No video

ሰላቢ ነበርኩ | ከቆሪጥ ጋር የተገናኙት ሴት | የደብረዘይት ባህር ተከፍሎ ገባን | መፅሀፍ ቅዱስ አቃጥያለሁ ጂኒ አይቻለሁ

  Рет қаралды 61,246

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

2 ай бұрын

ሰላቢ ነበርኩ | ከቆሪጥ ጋር የተገናኙት ሴት | የደብረዘይት ባህር ተከፍሎ ገባን | መፅሀፍ ቅዱስ አቃጥያለሁ ጂኒ አይቻለሁ

Пікірлер: 402
@nigist8249
@nigist8249 2 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ ከቻልክ ይህችን እናት አግኝተህ አንተ ኢንተርቪው አርጋቸው በጣም ብዙ ሰዎች ይድኑበታል
@abenezerberhanu1382
@abenezerberhanu1382 2 ай бұрын
መዳን በእየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ስራ እንጂ በሌላ ቀማንሜ የለም
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
​@@abenezerberhanu1382ኢየሱስ ማነው??????
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
@@abenezerberhanu1382ወረኛ መስቀሉንማ አሽቀንጥራችሁ ጥላችሁ እንጨት ካላችሁት ቆያችሁ ስለየትኛዉ መስቀል ነዉ የምታወሪዉ ወይ እያስመሰልሽ ነዉ ወይ እርስበዕርስ ተግባቡ ዼንጤዎች እርስበርስ የተለያየ እምነት አላችሁ በይ ዘመዶችሽ እንዳይሰሙሽ መስቀሉን አይወዱምና
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
@@abenezerberhanu1382ነዉ እየሱስ ክርሰቱ የደነጌልማረያም ልጀ❤❤❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ❤እገዛአኦ ማሀረን ክርሰቱስ
@kailg6668
@kailg6668 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/na6WY5Rm1dXUc4U.htmlsi=3Op8Kyy0SDjADWZZ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
ወርቅዬ ለአጋንንት የሚሰግዱ ናቸው ዛሬ ኢትዮጵያና ቤተክርስቲያንን በውስጧ ተሰግስገው የሚበጠብጧት። ደስ የሚለው ግን ከልዑል እግዚአብሔር በላይ የሚያሸንፍ ሀይል የለም። ክብርን መድሀኒአለም ይውሰድ። ሳጥን ጓደኝነት አያውቅም። ካታለለህና ካሳተህ በኋላ በመጨረሻ ራሱ ከሶ ሲኦልን ያወርሳቸዋል። ስልጣኑን ይሻረው። የኢትዮጵያን ምድር ያጽዳልን። በርታ።
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 ай бұрын
በስመ ስላሴ ሌላ ዩቱዮብ ፔጅ ላይ እርእሱን አይቼ ልሰማ አልፈለኩኝም ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ይመስገን ... በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ... በመምህር ሄኖክ ወልደማርያም.... በመምህር ተስፋዬ አበራ ነቅቻለው... መፍትሄውንም ጠንቅቄ አውቃለው እንዴት ከዲያብሎስ እንደምናመልጥ ሐገሬ እኮ የተሸከመችው ጉድ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እናመሰግናለን በቻናልህ ስላቀረብከው ።
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 2 ай бұрын
የማስተማር ጥረትህ ጥሩ ነው ቃለህይዎት ያሰማልን!ግነ ሴትዬዋን ሲያወሩ ሳታቋርጥ ብታስጨርሳቼው እንድንረዳው ወንድሜ ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
የት ቻናል ነው ብቻውን አውርጄ ለሆነ ስው ልልከው ስለመናፍስት አስራር ለምትቃወም
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 ай бұрын
​@@tigistitigisti4792semay Tube ብለሽ ግቢና እየው እህቴ፡ ድያብሎስ የለም ብለው የሚከራከሩ አሉ እኮ😅😅😅😅
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 2 ай бұрын
የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦአል ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልታሸንፍ እእንደማትችል መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል ::
@metasebiasamuel9359
@metasebiasamuel9359 2 ай бұрын
ከድቅድቅ ጨለማ .. ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያገባህኝ የሞትክልኝ የተሰቀልክልኝ ያዳንከኝ ከሞት ወደ ህይወት ያገባህኝ ያሻገርከኝ ያወጥህኝ ጌታዬ ተመስገን ለኔ አንተ ብቻ በቂ ነህ !! እወድሃለሁ አምላኬ ፈጣሪያ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተመስገን !!
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 ай бұрын
በመተት የመጣ ሀብት አይበላም ልጆች አይባረኩም ሲሞቱም የማይሆን አሟሟት ነው የሚሞቱት ፈጣሪ የምንሰራውን ስራ አንተ ባርክልን ያንተ ስጦታ አይጠገብም እማ ፍቅር ጠብቂን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስምበድንግል ማርያም ስም የሴጣንያውያን አሰራር የተመታ የተዋረደ የተናቀ ይሁን ቅድስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቸው አሜን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
ጨለማ ማርያም ስም ልክ እዳቼ ስምነዉ 😂ማፍረስም ሖነ ማቆም አይችልም😂
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
@@user-pe7xy9ym5eየአንተ ፓስተር ግን ይችላል አይደል?? አቤቱ ግታዬ ከድፍረት አጥያት አድነኝ😢😢
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 2 ай бұрын
​@@user-pe7xy9ym5eየክርስቶስ እናት ቅዱስ ዳዊት ንግስት ብሎ የሚያከብራት ቅዱስ ዮሃንስ ለጽናቱ በእናትነት የተሸለመባት የቅዱሳን ቅድስት ማሳነስ ኣትችልም፡ እርኩስ መንፈስ በራዕይ 12 እንደጠላት ኣንተም የግብር ልጁ ሁነህ ስራውን ትሰራለህ።
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 ай бұрын
እባካችሁ ወድ ኢትዮጵያን ሆቴል ስትጠቀሙ ምግብ ፀሎት አድርጉበት ለመዝናናት ለአዳር ከሆነ ፀሎት አድርጉ አማትቡ በጣም ከባድ ነው ሆቴሎች ጋ ሁሉንም ባይሆንም ግን ከባድ ነው
@user-ir8kj9ge7p
@user-ir8kj9ge7p 2 ай бұрын
ሽዋ አንተ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-vj4zq1zq4k
@user-vj4zq1zq4k 2 ай бұрын
ሆራ ሳይሆን ቢሾፍቱ ባህር ይመስለኛል ብዙን ጊዜ እደዚህ አይነት ሰምቻለው ስለ ቢሾፍቱ ባህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው በእናንተ ❤
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Hora eko beshoftu new Kkkkkkkk😂
@rahelworku5901
@rahelworku5901 2 ай бұрын
Adelem huletum yeteleyayu ayikoch nachew
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 2 ай бұрын
Horam bishoftum ande aynet seytanawi dirgit new miaregut
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 2 ай бұрын
​@@abebe7532Horam bishoftum debrezit or bishoftu ketema nachew
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 2 ай бұрын
​@@abebe7532Hora and bishoftu hayke yeteleyau honew gin ezaw debrezit or bishoftu ketema nachew
@AddisBelete-yt4el
@AddisBelete-yt4el 2 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት አንቺ ጠብቂኝ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሄር ከኛ ያርቀው
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 2 ай бұрын
አዲስ, ኪዳነምህረት ማናት? ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል 🙏 መፃፍ ቅድስ አንብቢ ከዮሐንስ ወንጌል ይጀምሩ🙏
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa 2 ай бұрын
​@@yesharegbeyene1271 እየሱስን ካወክ እናቱን አለማወቅ አይከብድም ?
@wuduwaethiopia8224
@wuduwaethiopia8224 2 ай бұрын
ኪዳነምህረት ኢየሱስ ነው::
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa 2 ай бұрын
@@wuduwaethiopia8224 አይደለም እናቱ ነች
@AddisBelete-yt4el
@AddisBelete-yt4el 2 ай бұрын
ምን ብዬ ላስረዳክ አሁን እስኪ በምን መልኩ ባስረዳክ ይገባካል ? እየሱስ ክርስቶስን እንዴት አውከው? በምን መልኩ ላስረዳክ ምክኒያቱም ሳስበው ሳስበው እሚገባክ አልመሰለኝ
@hdd7604
@hdd7604 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደው በጣም ተገርሜበታለሁ እባክህ እንደምንም ብለህ እኒህን እናት ብታቀርባቸው ደስ ይለን ነበር ።
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 2 ай бұрын
ጥሩ ሀሰብ ነው
@user-bc5bh2ck9b
@user-bc5bh2ck9b 2 ай бұрын
የአማኑኤል አሞፅን ምስክርነት አዳምጡ የሉሲፈር የመጨረሻ ክፋት ጥግ የእግዚአብሔር የምህረት ጥግ ትረዱበታላቹ።
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
ይሄ ነገር ከድሮ ጀምሮ ሰማዋለሁ እውነተኛ ታሪክ ነው ዩቱዩብ ላይ አለ??
@user-bc5bh2ck9b
@user-bc5bh2ck9b 2 ай бұрын
@@SalamSalam-wv9to አዎ ሰርች አርገሽ አድምጪው audio ነው
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 2 ай бұрын
በጣም
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 2 ай бұрын
​@@SalamSalam-wv9toስሚው ውዴ መንፈስሽን ታጠነክሪበት አለሽ እኔ የዛሬ ሀያ አመት ነው የሰማሁት በልጅነቴ እናቴ ታወራልኝ ነበር አድጌ ሰርች ሳረግ አገኝሁት
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 2 ай бұрын
​@@kalkidankalkidan4436ርእሱን ንገሪን እህታለም
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
እዉነት ነው የእግዚአብሔር ምሕረት እጅግ እጅግ ከሚገባው በላይ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 ай бұрын
በፀሎት መጀመርህ ደስ ሲል 💝ተባረክ
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 2 ай бұрын
የዳቢሎሥን ሥራ እና መግሥት የሚያፈርሠዉ የእግዚአብሔል ልጅ እየሱስ ብቻ ነዉ እሷ የዎወጌል አማኝ አባቴ ካርብክ ሙሉ ምሥርነቷን አቅርብ ቆርራርጥከዉ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ እግዚአበሔር እንዴት እንደታገሰን ደግሞ የገረመኝ አጋንንቱ የሚፈልገው የቆሸሸ የገማ ፈጣሪን ማስካዱ ሳያንሰው ምነው ቢቀርስ በእንደዚህ አይነት የሚመጣ ሀብት በደም በፈርስ መታጠብ ውይይይይይ እንዴት ይዘገንናል የቤተክርስቲያንን መአዛ ንቆ ሺ አመት ላይኖር እንደዚህ መልከስከስ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰው ምን እንደነካው አላውቅም ስለመረጃው ወርቅዬ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 ай бұрын
ከፀሎት በሗላ ሁልጊዜ ስገዱ እመቤታችን ፃድቃን። ስማዕታትን መዕላክታንን እናክብር ኪዳን እናስደርስ ንሰሐእንግባ እንቁረብ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 ай бұрын
ስሎት አድራሻ አለው ወዴት ትፅልያለህ የማሪያም ፅሎት መፅሀፍ ቅድስ ላይ የለም ማሪያምም አሁን ምንም ማድረግ አትችልም
@Userabc21125
@Userabc21125 2 ай бұрын
@@Mercy-mw9ntእግዚአብሔር ይገስፅህ። መፅሀፍ ቅዱስ መቸ፣እንዴት እና በማን ተፃፈ?
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
@eneyeshbrhanu እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 ай бұрын
Legeta le amlakih becha seged teblo tetsefual
@Userabc21125
@Userabc21125 2 ай бұрын
@@jesusislord6861 መናፍቅ ማለት መንፈቅ ግማሽ ከሚለዉ ነዉ የመጣ ግማሽ ግማሹን የምታዉቁ። ለጣኦት አትስገዱ ነዉ የተባለ እኛ ድንግልን ወይም መላክት አምላኮቻችን ናቸዉ አላልንም። የፀጋ ስግደት ግን ይገባቸዋል አንተ ከአለቃህ ፊት እንኳ ለሰዉ ትሰግድ የለም። ደግሞ እየሱስ ጌታ ብቻ ሳይሆን አምላክ ነዉ ፈጣሪ ነዉ
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 2 ай бұрын
🤔ንጉስ ሀይለ ስላሴ ቅንድቡ የገጠመ ህፃን እየወሰደ ለቆሪጥ ግብር በየአመቱ እየከፈለ፣ ባህሩ ውስጥ ገብቶ ከቆሪጥ ጋር ተገናኝቶ ይወጣ እንደነበር በይፋ ይነገራል። 🤔 ስለሆነም እንዳልከው በመጨረሻ በአደባባይ ተዋርዶ የውሻውን ያህል ክብር ሳያገኝ እንዲሞት አድርጎታል። ይህም በቂ ነው።
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 2 ай бұрын
በትክክል ሰይጣን አዋራጅ ነው ያከበረ መስሎ አዋርዶ ይገላል
@bellav6686
@bellav6686 2 ай бұрын
በቦታው ነበርክ? ስም ከማጥፉት በፊት? የዘር የጥላቻ ወሬ ነው ምታወራው ንስሃ ግባ ።
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 2 ай бұрын
@@bellav6686 ምነው እባክክ? የአደባባዩን ሚስጢር ልትክድ ያምርሀል?? የምን የዘር ጥላቻ ነው የምታወራው?? ዘሩን በደንብ ታውቀዋለህ?? ቅድሚያ ታሪክ በደንብ አጥንተህ ና!!!
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 ай бұрын
አፄ ኃይለሥላሴን ስማቸዉን አጥፍተዉት ቢሆንስ?
@b21e19
@b21e19 2 ай бұрын
አሉባልተኞች😏
@user-ly4fv2zz5r
@user-ly4fv2zz5r 2 ай бұрын
የእኚህ እናት ምስክርት ሙሉ ምስክርነት ሰምቻለው ህይወታቸው የለወጠው ግን የእግዚያብሔር ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ነው እንጂ አንተ እንዳልከው ሰግደው ፀልየው ኅጢያት ላለማድረግ ወስደው አይደለም ። እኛማ ምን አቅም አለን ህይወት አዳኝ ፈዋሽ ቤዛ እረፍት ኢየሱስ ብቻ ነው ። እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴ 11:28
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 ай бұрын
ጥቅስ ጥቅሷንማ እንኳን አንቺ አጋንንቱም ድብን አርጎ ያቀዋል ጌታን ተቀብያለሁ በሚል ሳይንስ አይፋታሽም እህቴ ዘምኖ ዘመናዊ ሆኖ በየአዳራሹ ይጨፍራል ጥቅስ ያሸመድዳል ጌታ ጌታ ይላል ትክክለኛው ቀጥተኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በፆም በፀሎት በስግደት ንስሀ በመግባት አማናዊ የሆነውን የእየሱስ ክርስቶሰን ስጋው ና ደሙ በመቀበል ብቻ ነው ንቃ /ቂ ከሞቱ በሆላ እድል የለም ለመናፍቃን በጣም አዝናለሁ
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 2 ай бұрын
በመስገድ በመፀለይ ፈጣሪ አያድንም እያልሽ ነው ታዲያ? ይለቅ በመ ፆም በመፀለይ በመስገድ ፈጣሪ ተጨምሮበት ዲያብሎስን ድል መነሳት ይቻላል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
በፆም በፀሎት ንሰሀ ገበቱ። ቅድሰ ሰጋ ከቡር ደሙ ተቀበል የመንገሰቱ ወራቨ የረገን❤❤❤ ልበ በሎ❤❤❤
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 2 ай бұрын
እኒህ ሴት ወደ ጭልማው አለም ከመግባታቸው በፊት ኃይማኖተኛ የነበሩ ሲቀጥልም በጊዜው በነበረው መንግስት በባለቤታቸው ምክንያት ኅይማኖት የሌለው ኮሚዩኒስት የነበሩ ናቸው:: መጨረሻቸው ሞትና ሲኦል የነበረውን የእኒህን ምስኪን ሴት ደርሶ ያዳነው ሩህሩሁ ጌታ ዘጠናዘጠኙን በጎቹን ትቶ አንዲቷን ጠፍታ የባዘነች ነፍስ ያዳነበት ምስክርነት እጅግ ድንቅ ነው:: ሙሉውን ምስክርነት ሰማይ ቲዩብ (ደማስቆ) ላይ ይመልከቱ::
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 2 ай бұрын
የእኚህን እናት ምስክርነት መስማት ጥሩ ነው:: ሙሉው ቃለምልልሳቸው ሰማይ ቲዩብ (ደማስቆ) ላይ ይገኛል:: ከሞትና ከዘላለም እሳት የዳኑበት ተአምር እጅግ የሚደንቅ ነው:: ❤❤❤
@yoseftesfaye6131
@yoseftesfaye6131 2 ай бұрын
ወርቅዬ አመብርሃን ከነቤተቦችህ ትጠብቅህ እግዚኦ መሐረነክርስቶስ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
መላክ መንክራት ግርማዉንድሙ❤ ለ50 አመት አሰተመሩ❤ልበ ያልዉ ልበ የበል❤❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
እኛ ሰው እምነት ሲቀይር ብቻ ነው እግዚአብሔር ያገኘ የሚመስለው 😂😂😂
@abatnehmelka3265
@abatnehmelka3265 2 ай бұрын
እወነት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው - በርታ የመምህር ግርማ አገልግሎት በሀገር ውስጥ የሚጀምርበትን መንገድ የተቻለህን ብታደርግ ምን ይመስልሃል
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 2 ай бұрын
ያገኛቸው ጌታ እየሱስ ይባረክ ዛሬ ለክብሩ ያስመሰክራችሗል ኑ ወደእዚህ ጌታ አሳይቶ ቀርጥፎ ከሚበላህ አውሬ እንዲሁ በነፃ የሚያድነው ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ብቻ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ህዝቡን ለማስመለጥ እየታገልክ ስለሆንክ
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 2 ай бұрын
የምን ጌታ በጨለማ ጌታ መዳን የለም
@lulunadi7487
@lulunadi7487 2 ай бұрын
​@@Abuneharadengilyou are lost. Let God have mercy on you.
@birketayebelachew8577
@birketayebelachew8577 2 ай бұрын
ጴንጤ አርቶዶክስ ስለሆንክአደለም የትም ሆነህ እዉነተኛ ልብ እና የክርስቶስ ፍቅር ነው ።እርሱ የሚያውቀን የአዳም ዘር በሚለው ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
​@@Abuneharadengil መንፈሱ ወደ ቅዱስ ቁርባን ወደ ንስኃ ጾም ስግደት አይፈልግም በአቋራጭ ወደ አዳራሽ ይወስዳቸዋል እንኳን ይህን ያህል መንፈስ የተሽከመ ስው ያለ ስግደት አይይ ማስተዋል ያድለን
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታሖይ አረ ሥንቱን አሠማን እምድራችን ማረን ማረን ማረን ጌታሖይ ልቦና ሥጠን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 2 ай бұрын
ወንድም በስማ ብለ ስትጀምሪ በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤❤
@ruthmime73
@ruthmime73 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እኝህን እናት በመገረም ነው የሰማሁት እናም ሤጣን የለም ለሚሉም ጥሩ ምስክር ናት። ኢትዮጵያ ሃገራችን ለካ እርስ በእርሳችን በጥንቆላ ታስረናል። እጅግ ያሳዝናል ። እኔ በደንብ ነው የተማርኩበት።
@AlemneshAlula
@AlemneshAlula Күн бұрын
ወርቃፈራሁ እኔ የምጠይቅህ ነጠላ ተከናንበው በየገዳሙ የሚዘሩ ንግስ ሲኖር ዋና መፅዋች የሚሆኑትን ፈጣሪስ ምፅዋታቸውን ባይቀበልም ይቅርባይ ስለሆነ ውጪልኝ አይላቸውም መናፍስቱ ግን ወድያው የማያዋርዳቸው ለምንድነው ለምን ቢባል የጌታችንን ምስል የዘቀዘቀ መንፈስ ወይ እዛው ጠቅልሎ ይያዛቸው ለምን ይቀላቀሉናል እንድንነቃባቸውስ ምን እናድርግ ፈጣሪ ከነመንፈሳቸው ወደጥልቁ ይጣላቸው አለም ነኝ ከአርባምንጭ
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 2 ай бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው ተባረክ ወንድሜ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይገስፀው ይህ ሁሉ ለሆድ ነው አደል የዘላለም ህይወት የምናጣው!! የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብላል እግዛብሔር ከልብ ብንደገፍ እናተፍፋለን እንጂ አይጎልብንም
@kebebeworkamde3247
@kebebeworkamde3247 2 ай бұрын
ለምን ከሴትየዋ አንደበት ያለማቁዋረጥ ብታስተላልፈው አስተማሪ ይመስለኛል አንተ መጨረሻ ላይ ብታስተላልፍ ጥሩ አስተማሪ ይመስለኛል
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 ай бұрын
እድሜ ለመምህራችን መምህር ግርማ በናንተ ጉዱን ስይጣን አወጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 2 ай бұрын
ሀልሉያ ይቺ እናታችን በጌታ መሆኗ እንዴት ደስ ይላል ያለ ኢየሱስ አማላጅነት አለም አይድንም።
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 2 ай бұрын
EYESUS ❤❤❤yegetoche geta enji amalaj aydelem
@user-sq1cm7jp2h
@user-sq1cm7jp2h 2 ай бұрын
እናንተ ራሱ ወደ ቅድሰት ተዋህዶ ሃይማኖት ብትመጡ ይሻላል ኢየሱሰ ክርሰቶሰ አማላጅ አይደለም እር ከቅዥታቹ ውጡ ሴትየዋ ከድጡ ወደ ማጡ ነው የገቡት አልሸሹም እዛው ዳንኪራ ጃዝ መንደር ፆም የለም አይ መናፍቅ ብቻ ፈጣሪ ይታርቃቹ
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 Ай бұрын
@@user-sq1cm7jp2h እስቲ ኢየሱስ አማላጅ አለመሆኑን ከመፅሐፍ ቅዱስ አሳይኚ???
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 Ай бұрын
@@biruktayitsisay7011 እስቲ ኢየሱስ አማላጅ እንዳልሆነ ከመፅሐፍ ቅዱስ አሳይኚ??
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
በውነት በጣም ነው የምናመሰግነው
@workneshmulugeta74
@workneshmulugeta74 2 ай бұрын
መምህር ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናና ፀጋውንም ያብዛልህ በእውነት❤❤❤
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 2 ай бұрын
ወድሜ መቁጠሪያ እንኳን ስልጣን የለውም ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው ኢየሱስ የሚባል ጌታነው ጌታ ነው አጋንትን ድባቅ የሚመታው ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የመናፍስትን ስራ ስለምታጋልጥና ስለምትዋጋቸው እወድሀለው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ስለ መቁጠሪያ ምን ላይ ነው የተጻፈው የጌታን ስምና ደም ማቅለል አይሆንብህም ምክንያቱም ስሙ ብቻ በቂ ነው አጋዥና ደባል አይፈልግም የኔ ሀይል ኢየሱስ ብቻውን ከበቂ በላይ ነው ተባረክ ጌታ አጥርቶ እውነቱን ይግለጽልህ
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 2 ай бұрын
የጦር እቃችሁን አንሱ ተብለናል የኔ እህት በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጦር አቃወቻችን አጋንንትን እንቀጠቅጣለን በፀበሉ በመውቅጠሪያዉ በቅባ ቅዱስ በእምነቱ በስግደት በፆሙ በፀሉቱ በገዳሞቻችን አረ ብዙ ብዙ ተዋህዶ ብቻ ስትሆኝ ብቻ የሆነ የሚገባዉ ነገርስ?
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 2 ай бұрын
ማንኘዉ እዮሱስ ንቁ ሃይማኖት እሚስቀየር አደል ሞቴ እሚባል መንፈስ አለ
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 ай бұрын
ተባረኪ
@derejefikre
@derejefikre 2 ай бұрын
ቅዱሳን ስእላት ምን ምንያህል ሀይል እንዳላቸው ሰማችሁ?
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j 2 ай бұрын
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሲያዋት እራሱ የሴት መልክ የላትም ይቅር ይበለኝና ካልቆረበች በቀር አሁንም ከመንፈሱ ተላቃለች ለማለት ይከብዳል እራሱን አዘምኖ ይመስለኛል
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 ай бұрын
May the Lord God almighty bless you for the hard work you are doing to awaken the sleepwalkers.
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 ай бұрын
ቢሾፍቱ ባህር ነው ብዙ የመነፋስት አሰራር
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 2 ай бұрын
ነብይተ አበባ ደምሴ ትባላለች አሁን ጌታ የሚጠቀምባት ነብይ ነች
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 2 ай бұрын
ወንድሜ በፀሎት በሪታ ማንፈስ እንደቃወምክ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
አቤቱ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን ጠፍተናል
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 2 ай бұрын
አሜን
@FrehiwetHailab-ue6ul
@FrehiwetHailab-ue6ul 2 ай бұрын
ሰላም አሁን እንዳዲስ የተወለዱ ናቸዉ እና ስታወራ በአክብሮት ጥራቸዉ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
😢😢አልሽሹም ዞር አሉ መንፈሱ በጾም በጾሎት ና በስግደት በንስኃ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን መልካም ነበር መንፈሱ በባዶ ወደ አዳራሽ የወስዳት አይይ😢😢😢
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አቤቱ እንደኛ ሀጥያት እማ እእእ እንደሱ ቸሩነቱ ነው እንጂ አምላኬ የፀፀት ልቦና ሰጠን አሜንንን🙏❤🙏
@user-sq1cm7jp2h
@user-sq1cm7jp2h 2 ай бұрын
የሀገሬ ሰዎች እውነቱ ግን የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ይቅር ባይ ቃላት የለኝ ከምንም ሀጥያት ውሰጥ ብንመጣ ወደ እርሱ መሀሪ ነው ትህትናው ዳቢሎሰ ደግሞ ለሱ በትገዙም ወደ ጥልቁ ነው የሚከታችሁ ምንም እርህራሄ የለውም እንዴት ሰው የሱ ወዳጅ ይሆናል ተዎ ንቁ ቅዱሰ ኤልሻዳይ አዱናይ የእኔ ውድ ተሰፋዬ እምዬ ኢትዮጰያን ጠብቃት እባክህ ዘረኝነትን ነቅለክ ፍቅርን ሰጠን
@leulseyoum4025
@leulseyoum4025 2 ай бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው::በየመሃሉ የምታደርገውን ገለፃ ማቆም ያለብህ ይመስለኛል:: የማጠቃለያ ሃሳብህን በመጨረሻ ላይ ማቅረብ ትችላለህ ተገቢም ነው::
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 2 ай бұрын
አባታችን ሆይ❤
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 ай бұрын
ሰይጣን የሚፈራና የሚንቀጠቀጠው ብሎም ብን ብሎ የሚጠፋው ከስሞች ሁሉ በላይ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው።...የናይጄሪያዊው አማኑኤል አሞፅ ምስክርነት በአማርኛ ተተርጉሞ ከቀረበ ብዙ ዓመት ሆነው ።በምስክርነቱ በሉሲፈር ፊት ሳያስበው ኢየሱስ ቢል ሉሲፈር ከወንበሩ ተገለበጠ ይላል።ከዛም ከወደቀበት ተነስቶ ሁለተኛ ይሄን ስም እንዳይጠራ ሲያስጠነቅቀው ይታያል። ...በጣም አስደናቂ ምስክርነት ነው። አማኑኤል አሞፅ ብላችሁ ሰርች አድርጉ።
@user-wz3ke4ib6c
@user-wz3ke4ib6c 2 ай бұрын
በስመ ስላሴ አቤቱ ፈጣሪዬ አንተ ጠብቀን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ወርቁም ብሩም ቤቱም ይቅርብኝ ሀብቴ ጌጤ ንብረቴ ውበቴ ብርታቴ ጉልበቴም ሀይሌም አልፋና ኦሜጋው❤ብቻ በርታልን ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 ай бұрын
ኑሪልኝ መልካም አስተማሪ በጣም ይገርማል
@new-oj9ih
@new-oj9ih 2 ай бұрын
ከእንደዚ አይነት ልምምድ እግዚአብሄር ያወጣቸዉ ሰወች ለክብሩ መመስከር አለባቸዉ ለሰዉም ለንስሀ ለትምህርት ይሆናል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አሜን 🙏🙏🙏ክብሩን ይውሰድ ዘላለም 💝
@ZdKebede
@ZdKebede 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከጨለማው ከጥልቁ መንፈስ ይንጠቀን አሜን
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው እግዝሀቤር ይባርካት ስንቱን አስመለጠች
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
ሰትዮዋ ስራቸውን በአደባባይ ስላጋለጠ ፈጣሪ ከሃጢያታቸው ያነጻቸዋል። አቤት ያንተ ቸርነት ከህሊና በላይ ነው ያንተ ትግስት በምን ይገለጣል ኦፈጣረየ ፍቅርህን በምን እንግለጸው ህምምምምምምምም።
@peacelove5040
@peacelove5040 2 ай бұрын
ሴትዮዋን በማቅረብህ ሰዎች እራሳቸው ይናገሩ ስንል ስለነበር በጉጉት እያዳመጥናት ነበር። ነገር ግን እሷ ከምትናገር ይልቅ የአንተ ማብራሪያ በጣም ያናድዳል። መምህር ተስፋዬ ጋ ሙሉው ስለተላለፈ ተከታተሏት። በጣም ይዘገንናል።
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew 16 күн бұрын
የዚችን ጭናት ታሪክ ሰምቻለሁ በሌላ ቻናል ላይ እና እኔ መምህር ተስፋዬ ምናል ባያት እያልኩ ነበር እስኪ ኢንተርቪ አድርጓት 😢❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
እምየ❤እምየ❤እምየ ❤ያምላክ እናት ያንች አማላጂነት የልጂሺ ቸርነት ያኖረናል ተመስገን ❤የልኡል እግዚአብሄር ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrosgebre3341
@tewodrosgebre3341 2 ай бұрын
ይህቺ ሴት እግዚአብሔር ያስባት
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ውንድማችን ለምን ስትየዋን ኢንተርቢ አታደርጋቸውም ብዙ ስው ስለሚያይህ ይማሩበታል
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
ስት በድለነዉ❤❤በፍቅር ተቀበለን ጌታ ኢየሱስ ያድናል❤❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 ай бұрын
ሴትዮ አሁንም አልሸሹም ዞራሉ ነዉ ነገሩ ከዛ ወደ መናፍቅ ገቡ ምን ልዩነት አለ በጌታ ስም ቀጣሉ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
እረ ተው በሁሉም ሃይማኖት ያው ነው የደረሰበት ያውቀዋል አታወናብዱ ዝም ብላችሁ በጥንቃቄ በጸሎት ለመኖር ሞክሩ!
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 ай бұрын
@@mulubirara7956 ምንም አላልንም አሁንም ነብይ ነኝ ስለ አሌች ነዉ እንጂ ከዘ ቆሻሻ በአንዴ ወቶ ነብይ መሆን አይከብድም አጅሬው አብሮ ነብይ ሆኖ ብሆንስ እናስታውል ወገን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
ከደጡ ወደማጡ። መነፈቅ ከሁኑ መኙ ደኑት እማማ አሁኑም አልወጡም። ለንሰሀ እደሜ የስጡት ሰያሰዘኑ❤❤❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ድሮ እከሌ ቆሪጥ ነው ይንከባለላል ሲባል ተረት ይመስለኝ ነበር በተለይ የሰፈራችን ባለሆቴሎች አከፋፋዮች ስስላቸው ሴትየዋ ከሚናገሩትጋ በጣም ይመሳሰላሉ እኛም ሰርተን እንዳንለወጥ እየሰለቡ አመድ እያረጉ የአባታችንን ቤት ለኪራይ ሰተን በየ አረብ ሀገሩ እንከራተታለን እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን እንደዚህ ከመዋረድ ስለምንተ ማርያም ብዬ ለምኜ ልብላ ግን ዛሬ ፕሮግራምህን እየሳኩ ነው ያየሁት ለአንድ እንጀራ አስቡት እርቃን መቆም መገረፍ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 ай бұрын
ደስ ከሚለኝ ነገር አንድ ደሀ መሆኔ ነው እንደዚህ ያለ ውስጥ የሚገቡት በብዛት ሀብታሞች ናቸው ለምን ስግብግብ ስለሆኑ ባላቸው ስለማይጠግቡ ጭመሪ ይፈለጋሉ እግዚአብሔርንም አያቁም እግዚአብሔር ትምህርቱን ይስጣቸው
@sabllass1239
@sabllass1239 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 ай бұрын
በዚህ መልኩ ነው ሀብት የሚሰበስቡት እውነተኛ ነገር ነው የተናገረችው እሶም ብዙ ሰዎችን ጎድታለች ባሌ ጎባ ግን ከጭቃው ወደ ማጡ ነው የገቡት መናፍቅ ሆነዋል ያሳዝናል 😢
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 ай бұрын
Wede eysuse metu -yemen ceka? Mene adiss nger tsera zarase agerachen moltwal ewentun synageru menwe dngetachu ,eysuse yadenal esu bcha geta nwe
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 2 ай бұрын
ከድጡ ወደ ማጡ ነው የገብት ያስዛናሉ በጣም ያለጠበል። ያለ ንስሐ እንዴት ይዳናል
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 ай бұрын
እውነትም ከድጡ ወደ ማጡ
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 ай бұрын
የሐዋሪያት ሥራ ምእራፍ 4 ቁጥር 12 አንብብዉ
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 ай бұрын
Dear Werkiye, thank you for what you do. You are making a difference in people's lives ❤❤❤❤
@abeldemise1376
@abeldemise1376 2 ай бұрын
የምር አው ወርቅዬ አንተ ጋር ብትጋብዛቸው ብዙ ትምህርት እናገኛለን
@kalkidanmamo9456
@kalkidanmamo9456 2 ай бұрын
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት ወንድሜ እንዴት ኖት ፕሮግራሞትን እየተከታተልኩ ነው በርቱ ከመናፍስቱ አለም ጋር ያለውን እውነታ ለህዝቡ ለማሳወቅ ያሎት ጥረት ደስ ይላል በርቱ አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው አሱም የራሶትን ፕሮግራም ከጀመሩ በኋላ ማማተብና አቡነ ዘበሰማያት ማለት ጀምረዋል ጥሩ ነው አይቀየሙኝ ሲያማትቡ በደንብ ከግንባር ወደ ታች ወደሆድ ወረድ ብለን ከዛን ወደግራ ቴከሻ ከዛን ወደ ቀኝ ትከሻ ይሔድና ያበቃል በትክክል ማማተብ ሐይልና ትርጉም ስላለው ነው አባታችን ሆይ ደግሞ ቁጭ ብለን ማለት የለብንም እሱም ለእግዚአብሔር ላለን ክብር ነው ስንችል ተንበርክከን ነው መሆን ያለበት አማትበው እግዚአብሔርን አመስግነው እመብርሀንን አመስግነው ቅዱሳንን አመስግነው ቢጀምሩ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይደግፎት በተጨማሪ የአጋንንትን ስራ ስለሚያጋልጡ ሰውም አጋንንቱም ስለማይተኛሎት በፀሎት በርቱ እመአምላክ ትደግፎት
@AlulaFisehaKidane
@AlulaFisehaKidane 2 ай бұрын
አይ ወርቅ አፈራሁ በዚህ አንደበትህ የእውነት ወንጌልን ብትሰብክ? ሃይማኖተኝነት መቼም አያድንም። እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 2 ай бұрын
ከብቶች ልቦና ይሰራል ጣችሁ መድሀኒአለም
@TerezaMihreteab
@TerezaMihreteab 2 ай бұрын
Please call and interview her asking details to help us understand better. God bless you brother, we love you so much
@Mtube-me7gi
@Mtube-me7gi 2 ай бұрын
Workaferaw thanks for bringing this story to your show And the show was great. let me ask you something.... how come you still think Maryam asks forgiveness Bro He created her wakeup!!
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 ай бұрын
ሰይጣን መንፈስ ነዉ አካል የለዉም እንደት በመቁጠርያ ይገረፋል ክፉ መንፈስን በኢየሱስ ስም ብቻ በማዘዝ እናስወጣለን እንጅ
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 2 ай бұрын
እግዝኣ ማሀሪነ ክርስቶስ
@user-ir8kj9ge7p
@user-ir8kj9ge7p 2 ай бұрын
ወርቅ አፈራው ማሪያም ትጠብቅህ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 ай бұрын
ወርቃፈራው ሰላም ላንተ እግዚኦ ጆሮ ጭው ያረጋል እናታችን ምንድነው እምነታቸው
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 ай бұрын
አሁን ያዳናትን ጌታን ታገለግላለች
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
😢😢😢😢 ስንት ህፃናት ወጥተው ቀርተዋል አቤቱ አድነን
@user-wy6pc2mp9b
@user-wy6pc2mp9b 2 ай бұрын
እግዚኦ ክርስቶስ. ለመስማት ይከብዳል 😢 እባክህን ወንድማችን ሴትዮዋን በአካል አግኝተህ እርዳቸዉ
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው ኦኮ እርፍ ብለዋል ::ዮሐንስ ወንጌል 3:16🙏
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 2 ай бұрын
ሙሉውን semay tube ገብና ተመልከቱ🙏
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e Ай бұрын
እግዞ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 ай бұрын
በስመ ሥላሴ😢
@Eferemwinner
@Eferemwinner 2 ай бұрын
Worke Aferahu please bitakerbachewu ina interview bitadergachewu yishalali.....
@ZetEtc
@ZetEtc Ай бұрын
ወንድሜ አንዲህተደረገብኝ ከሚል አድረጌለዉ የሚለወ ትልቅ አስተማራነቸወ ምክንየቱም ጣእሙን አይተወታል
@genetarega4677
@genetarega4677 2 ай бұрын
ሴትየዋ እንዳሉት የሀይለ ስላሴ ወታደር የነበሩት ሲናገሩ ሀይለስላሴ የሴይጣን ሚስት ነበረቻቸው ደ/ዘይት ሆራ ሀይቅ ባህሩ ተከፍቶ ሲገቡ እናይ ነበር በሬ ከነ ነብሱ አረቄ ይከተት ነበር የእጣኑ የቡናው ሽታ ይሰማናል ሁሌ ነው የምንሄደው ሲቆዩ ባህር ውስጥ ሚስት አለቻቸው በጣም ነው የምትቆጣቸው ብለው ነግረውኛል ሴትየዋ እውነታቸውን ነው
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ ❤❤❤
@mekibibgeletu183
@mekibibgeletu183 2 ай бұрын
ወንድሜ ወርቃፈራሁ ስለ አጋንንት በምስክርነት አስደግፈህ የሰጠኸው ትምህርት እና ማብራሪያ እጅግ መልካም ነው። ግን አጋንትን በመቁጠሪያ በመግረፍ ታወጣላችሁ የሚል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተፃፈበት ቦታ አለ እንዴ?
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 2 ай бұрын
ሰይጣን ያከበረ መስሎ አዋርዶ ይገላል እግዚአብሔር ደግሞ ሰው በንስሐ እንዲመለስ እስከ መጨረሻ ይጠብቃል
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Abesku ena Gebetku ‼️ Setyowa ferahuwat ‼️‼️ Ere Emiye Dihneten🌹 Egzeyabher yekir yebelsh 🙏
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 2 ай бұрын
የአብላጫው የሀብት የትምህርት የዝና ሚሰጥር ከሴጣን ሰራ ጋ ይገናኛል እኔ ብዙ የነጋዴዎች ሚሰጥ አውቃለሁ ሰራቸው እሳቸው እንዳሉት ነው
@Hbfh572f
@Hbfh572f 2 ай бұрын
በትክክል ድናለችግን:ዘመናዊ ሆኖ ሀይማኖት የማስቀየር ችሎታስ:እምነትዋ ሌላ ነው እላማው ሞን ድነው አንድ ነን ለማለት ነው
@mdhanif4226
@mdhanif4226 2 ай бұрын
ለምንድነው ቁጭ ብለሕ የምትፀልየው
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 ай бұрын
ወርቃ አፈራሁ በሴትየዋ አንደበት ብንሰማው ጥሩ ነበር ። ከቻልክ ሙሉውን ኢንተርቨዪ እሳቸው ቢነግሩን ጥሩ ነው እባክህ።
@serkalemlegasion855
@serkalemlegasion855 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/na6WY5Rm1dXUc4U.htmlsi=Z6Uap0g9CVUf2Uh6 ሙሉ ኢንተርቪው።
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 ай бұрын
የዛሬ 10 አመት በሚል ሰም በሌላ ዩቱብ የተናገረችዉን አሁን ጨማምራበት ነዉ የመጣችዉ በቃ ጌታን ተቀበሉ እኔ ፓሰተር ሰንዱ ነኝ አሁን ሰትለን ነበር ናዝሬት ላይ ያሰገነባችዉ ሆቴል እንደነበራት ነግራናለች ሰለዚህ እሰኪ የትኛዉ ሆቴል እንደነበራት በማሰረጃ ታሳየን የእዩጩፋን ትርክት ነዉ ባካችሁ እዉነተኛ ነገርን በማቅረብ ህዝብን በማሰተማር ነበር የማዉቅህ ይች ሴትዮ ግን ድርሰት ነዉጠየምታወራም እመኑኝ የዛሬ 10 አመት ሰምቻታለሂ ማሪያምን ለማንኛዉም ይሄንን መጥፎ መንፈሰ በሰላሴ ሰም ወጋሁት
@birketayebelachew8577
@birketayebelachew8577 2 ай бұрын
ቅዱሳን መላዕክት ይጠብቁህ አይለዮህ!
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 2 ай бұрын
እኔ የዚህ ሚዲያ አላማው ምንድነው ??? እኔ በፍፁም ስለነዚህ ነገሮች ማወቅም መስማትም አልፈልግም ምክንያቱም የሁሉ ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር የምሰጠው ጊዜ ጠቦብኝ እያለ እንዴት እሱ ለጠረው ሰይጣን ስራ በመስማት ጊዜዬን አባክናለው በሱ ሰንፀና ሰንቆም በፍፁም ንፁሕ ደሙ ሸፍኖ ከእርኩስ መንፈስ ሁሉ ይጠብቀናል የማምነው አምላክ ስሉስ ቁዱስ እኔን ለመጠበቅ አይተኛም አያንቀላፋም አሜን
@kinfebeshada2372
@kinfebeshada2372 2 ай бұрын
ምክሩ ስሙን ለሚጠሩ ሳይሆን ለስሙ ለምሰግዱ ነው ።
@diye2138
@diye2138 2 ай бұрын
አለማወቅሽ ነው የአብርሃም ዘር ነኝ ብቻ አያድንም ሆኖ መገኘት ነው እስኪ ቤትሽ ውስጥ ሆነሽ ስገጂ ፀሊዪ በእግዚአብሔር ስም እኔ ላይ ያለኸው ክፉ መንፈስ ስራህን አቁም በዪው ያኔ ይገባሻል
@user-sq1cm7jp2h
@user-sq1cm7jp2h 2 ай бұрын
ከዚህ ነገር ለመዳን የአምልኩ ሰግደት ያሰፈልጋል እንጂ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ሰላልሸ አድኝም ጠላትሸን ዳቢሎሰ 24 አይተኛም ላንቺ ለምንድነው ግን ብዙ ሰዎች ሰለመናፍሰት ሲነገር የሚነዝራችሁ ችግር አለ ማለት ነው
@tigib6790
@tigib6790 2 ай бұрын
የሴጣንን ስራ ማጋለጥ ለማያውቅ ሰው መልካም ነበረ ግን አሁን አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከክርስቶስ ፍቅር የበለጠ የሴጣንን ክፋት መስማትእያስደስታቸው ነው እስት በደንብ ተመልከቱ ስለ ክርስቶስ ሲሰበክ ብዙ ቪው እንኳን አያገኝም ስለሴጣን ነገር ሲወራ ግን ብዙ ሽ ቪይው ያገኛል በአገራችን ላይም ህዝቡ ጨካኝ የሆነው ለእዝህ ይመስለኛል ይሄንን የመሰለ ቪዲዮ እያዩ እነሱም በክፋት እና በጥላቻ አይናቸው ታውሮ እርስ በርስ ወንድም በወንድሙ ላይ ተነስቶ ይገዳደላል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን መልካምን ስራ ለመደገፍ እና የክርስቶስ አዳኝነት እና ፍቅሩን ለመስማት የጏጏን ያድርገን በእውነት አይምሮችንን የያዘ ክፉ የጌታ እየሱሱን ወንጌል እንዳንኖረው የሚያደርገው ስራው ይፍረስበት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 2 ай бұрын
በጣም እኮ ነው የሚገርመው ሰው እንዴት ለገንዘብ ብሎ ለመሞት ሰይጣን ይከተላል እረተው እንንቃ ስንት ሀጥያት ሰርቼ ሸፍኖልኝ እስካሁን አቁሞኝ ያለው አምላክ ብቻ እኮ ነው ከፈጣሪ ምን አተን ነው ዳቢሎስን የምትከተሉ
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 36 М.
ሰዎች ማሰብ አይፈልጉም ከማሰብ መሞትን ይመርጣሉ ! ...      ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
34:07
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН