ቤተልሄም ተዘራ Bethelhem Tezera ስሙ እግዚአብሔር ነው

  Рет қаралды 413,725

Betty Tezera Official

Betty Tezera Official

Жыл бұрын

Пікірлер: 668
@emmanuel.f376
@emmanuel.f376 Жыл бұрын
ማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው ❤️"እሱ እግዚአብሔር ነው"❤️ በል ባይ አጋዥ ሳይረዳ ያቆማል እንደ ግድግዳ ❤️"ስሙ እግዚአብሔር ነው"❤️ ቤቲያችን ብርክርክ በይ!.....ተወደሻል።🙏
@adoniramg1501
@adoniramg1501 Жыл бұрын
¹⁴ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ። ¹⁵ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች። መዝ 118....ዘመንሽ በጌታ ይባረክ።
@dawitberhanu5480
@dawitberhanu5480 Жыл бұрын
“ለሰው ከድካሙ በቀር ትርፉ ምንድነው?” ጌታን ያገኘሁበት ጌታ በቤቲ በኩል የላከልን መዝሙር። ቤቲዬ ጌታ እንኳን አንችን ሰጠን። በረከታችን ነሽ። ሀይልሽ እግዚሐብሄር መሆኑን አይተናል። stay blessed my sister ❤
@manchusminte5501
@manchusminte5501 Жыл бұрын
ይህን ድምፅ እንድሰማ እድሜ የጨመረልኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ውድ ስጦታ ነሽ ቤቲ...ተባረክ ::👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merima7930
@merima7930 Жыл бұрын
Amennnnnn
@almaas1457
@almaas1457 Жыл бұрын
አሜንንንንን።አሜንንንንን።እሰይይይይ።ሃሌሉያ።እልልልልል✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shifrabullo9101
@shifrabullo9101 2 ай бұрын
God bless Ethiopia and my sister
@abenezerdebebeofficial9045
@abenezerdebebeofficial9045 Жыл бұрын
ቤቲዬ በረከታችን እጅግ ተናፍቀሽ ነበረ እንኳን መጣሽልን አንቺን የሰጠን አምላክ ይባረክ።
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
ቤቲዬ ዋው ዋዉ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዘረሽ ይባረክ።
@genet7274
@genet7274 Жыл бұрын
@ካሌብ ቲዩብ Kaleb tube ለሰይጣን ሁሉም ዘፈን ይመስለዋል አምላክ ወደቀጥተኛው ይምራህ
@ashusam7084
@ashusam7084 Жыл бұрын
@ካሌብ ቲዩብ Kaleb tube መዝሙር ነዋ ፡ ሙዚቃ ደግሞ የመዝሙር ማጀቢያ
@ejersatesfayeofficial2687
@ejersatesfayeofficial2687 Жыл бұрын
​@ካሌብ ቲዩብ Kaleb tube ለመዶሻ ሁሉም ሚስማር ይመስለዋል
@sisaykelebore5998
@sisaykelebore5998 Жыл бұрын
ቤቲዬ ተባረኪልኛ እኔ ና ቤቴ እየተባረክንበት ነው እንኮን ጌታ እረዳሸ
@mintesinotwodajo228
@mintesinotwodajo228 Жыл бұрын
ቤቲዬ ክፉ ቀናቶችን ዝማሬዎችሽን በማድመጥ ተፅናንቼበት በቸርነቱ አልፌዋለሁ የፀጋው ባለቤት ይባርክሽ
@haymiterefe3845
@haymiterefe3845 Жыл бұрын
እርገግጠኛ ሁኑ ለሀገራችን ከሀዘን መውጣት የሚያስችል ቅባት ያዘለ መዝሙር ነው!!!!! አየሩን ሁሉ እንደሚቆጣጠር አልጠራጠርም ከቨር ዘማሪ አያስፈልገውም ተባረኪ!!!!!
@eyerug7759
@eyerug7759 Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር መልእክት ነው።
@SaS-gc1hm
@SaS-gc1hm Жыл бұрын
በትክክል ነው ጌታ ይክበር
@mathewosalana2948
@mathewosalana2948 Жыл бұрын
ብርቱ ሴት!!! በጣም ብዙ ተግዳሮቶችን ተጋፍጠሽ በእግዚአብሔር ፀጋ አሸንፈሻል እና ጌታ ክብሩን ይውሰድ። ይህን የከበረ ፀጋ የሰጠሽ አበታችኝ ይባረክ!! ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@misganaerabo5133
@misganaerabo5133 Жыл бұрын
በዘመንሽ ሁሉ ለእግዝአብሔር ክብርና ለቅዱሳኖች መታነጽ ምክንያት ሆነሻል ቤቲዬ ተባረክልኝ
@tsehayazemera8818
@tsehayazemera8818 Жыл бұрын
ቤቴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የአንቼን መዝሙር ስሰማው ብርታት ይሆነኝል ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።jk
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Жыл бұрын
Elelelelelelelelel esey elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
ማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው እርሱ እግዚአብሔር ነው በል ባይ አጋዥ ሳይረዳ ያቆመ እንደ ግድግዳ ስሙ እግዚአብሔር ነው እሰይ እልልል🔥🔥🔥 ቤቲሻ ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ ምስጋ ዝማሬ እልልታ ከቤትሽ አይታጣ ምንጭሽ አይንጠፍ💜
@mendezboku4951
@mendezboku4951 Жыл бұрын
አሜን!! እኔም እስማማለሁ!!! ምንጯ አይንጠፍ!! እህቴ ፀጋ ተባረኪ:: ደስ ይላል አበረረክሽ!!
@astertibebe7426
@astertibebe7426 Жыл бұрын
ቤቲዬ በዝማሬሽ ትላንት እረስርሰናል ብትጠፊብንም ልትክሽን በጌታ ፀጋ በእጥፍ ዝማሬ መጥተሻል እንወድሻለን ልዑል ይባርክሽ አትቁሚብን♥♥
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 Жыл бұрын
❤️ቤቲዬ የትውልድ በረከታችን ነሽ፡፡ በዘመናት ሁሉ የማይቀየር የእግዚአብሔር አብሮነት፣መንፈስ የሞላብሽ !!! ሁሌም እባረክብሻለው፡ እንወድሻለን፡ ለምልሚልን እማ !!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@merima7930
@merima7930 Жыл бұрын
Amennn
@amanuelabdela6314
@amanuelabdela6314 Жыл бұрын
አሜን ስያስገብረኝ ስያሳድደኝ የቆዬ ድሌን አዬ። ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያ
@adoniramg1501
@adoniramg1501 Жыл бұрын
This so powerfull song, ዘጸአት 15 ² ጕልበቴ ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ መድኃኒቴም ሆነልኝ፤ ይህ አምላኬ ነው አመሰግነውማለሁ፥ የአባቴ አምላክ ነው ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ። ³ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥
@rehaboth203
@rehaboth203 Жыл бұрын
I’ve been blessed by your songs all those years and never stopped listening them. They never age but get afresh all the time. Even Ezer, the Lord has helped and carried you this far. All glory be to Him for blessing you with new songs. Elillllll
@birhanukonbole1847
@birhanukonbole1847 Жыл бұрын
WOW ቤቲሻችን በእጥፍ ተባረኪልን! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
Awo Semu Egziabher nw HEIFER-INTERNATIONAL; yasgebagne! In Jesus's name, Amen!
@danieladamu9585
@danieladamu9585 Жыл бұрын
ገና ብዙ ትዘምርያለሽ በኢየሱስ ስም አሜን። ረጅም አድሜና ጤናን አመኝልሻለሁ።
@raheldejene8662
@raheldejene8662 Жыл бұрын
የፍቅር ትርጉሙ እየሱስ ብቻ!!! ካንተ አይበልጥም ምንም ምንም ምንም ስሙ ተዋጊ ስሙ እግዚአብሄር ተባረኪ !!!!
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Жыл бұрын
ቤቲዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ አንቺ እኮ በረከታችን ነሽ እንወድሻለን በብዙ ተባረኪ💞💞💞❤❤❤🥰🥰
@girmazenebe3614
@girmazenebe3614 Жыл бұрын
ቤትዬ አንቺ እኮ ስትዘምሪ የሆነ መብረቅ የሚወርድ ይመስለኛል
@Grandas7358
@Grandas7358 Жыл бұрын
The Background guy is awesome! It gave certain flavor to the song
@Ruti439
@Ruti439 Жыл бұрын
Bettyaaaa your reminded me my childhood, I growing up listening 👂your mazmuree even though I am ORTHODOX ❤ I really love and adore you, May God bless you abundantly
@natanotoro648
@natanotoro648 Жыл бұрын
አጅግ አብዝቶ ይባርክሽ።
@kh9689
@kh9689 Жыл бұрын
ጠላቴን መታ ትጥቅ እያስፈታ አሜን!!!! ተባረኪልን ቤቲያችን የኛ ውብ ቆንጆ
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 Жыл бұрын
አሜን ስሙ እግዚአብሔር ነው::
@ethicho2529
@ethicho2529 Жыл бұрын
ቤቲያችን ናፍቆን ነበር እኮ መዝሙር መስማት ጌታ ይባረክ ስለአንቺ😍😍😍🙏🙏
@enishebekele6767
@enishebekele6767 Жыл бұрын
eyasus kiristos geta nw. Teberek 🙏🙏🙏🙏💕💕💕
@user-si1sn6pt1g
@user-si1sn6pt1g Жыл бұрын
I grew up Listening to your wonderful muzmur and God bless you abundantly Bethy.
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh Жыл бұрын
ስለአንች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የትውልድ በርከት
@ForthegloryofCHRISTJESUS.
@ForthegloryofCHRISTJESUS. Жыл бұрын
ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን:: ቤቲዬ ተባረኪልኝ🙏🏾
@ElaTadu
@ElaTadu Жыл бұрын
This is a song for the moment I am now. Bless you, Bethi. You are a major blessing to our generation
@dejenediri3019
@dejenediri3019 Жыл бұрын
አሜን !!! እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው !!! ዉይይይይ ስሙ እግዚአብሔር ነው ..... በከብሩ ከፍ ከፍ ከፍ !!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@makdayohannes8422
@makdayohannes8422 Жыл бұрын
በእርግጥ አስደናቂ መዝሙር! እግዚአብሄር ከፍ ብሎአልና እንዘምር። በዚህ መዝሙር እናመልካለን በአምላካችን ደስ እያለን እንዘምራለን። እህታችን ቤቲ ተባረኪልን
@dawitgeb1236
@dawitgeb1236 Жыл бұрын
ማንም ሳይከለክለው እኔን እዚህ ያደረሰው እግዚአብሔር ነው።
@armoniamyonas834
@armoniamyonas834 Жыл бұрын
እሱ እግዚአብሔር ነው !!!!!!!! 💯
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 Жыл бұрын
ቤትዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ስለሁሉም ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክሽ great respect
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
ዋውው አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ስሙ እግዚአብሔር ነው ያንን ያዳረገው ተባረኪ ቤቲ ድንቅ መዝመር ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የእግዛብሄርን ቃል በሙላት እየገለትሽ ምታዜም ውዷ እህቴ ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በወሳኝ ሰዓት ነው የተገለጥው ደግሞ ወከባ ሰልቺቶናል አየር ላይ ብቻ የሆነ አምልኮ መሰረት የሌላቸው
@FrehiwotAbebaw
@FrehiwotAbebaw Жыл бұрын
❤❤❤ betiyee Yene konjooo Yene bereket yemdr bereket😍😍😍😍
@tsigeredaaboye8283
@tsigeredaaboye8283 Жыл бұрын
Betiye yene wed ehet geta eyesus abezto yebarksh....addise zemare legetaye mezemer nefeke beloge neber...geta keberktu yatgebsh
@biniambermeji4323
@biniambermeji4323 Жыл бұрын
የምድር በረከት የሰማይ ስጦታ ተባረኪ ቤቲ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
ቤቲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ ብሎኛል ይብዛልሽ መዝሙሮችሽ ሁል ግዜ መልእክት ናቸው ተባረኪልን እንወድሻለን❤
@mesibole7287
@mesibole7287 2 ай бұрын
አለቅም እያለ እየተከተለ እየተከተለ በእግዚአብሄር እጅ ወድቆ ከባህር ዋለ)2 ክብሬን አየ ድሌን አየ ሲያሳድድ የቆየ ክብሬን አየ ጠፍሮኝ የቆየ ክብሬን ያየ ድሌን ያየ ሲገዛኝ የቆየ ክብሬን ያየ ድሌን ያየ ሲያስገብር የቆየ ማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው እሱ እግዚአብሄር ነው በል ባይ አጋዠሳይረዳ ያቆመው እንደ ግድግዳ እሱ እግዚአብሄር ነው ጠላቶቼን ያሰጠመው የዋጠው ባህር አሳለፈኝ እጅ ነስቶ ቆሞ እንደ ክምር አይን እያየ ተሻገርኩኝ ወደ ነገዬ ታሪክ ሆኖ ፈሶ ቀረ ትናንትናዬ ሆሆሆ ስሙ እግዚአብሄር ነው ሆሆሆ ሆሆሆ ይህን ያረገው ሆሆሆ ሆሆሆ ጠላቴን መታ ሆሆሆ ሆሆሆ ትጥቅ እያስፈታ ሆሆሆ ሆሆሆ ክንድ በርትታ ሆሆሆ ማንም ሳይከለክለው ባሩን በበትር ያለው እርሱ እግዚአብሄር ነው በል ባይ አጋዠ ሳይረዳ ያቆመው እንደ ግድግዳ እሱ እግዚአብሄር ነው ዳግም አይዝ ብሎ ምሎ ሀይል ያዘጋጀ ውሀ በልቶት መንገድ ቀረ እንደጎመጀ ያን ሁሉ ጦር አስከትቶ ያን ዛቻ መዳኒቴ ከደነበት በንፋስ ብቻ ሆሆሆ ስሙ እግዚአብሄር ነው ሆሆሆ ይህን ያረገው ሆሆሆ ሆሆሆ ጠላቴን መታ ሆሆሆ ሆሆሆ ትጠቅ እያስፈታ ሆሆሆ ሆሆሆ ክንድ በርትታ ሆሆሆ ሀይሌ ዝማሬዬ ጉልበቴ እግዚአብሄር ነው ቀንበሬን ሰብሮታል እንዳገለግለው ከአንገት መደፋቴን ውርደቴን አየና እንዲህ አርጎ ተቤዠኝ አለሁኝ አለና (እንዘምር የታለ ከበሮ እንዘምር ይውረድ በገና እግዚአብሄር በሀይሉ ከፍ ከፍ ብሏልና)2
@brookalemu9146
@brookalemu9146 Жыл бұрын
እሰይ ደሞ ልባረክ ነው ❤️❤️. Healing is coming
@enishebekele6767
@enishebekele6767 Жыл бұрын
elelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕 geta yebarkish 🙏🥰 🥰🥰🥰
@yemesrachm8382
@yemesrachm8382 Жыл бұрын
ቤቲ ይህን ዝማሬ ስትፅፊው እግዚአብሔር የኔን ህይወት በ widescreen እያሳየሽ ነበር! እግዚአብሔር ይባርክሽ! ዘመንሽ ይለምልም!
@derejebekele7373
@derejebekele7373 Жыл бұрын
ቤትዬ ውስጥሽ ገራሚ መንፈስ ነው ያለዉ ። ዝም ብለሽ ዘምሪ ። ዘመንሽ ይባረክ።
@astertibebe7426
@astertibebe7426 Жыл бұрын
ይኼ መዝሙርሽ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ መልዕክት ነው፡፡ ጠላትን ትጥቅ እያስታ ♥♥♥
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Ай бұрын
ቤቲያችን ዘመንሽን እግዚአብሔር በአያሌው ይባርክ።
@mayeyene5307
@mayeyene5307 Жыл бұрын
የተባረክሽ ቤቲ እንኳን በሚባርኩና የነፍስን ጥም በሚያረኩ መዝሙሮች ጌታ ባርኮሽ በሰላም መጣሽ
@makdaissak6379
@makdaissak6379 Жыл бұрын
Elelleleleleleleleleleellelelellel haleluya kiber le geta yhon❤ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@agegnehuhordofa9983
@agegnehuhordofa9983 Жыл бұрын
ስሙ ተዋጊ ድልን አድራጊ 🙌🙏 አሜን🙏
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 Жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተባርኪ
@tsegayemersawi128
@tsegayemersawi128 Жыл бұрын
ተሰምተሽ የማትጠገቢ ቤቲዬ አንቺ ለኛ የሰጠ አምላክ ይባረክ
@didhaadirribaaofficial9901
@didhaadirribaaofficial9901 Жыл бұрын
I addicted with song! I am desiring more than my breakfast, lunch, and dinner! stay blessed Betisha!
@factfamily2301
@factfamily2301 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይ
@firerefiadisu1836
@firerefiadisu1836 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልል ክብር ይሁለት 👏👏የማይጠገብ ምግብ የኔ እናት ብርክርክ በይልኝ 🙏😇
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Жыл бұрын
ቤቲዬ ለኔ ነው ይኼ መዝሙር ተባረኪልኝ
@majormelese2725
@majormelese2725 Жыл бұрын
Amennnnn እግዚአብሔር በክብሩ ከፍ ከፍ ብሏል እና ቤቲ ተባረኪ
@rahelzeleke7628
@rahelzeleke7628 Жыл бұрын
አንቺ በረከታችን ነሽ ተባረኪ በብዙ
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Eebbifama ililililililililililililil haleluyaaaaaaaa ❤️📖❤️🔥🔥
@tigsettigset7334
@tigsettigset7334 Жыл бұрын
ዋው ጌታ ሁይ ስምህ ብሩክ ይሁን ቤቲዬን በአዲሰ ፀጋ መታለች በአንተ እረዳታ በጣም ቀረ ይለኝ ነበረ ስትጠፋ ሰለ ምውድሸ አሜን
@nardosagamso1775
@nardosagamso1775 Жыл бұрын
ቤቲዬ ባለድንቅ ፀጋ መገለጫ እንዴት እንደምወድሽ እኮ እንኳን መጣሽልን! እንኳን ጌታ ረዳሽ!
@fikretomasofficial829
@fikretomasofficial829 Жыл бұрын
Betisha ምርጧ!!! ጥፍት ብለሽ ነበር እኮ! እንኳን ደህና መጣሽ!!! ከፍ ብለሽ ዘምሪ ለዘላለም!!!
@prophetmelesetedila4841
@prophetmelesetedila4841 Жыл бұрын
Waw yene wudd tebarekiligh kifu ayinikashi ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-me6lz4kp5x
@user-me6lz4kp5x 4 ай бұрын
ቤትዬ እንዴት ደግሜ ደጋግሜ እንደምሰማዉ መዝሙሩን በጣም ነዉ የሚያጀግነኝ ከልቤ ነዉ በጣም ነዉ የተባረኩበት ይብዛልሽ አሁንም እወድሻለዉ ቤትዬ❤
@manitimamo3618
@manitimamo3618 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር በክብሩ ከፍ ከፍ ብሏልና አሜንንን ቤቲዬ የኔ ውድ እህት ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይወትሽን ያለምልመው ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 Жыл бұрын
በክብር ከፍከፍ ብሏልና ፈረሱና ፈረሰኛውን በባህር ጥሏልና አሜን ክብር ይገባዋል ፠ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ይብዛልሽ ምንጭሽ ብሩክ ይሁን
@olifenkena7319
@olifenkena7319 Жыл бұрын
በረከተቻን የሆንሽ የእግዚአብሔር ሴት እንኳን በሠለም በድንቅ መዝሙር መጣሽልን! 🙏
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 Жыл бұрын
Betiye yegna wud sitota tebarekiln
@jerryattom2930
@jerryattom2930 Жыл бұрын
Wooooo eseeeyyyyyyi be eyesus sm egzabher behaylu ashagergi gna bzu ayalhugi 🙏
@AmanuelChala
@AmanuelChala Жыл бұрын
የምለው የለኝም ጌታ እንደ ገና በመገኘቱ ጎበኘኝ ዘመንሽ ይባረክ👏👏👏
@mulusisay4958
@mulusisay4958 Жыл бұрын
Geta eyesus yebark betiy geta eyesus xegawun yebezale zemeneshin hulu yebark
@albeneabraham8281
@albeneabraham8281 Жыл бұрын
እንኩዋን ተወለድሽልን! አንቺ ባትወለጂ ይህች ዓለም የሆነ ጉድለት ታሳይ ነበር። ከቁ.1 - 4 ባሉ አልቤሞችሽ ውስጥ ያሉ መዝሙሮችሽ ሁሉ የበሰሉ ሚያበስሉም ናቸው። ተባረኪ! ክፉ አይንካሽ የእኔ ውድ!
@abrehamtilahun7490
@abrehamtilahun7490 Жыл бұрын
ቤቲዬ ወድሻለው ብሩክ ነሽ። አሁንም ያዜምሽለት አምላክ ከልቡ ልብሽ ይናገርሽ ውድድድ ቤቲዬ❤🔥
@tube-pc5po
@tube-pc5po Жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባራክ bety ዛማንሽ ሁሉ ባ ጌታዬ ፃጋ የታባራካ ይሁን
@dinknesh3524
@dinknesh3524 Жыл бұрын
Amennnn amennnnnnn Amennnn amennnnnnnn Tabraki bateya
@raiyyoha6197
@raiyyoha6197 Жыл бұрын
Haleluyaaaa ehe yene yedl zmaraye new haleluyaaaaaaaaaaaa👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaymidaso8645
@sisaymidaso8645 Жыл бұрын
ቤቲሻ በብዙ ተባረኪ::እንኳንም ደግም መጣሺልን። እስቲ መድረኮችም ላይ ብዝት በይና በመንፈስ ቅዱስ ታግዘሽ መስመር አስይዥልን።
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 Жыл бұрын
Betiy demetseshen sewedewu, 🙌🏽🙌🏽❤️ love u
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 Жыл бұрын
Amen Betty konjo.my sister .EGZHABHER YEBARKSH!
@singersitidesalegnofficial818
@singersitidesalegnofficial818 Жыл бұрын
Amen smu egziabhar yehonew brtu tadagiyachn new ellllllllllllllllllllllll tebareki batiya
@chrismetube6696
@chrismetube6696 Жыл бұрын
Congratulations Betyeeee Tbarkiii
@burteburte3756
@burteburte3756 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ፀጋ የበዛልሽ ለምልም ለምልም 👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸💝💝💝💝
@meronlerango6644
@meronlerango6644 Жыл бұрын
OMG በጣም ነበር ይሄ ድምፅ የናፈቀኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ never ending
@amsaletefera9181
@amsaletefera9181 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአንቺ ዝማሬ በጣም እባረካለሁ በድል መዝሙር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Жыл бұрын
Ooooohhhh amen Amen Geta Yibarak Eseeeey hallelujah Zamanishi Yibarak geta Eyesus Tsgan yabizalish Tabaraki
@melakubahago7430
@melakubahago7430 Жыл бұрын
እውነት ነው ለህዝቡ እግዚአብሔር እንዲዴነው ተባረኪ ወንጌላዊ መላኩ ነኝ
@bereketfikre2554
@bereketfikre2554 Жыл бұрын
አሜን አሜን ስሙ እግዚአብሔር ነው ስሙ ለዘላላም ይባረክ
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 Жыл бұрын
ስወዲሺ የልዑል አምላክ ባሪያ ቤት🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemayanoo4667
@alemayanoo4667 Жыл бұрын
Geta eyesues yebarekeshi beti wedeshalew geta eyesues yehen edel lenem edisexegn seleyalew ♥️♥️♥️♥️🥰🥰🙏
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
እሰይ ለጌታ ሰው አለ ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን መዝሙሯ የሚወድ ሰብስክራይብ ያድርግ ቃል እኮ ነው መዝሙሯ
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@rechoneguso6374
@rechoneguso6374 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen blessed Thank you Jesus Elelelelelelelelelelelelelel Hallelujah 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️
@abelsamuel7141
@abelsamuel7141 Жыл бұрын
Esu Egziabher new ❤❤👏👏❤️
@berketeyobe9261
@berketeyobe9261 Жыл бұрын
ባህሩን በበትር ያለው! ስሙ ! አቤት! ቤትዬ ተባረኪ!
December 2, 2023
0:49
Betty Tezera Official
Рет қаралды 102 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 80 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
May 10, 2023
1:01
Betty Tezera Official
Рет қаралды 9 М.
ቤተልሄም ተዘራ Bethelhem Tezera ይቅር ባዬ
5:28
Betty Tezera Official
Рет қаралды 177 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 544 М.
Habte Semay (Live)
10:04
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 12 М.
እግዚአብሔር ደግ ነው !
8:30
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 42 М.
ቤተልሄም ተዘራ Bethelhem Tezera  ጥበብ ሠነፈች
5:20
Betty Tezera Official
Рет қаралды 158 М.
Lezelalem Azeb Hailu ለዘላለም አዜብ ኃይሉ
7:44
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 54 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 80 МЛН