No video

bermel Georgis ሳይባረክ እንዴት ትገባለህ የሚል ድምፅ ሰማው የመጀመርያው የበርሜል ተጠማቂ ነበርኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 15

  Рет қаралды 28,506

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Жыл бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 146
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እኔስ ሁሌ ማየትና ኮሜንት ሰጭ ብቻ ሆንኩኝ እባክህ ጌታ ሆይ ለቤትህ አብቅተህ አስደስተኝ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
እኔም
@nrvana1623
@nrvana1623 Жыл бұрын
የሁሉም ምኞትና ፍላጎት ነውና እግዚአብሄር ይርዳን !
@rahelnigusse6391
@rahelnigusse6391 Жыл бұрын
​@@nrvana1623 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡❤❤❤
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
እኔም እግዝአብሄር ይርዳን
@aya-im8oi
@aya-im8oi Жыл бұрын
Enam😢😢
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
የሊድያው ፀሀይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከኔ የበረታችሁ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ለሀገሬ እንድበቃ
@freemelese9910
@freemelese9910 4 ай бұрын
አሜን ለአገርሽ ያብቃሽና ሰተሄጂ ፀለይለኘ
@eldenaeldena3638
@eldenaeldena3638 Жыл бұрын
የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለነውን የምናምንብህን በሙሉ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
የልዳው ጊዉርጊስ የእናቴ አባት እድትሆናት አደራ የተሰጠሀት አባቴ እኔም ነፍሴን ለአተ ሰጥቻለሁ አባትየ እኔም ቤተሰቦቼም በአጋንት በድውይ በበሽታ በሀጢያት ተይዘናል እና አተ ለቦታህ አብቃን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
እደኔ ማነው ከዚህ ቅዱስ ስፍራ ለመርገጠ ጊዜው የረዘመበት ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥነህ ደርስልን በስስት አለቅነብህ ስደተኛ ልጆችህ😢
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እኔ
@user-kh6np4bx8o
@user-kh6np4bx8o Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነው ❤️❤️❤️ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት አይለየን
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@user-kz9ox7hf5u
@user-kz9ox7hf5u 6 ай бұрын
ቅዱስ ጎርጊስ የሁልችን ምኞት ያሳካልን ለደጅ ያብቃን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 ай бұрын
ለበረከቱ ያብቃን ሰማእቱ ቅ ጊዮርጊስ አደራህን ፈቃድህ ይሁንልን ❤❤❤
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ለናተ የደረሠ ሠማህቱ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለኛም ይድረሥልን ለደጁ ያብቃን❤❤
@danimagna1144
@danimagna1144 Жыл бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔን ሀጠተኛዋ ፀሎት ልምናዬን ሰምተህ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቅተህ ከአጋንንት እስራት ፈተህ ለምስክርነት አብቃን❤❤❤
@edomtube5521
@edomtube5521 Жыл бұрын
ቁዱስ ጎሪጊስ ኣባታችን ለኛም ቀን ይስጠን
@etopetopetopetop1839
@etopetopetopetop1839 Жыл бұрын
ቅዱስ ግወርጊስ አባቴ ለደጂ አብቃኝ
@user-qn6gn7fd1m
@user-qn6gn7fd1m Жыл бұрын
ቅድስ ጊወርግስ ኣባቴ ሆይ ለኔም ከኔ በተሰቦቼ እርዳኝ ከመንፈስ ኣድነኝ ለደጅህ ኣበቃኝ ተኣምረኛዋ ፈረሰኛዋ ልቀ ሰማእት ጊወሪግስ ሆይ ለምስክርነት አበቃኝ😥😥
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመዳን ለፀበልክ አብቃኝ✝️🤲
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ፍቀድልኝ እኔንም ከቤተሰቦቼ ጋር ጥራን ለደጅህ አብቃኝ ።ከኔየበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሐና
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት እኔ ቃላት አጠረኝ ምን እደምል እራሱ በዉነት ለደጂ ያብቃን ለበረከቱ እቼርነቱ ብዠዛት ምንምካን ሐጢአተኛ በደለኛ ብሆንም እደምህረቱ ለደጁ ያብቃኝ😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ምሥክር ነኝ ደጅህ ላይ ታምርህን አይቻለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ታድለሽ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
አሁን ላይ መሄድ አይቻልም እሚሉት ነገርስ እንዴት ነው
@zufankebede3707
@zufankebede3707 Жыл бұрын
በርሜሉ ቅዱስ ግዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ አንተ ነህ እና የዉስጤን የምታዉቀዉ❤❤
@hanahanahana5108
@hanahanahana5108 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Mejemeria Egzabheren Amsegenu Keza Kidus Giorgisen. Egzabheren Atersu esu Ye Kidus Giorgis Amlak nw ena
@fatleh
@fatleh Жыл бұрын
ዘሊዳዉ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂክ አብቃኚ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢🤲🤲🤲😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲የሜኖረዉ በስደት ሀገር ነዉ በፀሎታቺሁ አስቡን እኔንና እህቴን የክርስትና ስማቺን ወለተ ሀና አፀደ ማርያም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እኔንም ወዴዝች ተባረከች ቦታ ጥራኝ
@user-xd1bk1wx7t
@user-xd1bk1wx7t Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
ታላቁ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ለደጅህም አብቃን
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@xbgg5952
@xbgg5952 Жыл бұрын
የሊድያው ስማእትቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ወለተ ስንበት ብላችሁ ብፀሎት አስቡኝ
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@Maserte3213
@Maserte3213 7 ай бұрын
ስራ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-ng6kf6kb8o
@user-ng6kf6kb8o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakechasnakech4187
@asnakechasnakech4187 Жыл бұрын
ለአንቱየደረሰቅዱስ ገብርሔር ለኛም ይድረስልን
@biritu9939
@biritu9939 Жыл бұрын
Ameni Ameni Ameni ❤❤❤
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m Жыл бұрын
Ebakehe wendeme asetekAkele semine gonder new yemibalwe poltikeigna leteqmu newykfaflwe .
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 Жыл бұрын
Amen amen amen wedme
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Жыл бұрын
አሜንሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የድንግልማሬያምልጅሉኡሉእግዛቤርፍቃዱይሁንለሁላችነምለዚህለተቀደሰቦታያብቃንየሰማአቱቅዱስጊወርጊስቃልኪዳኑይርዳን
@gewrgesfersegnaw5321
@gewrgesfersegnaw5321 Жыл бұрын
የልዳው ፅሀይ ስላንተ ሳስብ መከራወቼ ይሰወራሉ
@HaileAse
@HaileAse Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😊
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ፈቅዶ ደጁ ደርሸ መጥቻለው ሄዶ ያላየ የሚወራውን አያምንም ሂዱና እዩ የሰማዕቱን ድንቅ ስራ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እና እንዴት ነው ውዴ
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen mezegen lee amalake qiduse giyoregse yehun ameen lenate yedarase lenyami yedarase ameen
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se Жыл бұрын
ታድላቹህ
@emualmu8637
@emualmu8637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡ አካባቢው እንዲፀዳ ንጽሕናው እንዲጠበቅ ሕዝቡ ይህን እንዲያደርግ አስተባባሪ ተቆጣጣሪ ቢኖር መልካም ነው፡ የተቀደሰ ቦታ ነውና በፍርሃት እንመላለስ፡ ለዚህ ዕድል እንዲያበቃኝ እፀልያለሁ፡፡
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሄደሽ/ህ ነበር
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
@@user-wj1ln5qg8t ባልሄድም ከከተማ የሚሄደው ሰው የሚኖርበትን ቀየ እንደራሱ የማይቆጥር ሐይላንድ ስፍት ብስኩት ወዘተ ቤተክርስቲያን ግቢ፡ውስጥ አዝረክርኮ የሚሄድ ነው፡፡ ሕዝቡ ብዙ ነውና ቁጥጥር ስርዓት መልክ ማስያዝ ግድ ይላል፡ ይኸው ነው
@selamgirma1804
@selamgirma1804 Жыл бұрын
በጸሎታቹ አስቡኝ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለቦታው እንደያበቃኝ አመተ ማርያም ነኝ፡፡
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ያሳደከኝ አስበኝ 😥😥😥
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ ፍጡነ ረዲኤት ቅድስ ጊወርግስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-rl5rb5qv1i
@user-rl5rb5qv1i Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለደጄህ አብቃኝ 🤲🤲🤲⛪️❤️❤️
@BiniamTesfay-oc2dy
@BiniamTesfay-oc2dy Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጸበል ነው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሄደህ ነበር ወንድም
@mimilovemimilove8520
@mimilovemimilove8520 Жыл бұрын
ፈረሰኛ ጊዮርጊስ ሀገሬ በሰላም አስገባኝና ለደጅህ ያብቃኝ🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዴጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LmlmAlh7114-gt9un
@LmlmAlh7114-gt9un Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 💖🙏💖
@senaitgizaw3942
@senaitgizaw3942 Жыл бұрын
አሜነን በእውነህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ/፫| ለደጅህ አብቃኝ
@saradav2853
@saradav2853 Жыл бұрын
AMEN
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@yop2523
@yop2523 Жыл бұрын
Amen
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Жыл бұрын
Amen amen amen sagale jireenyaa isini haa dhagesisu
@user-pn6tt5bp5j
@user-pn6tt5bp5j Жыл бұрын
Semaetu abate temesgenilign. Amen
@user-tu3jo8xu8c
@user-tu3jo8xu8c Жыл бұрын
አሜንአሜን❤❤❤
@hawitefere1593
@hawitefere1593 Жыл бұрын
Amen ledeju yabkan
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ
@user-ej4pb5io2w
@user-ej4pb5io2w Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
amen amen amen kesdet mless ldege abkgh
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን❤
@BiniamTesfay-oc2dy
@BiniamTesfay-oc2dy Жыл бұрын
እዝጊኣቢሄር ይመስገን
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын
Amen amen amen dass sel qedfus giyorgis ante asebegn
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@user-rc4hv4kv5z
@user-rc4hv4kv5z Жыл бұрын
ቅዱስ ገወርጊስ እርዳን እኛንም❤❤❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እሄን ላደረገ እግዚአብሔር ክርና ምስገና ይግባዉ እልልልልልልልልልልል
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ያለ ፓምኘ ካልሆነስ ውሀው በ ሰአት የሚፈልቀው መጥተው ይጠመቃሉ? ድህነት አለው ሄዶ ማየት ፣አስማተኛም ድኖ ይመለሳል ገና አለም አልሰማም ሁለተኛይቱ ቤቴልሄም ናት ክርስቶስ በቀዳዳ ሊያድነን ነው ለኛም ይድረሰን
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ሰላም ለእናተይሁን እንባካችሁ ስደተኞች በፆሎት አስቡ በየአረብ ሀገሩ ያለንዉን ለንስሀ ለቅዱስቦታ እንድያበቃን አስቡን አትር እግዚአብሔር ያዉቀናልና ወደፊት ለምስክር ነት በረከትም ለመካፈል እንድያበቃን አትርሱን!!!!!!
@kassahunzewdie7057
@kassahunzewdie7057 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይገሥፀው።በርሜል ጊዮርጊስ በሚል ሥም ይሄንን ምስኪን ህዝብ ሥጋውን ቀፍድዳችሁ እያሠራችሁ ነፍሱን በድግምት መንፈስ መጫወቻ እያደረጋችሁት ያላችሁት እርጉማን ወዮላችሁ።።አንዷ አምላክ በሐጢያተኞች ሢፈርድባቸው አየሁ ትላለች የፍርድ ቀን ግን ገና እንደሆነ የታወቀ ነው። አንዷ ሥላሤን በክብሬቸው አየሁዋቸው።አንዷ ማርያምን ልጇን ታቅፋ አናገረችኝ አንዷ ጊዮርጊስ በፈረስ ሆኖ እያሉ አስቀድሞ በአእምሮአቸው የነበረውንና የሣሉትን በድግምት መንፈስ በነፍሳቸው እንደህልም እንዲያዩ በማድረግ መጫወቻ አደረጋችሁት።።ህዝቤ ሆይ ለምሳሌ ማርያም እስከአሁን ልጅ ታቅፋ ስታዩ ስለምን ውሸት እንደሆነ መጠርጠር አቃታችሁ ኢየሡስ የ33*አመት ጎልማሣ ሆኖ እንደሞተና እንደተነሣ ማሥተዋል እንዴት ተሣናችሁ??ጊዮርጊስስ ፈረስ ላይ ተለጥፎ የሚኖረው እስከመቼ ነው??ሢጠቃለል ደግሞ ለተታለለው ህዝባችን ከእግዚአብሄር የሆነው መንፈስ ህዝብ ወዳለበት ሔዶ የሚያገለግል እንጂ ህዝቦ በሌለበት ጫካ ኑና አግኙኝ በውሀ ላጥምቃችሁ እየተባለ የገንዘብ አቅሙ ላላቸው ብቻ ለደሐ ግን ጥሪቱን የሚያሟጥጥበት በዚህ ላይ ብዙ ጫካና ገደላ ገደል አቋርጦ ሥቃዩን አይቶ የሚያገኘው የየትኛው አምላክ መንፈስ ይመሥላችሁዋል??እውን የእውነተኛው አምላክ መንፈስ በየወንዛወንዙ በየጫካው በየጢሻው ሠው በማይገኝበት የሚገኝ ይመሥላችሁዋል??
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 Жыл бұрын
Ledejih abkan kudusgwergis haderaka
@1221mi
@1221mi Жыл бұрын
ኮከበ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልን ❤️❤️❤️
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 Жыл бұрын
በርቱ ለ2ዐኛው ክፍለ ዘመን ምልክትን ለሚሹ ለተጠራጣሪዎች የመጣ ፀመል ነው ኢትዮጵያ የተባረከች የቃል ኪዳን ሀገር ናትና ሰማዕቱ ለቦታው ያብቃኝ በጉጉት እየናፈኩ ነው
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@biritu9939
@biritu9939 Жыл бұрын
Wondemachi SamaAtu kenebetesebochi Yitebiqiki
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
እባክህ ልትረዳኝ ትችላለህ
@wnyenegesti4791
@wnyenegesti4791 Жыл бұрын
የአባታችን አማርኛ ብዙም አልገባኝም አማርኛ ሰላምያጥረኝ ነው መሰለኝ ከምን በሸታ ተፈወሰኩ ነው ያሉት
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Жыл бұрын
Kudus gewergis aebatie aente fewseg sdetegawa ljkn ledejk aebkag abatie
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን _የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አማላጅነቱ አይለየን አሜን ፫_ _የኤልሻዳይ ሚዲያ እንኳን ደህና መጣህ_ _የኢሞ ወይም የዋስታብ ወይም የቴሌግራም ቁጥርህን ላክልኝ እስኪ ላናግርህ ፈልጌ ነበር_
@EyerusTelele-yg3rp
@EyerusTelele-yg3rp Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እኔ በጣም መሄድ እፈልጋለሁኝ ግን ምንም አልተሳካልኝም በጣም ኃጢያቴ በዚቶ ነው መሰለኝ እባካችሁ እህት ወንድሞቸ በፆሎት እገዙኝ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ውዴ ግን እኔክረምት ነበር ያሰብሁት ውሀው አያስኬድም እያሉኝ ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
​@@user-wj1ln5qg8t ዝም ብላችሁ ሂዱ ቀጠሮ አት ቀጥሩ ሰማዐቱ የሚገረግራችሁን ይሰርላችሁ እናተም ሁሉን ሀፂያት ጋር አታያይዙት አዳዴ በሱባዔ መጠየቅ አለብን ሰይጣንም እንዳንፈወስ ይገረግረናል
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@user-cb2tr4cd9m እሽ እህቴ/ወንድሜ ግን ደግሞ ለምን እንደሆነ ባላውቅም እፈራለሁ በተለይ መታሰሩን ሳስበው አንዳንድ ሰው ምን ይላል መሰለሽ ቀጭን ወይም ደከም ያሉ ሰዎች ለመሄድ ያስፈራል ይላሉ እኔም ቀጫጫ ሰለሆንኩኝ በዛው ትሞቻለሽ እያሉኝ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@user-cb2tr4cd9m nefsetur metemek yichalal wy yayeshiwm kale
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 Жыл бұрын
የልዳው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለቤትህ አብቃኝ ያለብኝን ህመም ሁሉ እንደፈወሰ አድርገኝ እሰከቤተሰቦቼ ፈውሰኝ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 Жыл бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🤲🤲🤲🤲👍🙏🙏🙏🙏🌾❤️❤️❤️❤️❤️
@betibeti5793
@betibeti5793 Жыл бұрын
Ledejeh abkagn
@user-zx4fw9bo4l
@user-zx4fw9bo4l Жыл бұрын
የምትገኙበትን አድራሻና ስልካችሁን ንገሩን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ከናንተ ጋር ይሁን።
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 Жыл бұрын
2023 ???
@SamrawitBerhe
@SamrawitBerhe Жыл бұрын
Ketay guzo mechea ynoral?
@fdgtfdgf6593
@fdgtfdgf6593 Жыл бұрын
ፈጠራ ለደጀህ አበቅኝ
@simratakter-op3dd
@simratakter-op3dd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. የት አገር ነው ያለውወንድሜ
@media11934
@media11934 Жыл бұрын
የሊዳው ሰማዕት ጊዮርጊስ ና በሰረገላ በፈረስ ሃያሉ ሰማዕት ጊዮርጊስ ና በሰረገላ በፈረስ
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo Жыл бұрын
መቼነዉ ጉዞ እሚጀመረዉ እባክህ ንገረኝ!!!
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Жыл бұрын
ሰኔ ወር ጉዞ ካላችሁ አሳውቁን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
ሰኔ 10 ጉዞ አለን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
ሰኔ 10 አለን 0941161616 ደውሉ
@mahi141
@mahi141 Жыл бұрын
ከአዳማ ሚሄድ ሰው አለና በማህበር የሚሄዱ ስልክ ቁጥር ካላቹ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
0943121212
@SaraSara-nc9tg
@SaraSara-nc9tg Жыл бұрын
አዳራሽ ቢስራለት😢
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 Жыл бұрын
ወይም ስልክ ፖስቱልን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
0941161616
@user-dq4cy2qi1d
@user-dq4cy2qi1d Жыл бұрын
ሰኔ ወር ጉዞ አላችሁ?ስንት ቀን ይፈጃል? ስንት ነው ?
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
ሰኔ 10 አለ በ16 መመለሻ 0941161616 0943121212
@mesifeker
@mesifeker Жыл бұрын
እባክህን ስልክህን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
0941161616 እና 0943121212
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
ጉዞ አሁን አለ ወይ ? መሄድ ለምንፈልግ ሰው
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
ሰኔ 10 አለ 0941161616
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 Жыл бұрын
እሽ ለምሳሌ ባስ ከየት ነው መነሻው
@Akiya541
@Akiya541 Жыл бұрын
yet nesh ??? Adis Abeba kehonsh merkay be TATA Awutobis or lamberet kehone degimo Abay bus ale then Bahirdar Adresh Delego tisaferiyalesh then Bermel giyorgis
@user-rc4hv4kv5z
@user-rc4hv4kv5z Жыл бұрын
የትነው አድራሻው ግን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ሰሜን ጓንደር ቆራ ወረዳ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН