bermel Georgis በሽታህ አይታወቅም አድንም ተብዬ ነበር የመጣሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 113

  Рет қаралды 12,656

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

10 күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 215
@Efrata27
@Efrata27 8 күн бұрын
እኔም እግሬን በጣም ያመኝ ነበር:: ከእንቅልፌ ስነሳ ውስጥ እግሬን እንደ እሾክ ይወጋኝ ነበር:: በዘመናዊ ህክምናም በወጌሻም ሞክሬ አልተሻለኝም ነበር:: በስተመጨረሻ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሄድ እግሬ ላይ የተደረገ መተት ተጋልጦልኝ ያደረገብኝን አሳይቶኝ መንፈሱ ለቅቄያለሁ ብሎ ወጣ: እኔም መድሃኒአለም በሰማእቱ በኩል ያደረገልኝን እያመሰገንኩ መተቱን ያደረገብኝንም ይቅር ብዬ አለሁ:: ለኔ የደረሰ ይድረስላችሁ:: ቦታው ያልደረሳችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ: እኔ ከአንድ አመት ከአስር ወር ምኞት በሗላ ነው ቦታውን የረገጥኩት:;
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 8 күн бұрын
Amen
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ይርዳን ሰማቱ ጊዮርጊስ❤
@danimagna1144
@danimagna1144 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 8 күн бұрын
አሜን !!! እኔም ያንችን አይነት ህመም ነበረብኝ ብዙ ቁጭ ብዬ ስነሳና ተኝቼ ስነሳ ይወጋኛል ሲወጋኝ አናቴ ድረስ ነበር የሚሰማኝ እምኖረው ከሀገር ውጪ ነዉ እናም አንድ ቀን ቲክቶክ ላይ አንድ ልጅ አቡነ የማታ የሚባሉ ቅዱስ ስማቸውንም የዛን ቀን ነበር የሰማሁት ልጁ በሳቸው ስም የተሰየመ ገዳም ውስጥ እግር ህመም ያለበት ሰው ይሄ ቆመው የሚጸልዪበት ቦታ ላይ እግሩን ሲያሳርፍ ከህመሙ የፈወሳል ሲል ሠምቼ በእምነት የስልኬን ስክሪኑን ነክቼ እግሬን ዳበስኩት ወዲያው ለውጥ አየሁ ከዛ ደሞ እናቴ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጸበል ለከችልኝ አና እሱንም ተደባበስኩት አሁን ምንም አይነት ህመም የለኝም ሌላ ደግሞ የሚያስጨንቀኝ አና ከሰው የሚያሸሸኝ ችግር ነበረብኝ ጸበሉ ከዚህም ችግሬ ፈወሰኝ እልልል ብላችሁ የቅዱሳነነ አምላክ አግዚአብሔርን እናቱ አናታችን እመቤታችን ቅድስት ማርያምን እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስን እና አባታችን ቅዱስ የማታን አመስግኑልኝ የአባታችን የማታ ገዳም ትግራይ ውስጥ ነው ሲል ሰምቼዋለሁ ልጁ ሁለቱንም ቦታ እድረግጥ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ ።
@haimont9075
@haimont9075 8 күн бұрын
በርሜሉ ጊዮርጊስ ጉዞ እስቲ ጀመር እንደኔ የጓጓ ወንድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጂ እንድንደርስ ይፍቀድልን አሜን ፫
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 8 күн бұрын
እኔንምደምሬኚ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@user-bo4kr5qd8l
@user-bo4kr5qd8l 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 7 күн бұрын
ፈረሰኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም በፈረሱ ገስግሶ ፈጥኖ ይድረስልን አሜንንን!!
@user-bo4kr5qd8l
@user-bo4kr5qd8l 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይድረስልን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@tirsitlegesse8360
@tirsitlegesse8360 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettyzewdie7072
@bettyzewdie7072 8 күн бұрын
ይህን ያደረገልህ አምላከ ጊዮርጊስ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ጨርሶ ይማርህ
@mamayesami4064
@mamayesami4064 6 күн бұрын
Amen amen amen
@user-io8dy9mt9p
@user-io8dy9mt9p 7 күн бұрын
አበቃ ሲባል አከለመ አይቻልም ሲባል ሁሉን የፈጠረ የሚቀጥል ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃው አይለን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን
@eftah21
@eftah21 6 күн бұрын
አሜን😢😢😢
@Tigisit.Melese
@Tigisit.Melese 8 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተ የደረሰልህ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 8 күн бұрын
አሜን፫❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 8 күн бұрын
የኔ አባት ሰማእቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ልፈወስ😢😢😢
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 7 күн бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ጨርሶ ይማርህ
@BingoKing-dc1my
@BingoKing-dc1my 8 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይሐሥጌንላንተ ወንድማችን ላተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን እባካችሁ ብዙ ችግር አለብኝ ያለሁት በስደት ነኝ ስለሰማአቱ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እሩፍኤል እባላለሀ እራሴን ማሸነፍ አቃተኝ 😭😭😭
@merd24
@merd24 8 күн бұрын
ለሰማዕቱ የልባችንን ሥብራት እንገረው እርሱ በተሰጠው ፀጋ ይጠግነናል። _ ሰማዕቱ ከህመማችን ሊፈውስ ከደጃችን ቆሟል
@AschalewTsegaye212
@AschalewTsegaye212 7 күн бұрын
የአብርሀሙ ስላሴ ምስጋና ይድረሳቸው የልዳው ኮከብ ይመስገን እኔንም ለደጁ ያድርሰኝ እና ለምስክርነት ያብቃኝ
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 8 күн бұрын
እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረህ፡፡ ለሁሉም ፍጥረት እንዲሁ ይድረስልን ፡፡
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 7 күн бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ጨርሶ ይማርህ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 8 күн бұрын
እሰይ እንኳን ምህረትን አገኘህ የኔወንድም ሰማህቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤
@user-vs1bp2wj4m
@user-vs1bp2wj4m 7 күн бұрын
የባለቤቴንም የልጆቼንም የመላዉ ቤተሰቤን የተወሳሰቤዉንአንተበዉስጠ ሚስጥርክ ፍልንእኔ ደክሞኛልአደራአባቴ❤❤❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 5 күн бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ ያሳደገኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ደካማ ልጅህ አገሬ በቅች ለዚህ ቅዱስ ጸበልህ ያደርሰል አሜን 🙏
@Girmaye-vt8yi
@Girmaye-vt8yi 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊስ ለእሱ ለወንድሜ እንደደረስክለት ለእኔም ለሀፅያተኛዋ ፈውስን ላክልኝ
@hfj4001
@hfj4001 8 күн бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ክብሩ ይስፍ ፈጣሪየ አቤት ያተ ስራ ግሩምና ድቅ ነው ሰማይቱ ቅዱስ ጊውረጊስ አባቴ ፍቀድልኝ የናቴን ቤት ችግረ ፍታልኝ
@mishabeshawit8086
@mishabeshawit8086 8 күн бұрын
Mehed efelgalehu
@China-up4pb
@China-up4pb 7 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ሀጢያተኛነኝ ወገኖቼ በፀሎት አስብኝ ወለተ እየሱስ ጤና የለኝም
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 6 күн бұрын
ወንድማችን: የእመብርሀን: ድንግል: ማርያም: ልጅ: የሰማእቱ: ቅዱስ: ጊዬርጊስ: አምላት: ጨርሶ: ይማርህ: በቤቱ: ያኑርህ:
@user-zk4cy2du1d
@user-zk4cy2du1d 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አውንም ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ጨርሶ ይማርህ ላተ የደረስ ሰመአቱ ለኛም ለደቱ ያብቃን
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 7 күн бұрын
አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 7 күн бұрын
እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና።ወደ ዕብራውያን 11:1-2
@MedhanitLegese
@MedhanitLegese 7 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሄር ስም ለዘለአለም ይመስገን የሰማእ ቱ ፈዉስ ለሁላችንም የሁንልን
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 5 күн бұрын
እልልልልልል የሰማዕቱ አምላክ ኤልሻዳይ የሆንክ ልዑል እግዚአብሔር በፍጥረትህ ሁሉ የተመሰገንህ ነህ ፈጣሪ ለሁላችንም ምህረትን ይላክልን
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 7 күн бұрын
ወንድሜ ቡሩክ ለዕመቤቴ ማርያም እና ለሰማዕቱ ቁድስ ጅወርግስ ናቹ ያመሰገናቹ ለስላሴ ምሰጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 8 күн бұрын
እሰይ ከሴጣን እስራት እንዃን ተፈታክ
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 7 күн бұрын
አንተን የሰማህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወንድሜን ይማርልኝ ኪዳነማርያም ብላችሁ እንዲምረው ጸልዩልኝ
@batitube6573
@batitube6573 6 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላንተ የደርሰ ለኛም ይድርስልን❤❤❤❤
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 7 күн бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አኔን ለደጂክ አብቃኝ እና ማሬኝ 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 8 күн бұрын
እግዚኣብሔር ዝተመስገነ ይኩን ክብርን ኣምልኮን ውዳሴን ምስጋናን ንኣምላክና ይኩን እንታይ ይሳኣኖ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🍀🍀🍀🌸🌸🌸⛪⛪⛪🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሊቀ ሰማእቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሪ ይክኖ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🤲👏🍀🌸⛪🌼🌻🌷🌿❤
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 8 күн бұрын
ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝና የኔና የቤተሰቤን ቋጠሮ ፍታልን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 8 күн бұрын
አሜን ብዙ አለን ለደጁ ለመድረስ የምንመኚ አንተንም ጨርሶ ይማርህ። እኛንም እግዚአብሄር ፈቀዶ ለደጁ ያብቃን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 5 күн бұрын
አሜን እግዚአሔር ይመስገን የሰው የማይቻለው የእሱ ይቻላዋል የእኛምየደጁን ያብቃንሰማይቱ ቅዱስ ጊዮጊስ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@danimagna1144
@danimagna1144 8 күн бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነመላው ቤተሰቦቼ ፈቃድህ ከሆነ ከታመምንበት በሽታ ማረን ፈውሰን አድነን ድነን ለምስክረት አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን በቃቹ በለን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ተለመነን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅርበለን❤❤❤
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 8 күн бұрын
እግዚአብሄር ስለ ማይነገር ድንቅ ስጦታው የልዳው ኮከብ የሰማእታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!!!
@abayabay3382
@abayabay3382 7 күн бұрын
ክብር ለሰማአቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ከብርህን ውሰድ የኔ አባት😢😢😢😢ሁላችንም ለደጅህአብቃን ሰማአቱ😢❤❤❤
@user-xb1wp9jo6t
@user-xb1wp9jo6t 8 күн бұрын
ይህን ያደረገልህ አምላከ ጊዮርጊስ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 4 күн бұрын
ክስለሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመስገን ፈረሰኘው አባቴ የበርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛን በስደት ያለነውን ልጆችህንም ደጅህን እንድንረግጥ ፈቃድህ ይሁን ላንተየደረሰ ሰማአቱቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ባለንበትይርዳን😢😢
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 8 күн бұрын
ለአንተ የደረሰ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን እልልልልል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mamathelon7092
@mamathelon7092 7 күн бұрын
ስመአቱ ጎርጊስ መዳኒያለም ክብር ምስጋና ይግባቸው
@romange5198
@romange5198 8 күн бұрын
በጣ ነው ደስ የሚለው ስማእቱ ጨርሶ ይማርህ በጣም ነው በእምነታችን እንድንጠነክር ነው ያደረከን ለሁላችንም ለአንተ የደረስ ስምንት ላንተ የደረስች በዛይት ዓለም ለሁሉም ይድርሱ ክብር ይህን ለመድሃኒዓለም ።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 8 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሰክ ደጅክን ለናፈቅን ለደጅክ አብቃን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 5 күн бұрын
እግዝያቤሔር ይመስገን ስማቱ ለውድማችን እደማርከው እኔንም የውድሜ ልጅ አይናገርም አይስማም ወጣት ነው ያዛዝንኛል ደጅህ አመጠዋለው እደምትምርልኝ እርግጠኛ ንኝ ስማቱ አምናለው እደምትስማኝ እመጣለው እኔም መስክርነትህ እየስማሁ እየፍውስከኝ ነው አመስግንሀለው እወድሀለው ስማቱ ቅዱስ ጊርጊስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abadita3585
@abadita3585 7 күн бұрын
ኣምላኽ ቅዱስ ግዮርጊስ መሓረና 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 4 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን ስማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለቤት አብቅኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Esraleaserat
@Esraleaserat 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ፈፅሞ ይማር ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለአንተ እንደ ደረሰልህ ለእኛም ይርዳን ለደጁ ያብቀን ወንድሜ ለእኛም ፀልይልን❤
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 5 күн бұрын
እግዚአብሄረ ይመስገን❤❤❤❤ለናተ የደረሰ ለኔም ከነቤተሰቦቸ ይድረስልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ❤❤❤❤
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 8 күн бұрын
አንተን እንደማረህ ለኔም ምህረቱን ይስጠኝ ከሚያዛ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወገቤን በጣም ያመኛል ለአንተ ምህረቱን እንደሰጠህ ለኔም ምህረቱን ይላክልኝ😢😢😢
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 6 күн бұрын
ቃለመጠይቅ የምታደርገው ሰው እባክህ ክብር ምስጋና የሚገባው በመ ጀመሪያ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ነው በቅዱስ ጊዮርጊስ አድሮ ተአምር የሚሰራው እግዚአብሔር ነው ። ሰማእቱ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል ቃሉና በመቀጠል እናመሰግናለን
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 7 күн бұрын
እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።ወደ ዕብራውያን 12:1
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 күн бұрын
ሰማሀቱ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 5 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሰው አባት የአይዞህ
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 7 күн бұрын
እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ። በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ ብሎ፥ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ፥ በራሱ ማለ፤ወደ ዕብራውያን 6:13-13
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 8 күн бұрын
አሜን! የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። እልልልልልል,,,,,
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v 7 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ጨርሶ ይማርህ ❤❤ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 7 күн бұрын
እሰይ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን፡፡ እንኳን ለዚህ አበቃህ፡፡
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 7 күн бұрын
እልል እልል እልል ክብር ምስጋና ክብር ለሰማእቱ ቅዱስ ጌዊረጌስ ተመስገን እዴት ደስ አለኝ ለዚህ ልጅ
@munamersha8001
@munamersha8001 3 күн бұрын
❤❤❤እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል❤❤❤ክብር ምስጋና ለሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓምላክ ❤❤❤
@user-gj1qm1qn4k
@user-gj1qm1qn4k 8 күн бұрын
ይሄንን ልጅ አይቼዋለሁ አንድ ቀን አብረን ፀበል ተሰብስበን ስንጠጣ አብሮን ነበር አሁን ተሽሎታል ተመስገን
@munafetena4472
@munafetena4472 7 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማህቱ ቅዱስ ጌወርጊስ እኔንም ቤተሰቤንም ያብቃን
@user-vs1bp2wj4m
@user-vs1bp2wj4m 7 күн бұрын
ሀያሉ ቃዱስ ጊወርጉስእኔንም ሠመአቱእድመጣ ፍቀድልኝ አባቴ የዉስጤን ችግርአንተታዉቃለህ ከደራህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 күн бұрын
ስለሁሉም ነገ እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 8 күн бұрын
Egzabhar hoy maregn 🎉❤
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 8 күн бұрын
እሰይ ፈጣሪ ይመስገን ኸረ ኦርቶዶክስነት መመረጥ ነው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 7 күн бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ሰማህቱ ለደጁ አብቅቶክ እንደፈወሰክ። እኛንም ለደጁ ያብቃን። ከዚህ ድንቅ በረከት ያካፍለን። የሰማአቱ አምላክ ይርዳን። እመብርአን እስከመጨረሻው በረድኤቷ ትጠብቅክ።❤🎉
@efremhabtemariam1980
@efremhabtemariam1980 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ምሥጋና ይድረስህ ቅዱስ ጊዮርጊስም ፀጋህ አይጓደል
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 8 күн бұрын
ሰማእቱ ጭንቄቴ አንተ ታውቃለህ ርዳኝ❤😢❤❤
@ElizabethEshete
@ElizabethEshete 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። እንኳን ሰማዕቱ ለዚህ ምስክርነት አበቀህ።
@werkenishwerkenish1186
@werkenishwerkenish1186 8 күн бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገንላንተየደረስቅድስገውርጊስለኝምይድረስልን
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 8 күн бұрын
ስማእቱ ቅዱሰ ገወርጊስ አንተን የረዳህ እኔንም ያሰበኚ ደወዮ በሺተኛ በሀፃት ደክሜ አለሁ እና ???
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 8 күн бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል❤⛪❤
@ew5374
@ew5374 8 күн бұрын
እኔም ለደጁ ያብቃኝ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ድንቅም ነዉ ❤
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k 8 күн бұрын
ቅዱስ ጊዉርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@AsterGebayo
@AsterGebayo 7 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገን ሁሉበእርሷሆነ አንተንየብሰማሰማዕቱእኔንምያስበኝ
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 7 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
@lomilomi1300
@lomilomi1300 8 күн бұрын
Quluqlluu Giorgio's Nama karraa kee dhufuu naa haa tasissuu I❤❤❤❤
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 7 күн бұрын
ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አንተም ለመገልገል ያብቃህ
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላኽ ጨርሶ ይማርህ እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@rahelyoutube8784
@rahelyoutube8784 8 күн бұрын
ቅዱሰ ጊዬርጊ ለደጁህ አብቃነኝ😢😢😢
@user-wb2pg7cs6c
@user-wb2pg7cs6c 7 күн бұрын
ለእናተ የደረሰ ቅዱስ ግወርጊስ ለኛም ይድረስልን በየስደቱ የተበተንን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 8 күн бұрын
ሰማኣቱ እኔንም ታደገኝ ዘንድ ስለ አምላክህ እለምንሀለሁ
@HabtamMengesha-wr3tw
@HabtamMengesha-wr3tw 10 сағат бұрын
Legami. Kidusi gewergis. Yefitan ❤❤❤
@hemenyosef6494
@hemenyosef6494 8 күн бұрын
ውይ እግዚያብሄር ይመስገን ብሩኬ እንኳን ማረክ እዛ አብረን ነበር በዱላ ሲሄድ እንኳን አጎንብሶ ነበር የሚሄደው በስመአብ ሰማእቱ እመ ብርሀን ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይድረሳችሁ ተአምር ነው አሁን በጣም ለውጥ አለክ ይገርማል እንኳን ደስ አለክ።በዛ ላይ ተጫዋች ነው።
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 8 күн бұрын
ውይ ታድለሺ እህቴ እኔ ስደትነኝ እዴት ልሁን በጣምነው የጓጓሁ የልቤን መሻት ፈፅሞ ለአገሬ እዳበቃኝ ከደጁ ስትህጂ ንገሪልኝ ለአባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ወለተ ትንሳኤነኝ አደራ ውድ እህቴ❤❤
@hemenyosef6494
@hemenyosef6494 8 күн бұрын
@@user-qo9eh9yf4e እኔ እንኳን ደርሼ ተመልሻለሁ ሰው ካለ ግን እልክልሻለሁ ደሞ ጸልይ ይሰማሻል በጣም ደግ ነው ሰሚ ነው አዛኝ ነው አይዞሽ ከቻልሽ ገድሉን አንብቢ።
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 8 күн бұрын
@@hemenyosef6494 እሺ ውድ እህቴ ።
@hilina329
@hilina329 8 күн бұрын
እልልልልል.እግዚአብሔርይመስግን.አሜን.አሜን.አሜን
@user-oy4rs9wx6r
@user-oy4rs9wx6r 8 күн бұрын
እግዚያብሄሪ ይመስገን ምን ይሳነዋል ላንተየደረሰ አምላክክ ክብሪ ይመስገን
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 8 күн бұрын
Lesew lemayechalew legizahabere yechalale❤❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 8 күн бұрын
እመቤቴ ኪዳነምህረት ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ
@tighist331
@tighist331 8 күн бұрын
እንኮንም ወንጅሜ ሰመአቱ ደረሰልሕ
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 8 күн бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቅዱስ ጊዬርጊስ ታልቁ ሰማዕይት ክብር ይግባው
@yaredmatheos2465
@yaredmatheos2465 8 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተ እንደደረሰልህ ለኛም ይድረስልን አሜን።
@BanaTesfamariam
@BanaTesfamariam 7 күн бұрын
Enkan desalek buruk wedme sematu kudus gurgs cherso ymark Egzabiher yetemesegene yhun ❤❤❤❤❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤
@zeritessema9182
@zeritessema9182 8 күн бұрын
ወንድም፡ ዳዊት ብዙ ጊዜ ትደጋግማለህ፡ እባክህ ፀበል አታነፃፀጽር፡ እባክህ፡ ሁሉም ቅዱሳን፡ መላእክት ፡ ፃድቃን መደሀኒታችን ናቸው፡ እሔን ጥያቄ ባትደጋግም ጥሩ ነው፡ it’s not a business commercial Rory to say that… just ስላሉበት ሁኔታ የጤናቸውን መሻሻል ነው የሚጠየቅ
@tighist331
@tighist331 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮንም ደረሰልሕ
@rowayaalshehhi6757
@rowayaalshehhi6757 5 күн бұрын
ሰማህቱ ይመስገን
@Kdus.Gebriel19alo
@Kdus.Gebriel19alo 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amlake Kdus Georgis Kbr Msgana ydresew
@hunegnawmelese8552
@hunegnawmelese8552 4 күн бұрын
ሰማቱ ሰማቱ ሰማቱ
@user-qr9xu2ke2l
@user-qr9xu2ke2l 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@misrakgulilat4488
@misrakgulilat4488 7 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ እግሯ ታሳስሮ ቤት ተቀምጣለች አንተ ድረስላት
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 40 М.
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 3,1 МЛН
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 11 МЛН