bermel Georgis ለፍርድ ስቀርብ አየሁ የአጋንንቱ አለቃ ነፍሴን ወደ ሲኦል ሊወስዳት ሲል... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 42,908

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

7 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 197
@user-mp6yy3ve7m
@user-mp6yy3ve7m 7 ай бұрын
ያንችን ፆለት የሰማ የሰማይቱ ቅድስ ጊወርጊስ አምላክ የኔንም ፆለት ይስማኝ እንደርጉዝ ቀን እየቆጠርኩ ነው ያለሁት ፈጣሪ ለደጁ ያብቃኝ
@Ethiolevel
@Ethiolevel 7 ай бұрын
❤❤❤
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 7 ай бұрын
እኔም አይዞሽ እሰከዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር አለ😢
@jshejsvs478
@jshejsvs478 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 7 ай бұрын
እኔም ጓጉቻለሁ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
አጋንት ነዉ ሚስቀዉ የተደረገለት ይናገር አወ ፈረሰኛዉ ቅዱስ እጊወርጊስ ፈጣን ነዉ ሰሚ ነዉ ​@@jshejsvs478
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-kg3pc9je2n
@user-kg3pc9je2n Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቺን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 7 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው! እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 4 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼በርሚል ጊወርጊ የቤታችንን ዕንቆቆልሽ ፍታ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ አሜን❤️🙏🏼🙏🏼😢
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob Ай бұрын
አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ አባቴ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን ቋጠሮሀችንን አንተ ፍታልን ሁሉ ይቻልሀልና ❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
ሰማእቱ ገወረጊስ አትለይን ከደጃህ እግዝአብሐር አበቃኝ ድረስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@JohniAyalew
@JohniAyalew Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድነኝ አሜን
@ethiotg8213
@ethiotg8213 7 ай бұрын
ምን አይነት አምላክ ነው ግን ያለን ውይ ታድለ ሁሉም በሱ ይቻላል እህቴ እንኳን ምህረቱን ላከልሽ ❤እኔም በተስፋ እጠብቀዋለው አንድ ቀን ይምረኛል😢
@BetelLove
@BetelLove 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ አንተ ሁሉን ትችላለክ ቋጠሮዬንም አምናለው እንደምትፈታልኝ እግዚአብሄር ይመሰገን ምረሀቸው ምስክርነት ሲሰጡ መንፈሳዊ ቅናት ያስቀናል እኛም ድነን ለምስክርነት ያብቃን አሜን !!!
@user-pl4bd8pt7m
@user-pl4bd8pt7m 5 ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ በጣም እየናፈኩ ነው
@mamituabebe241
@mamituabebe241 7 ай бұрын
❤❤❤ከቀን ወደቀን የሰማእቱን ስራ የእግዚያብሔር ቸርነት ያንቺ ደሞ ይለያል አቤቱ ጌታዬ እኔንም አስበኝ ድዊነኝና ማረኝ ለደጅክ አብቃኝ ደስ የሚል ምስክርነት እግዚያብሔር ይመስገን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️
@GezahegnTerefe-ek8sc
@GezahegnTerefe-ek8sc 4 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊሥ እኔንም ለምህረት(ለንሠሃ) አብቃኝ
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 7 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ግን የት አለን ኧረ የት አለን....!? ለምን ይህን ሚድያና ሌሎች ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያዎችን ማሳደግ አቃተን...!? ማርያምን በጣም ያሳዝናል እንድህ ልብ ጠጋኝ የእግዚአብሔርን እፁብ ድንቅ ስራ እና ምህረት ቸርነቱን ከመስማት ይልቅ እማይጠቅመን አልፎ ተርፎም ወደ ሃጥያት ከሚመራን ዋዛ ፈዛዛ ከሚመዛበት ሌላ ሚድያ ነው ጊዜያችንን ማሳለፍ የምንመርጠው እግዚአብሔር ይማረን በእውነት
@tigesttubee
@tigesttubee 7 ай бұрын
ያንቺ የደረሰ የሠማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የኛም አምላክ ለኛም ይድረስልን 🤲🤲🤲🤲)😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭
@YabsiraYabu-ci7jf
@YabsiraYabu-ci7jf 7 ай бұрын
ኧረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ እባክህ 😢
@desetnigusie2116
@desetnigusie2116 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@taddeselema1646
@taddeselema1646 7 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!!! ስማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው። ላንቺ እንደደረሰ ለእኛም ይድረሰን!!! አሜን አሜን አሜን
@habitam
@habitam 7 ай бұрын
ላች የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን እኛንም በጉጉት የምንጠብቀዉን ለደጁ ያብቃን 🙏አሜን 🙏የውነት እኔ በጣም ነው የምጉጉው የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ለመርገጥ 🙏አመላኬ ሆይ ያተ ፍቃድ ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-vg1zw3re4w
@user-vg1zw3re4w 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 6 ай бұрын
እረ ጥራኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፈለኝ በርሬ አልመጣአ አባትየ ወቶ ከመቅረት አድነን ለደጅህ አብቃን እስከቤተሰቦቸ😢😢😢
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 7 ай бұрын
አቤት ሠማቱ ለደጅህ አብቃኝ እኔም ለመመሥከር አብቃኝአሜን
@demakuandualame114
@demakuandualame114 Ай бұрын
ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ
@Hulegebi23
@Hulegebi23 7 ай бұрын
አንዴ በፀሎት ለደጁ አብቅቶኛል አሁን ደግሞ ለሁተኛ ጊዜ ለመሄድ ስላሰብሁ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን ነኝ። ብዙ ድንቅ ነገሮችን አይቻለሁ ተሰውሬ❤❤❤ እግዚአብሔርን አመስግኑ
@jshejsvs478
@jshejsvs478 7 ай бұрын
እሰኪ ተናገር መጥተክ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ልጄን ቤተሰቤን ጠብቅልኝ
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 7 ай бұрын
ሰማኢቱ ለደጅህ አብቃኝ
@user-lk4wq3sw1v
@user-lk4wq3sw1v 6 ай бұрын
አቤቱጌታየናአምላኬሆይ፣እኔንምለደጁአብቃኝ😢😢😢😢
@Atifra1532
@Atifra1532 7 ай бұрын
መድሀኒያለም ምስጋና ይገባሀል ተባረክ🙏
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 7 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በእውነት ያንቺን ያህል ፅናት ትንሿን እንኳን ቢሰጠኝ ብዬ የመንፈሳዊነትሽን ቅናት አሳድረሽብኛል እግዚአብሔር እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ከዚህ በላይ ጤናሽን ትስጥልን ❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ ኢትዮዽያን ጠላቶች አጥፍቶ ቅድስት ኢትዮዽያ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለደጁ ያብቃን🙏 እኛም ተፈውሰን ለመመስከር ያብቃን🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
አሜንንን ሀገራችን ከርኩሳኑ ይጠብቅልን
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 7 ай бұрын
ይኔ ስቃይሽን አሰብኩት የኔ ውድ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ ሰማእቱ ገወረጊስ እንኳን አዳነሽ ደስ ነው ያለኝ ስመሰክሪ😢😢😢😢😢😢
@ggd5773
@ggd5773 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigesttubee
@tigesttubee 7 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመስገን😢😢😢😢
@abreshbalcha3003
@abreshbalcha3003 7 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 7 ай бұрын
ኡፍ ቅዱሰ ጊዩርጊሰ ድረሰልን😭
@user-vg1zw3re4w
@user-vg1zw3re4w 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yehsiebre
@yehsiebre 7 ай бұрын
ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@embitembit6071
@embitembit6071 7 ай бұрын
ላቺ የደረሰ ያኝም ይድረስልን እካን ደስ አለሽ እህቴ❤
@beletewogebral9810
@beletewogebral9810 5 ай бұрын
,ሁላችን ለደጁ ያብቃን
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 7 ай бұрын
ሰማዕቷ ለደጀህ አበቃኝ
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 7 ай бұрын
ተፈትኖ ማለፊ መታደል ነውፈታሪን ይዞ ሁሉ ያልፋል
@emualmu8637
@emualmu8637 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ሁሉን ይችላል
@user-et9jd4bp1s
@user-et9jd4bp1s 6 ай бұрын
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለኔም ለቤተሰቦቼም እጅህ ይዘረጋልን አሜን😢😢😢🙏🙏🙏
@wondimubelay372
@wondimubelay372 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኽዋን ለዚህ አበቃሽ ላንች የደረስ ለእኛም ይድረስልን ...
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 7 ай бұрын
አንቺ የሰማ እኛንም ይስማ እባክህ ቅድስ ጊጎረጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bereketalemnew8024
@bereketalemnew8024 7 ай бұрын
ሁሉም ሰው ጎዶሎ አለው ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁላችንንም ጎዶሎ ይሙላ 🙏 ከ አጋንንት ፈተና እና እስራት የ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተፈታን ያድርገን ለደጁ ያብቃን 🙏❤️❤️
@alexmario1097
@alexmario1097 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 25 күн бұрын
ብቸኝነትን ሁሉ የሚያስረሳ አምላክ እናቱን ይዘሽ ብቸየን ነኝ አትበይ እህቴ አሁ የፈወሰሽ አምላክ የድንግል ልጅ ሰማዕቱም ጭምር ፈውስን የላከልሽ አንችን የሰማ የብዙ እህቶችና ወንድሞች ችግር ስለሆነ ሁሉም መጥቶ ይፈወስ አንችንም ጨርሶ የማርሽ እመቤቴ እኔም ለደጁ እንዲያበቃኝ አንችን ከግሪክ የጠራ እኔንም ይጥራኝ
@user-me2yz1th8b
@user-me2yz1th8b 7 ай бұрын
,ሰማእቱ ቅዱስ ጊነዬርጊስ ለኔም ተማፀነኝ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 ай бұрын
ሰማአቱ ለኛም አግዘን
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 6 ай бұрын
Amen amen amen egzaber yemsgen anchen yerd amlk enyanem yerdan ehtachen kal yehut yasemalen
@amareshiferaw
@amareshiferaw 7 ай бұрын
አሜን አቀራረብህ አሁን ደስ ይላል አንተ ብዙ አትናገር ጠያቂ ነህ
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ....
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 7 ай бұрын
ያንቺ በጣም ይለያል አገላለጽሽ ሁሉ እንዲሁም ያየሽው ነገር በጣም ደስ ይላል ለሁላችንም ይድረስልን ለመሄድ ተዘጋጅቻለሁ ቀኑ አልደርስ ብሎኛል
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 7 ай бұрын
እግአብሄንር አንችን የረዳ እኛንም ይርዳን አሜን ፫ በእውነት እጅግ ድንቅ ነው ክፍል ሁለትን እዳታቆዮት ቶሎ ልቀቁልን
@BilenFre
@BilenFre 7 ай бұрын
Kidus Georgise lebeteh yabkan amen
@jshejsvs478
@jshejsvs478 7 ай бұрын
ሰለ ሃገራችን ፀልዩ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-xl1lx7lv2k
@user-xl1lx7lv2k 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 kene yeberetachu betselot asbugn ledegu endiyabekagn😢
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 7 ай бұрын
ኦግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤❤❤❤
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 6 ай бұрын
ወለተሥላሤነኝ ሥምአቱ ቅድሥ ገወርጌስይድረስልሽ ላገርሽ ያብቃኝ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 ай бұрын
yen mar anagagereshi Des sele eunkan das alashi🙏💚🌺🤍
@user-ck6oj4eu9b
@user-ck6oj4eu9b 4 ай бұрын
ታድለሽ ለአንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@tsedeyketsela7649
@tsedeyketsela7649 7 ай бұрын
ቀጣይ ክፍል አባካችሁ!
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንባዬ መጣኝ አቤት የሰይጣን ፈተና በሰው አገር 😢😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@sraayele840
@sraayele840 6 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማዕቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelkeBekele
@MelkeBekele 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ
@wubetube9848
@wubetube9848 6 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፀሎት በምልጃህ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ በበደል በሃጥያት ቆሽሻለሁ❤😢😢😢🙏💗💒
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 7 ай бұрын
❤❤❤እድልን ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@user-eq8nc7rj1i
@user-eq8nc7rj1i 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በአማላጅነቱ እስከ ቤተሰቦቸ ኛንም ለምስክርነት ያብቃን እደቸርነቱ ይማረን አሜን አሜን አሜን እናታችን ቃለሄይወት ያሰማልን ወንድማችም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@Ch.D-qt4to
@Ch.D-qt4to 7 ай бұрын
EGZIABHER YIMESGEN
@AyaltesemaNigatu
@AyaltesemaNigatu 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምናምነው እሱ ይድረስልን
@user-ds7ll3rq7f
@user-ds7ll3rq7f 7 ай бұрын
Kidus GIORGIS hoyi lezih kidus bota abikiteh asmiregn! EGZIABHER yikber yimesgen!!!
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 6 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ሆይ ወንድሜን ቤተማርያምን ጥራልኝ😢 ወንድሜን አድነህ ለምስክርነት አብቃልኝ
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 7 ай бұрын
የኔናት እኔ አልቻልኩም እሶ ለምትገልፀው እባይን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዜአቤሔር ይመስገን ለዜች ቀን ላበቃሽ እህቴ አሁንም ሰመአቱ ቅዱስ ጌርኪስ ይጠብቅሽ ማማዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 6 ай бұрын
ቅዱስጊወርጊስ አባቴ እንደሀፅቴ ለደጅህ አብቃንቤተስቡችንም አቃን ችግራችንን አተታውቃለህ አባቴእመብርሁን እንታይ አስቤን😢😢😢😢😢😢ጉደቲንም አንችነሽ እምታውቂው ማርያምየ እናቴ
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 6 ай бұрын
Egzaber masgen lanatachin qidest dingel mariyam misgana yuni abatachin qidus gorgesi misgana yuni ❤❤❤
@TabuMezgebu-xg6pr
@TabuMezgebu-xg6pr 6 ай бұрын
Ameen ameen ameen enkon dereselshe fatare farasangawu Q goyeriges ladagu yabkane langam yederaselen ameen
@tezaLove
@tezaLove 7 ай бұрын
እውነት ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይሰማል እኔም አንድ አመት ከስድስት ወር ሆነኝ ቪዛዬ ከተበላሸብኝ ቅጣት ውስጥ ገብቻለሁኝ እና ለሰማእቱ ነገርኩትኝ ስዕለአድኖውን አቅፊ አልቅሼ አሁን ፊንጭ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@user-vg1zw3re4w
@user-vg1zw3re4w 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yu6zx5qc7t
@user-yu6zx5qc7t 7 ай бұрын
😢ye gaztegnaw zemta adamachent tebark gobz
@user-rf5sr7so1o
@user-rf5sr7so1o 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 7 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አተ ጠብቀኝ ለደጆህ አብቃኝ
@fghifghjisamri7331
@fghifghjisamri7331 7 ай бұрын
Egzabaher yemesgen
@talajems8696
@talajems8696 4 ай бұрын
ሰማቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ወደ ቤትህ ጥራኝ እባክህ😢
@alain647
@alain647 7 ай бұрын
Amen Amen Amen egizabehri yimazigen yesematu kidus gorgisi semu yetamasegen yehune eheta egizabehri ukan dereselishi sematu lechi yedaresa lehulachinm yidirsilen dej abekegh dej abekegh 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-pl9yz2wu5g
@user-pl9yz2wu5g 7 ай бұрын
Semeatu kidus geworgis abate yelemenkuhn adera
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 7 ай бұрын
ጎዶሎያስ ሰማዕቱ ወድሜን እና እህቴን ጠራቸው
@holly53
@holly53 6 ай бұрын
I will be heal when I go there.100% sure.
@user-kj9zj9tm5q
@user-kj9zj9tm5q 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባቴ ቅዱስጌወርጊስ እኔንም አስበኝ።
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 7 ай бұрын
እንደበደላችሀን ሳይሆን እንደችሀርነቱ ከድጁ አብቅቶ ይማረን እና ለመመስከር ያብቃን፡፡ እሀታችሀን እንኮን ለዚአበቃስህ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ለሁላቸንም ይድረስልን፡፡
@gosa864
@gosa864 7 ай бұрын
የምወድሽ እእቴ እንኳን ደና መጣሽ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 7 ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ ጨርሶ አሜን አሜን አሜን
@dawitfekremariam8818
@dawitfekremariam8818 7 ай бұрын
የምናምነው እንኮን ብዙ አዲስ ነገር እየተማርን እያደነቅን እያመሰገንን እራሳችንንም በስነ አይምሮ ልቦና መንፈስ እንድንዘጋጅ ያደረገን ነው በርቱ ያበርታን እግዚአብሔር ይመስገን
@nardosteklehaymanot3257
@nardosteklehaymanot3257 7 ай бұрын
የቅድስ gorgeous አምላክ ሆይ ለኛም ድረስልን።እግዚያብሄር ይመስገን
@user-dv9ll1tj1g
@user-dv9ll1tj1g 6 ай бұрын
እባካችሁ ስልኩን ተባበሩኝ በማርያም
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 208 МЛН
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 14 М.
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 25 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,4 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56