bermel Georgis ሲኦል ውስጥ ገብቼ እቺ ነፍስ ትጥፋ እያለኝ በጣም ያስፈራል | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 9,671

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

8 ай бұрын

ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን በተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉ አካውንት ቁጥር
1000304264792 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 23
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 8 ай бұрын
አርምሞ ያዙ ብዙ አታውሩ በተለይ ኪዳነምህረት ከቦታው የሄዳችሁበትን ጉዳይ ቀን በቀን በፀሎት ጠይቁ ፣እኔ አርምሞ አልያዝኩም ነበር የባጥ የቆጡን አወራ ነበር ፣ወንዝ ወርጄ ገላየን ስታጠብ እዋኝ ነበር ፣ለመዝናናት እና አገር ለማየት ብየ ነበር እግረ መንገዴን፣በትንሹ ፈተና ውስጥ ገብቼ ነበር በሌሊት ጫካ ውስጥ ገብተን ለ3 ሰአት ገዳሙ ጠፍቶን ከጓደኛየ ጋር ስንከራተት አደርን፣ፀበሉም አልሠወረኝም ነበር ፣እና ጉዞአችሁ ጥንቃቄ ያለው ይሁን ፣እመቤቴ ይቅር እንዳለችኝ አውቃለሁ።
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw Ай бұрын
Galata Rabbii Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 8 ай бұрын
ሠማእቱ ለደጅሕ አብቃኝ አባቴ አሜን🙏🙏🙏🙏
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለታምራቱ ቦታ ያብቃን 🙏🙏🙏
@nigusekebede4186
@nigusekebede4186 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ሆይ ድጋሚ አይዘጋብን አደራህን
@POWE4755
@POWE4755 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በስደት ያለነውን ልጆቹን🙏🙏🙏❤
@saranemera5605
@saranemera5605 4 ай бұрын
Pls enaneme asbuyee bea weladt amlake welte kedane asbuye
@HsuueHeusudh-sf4qd
@HsuueHeusudh-sf4qd 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን
@hishammhassouna8548
@hishammhassouna8548 8 күн бұрын
Rabbiin sin haa gargaaruu garuummoo ati micaa eessaattii baddee qooy bilbilaa kee nama biraatituu kaasa ani maqaa kirisrinnaa obboleettii tiyyaa siif kennee qabii seeni siinjedhe maalirraan geessee maali wanta akkanaatan argee ykn qabee hinseennee yoi naanjettee hoo maalqaba hamma callistuu basmaam namni akkanaatis ni jiraay waaqayyoon siif haa dhiisuu garuu rabbiin libboonaa siif haa kennuu
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተከፎቶ ነው በርሜል ጊዮርጊስ ንገሩኝ ????? ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት እባክህ ለደጂህን አብቃኝ😢😢
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
ተከፍቷል
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
ተከፍቷል
@MakbalMakbal-zf1mf
@MakbalMakbal-zf1mf 4 ай бұрын
ወንድሜ ጠይቀሀት ስማ ብዙ አታውራ እድታወራ ፍቀድላት ያየችውን ትናገር ካልሆነ ሰዓት ማጥፋት ነው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 4 ай бұрын
ወደኋላ አይቶ ኮሜንት አይሰጥም ወደፌት እዩ ያለፈ አይመጣም
@MakbalMakbal-zf1mf
@MakbalMakbal-zf1mf 4 ай бұрын
ብዙ ሰው ረዘም ያለ ቪዲዮ ለማየት ፍቃደኛ አይደለም ላንተው ብዬ ነው በክፋት አታስበው እና ሁሉንም ቪዲዮ እያየው ነው
@user-cp1rp7nf6z
@user-cp1rp7nf6z 8 ай бұрын
guzo bemekina naw weys be pilen??
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አይደለም በኤር
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 8 ай бұрын
አሁን ጉዞ አለ?
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 ай бұрын
አለ
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 6 ай бұрын
እባካቸሁ ሰተሄዶ ተክለ ዮሐንሰ ብላቹ ንገሩልኝ ለሰማአቱ እባካቹ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 6 ай бұрын
እሽ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 28 МЛН