ቤተሰብ ጥየቃ በዕለተ ቡሄ

  Рет қаралды 24,920

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

ፋና ቀለማት በዕለተ ቡሄ በዓል ከተለያዩ አርቲስቶች ጋር የተደረገ ቆይታ።

Пікірлер: 36
@user-ii6nb8tn9u
@user-ii6nb8tn9u 5 жыл бұрын
አማራ ሲባል ባህሉ አንድ ነው ጎንደር ፣ ሸዋ ፣ወሎ፣....ሌሎቹም አማራ ሁሉም አንድ አይነት ነው ባህሉ። በጣም ደስ ይላል።
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል የሠቆጣዎቹ በጣም ደሥ የሚል ነበር
@kokebtechane5232
@kokebtechane5232 5 жыл бұрын
ወይ አብየ እርገጤ ደሥ የሚሉ ሠውየ ደስ ትላላችሁ እንኳዋን አብሮ አደረሠን
@user-hy9ky5nh1u
@user-hy9ky5nh1u 5 жыл бұрын
ደስይላል ፈና እናመሰግናለን ።።
@samsonzeleke5096
@samsonzeleke5096 5 жыл бұрын
This and other beautiful Ethiopian holiday cultures should be passed down to generations and are our unique Ethiopian identities. All Ethiopians of different ethnicities should own each other's culture and introduce it to the world as Ethiopian. That will make Ethiopia unique in Africa and in the world as a whole. Let's bring that unity and love of each other's culture back. Woyanne era of division is over.
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ ተጉለቴዉ ያገሬ ልድ እኔ መዝ ነኝ መዝና ተጉለት ማዶ ለማዶ ነዉ
@user-hy9ky5nh1u
@user-hy9ky5nh1u 5 жыл бұрын
እግዚሔቤር ፣ይበራካችሁ አገራችን የድሮው ቀንይመለስ ፀልዩ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen eshi hagerachin egezabhar selam yawerdlin
@meryk2402
@meryk2402 5 жыл бұрын
ደሲ ይላል እግዚአብሔር ለአማት የብቃን
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
yene liyou metasheliy 👏👏👏👏👏👍👍👍
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
ደስ ይላል። ጥሩ ፕሮግራም ነበር። እንግሊዝኛ ጀማሪ የሆናችሁ ካላችሁ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
@muluarage1189
@muluarage1189 5 жыл бұрын
EnglishAmharic101
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Mulu Arage
@hayatvip9908
@hayatvip9908 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ እንዴት ላግኛችሁ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rNmgdrmSrq65goU.html
@user-ws3gx1zx4z
@user-ws3gx1zx4z 4 жыл бұрын
አይ ልጅነት
@hayatvip9908
@hayatvip9908 5 жыл бұрын
ሙልሙሉን ምነው ተጫወታችሁበት እርግጠኛ ነኝ እንዴ ገጠሩ አይጥምም የአዲስ አበባ ሴት ሙያው 0 ነው ቡናው ፣ወጡ፣ዳቦው ሁሉ ነገር እንዴ ገጠሩ አይጥምም እኔ የከተማ ኑሮ አልወድም ።
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
Wawww stamru
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
ዛሬ የኢትዮጵያ ሴት መሰልሽ እዲህ ነው የሀገሬ ሴት ስንለብስ የሚያምርብን
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 5 жыл бұрын
አሜን
@madeyhf8735
@madeyhf8735 5 жыл бұрын
Waw des sel
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
baher dar nat adel
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
በ አድሱ አመት ደሃውን ቤትም እንድፕምትጎበኙ ትፕስፋ አደርጋለሁ
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
ችሮታው የመፈስ ተማሪ ሁነህ ገጠር ጐጆ መውጫየን የሰራህው ሙስሊም ሁነህ ስታናዲዲ
@fatumayimer2708
@fatumayimer2708 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ባህል ማለት ይሄ ነው ትግሬ ሁላ የፈረስ ጭራ ፀጉር እያጠለጠሉ አሸዳ አሸዳ ይሄን ፀጉር እና አሸዳ ጥፍት ያርገው
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
ለምን? ይሄም አዱ የባህላችን መገለጫ አደለም?
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 5 жыл бұрын
እዴ እህት አለም አሸንዳ እኮ ሃይማኖታዊ ነው ግን የሚቀጥሉት ጠጉር ግን አስፈላጊ አይደለም የህንድ የሞተ ሰው ጠጉር ነው ይባላል በተፈጥሮ ፀጉራቸው ባጌጡ ጥሩ ነው እኔ ሁሉም አመት በዓል ሲከበር ኢድ አረፋም ሁሉም ወቅቱን ጠብቆ ሲከበር ደስስስ ይለኛል
@zainabsaid7394
@zainabsaid7394 5 жыл бұрын
habtam mulaw የሞተ ሠው ጸጉር ወይኔ ይብላኝ ለሚቀጥል እኔሥ አድርገውም ሣያቸው አልወደውም
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
ትግሬም አሸዳም ባህላችንነዉ ወሎና ትግሬ፡፡አንድነዉ
@zainabsaid7394
@zainabsaid7394 5 жыл бұрын
ማሪያም እናቴ Gfgfffg እዴ እኔ ወለዮ ነኝ ግን እኛ አንጨፍረም እናቶቻችን ዳቦ ይደፍል ወዶቹ ደግሞ ጂራፍ ያጮሀሉ ከዛ ሲመለሡ ዳቦ ይበላሉ እኛም እዘመድ ቤት ጎረቤት እንወሥዳለን እነሱም ያመጣሉ እንፈዛ ነበር ያደግነው የዛሬን አያድርገው እና
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
አማራዬ በርቱ ሀይማኖታዊ ባህላችሁን አደራ ትግሬ አሸዳ እያሉ የዘመናችን መናፍቅ ናቸው ሀይማኖታችን እያረከሡ እያሠደቡነ ነው
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 5 жыл бұрын
አይ አረ ሲያቅራሩ ሆድ ባሰኚ
@user-ow4qf4uy8t
@user-ow4qf4uy8t 5 жыл бұрын
እረ ወዳ ልብስሽ የጎደር ፅጉርሽ እና አገትሽ ላይ ያሰርሽው የጎደልን ባህል አይውክልም
@hayatvip9908
@hayatvip9908 5 жыл бұрын
ቅናታም
@user-ow4qf4uy8t
@user-ow4qf4uy8t 5 жыл бұрын
@@hayatvip9908 ክክክክክክክክክክ ይህ ባህላችንንን አይደለም ማለት ቅናት አይደለም
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 5 жыл бұрын
አሸዳ። በአል የክርሲቲያን ሁሉ በአልነው።
Gere emun part 184 | ገሬ እሙን ክፋል 184
41:01
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 130 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
በሀገር ውስጥ የሚመረተው ስማርት ፖል
18:33
Fana Television
Рет қаралды 18 М.
ሀገር በቀል ዕውቀት - Traditional knowledge
11:04
EIPA Authority
Рет қаралды 87
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 275 М.
AMARAA's Weekly Show (Episode 215)
50:02
Amaraa's Weekly Show
Рет қаралды 85 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН