bermel Georgis በቀስተ ደመና ተከበበ የሰማዕቱ ታምር ብዙ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 31,552

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

6 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 311
@myfano
@myfano 6 ай бұрын
ውይይይይይይ ኧረ ማርያምን በርሬ የማልሄድ ነገር ሆነብኝ ሰመአቱ አባቴ ለቦታህ አብቃኝ 😢🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒ተመስገን ይችን አበባ የመሰለች እውነተኛዋን ሀይማኖቴን ስለሰጠከኝ 💒🙏🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒
@Tignega-ny1hi
@Tignega-ny1hi 6 ай бұрын
እውነት ነው
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
እባካችሁ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ ይላል ቃሉ ጥንቃቄ እናድርግ
@myfano
@myfano 6 ай бұрын
@@tsionpetros4979 ጀዝባ ምንድነው በከንቱ የጠራሁት ሽ ግዜ ማርያም ማርያም እላለሁ ያለሷ ሌላ አልጠራም በከቱ አልጠራም አጉል ፃድቅ ፃድቅ አያጫውታችሁ ሰውን መጥፎ እድናገር አትገፋፉ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
@@myfano ስድቡን ምን አመጣው? ካጠፋሁ ይቅርታ
@Userabc21125
@Userabc21125 6 ай бұрын
ስድብ አስፈላጊ አይደለም orthodox በመሆኔም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ብዙዎቻችን በዚች ሀይማኖት የምንኖረዉ ቤተሰቦቻችን ሰለአወረሱን ነዉ እንጅ እናት ቤተክርስቲያናችን ፈልገን አግኝተናት አይደለም። እስቲ ከእስልምና & ምንፍቅና የመጡትን ቋንቋየነሽ ሚድያ ተመልከቱ የአላቸዉ የ እግዚአብሔር ፍቅር እኔ በራሴ አፉራለዉ። ደግሞ እንደዚ ቀራጭ ያላደረግከኝ ብሎ የፀለየዉን እግዚአብሔር እንደተፀየፈዉ መፅሀፍ ቅዱስ ያስረዳናል።
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
የሊዳው ፀሐይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አደራ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ😢
@Asmiratu
@Asmiratu 6 ай бұрын
ኧረቦታህ መምጣት ናፍቂያለው ሰማህቱ ጥራኝ እልልል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
እኔምናፍቆኛል😢😢😢😢😢ለደጁያብቃን ሰማእቱ።
@Nora-nl1om
@Nora-nl1om 6 ай бұрын
እኔየም😢❤
@TijitijiTijitiji-tl6df
@TijitijiTijitiji-tl6df 6 ай бұрын
እኔም😭😭😭
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 ай бұрын
እኔም 😭
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
@avg4628
@avg4628 6 ай бұрын
ወይኔ መታደል የዛሬስ ይለያል በሰደት ያለነው ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 6 ай бұрын
እንኩዋን ለብራነ ጥምቀቱ አደረሳቹ የ ኦርቶዶክስ ልጆች ❤🥰🙏🥰🙏
@lehulutube9063
@lehulutube9063 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ። የአብርሃሙ ስላሴ በረከት ይደርብን።
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 ай бұрын
እኔ ውስኛለሁ ልመጣለሁ ቅዱስ ጎርጊስ ያሳካልኛል ከነቤተሰቦቴ ከነ ህዝበክርስቲያኑ ጋር ያድነናል ለነብስም ለስጋም ህይወትን አግኝተን እንደምንመለሰ እርግጠኛ ነኘ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z 6 ай бұрын
❤እግዚአብሔር❤ሁይ፡ለሀገሬ፡አብቃኝ፡ሰማቱ፡ቅዱስ፡ጊውርጊሰ፡ድጂህን፡አሳይኝ❤አባቴ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🎉🎉🎉🎉🪴🪴🪴🪴🪴🪴
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 6 ай бұрын
በእባክህ ሠማህቱ ቅዱሥ ጊወረጊሥ መቸነወ ከደጂህ ምንደረሥ ብለን ምናሥበዉን ሁሉ ሀሣባችን ሥማን ለደጂህ አብቃን ናፈቀን❤❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬ
@ሀገሬ 6 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ኤልሻ ዳይ ማህበር ህዝቡን እንዳስደሰታችሁ ሰማአቱ ሁሌም ይጠብቃችሁ ሰው የዘራውን ያጭዳል ይባል አደለ ጥሩ ስራ ለእራስ ነው መልካም ነገር ይጠብቃችሁ
@maryshara4466
@maryshara4466 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማህበሩን ያስፋልን እኛንም ለደጂህ አብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ !!!🙏🙏🙏💕
@genettilahun7964
@genettilahun7964 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤትህ ያሳደከኝ እባክህ ለደጅህ አብቃኝና ውስጤ ያለውን ነገር ፍታልኝ።
@YemikirWorku
@YemikirWorku 6 ай бұрын
❤❤❤❤ተመሰገን ታሪክህን መስማት በጣም ደስ ይለኛል ለደጅህ አብቃን ጠብቀን ጠብቅልኝ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 6 ай бұрын
Eleleleleeeéee ❤❤❤❤❤❤❤Egziabher yimesgn orthodox lezelalem tenur amen zemari melaek yasemalen kdus giwergis le dejh abkagne semaetu ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 ай бұрын
Esey Elelelele Amlake kidus Georgis kireben agaezte alem silasewoch hagerachinin selam adirgulin🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@meazameaza3571
@meazameaza3571 6 ай бұрын
ማይይዬ ኢትዮጵያ የቅዱሳን መፍለቂያ በረከትሽ ሞልቶ ፈሰሰ❤❤❤እኔንን ጥሪኝ ስደት በቃኝ😢ሰማዕቱዬ ለደጅሕ አብቃኝ
@user-yp8fr2xc5d
@user-yp8fr2xc5d 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤👏👏🤲🤲🙏tebereku egezaber yeberekachu ::
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 6 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን አባቴ እንደ ርህራሄህ፤ እንደ ቸርነትህ ብዛት እኔንም ኃጢያተኛዋን ለደጅ አብቃኝ ። ፈቃድህ ይሁን።
@gene5903
@gene5903 6 ай бұрын
ኤልሻዳይዬች በርቱልን በእውነት እሾህ እንቅፋት አይንካቹህ❤❤❤
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 6 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰኝ ለኔም ለሀጢያተኛዋ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 6 ай бұрын
አባቶቸ እናቶቸ ዎንድሞቸ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ረዳት የለላቸው ሰዎች ብዙ አሉ እና ደስ ትላላችሁ ሰማእቱ ይቁ ምላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ ❤❤❤
@user-dt6re1nx2f
@user-dt6re1nx2f 6 ай бұрын
Keduse Gewors Kekefunegr Huleme Yetbekachihu wondemochi ehetochi Legname tselyulen Lebetou Endiyabekane🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@Hornland
@Hornland 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገራችን ከጥቃት ጠብቅ፣ ቤተክርስትያናችንንም። ህዝበ ክርስቲያኑን፣ ካህናት ዲያቆናቱን፣ መምህራኑን ፣ጳጳሳቱን፣ እና መነኮሳቱን አንተ ታደቸው። አሜን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 ай бұрын
እንደኔ የጓጓ ሰውለ እንዴ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ለመሔድ ሰፍ ነው ያልኩት ❤😭💗🤲🤲💗🤲💗✝️
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም ዳዊት መዝሙር22❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulubelay3831
@mulubelay3831 6 ай бұрын
ሰማእቱ አቤቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@elfineshtessma3463
@elfineshtessma3463 6 ай бұрын
እሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አገልግሎቱን አስፋልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእኔም ናፋቆኛል መምህር በድጋሚ ለመምጣት ሰማእቱ ቅድስ ጌሪጊስ ይጥራን በረከታችሁ ይደርብን ❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
ልጆቼን እሚይዝልኝ አጥቸ ሳልጠመቅ ተመልሼ ወደ ስደት ከአስቸጋሪው ከባድ እራስ ምታቴ ጋር 😢 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ በሉኝ 😢🙏
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው ማዳንሀን ተው የሚልህ ማነው ቢከፋችወም አሳዳኦቻችን እስካሁን አለን በአንተ ጸንትን፡፡
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h Ай бұрын
አቤቱ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ 😢😢ከስደቴ መልስ 😢😢❤❤ወለተ ሚካኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hemahema-pk4gc
@hemahema-pk4gc 5 ай бұрын
የልዳው ቅዱሰ ጊወርጊሰ ፍጣኑ አባቴ ፍጥነህ ድርሰልኝ አባቴ አምላከ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ አባቴ እርዳቴ በርከታቹ ይደርብን በእውነት እፁብ ድቅ ነዎ😢😢😢
@myfano
@myfano 6 ай бұрын
የሄንን ሚድያ በፈጣሪ እናሳድገው 🙏🙏🙏
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 6 ай бұрын
እልልልልልልልል #እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስጊዮርጊስ፡ ይኸን ያደረገ ክብርለርሱይሁን ሰማዕቱ አባታችን እኛንም ከነቤተሰባችን ለደጅህ አብቃን❤ በቃልኪዳንህ ድረስልን❤❤❤
@alamdereba8999
@alamdereba8999 6 ай бұрын
Eleleleleleleleelllleee❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏Igzhber yikibar yimasgen
@Yifattube
@Yifattube 6 ай бұрын
እልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አሜን
@user-eo6tj8yf1l
@user-eo6tj8yf1l 6 ай бұрын
እልልልልልልል ተመስገን ኣምላኬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@Maria_Henock
@Maria_Henock 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ የኔ አርበኛ።እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል.....
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በበርከት የተሳተፋችህ እግዚአብሔር አምላክ ባወጣችህ ት ይተካ ላቺሁ እኛንም ለበርከት ተሳታፊ ያድርገን
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 ай бұрын
መታደላቹሁ እነም ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊስ 🙏🙏🙏
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አፍደጌኻ የርግጸና ሰምእቱ ጂዮርጊስ🙏🙏🙏
@user-gf2yf4dq8w
@user-gf2yf4dq8w 6 ай бұрын
ለሀገሬ አብቃኝ ለደጆህአቦቃኝ ሰማእቱ ጊዉርጊስ በጣም ደስይላልእልልልልልልልልልልልልልል
@user-pv9un7if9l
@user-pv9un7if9l 6 ай бұрын
በረከታቹ ይድረሰን ኣባቶቻችን ኣሜን(3)
@abiyorkilovsoli
@abiyorkilovsoli 6 ай бұрын
Bereket nay abona kdus gyorgs ydresn amen❤❤❤
@mihretsemere8704
@mihretsemere8704 6 ай бұрын
Amen amen 😊🙏🤲kidusGiorgish
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 6 ай бұрын
የሱስ ክርስቶስ ከሁሉም ይበልጣል ለሰው ልጆች የተሰጣቸው ውድ ስጦታ እርሱ ብቻ ነው። የእግዚአብሔርን ልጅ ስጦታችን እንዳንንቀው እፈራለሁ።
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ ማስተዋሉን ያድልህ እኛ ጋታችንን መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እናመልከው እናምነው እንወደው አለን እኛ ከእግዚአብሔር ውጪ አምላክ አለ እያልን ሳይሆን ቃሉን እያከበርን ነው ወደድክም ጠላቹህም ፃዲቅን በፃዲቅ የተቀበለ የፃዲቁን ዋጋ ያገኛል ቃሉን ስሙ እሺ ዝም ብላቹህ አትዝለሉ
@gene5903
@gene5903 6 ай бұрын
የኔ አባት ሰማዕቱ ባለ ውለታዬ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ😢❤🙏
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 6 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጂህን ለመርገጥ አብቃኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@aelemitukassa7792
@aelemitukassa7792 6 ай бұрын
Elllllllllllll yeneabat kdus Sematt gewerges TeamrU Buzunwu Amen Men Amen Endat Desylal
@tigikidan5825
@tigikidan5825 6 ай бұрын
እውይ በደስታ ነው ጨርሸ ያየሁቱ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅሕ አብቃን በረከታችሁ ይድረሰን የሁላችሁም
@wudyenigusie800
@wudyenigusie800 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለደጅህ አብቃኝ እኔንምሰማቱ ቅድስ ጊወርጊስ
@emuemu8333
@emuemu8333 6 ай бұрын
የልዳው ኮኮብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልባችን መልሰህ ፍቅር ስጠን አሜን፫🙌
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 6 ай бұрын
ኦ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚ የተቃደሰ በታው እንደ ደርስ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ሓጥአተኛ እኳ ብይሆን 😢በዓይነ ምሕረትህ ፊቴ ተመልከተኝ እግዚአብሔር አምላከይ❤❤❤❤❤❤❤
@saraasagere-qn9zn
@saraasagere-qn9zn 6 ай бұрын
የአለም ቤዛ የአማልክቶች አምላክ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን ጌታሆይ
@simenshtilahun2816
@simenshtilahun2816 6 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
እግዝአብሐር በረሀኔና መታመኛይ ነው የሰደነግጠኝ ይማሰፋራኝ መነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hana.mebratu
@hana.mebratu 6 ай бұрын
Amlake Giorgis enenm asbegne ledeju abkagne....Sema'etu abate tiragne ebakh❤
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 6 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን በረከታችሑ ይድረሰን እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 6 ай бұрын
ምን አይህነት መታደል ነው እኔንም ደጅን እረግጨ የበረከቱ ተካፉይ ያዲርግኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊይወርጊስ👏👏👏
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 6 ай бұрын
ሰማአቱ ለደጂህ አብኚ አደራ አባዬ😢😢😢
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 6 ай бұрын
እስይ እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል በርክታችሁ ይድርስን አጋእዝቱ ዓለም ሥላሴ ይባርኩአችሁ / ይባርኩን ❤❤❤❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡን ለደጁ ያብቃን :: አባቶቼ ቡራኬያችሁ ይድረስን እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችንን ካለብን መከራ አጋእዝቱ ዓለም ሥላሴ አብራሀምን ይጎብኝልን:: አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በስላም አደረሳችሁ አደረስን : አላዬ እግዚአብሔር ከንቤተስብህ ይባርክህ ሳትስልች የምታገልግለን መልካም ስው ነህ አፀደ ማሪያም በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶቼ እናቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ አመስግናለሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤
@munaabdu7359
@munaabdu7359 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ
@AyaltesemaNigatu
@AyaltesemaNigatu 6 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን(፫)
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏💖🙏💖🙏💖🕊️
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን😊
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
ሰማእቱ ልደጅህ አብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤️
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 6 ай бұрын
በርከታችሁ ይድረሰን እናት ኣባተች እህት ወድሞች
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጌት ደጅህን ለመርገጥ ናፍቂያለሁ አተ ጥራኝ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 6 ай бұрын
አሜን አሜን ደስ ይላል በእውት ክብር ለቅድስት ስላሴ ይሁን ፍቃዳቸው ሆኖ በናንተ በወጣቶች እድትባረኩ መልካም ስራ እድትሰሩ ላነሳሳችሁ አሜን በእውነት ተባረኩ የድሆች አምላክ ብድራቱን ይክፈላችሁ ቅድስት ስላሴ ዝክራችሁን የነፍስ ዋጋ አድርጎ ይቀበላችሁ አሜን መጨረሻችሁ ይመር አሜን የሰማህቱ የቅዱስ ጊዬርጊስ አምላክ እኔም ቤተሰቤንም እንዲሁ እንደኔ ደጁን ለመርገጥ ሁሌ ለምንለምን ለምንናፍቅ ሰማህቱ አማልዶ እመብርአን ረድታን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን ኤልሻዳይ ማህበርተኞች ተባረኩ አሜን አባቶች እናቶች በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ እኛን የበረሀ ስደተኞች ይድረሰን ለቅዲሲቲቷ ሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን
@yordamaranatademenaelias9512
@yordamaranatademenaelias9512 6 ай бұрын
Eleleleelelelele enqan des alen semaetu qudus georgis bemeljah asben🙏🙏🙏
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብእወነት ደስ ይለላ❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 6 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌺🌷🥀🙏🌿🥀🌷🙏🥀🌿🌷🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ኤልሻዳይ ማህበር ታላቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በርቱ!
@89946
@89946 26 күн бұрын
ኦ ኣምላኬ ሆይ ለኔ ሃጢያተኛም ጥራኝ እመቤቴ ሆይ በኣህዛብ ኣገር ነዉ የለሁ😢😢😢😢ሰማእቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-wz5yo7up5u
@user-wz5yo7up5u 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️ ለደጁ ያብቃኝ ከስደት መልሶ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🤲🤲🤲
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 6 ай бұрын
ሰማዕቱ በረከትህ ይድረሰኝ የበረከትህ ተካፋይ ያድርገኝ
@user-jm1es5il9m
@user-jm1es5il9m 6 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 6 ай бұрын
Ye lidaw Ttsehay Sematu Kidus Giorgis Sematu abate fetno derashu bale feresu fikrh betrketh ayleyen abate 🕊️🙏🙏🙏🕊️💖🙏🕊️🕊️🕊️💖🙌💕Lebeth Akbağ’ın🕊️🙏🙏💖💖💕🥰Betesebochen tebklgn abate🙏💖
@EmbetGirma-fm7me
@EmbetGirma-fm7me 6 ай бұрын
En amen amen amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ baxalotii asubunyii akkalaa.maramii.bilachuu xalotachuu hideraselenyii abatochee❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@birhanetigabu4940
@birhanetigabu4940 6 ай бұрын
ታድላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኔም ባለሁበት ፀበሉ እንዲደርሠኝ ስላደረጋች እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኪ እኛም ሰደተኙቺን ለደጃህ አብቃን😢
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 6 ай бұрын
እዴት ደስ ይላል በፈጣሪ አቤት ፈጣሪ ቸርነቱን ያበዛልን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሰኝ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልአባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወረጊስለኝድረስልን አባታ ቅድስ ጊወርጊስ እልልልልልልል
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ተመሰገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ለሀገራችን ለሕዝቧ ሰላሙን መልስለት ።
@biskut6932
@biskut6932 6 ай бұрын
ጌዮርጊስ በምልጃህ ኢትዮጵያን አስባት አባታችን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤
@aster7876
@aster7876 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
ሰማቱ ቅድስጊወርጊስ ለደጁያብቃን 😢😢😢😢😢😢
@Zeyen427
@Zeyen427 6 ай бұрын
አሜን ዎንድሜ
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፤ እግዚአብሔር ይመስገን።
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 6 ай бұрын
ቅድሥ ጊወርጊሥ ለደጅሕ አብቃኝ ታምርሕን እም መሠክር አድርገኝ❤❤❤❤
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 6 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጔታ ይሁን እልልል
@hayatjifar443
@hayatjifar443 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 😇😇😇🙏🙏🙏
@kourykoury2187
@kourykoury2187 6 ай бұрын
Arktachwe yedresani❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 377 М.
ገዳም በመሄዳችን ብራሐን እንጂ ጨለማ አያገኜንም
26:00
ኤርሚያስ የጠፋው በግ / Ermi yetefaw beg
Рет қаралды 1,3 М.
Gedle Giorgis ገድለ ጊዮርጊስ - ክፍል አንድ
22:45
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 52 М.
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,8 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН