bermel Georgis የ እናቴን ሀዘን ከማይ ብዬ ..

  Рет қаралды 5,063

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

2 ай бұрын

ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 62
@danimagna1144
@danimagna1144 2 ай бұрын
ለናንተ የደረሰች የምህረት እናት እርህርእህት ወላዲ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ድንግል ማርያም ለኛም በስደት ላለነው ከታሰርንበት እሰራታችን ቋጠሯችን ትፍታን❤❤❤
@user-dm2is6of7o
@user-dm2is6of7o 2 ай бұрын
Love from Eritrea 🇪🇷 God bless you 🙏
@haimont9075
@haimont9075 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝናህን እየስማሁ በጉጉት እየጠበኩ ነው አገራችንን ሰላም አርገህ ለደጅህ አብቃኝ ፍጡነ ረድኤት
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 ай бұрын
ይሂን ያደርገ እግዚአብሒር ይመሥገን ምልጃዋ ያልተለየንወላዲተ ቃል ኪዳነምህርት ምሰጋና ይደርሳት ለናንተ የደርሰች ለኛም ትደርሰልን አሜን
@hxhx8175
@hxhx8175 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ድረስልን ለደጅህ አብቃኝ
@danimagna1144
@danimagna1144 2 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቤትህ ምመእኑ መጥቶ እንዳይጠመቅ እንዳይፈወስ እንዳይድን እንቅፋት መሰናክል የሆኑትን ሰዎች አንተ በቸርነትህ አስወግድልን አንሳልን እውነቱን እቆቅልሹን ፍታልን የታመመውን መዳን የናፈውን ህዝብ ሰላሙን አስፈነህ ደጅህ ለመድረስ አበቃን
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እንካን ተከፈተ የድሆች ዶክተር ቅዱስጊወርጊስ ነህ ደጅህ ሽክንደርስ ባለንበት ፈውሰን ኣሜን
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ድግልለደጅሽአብቂኝ🎉❤❤🎉❤❤🎉❤
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 elelelelelele lelelelel 🙏🙏🙏🙏
@Tizitadagu
@Tizitadagu 2 ай бұрын
Ameen
@user-ft6ni2ps8m
@user-ft6ni2ps8m 2 ай бұрын
የኔ ተራ መች ይሆን በስደት ሆዬ እንድሁ ስመኝ እንዳል ቀር ሰማኢቱ እርዳኝ ፍቀድልኝ ደጅህን እንድረግጥ እስኪ እንደኔ በስደት ያላችሁ እስኪ አንድ የተቸገረን ሰው ረድተን እንላክ ስማችንን ሰተን ሰማኢቱ ይምረናል ቋጠሮችንን ይፈታልናል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልብሽ እሺ ትደርሻለ
@user-zi1sr1py3b
@user-zi1sr1py3b 2 ай бұрын
ወንድማችን ዳቆን ሐይለ ማሪያም እንኳን ይህን መንፈሳዊ ዮቲዩቭ ለመጀመር አበቃህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክልህ ብእሱ እይን የታየ ይሁንልህ እምነት ። ❤
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
እኔ ግን የማዛዝነኝ ሁሉ ጊዜ ምናይነት መንፈስ ነው የጋባብን በተለየ ኦርቶዶክስውያን, ለምን ፍቅር አጣን 😢ይህ ድንቅ ቦታ አይተንየእግዚአብሔር ቸርናት እያየን እንኳን አንማርም. ሁሉም ማህበራት በአንድ አላማ ነው የምሄዱት እርሱ የሰው ልጅ ይዳን ብላችሁት ነው, የእግዚአብሔር ማዳን ሁሉም ማየት አለበት ብላችሁት ነው እንዴት በዝህ እንኳን አንድ አትኑም. በእዉነት ያዛዝናል, እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህን ብቻ ማረን, ተመልክተን . እግዚአብሔር ልብ ይስጠን... በርቱ እናንተ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን. የቅናታኞች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ 🥲. ኡፍፍፍ በጣም ያዛዝናል ማርያምን, ቢዝ ሰበብ ጉዞ መቆሙ🥲
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ወስጥላይ ባለው አሰራር ነው በምሀበራት ምክንያት አይደለም
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
@@endaleabayenew እንድዝህ ሰዎች ከውስጣች አውጡት, በእንድዝህ ሰዎች ምሀበሩ ለምን ይወቅሳል., ክፉ አሳብ የላችው ሰዎች እግዚአብሔር ይግፅፅች. ከላይ እስካ ታች መርምሩት, እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ. እናንተ
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 2 ай бұрын
ቅዱስን ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እናቴ እኛንም ለደዷታብቃን እናቴ ማርያም
@TgistHello
@TgistHello Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዲስ ግዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@SlamSlam-pt3dc
@SlamSlam-pt3dc 2 ай бұрын
አረ ለናተ የደረሰ አምክ ለኔምይድረስልኝ😢😢😢😢
@hannafeleke1713
@hannafeleke1713 2 ай бұрын
መንገዱ በዝናቡ ወቅት በጣም አስቸጋሪ ነው አሁን ደግሞ ወቅቱ ዝናብ የሚዘንበብት ነው፡፡ በባለፈው የነበረው ጉዞ ሁሉም ነገር የተሳካው የሆነው በእግዚአብሔር ቸርነት ምህረት ነው እንጂ ነገሮች ከባድ ነበሩ በእግዚአብሔር ረዳትነት ነው ሁሉንም ነገር መልካም የሆነው ዝናብ ከዘነበ ወደ ኪዳነ ምህረት እንኳን መግባት አይቻልም እባካችሁ የጉዞ አዘጋጆችም ሆነ ተጋዦች በደንብ መረጃ ውሰዱ፡፡
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
አያሳሰብም መግቤው ሌላነው እኛነን ችግሩ የሚገጥመን መኪናው አይሄድም ክረምት ኸሀምሌ ውጭ የለም አጋጣሚ ነው ሌላግዜ ሀምሌ ስምንት ሂደናል
@user-nk2hy1lo9y
@user-nk2hy1lo9y 2 ай бұрын
ወላዲት ኣምላክ እናቴ ለፀበሉ አብቅኝ🙏 በፀሎታቹሁ አሱብኝ🙏😢
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@hxhx8175
@hxhx8175 2 ай бұрын
ለኔም ባለሁበት ፈውሰኝ ሰምአቱ አባቴ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 ай бұрын
Egzabhar hoy maregn..❤
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 2 ай бұрын
ስራዉን የሰታቺሁ አግዚአብሔር ነው ለምን ማሀበራት አትስማሙም አናንተ endet አትፋቀሩም ሰማአቱ ያደረገላቺሁ ድንቅ ስራ ለምን ትረሳላቺሁ አግዚአብሔር ያፋቂራቺሁ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ትክክ ነው ግን እኔን አይመለከትም
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ግን አንተ ተክክል ናችሁ አንዳንዴ ይፈጠራል
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y 2 ай бұрын
የልዳዉ ቅዱስ ጋወረጊስ እኔንም አስበኘ
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 2 ай бұрын
ኣምላኬ ለኔም ፍቀድልኝ ❤❤❤
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 ай бұрын
ስለማይነገርው ስጦታ እግዚአብሔር ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን❤ እኛ ስደተኞችንም አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በየ አለንበት ይጠብቀን ፈተናችንን ያርቅልን አሜን አሜን አሜን!!!
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏
@hewan1291
@hewan1291 2 ай бұрын
Esey Esey esey elelelelelelelelelelelelele!!!
@nuhameniteshome200
@nuhameniteshome200 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ተመለሳቹሁ
@user-yf9sz7fi9v
@user-yf9sz7fi9v 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ከደጅህ አድርስኝ እስከ ቤተሶቦቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimimeeme8265
@mimimeeme8265 2 ай бұрын
እነረዳዎል ሰልክ ሰጡውን ለውድማቼን አይኑነ ማየት የተሳነው ልጅ እባካቼው
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 ай бұрын
አባቴ ሰመአቱ መቼ ይሆን የኔ ተራ።
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ እግዚአብሄር ቢመለስ ማንም የገሀነም ደጅ አይችለውም።
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 2 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg 2 ай бұрын
❤❤❤
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Rasachu taweru ena rasachu wishet new tilalachu. Ere enantem titakachu ene christinachu yet new yalew ere ebakachu sew min yilenal belu. Chgir endale tinageraleh. Tezerfenal silu semtebal eko. Lemind new yemitinagerew.
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ጠብየለብንም
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ስለራሴ ማሕበር ጠይቀኝ
@emueemue3666
@emueemue3666 2 ай бұрын
ልልልልልልል
@user-zy1pg7td1w
@user-zy1pg7td1w Ай бұрын
Enanme hatatgawon lghen asbge
@addisietafere1918
@addisietafere1918 2 ай бұрын
እልልልልልል
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 ай бұрын
Salamachu bezet yebalelachu bayalachubat Endaw basamayetu Bakedus Goreges batsalotachu asebug adarachun walat mareym belachu asebug adar. Ladaju endabakag eskazaw asebun kedanamer enat saleta merat akuraret mate ent temareg asebug.
@fikerteberhanu8350
@fikerteberhanu8350 Ай бұрын
እዴት ነዉ መሆድ የሚቻለው
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Enante liyunet endalachu eyegeletsk new.Enante yematismamu kehone endiet geguisn enamelkalen tilaleh ere yemitinagerut tetenkekubet. Tikim new yemiatalachu letikim kehone sirachu bititewut yishalal. Betam yasafiral tebel hulum Christian yaminibetal. Fano sew askumo yemizerf kehone yet ale hizbawin3tu tadia abalatochu yemsykotater kehone chigir new. Serawit kehizb yemizerf kehone endiet yisakal alamaw.
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ለሚሄዱ እንሄዳለን ተጣላን አስታርቁን አላልንም ስለራሴ ጠይቀኝ
@tizeymersha3095
@tizeymersha3095 Ай бұрын
ሌላ ወንዝ በሌለበት አካባቢ አማራጭ መንገድ አለ ?
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 2 ай бұрын
እንኳን ነፃ ሆንክ NEXT TIME ሁለታችሁም ተመርምራችሁ ንመሆን አለባችሁ HIV
@azebgebremedhin9529
@azebgebremedhin9529 Ай бұрын
Hi i went help someone please 🙏 phone number
@endaleabayenew
@endaleabayenew Ай бұрын
0945160000
@mimimeeme8265
@mimimeeme8265 2 ай бұрын
እነረዳዎል ሰልክ ሰጡውን ለውድማቼን አይኑነ ማየት የተሳነው ልጅ እባካቼው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
Eshe
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 ай бұрын
ጥሩ ልጁን ይዘኸኝ ሂድ ብሏል አጋናኛችሁ አለሁ
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,6 МЛН
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 201 М.
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 11 МЛН