bermel Georgis ሰማዕቱ ፀበል ውስጥ ሆኜ ተቆጥቶ ሊረግጠኝ ሲል... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2

  Рет қаралды 30,775

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

8 ай бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 142
@-ly8jj
@-ly8jj 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ🎉ሰማእቷ ቅድስትአርሴማ🎉 ዛሬ ከከባድ ችግር አውጥተውኛል እልልብላችሁ አመስግኑልኝ❤በጾሎታችሁአስቡኝ😢
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h 8 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@kidistmulualem2432
@kidistmulualem2432 8 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@shewatsehay1
@shewatsehay1 8 ай бұрын
እልልልልልልል
@shewatsehay1
@shewatsehay1 8 ай бұрын
አንችንም እንዳሰቡሽ እኛን እንድታስብነን በጸሎት አስቢን
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 8 ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 8 ай бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ፍቅር በግልፅ የሚታይበት በአንደበት ብቻ ሳይሆን በተግባር ቦታ ቢኖር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ውስጥ ብቻ ነው ።እግዚአብሔር ሆይ ይችን እምነት እና አማኞቿን ጠብቅልን ላላመኑትም ድረስላቸው።
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 15 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምለምነው፣ የክፋትን፣ የመተትን፣ የዘረኝነትን፣ ፍቅረ ንዋይን ፣አረንቋ ከምድረ ኢትዮጵያ ላይ ብሎም ከአለም ላይ ፈጥኖ ያጽዳልን። ሀይማኖትና እምነት ትርጉም የሚረጋገጥበትን ሰው ህሊና ለአምላኩ በፍቅር ተሞልቶ በፍርሀትና፣ በርአድ የሚቆምበት፣ ሰው የተፈጠረበትን መልካምነት ይዞ በታማኝነት የሚገኝበት፣በፍቅር ሰው የሚተሳሰብበት፣ክህደት የሚወገድበት እውነት ብሎ ካለ የሚታመንበት ዘመን ያድርግልን።
@seblet148
@seblet148 8 ай бұрын
ታድለህ, አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ብትፈቅድ እኛንም ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃን 🙏
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይህን ሳደምጥ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mx_nia
@mx_nia 8 ай бұрын
እኔም እናተ የረገጣችሁትን መሬት እንድረግጥ ሰማህቱ እዲረዳኝ ፀልዩልኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ለኔም ለደጀህ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@m.g5295
@m.g5295 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኔም
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ኣደራህን ኣባቴን ለደጅህ ኣብቃልኝ እህት ወድሞቸን ትዳር ለለላቸው ትዳርን ትዳር ላላቸው የተባረኩልዶችን ስጥልኝ ልብለለለው ልብን ኣድልልኝ እኔንም በሚድያክ ልመስክር እህቴንም ጤናዋን በክፉ እማስቡንን ከያ ኣርቅልን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 8 ай бұрын
ወንድሜ አላየ በርታ ወንድሜ ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለበረከቱ ያድርሰን።
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 8 ай бұрын
ሰማአቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጠብቀን❤❤❤
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 6 ай бұрын
አምላካችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲላ ቸርናቱ ሁሉም ምስጋና ይድራሰው አሜን
@frdd3880
@frdd3880 2 ай бұрын
አምላኪሆይ በስደት አለም ሁነን ተአምርህን እድናይ ስለረዳህን እናመሰግንህ አለን ሰማ እቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃን😢
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
እንክዋን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን እኔ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የድንግል ማርያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አኛንም ለደጁ አብቅቶን ከበረከቱ ተካፍለን አኛም ክብሩን ለመመስከር ያብቃን 🙏
@HadasHagos-wl6ze
@HadasHagos-wl6ze 8 ай бұрын
ስማእቱ ፈቃድህ ሆኖ ለደጅህ በቅቼ እንቆቅልሼን ፍትተህ ለመመስከር አብቃኝ
@m.g5295
@m.g5295 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hananhanan173
@hananhanan173 4 ай бұрын
Amen 🙏
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ በረከታቹ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምሰጋና ይግባው ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ❤️❤️👏👏
@lemlemdemissie7186
@lemlemdemissie7186 5 ай бұрын
ሰላምህን ያብዛዉ እባክህ ወንድሜ አላዬ ለበርከቱ ተሳታፊ እንዲያደርገኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ አስበኝ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው እኛም በርሚል ቅዱስ ጊዬርጊስ ለመሄድ ለመጠመቅ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን🙏
@ttuy1213
@ttuy1213 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ለኛም ቅዱስገዉርጊ ደረስልን
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
ለእናንተ የደርሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድስ በሰማዕቱ እርዳታ በምድር ላይ ሲዖኦልም ገነትም ማየት እፈልጋለሁ ለቦታው ያብቃኝ
@zinashedire
@zinashedire 4 ай бұрын
ሰምአቱ ለደጁ ያብቃን ጓጉቻለሁ።
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 ай бұрын
ታድለህ ወንድሜ
@user-yj2my3xu4u
@user-yj2my3xu4u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አሳብኽን ይፈፅምልኽ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን.....🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃❤
@Saydh-pt8be
@Saydh-pt8be 2 күн бұрын
Yasamatun,tamr,amen
@SelemonLema-lo5ef
@SelemonLema-lo5ef 4 ай бұрын
ለቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ለኛም ይድረስ ለደጁ ያብቃን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን
@user-yg7su8xs4k
@user-yg7su8xs4k 5 ай бұрын
ሰመአቷ እናቴ አገሬ ይርጋአለም
@selemoTamiru
@selemoTamiru 2 ай бұрын
ሰመአቱ ለደጁ ያብቃኝ
@user-us2rr8mx2x
@user-us2rr8mx2x 2 ай бұрын
Semayitu kidus Georgis beyikirtawuna bemihiretu ledeju yabikan yesu melikam fikad yihun
@Suzanayee
@Suzanayee 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለኛም ድረስልን😭😭😭😭😭
@user-es6pf6lv1x
@user-es6pf6lv1x 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ከነአህቴ ለደጅክ አብቃኝ
@godloveme854
@godloveme854 2 ай бұрын
I love you guys ❤️ and god bless you all. I can't wait to come and have a chunce like other people, and I'm always wash to come ethiopia and go the all churches. Please pray for me, guys. I'm sorry, unfortunately i don't have amerhic keyboard to write in amerhic. Thank you, god, for everything 🙏 🙌
@user-ds7ll3rq7f
@user-ds7ll3rq7f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 8 ай бұрын
አግዝአብሐር የምሰገንጨወደማችን ለኛም ይደረስልን. ለቤተ የደረሰ ቅዱስ ገዮረጊስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@babys7570
@babys7570 6 ай бұрын
አኔንስ መቼ ይሆን የምትጎበኝኝ ? ስቃዬ መብዛቱ በጽሎታችሁ አስቡኝ አህት ወንድሞቼ😢😢😢😢ወዮልኝ 😢
@tigikidan5825
@tigikidan5825 8 ай бұрын
ወንድሞቻችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናንተ ያገኛችሁትን በረከት ለኛም ያድለን
@ormooapss442
@ormooapss442 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@SalmaSalma-tm1ky
@SalmaSalma-tm1ky 7 ай бұрын
Silki quxurachun ket naw maganyaw wadime❤❤❤
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች አላየ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ እህቶቻችን እና ወንድሞች በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ና አለሙ በማለት አስቡኝ ወንድሞች አላየ ስምን በመፃፍ ተባባሪኝ በወረቀት ላይ ፅፈህ በፀበሉ ላይ ጣለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🕯🕯🕯
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 8 ай бұрын
ይህን ለማረጋገጥ ገብቶ አይቶ ተጠግቶ እግዚአብሔርንም በፆም በፀሎት ጠይቆ ማረጋገጥ አይሻልም ሉሲፈር ነው ምናምን ከማለት ጋበዝኩሽ እህቴ
@user-vi7rc4xp1b
@user-vi7rc4xp1b 8 ай бұрын
Egzihabhare yimsgen Amen 🙏
@AstrSeliman
@AstrSeliman 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ከበር ምስጋና ይገባው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የደራሰ ለኛም የደረሰልን መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@eyobasefa6610
@eyobasefa6610 8 күн бұрын
እውነተኛ እና ቀጥተኛ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት ❤❤❤ በእሷ ውስጥ ያላችሁ ደስ ይበላችሁ።
@frdd3880
@frdd3880 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኔም ድረስልኝ😢
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 ай бұрын
አወዳችዋለሁ❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
Semaetou yetadegen❤❤❤
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 4 ай бұрын
እኔም በ2ኛውቀን እንዳትሰውረኝ ብዬ ተማፅኜው በደስታ ሳልሰወር እያመሰገንኩ ከዛሁሉሰው ቀድሜ ወጥቻለሁ❤
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢የኔ ቀንስህ መቼነው ታድለክ
@ttuy1213
@ttuy1213 8 ай бұрын
ልል
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን
@werknish
@werknish 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsataddes7744
@elsataddes7744 8 ай бұрын
Amen amen amen God bless you 🙏
@azebzagaye2362
@azebzagaye2362 2 ай бұрын
እውነት ነው የይርጋለም አርሴማ ግቢ ስርአት ይለያል።
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 8 ай бұрын
አሜን ሰማእቷ ታእምርሽ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም እንድነታችንን ሰላማችንን ፍቅራችንን ይመስልስልን ይህን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለህ ለዚህ በረከት ምርጫ ታደልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትእግስት ይደነዋል ወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልንክ ወንድሜ ይህ ትልቅ መመረጥ በው በዚህ አጋጣሚ በዚህ መልኩ ይህን ሁሉ ፀጋ በረከት እምነትህን ለፀሎት ለ በረከት ልብ ስእል ልጅ መዳን ምክንያት ያደረገህ ፀጋ ያደለህ ያለውን ንግድ ገር ሁሉ እንድታብራራልን በመልካሙ ንግግር እንድትናገረን እይምሮህን ክፍትፍት ያደረገልህ አምላከ ቅ ድስት እርሴማ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር. አምላክ ይክበር ይመስገን ላንተ ፀጋውን ምህረቱን በረከቱን ያደለህን በረከት ለኛም ያድለን የሁላችንንም አይምሮ ያብራልን ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁ የታመምነውን ይማረን የደከምነውን ያበርታልን በሌላ እምነት ሆነው መናፍቃንና የሚጠራጠትሩትንና እንዲሁም ባልነቁበት ርኩስ መንፈስ ታስረው በኛው ብቻ ቅድስት ቤተክርስትያን ሆነው ሰው ይህን በረከት እግኝቶ እንዳይሆን የሚከላከሉትን ስለ በርሚል ጊዮርጊስ ክፉ ነገር በሽታ አለ ብለው የሚናገሩትን ልቦናቸውን ይመልስልን አሜን እኛንም የዚ በረከት ተካፋይ እንድንሆን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድስት እርሴማ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን 🤲🕊🤲🕊🤲🕊
@tigistkuma8022
@tigistkuma8022 6 ай бұрын
በእግዚአብሔ እኔ እርድኝ እድኤድ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ድንቅ ነው የሆንን ያላየ ሰው ተረት ሊመስለው ይችላል ነገረ ግን እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ዳግም ከስደት መልስ እንዲያድርሰኝ አለምናሀለሁ በእውነት በጣም ነው የሚናፍቀኝ በሂወቴ እደዝ አይነት ታአምረኛ ፀበል አላየሁም ያላያቹ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ቅዱስ የሆነ ስፍራ ያድርሳቹ 🙏🙏🙏
@tsegaabraham6619
@tsegaabraham6619 8 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 8 ай бұрын
Amen amen amen
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 8 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል እጅግ ተመሰጨበታለሁ
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 8 ай бұрын
Wenedemacen alaye agelegelothen yebarkew kezi yebelet yemetagelegebet edeme ena tena yeseteh egzibher lagere abeqetone kenatega guzu esekemehed cekuye alehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
ማርያምን እኔም ልጠይቅ ስል
@werknish
@werknish 5 ай бұрын
ሠላሞ
@ababaababa310
@ababaababa310 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እንትን የሰማ ለኛም ለደጄ ያብቃን እልል ስለ ልጅህ ስታወራ ከመኪና የተረፍከውን ስታወራ በእውነት እልቅሻለሁ ስለጸበሉ ስታወራና ገመድ እቀብላለሁ ስትል እንደገና የጸበሉን እምነት እይ ይህ ትናትማ ለኛ እንደዚህ አይደለም ያልከው እስቆኛል ቪዶወችህን ሁሉ እያየሁ ነው የቅድስት ጊዮርጊስ ታምር እጅግ ይገርማል እንግዲህ ከስደት መል እደውልልህና እንሄዳለን በቤቱ ያቆይህ ውለድ ክንድ ሌሌ ምን እላለሁ እንተ የታደልክ የተመረጥህ በተለይ መኪናህን ሸጠህ ለቤቴ ክርስትያን ማሰሪያ ያዋልከው እንዴት ይምረጠንን
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 ай бұрын
Wandemoch Egezaber yetabekachu badem baten yetabekeln yawent daseyamel manefasaw marageberachawn yametasetalalefuln labezuoch madag yamehon naw. Batsalotchu asebug samatu ladajuyabekag kalabeg cenket yawetag wandem batsalotachu asebug walat sabat belachu asebug adar basamayut Geduse Gorguse.
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 8 ай бұрын
እግዚኣቢሄር ይመስገን
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 8 ай бұрын
አላየ ደስ ይላል ምስክርነቱ ግን አንተ ስትመሰክር ወንድማችን እንደዚህ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚያዳምጥህ ሁሉ አንተም ለሚመሰክሩት ሁሉ በሙሉ ልብህ ትኩረት ሰተህ አዳምጣቸው በተረፈ ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን።
@limatteferi6205
@limatteferi6205 8 ай бұрын
Semaetu Ledinet Abkagn
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 2 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ ለኛ ይደረሰን
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 8 ай бұрын
እረ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
ክፍል ሁለት እንጠብቃለን አጉዋጊ ነው 🥰🙏
@greenyellow6686
@greenyellow6686 8 ай бұрын
Wendmacene tenshi bekoda seblune magnete yecalale🙏
@monashmeis8445
@monashmeis8445 8 ай бұрын
ሰመሐቱ ለአተ የደረሰ ሰማቱበሰላምከስደትመልሶ ለደጅያብቃን
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 8 ай бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 8 ай бұрын
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@Biyu151
@Biyu151 2 ай бұрын
Ere ye alayen silk
@zeethiopia-cf7ft
@zeethiopia-cf7ft 8 ай бұрын
ወንድሜ ወለተ ገብርኤል እባላለው ቤተሰቦቼም ሆኑ እኔ ህይወታችን የተመሰቃቀለ ነው ግን እግዚያብሄር ቀን አለው እንዳንተ ይምረን ይሆናል ፀልዩልን
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም 12ግዜ ተጠምቃለሁ በስምአም የፀበሉ ነገር ማ ማርያም መቼም ከህልናዬ አይጠፋም
@GetasewAlemayehu-gz8si
@GetasewAlemayehu-gz8si 8 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ደ/ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ ዶርቃ ማለተ ተቀመጥ : ቁጭ በል ማለት ነዉ
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 8 ай бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 8 ай бұрын
እልልልልልልልል የኛንም ችግር ይፍታልን
@user-xr2zf5sz8k
@user-xr2zf5sz8k Күн бұрын
ዶርቃ ማለት በእብራይስጥ ቋንቋ ካልተሳሳትኩ ሚዳቋ ማለት ነው ከቃላት ፍችው እንዳየሁት
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 8 ай бұрын
Wendemachen Emberhan tests yestehn temerity desssss yellow abate seats kudues Georgia's ledger abnkage ytezegaeen keftelge
@ormooapss442
@ormooapss442 8 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@tiyubista9685
@tiyubista9685 8 ай бұрын
ቅድእስእ፡ጌወርጊስእ፡ሰማይታቱኡ፡ይፍቀድልንእ
@WoinshetBIRHANU
@WoinshetBIRHANU 8 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን አላዬ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዜሀለው የጉዞ ማህበራቹን ስልክ ስጠኝ ወይ ያተን ስጠኝ በማርያም 🙏🙏🙏
@WoinshetBIRHANU
@WoinshetBIRHANU 8 ай бұрын
አሜን 🙌🙏
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 8 ай бұрын
የኔነዉ
@frehiwet4437
@frehiwet4437 8 ай бұрын
የሚገርምህ የኒየ ጥያቄ ነበረ 😊እና ላንተ የደረሱ ቅዱስ ጎርጊስ እና ቅዱስ ኣርሴማ ለኛም ይድርስሉን❤
@kiduszeni8122
@kiduszeni8122 Ай бұрын
ወንድሜ እኔባለትዳርናየልጆች እናትነኝ የወሊድመከላከያእጄላይምአስቀብሪያለውወደፀበሉምመሄድይቻላልወይ?
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 8 ай бұрын
ጣቢታ በአማርኛ ሲሆን በእብራይስጥ ጽብያ ይባላል ይህም ትርጉሙ ሚዳቋ እንደ ድኩላ ዝርያ ያለው እንስሳ ነው።
@tehitnademessie821
@tehitnademessie821 8 ай бұрын
አሁን የአገሪቱ ሰላም ጋር መሄድ ይቻላል ? እናንተስ ጉዞ ታዘጋጃላችሁ እባካችሁ መሄድ ከተቻለ አሳውቁኝ
@lemlemyitbarek3195
@lemlemyitbarek3195 8 ай бұрын
abatochachin kidane Maryam, memhir girma wondimu buna endemayteta bedemb astemrewal Tadya Lemn ytetal blachuh meemenun hatyat endsera tadergalachu Sle mequterya yesetachihut mels be Elshaday program semche alehughi. Buna hatyat mehonu ena alemehonu subae gebtachu lem atteyqum le egziabher, be media mels kemestetachu befit? Agannt berasu eyetenager yesu endehone buna. Be mequterya new yaserkut enaga yalew menfes, edle ena hwetan lezemenat yeteqotaterew. sle buna ena sle mequterya tkkl mels lisetu yemichlu betsega yebequ abatochi nachew, ende memhir girma wondimu yalu abatochi. Buna metetat hatyat aydelem yemtlu ena be mequterya aganntn maser aychalm yemtlu kehone enantem beagannt teyzachuhal malet new. Meemenun atawezagbut betesasate mengde, yebequ abatoch teyqu? Bermil qdusgiorgis yemyageleglu abatochin teyqu, betsega yebequ abatoch teyqu ?
@betyteklay3298
@betyteklay3298 8 ай бұрын
ቤተክርስቲያን እውቅና ያልሰጠችውን አባትነት እንዴት ተቀበልሽው?
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
በስመአብ ሚገርም ነው ይርጋለም ቅድስት አርሴማ የናት መሄድ እፈልጋለሁ የት አካባቢ ናት
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx 8 ай бұрын
ከአዋሳ ትንሽ ኪ.ሜ ቢርቅ ነዉ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
@@TigistTg-iw6dx አመሰግናለሁ እሳ ተፈቀደይ ጠያይቄ እሄዳለሁ
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 8 ай бұрын
አረ አረ አረ እባካችሁ ወደ መፅሃፍ ቅዱስ ተመለሱ እየሱስ ላንተ ላንቺ ሞቶልናል ሚካኤል ይጠብቅሃል እንጂ አይረግጥህም ሴጣን ነዉ ነፍሰ ገዳይ ቅዱስ መላአክት ጠባቂ ናቸዉ ጊዮርጊስ ሰዉ ነዉ ሞቶል አባቱጋ ተቀምጦል ::
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ዉጪ ከዚህ መናፍቅ ዝም ብለሽ አዘባሪቅ የጨለማዉ ሴጣናቹ አምልኩ በስሜ ይመጣሉ ብሎሎ እኮ እሱም እናተመናፍቃን ናቹ ወደ እዉነተኛ እምነት ይምራቹ እዚህ መተሽ ለምን ታያለሽ ካላመንሽበት ቆይ
@merd24
@merd24 4 ай бұрын
ስለማታውቂው ነገር ለምን ትናገሪያለሽ? ዝም ማለት እኮ የወግ ነው። እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ድንቅ ሥራውን ይሰራል !
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
እውነቱ ይሄ ነው ሀስተኛ ነቢያቶች ሀስተኛ እየሱሶች ስለበዙ ፈጣሪ ልጆቹ እዳንጠፉብት መንፈስ ቅዱስን ላከልን ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስን ላይ አድሮ ለደጁ ያብቃሺ(ህ)
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 8 ай бұрын
ወንድሜ ይሄ የጥልቁ ሉሲፈር ነው እናተ ኦርቶዶክሶች እስከ መቼ የዳብሎስ መጫወቻ ትሆናላችሁ ከ 44 ጣዖት ውጡ እየሱስ ብቻውን በቂ ከበቂ በላይ ነው።
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 4 ай бұрын
Anete.yerkusu.menefes.mechawecha.emeye.oretodox.lezelealem.tseneta.tenoraeche.yeteleku.menefese.labune.eyeterege.sofet.yemiyabelahen.yetenebetu.mefesemiya.beyesuse.seme.menefese.yemirechebehen.yerkusun.bota.tetehe.wede.ewenetengnawa.betehe.sayerefedebeh.temelese.yesemitu.yekiduse.giyorgise.beamalagenetu.beredetu.berutaweiten.kederagone.yetadege.anetenem.kechelemawe.aserare.yetadegeh❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
የፈጣሪን መንፈስቅዱስን ለምታቃልሉ እባካችሁ ከጥፉት ተመለሱ እንኳን ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ የጌታ ታማኚ ያንተም ፓስተር ጸልይልኚ እያልክ ትጮሀለህ ልቦና ይስጣችሁ። ለደጁ ያብቃችሁ
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os Ай бұрын
degime zarem lingereh yih ye lusifer dabilos erasun be melaikt sem seyimo ende game eyetecawetebachihu newu aynachihun kifetu wegene .ye egziabiher menfes lemekebele kidmiya be kiristos amneh medan alebih .eyesusen satikebele menfes kidus litagegnewu atichilim yet hono newu yemisedebewu.?
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:40:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.