🔴bermel giorgis ወደዚህ ቦታ ከሄዳችሁ ህይወታችሁ ይቀየራል።

  Рет қаралды 7,696

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

28 күн бұрын

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер: 77
@birukamare2626
@birukamare2626 27 күн бұрын
ጆንየ የኔ ወንድም ትልቅ ምስክሪነት ነው በእውነት ኪዳነምህሪት ነበሪ ያየሁህ በጣም ተመስጠህ ለናቴ ለመቤቴ ግጥም ስትፅፍ ነበሪ የማይህ ስናወራ እባካችሁ ፀጥታ ይከበሪ ትለን ነበሪ ለቦታው ትልቅ ክብሪ ነበረህ ያንተን መመሰጥ እያየን እኛም በፍረሀት ነበሪ የተቀመጥነው ❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 27 күн бұрын
ታድለሽ ደጆን እረግጠሻል እባክሽ በጾሎትሽ አስቢን ከቤተሰቦቸ ደጆን እንድንረግጥ ወለተ ሐዋርያት አትርሽኝ እመብርሃን እንድትምረኝ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 26 күн бұрын
​​@@user-cb2tr4cd9mእህቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንዳልሽው በርሜል ጊዮርጊስ መገኘት በጣም ታላቅ ነገር ነው ግን ከቤትሽ ስትነሽ ጀምሮ ለመጣሽበት አላማ እያሰብሽ መሄድ አለብሽ እኔ ሁሌም ማደርያዬ እጸልያለሁ እሰግዳለሁ እተኛለሀ.ምን ማየት እንደምፈል እንኳን አስቤው አላውቅም እኔ እንደ ማንኛውም ጉዞ ነበር እየሳቅኩ እየተጫወትኩ የምንቀሳቀሰው ገድል ቤት እና መጠመቅያ በሩ ላይ ስደርስ ነበር መጸለይ ይማስታውሰው ምንም እንደምለምን አላውቅም ነበር ብቻ እመቤቴን ሲኤልን እንዳታሳየኝ ነበር አምርሬ የምለምናት እና ምን ማየት እንደምትፈልጊ ምን መሆን እንደምትፈልጊ መማጸኑ በጣም ጥሩ ነው እኔ በቃ ስለ ፍርሀት ብቻ ነበር እንጂ ጌታ የሚያስደስት ነገር ሁሉ እንደሚያደርግልን እና ስለመዳን ስለጽድቅም ማሰብ አለብን አንችም በርች ተስፋውን ሰጥቶናል አንች ብቻ ጸልይ ተዘጋጂ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ እመብርሀንን አማላጃችንን ይዘን ደጁ ትሄጃለሽ እይዞሽ እንደታሰርን አንቀርም ከታሰርንበት እንፈታለን ስብሀት ለለቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ 🎉🎉🎉
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 27 күн бұрын
ዛሬ እናቴ ወላዲተ አምላክ ደርሰችልኝ እህቴ አርብ ሀገር ከሔደች ደርስኩ አላለችም ነበር ከወጣችበት ቀን ጀምሮ እኔም እህቷ እያለቀስኩኝ በዙረያየ ያሉ ጓደኞቸ ሙሉ ተጨንቀው ነበር ሁሌ በስዕል አድኖዋፍት እማ እህቴ የት ነው ያለችው እያልኩ እጠይቃት ነበር በጣም ሲጨንቀኝ የልደታ ቀን ደብዳቤ ፃፍኩላት ለእመቤቴ የውስጤን የፃፍኩት ደብዳቤ ውስጥ ስ ዕል አድኖዋን አስቀመጥኩት እማ መልስ ካልመለሽልኝ ከፃፍኩት ደብዳቤ ውስጥ ስዕል አድኖሽን አለነሳም አልኳት ከዛ በጣም ሲጨቀኝ አሁንም ከደኛየም ደብዳቤ ፃፈችላት የጓዴኛየን እህት ድምጿን አሰሚያት ብላ ዛሬ መለሰችልኝ ደስብሎኛል ፍቅሯ ወደር የለውም በተለይ ለኔ እመ አምላክ ትለያለች 😢😢😢😢😢😢 አምላከ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳች መደኃዓለም የነገሩትን አይርሳም ኪዳነ ምህርት የዓማኑኤል እናት በጨነቃችሁ ሁሉ ትፍታላችሁ 🤲🤲🤲
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 26 күн бұрын
አሜን
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 27 күн бұрын
ወንድማችን ላተ የደረሰች እናቴ ኪዳነ ምህረት ለኔም ትድረስልኝ አሜን
@Eyob797
@Eyob797 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ህዝብ ሲድን ደስ ይላል። የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ለሚቃወሙት ልቦና ይስጥልን።
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 27 күн бұрын
እማምላክ ፀጋዉን ታብዛልህ በቤቷታኑርህ
@user-bl8gr9wt4s
@user-bl8gr9wt4s 26 күн бұрын
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ እኔ ስደተኛይቱ ልጅህን አደራህን ፆለት ልመናህ አይለየኝ አሜን አንዱእየ ቸሩ መድሀኒአለም በቃሽ በለኝ🙏🥰
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 27 күн бұрын
አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ከእሰራቴ ፈተህ እድድን ፍቀድልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ ሰለ ቅዱሰ ሥሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እመብርሃን ጨርሳ ትባርክህ!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 27 күн бұрын
ለአንተ የደርሰው የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችን ይድርስልን አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን 💞. እግዚአብሔር ለኛም ለደጁ ያብቃን 💞🥲
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@BeletuBeletu-h4c
@BeletuBeletu-h4c 14 күн бұрын
ልዩ ምስክርነትነዉ እማ ኪዳነ ምረት በዕለተ ቀኗ ምስክሯን ስላሠማችኝ ስሟ የተመሰገነ ይሁናት
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 27 күн бұрын
ከኔ የበረታችሁ ምእመናን በጾሎታችሁ አስቡኝ እስከቤተሰቦቸ ደጆን እንድንረግጥ በረከትህ ይድረሰን ወንድማችን ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አስቡኝ ከዛ ቦታ እምትጠመቁ ኪዳነምህረት ከዚ አስከፊ ኪታሮት በሽታ እንድትፈውሰኝ😢
@hfj4001
@hfj4001 27 күн бұрын
በእውነት ቃለሂውት ያሰማልን ውድማችን ቅዱስ ጊውረጊስ ለደጂ ያብቃን እኝ ደካማውችን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 26 күн бұрын
ለወንድማችን በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ስንቄ ሁሌም ካንተ ጋር ትሁንልሕ ወንድማችን እንድሁም ለሁላችንም እናትነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-kg3pc9je2n
@user-kg3pc9je2n 26 күн бұрын
በእውነት ወንድማችን ለአንተ የደረሰች እናቴ ኪዳነምህረት ለእኛም ትድረስልን በርሜሉ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለን ልጆች ግን በመንፈስ ቅዱስ ፈውስ ላክልን ለሀገራችን አብቅቶን የተባረከ የተቀደሠውን ደጅኸን ለመእገጥ ያብቃን እህት ወንድሞቻችን በዐሎታችሁ አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 26 күн бұрын
Bhaqi Egzabiher ymesgen mesgen ❤❤❤❤❤❤❤ kabzi nlaeli Xega ychemrelka Qidus Egzabiher Amlaki Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen.
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 26 күн бұрын
ኪዳና ምህረት እናቴ ሰማእቱ አባቴ እናተ እርዱኝ ደከመኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 26 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@eyobjemberu
@eyobjemberu 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 27 күн бұрын
ላአንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረሰልን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰብኝ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@Shewayewubshet
@Shewayewubshet 27 күн бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ ጣእም ያለው ግጥም ነው ያሰማሀን እመቤቴ አብዝታ ትባርክህ ❤️🌺🌺🌷🌷💐💐እኝንም ባለንበት ትጎብኘን አሜን🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 26 күн бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን ፫ ❤❤❤
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 26 күн бұрын
በእንባ ነዉ የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እመቤታችን ከልጅዋ ታስታርቀኝ
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 26 күн бұрын
በረከትህ ይደርብን በጣም ነው ልብ የሚነካ ነው እመቤቴ ማሪያም ላንተ የደረስች ለሁላችንም ትድረስ ብዙ ምስክርነት ስምቻለሁ ግን እንደዚህ ልቤን የነካው የለም ምስክርነት ግጥሙም በእንባ ነው የጨረስኩት በረከትህ ይደርብን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@SenaitButa
@SenaitButa 27 күн бұрын
አሜን አሜን ይገባታል ምስጋና
@user-bl8gr9wt4s
@user-bl8gr9wt4s 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ እመብዙሀን ክብር ምስጋና ይድረስሽ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ አሜን🙏🥰🥰🥰
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 27 күн бұрын
ወዲሜ አተን የዳበሰቺህ አኛንም ትጎብኘን አሜን
@lealozatube2117
@lealozatube2117 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 23 күн бұрын
Bawentu Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c 25 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ በገነት ድንቅ ነዉ እግዜአብሔር ይገበር ይመስገን ይባርክህ
@MabetTadsee
@MabetTadsee 27 күн бұрын
Mariyam enate amen amen amen
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 27 күн бұрын
ወንድማችንን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስል
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 26 күн бұрын
ድንግል ማርያም ላንተ እንደደረሰችልህ ወንድሜ ለእኔም ትድረስልኝ ከነቤተሰቦቼ
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 24 күн бұрын
የብርሃን እንት የኔ እናት ስያንሳት ነው❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee 27 күн бұрын
Amen amen amen amen amen
@ClassicPhone-n4f
@ClassicPhone-n4f 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 26 күн бұрын
አሜን ስቡሀ ሚድያን ያስፋልን በርታ ወንድሜ ዱያቆን ኃይለማርያም እንዱህ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን እሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ባንት ላይ ያደረ የእመቤቴ ፍቅሯ በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ ጸጋ በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን ይድረሰን አሜን 🎉🎉🎉
@endaleabayenew
@endaleabayenew 26 күн бұрын
አሜን።
@endaleabayenew
@endaleabayenew 26 күн бұрын
እናመሰግናለን
@saramamo5332
@saramamo5332 27 күн бұрын
ወንድማችን ላንተ የደረሰች እማምላክ ለኔም ትድረስልኝ
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 26 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@firish-wn4in
@firish-wn4in 26 күн бұрын
ለደጃ ታብቃኝ ቆጠሮዬን ትፍታልኝ ደክሞኛል 😭😭😭😭
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 25 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት አትለይህ::
@AdisneshMebratu
@AdisneshMebratu 26 күн бұрын
ኪዳነምህረትለኒምፎቀጂልኝ 13:09 13:11
@zadfikrtube
@zadfikrtube 26 күн бұрын
የብርሃን እናት❤❤❤
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 24 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 23 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 27 күн бұрын
Amen [16] ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 27 күн бұрын
Dingil Maariyaam Enate 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕውህት ያሰማለን ወንድማችን ክብርና መስጋና የእናታችን የጌታ እናት የእማ ፍቅር ይሁን ለዛለለም አሜን. በእዉነት ምሳሌ የሌላት እናታችን እማ ብርሃን .. ምስጋና ይግባታል ❤️💞
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 27 күн бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤ እመ አምላክ ኪዳነምህረት ሞገስ ትሁንህ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው❤
@user-fi3lw8em8u
@user-fi3lw8em8u 27 күн бұрын
Kidane mhret enatachin berektwa krhulachin yhun ❤❤❤
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 26 күн бұрын
መቅደሰ ስላሴ ብላችሁ አሰቡኝ ወንድሞቼ🙏
@tigist2192
@tigist2192 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg 26 күн бұрын
❤❤❤
@user-kc3gc6te5d
@user-kc3gc6te5d 26 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amneamneamne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amneamneamne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amneamneamne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@playdoh4768
@playdoh4768 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nq6vw6qw3o
@user-nq6vw6qw3o 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 27 күн бұрын
ፀለዬልኚ ወለተ ሰላሲነኚ ለደጆታብቃሺ በሉኚ ፀበልካላቺሁ የሂዳቺሁ ትንሺ
@alexmario1097
@alexmario1097 27 күн бұрын
እባክህን ሰላምን አገነኛኝ❤
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 23 күн бұрын
EGEZABER Yemasagn Kedana Merat enat yen wed yen feker tarechat yamatasafer melegaw fatan naw endow lajaw tabekag Eze Hoge yasamachen damo ladajaw tabekag AMEN Batsalotachu asebug Walt mareym belachu
@AdisneshMebratu
@AdisneshMebratu 26 күн бұрын
ወደ
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 27 күн бұрын
ለኛም በረከትዋ ይደርብን
@saranegash12
@saranegash12 26 күн бұрын
Wendimochea tadillachu Emebeate endeza nat kibur lesimua ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fs5wn3lq5h
@user-fs5wn3lq5h 27 күн бұрын
Bermel Giorgis wustachu yalewen satan newe siawetaw yemiyasayachu. Nebru (arwae) mibal ye Americans ena Europe lay yale ye wesib ena megedadel menfes newe. Be wesib alem players yeyezachewal. Anduwa balefew christiano ronaldo yimetal bila tenagerech, Ewnetaw lijitwa betam fonka neberebat besu ena mastenkekya newe. Bermel Giorgis yalebachihun Aganint yasayal, keza yawetawal
@user-ig7fj7io6j
@user-ig7fj7io6j 26 күн бұрын
ye ne docter Sematu ye bermilu ngus ye lidawu kokeb ye ne Abat Enateye Kdst kidanbtet Enatey❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,7 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 106 М.
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 3,6 МЛН
M&M IN MY THROAT
0:35
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН