//የቤተሰብ መገናኘት// " የአባቴን ምትክ ወንድሜን አጊቻለሁ ...ኖረህ ሙሉ ብታደርገን ደስታችን ነበር አባ" /ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 177,454

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 күн бұрын

ዘሪሁን ንጉሱ ከዚህ ቀደም በአፋላጊ አባቱን ለመፈለግ ቀርቦ አባንም በማግኘቱ ለምስጋና በስቱዲዮ ተገኝቶ ኢቢኤስ ቲቪን አመስግኗል እንዲሁም ዘነበ አባን በመፈለግ ላይ የነበረ ሲሆን አባቱ ልጅ ከሆነው ወንድሙ ተገናኝቷል፡፡
Zerihun Nigusu returns to Afalagi to express his gratitude to EBS TV for helping him find his father. Meanwhile, Zenebe, who is also searching for his father, receives a surprising revelation when he meets his brother, who is his father's son. Please tune in to uncover the emotional journey of familial reunions in our latest episode.
አፋላጊ ላይ ቀርበው ቤተሰባቸውን ከፈለጉ ሰዎች መካከል ተፈላጊው ሲገኝ የምናገናኝበት ፕሮግራም ነዉ ።
"We facilitate connections for individuals seeking their families through Afalagi. Join us for this program dedicated to reuniting loved ones."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 418
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
የጎደሩ ልጅ እናት አለሁ ባለማለቷእደኔ ሁለየ የሚያስብ በላይክ😢😢😢😢😢😢
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 6 күн бұрын
እኔ😢
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 6 күн бұрын
እኔ እራሱ ቀዳሜን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላዉ
@melat-yarsema6
@melat-yarsema6 6 күн бұрын
Errr linkune ye gonder lij buzuwoche yelalu engen alyewem​@@user-zo9kz2ev5z
@destamelese3244
@destamelese3244 6 күн бұрын
እኔ እራሡ ቅዳሜን የምጠብቀዉ የጎንዴሩን ልጂ መፍትሄ ይዞ ይመጣል ብዬ ነዉ
@emuahlam
@emuahlam 6 күн бұрын
እኔ😢
@liliy9325
@liliy9325 6 күн бұрын
የእናት እና ከውጭ የመጣው ልጅ ምን ላይ ደረሰ ውጤቱ ንገሩን
@MuluGermay
@MuluGermay 6 күн бұрын
❤የኔም ጥያቄ ነው
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 6 күн бұрын
ደምሪኘ ዉዴ
@romantola5947
@romantola5947 6 күн бұрын
Please answer ebs
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 6 күн бұрын
ለምን እንደዚህ እንደሚያቆዩት አይገባኝም በፊትስ ውጭ ተልኮ ስለሚሰራ ነበር አሁን ግን እዚሁ ነው የሚሰራው ከ1 ወር በላይ መውሰድ አልነበረበትም
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 6 күн бұрын
ዲኤንኤ ውጤት እይተጠብቅ ነው❤እኔም እይጠብኩ ነው❤
@hayatmohammed-cz5tm
@hayatmohammed-cz5tm 6 күн бұрын
አለም ላይ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ኢድ አል አድሃ ሙባረክ ❤❤❤❤
@llJ-xk8nl
@llJ-xk8nl 6 күн бұрын
አለይና ወአለይኪ እህቴ
@halimaali4383
@halimaali4383 6 күн бұрын
Aameen
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
​@llJ-xእሕቴደምሪኝk8nl
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r 6 күн бұрын
አለይና ወአለይኪ
@HananArabo
@HananArabo 6 күн бұрын
ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በተለይ ሆድ ብሶን ለምናሳልፉው ለማዳም ቅመሞች
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 6 күн бұрын
ወንድ ልጅ እንዲህ ነው ጀግና ህመሙን ዋጥ አድርጎ እራሱን ሲያፅናና ጎበዝ በርታ።
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 6 күн бұрын
ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ ሰው ስድስት በጣም ደስ ይለኛል ❤
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 6 күн бұрын
❤እኔም ❤❤❤
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 6 күн бұрын
እኛ ኤርትራዊያን ደስ ብሎናል 2 ጀግኖች ውንዶች ልጆች ስለተውለዱልን አቶ ሰመረ እራሱን ተክቶል ነብስ በገነት ያኑርልን አሜን
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
ውዴደምሪኝ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
@genetonelove518
@genetonelove518 6 күн бұрын
Gumama zeregna
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 6 күн бұрын
@@genetonelove518 ቆዳር ውሓድ
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 6 күн бұрын
@@genetonelove518 ቅና ያለው በእናቱ እንትን ይቀናል ህስድና መቼም ሞቦቆሎ ናትኩም ኢዩ ጉማማ ሽምኪ ኢዩ ቆርባ ቁርዲድ
@tigistadis1139
@tigistadis1139 6 күн бұрын
የጎንደሩ የዘር ጠይቅ እናት ዋልድባ ገዳም አሉ እየተባሉ ነዉ የዋልድባ ልጆች ተባበሩት ❤❤❤😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 6 күн бұрын
እስኪማርያምን በይ ተመስገን አረ ታድያ ድምፅ እንሁን እዲቀርብልን
@HelenD545
@HelenD545 6 күн бұрын
በፈጠራችሑ ተባበሩት
@0ahh858
@0ahh858 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@tigistadis1139
@tigistadis1139 6 күн бұрын
@@sishaia6875 አወ ከዛ ናቸው እየተባለ ነዉ
@sadeseid742
@sadeseid742 6 күн бұрын
ዉነት ከሆነ ተባበሩትትትትት😢😢😢😢😢😢
@afomibelen8123
@afomibelen8123 6 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኢሶች የማማ 500 ካሬ ገዝተው ልጃቸውን ሚጠብቁት ምስኪን እዴት ሆኑ ልቤ ውስጥ ነው የቀሩት ውጢቱን ንገሩን❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 5 күн бұрын
እኔም ሚስኪኒ እናት ለማውራት እኳን ድፍረት የሌላቸው አላህ ይድረስላቸው
@FantoFardy
@FantoFardy 6 күн бұрын
ለእስልምና ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 5 күн бұрын
እናመሰግናለን
@allqua7050
@allqua7050 6 күн бұрын
ውድ የሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ የኔ ቢጤ ከሀገር ውጭ ያላችሁ አይዞብ😢❤❤❤❤
@rahemajehad8802
@rahemajehad8802 6 күн бұрын
Allah ye barik feki❤❤❤ Eid Mubarak
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r 6 күн бұрын
አለይና ወአለይኪ
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
የሆላዱስ ልጅ ውጤት እምን ደረሰ የጎደሩ ልጅ እናት ጠፍታ ቀረች😢😢😢😢😢😢
@zainabhassan9284
@zainabhassan9284 6 күн бұрын
በጣ ደሰ ብሎኛል የመጀመረያ ሰለሆንኩኛ አረ የጓንደሩ ልጅ እሳ 🎉🎉🎉🎉🎉
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
ውዴደምሪኝ
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 5 күн бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ወንድምዬ ወንዶች ጎበዝ ናቹህ በውስጣቹህ የምታፍኑት ነገር በጣም ከባድ ስሜት ነው ኡህህህህህ አይዞህ 😢😢😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
አየ ወንድ ልጂ ህመሙን በውስጡ ዋጥ አረገው አላህ ያፅናህ ከባድ ነው ናፍቆ ናፍቆ ሳያየው ማጣት ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢
@mubarekdawd1108
@mubarekdawd1108 6 күн бұрын
ለመላዉ የኢትዮጵያ መስሊሞች እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ❤❤❤
@khkhh7727
@khkhh7727 6 күн бұрын
የዘር ጠይቅ ጉዳይ የት ደረሰ ኣንጀቴ የበላኝ ልጅ
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 6 күн бұрын
አረ ዘር ጠይቅ የውሼቱን ነው ከቤተሰብጋር ተጣልቶ ነው እንደዛ የሆነው እንጅ ሙሉ ቤተሰቦችሁ አሉ😅
@khkhh7727
@khkhh7727 6 күн бұрын
@@GEBRETNSAETsehaye ኡነትህ ነው
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 6 күн бұрын
gegema getmu yemesekral​@@GEBRETNSAETsehaye
@Djdffs
@Djdffs 6 күн бұрын
ኸረ ታው አት ዋሹ ከቤተሰብ መጣላት ጋር ምን አገናኘውው​@@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 6 күн бұрын
@@Djdffs ቤተሰብ ከፈለግሽ የአክስቱ ልጅ ከኔጋ እኔ የምኖርበት ሐገር ነው የሚኖረው እና ከአክስት ልጅ አንተ ወይም አንች አትቀርቢም ሲቀጥል በጎንደር ክፍለሐገር አጋየ አድማሱንም ማያቀው የለም እናም የሱም ቤተሰብ ነው so አትዋሹ አይባልም።
@almaze214
@almaze214 6 күн бұрын
ወንድልጅ ወደ ውስጥ ነው የሚአለቅሰው የሚባለው እውን ሁኖ አየውት እግዚአብሔር ያፅናህ😢😢 እንኳን ደስ አለህ
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 6 күн бұрын
እኔ ግን ስሜታዊ ነኝ ያልከው እዉነት ሆኖ ተፍጥሮ ይለያያል!!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 күн бұрын
የኢስላም ልጆች እንካን ለኢደል አድሀ አደረሰን
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s 6 күн бұрын
እኳንአብሮአደረሰን
@semiraalebachew2968
@semiraalebachew2968 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@nejatmohammed6224
@nejatmohammed6224 6 күн бұрын
55​@@semiraalebachew2968
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 6 күн бұрын
እንኳን አድርሳቹ🎉🎉🎉
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 6 күн бұрын
አንዳንድ አባቶች እናቶች እባካችሁ የቀድሞ ሂወታችሁን ለቀጣዩ ህይወታችሁ በግልፅ ተናገሩ ዘነበ ደስ ብሎታል ወንድምየው ግን በሰማው ነገርም ተደናግጦ ማውራት የማይፈልግ ፊት ነው ያለው ቀድሞ ሰምቶ ቢሆን ግን ደስታው ይነበብ ነበር😢
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 6 күн бұрын
እኔ በጉጉት እየጠበኩ ያለሁት የማማና የጎንደሩን ልጅ ነዉ😢😢😢😢😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 күн бұрын
የጎንደሩ ልጅ እናቱ ዋልድባ ገዳም ናት የሚሉ አሉ
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 6 күн бұрын
@@habeshaengdaw103 ምንኛ መታደል ግን አለሁ ብላ ልቡ ባረፈ
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
ውዴደምሪኝ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 күн бұрын
​@@habeshaengdaw103አረ አፈላልጉለት እስኪ😢😢😢
@Djdffs
@Djdffs 6 күн бұрын
​@@habeshaengdaw103አፍራ ነው የሚሆነው በመጣሏ
@Tsega-jx8ud
@Tsega-jx8ud 6 күн бұрын
እር የጎንደሩን ልጅ እናት የት ነሽ 😢😢😢😢😢
@sintaywhu2408
@sintaywhu2408 6 күн бұрын
ለዚህ ፕሮግራም ሲል ቀኖቹ ሁሉ ቅዳሜ በሆኑ❤ ቅዳሜን እና ሠኞን በጣም ነበረ የምጣላው አሁን ግን ቀኖቹ ሁሉ ቅዳሜ በሆኑ ብየ ተመኛሁ ☺️☺️☺️☺️ ebsTV በጣም ነው የምናሰግነው ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@yeneMB
@yeneMB 6 күн бұрын
Hulumi tegenagnito selamuni e dyagegni❤❤❤❤
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 6 күн бұрын
የጎደሩን ልጅ አቅርቡልን በጉጉት እየጠበቅን ነው ባያገኝም ዳግመኛ አምጡልን😢
@delamieri1747
@delamieri1747 6 күн бұрын
ኣባትየው ልጅ እንዳለው ኣያቅም ነበር ሊሆን ይችላል፥ ብዙ ግዜ እንደዛ ስለሚያጋጥም ዋናው እንኳን ደስ ኣላቹ ኣሁን በተሰብ ኣጊንተሃል
@tube-xy7sr
@tube-xy7sr 6 күн бұрын
እስልምና ተከተያዩች እንካን ለኢድል አደሀ አደርሳችሁ ኢድ ሞባረክ መልካም ኢድ
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ
@gjzf407
@gjzf407 6 күн бұрын
ኡንክልወን አብሮ አደራሰን
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 6 күн бұрын
😅 0:44 ወንድሜ እኳን ደሥ አለህ በመላዉ አለም የምትገኙ ዉድ የእሥልምና እምነት ተከታዮች ወንድም እህቶች እናት አባቶች እኳን ለኢደል አልአዳሀ ባአል በሠላም አደረሠን ኩሉአም ወአንቱም 0:44 ቢሀይር
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 6 күн бұрын
@@DadaTube225 ምንድነዉ ሚደረገዉ ንገሪኝ ደምሪኝ ይሉኛል ሁሌም ግን አላቅበትም እኔ
@nmha4141
@nmha4141 6 күн бұрын
የናትና የልጅዉጤት አሳዉቁን በጉጉትነዉ የምንጠብቀዉ እናመሰግ ናለን
@MOSEBYouTube
@MOSEBYouTube 6 күн бұрын
ዛሬ በጉጉት የጠበኩት ባለፈ DAN የተመረመሩ እናትና ልጅ ይቀርቡ ይሆን ብየ ስጠብቅ ነበር አላህ ቤተሰብ እዳደርጋቸውም ምንግዜም አስባቸዋለሁ መልካም ውጤት ያምጣላቸው ደስታቸው ያሳየን🎉
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
እሗቴደምሪኝ
@MOSEBYouTube
@MOSEBYouTube 6 күн бұрын
@@DadaTube225እሽ ከቤቴ ኮሜት አስቀምጭልኝ በብዙ እድደምርሽ
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 6 күн бұрын
የዘር ጠይቅ የሚባለው ልጅ እምንደርስ ምስኪን በጣምነው ያሳዘንኝ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አያትህን ለማየት እግዚአብሔር ይርዳህ እናትም አባትም ሆኖ ያሳደጋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@LuluWelo
@LuluWelo 6 күн бұрын
የኤፍ ነገር ያዛዘነውና የጎንደሩን ልጅ የሚሣዝኑት ማነው😢😢😢በተለይ ዘር ጠይቅ ለእናቱ የገጠመው ነገሀር
@user-oo7sl4jr6r
@user-oo7sl4jr6r 6 күн бұрын
የኔም ጥያቄነው የጎደሩ ልጅ😢
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 6 күн бұрын
ኧረ እኔም በገኘኋቸው ድሬደዋ የሠለሞን አሥፋው ልጆች ተዉ ፈልጉን ግን እህቴና ወንድሜ
@nigusadis7992
@nigusadis7992 6 күн бұрын
በናታችሁ. ኢቢስወች. እንወዳችሆለን. ግን. የሆላዱን. ውጤት. አምጡልን. አድበሉን
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 6 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ሆንኩ😂😂😂😂😂😂
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f 6 күн бұрын
ተከትየሻለሁ😂😂😂
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
አባታቸው ግን ልጅ እዳለው መናገር ነበረባቸው ለቤተሰብ ይገርማል አንዳንድ ቤተሰብ ከባድ ነው
@Kuromi_1fan14
@Kuromi_1fan14 6 күн бұрын
በጣም
@mentugirma1001
@mentugirma1001 3 күн бұрын
ያሳዝናል በጣም
@user-os7iw6ir9m
@user-os7iw6ir9m 4 күн бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ያድርግላችሁ❤❤
@HelenD545
@HelenD545 6 күн бұрын
የጎንደሩ ልጅ ነገር ግን በድጋሚ ቢቀርብ ጥሩ ነበር በደንብ ቫይራል እንዲወጣ እናቱ ቢገኝለት😢
@MeriEthi
@MeriEthi 6 күн бұрын
እረ የጎንደሬው ልጅ ከምን ደረሰ ደምሩኝ ቤተሰብ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 күн бұрын
እናቱ ዋልድባ ገዳም ናት አሉ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 6 күн бұрын
አቺም ደምሪኝ ውዴ
@ZiyadaBekele
@ZiyadaBekele 6 күн бұрын
እረ የጥላሁን DNA😊😊😊
@Yoyo20733
@Yoyo20733 6 күн бұрын
የ ሆላንዱ ልጅስ DNA ኣልመጣም ወይ
@natanemu9304
@natanemu9304 6 күн бұрын
እኔም እየጠበኩ ነዉ ጀምረዉ ሚተዉት ነገር
@zetamful
@zetamful 6 күн бұрын
I always checking him
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 6 күн бұрын
እረ የጎንደሩ ልጂ ጉዳይ😢😢😢
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 6 күн бұрын
ኣባታቸውን ድሮ ኣዲስ ኣበባ FIAT 619 ከባድ መኪና ሲነዳ ኣውቀዋለው። ወንድሜ እንዲቆርጥልህ የኣባትህን መቃብር ሂደህ ጎብኝ። ቢቻል ሁለታችሁም ኤርትራ ሂዳችሁ ከኣባትህ ቤተሰቦች ጋር ተገናኙ።
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 6 күн бұрын
ዮኒ በጣም ትልቅ ነገር ተናገርክ (ባታችሁ ሳይሆን ባገኛችሁት ተደስታችሁ ኑሩ )❤️❤️❤️🙏
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 күн бұрын
እንኳንደናመጣች የሰውየደስታምንጮች ። አሞኛንግን ስደተኛ እህቶቸ ፀልዩልይ ሙስሊምእህቶቸ እንኳምአደረሳችሁ
@Hanif323
@Hanif323 6 күн бұрын
ይገርማል በየቦታው ወልደው ለምን እንደማያስተዋውቁ😢 እንዳው ለልጅ ነው ብዙዎች እዚህ ቀርበው ቤተሰብን ይፈልጋሉ በርግጥ ያዩቸዋል ያለፈውን ህይወታቸውን ስለሚደብቁ አይወጡም ልክ እንደ ኤፍሬም አይተው ዝም ይላሉ እባካችሁ በህጋዊ ትዳር ለመውለድ ሞክሩ ከዚያን ለቤተሰብ አሳውቁ ሴቶች ትዳር ሳትይዙ ከወንድ ጋ አተኙ በየቦታው ልጅ እየወለዳችሁ አታከራቷቸው ዘላለም እሳት ለትንሽ ደቂቃ ስሜታችሁ የልጆችን ሕይወት አታበላሹ ፈጣሪያችሁን ፍሩ
@user-cr9zs6sh5g
@user-cr9zs6sh5g 6 күн бұрын
አንደኛ ነኝ ላክ አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ😅
@MuluGermay
@MuluGermay 6 күн бұрын
በዮኒ ስም አርጌሽ አለው
@user-nf5iz7rg9e
@user-nf5iz7rg9e 6 күн бұрын
እንድኔ በምዳመ ኩሺና ሆናችሁ እምታሳልፉ እኳን አድርሳችሁ
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 6 күн бұрын
ምንም sense aysetm ብዙ ጥያቄ አልጠየቁም መቼ ተወለድክ ብለዉ መጠየቅ ይችሉ ነበር እሱ ታላቅ ሲል አዎ ብለዉ ዝም
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj 6 күн бұрын
እውነት
@LuluWelo
@LuluWelo 6 күн бұрын
ሙሥሊም እህት ወንድሞች እንኳን አደረሣችሁ
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ
@FiromeAmen
@FiromeAmen 6 күн бұрын
የዛሬው ቀን ደስ ይላል ቤተስብ ሁኑኝ ፈልጌው ነው ስወዳቹኮ የማዳም ቅመሞች❤❤❤
@alemshetbutena1872
@alemshetbutena1872 6 күн бұрын
የእማማ የሆላንዱ ልጅ ውጤት ምነው ዘገየ አሁን እኮ ውጤት ቶሎ ነው የሚደርሰው ዮኒ እና ፀጊ
@yakobleake618
@yakobleake618 6 күн бұрын
እኛም የኛ መሆናቸው ደስ ብሎናል የኣባታቸው ኣገር ኣገራቸው ስለ ለነ ወደ ኣገራቸው ሂደው ከቤተሰባቸው ቢተዋወቁ ደስ ይለናል❤❤❤❤
@ancanv1578
@ancanv1578 6 күн бұрын
የጎደሩልጅ።ከምንደርሠ።ባአላህ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 6 күн бұрын
የኔ ወድም የዛሬ 5 አመት አካባቢ ወለጋ አግብቶ ወለደ ወንድ ልጅ ከዛ ሚስቱ ሞተች ልጁን አያቶቹ ጋር አርጎ ስደት መጣ ወድሜ አሁን የልጁ አድራሻ ጠፋ ወላሂ ሁለየም ውስጤን ሰላም ነሳኝ ሲያድግ አባቴ እናቴ ማለቱ አይቀርም እህ😭😭😭
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 6 күн бұрын
በመላው አለም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ኢድ ሙባርክ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@HayathHayath-wx5vm
@HayathHayath-wx5vm 6 күн бұрын
የጎንደሩ ልጂ በቃ ሁሌ እጠብቀዋለሁ በቃ እሰካሁን ምንም አድሰ የለም ማለት ነው😢
@user-hu4xg7ld7w
@user-hu4xg7ld7w 6 күн бұрын
የጎንደሩ ልጅሳ አድስ ነገር የለም😢
@AA-hv9oz
@AA-hv9oz 6 күн бұрын
የዘርጠይቅእናት,,የትነሽ,,አጀትየሚበላ,ልጅ,,እንኳን,,የወለደች,,ታሪኩንለሠማ,,ቅዳሜ,,ሲደርስ,,በተስፋ,,የምጠይቀዉ,,ነገርስ
@Hayat2024-em4tv
@Hayat2024-em4tv 6 күн бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለ1445 ኛው ለአራፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 6 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 6 күн бұрын
Amiin inkon abiro adereseni🎉🎉
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 күн бұрын
በጣም ነው የሚመሳሰሉት ደሞ እንኳን አደስ አላቹ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 6 күн бұрын
ለመላዉ ሙስሊም በሙሉ ኢደል አደሀ እንኳ አደረሳችሁ ብያለሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን ስለተገናኛችሁ እንኳን ደስአላችሁ
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 6 күн бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች በመላዉ አለም ለምትገኙ እኳን ለ1445ኛ የኢድ አድሀ አረፋ በሀል በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን የሠላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 6 күн бұрын
አይ ዬናሰ እነ ፀገነትን አሳቀቃቸው እየተነሳ ሰውን እያቀፈ ዘመኑን ያካተተ ሰው ዬናሰ ነው ሲችልበት እኮ
@comceil7126
@comceil7126 6 күн бұрын
እኔስ መቼ ነዉ አባቴ የማገኝዉ አባቴ አክሎክ ካሴ ይባላል😢 እኔ ልጅህ ብርሃን አክሎክ ሁሌም እጠብቅህ አለሁ😢😢😢😢😢
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 6 күн бұрын
በግ ነጋዴ ነበር?
@comceil7126
@comceil7126 6 күн бұрын
@@tesfaldeweldeyessus6886 ማለት
@nigusadis7992
@nigusadis7992 6 күн бұрын
የሆላዱ. እናት. ናልጅእሳ. ውጤት. አድወርሆነው
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 6 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቼ አይዟችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እኅትህንም እምታገኝ ያድርግህ እኅት ሁለተኛ እናት ነች!!
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 6 күн бұрын
አንዳንድ አባቶች እዛም እዛም ነው እሚሰሩት ሌላም አይጠፍም
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 күн бұрын
የጎንደሩ ልጅ ዳግም ይቅረብ እስቲ እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢😢
@Ksa-dr6bzhu
@Ksa-dr6bzhu 3 күн бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ በርታ በርግጥ ይከብዳል
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 6 күн бұрын
እኳንም ተገናኛችሁ ዘነበ❤❤🥰🥰 ነፍስ ይማር😭😭እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@MarthaMarta-qy3oy
@MarthaMarta-qy3oy 5 күн бұрын
ፕሊስ ለ22 ዓመታት ያህል የምታለቅስ እናት አለች በጣም ትልቅ እናት ናቸው 🙏
@nahomdemse
@nahomdemse 4 күн бұрын
ምን ጠፍቶባቸው ነው?
@user-qx1cg2zn4t
@user-qx1cg2zn4t 6 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ፡እኔ ኣባቴን፡ፈልግ ተባበሩኒ፡ኣድቀን እደዚ ምርኣይ የጠበቅኩ ነው እግዚኣቢሔር ይሓግዝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
@user-qx1cg2zn4t
@user-qx1cg2zn4t 3 күн бұрын
​@@user-qq7xx5tr6vሕራይ ግን እዚ ብውሽጢ ምጽሓፍ፡ኣይፈለጥክዎን፡ብከመይ፡ክረክበኪ፡ዝሓፍተይ
@user-qx1cg2zn4t
@user-qx1cg2zn4t 3 күн бұрын
​@@user-qq7xx5tr6v❤❤
@user-qx1cg2zn4t
@user-qx1cg2zn4t 3 күн бұрын
​@@user-qq7xx5tr6vሕራይ ፈይስቡክ፡ናተይ፡ተመስገን ኣምላክ ትብል እያ፡ኣብዚ ይፍቀድ ድዩ ቴሌፎን፡ምጽሓፍ፡ክጽሕፈልኪ፡በዛ ፈስቡክ ፈትንለይ ብጣዕሚ እየ ዘመስግነኪ❤❤❤❤❤
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 2 күн бұрын
@@user-qx1cg2zn4t ህራይ በዝያ ሽም ዋሳብ አድ ግበርኒ ናትኪ የብሉን ካ
@user-qx1cg2zn4t
@user-qx1cg2zn4t 2 күн бұрын
​@@user-qq7xx5tr6vናይ መላክ ስእሊ ናይ ሳንታኣቶኖ ስእሊ ኣለዋ
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n 6 күн бұрын
የዘርጠይቅእናትእባክሽአለሁበይው😢😢
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወንድም ጋሸን አገኘህ
@user-zd6rg7cq5p
@user-zd6rg7cq5p 5 күн бұрын
እንደውም ፈላጊው ነው አባቱን የሚመስለው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 күн бұрын
የዘሪቱ ሃዘን ለብዙ እናቶች ብርታት ስለሆነች እናመሰግናለን የዘሪቱሃዘንለብዙእናቶችብርታትስለሆነችእናመሰግናለንፅናቱ ን ይስጥሽ እማ
@bute5158
@bute5158 6 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻም ካገባ ሌላም ልጆች ይኖራቸዋል
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 күн бұрын
የኔጊታ እግዚአብሔር ከህቱጋር ያገናኛው
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 6 күн бұрын
አሰይ እልልልልል በጣም ደስ ይላል ረዳኢ ዘነበ እንኳን ደስ አላቹ ላባታቹ ነብስ ይማር ኤርትራ ሔዳቹ የአባታችሑን መቃብር እዩ የአባታችሑን ቤተሰብ ተዋወቁ ዋናዉ እንኳን ተገናኛቹ ።ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን ዘነበ አይዞህ ያባትህን ምትክ ወንድም አግኝተሐል እህትህንም ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳህ ።በርቱ ረዳኢ ወንድምህን በማግኘትህ እንኳን ደስ አለህ ኤርትራ መሔድህ ጎበዝ ነህ ረዳኢ ወንድምህን ኤርትራ ዉሰደዉ አስተዋዉቀዉ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ። ባገኛቹት ነገር እንኳን ደስ አላቹ ። ኤርትራ ሔዳቹ አያታችሑን ዘመዶቻችሑን ተዋወቁ ሙሉ ደስታ እንዲሆንላቹ ያባታችሑን እናት በሕይወት እያሉ አስደስቱ ።ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛዉ በርቱ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 6 күн бұрын
ፍትህ ለአማራ ንፁሀን ገበሬዎች እና ህፃናቶች💔💔💔😭😭😭 በወለጋ በእሳት ለማቃጠሉት 💔💔💔😭😭😭
@akberetsium3492
@akberetsium3492 6 күн бұрын
Congratulations my brother coming for Eritrean you hove strong welcome 🙏 🙏🙏🙏🙏🍾🍾🍾🍾🍾
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@Abdullah-sr1ku
@Abdullah-sr1ku 6 күн бұрын
የእኔ አባት 😢😢😢😢 ወንድ ልጅ ሀዘኑን በውስጡ ነው እፍን አድርጎ የሚዘው😢😢😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 6 күн бұрын
በመላዉ አለም ለምትገኙ ሙስሊሞች እንኳን ለኢደል አደሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
@DadaTube225
@DadaTube225 6 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 күн бұрын
አባታችችን ሳታገንኙቸው እባካችሁ ሞትአይቅደማችሁ ልጆችሙትወቃሽ አታርጊን ለምሳሌቢጋቡስ ሳይታወቁ ምንምሚስጣርብሆን ይዛችሁት አትቀበሩ
@atsion7214
@atsion7214 6 күн бұрын
እፍሬም ጕዳነ ላይ ነው ያለው ኢቢኣሶች እባካችሁን ተከትታተሉት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 күн бұрын
ተመልሷል ይመለከተኛል በጎ አድራጎት
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 6 күн бұрын
የራሱ ጉዳይ😡 አበዛው እኳ❗️
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 6 күн бұрын
Egzabher Yasenaneh Enkaen Dese alekhe Wedemhen Selagegeh
@tsinatfikadu3947
@tsinatfikadu3947 5 күн бұрын
ጸጊዬ ማስተባበር ስትችይበት❤
@Anumma572
@Anumma572 6 күн бұрын
ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y Күн бұрын
እንኳን ደስስስስ አላቹ ፈጣሪ በደስታ ያኑራቹ
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 3 күн бұрын
በጣም ደስ አለኝ እንኮን ደስ አላቹ ወንድሞቼ 🥰👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@tamramohamed563
@tamramohamed563 5 күн бұрын
የጎደሩን ልጅ አላህ ይርዳው ሁሌ ቅዳሜ ተስአትንበጉጉት ነውእምጠብቀው😢
@user-cn3ur5vo6m
@user-cn3ur5vo6m 6 күн бұрын
Owwww Redae congratulations bro 🎊 🎉❤
@seasea3257
@seasea3257 3 күн бұрын
የጎደሩልጅስ ዘር ጠይቅ ባአላህ ከምላይ ነዉ አላህ ዘሩን ያብዛለት
@user-sk9jb4md7y
@user-sk9jb4md7y 6 күн бұрын
የጎንደሩ ልጅ ከምን ደረሠ😢😢😢
@user-cz4ug2kq3i
@user-cz4ug2kq3i 3 күн бұрын
ወንድም መከታ ነው አባታችሁ አልሞተም እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ የማታልፉት ጉድጓድ የለም
@halema1887
@halema1887 6 күн бұрын
ጎንደሬው ልጂ እምን ደረሠ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 5 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሲት ስትከፋ ጣጣ ወንዶችም አገት ሲደፋ ይከብዳል 😢😢😢😢😢😢
@Kuromi_1fan14
@Kuromi_1fan14 6 күн бұрын
አይዛህ በርታ ምንም ማረግ አይቻልም
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 128 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 56 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 39 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 1,6 МЛН