰኝ መላእክቶችንም አይ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 29,678

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

8 ай бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 190
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
እየጠራሁህ ነው ከነቤተሠቤ ለደጅህ አብቃኝ በሠላም ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ አማላጄ ከአባቴ ጋር አስታርቀኝ አስከፍቸዋለሁ ሩሩህ ነው በልጁ አይጨክንም
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 8 ай бұрын
Enem. Eza lemegenagnet yabkan. Behiwote minim neger endezih temegniche alawukim.
@Emawaytarekegn
@Emawaytarekegn 8 ай бұрын
Amen hulachenenem yasetareken
@user-zs4dt4vi9j
@user-zs4dt4vi9j 8 ай бұрын
Amen 🤲🤲😭🤲
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 4 ай бұрын
ይድረስልሽ
@marthademissie802
@marthademissie802 8 ай бұрын
አሜን!ላንቺ የደረሰ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን።
@atniidontknow5357
@atniidontknow5357 5 ай бұрын
።።።።።።።።😅😅
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
አሜን
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 8 ай бұрын
ሰመኣቱ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ አደራክን ቅዱስ ጊዮርጊስ እወድካለሁ🙏❤
@user-cz1zz2gk2g
@user-cz1zz2gk2g 8 ай бұрын
ክብር ለእግዛብሔር ይሁን🙏 ✝️💒⛪️
@tigikidan5825
@tigikidan5825 8 ай бұрын
ክርስቲያን ያደርግኸኝ አምላኬ መርጠኸኝ ስለሆነ አመሰግንሃለሁ እናታችን ላንች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
@tiruneshiwale8920
@tiruneshiwale8920 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ከፈጣሬ አስታርቀኝ❤❤❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
አሜንንንን
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ሰማእቱ እኛንም ስደተኞችን ይርዳን❤🙏
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 8 ай бұрын
እልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እሕታችን ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ የኔንም እሕት እንደፈወስሕልኝ አሁንም እኔንም የቀሩትን ቤተሰቦቼን ለደጅሕ አብቃን❤❤❤
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 ай бұрын
ታድለሽ መቼ ነበር የሄደችው እህትሽ
@user-jc2te8qs7z
@user-jc2te8qs7z 8 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ሰማይቱ ለደጁ ያብቃን
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@-ly8jj
@-ly8jj 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን🎉ሰማእቱ ለደጅህ አበቃን🎉
@asmarechmekonin8080
@asmarechmekonin8080 7 ай бұрын
እባክህ ሰማአቱ ቁዱስ ጊወርጊስ ሆይ ደጅህ አድርሰህ ማረኝ
@helenamare2628
@helenamare2628 8 ай бұрын
አሜን!ላንቺ የደረሰ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለአመተየሱስ ይድረስልኝ ወንድሞች በፀሎታቹ አስቡኝ
@hhabeba925
@hhabeba925 8 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኛ ግን እግዚአብሔር እንዴት ነው የሚወደን ይደንቀኛል በዚህ ዘመን ሃጥያት በበዛበት ለኛ ለመዳን ፍቅሩን አበዛልን ❤ ስማእቱ ኣባቴ ለኔም ልፈወስ ጥራኝ ለደጅህ ምን ቦታ ኣይገድብህም ና ወደኔ ገብኘን ኦ ፈጥኖ ሬድኤት 😢
@user-wi6gd8kf1f
@user-wi6gd8kf1f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ እስከቤተሰቦቼ እስከጎደኞቼ እስከጎሮቤቶቼ
@elenioda8835
@elenioda8835 5 ай бұрын
ገንዘብ መንፈሳዊ ህይወታችሁን እንዳይቀይርባችሁ ተጠንቀቁ።በጣም ደስ ይላል።እኛንም የሰማዕቱ በረከት አይለየን።ባለንበት በረከቱን ያድለን አባታችን።ሁሉንም በፍቅር ነው የምሰማው።በፍቅር እንድትዘልቁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
አሜን አምላክ ምንኛ ቸር ነው የሚያድናቸውን እሱ ያውቃል ክብር ለሱ ይሁን ስንት መዳኛ ሰጠን ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው የኔ ጌታ ቃል የለኝም ስለዛ ቦታ ለመናገር ክበርልኝ የኔ እሩሩ አባት ለኔም ለአጥያተኛዋ ባርያክን ማረኝ ችግሬን ፈተናዬን ታውቅ የለ ካንተ በላይ የሚያውቀኝ የለም አባቴ እባክክ በቃሽ በለኝ ፈተናዎቼ ሁሉ ለመልካምም ይሁኑልኝ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ የምክስ አምላክ ነክ ሳትምረኝ አትግደለኝ ለንስሐም አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ ባይገባኝም የቤተሰቤንም ችግር አንተ ፍታልኝ
@siembrhane3858
@siembrhane3858 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌርጉዩስ ወደ ደጅህ አብቃኝ
@elenioda8835
@elenioda8835 5 ай бұрын
እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዬርጉስ ሟረሽ።ላንቹ የደረሰ ሰማዕት ለእኛም ይላክልን አሜን።
@belanezewdululseged6669
@belanezewdululseged6669 6 ай бұрын
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊዮስ ከነልጆቼ ደጅህ እንድደርስ እርዳኝ.
@Efrata210
@Efrata210 6 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን❤
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ ሀያሉ ሰማዕት ለእኔም ድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@merhawihailemariam9551
@merhawihailemariam9551 8 ай бұрын
Nanchi zederese kudus gorgus amlakvydresenn❤❤❤❤
@natnaelalem270
@natnaelalem270 8 ай бұрын
ሰማአቱ ለደጁህ አብቃን አንተም ብዙ ስላነቃሀን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@salamsalamsalamsalam6977
@salamsalamsalamsalam6977 8 ай бұрын
አሜን ላንች የደርሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ እና ለቤተሰቤም ይድርስልን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
ቕዱስ ጊዬርጊስ ከሁላችን ይሁን ❤ዛሬም ከዛ የመጣ ውሃ ጠጣሁ ምሕረቱን ይስጠን 🇪🇷🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏
@aminarooy3349
@aminarooy3349 8 ай бұрын
አሜን በረከቱይደርብንአባቴ ቅድሥ ግወርጊሥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
እውነትም እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብር ለሱ ይሁን
@zemedkunfirew4472
@zemedkunfirew4472 7 ай бұрын
የአባቶቼ የታላላቅ ወንድሞቼ ሰሚያቸው አደኛቸው ጠባቂያቸው እኔን ኃጠያተኛውን ኃይለ ገብርኤልን እሽሃለው 20:36 ማዳንህን አቤቱ ጥራኝ
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አረ ለኔም ድረስልኝ ተንቂያለሁ ፍታኝ አድነኝ ከነቤተሠቦቼ ሰው አድርገኝ 😢❤❤❤
@user-uj9mo5jk9d
@user-uj9mo5jk9d 5 ай бұрын
በርቱ አይዞአችሁ ሁላችንም እንሄዳለን እንድናለን እግዚአብሔር ይመስገን
@yordanosarega2613
@yordanosarega2613 8 ай бұрын
የሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።ወንድማችን እባክህ መሀል ገብተ አታቋርጥ ምስክርነቱን እናዳምጥ የጋዜጠኝነት ጥያቄ ነው እየጠየቅ ነው ያለሀው ምስክርነቱን ሙሉውን ከእነሱ እንስማ።እባክ ወይ መርማሪ ፓሊስ አይደለኽ ጥያቄህ ወይ ይጨርሱና ጠቅለል አድርገኽ ጠይቅ ባንተ ማቃረጥ ብዛት መከታተል ትተናል።
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ቅዱሰ ጊዮርጊስ ክብርና ምሰጋና ይግባው እኔንም ለደጁ ያብቃኝ👏👏👏
@zemedkunfirew4472
@zemedkunfirew4472 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔ ጎስቋላ ኅጥያቴ እጅግ የበረታ ለዘመናት በስጋ አልተጎሳቆልኩም አልተቸገርኩም ሁሌ እግዚሐብሔርን አመሠግነዋለው ግን ነፍሴ በኃጥያት አጥር ውስጥ ተከባ መዉጫ በማጣት ትሰቃያለች እና ወንጌል ሰማለሁ አልለወጥም ቤተክ/ እመላለሳለሁ ነፍሴ አትታደስም ለልጆችህ የደረስክ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእኔም ድረስልኝ ,,,,አሜን አሜን አሜን,,,,,
@Biyu151
@Biyu151 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN !LEHULACHN YIDRESLN😢
@user-iu9sv9gd1l
@user-iu9sv9gd1l 8 ай бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን ላቺ የደረሰ በሁላቺን ይድረስልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቹ ነን እና መቸም አይተዋንም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን {3}
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ላንተ የሚሳንህ የለም
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለእኔም እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች ደረሰልን😢😢😢😢❤❤❤❤
@AsdAsd-ld3tu
@AsdAsd-ld3tu 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጌወረግሰ ለኔም ምህረት ላክልኝ ኣሜን❤❤❤
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 7 ай бұрын
Amen 🙏 semeatu lehulachinim yedereselin. Yemifetatenenin getsetso k egerachen ser ketikito tilolin Ledeju yabikan !
@merymery7248
@merymery7248 6 ай бұрын
ሰማእቱ የልቤን ታቃለህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ያምላኬ ባለሞል ቅዱስ ጊወርጌስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ds4hj9on9w
@user-ds4hj9on9w 8 ай бұрын
ፈጣሪፈቅዶ፡ቅዱስጊወረጊሰለደጂያብቃን፡ከሰደትመልስ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ከስደትመልስ እስከቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ ደጅህ ጥራኝ ሰማእቱ ሀጣተኘዋን እኔን ሰማእቱ❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስለትህ አብቃኝ❤ ቅዱሳን እግዚአብሄር በሰጣቸው ፀጋና ቃልኪዳን በአምላካቸው ቸርነት ይፈውሳሉ።
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 8 ай бұрын
እውነት ነው ምስክርነት አስፈላጊነት ነው ይሄው እኔም ነርቭ ታምሜ ኦፕሬሽን መድረግ አለብሽ ተብያለሁ አሁን አንድ ነገር ላስቸግራቹ ፀበል እና እምነቱን ስጡኝ እዚሁ ምሮኝ ለመመስከር እንድበቃ ወንድም አላዬ እባክህ ተባበረኝ::
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 6 ай бұрын
Lesew yemikebdewu le Gate yichalal
@senyaitteklisenbet3124
@senyaitteklisenbet3124 19 күн бұрын
Kel hewet yesmean ❤❤❤
@teklemebrahtu1797
@teklemebrahtu1797 8 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@yewegneshworku1632
@yewegneshworku1632 8 ай бұрын
አሜን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረሰልን አሜን
@user-nv5tj3jq1k
@user-nv5tj3jq1k 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም እሰክ ምሉ ቤተሰባች ደረሰልን 😢😢😢 አባኩ አድራሻ ቅፅሪ ስጣቹ
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አድሮ የፈወሳት የአባቶቻችን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው !!!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ጎዶልያስ
@Yordi_melese
@Yordi_melese 8 ай бұрын
Amen lanchi yederese giyorgis legnam yidres
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 7 ай бұрын
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም እኛንም ለበረከቱ ያብቃን
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
ለደከመኝ ልጂህ ሰማዕቱ እርዳኝ ሁሌም ህመም አምላኬ ሆይ😢
@hiruyetagegn8293
@hiruyetagegn8293 4 ай бұрын
የኔ እህት ሰማዕቱ ይጠብቅሽ እናቴ😢
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-ev1zg6yv9j
@user-ev1zg6yv9j 3 ай бұрын
Amennn Amennn Amennn
@merinatube6287
@merinatube6287 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ የልቤ መሻት ከሃፂያት በስተቀር አተዉ ፈፅምልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏❤❤❤
@elissafikir6718
@elissafikir6718 8 ай бұрын
አሜን አሜን ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@AwetTekle-xo8fw
@AwetTekle-xo8fw 6 ай бұрын
ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትህ እና በአማልጅነትህ ከእግዛብሄር አስታርቀኝ፡፡እንዲሁም ከበርሜል ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጃፍ ለመድረስ አብቃኝ፡፡
@Efrata210
@Efrata210 6 ай бұрын
ሰማእቱ ለኔም ድረስልኝ ደጅህ ወስደህ ፈዉሰኝ 😢❤❤❤
@nekabeb1333
@nekabeb1333 8 ай бұрын
መታደል ነው
@merhawihailemariam9551
@merhawihailemariam9551 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
ለአንቺ ይደረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ እና ለቤተ ሰቦቼ ይድርስልን😢😢😢
@walteamanuale324
@walteamanuale324 8 ай бұрын
በረከቱ ይደርብኝ የኔ እረዳት ፈረሰኛው ሀያል ነው የኔ አባት
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 8 ай бұрын
Amen amen amen
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ሰማእቱ ለደጅህ አበቃ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@micalaynialem-tl5nq
@micalaynialem-tl5nq 8 ай бұрын
Amen kal hiwet yesemalne
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ለደጁ ያብቃን
@user-eh6ci5hl2p
@user-eh6ci5hl2p 8 ай бұрын
ሰማኣቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ኣባት እኔንም ለደጅክ አብቃኝ አደራክን ቅዱሰ ጊዮርጊስ ኣባት እወድካለሁ❤❤❤❤
@mulubalcha89
@mulubalcha89 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድሰ ጊዮርጊሰ ለእኔ ብዙነገር አድርጎልኛል ምሰጋና ይድረሰው አሁንም በድጋሚ ለመሔድ ሰለቱን ለማድረሰ ተመዝግቤአለሁኝ
@user-lt9ef6qh9b
@user-lt9ef6qh9b 8 ай бұрын
እባክሽ ሄደሽ ያለውን ነገር ፃፍልኝ። ፀልይልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ።
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 8 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የቅዱስ ጂወርግስ አምላክ ለደጂህ አብኝ😢😢😢😢😢 ታዲለሽ ህታለም
@dest567
@dest567 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 ⛪💒✝️✝️❤❤❤❤❤❤
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 2 ай бұрын
ኣባቴ ደጅህን ኣስረግጠኝ ከነልጄ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 8 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ወንድሜ ዱባይ ፀበሉን ላክልኝ ስለቅድስት ስላሴ ስለድንግል ማርያም
@AbushFikadu-zu4ig
@AbushFikadu-zu4ig 8 ай бұрын
Ameen ameen ameen waqayyoofi galani yaa ta,uu
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 6 ай бұрын
አባትሆይ እኔንም እርዳኝ በምረትህ ጎብኘኝ 😢😢
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 8 ай бұрын
Egnam enameseginalen. Yihen hulu teamur ayitesh bermel girogis hidesh ayitesh. Tifir kelem atikebi
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 6 ай бұрын
Lachi yederese lenyam yidresilin❤❤❤❤ sematu yirdan
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ...
@fezeyfmuhammad9889
@fezeyfmuhammad9889 6 ай бұрын
😢😢😢😢ቅድስገወርጊስ🙏🙏🙏🙏
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እህታለም እንኳን እግዚአብሄር ፈታሽ
@Atifra1532
@Atifra1532 8 ай бұрын
እህታችን የመድሀኒያለምን በደንብ ንገሪን እያንዳንዷን የተናገረሽን ያደረገልሽን በዲቴል መስክሪልን ይጠቅመናል thanks
@user-td5kt1nw5x
@user-td5kt1nw5x 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@YekiteYekiteayele-ii6vv
@YekiteYekiteayele-ii6vv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ
@FikrteFikrteTadese-ub5ut
@FikrteFikrteTadese-ub5ut 6 ай бұрын
Ameeni sila hulumi negeri Egzabiheri Amlki yimsgeni Enkani Egzabiheri Amlki ye kedsti dengili mariyamu liji Adaneshi Enkani samaitu keduse gorgisi ke isiratishi fetashi lanchi yedrse ye leke semati kedusi gorgisi lengami yidrsilin eganim yiftana Ameen
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 8 ай бұрын
ሰማአቱ ለደጂሕ ያብእቃአኝ
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 8 ай бұрын
ሰማአቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃን ኣደራህ ከነ ልጆችየ endifewe
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 8 ай бұрын
አንድፈውስሉይ
@GenetYesuye
@GenetYesuye 8 ай бұрын
በጎርጊስ ልለምንህ 🙏🙏🙏🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
አሜን! ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! አላዬ ወንድማችን በርታ Subscriber አድርጌያለሁ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 8 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@nesinesi8766
@nesinesi8766 8 ай бұрын
Samayetu keduse gregese lnme yedereselghi ❤❤❤❤❤
@user-eh6uc5cx9d
@user-eh6uc5cx9d 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱይቅርበለኝእኔ ሀጣተኛነኝ😢😢😢😢😢😢
@victor-gech21
@victor-gech21 8 ай бұрын
አላየ በርታ ወንድሜ ,,ኤልሻዳይ እከታተላለሁ ,,ለ 1 ወር ቆይቸ መጣሁ 2015,,ሰው የሆነ ሁሉ የሚድንበት የተቀደሰ ቦታ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
ታድላ መመረጥ እኮ ነው ሁላችንም ስንሰማው ቀላል ይመስላል አይደል ግን ቀላል አይደለም ድንቅ የሚለኝ የአምላክ ቸርነት ላመነውም ላላመነውም እሱ ቸር ነው ምንአለበት እኔ እማምላክዬን በጣም ነው የምወዳት ቃል ያጥረኛል በምንንም ቃል አልገልፃትም እወዳታለው ብትገለፅልኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብሞትም ከዛን በኋላ አይቆጨኝም በውነት እንደአምላክ ደግሞ ለኔ የተሰጠኝ አለ እሱንም ባይ ደስ ይለኛል እንደቸርነቱ እንደ አጥያቴ ሳይሆን እንደአጥያቴማ ቢሆን ደጁንም መርገጥ አይገባኝም ግን በቸርነቱ ብያለው 31:20
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልን🙏 ኦርቶዶክስ ኃይማኖታችን ሐገራችን ኢትዮዽያን ያድንልን🙏 ይፈውስልን🙏
@SelemonSebbsbe-jz1rj
@SelemonSebbsbe-jz1rj 8 ай бұрын
እኔንም ለቤቱ ያብቃኝ
@hiwetghebrat2325
@hiwetghebrat2325 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 8 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር አድ ነገር ይቀርሀል ጥያቄ ስጠይቅ ለምን ታቋርጣቸዋለህ ተዋቸው ቀጥታ ወደ ታምር ይግቡ
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 8 ай бұрын
Ere Egziabher yimesgen ye semaetu amlak kiberlgn enenm adnengnena le alem ልመስክር ደግሞም አምናለሁ ግን መቼ ነው እግዚኣብሔር ነው ሚያውቀው የደረሰላችሁ በሙሉ ፀልዩልኝ
@tureyekidanmariyam3699
@tureyekidanmariyam3699 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН