Betoch | “ጉዱ ሲገለጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 347

  Рет қаралды 736,133

Betoch Comedy ET

Betoch Comedy ET

2 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 347 “ጉዱ ሲገለጥ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 347
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 638
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
🌹ቁርአን#የልብ ብረሀነው 🌹ቁራአን#የደስታ ምንጭነው 🌹ቁራአን#ከእሳትመጠበቂያነው 🌹ቁራአን#ምን ጌዜም የማይከዳን ነው 🌹ቁራአን#ሀያሉ ጌታችን የአላህ ቃል ነው 🌹እስላማዊ ጥያቄም አለ🌹እስኪ እስላማዊ ሚድያ።እናበረታታ።
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
@@user-ox1sd8gv6o ተጭንሽ ግቢ
@dnbdn6900
@dnbdn6900 2 жыл бұрын
በትክክክል እህት
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
@@dnbdn6900 ግቢ እኔጋ
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 2 жыл бұрын
በትክክል ነሽ☝☝🌹🌹🌹🌹
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ዘሩ ለምን ጠፋ የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ሁሌም የኔ ጥያቄ ነው ይቤ ሢሔድ እሡም ሔደ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
አሜሪካ ሄዶ ነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እኔም እያሰብኩ ነበር ለምን ጠፍ
@samrawitasrat2939
@samrawitasrat2939 2 жыл бұрын
አሜሪካን ነው
@siswodajo9377
@siswodajo9377 2 жыл бұрын
tikkl
@henokamsalu3879
@henokamsalu3879 2 жыл бұрын
እስኪ የ ና አድናቂዎች የታላችሁ በዛላይ ሩጫው 🤣🤣🤣🤣🥰❣️❤😂👍👍👍
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
ትፎትቻለሽ
@henokamsalu3879
@henokamsalu3879 2 жыл бұрын
42 ብቻ 🤔🤔
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 9 ай бұрын
​@@user-zc5cv2jg5s😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 9 ай бұрын
​@@user-zc5cv2jg5s😂😂❤😂❤❤❤😂😂😂
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 9 ай бұрын
​@@user-zc5cv2jg5s❤❤❤❤❤❤❤❤
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ እንሁናቼው በጣም ብዙ ልጆች እየሞቱ ነው ምግብ ማግኘት አልቻሉም የሚሠማም ጠፉ ፈጣሪም ዝም አለ 🥺🥺🥺🥺
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 2 жыл бұрын
ላ የአኽቲ ፈጣሪ ዝም አይልም ቶብች አስታክፉረሏህ ዙዙ ምነዉ
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማንም የማሰማን አላገኝንም
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፋትህ ፋትህህህህህ እህቴ አላህ ይጠብቀሽ
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
@@user-ox1sd8gv6o ፍርድ አዘገየብን ወንድሞቻችን ሞቱ 😢😢😢
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መቼም ዝም አይልም ዝም ያለ ቢመስልም ለጥቅማችን ነው
@fetitube8207
@fetitube8207 2 жыл бұрын
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹
@MdSahed-tn1iw
@MdSahed-tn1iw 2 жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንየኔእህት
@alimaothman9700
@alimaothman9700 2 жыл бұрын
አሚሚሚሚን አላሁመ አሚን ያረብ
@fafifafinet6838
@fafifafinet6838 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tsisissay3521
@tsisissay3521 2 жыл бұрын
Amen
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
hi
@quransunatube8023
@quransunatube8023 2 жыл бұрын
ኑ ቁርአንን እንማማር 💓
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹
@fatumaahmden8091
@fatumaahmden8091 2 жыл бұрын
እንሻአላህ
@user-bq5lr1jt3l
@user-bq5lr1jt3l 2 жыл бұрын
እደት ነው የምንቀላቀለው ለቁረአኑ
@zedtube357
@zedtube357 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ
@user-eu4fp6jv7v
@user-eu4fp6jv7v 2 жыл бұрын
ኑበቅንነትእንዛመድ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 жыл бұрын
ሁላችንም በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ዜጎች ድምጽ እንሁን የሰው ልጅ በርሀብ እረገፉ አይይ ግፍ
@mdvip3327
@mdvip3327 2 жыл бұрын
የዛው፡የሚያከተክትነው፡ና
@zuzutube124
@zuzutube124 2 жыл бұрын
ባህሬንም ሊጀመር ነው እያሉ እያስቸነቁን ነው 😭😭
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 жыл бұрын
@@zuzutube124 አብሽሪ ሀያቲ እኛም በሳውዲ እስካሁን ቆይተናል እሪዚቀል ሚነአለህ ወገኖቻችን ሲቸገሩ ማየት ቢጨንቅም አልሀምድሊላህ እኛ እዛው እሳት መሀል ሆነን ስራ እየሰራን ነው እሪዝቃችን ገና ስለሆነ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@zuzutube124 አይዞሽ እማ ፈጣሪ አለ 😥
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@user-qh2ub6eu4c ፈጣሪ እንዳለልን 😥
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ይህ የምታነብ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስብዋትበኮሮና ተይዛልች ቤቶችን አሰልጣኝ ተማሪናቹ በጉጉትነው የምጠብቃቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@abebatube6227
@abebatube6227 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ
@user-sy5cx9uy3m
@user-sy5cx9uy3m 2 жыл бұрын
እሠአምላክ ታስባት
@user-ew1hg3ht1r
@user-ew1hg3ht1r 2 жыл бұрын
Em brehan temareshe
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 2 жыл бұрын
ጌታ ይማራት
@hadiya_mezmur_md
@hadiya_mezmur_md 2 жыл бұрын
ውድ የተከበራችሁ የቤቶችድራማ ቤተሰቦች ላገራችን ለኢትዮጵያ በዚ ጊዜ የሚያስፈልጋት ጸሎት ነው በሁሉም ቦታ የሚሰማ የሚያስፈራ ነገር ነው ፈጣሪ ግን ሁሉንም ያሳልፋል ለኢትዮጵያ በጸሎት አስቡት በያላችሁበት መልካም የመዝናናት ጊዜ ይሁንላችሁ💚
@sifaboy8289
@sifaboy8289 2 жыл бұрын
Astawi nesh tebareki erste
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 2 жыл бұрын
እስርቤትላሉትወገኖቻችንድምፅሁኖቸዉወገኖቸበዛላይ እግዚአብሄር ይርዳቸዉ
@emebettube4963
@emebettube4963 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን ይሁን
@lqozpaksj5668
@lqozpaksj5668 2 жыл бұрын
I like betoch comedy l love ariste but l am Muslim my sister good day
@fati2135
@fati2135 2 жыл бұрын
ዘሩዬትነዉ ያሄደዉ
@zemenaygashaw192
@zemenaygashaw192 2 жыл бұрын
ኧረ ዘሩ ጠፍ
@rediat943
@rediat943 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ የሉም እኮ ከጠፋ ቆዩ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 2 жыл бұрын
ዘሩ ምን በላው ? የበላው ጅብ አልጮህ አለ
@margituunaggasuu64
@margituunaggasuu64 2 жыл бұрын
Like
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እስቲ ቤትችን በጉጉት እምጠብቁ ላይክ ሰብ ግጩኝ 😳🙈👍👍💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qz7jc2re8k
@user-qz7jc2re8k 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ ሁላችንም በየ እምነታችን ስለ ሀገራችን ተግተን እንፀልይ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
እዉነት
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
hi
@denmarkkoliyyan6079
@denmarkkoliyyan6079 2 жыл бұрын
እዉነት💒 💞🇪🇹🕌🇪🇹💞👍
@user-oo2gw1gp8o
@user-oo2gw1gp8o 2 жыл бұрын
@@pcpc5242 ק
@margituunaggasuu64
@margituunaggasuu64 2 жыл бұрын
SUBSCRIBE
@yotor6385
@yotor6385 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊው ፃድቅ......ተክለሃይማኖት!!! እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
እሽ ንቶሎ እኛም እንመጣለን
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
አሜን❤
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አሜን
@user-mw3wk9uy3p
@user-mw3wk9uy3p 2 жыл бұрын
ሁሉን አዋቂ አንድ አላህ ብቻነዉ ፍጡር መጉዳትም መጥቀምም ከበሽታ ማዳንም አይችልም ይኸ ከንቱ ወሬ ነዉ
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ቤቶችዬ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እጁን ያውጣ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@muridabereka7083
@muridabereka7083 2 жыл бұрын
ኮመት ከመፀፋ ማንበብ እወዳለሁኝ 😍
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እኔም
@user-fj7xk2sl5e
@user-fj7xk2sl5e 2 жыл бұрын
እኔም
@user-pl1ys3dk6q
@user-pl1ys3dk6q 2 жыл бұрын
እኔም ቪደወውን በደንብ አልከታተልም በኮሜንትማንበብ
@hayattakele6401
@hayattakele6401 2 жыл бұрын
Enem
@ayele8318
@ayele8318 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ። ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ህፃናቶች እየሞቱነዉ ሁላችንም ዲምፅእንሁናቸዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
ቅንነት ደምሪኝ
@ayele8318
@ayele8318 2 жыл бұрын
@@rayabisoberi እሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መወደድ ብልፅግና ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
meme gudegnawa ,,etopiya gebash inde ?
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
gobez iko nesh meem
@user-pg3zz6zh8t
@user-pg3zz6zh8t 2 жыл бұрын
እዳዉ በዜ ተባረክ መሀተብህ ደስሲል
@user-ip6mf3gs5v
@user-ip6mf3gs5v 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ኣንደኛ ነኝ ቤቶችየ እንኳን ዳና መጣቹ ኣጌራችንም ሰላም ያርግልን ቤእሰርቤት የምሳቃዩ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ና ህፃናት ድምፅ እንሁናቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት
@user-eu4fp6jv7v
@user-eu4fp6jv7v 2 жыл бұрын
በቅንነትእንዛመድአህሊን
@mustomahmed519
@mustomahmed519 2 жыл бұрын
Baga ngy dhuftani wedochi koo😙🥰🥰🥰
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
akaam gayyaa dhaa jalslaa koo
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
ቤቶች እንካን በሰላም መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻቺን ሰሚ ጠፋ
@user-eu4fp6jv7v
@user-eu4fp6jv7v 2 жыл бұрын
ሠላም በቅንነት እደንዛመድ
@kedriyaidiris1708
@kedriyaidiris1708 2 жыл бұрын
@@user-eu4fp6jv7vr yet 5yyy
@user-io1qt5wj2x
@user-io1qt5wj2x 2 жыл бұрын
እረ የዛሬው ድራማ በሳቅ ይገድላል። ክክክክክ
@tyoutube7244
@tyoutube7244 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያገሩን ሰላም የናፈቀው እግዚአብሔር ሆይ በሀገራችን የመጣብን መቀራ አንተ አንሳልን
@henokamsalu3879
@henokamsalu3879 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እህት ሰላሙን ያምጣልን ምንም ኢትዮፒያ ባልኖርም ያሳደገኝን ወገን አረሳም አምላክ ፀሎታችን ይስማ ልፋታችን ይቁጠርልን 😍😍😍🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 жыл бұрын
መነዉ ከኔ ጋ የአለሀን ቃል ቁርአንን የሚቀራው ኑ ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቀል ነዉ
@eliasaberaabera8498
@eliasaberaabera8498 2 жыл бұрын
South Africa ለሚኖሩ ለኢትዪጰየዊን ፀልወለት
@user-tk6bc9sc4v
@user-tk6bc9sc4v 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳ ደና መጣችሁ እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹😘💕
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
meqedes ye
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰለም ናፈቀኝ። በንደዚህ ሰዓት ለይ የሚትያዝናኑን ቤቶችን በጣም አመሰግናለሁኝ! እወዳቸዋለሁ , በሳውዲ ለይ ላሉት ሰዎች በየሀገሩ ለሚሰቃዩት ዜጎች ፈጠረ አምላክ ይድራስለቸው!
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
አረ አቶ ዘሩ ዬት ጠፉ የዉነት በጣም ናፍቀዉናል😍😍😘💞
@mazamaza9705
@mazamaza9705 2 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤🇪🇹ሠላም ለሀገራችን ይሁን 😘😘😘😘😘😘🙏
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 2 жыл бұрын
~ ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትየጽያችን !!
@fafilove2367
@fafilove2367 2 жыл бұрын
አሚንን 🤲 🇪🇹
@margituunaggasuu64
@margituunaggasuu64 2 жыл бұрын
Like
@abushe1364
@abushe1364 2 жыл бұрын
እስቲ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን የሚል 👋✌
@galdigsa3394
@galdigsa3394 2 жыл бұрын
& le eritrean
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 2 жыл бұрын
ሀገር ከለለችሁሉም ከቱነው ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@abushe1364
@abushe1364 2 жыл бұрын
@@galdigsa3394 አሜን✌
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 2 жыл бұрын
አሚን ን 🌹👍👍🌹
@user-lz4jg5vr9t
@user-lz4jg5vr9t 2 жыл бұрын
ፍትህበሳኡድ እስር ቤት ለሚገኙት ወገኖቻችን ፍትህፍትህ
@user-eu4fp6jv7v
@user-eu4fp6jv7v 2 жыл бұрын
በቅንነትእንዳመር
@user-yd7vj5yb2p
@user-yd7vj5yb2p 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምናለ ስለመንፈሳዊ ነገር የማስተምር ብትለቁ አይ የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋልን ይስጠን ይከ የሚያስተምረው ጥንቁልናን ነው አቤቱ ጌታሆይ ለሁላችን ማስተዋልን ስጠን የጥበብ መጀመርያው እግዚአቢሔርን መፍራት ነው እና እግዚአብሔር ሆይ ስራስ ወይም ቅጣላ ቅጠል ጥየብ ነው እያሉ ለተቸገሩ የሚሰጥትን ማስተዋል ስጥልን እመቤቴ ሆይ የአስራት ልጆችሽን አደራ ከንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ከምድረገፅ አጥፊልን እማፍቅር እናታችን አሜን አሜን አሜን
@madenketube9911
@madenketube9911 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አረኛየ ነው የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል መዝ 22 ነይ በቤቴ ሠብስክራይብ አረጊኝ እሕታለም
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 2 жыл бұрын
ቤቶችየ እኳን ደህና መጣቹሁ ሰላም ያርግልን አገራችን
@user-qj3mm8jd7c
@user-qj3mm8jd7c 2 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁኢ/ያለዘላለምትኑር
@cherinetgobena7464
@cherinetgobena7464 2 жыл бұрын
ቆንጆ ትወና ነው ተዋጧል ትልቅ ትምህርት የሚስጥ ነው በርቱልን እናመስግናለን ሻሼ ካላት ትወና 100/0 አሻሸላለች በርቺ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ !!!
@margituunaggasuu64
@margituunaggasuu64 2 жыл бұрын
Like
@haregtsega8800
@haregtsega8800 2 жыл бұрын
ቤቶች ድራማን በጣም እወደዋለው ልጆቼም ይወዱታል ሁሉንም ነገር ትዳስሳላችው ሰሚ ካለ አስተማሪ ድራማ ነው አሁን አሁን ግን በጣም ትጮሀላችው ሻሸዬ በጣም እወድሻለው ግን ጩኽትሽን ቀንሽ አብራችው ደግሞ አንድ ለይ ሁላችሁም ትጮሀላችው አዛሉ ካልተቆጣቻችው በሰተቀር መመለሻም የላችው ልጆቼም አናይም እኛ ሌላ ነገር እንይበት እነሱ እንደድሮአቸው አይደሉም አይደሉም ቴሌቢዥን ከፍ ዝቅ እያደረግን አሰከመቼ እናያለን እያሉኝ በጣም አስቸግረውኛል የምናየው ደግሞ አንድ ላይ ነው እና ጩኸትዋን ብቻ ሌላው ሁሉም ቆንጆ ነው ጥልሽ ደግሞ የት ጠፋ?
@zubaydah5837
@zubaydah5837 2 жыл бұрын
አቤት ዛሬስ ያስቃል😂😂😂😂
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ እሄ ነው
@dnbdn6900
@dnbdn6900 2 жыл бұрын
348 እጠብቃለን መልካም ሳምት
@user-fv6zm3yw3w
@user-fv6zm3yw3w 2 жыл бұрын
የበዜ መስቀል🥰❤️
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
ቤቶች ላይ ማህተም የሌላቸው ዘሩና አዛሉ ብቻ ናቸው
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 2 жыл бұрын
@@yeneneshbeyene7155 ensew menaefke naehew ortodoxe aedelwem
@user-zu5vn7mj8k
@user-zu5vn7mj8k 2 жыл бұрын
ፍትህበሳውድእስርቤትለሚኖሩዜጎች
@user-eu4fp6jv7v
@user-eu4fp6jv7v 2 жыл бұрын
በቅንነትእንዛመድማር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
አወፍትህያሥፈልጋልውድ ደምሪኝእመልሳለሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@user-eu4fp6jv7v ደምሪኝውዴ
@desta547
@desta547 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰለም መጣች። እግዚአብሔር አምለክ አገራች የኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@rediat943
@rediat943 2 жыл бұрын
ዉይይይ እናንቴ ሰዎች ጩሄታችሁ ጆሮየን አደነቆረኝ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ham.h98
@ham.h98 2 жыл бұрын
Amen.
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 2 жыл бұрын
@@rayabisoberi እሺ 👍
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በሳቅ😂😂ውይ ፍራት 🤣 ስወዳችሁ ቤቶች
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
እንኩን ደና መጣችሁ የምዎዳችሁ ♥️😘🇪🇹
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 2 жыл бұрын
ውይ የዛሬው እዴት ደስ ይላል ሠላምሽ ይብዛልን እምዬ ኢትዮጲያ
@alamtudejene7758
@alamtudejene7758 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ እግዚአብሔር የቤቶች አይነት ቤተሰብ ይስጣችሁ አሜን አሜን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት
@user-io1qt5wj2x
@user-io1qt5wj2x 2 жыл бұрын
እረከ በሳቅ ገደለኝ ቅጠሏን ቀጥሳ ቀናቅሳ በጥብጣ እስር እስሯ አላለም ክክክክክክ እረከየ ይመችህ እከና ና ሲያስቁኝኮ
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 2 жыл бұрын
እር ዘሩ ሞላ ሀይሌ ይምጣ እምትሉ
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
lemin tefa zeru mola hayle ????
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 2 жыл бұрын
@@pcpc5242 እኮ
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
@@abebechabeje7388 i love you abebu
@pcpc5242
@pcpc5242 2 жыл бұрын
@@abebechabeje7388 fb lay add
@shiwafass431
@shiwafass431 2 жыл бұрын
I love Betoch they are the best👌
@seidmeki9549
@seidmeki9549 2 жыл бұрын
የዛሬው ለየት ይላል ዋው እንደጨረስኩት የደራሲውንስም ማየት ነበር የጓጓሁት በጣም ይችላል የዚህ ደራሲ ስራዎች ስትሰሩ የምር ቤቶች ይደምቃል ዋው ተስፋ ነዳ ፕሊስ ደጋግመህ ስራልን
@titki
@titki 2 жыл бұрын
ሰለም ለዝ ቤታሰብ ሚኖ እርስቴ የታበለ ማስትከ ሆሽ ታማጣሽ 🤣🤦‍♂️
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬዉ ያበደ ነዉ አረ አቢ ክክክክክክክ አረ በሳቅ💃💃🏃🏃🙄🙄😃😁😄
@abuaminnur886
@abuaminnur886 2 жыл бұрын
ቤቶች ተናፋቅዎች ናቹህ በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ የምትጨርሱ መልካም ጥበበኛ የሞላበት 😅😄😀😃🤣😆
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቸዉ❤❤❤❤
@user-if8yj6kn5h
@user-if8yj6kn5h 2 жыл бұрын
እባካችሁ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃየ እህት ወንድሞቻችን እንዲሁም ህፃናቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 2 жыл бұрын
በዜ መስቀልህ 💐💓💓 መስቀላቸውን ባደባባይ አውጥተው እሚሰሩ አርቲስቶች በጣምእምወዳችሁእማደንቃችሁ
@maraevely5722
@maraevely5722 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉yene maroch❤❤❤❤😊
@dcMobile-bj9pu
@dcMobile-bj9pu 5 ай бұрын
አረሰአኘሸኸጠጠ
@user-tx8dd4id5l
@user-tx8dd4id5l 2 жыл бұрын
ዎይኔ በሳቅ ጋደለቹት 😂😂 ዘሩ ቢኖራማ ሸሼን አየስገበም ነበረ
@zenbamuhmdmuhmd1389
@zenbamuhmdmuhmd1389 2 жыл бұрын
እኔ። እምለው። እነጌታቸው። እርዳ። የማይየያዙ። የመፈስ። አድርገዋል እዴ።
@user-sr9fv2qn9c
@user-sr9fv2qn9c 2 жыл бұрын
የዛሬ ድራማ ምንም አልተመቸኝም እንዴት ለጥንቆላ ለሟርት ሰርዎች ይደገፋል ጥንቆላ ማዉገዝ አለብን እንጅ ማበረታታት የለብንም
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩሪ በልጆችሽ
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 жыл бұрын
እረ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@user-jl2ht1kp2h
@user-jl2ht1kp2h 2 жыл бұрын
ለኢላሀኢለላህ አላህ ከሽርክ ይጠብቀኝ ያረብብብብብብብ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
Hahahahaha ቤቶች በጣም እወዳችዋለሁ ❤️❤️❤️👍👍👍
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
@danibultum4444
@danibultum4444 2 жыл бұрын
Yebeltal ( Ashenafi) gin kezi skwad weto chika iyabokach new 🤣🤣🤣🤣🤣
@ummuali1558
@ummuali1558 2 жыл бұрын
የአገራችን ሰላም ይመልስልን ያረቢ የአላህ
@emebetgebrie1244
@emebetgebrie1244 2 жыл бұрын
እግዜር ይስጣችሁ፣ በጣም ደስ የሚል አስቂኝና አስተማሪ ድራማ ት
@ali-tt5om
@ali-tt5om Жыл бұрын
ሻሽየ ለኔም 😂😂
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አረ በሳቅ ሻሽየ ጠንቋይ ሆነች ይቅር ይበልሽ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ኤጭ ቤቶች ለዛቸውን እያጡ ነው በጣም እያስጠላ ነው በዛ ላይ የማያስጮከው እየጮሁ በድንጋጤ ልሙት
@genet3888
@genet3888 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በሳኡዳረብያ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር በሰላም ላሀገራቸው ያብቃቸው
@yenunigatu8249
@yenunigatu8249 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ጋሽ ዘሩን ባስተይቅ ባጠያይቅ መልስ የሚሰጠኝ ማጣቴ ነው በቃ ???
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
አሜሪካ ሄዶል
@user-wn1qv6ne5h
@user-wn1qv6ne5h 2 жыл бұрын
@@user-se8ll8zn2q ዋዉ ታድሎ ደስ ስል
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
@@user-se8ll8zn2q እዉነት ነዉ የት ጠፍ
@yenunigatu8249
@yenunigatu8249 2 жыл бұрын
@@user-se8ll8zn2q thank you kiyu
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
@@yenunigatu8249 ግን ኮ ለጨዋታ ነው አሜሪካ ያልኮችሁ ክክክክክ
@foazyutube4292
@foazyutube4292 2 жыл бұрын
እኳን ዴና መጣችሁ ኣረ እዴዛሬ ሻሼ ፈታ አድርጋኝ አታውቅም
@user-sq6xd6re4q
@user-sq6xd6re4q 2 жыл бұрын
ቤቶችዩ በርቱ ደስ ትላላችሁ
@user-eu4fp6jv7v
@user-eu4fp6jv7v 2 жыл бұрын
በቅንነትእንዛመድ
@user-nu4ge4iu1t
@user-nu4ge4iu1t 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳቹ😍❤
@mariyatube1661
@mariyatube1661 2 жыл бұрын
ጋሽ ዘሩ ግን ምነው ጠፉ
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 2 жыл бұрын
ስላም ዉድናየተከበራቹሁ ያገሬ ልጆችኢትዮጳያሀገራችነን ሰላም ይስጥልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለምየ ሀገሬ 💪ኢትዮጵያ ትታመማለች እጂአሞትም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉💪🙏 አንድነገር ላስቸግራቹሁ🙇፣ ለኢትዮጳያሀገሬ👆#ለሞቱት 💔ሱረቱል ፋታሃን ና ደአዋአድርጉላቸው👉🤲 እዱሁም ልቆሰሉትንም አስታውሷቸው🤲😭😥
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Ye Basha ababal zena yaregal,yehe part asetemari new enamesegenalen
@fantafanta6244
@fantafanta6244 2 жыл бұрын
በስመአብ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው በሳቅ ነው የጨረስኩት እናመሰግናለን ሁላችንም ውድድድ
@vvbg585
@vvbg585 2 жыл бұрын
አንድ አንች ብቻ አገኘሁሽ ስለ ድራማው አስተያየት የሰጠሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰
@sensltderama8826
@sensltderama8826 2 жыл бұрын
የመጨረሻው መልእክት አሪፍ ነው እና ጫጫታ ባይበዛበት ጥሩ ነው
@seadalove2566
@seadalove2566 2 жыл бұрын
እከየ እኔንም አሣቀኝ 😂😂😂😂 ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እስኪ እደኔ የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀውና በጭቀት ላይ ያለ በላይክ አሣዩኝ ሁላችንም በየ እምቸታችን ኢትዮጵያን እናሥባት ያረቢ እኔስ ጨነቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ዘሩ የትጠፋ ሻሼ በሳቅ ገደለችን
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 2 жыл бұрын
አይ ሻሽቱ መሸሻ እዳ ከሆነማ ለኔም ከሸቃላነት ወደ መዳምነት የሚቀይር መድሃኒት ቀምሚልኝማ ሀሀ
@mulyetebabu9948
@mulyetebabu9948 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እዉነት ለኔም የመዳም ፊት ሰልችቶኛል😂😂😂
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
ashu meta
@alemtube5403
@alemtube5403 2 жыл бұрын
ቤተስብ, አንህን ❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አረበሳቅ ሞትኩ ክክክክ
@helendegu2533
@helendegu2533 2 жыл бұрын
እንክዋን መጣችሁ ቤቶች ዛሪ በጣም ነው ያዝናናቹሁኝ አብሶ በዜ እና እከ
@zamzam786zamzam9
@zamzam786zamzam9 2 жыл бұрын
ግን ዘሩን ካየሁት ቆየሁ በሰላምነው
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 жыл бұрын
ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ዛሬ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ቤቶች እየ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላሟን ይመልስልኝ በሳውዲ ለሚቃዮ እህት ወድሞቸ ለአገራቸው ያብቃቸው
@samirayoutube9053
@samirayoutube9053 2 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣቹህ በጣም ነው የምዎዳቹህ
@user-dg1cy5if8z
@user-dg1cy5if8z 2 жыл бұрын
_ና የዘንድሮዉ እሩጪ አተነበር የጠበኩት ዉድድር ሀገራችንን ታስጠራለህ ብየ ስጠብቅ መቆየቴ 😝😝😝😄😄_
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 2 жыл бұрын
እንካን. በደም መጣችሁ ቤቶች
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
መሲየ በቅንነት ደምሪኝ
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 жыл бұрын
Owly best of best
@wennywenny8533
@wennywenny8533 2 жыл бұрын
እግዜር የሁናችው ባይ አለ እከዬ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 2 жыл бұрын
ባህላዊ መድሀኒት በሚል ሽፋን የሚሰሩ መጥፎ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑ መተቶች ድግምቶች አሉ።መጽሀፉ እንዲህ ይላል ''“ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።” - ያዕቆብ 1፥5 እግዚአብሔርን ከለመናችሁ እርሱ የሚያስፈልገንን ይሰጣል። አሜን
@esubi4724
@esubi4724 8 ай бұрын
😂😢❤
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН
Stupid man 👨😂
00:20
Nadir Show
Рет қаралды 29 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,5 МЛН
ገዳመ አስቄጥስ የአቡነ መቃርስ ገዳም ሐዋርያዊ ጉዞ
58:24
ሐሲሶን - ሚዲያ Hasison - Media
Рет қаралды 3,3 М.
Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170
30:42
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 2,1 МЛН
Betoch | “ ወርቁ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 318
32:32
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 721 М.
Betoch Comedy Drama “ውሰት” Part 193
24:38
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 584 М.
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН