✅ ቤተሰቦቼ እሱን እንዳታገቢ ይሉኛል ብዬ ሆዴን ሲቆርጠኝ ነበር። የእሳት ዳር ጨዋታ በአርሶ አደሮች ጎጆ ❤

  Рет қаралды 52,819

Tossa tube

Tossa tube

10 ай бұрын

ቤተሰቦቼ እሱን እንዳታገቢ ይሉኛል ብዬ ሲጨንቀኝ ነበር።
የእሳት ዳር ጨዋታ በአርሶ አደሮች ቀዬ
#tossatube #የገጠርለዛ #የገጠር የገጠር ልጆች ወግ
✅ ከሰሜን ወሎ ድሬ ሮቃ የመጣችው - አስገራሚ የህይወት ታሪክ ያላት የ6 አመቷ ቆንጅዬ ❤
✅ ከቆንጅዬዋ የገጠር ልጅ ጀርባ ያለው አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ! ወላጆቿስ ?
✅ እናታችን የሆነውን ሁሉ ሰሙ ። ምን ተፈጠረ ?! የገጠር ልጆች ወግ
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= profile.php?...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian

Пікірлер: 1 000
@Tossatube.
@Tossatube. 10 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ አዲሱን ፕሮግራም እንዴት አገኛችሁት? ከወደዳችሁት ላይክና ኮሜንት አድርጉ፡፡ ሼር ማድረግም አይረሳ፡፡
@user-qd3wh2kj6z
@user-qd3wh2kj6z 10 ай бұрын
አለን በርታ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ደስ ይላሉ፣ ያገራችንን ባህል እያስተዋወክልን ስለሆነ እናመሰግናለን❤
@taibataiba202
@taibataiba202 10 ай бұрын
አሪፍበው በርታ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 10 ай бұрын
በጣም ጥሩነዉ በርታ እኔ በቡኩሌ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ የአንተን ቪድዮ እከታተላለሁ የከተማ ቦታ የሚሠሩትን ቪድዮ አላይም የገጠር ሰዉ ዉስጤነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 10 ай бұрын
ወላሂ የገጠር ሰው ግንእወድሻለሁ አይልም በውስጡ ነው ደግ አዘለከው
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው
@zehara5680
@zehara5680 10 ай бұрын
ኧረ እነዚህ ሰውች ቀን በቀን ይቅረቡልን
@meditube4525
@meditube4525 10 ай бұрын
ወላሂ ስወዳቸው ልጂቷ ፕራክ አድረጋው አባቷን አምና😂😂😂
@Defend202
@Defend202 10 ай бұрын
@@meditube4525 አወ 😄😄 ጠፉታለይ
@user-jf6ek5vl7k
@user-jf6ek5vl7k 10 ай бұрын
ደስ ሲሉ❤ እስኪ በእናትህ እስኪ እናት እና አባቴን አቅርብልኝ 🙏
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 ай бұрын
አረ ኮሜንትሽ አሣቀኝ ብልጥ በሠበቡ የቤቶችን የፍቅር ሚሥጥራቸውን ለመስማት ነው ለራሥሽ ለመጠየቅ የፈራሽ ጊዜ ክክክክክ የኛ ቤተሠቦች እሰው ፊት አይላላጡም ሀያእ ነፍ እነሡ ጋር
@user-jf6ek5vl7k
@user-jf6ek5vl7k 10 ай бұрын
⁠@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 😂😂😂 ገብቶሻል 😂
@temerali383
@temerali383 10 ай бұрын
😂😂😂
@lulutube789
@lulutube789 10 ай бұрын
እናት እና አባቱ እኮ ናቸው ሴቷ አትወልደውም ግን ሠውየው አባቱ ነው የኔ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 ай бұрын
@@user-jf6ek5vl7k እንዴ በደንብ ነው የገባኝ ክክክክ ትንሽ እህቴ ባሏን ስታቆላምጥ እፊታቸው ሥታጎርሰው እናትና አባቴ እየተጠቋቆሙ ፋታቸውን ዘወር አርገው ይስቁባታል እኔን አይናፋር ባላገር ይሉኛል እህቶቼ እህህህ በጣም ነው እማፍረው እኔ ከቤተሠቦቼ ፊት ባሌኳን አልልም እናተም ፋራ እንዳትሉኝ ግን አላሀምዱሊላሒ እንደምፈልገው ነው አላህ የሠጠኝ ባለቤቴ መምህር ነው ግን ማሻአላህ በጣም ሀያእ አለው
@eman3582
@eman3582 10 ай бұрын
ይቀጥል የምትሉ የመዳም ቅመሞች በላይክ አድርጉ የኔ እንቁወች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 10 ай бұрын
የኢትዮጲያ ጎረቤት ጎደር ትግሬ ጎጃም ኧረ በሳቅ የኔ የዋህ አባት አሁን እነዚህን ምስኪን ሰወች እኮናቸዉ የሚገደሉት 😢😢😢
@SeadaSireg
@SeadaSireg 10 ай бұрын
😂😂😂😂 በጣምነውያሳቁጥ
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ
@user-dj4sc3is8j
@user-dj4sc3is8j 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ 😂😂😂😢
@bestnews-4227
@bestnews-4227 10 ай бұрын
ይኼ ልጅ መሸለም አለበት። በየገጠሩ እየደከመ ለሚያቀርብልን ያገር ባህልና ጨዋታ
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 10 ай бұрын
በተሰቦቹ ናቸውእዴ
@user-cz4dw3cf7z
@user-cz4dw3cf7z 7 ай бұрын
Yene wud ene eyyalku newu ehite ennishallimewu
@samerabh2561
@samerabh2561 5 ай бұрын
አወ❤​@@user-ct9vv9sv9j
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
አወ የመዳም ቅመሞችየ ሰብሰብ ብለን እንሸልመዋ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 10 ай бұрын
ወላሂ ስወዳቸዉ እነዚህን ቤተሰብ ረጅም እድሜ የኔ ወሎየወች ❤❤❤
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 6 ай бұрын
ይገርማል ይህን የቤተሰብ ወግና ቱባ ባህል እንዳይጠፋብን ልንጠብቀው ይገባል ኑሩልን😂😂😂
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 10 ай бұрын
የኔ አባት እውነታቸውን ነው አማራ ጀግና ተኳሽ ቀዳሽ ደግ አስተዋይ ሀገር ወዳድ ነው 100%አማራ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
ተኳሽ ቀዳሽ ? ሌላውስ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 10 ай бұрын
​@@user-ow3fj3dd9kሰጋጂም ነው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 10 ай бұрын
​@@zaynabaa4034እስይ የመልስ ምት
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 10 ай бұрын
​@@user-ow3fj3dd9kሰጋጅም
@hhgg2865
@hhgg2865 2 ай бұрын
ኸረ በየሜዳው ዘረኝነት አትዝሩተው ሠውሠውነው
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 10 ай бұрын
አባታችን ልክ ነዎት የሰው ቢሄሩ ይታወቃል አማራ ቆንጆወች ነን
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n Ай бұрын
አንተ ልጅ እጅግ በጣም የተባረክ ልጅ ነህ ውስጥህ ሁለንተናዊ የሆነ እውቀት ያለህ ሰው ነህ ምነው እንደ አንተ ሁሉም universal የሆነ አስተሳሰብ በኖረው በተለይ አክራሪ ሃይማኖተኞች እንደ አንተ አይነት universal ሰው አይወዱም እነሱ በሃይማኖት አጥር ውስጥ የታጠሩ ናቸው አንተ ግን የምትገርም ወጣት ነህ የአባትና እናትህ ምርቃት በረከት በአንተ ለይ ይሁን የተባረክ ልጅ ነህ ህዝባችን በሃይማኖትና በዘር ጽንፍ ውስጥ አስገብተው እርስበርስ ለማባላት የሚሞክሩ አንተን አይወዱህም አንተ ግን በርታ ምነው ሁላችንም እንደ አንተ በሆነ ገነት በምድር ነበረ ምክንያቱም እርስበርሳችን ከተፋቀርን እኛ በገነት ውስጥ ነን ።
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
🙏❤
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 10 ай бұрын
ደጉ ያገሬ የኔ የዋህ ህዝብ እናት አባቶቻችን እግዚያብሄር ክፍቻሁን እያሳየን ፈጣሪ የናንተን ልብ አይቶ ይማርን😢
@hawabentbaba9587
@hawabentbaba9587 10 ай бұрын
ውይይይይ ደስ ሲሉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤ የሙሀባዉ ሀገር ወሎየነት❤❤
@aesaaa1616
@aesaaa1616 10 ай бұрын
የዝህአይነት ፕሮግራሞቸን ሀሌ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩን
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 10 ай бұрын
የኢያ ጎረቤት ሀገሮች ትግሬ፣ ጎጃም ፣ጎንደር የኔ አባት ደስ ስትሉ
@jzkduehe193
@jzkduehe193 6 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ስትጠይቃቸው ስለ ዲን ትምርት ያለው ጥያቄ ጠይቃቸው በዛው ዲናቸውን ይማራሉ የማያቁትን ያቃሉ ።
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 6 ай бұрын
ትክክል
@zdmohammed
@zdmohammed 10 ай бұрын
የእናት እና አባት ፈገግታ አይጠገብም ሀገራችንን ስላም ያድርግልንና ቤተስቦቻችንጋ አላህ ያገናኝልን
@user-zu9wh3ce2d
@user-zu9wh3ce2d 10 ай бұрын
ጀማልዬ፡አላህ፡ይሥጥህ፡እኛ፡እምንፈልገው እንደዚህ፡ፈታ፡እሚያደርግ፡ነው ማሻአላህ፡እረጅም፡እድሜ፡እናጤና፡ይሥጣችሁ የዋሁ፡ህዝብ
@zanazana3211
@zanazana3211 10 ай бұрын
ገራሚነው ደሞኮ እማን ጭምር አለበት❤❤❤
@semira1396
@semira1396 10 ай бұрын
የምር አባባ መልሷል 👍👍👍😊አታዳላ አማራ ደሙ ይለያል
@sofiamohammed5657
@sofiamohammed5657 10 ай бұрын
እኛ የዚህ አይነት ፕሮግራም ነው የምን ፈልገው 😘😊
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 10 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው የአርሶ አደሮችን ወግም በጣም ነበር የምከታተለው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@user-pv1ww9xo7d
@user-pv1ww9xo7d 10 ай бұрын
አባትና እናቴን አስታወሰን ሁላችሁንም እንወዳችሗለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zenatali7913
@zenatali7913 10 ай бұрын
ጀማል የዛሬው ፕሮግራምህ በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ፍልቅልቅ ያለች እናት ደሥ የሚሉ ቤተሠቦች
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ለካ #ሀያአ የጠፋው ከኛ ከወጣቶች ነው😢😢😢😢 ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን
@kek3891
@kek3891 10 ай бұрын
ምሸላሂ
@imubilal6947
@imubilal6947 10 ай бұрын
በጣም ትክክል
@user-uj4zn9il1w
@user-uj4zn9il1w 10 ай бұрын
ወይኔ ማዘርና ፋዘር ደስ ስትሉ ኧረበሳቅሞትኩኝ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
የቃናው ነገር ወዬዉ 😄😄😄😄 ማሻአላህ ደስ ሲሉ ጋሼ ደስ ሲሉ አባቴን ነዉ የሚመስሉት 😘😘😘
@dnv6347
@dnv6347 10 ай бұрын
እረወየዉ😂😂😂እየተቃቀፉ😂
@SameeraEth
@SameeraEth 12 күн бұрын
​@@dnv6347😂😂😂😂
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 10 ай бұрын
ምርጥአባት ድሥሢሉ ፍልቅልቅያለች እናት❤❤
@OmAbdoola
@OmAbdoola 10 ай бұрын
ተወሂድ አሠትምሩ ይህ ምን ያደረጋል
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 10 ай бұрын
ይሄን የዋህ ህዝብኮነው የሚጨርሱት አላህ ሆይ እዝነትህን 😅😅😅😅 የቃናው ነገር ወየው በሳቅ ሞትኩ ዛሬ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ትግሬ ጎንዴር ጎጃም አላሉም አባባ
@user-ok2ub9zt9k
@user-ok2ub9zt9k 10 ай бұрын
❤❤❤በጣም😢😢😢
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 10 ай бұрын
❤😂
@uthg7338
@uthg7338 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😢
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ እናት አባት ናቸዉ አላህ ሀያታቸዉን ያቆያቸዉ❤❤😂😂😂😂😂
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 4 ай бұрын
ደስ ሲሉ ምስኪን እሼቱ የኢትዮጵያ ምክትል 😂😂😂እሼ ሠምተሀል ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እየጨፈጨፉት ያሉት ማንነታቸውን እንኳን ለማያቁት ወይ ሀገሬ ወሎ ደጉ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 10 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ደበሮኝ ነበር በጣም ደስ ይላሉ ማሻአላህ 😅 ኧረ ተው ኢንተርኔት ይከፈትልን ተው ያረቢ ቤተሰቦቻችን ናፈቁኝ ያረቢ😢
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 10 ай бұрын
በርታ በጣም ቆንጆ ነዉ ጀም ደግሞ ባላለቀ ብየነዉ ያየሁት ጥርሴ ሳይከደን ነዉ የጨረስኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂
@HasinetHussen
@HasinetHussen 28 күн бұрын
ቤተሰቦቸ ሲናፍቁኝ እነ አይየን እያየሁ እፅናናለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@zenatzantaatt6912
@zenatzantaatt6912 6 ай бұрын
ታድለህ ጀም ወላሂ እናት አባትህን አላህ ፣ይጠብቅልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w 10 ай бұрын
አቅርብልን የምትላ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍
@ematube9407
@ematube9407 10 ай бұрын
የኔ ማሮች ፍቅር የሆኑ እናት ና አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤ድጋሚ ይቅረቡልን ❤❤ይሄን ፍቅር የዋህ የሆነ ህዝብ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስል
@AaggeySvvags
@AaggeySvvags 10 ай бұрын
እናታችን ስለ አዳነች በቂ መረጃ አላቸው
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 10 ай бұрын
የኔ እናትና አባቶች ደስ ስትሉ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 ай бұрын
We Love you so much you're great man
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 10 ай бұрын
የኔማሮች ናፈቁእናቴና አባቴ ይሄን ገራገረ ሰውነውመግደልየያዦቸው
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ሲያምሩ አላህ ረዝም እድሜ ይስጣችሁ አባዬ ድምፀወ ሲያምር
@meridbekele4791
@meridbekele4791 7 ай бұрын
ይህ በጣም የሚያዝናናና የሚያስደስት ነው ( የእናታችን ፈገግታ አስደሳች ነው )
@user-xv9bv7ij4n
@user-xv9bv7ij4n 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያለንበት ጊዜ ደስታ የራቀን ቢሆንም ፈገግ የልኩበት ፕሮግራም ነው
@endrisahmed289
@endrisahmed289 10 ай бұрын
ሚስኪን ትግሬ😁🤣 ይሄን ሚስኪን ህዝብ ነው እሚበድሉት
@user-xv9bv7ij4n
@user-xv9bv7ij4n 10 ай бұрын
@@endrisahmed289 ዱኒያ ተገለባባጭ ነች ዛሬ ለነሱ ቢሆን ነገ የኛ ነው ቢሆንም ለክፍት ያደረጉት ነገር ዛሬ ለራሳቸው ነው የተረፋቸው የሠው ልጅ የዘራውን ማጨዱ አይቀርም ትግራይ ሆነ ሌላው ዛሬ እየተሠቃዩ ነው
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 10 ай бұрын
ይህ ገበሬ ሲሞት። ያማል 😭
@uthg7338
@uthg7338 19 күн бұрын
😢😢😢በጣምም
@zd8699
@zd8699 10 ай бұрын
ማሻአላህ ደሰሰሰሰሰ ሱሉ እነዚህ እናትና አባት ፍቅር ፈገግታ ሰላም መረጋጋት ያለዉ ገጠር ላይ ነዉ😁😍ሰወዲችሁ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 ай бұрын
ወሎ ገራገሩ ይህን ህዝብኮ ነው እሚገሎት😢😢😢😢😢
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 10 ай бұрын
እረ፣ወየው፣ሲምሩ፣የኔማሮች፣ማሻአላህ፣ሲምሩ፣እረጅምእድሜ፣ከጤናጋር፣የኔስስቶች፣ሁሌም፣ይቀጥል፣በጣም፣አዝናንቶኛል፣በጣም፣🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድድ፣ኡፍ፣ስታምሩ፣❤❤🎉🎉
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 10 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እረጅም እድሜ አላህ ያኑራችሁ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
በጉጉት ነበር የምጠብቃቸው ስወዳቸው ቤተሰቦችህን ማሻአላህ ረዥም እድሜ ይስጣቸው አድስ ልቀቅልን ባይሆን መምህር አባትህ ያሉትን ቆርጠህ አውጣው ነገረኞች የሄን እንደአጋጣሚ ይጠቀሙበታል አንተንም ከጥሩ ስራህ እንዳያዛቡህ የኔ ወንድም
@sadasada-nd5cl
@sadasada-nd5cl 10 ай бұрын
በውስጥ በኢሞንገሪው እህት እንዳይረሳው
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
​@@sadasada-nd5clቁጥሩ የለኝ
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 10 ай бұрын
ለምን ይቆርጠዋል እውነቱን ነው የተናገረው አማራ በዴሙያስታውቃል ይሉ የለዴ ጠላቶቻችንኳ ስለዚህ ሲቀጥል አሁን ቆርጠው በቲክቶክ ይለቁታል🎉
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 ай бұрын
Pleases don't stop music
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 ай бұрын
You're beautiful
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n Ай бұрын
ወሎ ቤተ አምሐራን ለዓለም በመልካም ምሳሌነቱ እንደምታስተዋውቀው አልጠራጠርም ዓለም ፍቅርን ደግነትን አብሮነትን ከወሎዎች መማር ዓለበት እኔ እንደ ሚመስለኝ ትክክለኛው የእፈጣሪን ህግ የሚከተል በምድር ለይ ወሎ ነው ሌላው ግን ግን በአስተሳሰብ በሃይማኖት እሱን ካልመሰልክ አይወድህም ወሎ ግን በእውነት ያስቀናሉ ምነው ከወሎዮች ተወልጀ በሆን አልኩኝ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አባባ አባቴን አስታወሱኝ ኡፍፍፍ አባቴ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ 😢😢ስመጣ ሳጣህ ምን እንደሚሰማኝ ሳስብ ሀገሬ መግባት ያስፈራኛል ማነው ያ ሀብብን አየሁት ባለ ፓስታው ክክክክክ የፓስታው አምሮት ወጣልህ ወይ ጠገብክ ወይ በልልኝ መምህር ጀማል
@amsal-nt1fl
@amsal-nt1fl 10 ай бұрын
አማራ ቆንጆ ነው አሉ አባዬ የኔ የዋህ❤
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 4 ай бұрын
I have lived there for some years, but they don't identify them as Amara, simply is identity loss.
@rabiitube4231
@rabiitube4231 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ እሚል ቤተሠብ
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 10 ай бұрын
መገን ድሮ ቀረ ለዛ ያለው ፍቅር 👍👍 ( ጣእም) ያለው ሙሀባ አጅም ባባቶቻችን ቀረ የኛ ዘመንማ የቆቅልሽ ፍቅር ነው ብል ማካበድ አይሆንም ሀቂቃ አደለም እደ ሰወችየ
@meridbekele4791
@meridbekele4791 7 ай бұрын
ምን አለበት ሁሉም እንደዚህ ቤተሰብ ቅንና ደስተኛ ቢሆን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m 10 ай бұрын
😅ወይኔ ደስ ሲሉ በሳቅ ጨረስኩት❤❤❤
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 10 ай бұрын
ዋውውውውው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እናት እና አባት እረጅም እድሜ
@gghy7847
@gghy7847 10 ай бұрын
የኔ ወርቆች አላህ እድሚያችሁን ያርዝመው💋💋በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
የቃናው ሲገርመኝ😂😂😂😂😂 fb አለ🙈😂🤣🤣🤣🤣🤣
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-mz7hd6zi4q
@user-mz7hd6zi4q 18 күн бұрын
😂😂😂
@SameeraEth
@SameeraEth 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 10 ай бұрын
ደጉ ያገሬ ስው ኩፍችሁን አያሳየን! ስላማችሁ ብዝት ይበልልን
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 10 ай бұрын
የኔ ደግ የኔ የዋህ ህዝህ አማራዬ ለናተኮ ሞት አይገባችሁም ነበር 😢😢😢😢😢
@user-vk9vp8jm2m
@user-vk9vp8jm2m 10 ай бұрын
ማሻአላህ ገጠር እኮ ፍቅር ነው 👌👌
@zeyneba_001
@zeyneba_001 10 ай бұрын
አባባ እንደው ይቅርብሁ ቃና ባልና ሚሥት ያፋታነው
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 7 ай бұрын
😂😂
@user-xe3ks7yk5d
@user-xe3ks7yk5d 10 ай бұрын
ወላሂ ውነታቸውን ነው ደሙ ያስታውቃል ደማችን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b 10 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች 💝💝💝💝💝 እኔም አያቴ ጋር አላህ በሰላም ያገናኘኝ የዋህ አያት አለኝ ምወደዋለሁ አይየ አያቴን አስታወሰኝ 😢😢
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 10 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች በእንቦሳ ቲዉብ አይቻቸዋለሁ
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 10 ай бұрын
ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ደስ ይላል የምታቀርበው ሁሉ ጀም በርታ❤❤❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 10 ай бұрын
እናቴና አባቴጋ እምድጃ ቁጭ ብየ ስጫወት ያመሸሁ ያህል ነው የተሰማኝ ዛሬ ወላሂ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የግጥሙ ነገር በሳቅ ሁለት ግዜ ብስም ልብ እምሰውር ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 2 ай бұрын
የኔ እናት ፈገግታዋ አባቴ❤❤❤❤
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 6 ай бұрын
ተመልገቱ ይሄን ማር ያውም ወለላ ማር የሆነ የጥሩ ዘመን ትውልድ አንደበታቸው ሳበላ የሚያጠግብ ፍቅራቸው በሚዛንና በመከባበር የተዋበ ዛሬማ ተማርኩ ድግሪ አለኝ ይላል አደለም ለሀገሩ ለሚስቱ ክብር የሌለው፣ ሀይማኖቱን የማያከብር፣ወላጆቹን የማያከብር፣ለጓኛው የማይታመን፣ ሰለጠንኩ ሲል ደግሞ ወንድ ለወንድ የሚሻጎር የጠፋ ትውልድ ነው ጥሩውን ጊዜ ለመመለስ በጋራ ልንታገል ይገባል
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn 10 ай бұрын
እፉፉፉ ደስ ሲሉ የድሮሰው የዋህ እኮናቸው. ጨዋታቸው ዘና ያደርጋል
@zanazana3211
@zanazana3211 10 ай бұрын
ኢማናቸው የድሮው ድባብ❤❤❤
@narty46
@narty46 10 ай бұрын
ኧረ ሌላም አባትና እናቶቻችንን አምጣልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 2 ай бұрын
ጋሽ ጀማል አሏህ ይጠብቅህ ወሏሂ ለቤተሠቦችህ ያለህን ክብር ለሀገር ባህል ያለህ ክብር ይመቸኛል
@djdhg6500
@djdhg6500 10 ай бұрын
ጀም ቤተሰቦቸን እንኳንም አሳየህኝ ወይኔ የኔ አጎት አርጀብኝ ወደ አስተያየቱ ሲሄድ ሽልማቱ አንሷን
@Mshawaab
@Mshawaab 10 ай бұрын
አህለን አድሱ አመት የሰላም የደስታ ይሁንልን ያርብ
@user-ni8vr1ho3o
@user-ni8vr1ho3o 10 ай бұрын
ውይ በየቀኑ ይቅረቡልን❤❤
@ErahmetMuhamed-hf4rk
@ErahmetMuhamed-hf4rk 2 ай бұрын
አረ ወይኔ በቃ ውሎየና አዳሬን እናተውጋ አረኩላችሑ ሠወችየ ኑሩልኝ
@AbdurohmanAli-rl4lz
@AbdurohmanAli-rl4lz Ай бұрын
ፈታ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@toybatoyba8383
@toybatoyba8383 10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥልበት
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 10 ай бұрын
የኔ ዘመዶች ደሞቼ ደጋገቹ ❤❤❤❤
@user-ow7gy6ho3e
@user-ow7gy6ho3e 10 ай бұрын
እነዚህሠዎች የሆነግዜቀርበው በሣቅአፍርሠውኝነበር ዛሬምደገሙት ❤❤❤እርጅምእድሜናጤና❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-er4kc5xd6v
@user-er4kc5xd6v 10 ай бұрын
የኔ አባት አቤት ለዚ አይይ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጣቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@sartt4348
@sartt4348 10 ай бұрын
የኔማሮች ስወዳቸው😂😂❤❤❤የኔ ፍቅልቅልቆች❤😂😂😂ኑሪልን ዘላለም❤😅
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 10 ай бұрын
አቦ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራምነው ወድሜ ጀማል እውነት ደሥ የሚል ለዛ ያለው የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን የማይጠገብ ጨዋታነው ያቀረብክልን እናመሠግናል
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 10 ай бұрын
እፉፉፉ ሲያምሩ ሲያስቀኑ ማሻ አላህ እኔም እናትና አባቴን እዴዚህ ከመሀከላቸው ቁጭ ብየ እማጫውታቸው ያረገኝ ያረብ አሁን ሰው ሀገር ነኝ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
ጀም በደሴ አስባልትላይ እያልክ ባልና ሚስቶችን ፍቅረኞችን ታማኝ ናቼው አይደሉም ስልካቼውን እየፈተሽክ አቅርብልን ላንተም እይታው ይጨምርልሀል እኛም ዘና እንላለን
@foziaoumer7956
@foziaoumer7956 10 ай бұрын
ይቅርበት😂😂😂😂❤❤
@Lubaba574
@Lubaba574 10 ай бұрын
ደሞ ይደብድቡት አሉሽ ዝም በላት እይታ ብታመጣም ለህይወት አስጊ ነው አንዱ ኑሮ የመረረው ይጠብስቀው
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
@@Lubaba574 እየሰሩ አይደል ሌሎቹ ምን ሆኑ አታስፈራሩት😃 ፀባይ ስላለው በፀባይ ይይዛቼዋል ወሎየዎች ደግሞ ገራገር ናቼው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 10 ай бұрын
ኧረ ይቅርበት ሆ
@foziaoumer7956
@foziaoumer7956 10 ай бұрын
@@user-hb8zz2zm4j ኧረ የውሎ ሰው በጨዋ ሲይዟቸው እኝጅ ይሄ ቀልድ ነው ቢባሉም አይገባቸው ባል እና ሚስት ተጣልተው እንኳን ቤተሰብ ወይምን ጎደኛ ነው የሚያጣላን የሚሉ ኸልቆች ናቸው እንደኔ ከሆነ ይሄ መልካም ልጅ ነው በያዘው ይቀጥል ኢንሻአላህ ተከታይ ያገኛል
@tajuredi5146
@tajuredi5146 10 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 5 ай бұрын
😍😍😍😍💚💛❤የኔ እናት እና አባት እረዥም እድሜ ይስጣቹህ ወንድሜ ታድለካል እናትህ እና አባትህ ጋ እንደዚህ ደስ የሚል ጨዋታ ማገኘት መታደል ነው ማርያምን🙏🙏🙏
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 10 ай бұрын
አይ ፍቅር ደስ ይላል አይ ወጣቶች. ግፍነው ፍዘርን ቃና አርተው
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 10 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም
@rd895
@rd895 10 ай бұрын
አላህ በጤናያቆያችሁ
@user-vd4up3yr5y
@user-vd4up3yr5y 2 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ በሳቅ ልፈነዳነው ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከፍቶኝ ነበር በስደት ላይ ፈታ አልኩኝ❤❤❤❤❤
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 10 ай бұрын
ደስ ይላል ግን ጥያቄ ስትጠይቅ ቦተሊካ ነክ አትጠይቃቸዉ
@umhafsa
@umhafsa 10 ай бұрын
ቆንጆነው ግን አንዳንድ እሚቆረጡትንም አትረሳቸው ለምሳሌ የዛሬው አማራና ሌላን እንደት ይታወቃል ያልካቸውን መቁረጥነበረብህ ነገ የሌላ ቋንቋ ተናጋሬወች አውጥተው እንዳያብጠለጥሉት በተረፈ በረታ ወንድም
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 10 ай бұрын
ለምን ይቆርጠዋል እውነቱን ነው የተናገረው ጠላቶቻች እራሱ አማራን በዴሙ ማወቅ ትችላለህ እያሉማያልዴ እውነቱ ቢመራችሁም ዋጡት ከአሁን በሗላ አማራ መቸም ኢትዮጵያ አንልም አማራነት ወዴፊት በአማራነታችን ያልተከበርን በኢትዮጵያውነት ማንም አያከብረንና አማራ ዴማችን🎉❤
@user-jm1nl3iy2w
@user-jm1nl3iy2w 4 ай бұрын
እዴናተአይነት በማንነታችሁ እሚታፍሩ ባከኳምቱ ጥሩነዉእዉነት ነዉ የተናገሩት ለምንይቆረጣል የሰዉ መብት መጋፍት ነዉይህ
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 10 ай бұрын
ጉድሁ፣ቤትሁን፣እዳታፈርሰው😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 10 ай бұрын
በእንቦሳ ቲውብ መክፈቻ የድሮ ሙዚቃ አንተም ተጠቀመው የድሮ ናፋቂ❤
@meditube7928
@meditube7928 10 ай бұрын
ደስ ሲል ሁሌ አቅርብልን ፕሮግራሙ እንዳይቋረጥ የገጠር ለዛ ደስ ይላል
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
10:21
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
ሌጣ ነዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Lata Nw New Ethiopian Dirama) 2024
24:13
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 47 М.
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 12 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 15 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 12 МЛН