🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ።

  Рет қаралды 10,379

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

Ай бұрын

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер: 80
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝና ላመስግንህ በሃጢያት የጨቀየሁ ነኝ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
ኪዳነምህረት ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃቹ አብቁኝ
@SenaitButa
@SenaitButa 26 күн бұрын
አሜን አሜን ለናተየ ሰማች እናታችን ኪዳነ ምረት ምስጋና ይገባታል
@BelayneshGetu-j2z
@BelayneshGetu-j2z 26 күн бұрын
የኢትዮጲያ አለኝታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክ አባቴዋ ለደጅህ አብቃኝ
@ChapiGetachewgetu4110
@ChapiGetachewgetu4110 27 күн бұрын
እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረሰልዎ አባታችን
@brkti2123
@brkti2123 Ай бұрын
የኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር እመብርሃን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈታዎት ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል ስለ እውነት ይህን ቅዱስ ቦታ ላረገጣችሁ በሙሉ አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም እመብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኑ ልጆቼ ይበሏችሁ።
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ሰማህ አንተንተን የሰማ አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሁላችንንም ይርዳን
@TadesseBedo
@TadesseBedo Ай бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲበቃኝ ታማሚ ነኝ የሰማእቱ ወዳጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነው
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
የኔ አባት:አስለቀሱኝ:ይብላኝለተኮለኞች:የዘላለምትል:የሚጠብቃቸው😢😢
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
በዚህ ዘመን ሁሉም ነገሩ ያልተወሰደበት የለም ሁሉም በየ ቤቱ እያለቀሰ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን ሰማዕቱ በምልጃው ያግዘን
@selamabera-bp4bi
@selamabera-bp4bi Ай бұрын
ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር እናቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ክብር ምስጋና ይግባቸው
@AynalemAsfaw-lk6xq
@AynalemAsfaw-lk6xq 29 күн бұрын
ለእርሶዎ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን
@biruktayitsisay4751
@biruktayitsisay4751 29 күн бұрын
እሰይ ወንድማችን እልልልልልልል እንኮን ለዚ ክብር ኪዳነምህረት አበቃችህ፡፡ ልብ ሲበራ ጥሩ ነው አይንማ ስንቱን ያያል እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንን አይነ ልቦና ታብራልን ፡፡
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Ай бұрын
እንኳን ማረህ እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈዉን አታስበዉ ይሄ የአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶህ ለዚህ መብቃትህ በራሱ ቀላል አይደለም
@Eyob797
@Eyob797 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 29 күн бұрын
Amen Amen Amen
@BelayneshGetu-j2z
@BelayneshGetu-j2z 26 күн бұрын
የኔአባት እንኳን ደስ አላችሁ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 26 күн бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በኔም በዙሪያየም የከበደኝን ሸክም አቅልልኝ ሰማአቱ አግዘኝ እባክህ
@hfj4001
@hfj4001 27 күн бұрын
የእማምላክ ያለክ የውላዲቱ ያለክ ያዛኛቱ ያለክ በእውነት ይህ ሰው የተናገረው በእኝ ቤት አለ ማርያም ን በፀሎት አስቡኝ እኔ ስደት ላይ ነኛ ቤተሰባችን አድኛቸውም ቢሆኑ ሂደው እድነድን በፀሎት አስቡኝ ስቡሀ በወላዲቷ ሲከፍት እህቴን ውሰድልኝ በቅዱስ ጊውረጊስ ወድሜ መገዱሲከፍት እረዳኝ ካቻልክ አናግረኝ 😢😢😢😢😢
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 28 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለሕ ጨርሶ ይማርሕ እማምላክ እናቴ እኔንም ለዚሕ ቅዱስ ቦታ አምቂኝ የኔ እናት❤❤❤
@abebagebru1196
@abebagebru1196 27 күн бұрын
እግዚያብሄ የተመሰገነ ይሁን
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
ሰማአቱ ጊወርጊስ አባቴ የጫካዉ እኔሀጢተኛዋን ከነቤተሰቦቼ በዬልንበት ጥበቃህ አይለየን አባቴ ለደጅህ አብቃን😢😢🤲🤲🤲
@user-tq7il6bn7e
@user-tq7il6bn7e Ай бұрын
በእንባ ነው የሠማሁት
@EngiduTeka
@EngiduTeka 20 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የኔንም እስራት ፋታልኝ ።ደጅክ ለመርገጥ እንደጎጎሁ እንዳልሞት እኔ አቅም የለኝም አንተ ለደጅክ አብቃኝ።😢😢😢
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o Ай бұрын
Eisay eisey Eigezabeher yemesegen...weladite Amelak misgana yederesat❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 27 күн бұрын
ለእርሶዎ፣የደረሰ፣፣ሰማህቱ፣ጊዎርጊ ስ ፣ለኛም፣ይድረሰልን
@alambalay1176
@alambalay1176 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w Ай бұрын
ለእርሰወ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን
@endaleabayenew
@endaleabayenew Ай бұрын
አሜን እህቴ
@liyamogessara
@liyamogessara 26 күн бұрын
አግዛብሔር ይመሰገን
@kkkkkkkkkk8322
@kkkkkkkkkk8322 29 күн бұрын
ደብተራ ባይኖር አገራችን የት በደረሰች፡፡ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ፡፡
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 23 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እባክህ እኔንምፍታኝ የእኔም ታሪክ አንደዚህ አባት ነው ወለተመድህን ብላችው በፀሎት አስቡኝ🙏
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl Ай бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምርሕት ለደጅሽ አብቅኝ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል መደሀኒአለም ስራህ ግሩም ነው ሀሌ ሉያ
@user-bp4qq7zk7l
@user-bp4qq7zk7l 29 күн бұрын
ስማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ ለስው ልጂ ክፍ የምታስቡ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት አምላክ ሆይ ለደጅ አብቃኝ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@dawitmebratu9940
@dawitmebratu9940 Ай бұрын
አሜን
@Road-of-emmaus
@Road-of-emmaus Ай бұрын
እመቤቴ ለሁላችን ትድረስ ❤❤❤❤❤❤
@merd24
@merd24 Ай бұрын
ሰው ሰርቶ እንዳይበላ የሚደረግ የዲያብሎስ ሤራ በታላቁ ሰማዕት በቅ/ጊዎርጊስ ደጅ ይፈርሳል። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በርቱ_ ወደ ደጁ ለመቅረብ የዘገያችሁ አትሁኑ።
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 25 күн бұрын
Yetyopia hizbe hulu samatu yidaresilchu
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Ай бұрын
Ame Ame ❤❤❤❤
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 29 күн бұрын
Aye sewe kefue kefatachne 😢 egthabher gene talkie newe 🙏🏽❤️❤️ egthabher yemesgne egthabher ledegue yabkane sewe yadergne 🤲🏽😅💚💛♥️🌍🌎🌏✝️😢
@Asmiratu
@Asmiratu Ай бұрын
የኛ ቤት ጉድስ መቸ እደሚፈታ ሁሉም የተያዘው ቤተሰቤን ሂዱ በርሚል ስላቸው እቢ አሉኝ እኔም በስደት መታመም ነው ግን ተስፋ አለኝ
@user-hj6mf5dk4t
@user-hj6mf5dk4t 17 күн бұрын
አሜን3
@mesi5527
@mesi5527 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ በድግምት ፡ አለቀ እግዚኦ ፡ 😢
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo Ай бұрын
Sematu ebakih erdagn 😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Semaetu kidus.giorgis ledejih abkagn ❤🎉
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም እስከቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ ቆጠሮየን አተ ፍታልኝ ብነግርህ አጓልብሀለሁ አተ ችግሬ ታውቀዋለህና እዳልመጣ ወረቀት የለኝም የምኖረው አውሮፓ ነው አምስት የለኝም ደሰው ቤት ተቆጣሪ የለኝም ትንሽ ቢኖረም አይነግረኝም ባለቤቴ መምጣት ፈልጋለሁ ግን እንዴት ብየ ልምጣ ወድሞቸ የምትጠመቁ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ጽፍችሁ ግቡልኝ በጾሎታችሁ አስቡኝ
@tedamy1698
@tedamy1698 29 күн бұрын
እኔም ቤተሰቤም ልክ ይሄን በሚመስል ነገር እየተሰቃየን ነው ኃይለሚካኤል ነኝ፣ እስቲ አስቡኝ አስቡን
@Azie860
@Azie860 Ай бұрын
Amien Amien Amien.
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d Ай бұрын
ቅድስ አባቴ እግዚአብሔር ፈጣሪዬ ለወንድሜ የደረስክ አባት ሆይ አለው በለኝ። ላተ የተደረገልህ እጅግ ድንቅ ነው። እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ደጅሽ ናፈቀኝ ለማየት ተመኘሁ ጋጋው እመብርሃን።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 29 күн бұрын
Misgana amiliko widasse Sigdet le getachin Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak bicha nuw amen.
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@freweiniasmelash4760
@freweiniasmelash4760 Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ነዓኻ የመሰላና ኣሜን 🙏❤️🌹
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg 24 күн бұрын
❤❤❤
@user-ml5qj5ly8b
@user-ml5qj5ly8b Ай бұрын
ኣንተን የደረሰ ኣምላ ለኔን ይድረስልኝ በጭንቀትና በቅዠት ልፈነዳ ነው ቅድስ ግዮረግስ ኣንተ ድረስልኝ😢
@mulusew505
@mulusew505 27 күн бұрын
መተተኞች እግዚያብሄል በቁማችሁ ይፍረድባችሁ ሰውን መሄጃ አሳጣችሁት
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 Ай бұрын
Kidanemhret Enatie Semaitu kudus Giorgis ledejachu Adrsugn ena limeskrlachu lamesgnachu yetezega mengedien kfetulgn hatiatie bzu newna yikr belugn.
@workesewhaile
@workesewhaile 28 күн бұрын
ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ ክረምት ጉዞ አላችሁ እባካችሁ ውሰዱኝ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 28 күн бұрын
አሁን የለም
@user-yh8fj1ml6f
@user-yh8fj1ml6f Ай бұрын
Egziyabher ymesegen
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s Ай бұрын
እረ በናትህ እዚያ ድህነት እጂ ሞት የለም አማረኛውን አስተካክለው የቦታውን ክብር በመፍራትና በመቀጥቀጥ ቢሆን መልካም ነው አትደፋፈሩ።
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h Ай бұрын
Salamachu bezet yebalelachu Samatuu kids Gergoges Abet ladajeh Abakan kedan merat net ladjesh abekg adar yen wedd
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
የኔ አባት ሰማእቱ ከአጠገቤ የማትጠፋው ሀጢያቴን ሳታይ የምትምረኝ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏
@user-kc3gc6te5d
@user-kc3gc6te5d Ай бұрын
Kidus gi'ogis abte ante le degh abkegn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o Ай бұрын
eineAfer lebela wenedeme.Ayezoh..
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Ай бұрын
Edele ayesarakem sayetane yalame eyalo mamehere gerema yamesadabo yemalekato
@user-qv3qy9tb6e
@user-qv3qy9tb6e 25 күн бұрын
Kidusi gawerigis ledejik abikag
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Ай бұрын
ክረምት ጉዞ አላቹ እንዴ? ውጭ ለሚኖረው ጸበል እንዴት እናገኛለን? እነዚህን ሰዎች ለመርዳት እንዴት እናድርግ? እዝህ ላይ ባለው አካውንት ብናስገባ ቀጥታ ለችግረኞች ይደርሳል?
@endaleabayenew
@endaleabayenew Ай бұрын
በጣም ይደርሳል በዚህ ደውሉ 094516 0000
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 28 күн бұрын
አቤት ሰማዕቱ የነ መምህር ግርማ አስተምህሮ ደግሞ አሳየልን ሀሰት ለሚሉት አሁን ምን ይሉ ይሆን? እድል አእምሮ ይሰረቃል በመናፍስት መንፈስ አትበሉ ይሉናል በስዉር መንፈስ እየላኩብን እረ ወገን ንቃ ይልቅ ይሄ ማፍዘዣ ማደንገዣ ስልታቸዉ ነዉ የመተተኞች ከነቃችሁ ወደ ፀሎት ፀበሉ ልትሄዱ ነዋ ስራቸዉ ይከሽፋላ
@tiruyemuche2613
@tiruyemuche2613 28 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝና ላመስግንህ በሃጢያት የጨቀየሁ ነኝ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
የኔ አባት:አስለቀሱኝ:ይብላኝለተኮለኞች:የዘላለምትል:የሚጠብቃቸው😢😢
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት
22:27
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 105 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 34 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,4 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56