//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጆቻችን ሳይተዋወቁ እንዳይጋቡ..." ከ40 አመታት በኋላ የተገናኙ እህታማቾች /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 573,634

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 718
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 11 ай бұрын
እሰኪ አሞኛል እህቶች ወንድሞች በዱአ በፁሉት አሰብኝ አገራችን ሰላም ያርግንን 😢😢😢😢
@semirasemira4968
@semirasemira4968 11 ай бұрын
አላህ ያሽረሽ ያረብ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 11 ай бұрын
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 11 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ እማ
@user-su6kw5fs9g
@user-su6kw5fs9g 11 ай бұрын
እሏህያሽርሽእማ❤
@AlphaHTube
@AlphaHTube 11 ай бұрын
ትልቅ እህታቸው በጣም ተጎድታለች ታስታውቃለች የኔናት አይዞሽ ውዴ ❤❤❤
@user-rf4xk7iw3b
@user-rf4xk7iw3b 11 ай бұрын
በትክክል
@mazuka9419
@mazuka9419 11 ай бұрын
ስታሳዝን
@berekethunde2496
@berekethunde2496 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@yenenesh1635
@yenenesh1635 11 ай бұрын
አዎ
@tametame6593
@tametame6593 11 ай бұрын
እናትየው ባይሞቱ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 11 ай бұрын
ማነው የመዳም ስራ የመረረው ጎበዝ በሀገራችን አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋርችግር የሌለበት ህይወት ይስጠን!! እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ አላህ ያድርግላችሁ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 11 ай бұрын
እኔወላሂልሞትነው
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 11 ай бұрын
እኔማ ገና ባራት አመቴ ሰለችኝ 😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 11 ай бұрын
አሚን
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 11 ай бұрын
የምን መሰልቸት ነው ኮስተር ብላችሁ ስሩ ገንዘብ ያዙ ለምንም አትበትኑ ስንቱ መውጫ አጥቶ እኛ ከዚህ ያለን ተመስገን እያልን እንስራ እወዳችኃለሁ በርቱ ቅመሞች❤❤
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 11 ай бұрын
አይይይይ😢😢😢ስደተኛ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ስመኝ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ስደተኞች በትንሽ ነገር ተደስተን በትንሽ ነገር የሚከፍንስ ነገር😢😢😢😢
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 11 ай бұрын
_የኔ ስደተኛ😢 ስመኝ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉 አጠገብ ለአጠገብ ካሉት ይልቅ አንች ተንሰፈሰፍሽ የስደተኛ ልብ በጣምምም የሳሳ አዛኝ የዋህ አማኝ ነው። ዮኒዬ ፀጊ እንወዳችኋለን🥰_
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 11 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 11 ай бұрын
በጣም
@meronsemere3236
@meronsemere3236 11 ай бұрын
በጣም ስደት ሆደ ባሻ ያደርጋል
@alnejoum7442
@alnejoum7442 9 ай бұрын
kelal hoda basa yargal
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 11 ай бұрын
የኔ ሰደተኛ ሰታወራ ራሱ እማ እያለቺ ነው የመዳም ቅመሞች እኮ ፍቅር ነን❤ እንኳን ደሰ አላችሁ እህት አማቾቹ
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 11 ай бұрын
ዮኒ በተለይ እንኩአን ደስ አለህ ምክንያቱም የሰው ደስታ ባንተ ላይ ይለያል። ዮኒ ትሁት ክፉ አይንካህ❤ ሁሌ ትገርመኛለህ ፈጣሪ ለሀገሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏
@azebb.9813
@azebb.9813 11 ай бұрын
Amen❤️
@zeynumolla5456
@zeynumolla5456 11 ай бұрын
በጣም እምወደው ጋዜጠኛ የድህነት ጥግ
@wehazitkebreab4798
@wehazitkebreab4798 11 ай бұрын
Yoniye ante egizabiher yes eten gift neh tebarek ❤❤❤❤❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 11 ай бұрын
እንዴት ልበ ቀና የሆኑ ልጆች ናቸው ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 11 ай бұрын
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘላለም በብዙ ዉጣ ዉረድ ያለፈች ናት ግን ደግሞ ተጫዋችም የዋህ ነገርም ናት እንኳንም ደስ አላችሁ እናታችሁን በህይወት አለማግኘታችሁ ቢከፋኝም ግን የእናት ልጆች እና በሰፊዉ ደግሞ የእናታችሁን ቤተሰቦች ስለምታገኙ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቻችሁን ፈልጋችሁ ላገኛችሁም ከዚህ በሗላ የደስታ የፍስሐ የሳቅ ያመረ የሰመረ ደስ የሚል ፍቅር በዝት ትርፍርፍ ያለ በት ግዜ ይሁንላችሁ❤🎉
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
በህሬን ዬት ሰፈር ነሽ መተን እንኳን ደስ አለሽ እንበልሽ😊😊
@selamawitAsefa-zk4it
@selamawitAsefa-zk4it 11 ай бұрын
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ ጦርነትና ግብረሰዶም ከኢትዮጵያ ያጥፍልን
@SaraSara-uw5ow
@SaraSara-uw5ow 11 ай бұрын
አሜንጥፍትያረግልን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 11 ай бұрын
ባሕራኒይለሸው።አንድሀገርነውይለነው።እንኮንደሰአለሸ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u 11 ай бұрын
ኧረ ፍትህ በስቃይ ለሚሞተው ለኢትዮጵያ ህዝብ !!!!!!!
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 11 ай бұрын
ያልሞተ ሰው ይገናኛን ሀገር ሰላም ያርግልን🎉
@user-yf9tx9vw6d
@user-yf9tx9vw6d 11 ай бұрын
Amen
@JuriNk86
@JuriNk86 11 ай бұрын
ዩቱብ ግን ያለ መዳም ቅመሞች ምንም ነዉ አላህ ከሀሳባቹ ያድርሳቹ እህቶቼ እወዳቹአለሁ❤❤
@alnejoum7442
@alnejoum7442 9 ай бұрын
ewnt aw engam enwdesalen wuda
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 11 ай бұрын
እስኪ የማዳም ቅመሞች የስደት እህታችንን እንኳን ደስ አለሽ እንበላት 😍😍
@user-xj5en6uj2i
@user-xj5en6uj2i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤انشاء الله تعالى
@yashidata7934
@yashidata7934 11 ай бұрын
እኔም ከፈጣሪ በታች ተሰፋ አለኝ የእናቴ ዘመዱችን እንድምግናኝ ያዉ የእኛም የ40አመት ታሪክ ነዉ እግዛብሔር ከፈቀድ በቅረቡ ሀገሪ ገብቼ የእናቴን ቤተሰቦች ፍልጋለሁ እሰቲ ለሀገርሸ ያብቃሸ ብሎኝ የማዳም ቅመሞች😢😢😢😢
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 11 ай бұрын
ለሀገርሽ በሰላም በጤና ቤተሰብሽን ለማግኘት ያብቃሽ የኔ እህት😊
@davedabebe4712
@davedabebe4712 9 ай бұрын
ቅን ልብ ያላቸው ደስ ሲሉ እዲ አይነት ቤተሰብ ሳይ እቀናለው አዳዱ ቤት አዷ ላዷ ሞትን እና መበታተን ለጥቅም መከዳዳት ያለበት ዘመን ላይ እዲ ቅን ልብ ያላቸውን ማየት አዴት ያስደስታል❤❤
@user-ru6dd9ob3c
@user-ru6dd9ob3c 11 ай бұрын
የዛሬው ደስታ የመዳም ቅመም አለችበት ተመስገን🙏
@yenehabesha5655
@yenehabesha5655 11 ай бұрын
Awo des yilal❤❤❤❤❤
@tyabauae5539
@tyabauae5539 10 ай бұрын
😅❤❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 11 ай бұрын
በባህሬን ያለሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እህቶችሽም እንኳን ደስ አላችሁ
@munatesema6060
@munatesema6060 11 ай бұрын
እንካን ደስ አላቹ መጪዉ ዘመን ሀገራች ጦርነት ችግር የሚጠፋበት ሰላምና አንድነታችንን የሚመለስበት ያርግልን
@foziya3337
@foziya3337 11 ай бұрын
እናታችሁ በህይወት ቢኖሩና ይህንን ቢያዬ ምነኛ በተደስቱ የእድሜ ልክ ጥያቄና ፀፀት ነበረባቸው ነብሳቸውን ይማረው እናንተም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታና በፍቅር ያኑራችሁ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአት የሚርቅበት ማነው እንዴኔ ሳምነትም አይመስለኝ የመጓጓቴ 🤭🤭😁😁
@user-iq2yc9fi5x
@user-iq2yc9fi5x 11 ай бұрын
እኔ ለማልቀሥ 😂
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 11 ай бұрын
እኔኔኔኔ😂
@user-bm5nz5iy5h
@user-bm5nz5iy5h 11 ай бұрын
እኔከተጀመረ።ስራየንትቸነውየምከታተለው
@zaharz611
@zaharz611 11 ай бұрын
እኔ ለማልቀስ😢
@rosarosa9032
@rosarosa9032 11 ай бұрын
እኔ
@tenawt6636
@tenawt6636 11 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ማነው እንደኔ የማዳም ቤት የመረረው
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 11 ай бұрын
አንዷ የመዳም ቅመም ናት የላ ላይኩ አርጉ ቅመሞች
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 ай бұрын
የድሮ ባሎች አንባገነን ናቸው እንኳን ብቻ ተገናኛቹ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 11 ай бұрын
ፈጣሪ በebs የቤተሰብ አፋላጊ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢዎች አድሮ ይሄንን ቤተሰብ ሰበሰበው። እንኳን ደስ አላችሁ ! ❤❤❤ ከልጅ ያለፈቃድ ተለይቶ የተኖረ ኑሮ ኑሮ አይደለም። ምንም ስጋቸው የተመቸው ቢመስል እንኳን የሰቀቀን ህይወት ነው የገፉት። 😢😢😢 የእናታቸው ነፍስ አሁን ገና አረፈች። 🙏🙏🙏
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 11 ай бұрын
አቤት ስው ለብሶ ስሄድ ምንም አያስታውቅም ስንት ታአምር አለ ያረብ
@user-ju2xd3jr3y
@user-ju2xd3jr3y 11 ай бұрын
የኔ ስድተኛ የመዳም ቅመም አልቅሳ አስለቀስችን
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
በስዴት ያላችሁ እህቶቼ በተቻለ ያክል ራሳችሁን ጠብቁ አላህ ከድንገተኛ አዴጋ አላህ ይጠብቀን
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አሚንን
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
አላሁማ አሚን ያረብ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 11 ай бұрын
አሚንንን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
አሜን፤አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@za5048
@za5048 11 ай бұрын
አሜንንን
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 11 ай бұрын
መስመኝ ኮሜት ካነበብሽ እንኳን ደስ አለሽ ስደተኛዋ እህቴ❤❤❤
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ የተገናኛችሁ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን በስደት ያለንን ሁላችንንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 11 ай бұрын
እነዚህ ሁለቱን ልጆች አለማድነቅ አይቻልም ትህትናቸው በርቱልን
@user-yf9tx9vw6d
@user-yf9tx9vw6d 11 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 ай бұрын
ግን የፈረንሳዋ ልጅ ዴኔ የት ደረሰ ሁሌም ቅዳሜ ሲመጣ እስዋን ነው ማስበው አይ እረ አንድ በሉን 😢
@0ahh858
@0ahh858 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር
@helen9673
@helen9673 11 ай бұрын
ስደተኛዋን ስሰማ የበለጠ ሆድ ባሰኝ እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉
@kokoba1686
@kokoba1686 8 ай бұрын
በጣም 😢
@appseth8007
@appseth8007 11 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችው ስደተኛዋ እህት ድሮም ስደተኛ ሆደ ሩሩ ነው ዘላለም ግን የእናት ሞት እደዚህ ያስጨክናል ተቸግራ እደጠፋች እያወቅሸ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 11 ай бұрын
ባንቺ ሰላም ወጋየሁ ዘላለም ሀይሉ ስመኝ ሀይሉ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ የእናታችሁ ነፍስ በሰላም ይረፍ፣ ነፍስ ይማር
@user-yf9tx9vw6d
@user-yf9tx9vw6d 11 ай бұрын
Thanks ❤Amen😂😂😂😂
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 ай бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ስላማቹ ይብዛ ❤❤❤ ስላም እንባባል በስደት ላይ ሆኖ እንደኔ ስው የራበው ማነው😢
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
😢😢😢😢 አብሺሬ
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 11 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@NeimaEndris-fg1bf
@NeimaEndris-fg1bf Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ነን😢😢
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 11 ай бұрын
የዛሬዎቹ ትህትናቸዉ እራሱ ደስ ሲል ሁሉም ዮኒዬ ፀጊም ተባረኩ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
ለተገናኛቹት እንኳን ደሥ አላቹ በመፈለግላይም ያላቹ አላህ ያገናኛቹ ebs ትሁት መሆናቸው በደንብ ያሥታውቃል ለዛም ነው የሚዲያዎች ንጉሥ ብዬ ሥም ያወጣውላቸው ሁላቹንም በጣም ነው ማደንቃቹ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 10 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንካን አገናኛችሁ ebs ሶችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የበለጠ ሁሉንም የሚያገናኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቤተሰብ ዘር ይብዛ !!
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 11 ай бұрын
ቅዳሜን ከሠአት እንደኔ ለማየት እሚጓጓ ስራም እያለን እኮ ነዉ ኑ የማዳም ቅመሞች ፉጥነታችንኮ ለኮሜንትም ለለቅሶብ ለሰብስክራይብም ለስራም እረ ምኑን የኔ ጠንካሮች ባለንበት ሠላም ያርጋችሁ አሁን ደግሞ የቤተሠብ የሀገር በጣም ያስጨነቀን ነዉና ፈረጃዉን ያቅርብልን አሚን
@Anausmi54
@Anausmi54 11 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ የማዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 11 ай бұрын
ሁሉንም በጊዜዉ ዉብ ማድረግ የሚችል ታላቅ ጌታና አምላክ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!! ምን ይሳነዋል ለእሱ!!ቆንጅዬ እና ጠንካራ ብስስልል ያላችሁ እህትማማች ወላጆቻችሁ እንዲሁም አሳዳጊዎቻችሁ ይባረኩ!! ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ እና በመተሳሰብ ይለቅ!! መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ከወዲሁ!!
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢
@endalegerma2521
@endalegerma2521 11 ай бұрын
ሰላማሽሁ ይብዛልኝ ዮኒና ኢዱ እናም የebs ሙሉ ሰራተኞች 🎉Endale ከጀርመን
@kechokecho1219
@kechokecho1219 11 ай бұрын
ፍትህህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 11 ай бұрын
ከወፍራማ ጋ በደንብ ነው የሚመሳሰሉት እንካን ደስ አላችሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ከታላቋ ጋር አትይም ዉፍረት የሰዉ መጠሪያ አይደለም😢
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቸ
@batikonjo2254
@batikonjo2254 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛🔥
@alfyia9642
@alfyia9642 11 ай бұрын
Aer shim new dil ayblm Fath new yamibalw
@jonygashu9981
@jonygashu9981 2 ай бұрын
በፋኖ ምክንያት ስት ቤተሰብ እየተጠፋፋ ነው ወደ ቀልብህ ተመለስ
@manycell9813
@manycell9813 10 ай бұрын
እንኮን ደስ ያለሽ በስደት ላይ ሆኖ የእናት አለመኖርን መስማት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሄ ነውና ከእህቶችሽ በሰላም ያገናኘሽ
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 11 ай бұрын
ዘላለም የሚባል የሴት ስም አለ ሆ ግን ምክናያት ይኖራል 👌😘😘😘
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 11 ай бұрын
እንኳን ተገናኙ ዘላለም እውነትም ዘላለም ግልፅ ሰው ነች ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
ኢቢኤሶች ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ናጸጊ ስወዳችሁ
@SemereKiday
@SemereKiday 10 ай бұрын
ስልካቸውን እንዴት ነው ማግኘት ምንችለው መቅረብ ፈልጌ ነበር
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 11 ай бұрын
ፍትህ እዬተገፋ ላለው የአማራ ህዝብ💚💛❤️✊
@kirubelkfele9517
@kirubelkfele9517 11 ай бұрын
ሂድ እዛ ታገል ባክክ ይሄ ፖለቲካ አይደለም የሰዉኛ ቤት ነዉ ebs love 4ever
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 11 ай бұрын
@@kirubelkfele9517 በቤትህ ገብቶ ሲደርስብህ ስሜቱን ትረዳለህ😩 ለተገፋ ህዝብ ድምፅ መሆን ሰብአዊነት ነው ‼️‼️
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 11 ай бұрын
ህዲ ዝመት እዚህ አትረብሽ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 ай бұрын
​@@frutenafrtuna3745ጋላ ሠውበል ሠይጣን😏😏
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 ай бұрын
​@@kirubelkfele9517ጥብ ጋላሠውበል😏😏😏
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ & ፅጌ ፈላግውም ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ ገባ ገባ በሉ ቅመሞችዬ ያለ እናንተ ደስ አይለኝም ሶፍት ይዛችሁ ቅረቡ መቼም እኛ ቅመሞች ሲደሰቱም ስዝኑም አበሮ ማልቀስ ነው ስራችን ❤❤❤❤ ይሄ መልካም ስራ ስወደው ቅዳሜን በጉጉት ነው እምጠብቀው 🎉❤🎉🎉🎉
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 ай бұрын
ቅዳሜ በሳምንት 3 ጊዜ ቢመጣ እንደው ለዚህ ፕሮግራም ሲባል
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 11 ай бұрын
ሁሊ ደስታ ከቤታቹ አይራቅ ኢቢስ ቴሊዥን አገልጋዮች በሙሉ የሰው ሰላምና ደስታ የምት ወዶ ፍቅሮች
@samiraseed1131
@samiraseed1131 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሟ የኔ የዋህ 😢😢😢 እኳን ደስስስ አለሽሽ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 11 ай бұрын
እንደዚ ሲገናኙ እንዴት ደስ የሚል እግዚያብሔር ሁሉንም ከቤተሰባቸው አገናኛቸው
@MekdiMeron
@MekdiMeron 11 ай бұрын
መታደል ነው እኔም አባቴን አላቀውም ይኑር ይሙት አይታወቅም እግዚአብሔር ብረዳኝ ስለሱ ባቅ ደስ ይለኛል እንዴት ebc ማግኘት እንደምችል ምታቁ እህት ወድሞቼ ብትተባበርሩኝ ደስ ይለኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው
@adis7211
@adis7211 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ ebsችሁ መንታ ማንታ ይወለዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የኢትዮጵያ ቤት ናቹ❤❤❤❤❤
@user-xm6em2un6i
@user-xm6em2un6i 11 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 11 ай бұрын
አትዘባርቁ አያገባንም
@alnejoum7442
@alnejoum7442 9 ай бұрын
​@@sirgutamera4806lmndenw maymlktshe duz nger nshi enda
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
​@@sirgutamera4806አቤት አፈርግቢ አቦ ካላገባሽ ዝም አትይም ምንኮመት አጣጣፈሽ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 2 ай бұрын
​@@sirgutamera4806ገደልግባ 👹
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቼ በጣም ደስ ይላል ለካ ሰው ካልሞተ ይገኛል በebs እናመሰግናለን ሚዲያውን አንደኛ ተባረኩ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 11 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአተ እንወድችሁለን እኛ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በያለንበተ ይጠበቀን❤❤🎉🎉🎉
@netanetadane1193
@netanetadane1193 11 ай бұрын
ዛሬ 3ኛ ነኝ ፍጣሪ አገራችንን ስላም ያርግልን
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 11 ай бұрын
ፍትህ ለምሰጊኑ ለአማራ ህዝብ እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራል ዘለዓለም ስመኝ እንኳን ደስ አላችሁ
@emmy1365
@emmy1365 11 ай бұрын
አይ ህይወት!!! እሚያሳዝን እናታቸውን ሳያዩ😭 እግዚአብሔር መልካም ነው እህትማማቾቹ መገናኘታቸው ደስ ይላ,ል❗ebs.... May God bless you more!!
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 🥰ebsዎች እወዳችዋለዉ ዮኒዬ ሉላዬዬ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ የሰዉ ልኮች❤️🥰🥰🥰
@user-nt2gt9ot5x
@user-nt2gt9ot5x 11 ай бұрын
አንኳን ደስ አለችህ ክብር ጌታ ይህን 🙏
@bettyhabeshawi2433
@bettyhabeshawi2433 11 ай бұрын
እንኮን ደሰ አላቹ Ebs ግን የምኛየው እኛ የማዳም ቅመሞች ብቻ ነን እዴ ኮሜቱ ሁሉ የማዳም ቅመም ነው ሚለው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@amsal-nt1fl
@amsal-nt1fl 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤👍
@user-fq7vu2xy9x
@user-fq7vu2xy9x 11 ай бұрын
ስደት ላይ ሆኖ የቤተሰብ ክፉን መስማት ይከብዳል
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 3 ай бұрын
ፈጣሪያችን እሰይ ይበልህ ስለሆነው ሁሉም ነገር እግዚዓብሔር የተመሥገን ይሁን ዓሜን !!!
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 11 ай бұрын
ታደል ነው ከረጅም አመት በዃላ መገናኘት🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
@hggff9535
@hggff9535 11 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ስድተኛ አስለቀስቀስችኝ😢😢
@user-me6rb9js1e
@user-me6rb9js1e 11 ай бұрын
የኔ ስደተኛ ስመኝየ እስፍስፍ አልሽ እኛ ስደተኞች እኮ ሆደ ብቡ ነን ብቸኝነት የቲምነት የሚያቀዉ የተሰደደ ሰዉ ነዉ አስለቀሽኝ የኔ ከርታታ ብሎልሽ እናትሽም ኖራ ቢሆን እደ እህቶችሽ ባገኘሻቸዉ
@evanamgs5487
@evanamgs5487 11 ай бұрын
ዎው ebs ቅዳሜዎች እግዚአብሔር እምላክ ሁሌ ደስ የሚል ነገር ይስጣችሁ እኔማ ድሮውንም ቅዳሜን በጣም ነበር የምወዳት እሁን ደግሞ ይባስውን ቅዳሜን ይብልጥ እንድወዳት እደረጋችሁኝ ebs አዘጋጆች እድሜና ጤና ያማረ ከዚህ በላይ ይሁንላችሁ ሌላ ቃል የምገልፅበት ስለሌለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 11 ай бұрын
እኛ ስደተኞች ቶሎ ይከፋናል በሁሉ አልቅሰን አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን የስደትን ህይወት በቃ ይበለን😢😢😢😢
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 11 ай бұрын
አሜን የኔእህት
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg 11 ай бұрын
ስለ እናት ስስማ ተናነቀኝ እባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 11 ай бұрын
መገናኘታቸውን ደስ ብሎናል አያለቅሱም እንዴ ብዬ ተናድጄ ነበር የመዳም ቅመሟ ከባህሬን ማልቀስ ስትጀምር ደስ አለኝ አብራቹህ አስነካሁት 😭😭😭
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 11 ай бұрын
የሚገርምሽ ግን እኔ እያለቀስኩ ነበር የማዳም ቅመም ስትጨምር ደግም የባሰ
@hiyu9441
@hiyu9441 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እኔም አሷ ስታለቅስ አለቀስሁ😢😢😢😢😢😢
@yashidata7934
@yashidata7934 11 ай бұрын
እኔም አለሁልሸ የእናቴ ዘመዱች ሰለመፍልግ ሳምንቱን መጎጎዉ ከባህሪን😢😢😢😢
@abest4396
@abest4396 11 ай бұрын
የማልቀስ ሱስ አለብሽ😂😂😂😂
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 11 ай бұрын
@@abest4396 የእውነት ይመስላል ሳልፈልግ እኮ ነው
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 11 ай бұрын
የናት ልጅ እኮ እናት ናት እኝኳን ተገናኛችሁ አንድ ሆድ የተኛ ስሜቱ ከባድ ነዉ
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 11 ай бұрын
ውድያገሬልጆች.በፆለታችሁ.አስቡኝ.በስደት.ጨቆኛል.ጭንቀትሽን.እግዚአብሔር ያቅልልሽ.በሉኝ.😢😢😢
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 11 ай бұрын
አይዞሽ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ይማ ዳም ቅመሞች በይላችውበት ሰላማችው ይብዛ❤❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዘላለም ፍቅር ና ተጫዋች ናት ደስ ስትል
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 11 ай бұрын
ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤😢 እኩዋን ደስ አላችሁ
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 11 ай бұрын
ምርጥ እህትማማቾች ❤❤❤❤
@serkedubai6285
@serkedubai6285 11 ай бұрын
የኔ ስደተኛ 😢 አስለቀሰችኝ እኳን ደስ አላችሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 ай бұрын
EB's wow ተባረኩ ሁሌም የናንተን ፕሮግራም ሣይ ከደሰታዬ ብዛት በለቅሣ ነው ዠምጨርሰው ተባረኩ በብዙ ❤❤እንካን ደሰ አላችሁ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
ቅደሜ እንኳን በሰላም መጠቹልን ❤❤❤❤የምንወደቹዉ እንኳን ደስአላቹዉ እዉነት የስለቅሰል😢😢😢😢😢እናት በሂወት ብትናር ደስይል ነበረ ❤
@Toleera80
@Toleera80 10 ай бұрын
በእዉኔት እንኳን ተወለዳቹ እኔ ፂጌ ዮን በሁኔት ስለናተ ፈጣሪን አመሰጊናሎ ebc ተለቨንም አናመሰጊናለን ደስቢሎኛል
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 11 ай бұрын
እህታቸው፣ተጭዋችናት😂😂❤❤❤❤❤
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 11 ай бұрын
በጣም ፈታያለችነች
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
እፊ የስደት እህታችን አሰለቃሰችኚ አይዞሺ ስደት ለይ የሌን ኦዲ ይብሰናል💔
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 11 ай бұрын
አይዞሺ፡የኔ፡ስደተኛ፡አታልቅሺ፡ፈጣሪ፡ፈቅዶ፡በአካል፡ትገናኛላቹሁ፡እንኳን፡ኖራቹሁ፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
የኔ ናት አብሽሪማማ በሰው አገር ሆድ ይብሳል❤
@tatariwa98
@tatariwa98 11 ай бұрын
ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የተጠፋፉትን በሙሉ ይገናኙ ያረብ .....እኛም የማዳም ቅመሞች ከቤተሰቦቻችን ከልጆቻችን በሰላም በጤና ያገናኘን ያረብ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 11 ай бұрын
Amen
@abat6971
@abat6971 11 ай бұрын
ደስ ብሎናል ግን ዘላለም ለምን ስለ እናትሽ ሞት ስትሰሚ ብዙም አልከፋሽም ስደተኛዋ እህትሽ ግን አልቅሳ አስለቀሰችን
@haregmak1519
@haregmak1519 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ደስ ሲል❤❤❤❤ስመኝ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤
@elizabethbirhanu7418
@elizabethbirhanu7418 11 ай бұрын
ባንቺዬ እንኳን ደስ አለሽ ስላየውሽም ደስ ብሎኛል
@hiwotadmasu7591
@hiwotadmasu7591 10 ай бұрын
ኡፍ ስመኝ የምትባለው አንጀቴን በላቸው አስለቀሰችኝ የኔ እናት😢 እመብርሀን ትጠብቅሽ 🥰
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 31 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 2,7 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,7 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,7 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 9 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23