//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጆቼን አይቼ ሳልጠግባቸዉ ተወሰዱብኝ… ልጆቼ የት ናችሁ??" /ቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 83,713

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 310
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 7 ай бұрын
3 ልጆች እናት አላህ ልጆችሺን ያሥገኝልሺ የኔናት
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ የዚችን እናት እምባ አብስ😢
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 7 ай бұрын
አሚን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 7 ай бұрын
ዬኔ እናት 3 ልጅ አደለም 1 ልጅ ለእናት ምን ያህል ያንገበግባል ምን አይነት ወንድም ነው በእግዚአብሔር😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳት ኡፍፍፍፍ እናት 😢😢😢
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew 7 ай бұрын
ይገኛሉ እርግጠኛ ነኝ
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 7 ай бұрын
እረያረብ ያርግላቸው እደትእዳሥለቀሠችኝ
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 7 ай бұрын
ያረብ አሏህ ይርዳት
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 7 ай бұрын
የእኔ እናት አላህ ያስገኝልሽ😢 ያረብ
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 7 ай бұрын
የኔ እናት ወላድት አምላክ ከነ ልጇ ትርዳወት ኡፍፍፍፍፍ አሰለቀሱኝ😭😭😭😭😭
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ከልጆችሽ ጋ በሠላም ያገናኝሽ እህ 3ልጅ ሙሉ ከባድ ነው አይ ማጣት😢😢😢😢😢😢
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 7 ай бұрын
አላህ ያስገኛቸው ያረብ የእናት ለቅሶ አላህ ያብሰው ያረብ ፀግየ ዮኒየ እናተ መልካም ልብ ያላችሁ በደስታ እደምናነባ እመኛለሁ 😭
@sumeya-endris
@sumeya-endris 7 ай бұрын
እካን ሰላም መጣችሁ ውይ ሲያሳዝኑ ደስታችሁን ያሳየን😢
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 7 ай бұрын
አይ ሰው ምን ቢያስጨክነው ነው 😢😢😢😢 ቸሩ አምላክ ድምፆቸውን ያሰማቸው 💔😢
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዝያብሔር በሰላም ያገናኛቹ ደሰታሆትን ያሳየን❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
የኔናት ሣዪዉል ሣያዲር ልጆቻችሁን በሠላም ያገናኛችሁ
@user-tc7to3tt8w
@user-tc7to3tt8w 7 ай бұрын
የኔእናት ሥታሣዝን አላህ ከልጆችሽ ጋ በሠላም ያገናኛችሁ
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 7 ай бұрын
ምን አይነት የተረገመ ወንድም ነው እንዴት እንዲህ ያደርጋል አላህ ያስገኝልሽ እናቴ እንኳን ጠፍተን አደለም በሩቅ ሆነን እየደወልን እራሱ ድምፃችን ካልሰሙ ይጨነቃሉ 😭😭😭
@desalegnebisa5662
@desalegnebisa5662 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ኪልጆችሽ ጋር እርግዚኣብሔር አንዲረዳሽ ዘውትር ፀሎቴ ነው።
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 7 ай бұрын
አላህ ያስገኝላችሁ ያረብ እናት ሶስት ልጆች ባዲ ጊዜ😢😢😢
@aleyneshyehngus
@aleyneshyehngus 7 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ እናቴ😢😢መልካም ብስራት ያሰማን ቅዱስ ገብርኤል😢
@masertwube8453
@masertwube8453 7 ай бұрын
ከባድ ነው ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው ድንግል ማርያም ሁሉንም በሰላም ታገናኝሽ
@meklitsara3888
@meklitsara3888 7 ай бұрын
የኔ እናት ውይ የእናት አንጀት ፈጣሪ ልጆችዎን ያገናኞት
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 7 ай бұрын
ዉይይይይይይይ 😢😢😢😢የዚች ደሞ ይለያል በሥላሴ ስም ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ😭😭😭
@freykahsay8738
@freykahsay8738 7 ай бұрын
የኔ እናት ወላድት አምላክ ከነ ልጂ ትርዳወት 💔💔💔
@zaydaradwan407
@zaydaradwan407 7 ай бұрын
አለህ በሰለም የዘሬ ሰምንት የምጣሎት ማዙከ አለህ ይርዳዎ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
መልካም እድል❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mknl1888
@mknl1888 7 ай бұрын
😭😭😭😭 የኔ ናት ስታሳዞን አላህያስገኝልሺ
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 7 ай бұрын
አይዞት የኔ እናት ፈጣሪ በሰላም ያገናኞት ያለ እናት ሁሌም ጎደሎ ነዉ በሰላም ያገናኞት
@user-yl4es8mp5e
@user-yl4es8mp5e 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ
@zahraamohammed4586
@zahraamohammed4586 7 ай бұрын
የኔ እናት እስለቀሽኝ እህህህ አላህ ያገናኚሽ ከልጆችሽ ጋ ያረብ😢😢
@Abdulf280
@Abdulf280 7 ай бұрын
እናታችን አላህ ይርዳወት ዮኒ ባለፈው የቀረቡት እህትና ወንድሞች ውጤት የት ደረሰ እየጠበቀን ነው
@ashurah7673
@ashurah7673 7 ай бұрын
ብዙ ዲኤኤ አልመጣም
@user-lc8rf1ni9j
@user-lc8rf1ni9j 7 ай бұрын
ይገኛሉ እግዚአብሔር አለ ማሚዬ አታልቅሺ እማ አይ እናት 😓😓
@saraminilik9972
@saraminilik9972 7 ай бұрын
ስላም ይሁን ለሰው ዘር በሙሉ በአለም
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 7 ай бұрын
አላህ ይርዳወት እናት ውይ በአንደ ሦስት ልጅ ማጣት ከባድ ነው አይዞወት እናታችን አላህ ያስገኝለወት
@ssuu4227
@ssuu4227 7 ай бұрын
ያአሏህ የተጠፋፉትን ሁሉ አንተ አገናኛቸው የዛሬዋ የ3ልጆች እናት በጣም አንጀቴን በሉኝ አሏህ ከልጆቻቸው ያገናኛቸው
@lubaba355
@lubaba355 7 ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢ወይኔ ሲያሳዝኑ ወንድም ተብዬ ልጆቹን ሽጦባቸዉ ይሆን አይጠቀም
@user-dt2xg1vy2e
@user-dt2xg1vy2e 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ከልጆችሽ ያገናኛሽ!!!
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያገናኛችሁ
@abebecherku978
@abebecherku978 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት በሰላም ያገናኛቹ ደስታሽን ያሳየን
@familytube773
@familytube773 7 ай бұрын
EBS thank you very much is support all people ❤
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 7 ай бұрын
3 ልጅ ለወንድማቸው የሰጡ ሴት ወንድምየው ልጆቹን ሽጦ ሌሆን ስለሚችል በቀላሉ አይታለፍም ወንድምየውን አፈላልጉ። ይህ ቀላል ነገር አይደለም። ካላግባብ ለሚጠፉ ልጆችም መንገድ ይከፍታል።
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 7 ай бұрын
አይ ሲያሳዝኑ 3ልጅ አቶ መኖር እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ አንጀቴን በላሽው አይ የእናት ስቃይ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
የኔ እናት እኔን 😢😢😢 አምላኬ ሆይ የዚችን ምስኪን እናት እንባ አብስ 😢😢😢 እኔስ በሆነ ባልሆነው አልቅሸ መሞቴ ነው😢😢😢😢
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 7 ай бұрын
አሚን
@lubaba355
@lubaba355 7 ай бұрын
ወንድም ተብዬዉ አላህን ፍራ ልጅ ያለዉ በልጅ አይጨክንም😢
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 ай бұрын
እዉይ ሚኪ 💕ይቅናህ እንሻአላህ ታገኛቸዋለህ 🙏🏼 አብሽር good luck 🍀 miky
@AssgedAssen
@AssgedAssen 7 ай бұрын
ያረቢ አላህ ያገናኛችሁ ያረቢ ሲያሳዝኑ
@Mydream1212
@Mydream1212 7 ай бұрын
የእኔ እናት ይሄኔ ልጆቾትም እየፈለጉት ይሆናል እግዚአብሔር ያገናኞት 😢😢😢አይ ሰዉ የጠፋበት ሰዉ የእናቴ ልጅ ወንድሜ ኪዳኔ የት ትሁን
@mulumg6853
@mulumg6853 7 ай бұрын
Please help this woman by any means even she needs financial support
@zuzu4528
@zuzu4528 7 ай бұрын
የኒእናት አይዞዎ ይገኛሉ ጠንከር ይበሉ ስማቸውን ብቻ ባልቀየረባቸው እንጅ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 7 ай бұрын
ወንድም ተብየው በፈጠረህ አምላክ አገናኛት😢😢😢😢😢ወይ እናቴ እኔሥ አልቻልኩም😢😢.
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 ай бұрын
Good Luck 🍀 Yoni 💕ታገኘዋለህ አብሽር ☂️☂️ሀቢቢ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 7 ай бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በሉት እዉነትም በናፍቆት ተቃጥለዋል ድክም አሉ እኮ እግዚአብሔር ቸር ነዉ በሰላም ያገናኝዎት አፍፍፍፍፋፋፋፋ
@destamelese3244
@destamelese3244 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያገናኝሺ
@aminat4274
@aminat4274 7 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@fgff4871
@fgff4871 7 ай бұрын
መልካም እድል ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏
@wicuvnjdvmmk2363
@wicuvnjdvmmk2363 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ከልጆቹህ ጋር ያገናኙህ
@MmMm-fc3oy
@MmMm-fc3oy 7 ай бұрын
አላህ ያገናኘሺ የኔ እናት
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንበዎት ያብስልን ለዓነስጋ ያብቀዎት😢😢😢
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 7 ай бұрын
ያረቢ አላህ ያገኛኛችው እናትነት ይከብዳል
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ቶሎ ብሎ ያገናኝሽ ከልጆችሽ ያረብ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 7 ай бұрын
አላህ ያገናኞሸ ያረብ
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Chru Egziabeher Yerdachu
@RehatLove
@RehatLove 7 ай бұрын
የአላህ አላህ ያገናኝሽ የኔ እናት አይዞሽ ይገኛሉ አላህ ያገናኝሽ ያረብ
@user-ux8xu2zw7j
@user-ux8xu2zw7j 7 ай бұрын
የኔ እናቴ አላህ አላህ ያሣገኝለሽ ሳስት ልጆች ይከብዳል
@user-uj6tl3ry3x
@user-uj6tl3ry3x 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስገኝልሽ የኔ እናት የቀን ጎዶሎ እንደት 3 ልጅን አሳልፎ መስጠት
@yfyujv2478
@yfyujv2478 7 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆችሽ ጋ ያገናኝሽ የኔ❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከልጆቿ ያገናኛት
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 7 ай бұрын
የአላህ የዚች እናት እባ አብስላት እንኳን ሶስት ልጅ አንድም ይከብዳል አላህ ያገናኝሽ የኔ እናት😢😢😢😢
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 7 ай бұрын
እማየ አይዞወት😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 7 ай бұрын
የወንድምየው ፎቶ እና ስም እስከ አባት ቢኖራቸው የበለጠ ይረደወት ነበር እፍፍፍፍፍፍ አጀቴ ይላወስ የእኔ እናት
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
የኔ እናት ያገሬ ሰው ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@user-cp8ff2po3b
@user-cp8ff2po3b 7 ай бұрын
ያአላህ የናት እባከባድ ነው ያርብ አላህያግዝሽ
@housemaid2874
@housemaid2874 7 ай бұрын
የኔ እናት አጀቴ በሉኝ አላህ ይርዳችሁ
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 7 ай бұрын
ኢንሻአላህ ይገኛሎ
@-zedye
@-zedye 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የተጠፋትን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው የልባችሁ መሻት ይሙላ በዳንኤል ዓለም ደግ ነገር ያሰማን ❤️🇪🇹❤️
@user-dn8eo3uz9w
@user-dn8eo3uz9w 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያገናኝሽ
@user-us7lq6wr1x
@user-us7lq6wr1x 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ናት
@kal8432
@kal8432 7 ай бұрын
የምር በጣም ያማልልል
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ እናቴ የሀገሬ ልጅ😭😭😭😭😭
@user-eo9mo3xp9g
@user-eo9mo3xp9g 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@amefke2069
@amefke2069 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-bk4vr3oi2i
@user-bk4vr3oi2i 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ እንባሽን ይበስልሽ ያረብ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት❤
@almaze214
@almaze214 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርደወት አናቴ የኔ አናት😢😢😢
@mekdesalemu4800
@mekdesalemu4800 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እምባዎትን ያብስልዎት
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
ዉይ እናቴ በጣም ከባድ ነዉ 3ልጅ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ እንባችሁን እላህ ይበሰዉ
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 7 ай бұрын
ሰታሳዝን አይ እነት አላህ ልጆችሺን በጂሺ ያሰገባልሺ😭😭
@user-jx8hl1qg9x
@user-jx8hl1qg9x 6 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያስገኝልሽ
@user-uy4jn3wu8k
@user-uy4jn3wu8k 7 ай бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 7 ай бұрын
አላህከልጁችሽጋ ያገናኝሽ እናቴ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 7 ай бұрын
ይገርማል አባቶች ወልደው ይጠፋሉ እናቶች ለፍተው ያሳድጋሉ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 7 ай бұрын
የአሏህ ሌቤን ነኩኝ እናታችን አሏህ ያስገኝልሽ
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 7 ай бұрын
የኔ እናት አፈር ልብላ አይ የወላድ አንጀት አይይይ😢😢😢😢😢😢😢
@tenawt6636
@tenawt6636 7 ай бұрын
ወይኔ የሀገሬ ሰው 😢😢😢😢😢 አይዞሽ እናቴ ትገናኛላችሁ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 7 ай бұрын
መልካም እድል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😥😥😥😥😍😍😍☝️☝️☝️☝️
@gdhhd9853
@gdhhd9853 7 ай бұрын
አላህያጋናኝሺ
@hanna4751
@hanna4751 7 ай бұрын
ጨካኝ ወንድም ማን በወለደ ማን ለሰው ይሰጣል በልጆችህ አግኘው ።
@hweleyewa5563
@hweleyewa5563 7 ай бұрын
የኔ እናት ከልጆቹህ አላህ ያገናኝሁ😢
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
27:50
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 103
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,1 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 3,8 МЛН
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН