No video

bermel Georgis በዚ አለም የክርስቲያን መጨረሻ መደምደሚያ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 153,323

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

6 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 1 400
@BruktawitZerihun-pm7my
@BruktawitZerihun-pm7my 6 ай бұрын
የእውነት ባንቺ ላይ መንፈስ ቅዱስ አድሮ ነው የተናገረው እንጂ አንቺ አይደለሽም እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል ክብር ለመድሐኒአለም
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 6 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@Abrahambiazen
@Abrahambiazen 5 ай бұрын
Z
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 5 ай бұрын
አንደበተ ርቱዕ አድርጓታል እግዚአብሔር እንዲ ነው ሲወድ ሁሉን ይሞላል እንዴት አፌን ከፍቼ እንደሰማኋት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@almekteb7722
@almekteb7722 4 ай бұрын
​@@kidistkassa7093ሐይማኖት ነሽ ? በጣም እድለኛ ነሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@israeltaddesse1509
@israeltaddesse1509 6 ай бұрын
እኔ አልቅሼአለሁ የእመቤታችንን ነገር ስትናገር ሁላችን ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን አሜን
@BT-om1zl
@BT-om1zl 6 ай бұрын
😭Amen🙏🏿
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
አሜን
@avg4628
@avg4628 6 ай бұрын
እኔም እንባዬ እየፈሰሰ ነው የኔ ሓጥያት ብዛቱ😢😢😢
@workieshewaferaw4344
@workieshewaferaw4344 6 ай бұрын
ምን አይነት እድለኛ ልጅ ነሽ እባክሽ እኔም ነፃ እንድሆን ለምኝልኝ
@fikir.com.
@fikir.com. 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትራን ስፓርት ስንትነው ንገሩኝ የምታቁ
@merimeri5901
@merimeri5901 2 ай бұрын
በእውነት ይህን ምስክርነት እንድሰማ ያደረከኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይግባው❤❤❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
እውነት ነው አሜን
@helentefaye
@helentefaye Ай бұрын
Amen
@alove5247
@alove5247 Ай бұрын
እውነት መታደል ነው
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 24 күн бұрын
እውነት ነው ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በያለንበት አሰበን !!!
@Nesanetbalta-ck5bo
@Nesanetbalta-ck5bo Ай бұрын
ሳይገባኝ በባሪያው ላይ አንደበት ሆኖ ድምፁን ያሰማኝ አምላከ ቅዱሳን፣ አምላከ ሰማዕታት ይክበር ይመስገን ። የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የደነቆረ ልቦናዬን ለኔም ይክፈትልኝ
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 6 ай бұрын
ሳይገባኝ ይህን ድንቅ ምስጢር እንድሰማው የፈቀደልኝን ፈጣሪዬ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ አብ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 6 ай бұрын
የልብሽ ይድረስ. እግዚአብሔር አብ ያርግልሽ.
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 6 ай бұрын
አሜን/3/
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Sisay-dc8gx
@Sisay-dc8gx 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 6 ай бұрын
የዚች ልጅ አገላለጽ እንዴት ነው ደስስስ እሚለው ❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
በጣም
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 6 ай бұрын
በጣም
@worldsport0855
@worldsport0855 6 ай бұрын
betam enji
@endashawwmicheal9271
@endashawwmicheal9271 6 ай бұрын
Betammmmm gobez lij
@Alem_1
@Alem_1 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነች🙏
@sulamtise
@sulamtise 5 ай бұрын
ደጋግሜ አየሁት ግን ከአይምሮየ በላይ ሆነብኝ አገላለፆ በዉነት በልቅሶ በተመስጦ እንደዚች የሰማሁት ሰዉ የለኝም ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ እኔም ከ 2008 ጀምሮ የሚያስጨንቀኝ ብዙ ነዉ😭
@Msaemibit
@Msaemibit 6 ай бұрын
የዝች ልጅ ምስክርነት በጣም በተመስጦ ነው የሰማሀት መዲሀኔአለም አባቴ ቅድስ ጊዮርግስ አሳዳግዬ ለደጅህ አብቃኝ ።😢
@samrawitsimon-8479
@samrawitsimon-8479 6 ай бұрын
በክርስቶስ እየሱስ ልጄ የሆንሽዉ ምስክርነትሽ እጅግ አፅንቶኛል:: ለአንቺ ደርሶ ነፃ ያወጣሽ አምላክ እኔንም ከሰይጣን እስራቴን ፈትቶ ነፃ ያዉጣኝ:: አሜን::
@tinsaebelayneh7050
@tinsaebelayneh7050 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 6 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤
@haymeamor9461
@haymeamor9461 5 ай бұрын
Amen
@rakrkv7423
@rakrkv7423 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 5 ай бұрын
አሜን እሧን የረዳ ጌታ እኛንም ይርዳን😢❤❤
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 6 ай бұрын
መድኃኒዓለም አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኔም ድረስልኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ የተከበረ ቅዱስ ቦታ አድርሰኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mingizemadmasie4811
@mingizemadmasie4811 6 ай бұрын
አሜን ያድርስህ
@rakrkv7423
@rakrkv7423 5 ай бұрын
አሜን
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 4 ай бұрын
አሜን ለኛም ያድርሰን🙏
@hagerweldeyesus8481
@hagerweldeyesus8481 6 ай бұрын
አምላክ ሆይ ተመስገን !!!ቃላት አጠረኝ ደስታዬን ለመግለጽ እህታችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋውን ያብዛልሽ!!
@alexgizaw124
@alexgizaw124 6 ай бұрын
የኔ ውድ ቸሩ መዳሀኒአለም መግለፅ የማዪቻለዉን በዚ መልኩ በመግለፅሽ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ለኔ ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ ባህርን የተሻገርኩበት በረሀ ከእባብ ጋራ ተኝቼ ጫፌን ሳልነካ የተሻገርኩበት በ ቤቱ የተሞሸርኩበት ልጆቼን በቀኑ ያገኘሁበት አሁንም ከኔጋራ ያለ መዳኒሀለም ይመስገን ተባረኪ እሱ መጨረሻሽን ያሳምረው እህቴ❤❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
አእምሮሽን የከፈተ አምላከ ኡራኤል ይመስገን
@hermelahaila
@hermelahaila 6 ай бұрын
በትክክልም በመንፈስ ቅዱስ እየተመራች ነው የምትናገረው እንደ ትረካ በመጓጓት በመደነቅ ነበር የተከታተልኩት ቃለ ህይወትን ያስማልን እኛንም በአለም ላይ የተበተነውን ሁሉ ለዚህ እፅቡ ድንቅ ለሆነው ቦታ ለማየት ያብቃን አዘጋጁ ወንድማችንም እግዚያብሄር ይባርክህ ይሄን የመስለ የህይወት ምግብ እንድንመገብ ምክንያት ስለሆንክ🙏
@ormooapss442
@ormooapss442 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም መቼ እንደተጨረሰ ደስስስ ሲል በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም መንፍስ ቅዱስ ይግለጥልን
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@gezahegnseifu1858
@gezahegnseifu1858 3 ай бұрын
በብርሃኑ. ብርሃን. ያየች. . በጌታ. የተወደደች. . ድንቅ. ልጅ
@hometube8205
@hometube8205 Ай бұрын
ይህን ተአምር ያሰማን ይቺን ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 በፍቅሩ ያፅናን ለደጁ ያብቃን 😢😢😢
@highhopes3456
@highhopes3456 6 ай бұрын
ከልብ ስለተፈወሰች የምትናገረው ሁሉ ልብ ነው ሚገባው።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
በጣም ጥንቅቅ ያለ ምስክርነት
@ormooapss442
@ormooapss442 5 ай бұрын
በጣም በእውነት ፍጣር ለሁላችንም ይድረስልን ❤❤❤
@እማፍቅርTube
@እማፍቅርTube 5 ай бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ሐይል ነው የምያናገራት ከውስጥህ ይገባል እና እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ እንዳያብቃን የቸሩ መድሃኔዓለም ፍቃድ ይሁንልን 🙏😢
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 6 ай бұрын
በእንባ ነው 2ቱንም ክፍል የሰማውት ይገርማል አብሬሽ ስሮጥ ስጨነቅ፣ ስደሰት ነበር 😢 ከምር በጣም አስፈራሽኝ ለምን ካላቹ አስመሳይ ክርስታያን ሰለሆንኩ እዴት እችለዋለው አልኩ😢😢😢 ወየውልኝ😢😢😢 ግን ደሞ በጣም ጓጉቻለው ብቻ እደ ሀጣያቴ ሳይሆን እደቸርነቹ አንችን ያደሰ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘኝ ለኔም ፈቃዱ ይሁንልኝ 😢😢😢😢 እህቴ አመሰግናለው ከሱ አይለይሽ መጨረሻሽን ያሳምረው በቤቱ ያፅናሽ
@yegold6200
@yegold6200 6 ай бұрын
😢እኔም
@user-us1lx4ow7b
@user-us1lx4ow7b 5 ай бұрын
😢😢
@birriktitesfay9024
@birriktitesfay9024 4 ай бұрын
yen sera hatyatee bezu new endats new be fetu emkomew 😢😢😢 wayw le enaa
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 ай бұрын
😢😢እኔም እፈራለሁ ሃጢያቴን ስለ ማዉቀዉ😢😢
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 4 ай бұрын
አሜን!
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 6 ай бұрын
እጅግ እጅግ እጅግ ድንቅ ምሥክርነት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩሽ ስለ ሁሉም ነገር አምላክ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@Leykun2840
@Leykun2840 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃን።እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እህታችን በቤቱ ያፅናሽ።
@romangesses8983
@romangesses8983 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን መጨረሻችንን ያሳምርልን!!!
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Alem_1
@Alem_1 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
አሜን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
አሜን
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 6 ай бұрын
የመጀመሪያው ክፍል ላይም ኮሜንት አስቀምጫ ነበር ።ይሄ ምስክርነት ብቻ ሳይሆን ወንጌልን ነዉ የሰበክሽን ድንቅ ምስርነት ድነቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እኔ በበኩሌ በተለይ የእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የገለጽሽበት ሁኔታና የልጇን ሃያልነት የገለጽሽበት ሁኔታ በጣም አርክቶኛል ተባረኪ ። ሌላ የምለው የለም ያንን የተባረከ ቦታ እድረግጥ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ አሜን ።
@EyosiLija
@EyosiLija 6 ай бұрын
❤መስፈስ ቅዱስ ይናገረናል❤
@user-ub2vr7cz4b
@user-ub2vr7cz4b 6 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ በፀሎትሽ አስቢን
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 6 ай бұрын
በአህዛብ ሀገር ያለነዉን ኣደራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ ጊዮርጊስ ሆይ ኣደራ😢
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢
@user-zm3dd5ol9g
@user-zm3dd5ol9g 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢❤❤❤
@hehamanot
@hehamanot 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brhinutagiy2034
@brhinutagiy2034 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ። እግዚአብሄር ይመስገን ለሁሉ ልቦና ይስጥ። እመቤታችንን ማክበር ክብራችን ነው የሚንቁም የዳቢሎስ ወገኖች ናቸው። እግዚአብሄር ይማራቸው ፤ ልቦና ይስጣቸው🙏
@yared3732
@yared3732 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም የከንቱ ከንቱ አለሁልህና ለደጅህ አብቃኝ
@helinayoutube6013
@helinayoutube6013 5 ай бұрын
እስከዛሬ ካሁት ምስክርነት የዚህች ልጅ ምስክርነት ልቤን ገዝቶታል አንደበትዋ እነድትሰማው ይጋብዛል ሰማህቱ እኛንም ለዘህ ያብቃን
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t 6 ай бұрын
ናፈቀኝ መቼ ይሆን ከስደት ገብቼ እምሄደው 😢😢😢😢😢
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 6 ай бұрын
እኔም❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
እኔም 😢😢😢
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 6 ай бұрын
በፀሎት እንበርታ😢😢😢
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t 6 ай бұрын
በዛ ላይ ፈተናዬ ብዛቱ
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 6 ай бұрын
​@@user-ty2qr9lz1t ኣይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነዉ 🙏
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 6 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስስት አልቂብሀለው ከሰው አገር ስበህ ውስደኝ 😢
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 6 ай бұрын
አሜን እኔም ይሄን ነዉ የምለዉ ።
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 6 ай бұрын
እስኪ ፀሎትሽ/ህ ተሳክቶ ስትደርሺ/ስትደርስ ገብረስላሴ ብለሽ/ህ ፀልይልኝ :: የኔ እንኳን ቶሎ ሚሳካ አልመሰለኝም :: እርሱ ይርዳን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 4 ай бұрын
❤ይገርማል የተደረገልሽን ሁሉ ያደረገልሽ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን እዝባቻን የኦርቶዶክስ አይማኖታችችንን ይጠብቅልን በእውነት የልባችንን አሳብ ይሙላልን❤አንችንም ፍጻሜሽን ❤ያሳምርልቅ❤ቅዱስ ❤አማኑኤል ለአገሪቱን ❤ሰላሟ❤ ይመልስልን
@yonasa5975
@yonasa5975 6 ай бұрын
መታደልኮ ነው፣ ለሰው ልጆች እንዲህ ያለ ፀጋ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 ай бұрын
የምትናገረው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ ነው። እንባዬን አፈሰሰችው ስለእመቤቴ ክብር፣ስለባለቤቱ ግዝፈት ስትገልጽ ግሩም ነው። ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን እስከመጨረሻ ያጽናልሽ። በጸሎት በርቺ፣ትጊ።ላንቺ የደረሰው የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ይማረን።
@adinahailu-hq8jn
@adinahailu-hq8jn 6 ай бұрын
Weyeweeee gude endene yalew yet yehone mewdekyaye betam ferawe ante gen chernthe bizu newena eske ende chernthe
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
አሜን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Ай бұрын
አሜን
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 ай бұрын
አጃይብ ነዉ አገላለጿ አንደበቷ❤❤
@milenaabate1776
@milenaabate1776 3 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን ለእናቱም ክብር ምስጋና ይድረሳት እህታችን አንቺን የተመለከተ በፍቅሩ የጠራሽ አምላክ ሁላችንን ይማረን ያስበን ዛሬ የመዳን ቀን ሆነልን
@user-ce2hv3ti7l
@user-ce2hv3ti7l 6 ай бұрын
የቅዱስ ኂዮርኂሰ አምላክ አንቺን የጎበኘ በምህረቱ ይጎብኘኝ !!!
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 6 ай бұрын
አይ መታደልሽ እፁብ ድንቅ የዘላለሙ ጌታ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@meselechketema7990
@meselechketema7990 6 ай бұрын
ይህን ምስክርነት እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን: የሚዲያ ሥራችሁ የተባረከ ይሁን: እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅሽ::
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 6 ай бұрын
እፅብ እፅብ እፅብ ነው መጨረሻሽን ያሳምረው በፀሎትሺ አስቢኝ ወለተ ሥላሴ ብለሺ
@user-ce2hv3ti7l
@user-ce2hv3ti7l 6 ай бұрын
የቅዱስ ኂዮርኂሰ አምላክ ማረን!!"
@merymery7248
@merymery7248 6 ай бұрын
የኔዉድ አደበትሺ ጣፋጭ ነዉ የኔ ንግስት በቤቱ ያፅናሺ ፈጣሪ እርጅም እድሜ የኔዉድ እኔ እራሱ በማልቀስ ነዉ የሰማሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rucha6231
@rucha6231 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ብዙ አስተምሮኛል እህታችን እውነትነው የምላችሁ እፁብ ድንቅ አገላለፅነው መድሃኔአለም ሁላችንንም ይርዳን ለመዳን ይምረጠን ይሄ እኮ መመረጥ ነው መታደልነው ቃልየለኝም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz4kg4qt4n
@user-fz4kg4qt4n 6 ай бұрын
አቤቱ የሠማይና የምድር ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ እኔንና ቤተሠቤን እንዲሁም ሕዝብህን ማር ጌታሆይ
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 6 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው አምላከ ቅድስ ጊጎረጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።
@eshetuhabtewold2678
@eshetuhabtewold2678 6 ай бұрын
ለአንቺ የደረሰ አልፋ እና ኦሜጋ ለኛም ይድረስልን
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 6 ай бұрын
መድሃኔዓለም ኣንደበትዋ እራሱ ሲጣፍጥ ደስስስስ ብሎኝነዉ የሰማሁት ❤
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 6 ай бұрын
አንቺስ የታደልሽ ነሽ:: እግዚአብሔር የሚወድሽ ሴት ነሽ:: ስሙን በማመስገን መድሃኒዓለም እስከመጨረሻው ያፅናሽ::
@bezatemir5402
@bezatemir5402 6 ай бұрын
ላንቺ የደረሰው እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈቃዱ እኔንም ደጁ ያብቃኝ 😢😢
@HOME-21
@HOME-21 6 ай бұрын
ወይ ተአምር!መንፈስ ቅዱስ ለዛ ባለዉ ጥዑም አንደበት ሞልቶሽ ለዚህ ዘመን ትዉልድ እፁብ ድንቅ ምስክርነት እንድትሰጭ የመረጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ አስበኝ ለደጅህ አቅርበኝ አድርሰኝ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭 ብርታቱን ስጠኝ አስበኝ አስበኝ
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
አሜን
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤😢
@ggg4081
@ggg4081 2 ай бұрын
አሜን
@user-ob7qy3jy1m
@user-ob7qy3jy1m 6 ай бұрын
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንችን ለዚህ ክብር ቦታ ያበቃሽ እኛንም ለዚህ ለከበረ ቦታ ያብቃን በቤቱ ያፅናሽ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 3 ай бұрын
ወይኔ በመብርሀን እንዴት የታደልሽ ነሽ? አማኑኤል እንዴት ይወድሻል ዕድለኛ ነሽ እመብርሀን ላላየነው ፍቃዷ ሁኖ ለደጁ ታብቃን🤲🤲❤❤🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 ай бұрын
ምን ብየ እንደምፅፍ ግራ ገባኝ ቸሩ መድሃኒያለም ሆይወደ ቤትህ ሳበኝ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤትህ አብቃኝ ጠፍቻለሁ እባካችሁ የጉዞ ስልካችሁን አስቀምጡልን ❤❤❤❤❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
ታድለሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አስቀናሽኝ 😢🙏
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 6 ай бұрын
እኔም😢
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 6 ай бұрын
በጣም 😭😭
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 6 ай бұрын
አቤት መታደል ከሀገር ቤት ከመጣሁ ጀምሮ አካሌ ነው እንጂ እኔ ሁሊም እዛው ነኝ ያለቦታዬ የተቀመጥኩ የሚመስለኘ ነገርስ ለደጁክ አብቃኘ አምላከ ጊዮርጊስ❤❤❤❤
@asresdemissie7657
@asresdemissie7657 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ወንጌልን እንደመስማት ነው የተሰማኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@alemalem2300
@alemalem2300 6 ай бұрын
እውነት ይህንን ነገር ማየትም ሆነ መናገር መመረጥ ነው ለደጂህ አብቃኝ መላእኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulubelay3831
@mulubelay3831 5 ай бұрын
መልአክ ሳይሆን ሰማእት ነው
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 6 ай бұрын
አወራርሽ ሲጣፍጥ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ።
@genitmd1829
@genitmd1829 6 ай бұрын
እልልልልልልል እህታችን ስትመሰክር የእግዚአብሔር መንፈስ ከእርሷ ጋር እንዳለ በሚያስታውቅ በተረጋጋ ሁኔታ አሰምታናለች። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። የሆነላት ሁሉ ከቃላት በላይ ነው! ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 6 ай бұрын
የቤርሜሉ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃን እስከነቤተሰቦቸ❤❤❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የለመኩህን አደራ አባቴ !!
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 6 ай бұрын
በጣም በጥሩ ነዉ የምትገልፀዉ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አቅርቡል በደንብ መግለፅ የሚችል ብዙ መረዳት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ ከልቤ ነዉ የሰማዋት ሁለቱንም እንደዚህ ነዉ
@berehan260
@berehan260 6 ай бұрын
በስደት ያላችሁ ምናቹ እንደሚያስደስተኝ ታቃላቹሁ 1 እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ማየታቹህ 2 ሀገራቹሁን ማሰባችሁ እዚህ ሆኖ የማይመኝ የማያይ አለ 3 እወዳቹሀለው አከብራቹሀለው በየትኛውም አለም ላላቹሁ ብዙ አትቆዩ በሰው ሀገር. ሀገራቹህ ግቡ የሰው ሀገር አይለቅም ። አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ 😘😘😘😘😘😘
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 6 ай бұрын
አሜን
@Alem_1
@Alem_1 6 ай бұрын
አሜን፫እህታችን/ወንድማችን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐና እያላችሁ😍
@BT-om1zl
@BT-om1zl 6 ай бұрын
❤😭betselotachu asbun🙏🏿
@Efrem-pn9sl
@Efrem-pn9sl 6 ай бұрын
Amen beselitachu asbun
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 6 ай бұрын
Amen Amen Amennnn❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን ስታገኝ የአለሙን ነገር ትንቃለክ የምድር አባት ሳይሆን የሰማዮን የዘላለሙን አባት አግኝተሻል ንግግርሽ ቅመም ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቅቶ ቋጠሮዬን ፈቶልኝ ብቻ✝️🤲
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 6 ай бұрын
ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይግባው እፁብ እፁብ እፁብ ብየነው ማለፍ ያለብኝ ቃላት መግለፅ ስለማልችለው❤❤❤❤
@racheltakala7118
@racheltakala7118 6 ай бұрын
እኛም በጣም ተመስጠን ነው የሰማናት አንደበቷ ይጣፍጣል ተመስጨ የሰማሀት ለደጃፉ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@YoDaha
@YoDaha 6 ай бұрын
እኔግን ደስያለኝ ኣነጋግርዋ ብትንትን ኣርጋነው የምትናገረው ደስ የሚል ምስክር ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ነው ብዙ ምስክር ሲሰጡ ሰማሁ ያንቺ ግን ይለያል በኡነት 2ቱ ክፍል ሰማሁ ጣፋጭ ነው ኣንደበትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@tesfayeanteneh1675
@tesfayeanteneh1675 6 ай бұрын
ይህን ድንቅ የምስክርነት ቃለመጠየቅ ከእህቴ አንደበት በምሰማበት ግዜ ደስታዬን በእንባ ነበር የተሞላው !! የምኖረው ውጭ ሲሆነ ምኞቴም ይህን ድንቅ ቦታ ለማየት እጅግ ፍላጎት ስላለኝ ውድ እህቴ በዚህ ፈጣሪ በሰጠሽ አንደበት ፀልይልኝ እላለሁ !! ፈጣሪ ይባርክሽ
@tsamateklerisom7335
@tsamateklerisom7335 6 ай бұрын
I don’t know what to say, my whole heart was at FULL PEACE while listening to both your testimonies and I will rewatch it again, KIDUS GIYORGIS hoy, may your prayers and your will allow me to set foot in this blessed place. Just by listening to this my whole heart was in total peace, MAY THE ALLMIGHTY GOD BLESS YOU MORE AND MAY OUR BELOBED BLESSED MOTHER BE WITH YOU DEAR. Thankyou for this beautiful testimony dear
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 6 ай бұрын
በእዉነት ተመስጬ ነዉ የሰማሗት እግዚአብሔር ይባርክሽ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክሕ ከስደት መልሰሕ ለደጅሕ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ❤❤❤
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 6 ай бұрын
❤❤❤በጣም እድለኛ ነሽ አገላለጵሽ ደግሞ ልዩ ነው መንፈሳዊ ቅናት መጣብኝ ለደጅ እና ለፈውሱ ለድነቱ ያብቃን ተባረኪ ❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
ሰማእቱ በእውነት የአንተ ቦታ ለቅድስና የሚያበቃ ነው። ከዚህች እህቴ ምስክርነት ከሌሎቹም ምስክርነቶች የምረዳው ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ የአንተ ጸበል ክርስቲያኖችን ከቁስለ ኃጢአት አድኖ መንፈሳዊ ጸጋ አልብሶ ቅድስናን የሚያጎናጽፍ አለምንን የሚያስመንን ነው። ታድያ የወንጌል ዓላማ ሰዎችን ወደ ሰማያዊ ሕይወት ተመስጦ መምራት ነው። ታድያ በዚህች ልጅ መለወጥ መታደስ የማየው እውነተኛው የወንጌል ዓላማ መፈጸሙ ነው። እስከፍጻሜው በፍቅሩ ያጽናሽ።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
አሜን! ሁላችንንም በፍቅር ያጽናን።
@mimiayele8337
@mimiayele8337 6 ай бұрын
በእውነቱ ሁለቱንም ክፍል በትግስት በጉጉት ባላለቀ እያልኩኝ ነው የሰማሁት ሁሌም የምታስተላልፍትን ምስክርነት እከታተላለሁ የዚህች የእህቴ ምስክርነት ፍጹም ይለያል መታደል ነው በእውነት አንችን የረዳ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ይርዳኝ አማላጅነቱ አይለየኝ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን እህቴ ያየሽውን እንድት ኖሪው አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ፍጻሜሽን ያሳምረው ሁሌም እንድታመሰግኝው ያርግሽ።
@welotube463
@welotube463 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢 ፈጣሪየ ሆይ መልካሙን መንገድ ሁሉ ምራኝ ደክሞኛል ብቻየን ነኝ😢
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 6 ай бұрын
የኔ ልጅ መታደልሽ እኮ ነው እግዚአብሔር ምን ያህል ደግ ነዉ እንድንድንለት በተደጋጋሚ መልእክት ይልክልናል እመቤቴ እባክሽ የልባችንን ቅርፊት ስበሪልን የጌታዬ እናት❤
@floveayele
@floveayele 4 ай бұрын
ታምሩ እሚጀምረው ከስሟ ነው ወዳጀ መሰረት እግዚያብዜር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ እምትወጅው መድሀኒያለም አይለይሽ፡፡
@user-dm5uy4ft2r
@user-dm5uy4ft2r 4 ай бұрын
የኔ እህት በጣም በጣም እድለኛ ነሽ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 6 ай бұрын
በእውነት አንደበቷ በጣም ነው የሚጣፍጠው መንፈስ ቅዱስ እንደተናገራ በጣም ያስታውቃል አንችን የጎበኘ አምላክ እኔንም ይጥራኝ ይጎብኘን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vh8fd2et4m
@user-vh8fd2et4m 6 ай бұрын
ወንድማችን አላዮ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Makdesyemariyamlij
@Makdesyemariyamlij 4 ай бұрын
በእሁነት በመንፈሰ ቅዱሰ ትሞልታ ነው ዬምትመሰክረው እህታችን 🙏ላንቺ ዬድረሰ አምላክ ክረሰቶሰ ቅዱሰ እግዝአብሔረ ልኛም ይድረሰልን እህት ውንድሞቼ ፧ ብሰድት ሓግም ያልነው ሰማእቱ ቅዱሰ ግዮሰጊሰ ክኛጋረ ይሁን አሜን ቅልህውትን ያሰማልን ውንድማችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@makedazinash1370
@makedazinash1370 6 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት የሚደንቅ አገላለፅ ላንቺ የተገለለፀልሽ አምላክ እኛንም በቸርነቱ ይመልከተን ሠማዕቱን ቅዱስ ጌዮርጊስ አማላጅነቱ አይለየን !
@mimizd5828
@mimizd5828 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ለአንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ክርስቶስ አምላከ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ። በቤቱ ያፅናሽ🙏
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 6 ай бұрын
እህታችን በእውነት ሐገር ከገባሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ።እስካሁን ካየኋቸው ምስክርነት እንዳንቺ በግልጽ የሚያብራራ አላየሁም።እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
@workiyekebede5293
@workiyekebede5293 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድሃንያለም ምስጋና ለሥላሴ!!!!!!!!!
@jonz-y6866
@jonz-y6866 6 ай бұрын
አምላከ ጌወርጌስ ለቦታው አብቃኝ❤❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
አገላለጿ ድንቅ ነው።
@hanaabanash3429
@hanaabanash3429 6 ай бұрын
መደሀኒያለም ሁላችንም ከስደትሰብስብ ሀዚህ ያብቃን😢😢😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 ай бұрын
በተመሰጦ ነው የሰማሸው ክፍል አንድም አሁንም ድንቅ ምስክርነት አገላለፃ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ እኔንም ብዙ እንቆቅልሽ አለብኝ ይፍታኝ ❤❤❤
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን !! መታደል ነው የኔ እህት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው :: ለላገራችን ፀልይ የኔ እናት
@halenaberham1388
@halenaberham1388 6 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለናተ ለዚህ ስለበቃችሁ ለኛም ለዚ ክብር ለመመስከር ያብቃን የናተ በረከት ይድረሰን
@user-vh8fd2et4m
@user-vh8fd2et4m 6 ай бұрын
እውነት ነው አላዮ የምትደንቅ ልጅ ነች እኔም ተመስጭ ና ተደንቄ ነው የምሰማት።
@5334n
@5334n 6 ай бұрын
ለአንተም ለእህታችንም እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማችሁ።
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 6 ай бұрын
የሚገርም ነው 2ቴ ሰማሁት ምክንያቱ ሳታደናቅፋት ዝም ስላልክ እናመሰግናለን ስታቋርጡዋቸው ደስ ኣይልም
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎት አስቡን እኛም ለደጁ እዲያበቃን ታድላችሁ ውይ መመረጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bkafewerk4716
@bkafewerk4716 6 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የአምላክን ክብር ከፍ ባለ መልካም አንደበትሽ ስለገለፅልሽን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አንተም መድሃኔዓለም ይባርክህ እኛንም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ፈጣሪ ያድለን አሜን
@gunnclappaz4601
@gunnclappaz4601 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 6 ай бұрын
አገላለፅሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል። እኛም ደጁን ረግጠን ለመመስከር ያብቃን።
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ደስ የሚል አገላለፅ ረጋ ያለ ነው ወንድማችንም እናመሰግናለን❤
@seblet148
@seblet148 6 ай бұрын
የኛ ጌታ ብትፈቅድ ለዚች ለተባረከች ቦታ አብቃን🙏
@China-up4pb
@China-up4pb 2 ай бұрын
በእውነት ላንቺ የደርሰ ቸሩ መድሀኒአለም ለኔም ለሁላችንም ይድርስን ወለተ እየሱስ ብፀሎታችሁ አስብኝ
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 6 ай бұрын
እውነት ነው እሷ አይደለችም መንፈስ ቅድስ ነው❤
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН