ፍቅሬን በእጄ - Ethiopian Movie Fikren Beje 2022 Full Length Ethiopian Film Fiqren Beje 2022

  Рет қаралды 595,840

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Жыл бұрын

ፍቅሬን በእጄ - Ethiopian Movie Fikren Beje 2022 Full Length Ethiopian Film Fiqren Beje 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 877
@nebu2583
@nebu2583 Жыл бұрын
ማነው እዴኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ 🤣😜
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh Жыл бұрын
እኔ
@user-rb7ns8xv9u
@user-rb7ns8xv9u Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-vo2xc1bf5e
@user-vo2xc1bf5e Жыл бұрын
አለን
@ekrameku6004
@ekrameku6004 Жыл бұрын
እኔ ክክክክክክ
@hayathayat2959
@hayathayat2959 Жыл бұрын
እኔ😂🙈🙈
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w Жыл бұрын
ይችን ኮሜት ዬምታነቡ ፈጣሪ ከድገተኛ ሞት ይሰዉራችሁ ፍትህ አገታቸዉን ለሚቀሉት እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ😥😥😥
@user-nz5rq4sm2z
@user-nz5rq4sm2z Жыл бұрын
አሜን
@eimansaid1164
@eimansaid1164 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zmzmzzm1414
@zmzmzzm1414 Жыл бұрын
አሚን አሚንን🙏🙏🙏🙏
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Жыл бұрын
አሚን
@user-ms5ge4pb3z
@user-ms5ge4pb3z Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ማነው እማ ፍቅርተን እደኔ ሚወዳቸው🌹👍👈
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l Жыл бұрын
እናቴን ይመስሉኛል
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 8 ай бұрын
እኔ❤️🥰😘
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ከስት አመት በሀላ ምርጥ ፊልም ጥላየን አየሁ ማነው እንደኔ የተመችው 😍😍😍😍
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የወደድኩት ጥላዬን🙏🙏🙏
@erehimateyib1679
@erehimateyib1679 Жыл бұрын
እደተጠበቀ አይደለም ምንም አያምርም 🧐
@et-cu5lc
@et-cu5lc Жыл бұрын
@@erehimateyib1679 እኮ እንደተካበደው አይደለም
@netsebraqtvt3378
@netsebraqtvt3378 Жыл бұрын
Tilabis yehon film demo eski atashkabchi
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
እኔ ካራት አመት ቡኋላ ገና እያየሁት ነዉ አልጨረሥኩትም ገና
@mebrihat5349
@mebrihat5349 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ኣላቹ በጣም ኮ ነው ምወደቹ 😇 ፍትህ ለሁሉ ኣለም 😢
@dxbdxa691
@dxbdxa691 Жыл бұрын
አለ ን🥰🥰🥰
@fhgh6052
@fhgh6052 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አለን አንቺ እንዴት ነሽ አይዞሽ ሁላችንም ዘንድ ፈጣሪ ያለ አድዋ እምራ ሳሳ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እኛን ጠልተሽ የት ልኖሪ🥰🥰🥰😂ወደሽ ነው የምቶጅን😁
@nebiyathussen7714
@nebiyathussen7714 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@alifmidia
@alifmidia Жыл бұрын
ይችን ፅሁፍ ሙሉ ጤነኛ ሁናችሁ ያነበባችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይመሥገን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhantegegne142
@birhantegegne142 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wediweyinking
@wediweyinking Жыл бұрын
ይመስገን ፈጣሪ
@nardiyebrham8956
@nardiyebrham8956 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fnotelalibela6924
@fnotelalibela6924 Жыл бұрын
ፈጣሪይ መስገን
@mahaalhammadi5464
@mahaalhammadi5464 Жыл бұрын
ፈጣር ይመስገን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ፍትህ ለወገኔ ፍትህ ለወልጋ ህዝብች 😭😭😭😭እባክህ ፍጣሪ ብቃችሁ ብልን🙏🙏🙏
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@susuahmed5704
@susuahmed5704 Жыл бұрын
@@mdet2995 ፧፥ሮ
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ አላህ በቃ ይበለን 😭😭😭😭
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ጎበዞች በጸሎት ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል ያስተምራል !! ጸሎት እምታደርገው ትልቋ ሴት እንዴት እንደምወዳት !💗✝️
@kidestmekonen6136
@kidestmekonen6136 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ አይቶ የመጣ
@user-jq4lf5mh7n
@user-jq4lf5mh7n Жыл бұрын
እኔ ወለ
@redubeki6491
@redubeki6491 Жыл бұрын
Ere alehu
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
እኔ
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
@@user-jq4lf5mh7n እኔ🤣🥰
@madinaawol8863
@madinaawol8863 Жыл бұрын
እኔ😂
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ላገባ ነው መርቁኝ ከማዳም ስራ የገላገለኝ እግዚአብሔር እናንተንም ይጉላግላችሁ ና የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ አሜን
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 Жыл бұрын
አሜን
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
አላህ ዘላቂ ትዳር ይስጥሽ አሰማ ለኛም አሚን ብያለሁ እኔም በቅርቡ ኢንሻ አላህ
@mebrhittigraweyti2109
@mebrhittigraweyti2109 Жыл бұрын
አሜን፫
@zedzed9264
@zedzed9264 Жыл бұрын
Amen Amen 🤲🤲
@ayna1542
@ayna1542 Жыл бұрын
Amen🙏
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq Жыл бұрын
ሴቶች አያቹት ወንድ ልጅ የእውነት ካፈቃረ ለአልጋ አይሮጥም ትምህርት ውሰዱ።👍
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
እውነት😢😢
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ሳህ🤕😢😭
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
መግስታቸው ማን እደሆነ የማያውቅ የዋሁ የሀገራችን ህዝብ እያለቀ ነው😭😭አረ ፍትህ ኡኡኡኡ😭😭😭😭
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
ማነዉ አንደኔ ቲክቶክ በጅምር አይቶ ዩቱብ የመጣ በሰደት ያላችሁ ዉድ ኢትዩፒያ ወገኖቸ ወጥቶከመቅረት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
እኔ
@YeneneshEmamey-gi1bu
@YeneneshEmamey-gi1bu 7 ай бұрын
እኔን😂
@user-xk1pu1mo5z
@user-xk1pu1mo5z Жыл бұрын
እንደኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቀዉ አለ😭😭😭😭😥
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
አወ ሁላችንም ይናፍቀናል አሏህ ሰላም ያርግልን ያረብ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እናት ፍቅርተ እና ዩሀኒስ ያሉበት ፊልም ስወደው ዮኒማ የኔ አስተዋይ ነገር ስራው ሁሉ ምርጥ ነው😍😍 ከዚ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር ስንቶቹ ወንዶች ናቸው ፊልም አሠራሻለው በማለት የሠው ሒወት የሚያበላሹት ስንቶቹስ ሴቶች ናቸው የሚሸወዱት ተምሬበታለው
@banchi716
@banchi716 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😥😥😥😍
@samikargi3674
@samikargi3674 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን እግዚአብሔር እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነት ይቅር በለን ማረን 🤲🤲🤲😭😭
@user-nz5rq4sm2z
@user-nz5rq4sm2z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ጠጆ ሆና የተወነቹ ተዋናይት ስወዳት እኮ እንደዚ እየቀላቀላቹ ስሩ አንድ ተዋናይት እየደጋገማቹ አታሰሩ ሁሉም እድል ይድረሰው ብዙ አርቲስቶች ስራ አጥተው ተቀመጥዋል 💚💛❤👈
@mycollectionzemedkun4096
@mycollectionzemedkun4096 Жыл бұрын
አንድ አንዴ ወንድ መሆን መታደል ነዉ የህይወት ትልቁ ስህተት ለወንድ ትምህርት ለሴት ደሞ ጠባሳ ሆኖ ያልፋል 😔😔
@HabiibJames
@HabiibJames Жыл бұрын
sorry my sister 😥🙏
@MaritaYideg-ff1el
@MaritaYideg-ff1el 9 ай бұрын
በጣም
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ አይቶ የመጣ ሲቀጥል አይይይ የኢትዮጵያ ፊልም የዚህኛው ልጅ መጨረሻው ሳይታወቅ አለቀ 🤭
@hareghareg
@hareghareg Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች😢😢😢😢 ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ ለወለጋ ህዝቦች
@fetiyajibril5854
@fetiyajibril5854 Жыл бұрын
Fethi Le Ormoo hizbochei 😔
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ፍትህ በማንነታቸው በወለጋ ምድር ለሚገደሉ አማራዎች😭😭😭
@Helutube-o7k
@Helutube-o7k Жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ፍልም ጠፍቶ ነበር ከስንት ግዜ ቡሃላ ዛሬ ገና አየሁ🥰አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን 🇪🇹🥺❤️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረተ ይሰውረን🙏🙏🙏
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h Жыл бұрын
የባባየ መሞት እደኔ ህልም የመሰለው ማነው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@hamdashukre2342
@hamdashukre2342 Жыл бұрын
መማን እልቸልኩም
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
አስቂኝ አስተማሪ ፊልም ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ የመጣብሽን የዘር ጭፍጨፏ በቃቹ ይበለን እግዚአብሔር ልባቹ ያበጠ በትቢት ወንድምን የምገድል እግዚአብሔር ክፍ ልባቹን ይስበረው
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
ፍቅር ይዞት ፍቅሩን የማይገልፅ ሰው እያየ መቃጠል ነው😘😂መጨረሻው ዋው
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
Tiktok ላይ የተቆራረጠ ቪዲዮ አይቼ እዚህ ስገባ ለካ ሙሉው እዚህ አለ።እረ ታድዬ🥰 በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😍
@jdjsdhdh6933
@jdjsdhdh6933 Жыл бұрын
አዎ ድሰ ይላል
@fanose472
@fanose472 Жыл бұрын
እኔም ውዴ
@tizetanebiyou2047
@tizetanebiyou2047 Жыл бұрын
የፑፒን ገፀ ባሕሪ የተወነችው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነች ለምንድነው ትንሽ ቦታ የተሰጣት አቅም አላት በሌላ ስራ እንጠብቃታለንአሰሩዋት !!!!!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@meleka1842
@meleka1842 Жыл бұрын
ፍትህ የንፁሆች ወገኖቻችን😥😥😭😭😭😭😭
@kibakiba7483
@kibakiba7483 Жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕሕሕሕሕሕ በግፍለሚገደሉ ለወለጋሕዝብ ፋትሕ😭😭😭👆
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
የድሮ አርቲስቶች እኮ ወዛቸው በጣም ነው ሚያዝናኑት ጠጅዬ🤣🤣😍😍
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑ ትማሩበታላቹ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሠላም ያድርግልን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen
@khadijacoujak8452
@khadijacoujak8452 Жыл бұрын
Amen
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 Жыл бұрын
ፍትህ ለአርብ አገር ሴት በአርብ አገር ለወገኖቾ ለዘመዶቾ ስትለፍ ኑራ አገር ስትገባ አሻ የአርብ አገር ሴት ተብላ ዝቅ ያደርጎታል ከገዛ ዘመዶቾ ጀምሮ አይይይይ
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ለወለጋ ህዝብ ህፃናትና አዛውቶች ልኡል እግዛብሄር ሆይ ይድረስላቸው😭😭😭😭😭😭
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 Жыл бұрын
ማነውእንደኔ ከቲክቶክ ለመጨረስ የመጣ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Жыл бұрын
እኔ
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
እኔ😁😁😁😁
@madinaawol8863
@madinaawol8863 Жыл бұрын
እኔ😂
@madinaawol8863
@madinaawol8863 Жыл бұрын
@@medinabentebrahim3613 እያያን ወገን
@hadeyahadiya7477
@hadeyahadiya7477 Жыл бұрын
እኔ
@naemamohammed4702
@naemamohammed4702 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ ያረብ አገራቺንን ሰላም አድርግልን ያልበሉትን አብላቸው የተራቡትን አጥግባቸው ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ እውነተኛ ፍቅር ለሁላቺንም ስጠን
@zainbzzzzx
@zainbzzzzx Жыл бұрын
አሜን
@tsegitube
@tsegitube Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ፍትህ ለጭቁኑ ህዝብ
@saradezi8588
@saradezi8588 11 ай бұрын
ኢሄን ፊልም አልውደድኩትም ልጅ በሙሉ ከናት እና አባት ጋር ቢያድግ በጣም ጥሩ ነው:: እሷም ለመቤቴ ማርያም ፀሎቷ እሱን እዲሰጣት ነበር እመቤቴ ደሞ የለመኑትን ከልክላ አታውቅም ለማንኛውም እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
ደስ ይላል ኮሜንቶች አረጋጉት ልጅቷ ማለቴ እርግበ ልክ ናት ባንድ ቀን ስህተት ቢረገዝም እሱ ለእሷ ፍቅር የለውም ለዛች መተዋ ልክ ነው።።ሌላው ያሁን ወንዶች ልክ እንደ አተራማሹ ልጅ ናቸው ፍቅር አያቁም አፈቅቤ ናቸው በዛውም ልክ የምንሸወደው ሴቶች ብዙ ነው ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው አልፈልግሽም ሲል ጥርግ በል ማለቱ ግድ ነው የምንመለማመጥ ፍቅር የጋራ ነው እናቶቹም በስተመጨረሻ ቀሚሳቸውን ለብሰው አደብ ገዝተዋል ጥሩ ነው ብዙ ፉንታዳ ወይም አራዳ የሆኑ በኳስ በቃና ፊልም የተለከፉ ናቸው እናመሰግናለን ጥሩ ነው በገባን ልክ አስተማሪ ነው ለእርግበ ደሞ ያኛው የጨዋዋ እናት ቢያገባት ብዬ ተመኝሁ ብቻ ብቻ ለክፉ አይሰጥም ልጆች የወላጆች ውጤት ናቸው አስተዳደግ ላይ……………
@danagg4231
@danagg4231 Жыл бұрын
ጎሽ አይቶ መኮት የተጠረበት ደግስ መብላት ነዉ ።
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ፊልም 🌸 ለአንጋፋወቹም እድሜና ወጣቶቹም በርቱልን ❤❤🌷
@geditages4492
@geditages4492 Жыл бұрын
ማነው ማት የሚሰራ ፊልም በጣም የሚመቸው ዋው አባቴ አድነቅክ ነኝ ፊልሞችህን ደግሞ በጉጉት ነው እሚጣብቀው🥰🙌🙌👏
@hanihanit727
@hanihanit727 Жыл бұрын
እኔም እወድሻለሁ 😒
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ ተማሩ እኛ ሀገር ስንገባ እንደዚህ ነዉ ሚሆኑት ወንዶች ክክክክክ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-sy9sn9jw8w
@user-sy9sn9jw8w Жыл бұрын
😥
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ፍቅር ያሸንፋል ♥️♥️♥️የልጂቷ ውበት አለባበስ 🥰♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️
@emebetsupermarket8142
@emebetsupermarket8142 7 ай бұрын
ኪናየ የኔቆንጆ ፊልሞችህ ሁሉ እውነታን እና ፍቅርን ያስተምራሉ እንዴት እንደምወድህ👍👍👍👍👍🙏❤💖💕💚💜
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ደራማ ነው በጣም ተመስጨ ያየሁት ፊልም ነው እናመሰግናለን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን☝️😭😭
@litetube5806
@litetube5806 Жыл бұрын
ድራማ ሳይሆን ሚልም ነው
@tgray_adey
@tgray_adey Жыл бұрын
ሴት ልጅ ልክ እደመሬት ናት🥺 የዚች እርግብ ሁና የተወነችዉ ልጅ ላይፍ የኔም ነዉ የመሰለኝ🥺እባክህን ጌታዬ የኔንም ፍቅሬን በእጅ ኣድርግልኝ
@HabiibJames
@HabiibJames Жыл бұрын
አይዞሽ እሺ ለአንቺ ከፈጣሪው የትም አይሄድም ሀቢብ ✍️ነኝ
@user-sy9sn9jw8w
@user-sy9sn9jw8w Жыл бұрын
እኔስ እያስመሰለ ገደለኝ
@hattaddd6346
@hattaddd6346 Жыл бұрын
ማነው ከቲክቶክ መንደር የመጣ አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገሬን አደራ
@tgray_adey
@tgray_adey Жыл бұрын
እባካቹህ ወንዶች የሴት ልጅን ፍቅር ኣትግፉ ኡፉ ማሪያምን ፈጣሪ ማሰቢያ ጭንቅላት ሰጥቷቹህ ግን ልክ እደ እንሰሳ ናቹህ የብዙቻችን ልብ ቢታይ ከመቁሰሉ ብዛት ደም ሳይሆን መግል ነዉ የሚፈሰዉ💔እረ ተዉ ተዉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚጭደዉ🥺ለዛዉም በሰደት🖤
@rozaroza818
@rozaroza818 9 ай бұрын
የኔስ ተስብሯል💔😢
@haliabdu6445
@haliabdu6445 Жыл бұрын
ፍትህ በገዛ ቤተቾዉ ለምገደሉ ህዝቦች😭😭😭😭
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ማነው ግን የቱርኪ ድራማ ቢቻ የሚያየው ዛሬ ግን ደስ የሚል ድራማ ነው ያየሁት ለምሳኔ ብዙ ትምህርት አለው
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚተረዱ ለወለጋ ህዝብ 😭😭😭😭😭አምላኬ በቃን በል
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын
በፀሎት የማይሸነፍ ነገር የለም
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ፍትህ ለግፍ ለሚገደሉ ወገኖች ለተጨነቁ ወገኖች ፍትህ ከአንተ እንሻለን የሰላሙ አምላክ አተ ድርስልን
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ይህ ልጅ የምያምርበት ጨዋ ሁኖ ስስራ ነው ከፍቱ ጋር አልሆደም
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እኔም ካራክተሩ አልተመቸኝም ከሱ ጋር በፍፁም አይሄድም
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ የት ናችሑ ያለ እናተ ደሜ አይሠራም 💔💔❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
አለን ጥሩ ፉልም ነው
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
Alne😂❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
አለን
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አይ እፍቅር መሀል ጥልቅ የምትሉ ተማሩበት በሠአቱ ልትደሠቱ ትችላላችሁ መጨረሻ አያምርም
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 Жыл бұрын
ፍትህ ለንፁሀን💔😭😭😭😭😭
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
እነዚህ ሁለት ትልልቅ ሰወች ምናለ እደድሜቸዉ ሁነዉ ቢሰሩ ሆ 😢
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 6 ай бұрын
😂😂
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h Жыл бұрын
እኔ እምለው ፊልሙ ሳይታይ ሳይለቀቅ እሔ ሁሉ ላይክ ምንን በማስመልከት ነው ደህና ይሁን አይሁን ሳታዩ 👍😘😁
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
በጣም🤣🤣🤣🤣😍❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
፧🤣🤣😄😂😄🤣
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
😂😂😂
@efrahmuhmed2833
@efrahmuhmed2833 Жыл бұрын
ሁለት ትልልቅ ሴቶች 😮😮ባይኖሩ ሀሪፍነበር ዘጉኝ😊😅😅
@tgstsisay4792
@tgstsisay4792 Жыл бұрын
አሁን ይሄ ድራማነው ያኛው አፍቃሪ የራሱ ጉዳይ ብላቺሁ ነው የሰራቺሁት ሁሉም ህይወት መጨረሻአለው አሁን ምን አለበት ቢያንስ ያረገዘቺው አና ያኛው አፍቃሪ እነሱም ተፋቅረው የሁሉም ዴስታ ብናይ ምናይነት ነቺሁ አንጀትቆራጮቺ
@teybaseid7024
@teybaseid7024 Жыл бұрын
መጨረሻዉን ሳላይ እኔም እዳልሽዉ ቢሆን ብየ እያሰበኩ ነበር
@aminauae1063
@aminauae1063 Жыл бұрын
እርግብ ግንእደትነው የምታምረው❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ቴዲ ሆኖ የሰራው ግን ላምሮትን እያፈቀረ መናገር ነበረበት አሪፍ ነው እማማ ፍቅረተ እንዴት እንደምወዳቸው 🥰🥰
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ትክክል እያወቀ ልጁን ስትቀርብ ስለጁ ባህሪ መናገር ነበረበት
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፍ ንፅሀን ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህፃናት ፍትህለንፁሀን ዜጎች ፍትህ ለወለጋ የደምምድር😭😭😭
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 10 ай бұрын
ፍትህ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ እደበቆሎ ለሚጠበሱት ወገኖችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@beza4660
@beza4660 Жыл бұрын
እረ ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 Жыл бұрын
8:20 ከዝሙት እንዲወጣ ከመጸለይ ይልቅ "ለኔ እንዲሆን እርጅኝ" ብላ የለመነች ጊዜ ፊልሙን ማየት አቋረጥኩ አይ የኛ ሀገር ፊልመኞች
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
100%እኔ እንኳን እንደዛ ብዬ ልፀልይ ከኔ አርቂልኝ ነው የምለው ለእኔ የሚጠቅመኝን እማምላክ ታቂያለሽ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ነው የምለው💞💞💞🙏🙏🙏🙏እኔም ቅር ብሎኝ ነበር ፀሎትዋ ሆ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
እማ ግን አጨራረሱ ልክ ነው ውዶች
@Helutube-o7k
@Helutube-o7k Жыл бұрын
የልጅቷ ዉበት የሌለ ነው🥰
@user-gx8nd1pw8m
@user-gx8nd1pw8m Жыл бұрын
በጣም ቆንጂዬ ነች🥰🥰
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 7 ай бұрын
የትኛዋ😮
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር የሚይዝ በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረብን እኮ ጎበዝ"🤨🤨🤨
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
ፍቅር ያለቦታው ሲሆን እንዴት ያሳዝናል 💔💔💔
@khan8313
@khan8313 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚታረድ ህፃናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
ወይኔ እናንተ ፍንዳታ እናቶች ተመቻችውኝ😀😀😀😀
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
😁😁😁
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
😂😂😂
@bezawitmustafa424
@bezawitmustafa424 Жыл бұрын
የእኔ እናት ፍዳታ ብትሆን እራሴን አጠፉለዉ
@sosna8660
@sosna8660 Жыл бұрын
@@bezawitmustafa424 kkkkk ayixal atyim
@teybaseid7024
@teybaseid7024 Жыл бұрын
@@bezawitmustafa424 እረ በሳቅ kkkkkk
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
I love it! ከሁሉም በላይ ፍቅር መስዋዕት መክፈል እንደሆነ አሳይቻቱሃል። ፍቅር በግፍ አይልም። ብዙ ጊዜ ፍቅር ተብሎ ሚታዩት ፊልሞች obsession and infatuation ናቸው።
@ruqia2274
@ruqia2274 Жыл бұрын
ይሔ ትምርት ነው የመዳም ቅመሞችዬ ለኛ የተዘጋጀ ነው 👌💜
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h Жыл бұрын
እንደው ፊልም ስለሆነ እንጂ ሰው የሰውን ፍቅር በሚያለያይበት ዘመን ፍቅርን አሳልፎ መስጠት በዚ ዘመን የማይታመን ነው ግን ለኛ ሴቶች ብዙ አስተማሪ ነው::
@ssmmiiii7092
@ssmmiiii7092 Жыл бұрын
ጾሎት የምታደረግውን ልጅ እና ትልቋን ሴትዮ ስወዳችው🍇🍇🍇💐💐💐💐💐😍😍😍😘😘😘😜😜😜😜😜
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ የመጣው
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 Жыл бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ወይኔ ክትኩቱክ መንደር እይቼ እየበረሪኩ ነው የመጣሁት🏃🏃🏃🏃🏃❤❤👌
@lubabalulu2733
@lubabalulu2733 Жыл бұрын
እኔም
@tinsho123
@tinsho123 Жыл бұрын
ዋው የልጅቷውበት 👌❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 7 ай бұрын
የትኛዋ😮
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እንኳንም አየሁት የእመቤቴ ወጃጆች ጌታ ይባርካቹ ጠጄ ግን አጀቴን እዳፈረሰችው 😁😁😁😁🥰ሴክሲ ክፉ አክተር አትሁን አያምርብህም🥰🥰🥰🥰
@rozaroza818
@rozaroza818 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@akassaye9726
@akassaye9726 Жыл бұрын
አሰተማሪ ነው ምርጦች
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Жыл бұрын
እርጎዞ ግን ትትናዋ ደስስስ ሲል😘😘
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ይሄ ቆንጆው ልጅ መተወን ይችላል🎉🎉🎉🎉🎉
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ፀሎት ሃይል አለው። መጨረሻው ያምራል የስደት እህቶቸ እባካቸሁ እንማር እንጠንቀቀ??
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ዋው እጅግ አስተማሪ ነው ደግነት ለራስ ነው
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ፍሬ ህይወት ,ፍቅርተ, ስወዳችሁ ችሎታችሁን አለማድነቅ አይቻልም ❤
@zenat6033
@zenat6033 Жыл бұрын
ወይኔ bexam ደሲላል ከናዬ ግን እንደዚህ ያወራል ጉድኮነው ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gxjxvxhxb3467
@gxjxvxhxb3467 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም
@saramuhhamed6478
@saramuhhamed6478 Жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ይሆንልን አገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ያአላህ 💚💛❤️የዝህልእጅ ካራክተር ከሱጋ በጭራሽ አይሄድም ልእጆታግን ስታሳዝንን
@semutueb1304
@semutueb1304 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እናተንተከይየነው የመጣሁት ያለናት እኮ😩😁
@user-pe5vk2qu4h
@user-pe5vk2qu4h Жыл бұрын
ፈታ ያደረጋል ደብሮኝ ነበር 😘😘
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v Жыл бұрын
እይ ጠጄ እውነትም ጠጄ 😂😂
@tigistasfaw9258
@tigistasfaw9258 Жыл бұрын
ፍትህ ላጣው ያለምክንያት እየታረደ ላለው የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ🙏
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Amnee
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Lahulum yesaw zer selam yehun
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h Жыл бұрын
አሜን አሜን ለወገኖቻችን
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u Жыл бұрын
እስኪ አረብ ሐገር መከራየን አይቸ የላኩሽኮ እኔን ከችግር ከመከራ እንድታላቂቅ ነው ወይም ደግሞ ለኔ ምንም ነገር አላደረግሽልኝም ምን አድርገሽልኝ ብሎ ሚናገር ቤተሰብ አለ እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ቤተሰቦች እንደዚ አይሉም ብዙ ትምህርት አለው 😢
@semutueb1304
@semutueb1304 Жыл бұрын
የኛን የመዳም ቅመሞችን ልብየሚያስዚፊልምነውልብያለው ልብይበል
@sitraahmed7539
@sitraahmed7539 Жыл бұрын
ሳህ 😘💘
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabeyene6210
@elsabeyene6210 Жыл бұрын
ፋትህ በግፍ ለሚገደሉት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gj4rq3lq8f
@user-gj4rq3lq8f Жыл бұрын
ማርታ ጎይቶምን ትመሥላለች አፍቅራ የተከዳችው ልጅ
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 Жыл бұрын
Awo betam
ናፍቃ  - Ethiopian Movie Nafqa 2022 Full Length Ethiopian Film Nafka 2022
1:33:58
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
በአማላጅ - Ethiopian Movie BeAmalaj 2023 Full Length Ethiopian Film Bamalaj 2023
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 404 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022
1:28:04
Blata Media
Рет қаралды 451 М.
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,6 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 9 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,3 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00